You are on page 1of 6

የድርጅቱ አጭር መግለጫ

የድርጅቱ ስም ታምራት ዘመነ እና ጓድኞቻቸዉ የበሬ ማድለብ ህብረት ሽረክና ማህበር


የድርጅቱ አመሰራረት በማህበር
አድራሻ መተማ ወረዳ ሽንፋ ቀበሌ
ስ.ቁ 09………..
ፖ.ሳ.ቁ ------------------------------------
የንግድ ስራ ድርጅት አይነት ምርት አገልግሎት ሰጭ ድርጅት
ይህ ድርጅት በእየ 3 ወሩ በሬ እያደለበ ለመሸጥና ትርፍ ለማግኘት የተቋቋመ ድርጅት ነው
የንግድ ስራ ባለቤት
ተ.ቁ ስም የትምህርት ደርጃ በድርጀቱ ያለው ተዛማጅ ያለው የስራ
ኃላፊነት ልምድ
1 እንደሸዉ ጠገየ ጻሀፊ በእንሰሳት እንክብካቤ
2 ሀብታሙ አስማረ አባል በእንሰሳት እንክብካቤ
3 ታምራት ደሴ ሊቀመንበር በእንሰሳት እንክብካቤ
4 ዘመነ ወርቁ ም/ሊቀመንበር በእንሰሳት እንክብካቤ

ስራውን ለማስጀመር የሚያስፈልገው መነሻ ካፒታል


-ለቋሚ እቃዎች ብር 46200
-ስራ ማስኬጃ ብር 1044375
የካፒታል ምንጭ
- የአባላት ቁጠባ 110000 በማይክሮ ባንክ የሚቀመጥ
- ከአበዳሪ ተቋማት (አቡቁተ) 1100000(ተንቀሳቃሽ)
- ከቤተሰብ -------------------------------
- ከጓደኛ -------------------------------
ድምር 1100000 ብር ኢንቨስት የሚሆን ጥሬ ገንዘብ

የንግድ ስራ ሃሳብ ና የገቢያ ሁኔታ


የበሬ ማድለብ ስራ የማያከስርና ገቢያ ሊታጣለት የማይችል የግብርና ዘርፍ መሆኑን በማጠናትና ለዚሁ ተግባር
የሚሆን የእንሰሳት መኖ አቅርቦት በአካባቢዉ በበቂ ሁኔታ የሚገኝ መሆኑን በማጥናት የተቀረፀ የንግድ ስራ ሃሳብ
ነው፡፡
የድረጅቱ መነሻ ካፒታል
ተቁ የኢንቨስትመንት ዝርዝር ዋጋ
1 የመስሪያ ቦታ --
2 የመስሪያ ቤት --
3 የመስሪያ እቃወችና መሳሪያወች 46200
ጠቅላለ ኢንቨስትመንት 46200
4 የስራ ማስኬጃ
4.1 ልዩ ልዩ ጥቃቅን እቃወች (ወለድ፣ የእርጅና ተቀናሽ፣እና ልዩልዩ) 12000
4.2 የሰራተኛ 3ወር ደመወዝ 18000
4.3 የጥሪ እቃወች 3ወር 1014375
ጠቅላላ ስራ ማስኬጃ 1044375

የገቢያ አዋጭነት ትንተና


አንድ በሬ በአማካየኝ ዋጋ ብር 35000 ቢገዛ እና በ3 ወር ቆየታው ጠቅላላ ወጭ ብር 6000 ቢሆን እና በአማካይ በብር
65000 ቢሸጡ ከአንድ የሚደልብ በሬ 10000 ትርፍ ያስገኛል በሚል የተሰራ የንግድ ስራ እቅድ ነው፡፡

የሽያጭ እቅድ
ተ.ቁ የግዥ አይነት የተጠቃሚ የተዎዳዳሪወች የመሸጫ አቅም ዋጋ የድርጅት መሸጫ ዋጋ
አቅም ከ መ ዝ
1 የደለበ 1ኛ ደረጃ በሬ ከፍተኛ 90000 80000 7000 70000
2 የደለበ 2ኛ ደረጃ በሬ ከፍተኛ 70000 65000 60000 60000
3 የደለበ 3ኛ ደረጃ በሬ ከፍተኛ 60000 55000 50000 55000

የንግድ ስራ ቦታ መምርጥ በተመለከተ


- ወረዳው ብሎም ቀበሌው ለእንሰሳት እርባታ አመች በመሆኑ ማለትም የእንሰሳት መኖ አቅርቦት(ሰብል ተረፈ
ምርት፣ እንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች መኖር ምሳሌ የጥጥ ፍሬ የማሽላ ጉታ) ወዘተ መኖሩ፣መሰረተ ልማት አመች
መሆኑ(መንገድ፣ቁም እንሰሳ ገቢያ ማዕከል፣ የእንሰሳት የህክምና ተቋማት መኖሩ የንግድ ሰንሰለት ቦታውን
ተመራጭ ያደርገዋል፡፡

የአገልግሎት አሰጣጥ ሁኔታ


- የወፈሩ(የደለቡ) በሬዎችን ለ2ኛ ደረጃ የገቢያ ማዕከል በማቅረብ ለተቃሚዎች፣ለሊኳነዳ ቤቶች ፣ መንግሰታዊ እና
መንግስታዊ ላልሆኑ ድረጅቶች በቀታ ግብይት ወይም በጨረታ ለግብይት ይውላሉ፡፡

አገልግሎት ማስተዋወቅ በተመለከተ


አገልግሎታችን መንግስት በሚያዘጋጀው የንድግ ኢግብዚሽን እና ባዛር የእንሰሳቱን ፎቶ በማሰራጨት፣የንግድ ስያሜ
ምልክት ታፔላ በማዘጋጀት፣የተለያዩ ፅሑፎችን(በራሪ ወረቀት፣ብሮሸር፣ቢዝነስ ካርድ) በማዘጋጀትና በማሰራጨት የንግድ
ድርጅታችን ለተጠቃሚዎች እናስታዋዉቃለን፡፡
የጥሬ እቃወች የ3 ወር ዝርዝር
ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ምርመራ
1 የማሽላ ጉታ ኩንታል 40 200 8000
2 ፋጉሎ ኩንታል 24 3500 84000
3 ፉርሽካ(የዱቄት/ክክ ንፋሽ) ኩንታል 15 3000 45000
4 ጨው ኩንታል 1 2000 2000
5 የውስጥ ጥገኛ ቁጥር 25 5 125
ክኒን(አልሜንዳዞል)
6 የክትባት ወጭ በበሬ ቁጥር ቁጥር 25 10 250
7 ሊደልብ የሚችል በሬ ቁጥር 25 35000 875000
ድምር 1014375

የሰው ኃይል
ተ.ቁ ስም የስራ ኃላፊነት የ3 ወር ደመወዝ
1 እንደሸዉ ጠገየ ጻሀፊ 4500
2 ሀብታሙ አስማረ አባል 4500
3 ታምራት ደሴ ሊቀመንበር 4500
4 ዘመነ ወርቁ ም/ሊቀመንበር 4500
ድምር 18000

የኢንቨስትመንት ዝርዝር
ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ምርመራ
ዋጋ
1 መመገቢያ ገንዳ ቁጥር 12 400 4800 የመኪና ጎማ
2 የውሃ በርሚል ቁጥር 5 1100 5500
3 የግንባታ እንጨት ቁጥር 100 120 12000
4 ቆርቆሮ ቁጥር 36 600 12000
5 ሚስማር ፓኮ 2 900 1800
6 የውሀ ጀሪካ ቁጥር 5 100 500
ድምር 46200
የብድር አመላለስ
ተ. 1ኛ ዙር 2ኛዙር

1 ከዋናው 55000 55000

2 ወለድ 5500 5500

3 ጠቅላለ 60500 60500


ብር
የሁሉም ምርቶች የሽያጭ እቅድ
ተ.ቁ የሚሸጠ ወር 1ኛ ዙር 2ኛዙር 3ኛዙር 4ኛዙር

አይነት
1 1ኛ ደረጃ የ 1 ዋጋ 70000 70000 70000 70000
በሬ ብዛት 20 20 20 20
ጠ. 1400000 1400000 1400000 1400000
2 2ኛ ደረጃ የ 1 ዋጋ 60000 60000 60000 60000
በሬ ብዛት 5 5 5 5
ጠ.ዋጋ 300000 300000 300000 300000
ድ 1700000 1700000 1700000 1700000
ምር
የስራ ማስኬጃ ወጭወች
ተ.ቁ የወጭ ወር 1ኛ ዙር 2ኛዙር 3ኛዙር 4ኛዙር
አይነት
1 የሰራተኛ 18000 18000 18000 18000
ደመወዝ

2 የጥሬ 1014375 1014375 1014375 1014375


እቃ
ወጭወች
3 ልዩ ልዩ
ወጭወች
4 የእርጅና
ተቀናሽ
5 ወለድ 55000 55000 55000 55000

6 ጠቅላላ 1044375 1044375 1044375 1044375


ስራ
ማስኬጃ
የአንድ አመት የጥሬ ገንዘብ ፍሰት
ተ. ወር ስራ 1ኛ ዙር 2ኛዙር 3ኛዙር 4ኛዙር
ቁ ከመጀመ
ሩ በፊት
1 የወሩ የመጀመሪያ 1053800 1709425 2365050 3020675
ጥሬ ገንዘብ
2 ከራስ 110000
3 ከአብቁተ 1100000
4 ከሽያጭ የተገኘ 1700000 1700000 1700000 1700000
5 ከሌሎች የተገኘ -
6 ጠ.የተገኘ ጥሬ 1100000 2753800 3409425 4065050 4720675
ገንዘብ
7 ለኢንቨስትመንት 46200 -
8 ለስራ ማስኬጃ - 1044375 1044375 1044375 1044375
9 ለወለድ -
10 ሌሎች ዎጭዎች -
11 ጠ.ጥሬ ገንዘብ 46200 1044375 1044375 1044375 1044375
ዎጭ
12 የጥሬ ገንዘብ 105380 1709425 2365050 3020675 3676300
መጠን 0

የትረፍና ኪሳራ መግለጫ


ተ. ወር 1ኛ ዙር 2ኛዙር 3ኛዙር 4ኛዙር

1 ጠቅላላ 1700000 1700000 1700000 1700000
ሽያጭ
2 ስራ 1044375 1044375 1044375 1044375
ማስኬጃ
3 ብድር እና
ወለድ
አመላለስ
4 ጠቅላላ 1044375 1044375 1044375 1044375
ወጭወች
5 ትርፍ 655625 655625 655625 655625
ከታክስ
በፊት
6 ታክስ 65562.5 65562.5 65562.5 65562.5
/10%/
7 የተጣራ 590062.5 590062.5 590062.5 590062.5
ትርፍ
ታደለ አዱኛዉ(0933218595)

You might also like