Professional Documents
Culture Documents
Trade Business Plan
Trade Business Plan
2
1/ መግቢያ
ሳባ ብሩክ የታክስ አገልግሎት ሰጪ የግል ኢንተርፕራይዝ ሆኖ በሣዉላ ከተማ በታክስ አገልግሎት ሥራ የተደራጄ
ኢንተርፕራይዝ ነዉ፡፡ ይህም በጎፋ ዞን በሳዉላ ከተማ አስተዳደር መዋቅሮች ደረጃ በዋናነት በሣዉላ ከተማ የታክስ
አገልግሎት የሚሰጥ ሆኖ ሁሉንም ዓይነት የትርንፖርቲና የኮንቲራት ታክሲ አገልግሎት ጨምሮ የያዜ እና ለወደፍት
የመስፋት ራዕይ ያለዉ በፋይናስ መሻሻል በማሳየት በይዘትም ሆነ በካፒታል እድገት እየጨመረ የሚሄድ የአገልግሎት
ሥራ ድርጅት ነዉ፡፡
1.1 ዓላማ ፡
የታክስ አገልሎት ስራን በሳዉላ ከተማ ደረጃ ዉጤታማ በመሆን እንደ ሳዉላ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዚያት
በሚፈጠሩ የትራንፖርት መጨናነቅን እና የተሸከርካሪ እጥረት እንዳያጋጥም ቀድሞ በመዘጋጀት የደንበኞችን እንግልት
በማስቀረት እና ከመጋብት 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 2017 ዓ.ም ከከተማ አልፎም በዞኑ ዉስጥ ባሉት
ወረዳዎች በመድረስ የትንሰፖርት አገልግሎትን በተመጣጣኝ ዋጋ መስጠት ነዉ፡፡
1.2 ግቦች
ከድርጅቱ ዉጠታማነት አልፎ ለከተማ ሥራ አጥ ወጣቶች ስራ መፍጠር፤
ከመጋብት 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 2017 ዓ.ም ድረስ ተጨማሪ ተሸከርካሪዎችን መግዛት፤
ትርፍን በዓመት ብያንስ 50% ትርፍ ማግኘት፤
ወራዊ የትራንፖርት አገልግሎት ገቢ ብር 90 ሽህ እና ብያንስ ዓመታዊ ሽያጭ ወደ 1,080,000 አንድ ሚሊዮን
ሰማኒያ ሺ ብር ማድረስ፤
1.2 ተልዕኮ፡
በሳዉላ ከተማ በጣም ማራክና በዋጋም ሆነ በአስተማማኝ ሁኔታ የታክስ አገልግሎት አቅርቦት በጥራት ተወዳዳር የለለዉ
በማድረግ ትርፋማ መሆን በተጨማሪ የደምበኛ አያያዝ ጋር በተያያዘ ለሁሉም ደምበኛ እርካታዉን ከፊ እንድል
በማድረግ አገልግሎት መስጠት ነዉ፤
3
2.3 የንግዱ ዓይነት
የታክስ አገልግሎት
3 አገልግሎቶቹ ፤
ሁሉንም ዓይነት የትርንፖርቲና የኮንቲራት ታክሲ አገልግሎት፡፡
4 ተወዳዳርዎች፤
በሳዉላ ከተማ አሉ ከሚባሉ የትራንፖርት አገልግሎት ድርጅቶች ጋር በመወዳደር ለመሥራት ታቅዷል ይህም በዓይነት
በጥራት በዋጋ በሽያጭ ስልት በአመቺነት እና በአገልግሎት አሰጣጥ ተወዳዳር በመሆን ለመሥራት ታቅዷል፡፡
5 የደንበኛ ሁኔታ፤
ደንበኞች ከሁሉም አከባቢ ከከተማም ሆነ ከገጠር የሚመጡ ህብረተሰብ ክፍል በተለይም ተማራዎች የዩነቨሪሲቲ
ሠራተኞች፣የሆስፒታል ሠራተኞች፣ታካሚዎች እና የታካሚ በተሰቦች ናቸዉ፡፡
6.ዘመናዊነት፤በተመለከተ፤
የክፊያ ዜዴ ተክኖሎጅን በመታገዝ ሁሉንም ዓይነት የክፊያ አማራጮችን ቴሌብር ሞባይል ባንክንግ እና የተለያዪ
ዜዴዎችን በመጠቀም ለማዘመን ታቀዷል፡፡ተሸከርካሪዎችን ለተጠቃሚ ሚቹ እንድሆን የስልክ ቻርጀር
ያለበት፣ቭንትለቴር የተገጠመ፣እንድሆን ይደረጋል፡፡
8. ለሥራዉ የሚያስፈልግ ወጪ
8.1.ለሥራዉ የሚያስፈልግ ቋሚ ዕቃዎች ወጪ
ተ/ቁ የዕቃዉ ዓይነት ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠ/ዋጋ
1 በትንሹ ያገለገለ ታክሲ 1 400000 400000
4
2 ጎማ 4 አለ
3 ቬንትለቴር 2 አለ
4 ቻርጀር ሶከት 5 አለ
5 ኮሚፒዉተር 1 አለ
6 ፕርንተር 1 አለ
7 ሚዛን 1 አለ
ድምር አለን
5
ድምር 170,000
የኢተርፕራይዙ ባለቤት
ሥራ አስኪያጅ
6
12.2. ሠራተኞች /የኮሚቴ አደረጃጀት/
1. አቶ አምባዬ ሙርቴ---------------- ሥራ አስኪያጅ
2. አቶ ኤርምያስ ጎጄ -------------------ፀሐፍ እና ብዝኔስ ፕላን
3. አቶ አራታ አባቴ ---------------------ሂሳብ ሹም
4. አቶ ግዛሁን ባልሞና----------------- ዉስጥ ቁጥጥር
5. አቶ መልካሙ አባይነህ --------------ኮሚንከሽንና ሕዝብ ግኝኑነት
7
ጠ/ወጪ (-)200,000
ትርፍ ከግብር በፊት 40,500
(-) ገቢ ግብር 6,075
የተጣራ ትርፍ 34,425
ድምር ገቢ
2 ወጪዎች
ክራይ
ደመወዝ
ትራንስፎርት 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291 1291
ጥሬ ዕቃ 14 14 ሺ 14 ሺ 14 ሺ 14 ሺ 14 ሺ 14 14 14 14 14 ሺ 14
ሺ ሺ ሺ ሺ ሺ ሺ
ስልክ
ማስታወቂያ
ሌሎች 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208 1208
ድምር ወጪ
የተጣራ ጥሬ ገንዘብ 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375 3375
ፍሰት
ትርፍ 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868 2868
8
16.2 ችግሮችን የሚንወጣበት መብትሔዎች
በዚህ ንግድ ሥራ በተግባር ሂደት ሊያጋጥሙን ይችላሉ ተብሎ የታሰቡትን ችግሮች ለመፍታት እንደ መብትሔ
የተወሰደዉ ቀድሞ በእያዳንዱ ችግር ዙርያ ስለመብትሔዉ ምላሽ ለሆኑ የሚችሉ እሳቤ እና ተግባር ማቀድ እና ችግሩ
ስፈጠር መከላከል ገምሱን ችግር እንዳይፈጠር ማድረግ፡፡
----------------------------------------------------------- ------------------------------------------------------
9
-------------------------------------------------------- --------------------------------------------------------
10