You are on page 1of 25

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ንግድ ቢሮ

የንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት

በየካቲት ወር በንግድ ኢንስፔክሽን ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት በሁሉም ክ/ከተሞች


የተካሄደ የመስክ ስምሪት ሪፖርት

የካቲት 2016 ዓ.ም.


አዲስ አበባ

ገጽ 1
ማውጫ

1. መግቢያ................................................................................................................................1
2. ዓላማ.......................................................................................................................................2
2.1 ዋና ዓላማ......................................................................................................................................................2

3. የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፤..............................................................................................2

ገጽ i
1. መግቢያ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኢንስፔክሽን እና ሬጉላቶሪ ዳይሬከረቶሬት የንግድ ክትትልና ቁጥጥር ቡድን በ 2016 በጀት
ዓመት በከተማችን ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት ሊያሰራ የሚችል እና የከተማችንን ህብረተሰብ የኑሮ
ውድነትን ሊያባብሱ የሚችሉ ጉዳዮችን በመለየት ጠንካራ የክትትል እና የቁጥጥር ስራዎችን በማጠናከር ገበያውን
የማረጋጋት እና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ በአጽንኦት የተቀመጠ ጉዳይ ነው፡፡
ከተማችን አዲስ አበባ እያስመዘገበች ካለችው ፈጣን ዕድገት ጋር አብሮ ለመራመድና በንግዱ ስርዓት ውስጥ የሚታየውን
የአመለካከት የአሰራርና እንዲሁም የአደረጃጀት ችግሮችን በመቅረፍ በከተማዋ ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ ዘመናዊና
ፍትሐዊ ማድረግ እንዲሁም የሸማቹ ህብረተሰብን ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም በከተማችን
የሚስተዋሉ ህገ ወጥ የንግድ አሰራሮችን በመከታተልና በመቆጣጠር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር
ተቀናጅቶ በየደረጃው ማረም አስፈላጊ ነው፡፡
የንግድ ህጋዊነት የማስከበር ስራ በማከናወን የንግድ ክትትል እና ቁጥጥር ስራውን ስርዓት ለማስያዝ ወደስራ ማስገባት
አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚሁ መሠረት በከተማ ደረጃ የሚገኙ ባለሙያዎችን በቡድን በማዋቀር ወደ ክፍለ-ከተሞች

በተላኩት መሰረት ያከናወኗቸውን ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

1.1. የድጋፍና ክትትል ዓላማ


 በንግድና ኢንስፔክሽን ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት በክፍለከተማና ወረዳዎች በየካቲት ወር የታቀዱ ግቦች፣ ዓላማዎች እና
ተግባራት በተያዘላቸው የድርጊት መርሀ-ግብር መሰረት እንደተፈጸሙ ማረጋገጥ፣
 በአሰራር፣ አደረጃጀት ግብዓት ያሉ ክፍተቶችን በመለየት የተሟላ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ተቀራራቢ አፈፃፀም እንዲኖር
ማድረግ።
o በድጋፍና ክትትል ጊዜያት የተከናወኑ ተግባራት

o በክፍለ ከተሞች እና በክፍለ ከተሞቹ ስር በሚገኙ ወረዳዎች በአካል በመገኘት ከቡድን መሪዎች ጋር በክትትልና ድጋፉ ዓላማና
አስፈላጊነት በመግባባት በመጀመሪያ በየፅህፈት ቤቶቹ ያሉ አሰራር ሂደቶችንና ሰነዶችን በመመልከት፣ በማስከተልም
የየክፍለከተሞችን ሙያተኞች በመያዝ በየወረዳዎቹ በአጠቃላይ 178 ንግድ ተቁዋማትን በር ለበር ምልከታ በማድረግ
በግኝቶቹ ላይ በየደረጃው የቃል ግብረ መልስ በመስጠት ጥንካሬ እንዲሰፋ ክፍተቶች እንንዲታረሙ የመግባባት ስራዎች
የተሰራ ሲሆን ዝርዝር ሪፖርቱ እንደሚከተለው ተዘጋጅቱዋል፡፡
o ንግድ ፈቃዳቸውን ሳያድሱ የጠፉ ነጋዴዎች ላይ በክ/ከተማ እና በወረዳ ደረጃ የሚደረገው የቁጥጥር
ስራን ናሙና በመውሰድ መመልከት ተችሏል፤
o በከተማ ደረጃ የመስክ ክትትልና ድጋፍ ቡድን በማዋቀርና ኦረቴሽን በመስጠት ወደየክፍለ ከተማው

ባለሙያዎች የተላኩ ሲሆን፣ የተላኩት ባለሙያዎችም ወደ ክፍለ-ከተሞች በመሄድና ኦረንቴሽን በመስጠት

በክ/ከተማ ደረጃ የክትትልና ድጋፍ ቡድን ተቋቁሞ ወደ ስራ እንዲገባ አደርገዋል፡፡

o በሁሉም ክፍለ-ከተሞች ከማዕከል በወረደው ቡድን በአጠቃላይ 178 ድርጅቶች የበር ለበር ጉብኝት የተከናወነ
ሲሆን፡፡
o ያለንግድ ፍቃድ እና ባልታደሰ ንግድ ፈቃድ ሲሰሩ የተገኙ ንግድ ተቋማት ላይ አሰተዳደራዊና ህጋዊ
እርምጃ መውሰድና ማስወሰድ፡፡

ገጽ 1
o የዘጠና ቀናት ዕቅድ ክንውን መከታተል እና በየሳምንቱ የተጠመረ ሪፖርት ማክሰኞ ከቀኑ እስከ 8 ሰዓት
ከየክፍለ ከተማው ጋር በመገምገም ሪፖርት መላክ እና እንድላክ ማድረግ ተችሏል፤
o ነጋዴዎች (በንግድ ድርጅታቸውና በሰንበት ገበያዎች) የሚሸጡበትን ዋጋ እንዲያመለክቱ ማድረግ እና
ባመለከቱት ዋጋ መሠረት እየሸጡ መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል፤
o የሚዛንና መስፈሪያ መሳሪያዎች ማጭበርበር እንዳይኖር ሉካንዳ ቤቶች፣ ዳቦ ቤቶች፣ አትክልትና ፍራፍሬ
ቤቶች እና እህልና ጥራጥሬ ሱቆች የሚሰሩ ነጋዴዎች ግንዛቤ በመፍጠር በልዩ ትኩረት መከታተልና ማረም
ተችሏል፤
o በንግድ ቢሮ በኩል ክ/ከተሞችን በማሳተፍ ለከተማው ነዋሪ የተፈጠረው መሰረታዊ ሽቀጥ
በተፈጠረው ትስስር መሰረት ዩኒየኖችን፣ አከፋፋዮች(ንግድ ስራ ኮሮፖሬሽን እና ኤግልድ) እና ሸማች
ህ/ስ/ማህበራትን ኦዲት ማድረግ ተችሏል፤
o በገበያ ለግብይት የሚቀርቡ ምርቶች በወጣላቸው ጥራት ደረጃ መሰረት ስለመመረታቸው የማረጋገጥ
ስራ ለመስራት ተችሏል፤
o የተሰጣቸውን የጥራት ሰርቲፌኬቱ በወቅቱ እያደሱ መሆኑን ለማረጋገጥ፤
o የጥራት ደረጃውን አጠራጣሪ በሆኑ ምርቶች ላይ ከንግድ ድርጅቶች ምርቱን በመግዛት ወይም
ከአምራች ድርጅቶች የምርት ናሙና በመወሰድ ለማስመርመር፤
o የምርመራ ውጤቱ ከተቀመጠው የጥራት ደረጃ መስፈርት በታች ከሆነ በአምራች ድርጅቶች
አስፈላጊውን ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ለመወሰድና ለማስወሰድ፡፡ የጥራት ደረጃቸውን ሳይጠብቁ
የተመረቱና ወደ ገበያ የገቡ ምርቶችን በህብረተሰቡ የጤናና ኢኮኖሚ ጉዳት ሳያደርሱ አምራች
ድርጅቶች ከገበያ እንዲሰበስብ ለማድረግ፤
o ጥራት ያለው ምርትና አገልግሎት ለሸማቹና ለንግዱ ማህበረሰብ እንዲያገኝ በማድረግ ፍትሃዊና
ህጋዊ ንግድ አሰራርን እንዲሰፍን ማድረግ ነው፤
o ጥራት የጎደለው ምርት እንዳያመርቱ በማድረግ ሸማቹ ማህበረሰብ የሚገዛው ምርት ጤናው
ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት ለማድረግ፤
o ሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ በሚገዛው ምርት ላይ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት እንዳያደርስበት
ለማድረግ፤
o አምራች ድርጅቶች(ፋብሪካዎች) የሚታይባቸውን የምርት ጥራት ጉድለት አሻሽለው በማምረት
ጥራት ያለው ምርት ለሸማቹና ለንግድ ማህበረሰብ እንዲያቀርቡ ለማድረግ፤
o የበር ለበር ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች በማከናወን፣ ህጋዊ እና ህገወጥ ነጋዴ እየተለየ ስለመሆኑ
ማረጋገጥ፤
 ህገወጦቹ ላይ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እየተወሰደ ስለመሆኑ ማረጋገጥ፤ ህጋወጦችን ወደ
ህጋዊነት የመመለስ ስራ እየተሰራ ስለመሆኑ የማረጋገጥ

ገጽ 2
 ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለው የምርትና አገልግሎት ዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ እና ያለ ደረሠኝ
ግብይት በሚያካሂዱ የንግድ ድርጅቶች በተለይ በአትክልትና ፍራፍሬ ገበያዎች ፣ እህል በረንዳዎችና
ወፍጮ ቤቶችን ክትትል በማድረግ የእርምት እርምጃ መውስድ፣
 የሲሚንቶ ግብይት በተቀመጠው ዋጋ መሰረት መሸጡን ማረጋገጥ፤
 በአጠቃላይ በህገወጥ የንግድ እንቅቃሴዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ
እንዲወሰድና ህገወጦችን ወደ ህጋዊ እንዲመለስ በማድረግ የተረጋጋ የንግድ የግብይት ስርዓት እንዲኖር
እና ጥራቱን የጠበቀ ምርት እንዲኖር ማድረግ፣
 የመሰረታዊ የፍጆታ የሸቀጥ ምርቶች በተቀመጠላቸው የትስስርና የአሰራር መመሪያ መሰረት
ስለመከናወኑ ኢንስፔክት ማድረግ፤
 በንግድ ቢሮ በኩል ለከተማው ነዋሪ የተፈጠረው መሰረታዊ ሽቀጥ በተፈጠረው ትስስር መሰረት
አከፋፋዮችን ኦዲት ማድረግ፤
 በክ/ከተማ በኩል ለከተማው ነዋሪ የተፈጠረው መሰረታዊ ሽቀጥ በተፈጠረው ትስስር መሰረት
ዩኒየኖችን ኦዲት ማድረግ፤
1.3. በመስክ ቡድኑ የተጎበኙ የንግድ ድርጅቶች ብዛት
o አዲስ ከተማ፡-
o ኮልፌ ቀራንዮ፡- 158
o ንፋስ ስልክ፡- 100
o አራዳ ፡- 25
o ጉለሌ፡- 39
o ልደታ፡- 67
o ቦሌ፡- 112
o ለሚ-ኩራ፡- 84
o አቃቂ ቃሊቲ 25
o የካ 59
o ቂርቆስ --------
ድምር፡- 178

ገጽ 3
3. በአስራ አንዱም ክ/ከተማ በየካቲት ወር የተከናወኑ የክትትልና ድጋፍ ተግባራት

የበርለበር ቁጥጥር በበርለበር ቁጥጥር የታየ ጥፋት አይነት ብዛት የተወሠደ እርምጃ

ግራም
ማጉደ ወደ ህጋዊነት
ተ.ቁ ከ/ከተማ ባልታደ ከዘርፍ የዋጋ ያለ የጽሁፍ
ያለ ንግድ ል ሌሎ እገ ስረ የተመለሡ
እቅድ ክንውን ሠ ንግድ ውጭ/ከአድራ ዝርዝ ደረሠ ድምር ማስጠንቀቂ ማሸግ ድምር
ፈቃድ ሌሎች ች ዳ ዛ
ፈቃድ ሻ ውጪ ር ኝ ያ
ምርቶ

1 አራዳ 1529 1545 6 6 9 6 0 0 27 24 3 27 15

2 ጉለሌ 22 5 5 6 1 6 0 0 0 18 9 16 0 0 14

3 የካ

4 ቦሌ 65 10 18 43 9 22 9 3 6 9 6

5 ለሚኩራ 152 17 34 10 4 0 0 0 0 8 5 4 0 0 48 44
አቃቂ
6 5
ቃሊቲ 25 21 1 1 0 0 0 3 10 8 3 0 0 00 0
7 ቂርቆስ
100
8 ን/ላፍቶ 100 7 5 11 2 14 3

ኮልፌ
9 150 158 7 1 0 0 3 5 0 16 8 8 0 0 16 0
ቀራንዩ
አዲስ
10
ከተማ
11 ልደታ 1 ዐዐ 102 11 0 0 8 9 0 28 17 11 0 0 28 0

ገጽ 1
ድምር

የተገዳቦ ቤቶች

የተወሰደ እርምጃ የጥፋቶቹ አይነት


ያለ ባል
በክፍለ ንግ ታደ
ዋጋ
ተ. ከተማው ያሉ የተጎበኙ ዳቦ የመሸ የጽሁፍ ድ ሰ
ክ/ከተማ የታ የተሰረ የተወረ ዝርዝር
ቁ ዳቦ ቤቶች ቤቶች ብዛት ጫ ዋጋ ማስጠን ድምር የዳቦ ግራም ማጉደል ፈ ንግ ሌሎች ድምር
ሸገ ዘ ሰ አለመለጠ
ብዛት ዕቅድ ቀቂያ ቃድ ድ

መነ ፈቃ
ገድ ድ
1 አራዳ 75 65 ከ 8-10
7 እስከ
2 61 0 0 - - - 1 0 0 0 0 1
ጉለሌ 186 8
3 የካ 187
ከ8-
4 153 121 1 0 1 0 0 1 1
ቦሌ 10 ብር
5 ለሚኩራ 196 95 30 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
አቃቂ 200 በድግግ
6
ቃሊቲ 82 ሞሽ 7 ብር 0 0 - - - 0 0 0 0 0 0
ከ 8-
7 41 75 2 2 2 2
ቂርቆስ 10 ብር
8 ን/ላፍቶ 364 53 ከ 7-10 3 4 3
ኮልፌ
9 ከ 7-10 1 1 0 0 2 1 0 0 1 2
ቀራንዩ 273 112
1 አዲስ 7-8
115 1 0 0 0 1 1 0 0 0 0 1
0 ከተማ 147 ብር
1
58
1 ልደታ

ገጽ 2
ድምር 1,762 697 5 4 0 0 6 9 3 0 2 0 7
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት የነዳጅ ማደያዎች የ 2016 ዓ/ም መረጃ
መረጃው
የተደራጀበት ቀን
10/07/2016 ዓ.

ቤንዝን ናፍጣ ነጭ ጋዝ ጠቅላላ የ
የነበረ ቶለራንስ
ድምር ተ
የማሽ የኖ የታሸገ ኖዝል ብዛት የማሽን የኖዝ የታ የ የ የ የ የ የ ከ
ን ዝል ብዛት ል ሸገ ማ ኖ ታ ማ ኖ ታ ፈ ት ዝ
ለ ቶ
ብዛት ብዛ ብዛ ኖዝ ሽ ዝ ሸ ሽ ዝ ሸ ከቶ ል ቅ
ክ ከቶ ለ
የኩባንያው ክፍለ ልዩ ስልክ ት ት ል ን ል ገ ን ል ገ ለራ ቁ ተ
ተ.ቁ ወረዳ ፍ ለራ ራ
ስም ከተማ ቦታው ቁጥር ብዛ ብ ብ ኖ ብ ብ ኖ ንስ በ ኛ
ንስ ን
ት ዛ ዛ ዝ ዛ ዛ ዝ ያ በ መ ው
በላ ስ
ት ት ል ት ት ል መ ታ ብ በ
ጠ ይ ላ
ብ ብ ች ለ ማ
ን ይ
ዛ ዛ ጥ ነስ
ት ት
1 ኦ/ሊቢያ ን/
ሀይሌጋ
ስ/ 1 ርመንት
ሀበን ጎሽ ላፍቶ
2 ን/ -
ሰዓድያ ስ/ 1 ጀሞ 2 4 1 2 4 0 1 1 0 5 9 1 10
በሽር የተባበሩት ላፍቶ 8 0
3 ን/ 1
ስ/ 1 5
1 ጀሞ 2 4 4 8 0 1 2 1 6 0
ማህደር ላፍቶ 3 0 1
ፀጋዬ ካሉብ 0 3
4 ሀይሌ ን/ -
ሀይሌጋ 1 1
ተስፋኪ ስ/ 1 2 3 0 8 10 0 1 1 0 0 1 10
ርመንት 1 4
ሮስ ቶታል ላፍቶ 4 0
5 ሚኪያስ ታፍ ን/ 1 ጀሞ 2 4 0 4 6 0 0 0 0 6 1 0 1 1

ገጽ 3
ስ/ 5
ላፍቶ 0 0
አክሊሉ 0 0
6 ን/
ሀይሌጋ
ዮሀንስ ስ/ 1 ርመንት
2 4 0 2 2 0 1 1 0 5 7 0
ደማ ኖክ ላፍቶ 7
7 ን/ 1
አለማየሁ ጀርመን 5 -
ስ/ 2 አደባባ 2 3 1 4 5 0 1 1 0 7 7 1
ካሳ ላፍቶ ይ 0 10
ይመር የተባበሩት 0 6 0
8 ን/ ጀርመን 1
ነስሮ ስ/ 2 አደባባ 2 4 0 6 10 0 1 2 0 0 0 1
ይ 6
ግራኝ ቶታል ላፍቶ 6
9 ን/ 1
ስ/ 1 5 -
2 ቆሼ 2 4 2 2 4 0 1 2 2 5 0
ሙሉጌታ ላፍቶ 0 0 1 10
ዓለም ታፍ 0 0 0
10 ናይል ን/ 1
ስ/ 5 -
2 ለቡ 2 4 0 1 2 0 1 1 0 4 7 0
ባህሩ ላፍቶ 0 10
ነጋሽ 0 7 0
11 ኦ/ሊቢያ ን/ 1
ስ/ ሼል 5
7 2 4 0 2 4 0 1 1 0 5 9 0
መቅደስ ላፍቶ ዲፖ 0
አበራ 0 9
12 ን/ 1
ስ/ ንፋሰ 5 -
6 2 4 1 2 4 2 1 1 0 5 9 0
ስንታየሁ ላፍቶ ስልክ 0 10
ነሲቡ ኖክ 0 9 0
13 ዮሃንስ ኦ/ሊቢያ ን/ ንፋሰ 1 -
7 2 3 0 1 5 0 0 0 0 3 8 0
አብርሃም ስ/ ስልክ 5 8 75

ገጽ 4
ላፍቶ 0
0
14 ኦ/ሊቢያ ን/ 1
ስ/ 5 -
8 ጎተራ 2 4 0 2 4 0 1 1 0 5 9 0
ፋጡማ ላፍቶ 0 10
ከሊፋ 0 9 0
15 ኦ/ሊቢያ ን/ 1
ስ/ አደይ 1 5 -
10 2 3 0 4 8 0 1 2 0 7 0
ዮናስ ላፍቶ አበባ 3 0 1 10
መኮንን 0 3 0
16 ፔትሮ ን/
1
ሀብታሙ ስ/ 2 ለቡ 3 6 0 2 4 0 0 0 0 5 0
0
ተፈራ ላፍቶ 1 9
17 ን/
ዘመን ስ/ 11 ለቡ 4 4 0 2 2 0 0 0 0 6
ጥላዬ ዘመን ላፍቶ
18 ን/ 1
እየሩሳሌ ስ/ ሀና 5
11 2 4 0 2 3 0 0 0 4 4 7
ም ላፍቶ ማርያም 0
አበባዉ ስካይ 0 7
19 ሰሎሜ ኖክ 1
ታደሰ ለም 1 5 -
8 3 6 1 3 6 2 1 2 1 7 0
ሆቴል 4 0 1 10
የካ 0 4 0
20 ሐያት ቶታል 1
ብርሃን ላምበረ 5 -
9 2 3 0 2 4 0 1 1 0 5 8 2
ት 0 10
የካ 0 6 0
21 ይገረም -
ላምበረ 1
ወልዴ 9 2 4 0 4 8 0 0 0 0 6 1 20
ት 2
የተባበሩት የካ 2 9 0

ገጽ 5
22 መሰለ ኦ/ሊቢያ 1
ታደሰ ላምበረ 1 5 -
9 1 2 0 4 8 0 0 0 0 5 0
ት 0 0 10
የካ 0 3 7 0
23 ፍስሃ ቶታል አራዳ አሮጌ -
1 1 2 0 2 2 0 0 0 0 3 4 0
ከበደ ቄራ 4 75
24 አብደላ ኮቢል አራዳ -
ትኩዬ 1 ችርቸር 2 2 0 1 1 0 0 0 0 3 3 0 10
3 0
25 አረጋሽ ቶታል አራዳ -
ሰባራ
መሰለ 2 ባቡር
1 2 0 1 2 0 0 0 0 2 4 0 10
4 0
26 ካሊድ ኦ/ሊቢያ አራዳ -
አትክል 1
መሀመድ 2 2 8 4 2 4 0 0 0 0 4 2 1 10
ት ተራ 2
0 0
27 ድሉ ቶታል አራዳ -
አራዳ
ሙሉጌታ 5 ጊዮርጊስ
2 4 0 2 4 0 0 0 0 4 8 10
8 0
28 ሀይማኖ ኦ/ሊቢያ አራዳ -
ራስ 1
ት 6 3 6 0 1 2 0 1 2 1 5 2 10
መኮንን 0
ሸንቁጤ 8 0
29 ሳዲያ ኮቢል አራዳ ራስ -
6 1 2 1 1 2 1 1 1 1 3 5 0
ሁሴን መኮንን 5 75
30 አለማየሁ ኦ/ሊቢያ አራዳ 1
ተስፋዬ 5 -
7 ቀበና 2 4 0 2 3 0 1 1 0 5 8 0
0 10
0 8 0
31 ብዙወር ቶታል አራዳ ብርሀንና -
9 2 2 0 1 2 0 1 1 0 4 5 1
ቅ ደበበ ሰላም 4 75
32 ፍቃዱ ኦ/ሊቢያ አራዳ 10 ፒያሳ 2 6 1 2 4 1 1 1 0 5 1 0 1 -
ከበደ 1 1 10

ገጽ 6
0
33 አበራ ቶታል ጉለሌ -
ፅዮን
ቢተው 7 ሆቴል
2 3 2 2 3 1 0 0 0 4 6 0 12
3 3 0
34 ሄኖክ ኦ/ሊቢያ ጉለሌ -
ጎጃም 1
አሰፋ 7 1 2 1 5 9 6 0 0 0 6 0 1 10
በር 1
1 0
35 አዘነ ኮቢል ጉለሌ 1
አህመድ አዲሱ 5 -
7 2 2 1 3 5 3 1 1 1 6 8 0
ገበያ 0 10
0 8 0
36 እንግዳሸ ጉለሌ -
አዲሱ
ት 8 ገበያ
2 4 3 2 4 2 1 1 1 5 9 0 20 10
መንግስቴ ኖክ 1 8 0 0
37 ዘውዱ ኖክ ጉለሌ -
1
ጉደታ 9 ፓስተር 4 8 0 2 4 0 1 2 1 7 0 1 10
4
1 3 0
38 ብርሀኔ ኖክ ጉለሌ -
ሸዋንግዛ 9 ዊንጌት 2 3 1 2 4 0 1 1 0 5 8 0 10
ው 8 0
39 1
ኮ/ 1 5 -
3 ወለቴ 2 4 2 3 7 2 1 1 0 6 2
አልማዝ ቀራን 2 0 10
ሰብስቤ የተባበሩት ዮ 0 8 0
40 1
ሮዛ ኮ/ አለም 5 -
7 2 2 0 2 3 0 0 0 0 4 6 0
ኢብራሂ ቀራን ባንክ 0 20
ም ቶታል ዮ 0 4 2 0
41 ስናፍቅሽ ኦ/ሊቢያ ኮ/ 9 ጦር 2 6 1 2 6 1 1 1 1 5 1 2 1 1 -
ሀይሎች 3 5 1 10
ወ/ማርያ ቀራን
ም ዮ 0 0

ገጽ 7
0
42 የተባበሩት ኮ/
አየር
ፍራኦል ቀራን 2 ጤና
2 3 0 2 4 0 1 1 1 6 8
ብርሀኑ ዮ 8
43 ኩዊንስ ኮ/ -
ሱፐርማ ቀራን 9 ቀራንዮ 2 4 0 2 4 0 1 1 1 0 9 1 20
ርኬት ኖክ ዮ 2 6 0
44 አደምበ ቶታል አ/ -
ድሪ ከተ 2 ጭላሎ 1 2 0 2 4 0 1 2 0 4 4 0 10
መሀመድ ማ 8 0
45 እርጉዬ ቶታል አ/ 1
አ/ቃድር ከተ አማኑኤ 5
3 2 2 0 3 4 1 1 1 0 6 8 2
ማ ል 0
0 6 0 0
46 ዘርትሁን ኦ/ሊቢያ አ/ 1
ማርቆስ ከተ አህል 5
4 0 0 0 2 4 0 1 2 1 3 7 0
ማ በረንዳ 0
0 5 0 0
47 አብርሀም አ/ -
መሳለ
ጫንያለ ከተ 4 ሚያ
1 2 1 4 6 2 0 0 0 5 6 0 15
ው ሀበሻ ማ 1 2 3 20 0
48 እናና ቶታል አ/
መድሀኒ
ታዘብ ከተ 5 አለም
2 3 1 2 3 2 0 0 0 4 8 0 -
ማ 8 75
49 ታምራት ኦ/ሊቢያ አ/
መድሀኒ 1
በላይ ከተ 5 1 2 0 4 10 0 0 0 0 5 0 1 -
አለም 2
ማ 2 50
50 እንግዳ ኦ/ሊቢያ አ/ 1
የማነ ከተ ጎጃም 1 5 -
7 1 4 0 2 6 2 1 2 0 4 0
ተገኝ ማ በረንዳ 2 0 10 15
0 1 2 9 0 0

ገጽ 8
51 ትዕግስት ቶታል አ/ 1
ብሩክ ከተ ሸንኮራ 1 5 -
8 2 2 0 2 2 0 1 2 1 5 2
ማ ተራ 2 0 10
0 5 0 0
52 ዮናስ ኖክ አ/ -
18 1
በቀለ ከተ 12 3 6 1 4 6 0 1 1 1 8 2 20
ልኳንዳ 3
ማ 2 9 0
53 ገዛኸኝ ኦ/ሊቢያ አ/ 1
ገ/ኪዳን ከተ 5
14 አስኮ 1 2 2 2 4 3 0 0 0 3 6 0
ማ 0 -
0 6 50
54 ኤፍሬም ኖክ አ/ 1
ተስፋዬ ከተ 1 5 -
14 አስኮ 3 6 1 3 6 0 1 2 1 7 0
ማ 4 0 1 20
0 1 3 0
55 ተስፋልደ ቶታል አ/
መሳለ
ት ሀ/አብ ከተ 9 ሚያ
1 2 0 1 2 1 1 1 0 3 0 0 -
ማ 0 75
56 1
ሮዛ 1 5 -
አቃቂ 1 ቃሊቲ 2 2 0 5 7 0 1 2 2 8 2
ዲፋቭሪ 1 0 10
ዶሜኒክ ቶታል 0 9 0
57 1
1 5 -
አቃቂ 1 ቃሊቲ 1 2 1 3 3 2 1 2 0 5 0
ዳኘው 0 0 1 10
ነጋሽ የተባበሩት 0 0 0
58 1
ቃሊቲ 1 5
እዮብ አቃቂ 8 ገብሬአ 3 6 0 6 11 3 1 1 1 9
ል 4 0 1
አለሙ ታፍ 0 4
59 አበበ ዴልታ አቃቂ 2 ቃሊቲ 2 4 0 4 8 0 1 2 1 7 1 0 1 1 -

ገጽ 9
10
4
አለሙ 3 0
60 አለማየሁ 1 1
አቃቂ 2 ቃሊቲ 2 4 0 3 6 0 0 0 0 1 0
አያሌዉ ታፍ 0 0
61 መላኩ - -
1
ወ/መድ አቃቂ 4 ገላን 2 4 0 6 12 0 1 2 0 9 0 1 12 10
8
ህን ታፍ 2 2 4 0 0
62 ኪዳኔ ኦ/ሊቢያ -
ቃሊቲ 1
ጥላሁን/ አቃቂ 4 መናኸሪ 2 3 0 4 7 4 1 2 1 7 3 10
ያ 2
ካፍደም/ 9 0
63 1
5 -
አቃቂ 4 ቃሊቲ 2 2 0 4 4 0 1 1 1 7 7 1
ሂሩት 0 10
ቀደመ ቶታል 0 1 6 0
64 1
1 5 -
አቃቂ 4 ገላን 2 4 2 4 10 4 0 0 6 0
መኮንን 4 0 1 10
መንግስቴ ጄአር 0 0 4 0
65 1
5 -
አቃቂ 6 አቦ 1 2 0 3 6 0 0 0 4 8 0
አሰፋ 0 10
አርጋው ኖክ 0 8 0
66 ኦ/ሊቢያ 1
ደ/ዘይት 5
አቃቂ 6 1 2 0 0 0 0 0 0 0 2 2 0
ብርሃኑ መንገድ 0
ተክሌ 0 2
67 1
5 -
አቃቂ 6 ሳሪስ 2 3 0 3 5 1 0 0 0 5 8 0
አባይነህ 0 10
ድንቁ ቶታል 0 7 0
68 ፀጋ የተባበሩት አቃቂ 7 ክራውን 2 4 4 6 9 1 1 2 1 9 1 0 3 1 -

ገጽ 10
አሳመረና 10
5
ቤተሰቦቹ 2 0
69 1
5 -
አቃቂ 7 ክራውን 2 2 0 3 5 0 0 0 0 5 7 0
ሙላው 0 10
ወራሽ ቶታል 0 7 0
70 1
መናኸሪ 5 -
በለጠ አቃቂ 8 2 2 0 3 4 0 0 0 0 5 6 0
ያ 0 10
ገ/ስላሴ ቶታል 0 1 5 0
71 -
ቱሉ
ጀማል አቃቂ 9 ዲምቱ
2 2 0 4 5 0 0 0 0 6 7 0 10
አሊ ቶታል 7 0
72 አቤል ቱሉ
አቃቂ 9 ዲምቱ
2 4 0 6 12 1 1 1 1 9
የሸዋስ ጎመጁ
73 ኦ/ሊቢያ -
ቱሉ
ዳኛቸው አቃቂ 9 ዲምቱ
1 2 0 2 4 0 0 0 0 3 6 0 10
አብርሀ 6 0
74 ሙሀመ -
ቱሉ 1
ድ አቃቂ 9 2 4 0 4 8 0 1 2 0 7 0 1 10
ዲምቱ 4
ፈንታው ታፍ 3 1 0
75 1
ቱሉ 1 5 -
አቃቂ 9 2 4 0 4 8 0 1 1 0 7 0
አለም ዲምቱ 3 0 1 10
ታደሰ ኖክ 0 3 0
76 -
ቱሉ 1
ይልቃል አቃቂ 9 2 4 0 3 6 0 1 2 0 6 0 1 10
ዲምቱ 7
የኔሰው ዴልታ 1 2 4 0
77 ጌታሰው ቱሉ
2 2 0 4 5 0 1 1 0 6
አልማ አልፋ አቃቂ 9 ዲምቱ
78 ሉቺያ አፍሪካ አቃቂ 9 ቱሉ 2 4 0 4 8 0 0 0 0 6 1 0 1

ገጽ 11
መሃሪ ዲምቱ 2 2
79 ተረጨ አለም 1 1
2 4 0 3 6 0 1 2 0 5 0
ጌታቸው ቴራ አቃቂ 2 ባንክ 1 1
80 ተካልኝ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
1
በቀለ ስ 1 ደንበል 3 6 2 1 4 2 0 0 0 4 0 15
0
3 7 0
81 አልማዝ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
አፍሪካ
መንገሻ ስ 1 ጎዳና
2 4 0 1 4 0 0 0 0 3 0 10
0
82 መከታዬ ቶታል ቂርቆ 1
ግርማ ስ አፍሪካ 5 -
2 2 4 0 1 1 0 0 0 0 3 5 0
ጎዳና 0 10 10
0 1 4 0 0
83 ዬሃንስ ቶታል ቂርቆ -
ጠመንጃ
መክብብ ስ 2 ያዥ
2 4 1 2 3 0 1 1 0 5 8 1 10
7 0
84 ጌታሁን ኖክ ቂርቆ 1
አበባው ስ ጠመንጃ 5 -
4 2 4 0 2 4 0 1 1 0 5 9 0
ያዥ 0 10
0 3 6 50 0
85 ህይወት ቶታል ቂርቆ
የኋላእሸ ስ 5 ቄራ 1 2 0 2 3 0 0 0 0 3 5 0 -
ት 5 50
86 የምስራች ኖክ ቂርቆ -
1
ዳፎ ስ 5 ቄራ 3 6 1 3 6 1 1 2 1 7 0 1 10
4
4 0
87 ንጉሴ ቶታል ቂርቆ 1
ወንድሜ ስ 1 5 -
6 ሜክሲኮ 4 5 2 2 5 0 0 0 0 6 2
ነህ 0 0 10
0 1 7 50 0
88 ጁ ኔዲን ቶታል ቂርቆ 6 ባኮ 1 1 1 1 1 0 0 0 0 2 2 1 1 -
ስ አስመራ

ገጽ 12
ጀማል 10
0
89 አሊ ቶታል ቂርቆ -
ቡልጋሪ
አህመድ ስ 6 ያ
2 3 0 2 3 0 0 0 0 4 6 0 10
1 5 50 0
90 ፎልፍ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ
ስ ባኮ
ጋወቺ/ኦ 6 አስመራ
የማይሰራ 0 0
ርቢስ/
91 ተከስተ ቶታል ቂርቆ -
ስቴዲየ
ከበደ ስ 7 ም
1 2 0 1 2 0 0 0 0 2 4 0 10
4 0
92 ግርማ ቶታል ቂርቆ 1
አሰፋ ስ ስቴዲየ 5
7 1 2 0 1 2 0 0 0 0 2 4 0
ም 0 -
0 4 50
93 ነፃነት ኖክ ቂርቆ -
1
ብርሃኑ ስ 7 ለገሀር 2 4 3 2 4 0 1 2 1 5 0 15 10
0
1 3 6 0 0
94 መክብብ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ 1
ወርቁ ስ ራስ 5 -
7 2 2 0 2 2 1 0 0 0 4 4 0
ሆቴል 0 10
0 4 0
95 ዘላለም ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
ስቴድየ
አይሸሹ ስ 7 ም
2 4 0 2 3 0 0 0 0 4 7 1 10
ም 6 0
96 ተፈራ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
ተሰማ ስ 7 ለገሀር 1 1 0 1 2 0 0 0 0 2 3 10
3 0
97 ሚኪያስ ኖክ ቂርቆ -
1
ታደሰ ስ 8 ባምቢስ 4 8 2 2 4 2 1 1 0 7 0 10 15
3
3 1 9 0 0

ገጽ 13
98 ዳዊት ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
ሱፐርማ
መኮንን ስ 8 ርኬት
3 6 0 1 2 0 0 0 0 4 8 0 15
1 7 0
99 ተፈሪ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
መንግስቱ ስ 8 ካሳንቺስ 1 3 1 3 3 1 0 0 0 4 6 2 15
2 2 0
10 አባተ ቶታል ቂርቆ 1
0 በቀለ ስ 5 -
8 ካሳንቺስ 0 0 0 3 3 0 0 0 0 3 3 0
0 10
0 3 0
10 ዕሌኒ ኦ/ሊቢያ ቂርቆ -
እስጢፋ
1 ታፈሰ ስ 9 ኖስ
3 6 0 1 2 0 0 0 0 4 8 0 15
1 7 0
10 የኢ/ ኮቢል ቄርቆ
2 ሰራ/ ስ -
9 አጎና 2 2 1 2 2 1 0 0 0 4 4 1
ኮንፌዴ 10
ሬ 2 0
10 1
3 5 -
3 ብራስ 2 3 0 1 2 0 0 0 0 3 5 0
ሳምሶን 0 10 10
በዳሳ ቶታል ቦሌ 0 1 4 0 0
10 ቦሌ -
1
4 ኤፍሬም 3 ኤርፖር 3 6 0 3 6 2 1 1 0 7 2 1 10
ት 3
ግዛቸው ኖክ ቦሌ 1 0
10 1
5 5 -
4 መገናኛ 4 4 0 1 2 0 0 0 0 5 6 2
ፋሲል 0 10
ባዬ ቶታል ቦሌ 0 6 0
10 -
ኒያላ
6 A.B.C 5 ሞተር
2 2 0 2 4 0 0 0 0 4 6 2 45 10
ትሬዲንግ ኖክ ቦሌ 2 4 0 0

ገጽ 14
10 ህይወት 1 1
7
14 ገርጅ 2 4 1 3 5 1 1 2 1 6 0
ብርሀኑ ኖክ ቦሌ 1 1
10 ቴዎድሮስ ለሚ
8
13 ሰሚት 2 4 0 1 2 0 0 0 0 3 6
እርቄ ሀበሻ ኩራ 6
10 ከሀሰ ለሚ
9 ለምለም ኦላ ኢነ ኩራ 14 ጣፎ 2 3 0 3 6 0 0 0 0 5 9
ወልዴ ርጅ 9
11 ለማ ናይል ለሚ 1
0 አበባው ኩራ ሲኤም 1 5 -
8 2 5 0 4 8 4 1 2 2 7 0
ሲ 5 0 1 15
0 2 3 0
11 ራሄል ለሚ -
1 1
ገ/መስቀ ኩራ 9 ጎሮ 2 4 0 2 6 0 0 0 0 4 10
0
ል ኦ/ሊቢያ 2 8 0
11 ለሚ 1
2 ትልቅሰ ኩራ 5 -
9 ጎሮ 2 2 0 1 1 0 1 1 0 4 4
ው 0 10
ገዳሙ ስካይ 0 8 0
11 ታምርነ ለሚ -
ሴኤም
3 ው ኩራ 10 ሲ
3 6 1 3 6 1 0 0 0 6 8 0 10
ጌታቸው የተባበሩት 8 0
11 ፍቅረማ ለሚ -
1
4 ርያም ኩራ 10 ሴሚት 2 2 0 2 2 0 1 1 0 5 0 1 10
2
በላይ ኖክ 2 0
11 መሪፍ ለሚ 9354 1
5 ፔትሮሊየ ኩራ 10 ሴሚት 0384 3 4 0 2 5 0 0 0 0 5 2
0
ም ዳሉል 6 8
11 ህይወት ለሚ 1 1 -
6
14 ገርጅ 2 4 1 3 5 1 1 2 1 6 0
ብርሀኑ ኖክ ኩራ 1 1 50
11 ያማህ ፔትሮ ለሚ 10 72 2 4 1 3 4 2 1 1 0 6 9 0 1 9 -
7 ትሬዲንግ ኩራ 5 10

ገጽ 15
0
0 0
11 ለሚ 1
ወሰን/
8 ኩራ 1 5
11 ደሴ 2 4 0 3 6 0 1 1 0 6 0
ካሳዬ 1 0 20
በር/
ተገኝ ኖክ 0 2 9 0
11 ለሚ 1
9 ኩራ ሲኤም 1 5
11 3 6 2 3 6 2 1 2 1 7 0
ኢሳያስ ሲ 4 0
በርሄ ኖክ 0 2 3 9
12 ሀብታሙ ለሚ 1 1
0
13 ሀያት 1 4 0 2 7 0 0 0 0 3 3
አክሊሉ ቶታል ኩራ 1 1
12 ተመስገን ለሚ
1
13 ሀያት 2 3 0 2 3 0 0 0 0 4 6 0
ግደይ ባሮ ኩራ 6
12 እዮብ ለሚ
2 አለሙ ኩራ 13 ጣፎ 2 4 0 4 6 0 0 0 0 6 9 2
ማሙዬ ታፍ 7
12 ለሚ -
1
3 ሚካኤል ኩራ 15 ጎሮ 2 4 0 2 4 0 1 2 1 5 1 10
0
ታደሰ ኖክ 9 0
12 ድልአርጋ ኦ/ሊቢያ -
ልደታ
4 ቸው 1 2 4 0 2 4 0 0 0 0 4 8 0 15
ቤተ/ን
በላይ ልደታ 4 4 0
12 ደረጀ ኦሮጌ -
1
5 አስፋው 2 ኤርፖር 2 4 2 4 5 2 1 1 0 7 1 15
ት 0
የተባበሩት ልደታ 1 2 3 20 0
12 ኦ/ሊቢያ 1
6 በርበሬ 5 -
6 2 3 1 3 4 1 0 0 0 5 7 2
አብይ ተራ 0 20
ሽፈራዉ ልደታ 0 1 4 0
12 ቴዲ ኮቢል ልደታ 7 ተ/ 2 2 1 1 2 1 1 1 0 4 5 2 3 -

ገጽ 16
7 ኃ/የተ/የ ሀይማኖ
ግ/ማ ት 50
12 ወ/ ኦ/ሊቢያ -
8 ጥቁር 1
ጊዮርጊስ 7 2 6 2 2 6 1 1 2 1 5 0 1 10
አንበሳ 4
አትሬሳ ልደታ 4 0 0
12 ወርቁ ቶታል
9
9 ሀራምቤ 2 3 0 2 3 0 0 0 0 4 0
ጌታነህ ልደታ
13 ኖክ ካርል
አርሴማ 3 አደባባ 2 4 0 2 4 0 1 1 0 5 9 0
0
ሀጎስ ልደታ ይ 9
13 ተፈሪ ኦላ ኢነ 3 ቁጥር
1 መንግስቱ ርጅ
3 2 3 2 3 3 1 0 0 0 4 6
ልደታ ማዞሪያ 6
13 ኦ/ሊቢያ 1 1 -
10 ሜክሲኮ 2 8 0 2 4 0 1 2 0 5 0
2 ቀንዓ ዳባ ልደታ 4 4 25
7
1
6 5, 9
33 6 9 3 1 5
258 467 64 602 75 6 0 45 40 8
6 9 9 7 2 2
3 0 9
6
ድምር 0
ማሳሰቢ

የማይሰ
ራ=4
የማደያ
ብዛት =
132
በአመታዊ ምርመራ የታዩ የማደያዎች
ብዛት=124
ከቶለራንስ
በታች=45

ገጽ 17
ከቶለራንስ
በላይ=40
ቶለራንስ
ላይ=989
ትልቁ
በመብለጥ=200
ዝቅተኛው
በማነስ=150
የታሸገ ኖዝል
ብዛት =52
ጠቅላላ የኖዝል
ብዛት=1126

ገጽ 18
ማስታወሻ

ለ፡- ንግድ ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ

ከ፡- ንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት

ቀን፡- 03/07/2016 ዓ.ም

ጉዳይ፡- የመስክ ክትትልና ድጋፍ ሪፖርት መስጠትን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተገለጸው በንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት ስር ያሉ ቡድኖች በየካቲት ወር


ያከናወኑትን የድጋፍና ክትትል ስራ ---(--- ገጽ) ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አያይዘን መላካችንን
እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

ገጽ 1
ገጽ 1

You might also like