Professional Documents
Culture Documents
2014 Finance Department Plan
2014 Finance Department Plan
መግቢያ
የቤንች ማጂ ቡና አምራቾች ህብረት ስራ ዩኒዬን የ 2013 ዓ/ም ጀምሮ በበጀት ለመመራት ዕቅድ አዉጥቶ
ለሁሉም ስራ ክፍሎች ስራ እና የሰዉ ሀይል በማከፋፈል እንዲሁም የስራ ማስኬጃ በማከፋፈል ሲሰራ የቆየ
ሲሆን አሁን በ 2014 ዓ/ም ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በበጄት ለመመራት ይህንን ዕቅድ ማዘገጀት ወሳኝ ሆኖ
በመገኘቱ ይህ መነሻ ዕቅድ ተዘገጅቷል።
ዓላማ
የቤንች ማጂ ቡና አምራቾች ህብረት ስራ ዩኒዬን የህብረት ስራ ዩኒዬን እንደመሆኑ መጠን ዋና ዓላማዉ ትርፍ
ባይሆንም ተቋሙ እንደ ተቋም ለመቀጠል ማትረፍ አለበት ። ሲለዚህ ተቋሙ ትርፋማ እንዲሆን በዕቅድ
ማንቀሳቀስ ስላልበት የ 2014 ዓ/ም መነሻ ዕቅድ ታቅዷል።
ሴኔ 30/2013
ለ የቋሚ ንብረት ኮድ የ 2013 ዓ.ም ዕቅ ዓ/ም 2014 ዓ/ም ዕቅድ
16 ኮምፕዩተር እና ኮምፕዩተር ነክ 151 706,235.61 188,300.00 500,000.00
17 ቢሮ መገለገያ ዕቃዎች 152 896,066.09 199,500.00 200,000.00
18 ተሸከረካሪ 153 3,749,200.00 5,026,107.07
19 ማሽን እና የማሽን ዕቃዎች 154 300,885.00 411,450.00 500,000.00
20 ጽ/ቤት እና መጋዝን 155 1,122,677.79 56,910.00
ንዑስ ድምር 6,775,064.49 5,882,267.07 1,200,000.00
የባንክ እና የተለያዩ የግል ድርጅቶች እንዲሁም ለማህበራት የሚከፈሉ የ 2014 ተከፋይ ሂሳብ ዕቅድ
የገቢ ዕቅድ ለማቀድ የግቢይት ዕቅድ ስላልደረሰኝ አሁን ስላልታቀደ በቀጣይ የግቢይት ሪፖርት ሲደርሰን
የምናቀርበዉ ይሆናል ።