Professional Documents
Culture Documents
Cutting Template 16x9
Cutting Template 16x9
ድጋፍ ዘርፍ
የ1ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት
አላማ 8፡- የተሟላ ድጋፍ በመስጠት የብድር ተጠቃሚነትን አሁን ካለበት በኢንተርፕራይዝ
1246 እና በአምራች ኢንዱስትሪ 57 በኢንተርፕራይዝ 1250 በኢንደስትሪ 100 ፣ በብር አሁን
ካለበት በኢንተርፕራይዝ ከ166ሚሊ ወደ ብር 170ሚሊ ማሳደግ በኢንደስትሪ አሁን ካለበት
25ሚሊ ወደ 30 ሚሊ ማሳደግ
የቀጠለ
• ተግባር 1፡- በኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ግንዛቤ በመፍጠር
54,000,000 ብር በ240 ኢንትርፕራይዞች ለማስቆጠብ ታቅዶ 7,895,307.43
ሚሊ ብር በ 105 ኢንተርፕራይዞች ማስቆጠብ ተችለል
• ተግባር 2፡- በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ግንዛቤ በመፍጠር
10,920,000 ብር በ 78 አምራች ለመስቆጠብ ታቅዶ 10,262,699.05 በ36 አምራች
ማስቆጠብ ተችለል
• ተግባር 2፡- የተለየ የድጋፍ ማእቀፍ ተግባራዊ በማድረግ ለነባር 33 ስትራቴጂክ ገቢ ምርት እያመርቱ
ላሉ ኢንዱስትሪዎች በስታንዳርድ የማምረት ሂደታቸውን ለማስቀጠል ታቅዶ 187 መደገፍ ተችሏል
• ተግባር3. 33 ነባር ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርት እንዲመርቱ በማድረግ
111,156 ቶን የኢንዱስትሪ ምርቶችን በመተካት 31,200,000ሚሊዮን
ዶላር የውጨ ምንዛሪ ለማዳን ታቅዶ 5757 ቶን 31,476,866 ሚሊዮን ብር
ማዳን ተችሏል
• ተግባር 4 .8 ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን ወደ ውጪ እንዲልኩ በማስቻል
2,188,673.7132 ዶላር ለማስገኘት ታቅዶ 1 ኢንደስትሪ ምርቱን ወደ ውጪ
እንዲልክ በማድረግ የተቻለ ሲሆን 266,814 ዶላር ማግኘት ተችለዋል
የቁጠባ አገልግሎት መደበኛ ብድር ማስመለስ መደበኛ ብድር ማመቻቸት
1 800,000 3,891,853.0 3.1% 8 4 50.0% 300,000 167,219 55.7% 5 4 80.0% 1,652,000 150,000 8.0% 6 1 50%
4 1,200,000 137,278.4 9.4% 7 3 27.23% 624,000 89,000 14.3% 5 5 100.0% 1,537,040 800,000 22.62% 8 1 12.5%
7 1,200,000 1,236,541 48.88% 5 8 44.44% 500,000 132,500 26.5% 7 5 71.4% 1,189,820 5,100,000 82.39% 13 2 15.38%
8 1,000,000 0 0% 7 0 0% 500,000 0 0.0% 7 0 0.0% 421,300 0 0% 9 0 0%
ክ/ከተማ 10,920,000 10,262,699.05 94.0% 78 36 46.15% 4,680,000 1,160,082 24.8% 67 30 44.8% 17,411,440 6,050,000 34.75% 95 4 4.21%
•ግብ 4፡- ለአምራች ኢንዱስትሪዎችና ለኢንተርፕራይዞች የሚውሉ
ክላስተር ማዕከላት እና የመስሪያ ቦታዎችን በማልማትና በማስተዳደር
የሀገር አኮኖሚ ማሳደግ
•አላማ 14፡- ከተማው በፈቀደው ቦታ ላይ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የክላስተር
ማዕከል እና የመስሪያ ቦታዎችን በመገንባት አሁን ካሉበት 527 ወደ 545 ማሳደግና
የ53 መስሪያ ቦታዎችን መሠረተ-ልማትና የ17 መስሪያ ቦታዎችን የጥገና ስራ
እንዲሟላላቸው ማድረግ፡፡
• ተግባር 2. በ2015 የተጀመሩና በመገንባት ላይ የሚገኙ 18 G+ 4 ህንጻዎች አሁን ካሉበት ከ59.26% የግንባታ ደረጃ ወደ
የግንባታ
ተ.ቁ ክ/ከ ወረዳ ሳይት ብዛት ስፋት በካሬ ሜትር ዓይነት ምርመራ
አጠቃላይ 6
•ተግባር 6. የመስሪያ ቦታ ግንባታና ለከተማ ግብርና አገልግሎት የሚውል 2
ሄክታር መለየት፣ መጠየቅና ለመረከብ ታቅዶ በሂደት ላይ ያለ
•ተግባር 7. አዲስና ነባር 21 ይዞታዎችን የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ እንዲዘጋጅ
ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 18 ነባር እና 3 አዲስ ክትትል እየተደረገ ይገኛል ፣
•አላማ 15፡- በከተማው ያሉትን 527 የመስሪያ ቦታዎችን በብቃት ማስተዳደርና ክፍት የሆኑትን፣አዲስ የሚገነቡትን፣ ከመመሪያ
ውጪ የተያዙትን በማስለቀቅ በድምሩ 6000 ካ.ሜ መስሪያ ቦታዎችን ለ100 ኢንተርፕራይዞችና ለ400 አንቀሳቃሾች ማስተላለፍ፡፡
•ተግባር 1፡- ክፍት የሆኑትን፣አዲስ የሚገነቡትን፣ ከመመሪያ ውጪ የተያዙትን በማስለቀቅ እና ሽግሽግ በማድረግ 1800 ካ.ሜ
መስሪያ ቦታዎችን ለ45 ኢንተርፕራይዞችና ለ135 አንቀሳቃሾች ለማስተላለፍ ታቅዶ 1395 ካሬ ለ21 ኢንተርፕራይዝ ለ93
አንቀሳቃሽ ተላልፈዋል፡፡
• ተግባር 2፡- የ468 ኢንተርፕራይዝ መስሪያ ቦታ ውል እድሳት በማከናወን 55853 ብር ከመደበኛ እና ከውዝፍ ኪራይ
ለመሰብሰብ ገቢን ማሳደግ ታቅዶ የ106 ኢንተርፕራይዞችን ውል በማደስ ብር518483 ለመሰብሰብ ተችሏል
•ተግባር 3፡- 30 የግቢ ኮሚቴዎች መልሶ በማደራጀት የማጠናከር ስራ በመስራት 468 መስሪያ ቦታዎች ከአካባቢ ብክለት የፀዱ፣
አረንጓዴና ምቹ የስራ ቦታዎች እንዲሆኑ የድጋፍ፣ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ለማድረግ ታቅዶ ተሰርቶ 30 የግቢ ኮሚቴዎችን መልሶ
ማደራጀት ተችለዋል፤፣
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሥራ ኢድል ፈጠራ እና ኢንዱስትሪ ል/ጽ/ቤት የመስሪያ ቦታዎች ማስተላለፍ እና አስተዳደር ቡድን የ2016 በጀት ዓመት ውል እድሳት እና የገቢ አሰባሰብ እስከ 1ኛ ሩብ አመት ማጠቃለያ ስራ
አፈፃፀም ሪፖርት
የበጀት አመቱ ዉል እድሳት እቅድ የመደበኛ ኪራይ አፈፃፀም ደረጃ የውዝፍ ኪራይ አፈፃፀም ደረጃ መደበኛ እና ውዝፍ ኪራይ አፈፃፀም ደረጃ
1 35 26 9 35% 5ኛ
612,756 153,189 2,672 2% 11ኛ 13,000 13,000 96,418 742% 3ኛ 625,756 166,189 99,090 60% 8ኛ
2 26 20 0 0% 9ኛ -
171,773 42,943 52,524 122% 1ኛ 0 728 0% 6ኛ 171,773 42,943 53,252 124% 1ኛ
3 101 76 27 36% 4ኛ
517,415 129,354 98,168 76% 3ኛ 15,000 15,000 29,188 195% 4ኛ 532,415 144,354 127,356 88% 5ኛ
4 34 26 5 19% 6ኛ
340,380 85,095 50,044 59% 7ኛ 10,500 10,500 0 0% 6ኛ 350,880 95,595 50,044 52% 9ኛ
5 12 9 1 11% 7ኛ
303,750 75,938 54,600 72% 5ኛ 1,350 1,350 21,477 1591% 1ኛ 305,100 77,288 76,077 98% 4ኛ
6 53 40 40 100% 1ኛ -
343,092 85,773 104,706 122% 2ኛ 0 0 0% 6ኛ 343,092 85,773 104,706 122% 2ኛ
7 132 99 4 4% 8ኛ 1,619,983
404,996 1,878 0% 12ኛ 20,000 20,000 308,975 1545% 2ኛ 1,639,983 424,996 310,853 73% 6ኛ
8 57 43 0 0% 9ኛ -
768,689 192,172 145,446 76% 4ኛ 0 55,535 0% 6ኛ 768,689 192,172 200,981 105% 3ኛ
9 41 31 14 45% 3ኛ
799,825 199,956 43,229 22% 10ኛ 40,150 40,150 64,630 161% 5ኛ 839,975 240,106 107,859 45% 11ኛ
•ተግባር 4፤ ያሉንን 527 መስሪያ ቦታዎች በመመሪያው መሰረት በማስተዳደር
ህገወጥነትን 100 ፐርሰንት ለመቀነስ ታቅዶ በ49 ኢንተርፕራይዞች ላይ ህጋዊ
እርምጃ በመውሰድ 4690.53 ካሬ ነፃ ማድረግ ተችለዋል
የመስሪያ ቦታዎች 1ዓመት ማስጠንቀቂያ እና 5 ዓመት የሞላቸው መገምገሚያ ቅጽ
በ2016
የ1ዓመት ውል አምስት ውል ውል ውል ተቋርጦ
ማስጠንቀቂያ ተቋርጦ ውል ተቋርጦ ያለቀቁበት አመት የተቋርጦ ውል ያልተቋረጠበ ውል ተቋርጦ ያለቀቁበት
ተ.ቁ ወረዳ የተሰጣቸው የለቀቁ የታሸገ እግድ ያለበት ያለቀቁ ምክንያት የሞላቸ የለቀቁ ያልተቋረጠ ት ምክንያት ያለቀቁ ምክንያት የታሸገ እግድ ያለበት
1
1
1 1 17 9 9 8 8 እግድ
1 አካል ጉዳተኛ እና
2 2 15 6 6 9 9 እድሜ 0 0 0 0 0 0 0 0
አንድ ማህበር
አካል ጉደተኛ እና
3 3 7 3 0 3 3 ይቀጥል የተባለ 1 ኢ/ዝ 5 3 2 አንድ ቅሬታ ላይ 0 0 0
መሰረተ ልማት
ችግር ምክንያት
4 4 18 11 7 7 እግድ
3 በቅሬታ የሉ
5 5 0 0 0 0 0 0 3 0 0 3 እየሰሩ የሉ 0
6 6 35 9 0 26 26 አግድ
5 እቃቸው ከባድ የሆኑ
በማሽን መነሳት 12 ቅሬታ ላይ
አለባቸው የተባሉ ያሉ 3
ለማስወጣት
መክንያቱ በሂደት ላይ ነን
7 7 49 33 0 11 21 0 የልታወቀ 21 ያለነው 6
17 2 1 1 እሳት አደጋ 13 13
9 የታሸገ 5 እግድ በእድሜ 3 አካል
34 34
የተላለፈ ጉዳት 2 እሳት 5
8 8 58 14
በድክመት እና በጥንካሬ የታዩ ጉዳዮች
በድክመት በጥንካሬ
• የአምራቹን ችግር በሚፈለገው ልክ ለይቶ • የአምራቹን ችግር በኢትዮጲያ ታምርት
ማቅረብ እና እንዲፈታ ክትትል አለማድረግ ንቅናቄ እየለዩ ለመፍታት ስራዎች
• የተሰሩ ስራዎችን ከውሸት በፀዳ ፣ወጥ በሆነ የተጀመሩ መሆኑ
መልኩ ሪፖርት ማድረግ ላይ ችግር
• የተሰሩ ስራዎችን ታአማኝ የሆነ ሪፖርተ
መታየቱ
በፎርማቱ መሰረት እናዲቀርብ ከወረዳ
ጀምሮ ለማስተካከል ተሞክረዋል ፡፡
ያጋጠሙ ችግሮች እና የተሰጡ መፍትሄዎች
ያጋጠሙ ችግሮች የተሰጠ መፍትሀሄ
• 1. ከዘርፉ ጋር በጋራ የሚሰሩ ተቀማት • በጋራ ከሚሰሩ ጽ/ቤቶች ጋር ችግሮች
ስራዎችን በቅንነት በመውሰድ ከጊዜ አንፃር ተፈተው ስራ ለመስራት የተሞከረ ቢሆንም
ለመፈፀም ፍቃደኛ ያለመሆን ለምሳሌ ለውጥ አለመምጣቱ
/መሬት፣ውሃ ልማት ፣መብራት / • ከወረዳዎች ጋር ያለውን መረጃ ጥርት ባለ
• የይዞታ ማረጋገጫ ከማሰራት ጋር ተያያዞ መልኩ ለማግኘት ጥረት ተደርገዋል ግን
ገልጽ የሆነ መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት አልተቻለም
አለመሆን /ለምሳሌ ወረዳ 2፣7፣8/
የቀጠለ
• በወረዳዎች ላይ ያለው ከፍተኛ የሆነ • በወረዳዎች ያለውን የሰው ሃይል እጥረት ለመፍታት
በፅ/ቤት ያሉ ባለሙያዎችን እስከ ወረዳ ድረስ
የሰው ሃይል እጥረት ስራዎችን እየወረዱ እንዲደግፉ ለማድረግ ተሞክረዋል
በሚፈለገው ልክ ለመስራት አለመቻሉ ፡፡ • በየሳይቱ ያሉ የመሰረተ ልማቶችን /ውሃ፣መብራት /
• ከመስሪያ ቦታ የሚወጡ አምራቾች መዝግቦ የመያዝ፣በየሼዱ እና ህንፃዎች ላይ ያሉ
ከእዳ ነፃ መሆናቸው ሳይረጋገጥ እየወጡ የውሃ እና የመብራት ቆጣሪዎችን ክፍያ የመከታተል
ስራ ተጀምረዋል ፡፡
የመሰረተ ልማት እዳ እየመጣ መሆኑ/
በየደረጃው ያለ የክትትል ችግር/ ::
የቀጣይ ትኩረት
• በ1ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ዝቅተኛ ውጤት የታየባቸውን የእቅድ
ተግባራትን በትኩረት በመለየት እና በመስራት ውጤትን ከፍ ማድረግ