You are on page 1of 14

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ

የ 2015 በጀት አመት የጥቅምት ወር የኮምቦልቻ ፕላንት አፈጻጸም ሪፖርት

ጥቅምት 2015 ዓ.ም

ኮምቦልቻ

1
1. መግቢያ
2. አጠቃቀም እና የምርት አፈጻጸም
2.1. የ 2015 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር አቅም አጠቃቀም እና የምርት አፈጻጸም

2
3. ለቋሚ ምርቶች መቀነስ ዋና ዋና ምክኒያቶች

 በዋነኝነት የምርት መቀነስ ምክኒያቱ የጥሬ ዕቃ እጥረት ነው።


 የመብራት መቆራረጥ (0 hrs)
 የሰራተኛ በዚህ ወር ውስጥ የዓመት ዕረፍት መውሰድ (455 man-hrs)
 የሰራተኛ የህክም ፈቃድ መውሰድ (210 man-hrs)
 ከገላን የሚላኩ ዕቃዎችን ለማራገፍና ወደዚያው የሚላኩትን ለመጫን እንዲሁም የኮምቦልቻ ምርት ሽያጭን
ለመጫን የምርት ክፍል ሰራተኞችን በስራ ቀናትና ሰዓታት መጠቀማችን (190 man-hrs)
 የኢንጅነሪግ ስራ ለመስራት ከምርት ክፍል ሄደው የሰሩ (225 man-hrs)
4. ለምህንድስና ምርቶች መቀነስ ዋና ዋና ምክኒያቶች

 የዕቅዱን ያህል የስራ ትዕዛዝ ስላልመጣልን ነው።

5. የደሴ ዳቦ ፋብሪካ በምርት ሂደት ላይ ያለ


የስራው ኣይነት የተናጠል ኪግ በቁጥር በኪ. ግ

ባለ 5 ሜ ኮለን 116 26 3016


ትረስ 1 78 24 1872
ባለ 8 ሜ ኮለን 368 26 9568
ትረስ 2 114 22 2508
ጀ-ቦልት 6 ዋየር 18 26 468
ጀ- ቦልት 4 ዋየር 14 26 364
ጠቅላላ ድምር 708 150 17,796

በምርት ሂደት ላይ ያለው ምርት ሲጠናቀቅ በሚቀጥለው ወር ሪፖርት ላይ የሚታይ ይሆናል


የሉሚኒየስ ትሬዲንግ ፕሮጀክት የፋብሪኬሽን ስራ መጠናቀቅ
 የሳይት ስራ ላይ 20 /ሃያ / ኮለን አቁመን አጠናቀናል
 7 /ሰባት / አክሲስ ራፍተር ሰቅለን አጠናቀናል
 በቁጥር 108 ፐርሊ ተገጥሞ ተጠናቋል
 በቁጥር 108 ገርት ተገጥሞ ተጠናቋል የክላዲንግና የፊኒሽንግ ስራ ሲቀረን ሌላው ተጠናቋል።
በተጨማሪም
 ወል ሽት 4200 ኪግ
 ሩፍ ሽት 2979 ኪግ
 አር ኤች ኤስ 2210 ኪግ
 ጠቅላላ ድምር 9,378 ኪግ የሉሚኒየስ ፕሮጀክት ላይ የሚውል በመሆኑ በኮምቦልቻ ፕላንት በኩል የተከላና
ገጠማ ስራ ተከናውኗል፤

3
6. የ 2015 ጥቅምት ወር በምርት ሂደት ላይ ያለ (Production/ Work in process /progress)

Material Balance
WiP (Beginning Raw Materials Product WiP (Ending Scrap + Waste Difference
Balance) Issued Transfered Balance)
31133 78000 76183 34779 1829

4
7. አቅምን ከመጠቀም እና ምርት ለማምረት በ 2015 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዘው ወይም ከእቅድ ውጭ የተሰሩ ስራዎች አፈጻጸም

ተ.ቁ የተያዘ ግብ ለማሳካት በእቅድ የተያዙ በወሩ የተከናወኑ ተግባራት የአፈጻጸም ለአፈጻጸም ማነስ የሚጠቀሱ የተገኘ ውጤት
ተግባራት ደረጃ በ% ዋና ዋና ምክንያቶች
1 ከስክራፕ ወደ ምርትነት የተቀየሩ  ምስማር 815 ኪግ፥ 100 የለም ምርትን
 ባርብድ 2070 ኪግ፥ መጨመር
 ባይንዲግ 716 ኪግ
ጠቅላላ ድምር = 3601 ኪግ

8. ጥራትና ምርታማነት እቅድ ክንውን ኣፈጻጸም

5
6
9. ለአፈጻጸም ማነስ/መብለጥ ዋነኛ ምክንያቶች፤

 የሰራተኛ ምርታማነት (Productivity) ከፍ ያለው የኢንጅነሪግ ስራ በመመረቱ ነው ።

 በማለዘቢያ ፈርነስ በአግባቡ ባለመስራቱ 304.73 kg ባለ  2.24mm ዋየር ምርት የኤሌክትሮ ጋልቫናይዜሽን

ስራ በድጋሚ ተሰርቷል።

 የድጋሜ ሥራ/Rework ምክኒያት፤

 የፈርነስ ሪዝስተር ሼል በተገቢው ሁኔታ አለመስራት።

 የ HCL የኣሲድ ክንሴትሪሽን ዝቅተኛ መሆኑ ተጠቃሽ ናቸው።

 የኣማራ ኮንስትራክሽን ድርጅት የዛገውን ቼይን-ሊንክ የማስተካከል ስራ (re-work) በቀጣይ ወር በማከናወን

ሪፖርት እናደርጋለን ብለን ነበር። ነገር ግን የምናስተካክልበት ኮምፕረሰር ሞተር ባለመጠገኑ ምክኒያት

ማስተካከያ ስራው አልተከናወነም። ኮምፕረሰሩ በተሰራ ጊዜ ተስተካክሎ ይቀርባል።

 በስታንዳርድ ምርቶች ቁርጥራጭ /scrap የሚባለው …

o በቼይንሊክና በባርብድ ዋየር አመራረት ሂደት የሚፈጠረው የሽቦ ቁርጥራጭ

o ዳይመንዱ ያልተወገደና ሔዱ ያልወጣለት ምስማር፥

o ከቆቡ ጋር ያልተጣበቀ/ Headless ምስማር (ባለቆብ ምስማር ምርት)

o ከሁለት ሜትር በታች ቆርቆር /Short length

 በኢንጅነሪንግ ምርቶች ቁርጥራጭ /scrap የሚባለው …

o የ RHS ፥ የፕሌቶች እና የኤጋ ቆርቆሮዎች ቁርጥራጭ ነው።

o በዚህ ወር ቁርጥራጭ /scrap የቀነሰው ጥሬ ዕቃችንን በኣግባቡ እየተጠቀምን ስለነሆነ ነው ።

 በሽቦ ማቅጠን ሂደት ከእያንዳንዱ ኪ ግ ሽቦ 0.012 ኪ ግ ፍቅፋቂ እንደ ኣቧራ / ብክነት/ waste በቋሚነት

የሚወጣ በመሆኑ መጠኑ ከዚህ እንዳይበልጥ ማድረግ ዋነኛ ግባች ነው።

 በምስማር አመራረት ሂደት ከእያንዳንዱ 100 ኪ ግ ምስማር ላይ 2.4 ኪግ ችፕስ እንደ ተረፈ-ምርት/

Byproduct በቋሚነት የሚወጣ በመሆኑ መጠኑ ከዚህ እንዳይበልጥ ማድረግ ዋነኛ ግባች ነው።

 ከእያንዳንዱ የዋየር ሮድ በንድል /ሮል በአማካይ 5 ኪግ ማሰሪያ ሽቦ እንደ ፓኬጅንግ ይወጣል ይህም በ% ሲገለጽ

0.33 ነው።

7
 ከእያንዳንዱ Annealed / Uannanealed (የለዘበ /ያል-ልዘበ) ጋልቫናይዝድ ኮይል ላይ በአማካይ 75 ኪግ እንደ

ፓኬጅንግ ይወጣል ። ይህም ማለት ከ 4500 ኪግ ኮይል ውስጥ 1.75 የፓኬጅንግ ማቴርያል ክብደት ነው ። ስለዚህ

ጠቅላላ የፓኬጅንግ ክብደት 0.33WD + 1.75GI ይሆናል ማለት ነው።

 በስታንዳርድ ምርቶች ድጋሜ ሥራ/Reworked የሚባለው ጥራት የሌለው ምርት በድጋሜ ተስካክሎ ሲመረት

ነው። ችግሩ የማምረቻ ውጭ መጨመሩ ነው።

 በስታንዳርድ ምርቶች ጉድለት ያለበት/Defective ምርት የሚባለው ከነጉድለቱ ወደ ገብያ የሚውጣና በዝቅተኛ

ዋጋ የሚሸጥ ነው። ለምሳሌ እንደ B/C/D ቆርቆሮዎች

10. በምርት ሂደት ለሚከሰቱ የምርታማትነት መጎደሎች ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች

ምርታማነት መለኪያዎች ለምርታማነት መጎደል ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች


መለኪ

ተ.ቁ የኤሌክትሪክ ሃይል ግብዓት ጥራት ሌሎች


በቴክኖሎጂ ቴክኒካል ኦፕሬሽናል


መቆራረጥ መጎደል
1. ጉድለት ያለበት/Defect በ% 100
2. ተረፈ-ምርት/Waste በ% 100
3. ድጋሜ ሥራ/Rework በ% 100
4. የምርት ብክነት/scrap በ% 50 50
5. ፍሳሽ/brokerage በ% - -
6. ሌሎች ያልተጠቀሱ -

8
11. ጥራትና ምርታማነትን ለማሳደግ በእቅድ/ያለ እቅድ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም እና የተገኘ ውጤት፤

ተ.ቁ የተያዘ ግብ ለማሳካት በእቅድ የተያዙ ተግባራት በወሩ የተከናወኑ ተግባራት የአፈጻጸም ለአፈጻጸም ማነስ የተገኘ ውጤት
ደረጃ በ% የሚጠቀሱ ዋና ዋና
ምክንያቶች
1 የኳሊቲ ኮንትሮን ሰርክል / QCC / ሳምንታዊ ክፍላት በሳምንት ውስጥ ምን 50 የጥሬ ዕቃ አቅርቦት እጥረት የከይዘን የልማት
ውይይት መስራት እንዳለባቸው ማቀድ የቡድን ስራን እሴት
ማድረግ

12. ከምርታማነት አኳያ የገጠሙ ችግሮች/ተግዳሮቶች እና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች እንዲሁም የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች

የተወሰዱ የመፍትሄ በቀጣይ የሚወሰድ የመፍትሄ እርምጃ በተሻለ አቅምን


ተ.ቁ የገጠሙ ችግሮች/ተግዳሮቶች የተገኘ ውጤት
እርምጃዎች ለመጠቀም እና ችግሮችን ለመፍታት
1 የምርት ክፍል ሰራተኞችን ለሽያጭና ከገላን የሚላኩ --- --- ---
ጭነቶች እንዲያራግፉ ወይም እንዲጭኑ ማሰማራት

9
13. የቴክኒክ ስራዎች አፈጻጸም
14. የ 2015 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር የመለዋወጫና ዩቲሊቲ በጀት አጠቃቀም

ለመለዋወጫና ዩቲሊቲ በጀት አጠቃቀም ማነስ/መብለጥ ዋነኛ ምክንያቶች፤


 የኤልክትሪክና የውሀ ቢሎች ስላልደረሱን ሪፖርቱ ውስጥ ማካተት አልቻልንም።
 በወሩ ከእቅዳችን አንጻር የመለዋወጫ አጠቃቀማችን ዝቅተኛ ነው።
 ለምርት የምንጠቀመው ውሃ ፋብሪካው በራሱ የውሃ ጉደጎድ የሚያመነጨው ነው። የጉድጓድ ውሃው መስመር ቆጣሪ/ METER የለውም
 በሰንጠረዡ የተጠቀሰው የውሃ ፍጆታ ለጠቅላላ ኣገልግሎት የዋለ ነው።
 ለሉሚነስና ለደሴ ዳቦ ፈብሪካ ፕሮጀክት የተጠቀምነው Consumables ወጪ 24,630.00 ብር ነው።
 6,974. ብር የመለዋውጫ ዕቃዎች የተጠቀምን ሲሆን ብክነት ከመከላከል አንጻር የተሰራው ስራ ወጭ ቀንሶልናል ስለዚህ ውጤቱ መልካም ሆኖ በመገኘቱ
በሌሎቹም ጉዳዩች ላይ አጠናክረን የምሰራ ይሆናል።

15. በእቅድ/ያለ እቅድ የተከናወኑ የቴክኒክ ስራዎች አፈጻጸም እና የተገኘ ውጤት፤


10
17.1 ያለ ዕቅድ የተሰሩ የቴክኒክ ስራዎች
ተ.ቁ የተያዘ ግብ ለማሳካት በእቅድ የተያዙ/የተከናወኑ ተግባራት የአፈጻጸም ለአፈጻጸም ማነስ የሚጠቀሱ ዋና የተገኘ ውጤት
ደረጃ በ% ዋና ምክንያቶች
1. ክሬን-02 - ባዝ ባርና ከረንት ኮሌክተር (ሞዲፊክ አድርገናል) ፤ 100 ስራውን
2. የግቢ መብራትና የጥበቃ መብራት ማስተካከል - አምፖል መቀየርና መስመር ማስተካከል፣የካፊቴሪያና የገስት 100 ማስቀጠል
ሃወስ ኤሌክትሪክ ማስተካከል፤
3. የኤሌክትሪክ ቦርዶች ቸክ ማድረግ - ጽዳት፤ 100
4. ኤሌክትሮ ጋልቫናይዝ ፊለተር ፖምፕ - የኤሌክትሪክ መስመር መቆራረጥና ሉዝ ኮኜክሽን የሚቀጠልሉበት 100
ማሽኖችን መለየት፣
5. ባች ጋልቫናይዝድ ሶሉሽን ሜክር አሮጌና ስቶር የተከማቹ ማሽኖችን ማጽዳትና ፍተሻ ማድረግ ለማዳቀል 100
ዝግዱ ማድረግ - የኤሌክትሪክ መስመር ግራውንድ በማደረግ ያለውን ችግር ፈትሾ ማስተካከል፤
6. ወተር ትሪትመንት ብሬከር እና ላምፕ ተጠግኗል፤ 100
7. ማኔክላል 560-2 ማስተር ፊዩዝ ቀይረናል፤ 100
8. የተቀየሩ ሞተሮችንና ኢንቨንተሮችን የኤሌክትሪክ ቦርዶችን መፈተሽና ማጽዳት፤ 100
9. የተበላሸ ኢንቨንተር ኢንስፔክሽን ስራ - ብልሽቱን በመለየት አስተካክለናል፤ 100
10. ኤሌክትሮ ጋልቫናዝድ የተበላሸ ሒተር በማዳቀል መጠገን፣ 100
(ወተር ሂተር - ተጠቅመናል) ፤
11. ባርብድ ማሽን - የመካኒካልና የከተር ችግርን ማስተካከል፤ 100
12. አሮጌ ሞተሮችን መለየትና ለጥገና ማዘጋጀት፤ 100
13. የተበላሹ መበየጃዎችን ስዊች በማዳቀል መጠገን፣ ኤሌክትሪክ መስጠት 100
14. ፈርነስ - ፊውዝና ግረይንድ ፍሎት ማዘጋጀት (ፊውዝ ለውጠናል) ፤ 100
15. ኤሌክትሮ ጋልቫናይዝድ - ሂተር መቀየር፤ 100
16. የተቆረጠ የዌልዲግ ማሽን - ኮይል (ዋይንዲንግ) መቀጠል፤ 100
17. አሶማክ 400 - ፖተንሽዩ ሜትር ማስተካከል፣ 100

17.2 በዕቅድ የተሰሩ የቴክኒክ ስራዎች


ተ.ቁ የተያዘ ግብ ለማሳካት በእቅድ የተያዙ/የተከናወኑ ተግባራት የአፈጻጸም ለአፈጻጸም ማነስ የተገኘ ውጤት
ደረጃ በ% የሚጠቀሱ ዋና ዋና
ምክንያቶች
1) ለኦቨርሄድ ክሬይን የሚሆን ከረንት ኮሌክተር ድሮዊንግ አዘጋጅቶ ማስመረት፤ 75 ፓርቱ ተመርቶ መለዋወጫ/ፓርት ማስመረት
ስላልተገጠም
11
2) ከተለያዩ ማሽኖች ላይ የተቃጠሉ ሞተሮችን ለይቶ በማዘጋጀት 50 ጥገናው ስላልተጠናቀቀ ዋጋ እያወዳደርን ነው፤
የማስጠቅለያ/ጥገና ዋጋ ማፈላለግ/ማወዳደር፤
3) የተበላሹ ማሽኖችን መለየት/ኢንስፔክሽን፤ 25 ማሽኖቹ በርካታ የተበላሹ ፓርቶችን መለየት፤
ስለሆኑ
4) የማሽነሪ ማኑዋሎችንና የጥገና መረጃ ማሰባሰብ፤ 20 በሙሉ ስላልተገኘ የተወሰኑ ማኑዋሎችን አግኝተናል፤
5) የመከላከል ጥገና ፕሮግራም ዝግጅት፤ 25 መረጃዎች የጥገና ዕቅድ ማዘጋጀት ጀምረናል፤
ስላልተሟሉ
6) ለሚከተሉት ማሽኖች የመለዋወጫ ዝግጅት እያደረግን ነው። 20 ችግር ያለባቸው የመለዋወጫ ስፔሲፊኬሽን ዝግጅት
 የኢመርጀንሲ ዲዝል ጀነሬተር(ፐርኪንስ)፣ ማሽኖች ብዙ የሚከተሉትን ያካትታል፤
 የኦቨርሔድ ክሬይን/ሞሪስ (ብዛት ሁለት) ፣ በመሆናቸውና የቴክኒክ  ሰነድ ማዘጋጀት፤
 የአኒሊንግ ፈርነስ (ብዛት ሁለት) ፣ ክፍል ኃላፊ እንዲሁም  የሚሸጥበት/የሚገኝበትን ቦታ (ሀገር
 የአሶማክ-610 ዋየር ድሮዊንግ ማሽን (ኮንትሮል ሲስተም) ፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ውስጥ/ውጪ) ማፈላለግ፤
 የኤጋ ቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን አንኮይለር (ኢንቨርተር እና ጥገና ልምድ ያለው  አማራጭ/alternative ፓርት
ፎቶ ኤሌክትሪክ ስዊች) ፣ ኢንጂንየር ስለሌለን ማፈላለግ፤
 የጋልቫናይዝድ ቆርቆሮ ሺሪንግ ማሽን - ኦፐሬተር ስክሪን (HMI) 
 የፓወር ፋክተር ኮሬክተር/ካፓሲተር
7) የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታን ለመቀነስ እንዲረዳን እያንዳንዱ ማሽን 25 መረጃ ስብሰባው የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም ላይ ግንዛቤ
የሰራበትን ሰዓት መከታተያ ቅጽ አዘጋጅተን መረጃውን መመዝገብ ስላልተጠናቀቀ መፍጠር፤
ጀምረናል፤

16. ከቴክኒክ ስራዎች አኳያ የገጠሙ ችግሮች/ተግዳሮቶች እና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች እንዲሁም የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች

ተ.ቁ የገጠሙ ችግሮች/ተግዳሮቶች የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች የተገኘ ውጤት በተሻለ አቅምን ለመጠቀም እና ችግሮችን
ለመፍታት በቀጣይ የሚወሰድ የመፍትሄ
እርምጃ
የስራ መደቡ ላይ ለረጅም ዓመታት ልምድ ባሁኑ ሰዓት የፕላንት ማናጀሩ ክፍተቱን ሸፍነው የመከላከል ጥገና ስራዎችን የውስጥ/ነባር ባለሙያዎችን ለማብቃት ጥረት
ያለው ባለሙያ/ኃላፊ አለመቀጠሩ እየሰሩ ነው፤ መጀመር፤ እየተደረገ ነው፤

12
 ስልጠናዎችን መስጠት፤

ማኑዋሎችን ማሰባሰብ፤ የጥገና ሪከርድ የመከላከል ጥገና ስራዎች  ፎርማቶችን አዘጋጅቶ ማቅረብ፤
የሰነድ (machine history) አለመኖር፤ ማስጀመር፤ ሪፖርት ተጀምሯል፤
 ማኑዋሎችን ባንድ ክፍል ማሰባሰብ፤

የሶፍትዌር/ፕሮግራሚንግ ባክ-አፕ አለመኖር(ላፕ-  ላፕቶፕ ግዢ መጠየቅ፤  በሒደት ላይ ነው  የላፕቶፕ ግዢውን ማፋጠን፤


ቶፕ)  ሶፍትዌሮችን ባክ-አፕ መያዝ፤

የምህንድስና ምርቶች በኮምቦልቻ ፕላንት በተሟላ ባለን የእጅ ማሽነሪዎች መጠቀም እንዲሁም  እየጠገኑ መስራት  ግዥ ተፈጽሞ ቢቀርቡልን
መልኩ ስራ ለስማኬድ የእጅ ማሽኖች እጥረት ከተልያዩ ማሽኖች በማዳቀል እየጠገኑ መጠቀም ።
 የግዢ ጥያቄ ማቅረብ፤  ገላን በትርፍነት ካለ ቢላክልን
 ድሪል ማሽን

 ግራንደር ማሽን

 ዌልዲን ማሽን

የኢንጅነሪግ ስራ ላይ ማቴርያሎች ተቆራርጦ በድሮይንጉ መሰረት ቀሪ ማቴርያሎች እንዲላኩ - -


መምጣት መወትወት

17. በወሩ የባከነ የምርት ሰዓት መረጃ

ተ.ቁ የምርት ሰዓት መባከን መንሰኤዎች የባከነ የስራ በምርት ሰዓት ብክነት ምክንያት ያልተመረተ የምርት መጠን መግለጫ
ሰዓት

በጥሬ ዕቃ ዕጥረት 107.7 (76.183 ቶን / 148.53 ቶን) x 208 ሰዓት = 107.7 ሰዓት አልተመረተም፤

ድምር 107.7 136.604 ቶን

13
ማስታወሻ
 በጥሬ ዕቃ ዕጥረት ምክኒያት የታቀደውን ዕቅድ ባናሳካም ፥ ቀደም ሲል ስክራፕ ጋር ተቀላቅለው የነብሩ ምርቶችን የውድ ስክሩ ፥ የምስማር ፥ የጋልቫናይዝድ ዋየር የመለየት
ስራ ሰርተን ኣምርተናል።

18. የስጋት ስራ አመራር


በጥሬ ዕቃ እጥረት ምክኒያት ሰራተኛው ስራ እንዳይፈታ ከታቀዱ ስራዎች መካከል
 ውድ ስክሩ ፓሊሽ ማድረግና መለየት ፓክ ማስድረግ
 ዳይመንዳቸው ያልተወገደለትንና ሄድ ለስለስ ከሆኑ ምስማር ጥራት ያልውን ምርት የመለየትና ፓክ የማድረግ ስራ
 ማሽኖችን የመጠገን ስራ
 የፋብሪካ ውስጥና ማሽኖችን የማጽዳት ስራ

14

You might also like