You are on page 1of 43

የአብክመ የመቆአ ቢሮ

ዓመታዊ ዕቅድ

መስከረም 2015 ዓ.ም


ባህርዳር
ማውጫ
• መግቢያ
• የቢሮው ተልዕኮ ራዕይና እሴቶች
• የዕቅዱ መነሻዎች
• የ2014 አፈጻጸም
• የ2015 ዕቅድ
• የማስፈጸም ተቋማዊ አቅምና ስትራቴጅዊ ርምጃዎች
• የዕቅዱ ማስፈጸሚያ ሀብት
• የክትትልና ግምገማ ሥርዓት
አማራ ክልል

2.2 ሚ ሄ/ር በመ ስኖ ሊለማ የሚ ችል መ ሬት


12
47
ዞን
ወረዳ
ከ/አስተዳደር

146
የክልሉ የአየር ጸባይ
0.83%

20.37%
33.66% ደጋ
ወይና ደጋ
ቆላ
ወውርጭ

45.14%
የክልሉ ተፋሰሶች የሽፋን መጠን
1.76%
10.22% 5.1 ሚ.ሜ . ኩብ የከርሰ ምድር ወኃ

አባይ ተፋሰስ
ተከዜ ተፋሰስ
27.56% የአዋሽ ተፋሰስ
የጎሉና /ደረቅ ተፋሰስ
60.46%
2. የቢሮው ራዕይና ተልዕኮ
ራዕይ
በ2023 ዓ/ም ክልሉ ያለውን እምቅ የመሬት ሃብት በመስኖ
በማልማት የክልላችንን የምግብ ሉአላዊነት ተረጋግጦ ማየት፤

ተልዕኮ
የመስኖ አለኝታችንንና የቆላማ አካባቢ ሃብቶቻችንን በዘላቂነት እና
በተቀናጀ መንገድ በማልማትና በማስተዳደር ቢሮው ለዜጎቻችን
ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዕድገት ተገቢውን ድርሻ እንዲያበረክት
ማድረግ፤
እሴቶች
ፍትሃዊነት፣
አሳታፊነት፣
ታማኝነት፣
ቅንነት፣
አገልጋይነት፣
በቡድን መስራት፣
ሆኖ መገኘት
ሁልጊዜ መማር፤
3. የዕቅዱ መነሻ ሁኔታዎች

3.1 የአገራችን ራዕይ እንደመነሻ


• ራዕይ፡- በ2022 መካከለኛ ገቢ ካላቸዉ ሀገሮች ተርታ ማሰለፍ

• ክልሉ በተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 280/2014

3.2 የአጋር አካላት ሚና


• አማካሪዎች፤ ተቋራጮች፤ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች፤
የመስኖ ተቋማት ተጠቃሚዎች ማህበር እና በአካባቢው
የሚኖሩ የማህበረሰብ ሲሆን ያለባቸውን ተግባርና ኃላፊነት
እንዲወጡ ማድረግ፤
3. 3 የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እንደ መነሻ
ኢትዮጵያ
አማራ ክልል
96,816 ሄ/ር
600.000 ሄ/ር
ጥናትና ዲዛይን

1.6 ሚ ሄ/ር ማሳደግ 405,258 ሄ/ር


109,000 ሄ/ር አነስተኛ
199,442 ሄ/ር ከፍተኛ

ከ490.000 ሄ/ር ከ100,861.5 ሄ/ር፤


ግንባታ

234,863.5 ሄ/ር
990.000 ሄ/ር 38,773 ሄ/ር አነስተኛ፤
95,229 ሄ/ር ከፍተኛ እና
መካከለኛ
3.4. የተቋሙ ሰብአዊ ሀብት መረጃ
ተቋም የተፈቀደ የተሟላ አፈጻጸምበ
%
ክልል 110 72 65.4

ዞን 324 186 57.4

ወረዳ 2336 867 37.1

ድምር 2770 1125 40.6


3.5 የተቋሙ ውጫዊና ውስጣዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ
3.5.1 ውስጣዊ ሁኔታዎች (የጥንካሬና ድክመት)

በጥንካሬ
 ለዞንና ወረዳዎች የቢሮ መገልገያ ድጋፍ መደረጉ፤
 በግንባታ ላይ ባሉ የመስኖ አውታሮች 463 ሄ/ር መሬት
ወደልማት ማስገባት መቻሉ፤
 በትግራይ ወራሪ ሀይል ዞኖችና ወረዳዎች በአሸባሪው
የተያዙ ቢሆንም የተሰራው ሥራ አበረታች መሆኑ፤
 የቢሮው የማስፈጸም አቅም በማሻሻል የመስኖ ልማት
 በቡድን የመሥራትና ልምድን የማካፈል፣ በማኔጅመንት አሳታፊ
በሆነ መንገድ በጋራ የመወሰን ባህል መኖር፣
 በሰው ሀይል ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ የአጭርና የረጅም ጊዜ
ስልጠና መሰጠቱና ከአቻ ተቋማት ልምድ መወሰዱ፤
 የክትትል፣የግምገማና የድጋፍ ስርዓት መዘርጋቱ ፤
በድክመት
 የተቋሙን ሥራዎች ማዕከል ያደረገ ለስራው ስፋት የሚመጥንና
የሚፈልገው አደረጃጀት ተለይቶ አለመቀመጡ፤(የፑል
አገልግሎት)
 የክትትልና ግምገማ አሠራር በጥራትና በውጤት ላይ ያተኮረ
አለመሆን፣
 የውስጥ አሰራር መመሪያዎች አለመኖር፤
 የባለሙያዎች፤የተቋራጮችና የወረዳ አስተዳደሮች የመፈጸም
አቅም ዉስንነት፤
 ከተገልጋዮች ጋር ቀጣይነት ያለዉ ግንኙነት አለመኖር፣
 የደንበኞችን እርካታ በየወቅቱ እየለኩ አለመሄድ፣
 የጠራ መረጃ የመያዝ ውስንነት መኖር፤
 ለስራ በቂ የቢሮ ቁሳቁስ እና ተሽከርካሪዎች አለመሟላታቸው፣
3.5.2 ውጫዊ ሁኔታዎች (መልካም አጋጣሚና ስጋት)
መልካም አጋጣሚ
 የልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጅዎች መኖር፤
 መንግስት ለመስኖ ሥራ ትኩረት መስጠቱ፤
 የምእተ ዓመቱ የልማት ግቦች ተቀርጸው ተግባራዊ መሆናቸው፤
 በክልሉ ሰፊ በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትና የውኃ ሀብት መኖሩ፤
 የክልሉ ማህበረሰብ በመስኖ የመጠቀም ፍላጎት መኖር፤
 የተደራጁ የፋይናንስ ተቋማት መኖር፤
 የቴክኖሎጂ መስፋፋትና እድገት ለመረጃ ልውውጥ ያለው
አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ፤
ስጋቶች
 የመልካም አስተዳደር አፈጻጸም የሚጠበቀውን ያህል አለመሆኑ፤
 በወቅቱ የተከሰተው ጦርነት ሥራዎችን ለመስራት ጫና
መፍጠሩ፤

 ዓለማቀፋዊና ሀገራዊ የፖለቲካ አለመረጋጋት፤

 የኪራይ ሰብሳቢነት የፖለቲካል ኢኮኖሚ የበላይነት መኖር፤

 የንግዱ ማህበረሰብ በአቋራጭ የመበልጸግ ዝንባሌ መኖር፤

 የወቅቱ የገበያ አለመረጋጋት፤የዋጋ ንረትና አለመገኘት፤

 ተቋራጮች አሸንፈው ወደስራ ከገቡ በኋላ የይሻሻልልኝ ጥያቄ

እያደገ መምጣት፤
4. የ2014 በጀት ዓመት አፈፃፀም

4.1 ቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም

የ2014 ዕቅድ እና የየሩብ ዓመት አፈፃፀሞች ከመላ


ሰራተኛው ጋር በጋራ ተገምግሟል
የ12ቱም ዞኖች መምሪያ የማኔጅመንት አባላትን
በጋራ በመጥራት የትውውቅ እና የስራ መመሪያዎችና
አመለካከት አቅጣጫዎችን መስጠት ተችሏል፡፡

በአዋጅ ቁጥር 280/2014 የተቋቋመ ነው


የክልል ፣ የ12 ዞኖችና እና 146 ወረዳዎች መዋቅር
ዘግይቶም ቢሆን ተቋቁሟል፤
አደረጃጀት
 በድምሩ 61 (51 ወንድና 10 ሴት) ባለሙያዎች
የምህንድስና እና የቅየሳ ስልጠና
• ወወወ  ጥናትና ዲዛይን ሰነድ ሙሉነት ግምገማ ላይ 36
ባለመያዎች ተሳትፈዋል
 Wier Diversion & Canal Design Layout
አቅም ግንባታ with CIVIL 3D&ArC GIS Application 3
ባለሙያዎች ለ20 ቀናት ስልጠና ወስደዋል

ቢሮው የራሱ የሆነ ህንፃ ስለሌለው አዲስ ህንፃ


እንዲከራይ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት አዲስ ህንፃ
ተከራይቶ ስራ ማስጀመር ተችሏል
ለቢሮው እና ዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል
45 ላፕ ቶፕ፤ 25 ፕሪንተር፣ 40 ጠረጴዛ እና 60
ግብዓት-አቅርቦት ወነበሮች ግዥ ተፈፅሟል
4.2 አበይት ተግባራት አፈፃፀም
ሀ. የጥናትና ዲዛይን ስራዎች
2013 2014
የበጀት አቅም የደረሱበት 2014 ክንውን አፈፃፀ
ፕሮጀክት ምንጭ ብዛት (ሄ/ር) (%) ዕቅድ (%) (%) ም (%)

በሰኒት ዘ.ል.ግ 1 710.0 95 5 2.5 50

ነባር 16 ዘ.ል.ግ 16 4,557.0 75.3 24.7 21.4 90.3

አዲስ 1 ሲ.አር.ጂ 1 17.0 0 100 100 100.0

ሰቆጣ ሰ.ቃ.ኪ 2 180.0 40 60 50 83.3


አዲስ ዘ.ል.ግ 53 13,395 0 50 73.0 146
ድምር/
አማካይ 73 18,859 42.1 47.9 46.7 97.5
2,117 ሄ/ር የሚያለሙ 7 ነባር እና 600 ሄ/ር የሚያለሙ 3 አዲስ
ዲዛይኖችን ተጠናቀዋል፤
የ36 ፕሮጀክቶችን ዲዛይን ግምገማ ተካናውኗል፤
1 ፕሮጀክት ዲዛይኑ በዞን የተሰራ ስለሆነ፣ 2 በፀጥታ ችግር እና 1 በቴክኒካል
ችግር ምክንያት ዲዛይናቸው አልተከናወነም፡፡
ለ. የመስኖ ግንባታ ስራዎች
አሁን
የበጀት የፕሮጀ የማልማት የ2013 የ2014 ክንውን አፈጻጸም የተደረሰበት
ምንጭ ክት አቅም (ሄ/ር) አፈጻጸም እቅድ (%) (%)
ብዛት (%) (%) (%)
ዘላቂ
ልማት 13 5,499 57.06 42.94 10.4 23.42 67.46
ኤጅፒ 22 3,253.5 51.6 48.4 21.59 44.6 73.19
ኢፋድ 7 1,703 56.4 43.6 15.63 35.8 72.03
ዘላቂ
ልማት-2 18 4,051.5 24.84 37.16 18.1 48.7 42.94

ሰቆጣ ቃል
ኪዳን 1 17 10.97 89.03 76.23 85.6 87.2

ድምር 61 14524 40.17 52.23 28.39 47.62 68.56


አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶች
አሁን
የተደረሰ
የማልማት የ2013 የ2014 የ2014 የ2014
የበጀት የፕሮጀክት አቅም አፈጻጸም እቅድ(%) ክንውን በት (%)
ምንጭ ብዛት አፈጻጸም
(ሄ/ር) (%) (%) (%)

ነባር ዘላቂ
ልማት ግብ 55 2763 26.5 73.5 37.8 51.4 64.3

አዲስ
51 2969.2 0 100 30.52 30.5 30.52
ዘ.ል.ግ
ሽዲፕ 15 762.4 49 51 41 80.4 90
ኤጅፒ 30 1884.7 37.3 62.7 52.4 83.6 89.7
ድምር 68.6
151.0 8,379.3 28.2 71.8 40.4 61.5
ሐ. የመስኖ ተ/አጠ/አስ/ጥ/ አፈጻጸም

3 የመስኖ ፕሮጀክቶች የመስኖ ውሃ


ተጠቃሚዎች ማህበራት ለማቋቋ ም
በሂደት ላይ ይገኛል

የሽንቡሪት የአፈር ግድብ..


8 መስኖ ፕሮጀክቶች የመስኖ ውሃ ምስ/ጎጃም
ተጠቃሚዎች ማህበራት ተቋቁሟል
1የመ/ተጠ/ማህበራት ፌደሬሽን
ተቋቁሟል
መ. መስኖ ተቋማትና ግብዓት አቅርቦት አፈፃፀም
ጥናትና ዲዛይን ግዥ 122,070,968.28

ግንባታ ግዥ 325,808,323.12

ግንባታ ክትትል ግዥ 5,830,195.56

ኤሌክትሮ ሜካኒካል ግዥ 5,962,794.01

ጠቅላላ ድምር 459,672,280.97


ሠ. ዘርፈ ብዙ ተግባራት

ተቋማችን በ60 ኢንተርፕራይዞች ወንድ 3,517 ሴት 6,600


ድምር 10,117 ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል፡፡
አዊ ዞን

ለጣና በለስ ወጣቶች 2 ትራክተሮች ማረሻና መከስከሻ ያለው


እያንዳንዳቸው 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ በመ/ቆ/ሚ/ር
ድጋፍ ተደርጔል

ስርዓተ ጾታና ኤችአይቪ/ኤድስን አካቶ


በማቀድ ለቢሮው ሴት ሰራተኞች የግንዛቤ
ፈጠራ ስራ ተሰርቷል፤
ረ. ያጋጠሙ ችግሮች
ጦርነት እና የፀጥታ ችግር፤
የቢሮው መዋቅር እስከ ወረዳ አለመውረዱ፤
የግንባታ ግብዓት ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር በገበያ ላይ አለመገኘት፤
የዋጋ ማሻሻያ ጥያቄ ፈጥኖ መልስ አለመገኘት፤
የፑል አገልግሎት በስራ ብዛት ምክንያት ፈጣን አለመሆን ፤
ተጠቃሚው ህ/ሰብ ከፍተኛ የሆነ የካሳ ክፍያ ፍላጎት ማሳደር፤
 የተሸከርካሪ ዕጥረት እና የቢሮ ቁሳቁስ አለመሟላት፤
17 የኤጅፒ ፕሮጀክቶች ውል መቋረጥ እና ረዥም ጊዜ ጨረታ ሂደት
መውሰዱ
የአነስተኛ መስኖ ተቋማት ከወረዳ እሰከ ክልል ያለው አሰራር ረዥም ጊዜ
የሚወስድ መሆኑ፤
የከፍተኛ መስኖ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም በጣም ዝቅተኛ መሆን፤
5. የ2015 ዕቅድ
5.1 አጠቃላይ ዓላማ
• የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ዘላቂ የመስኖ ዉሀ
እንዲኖር ማስቻል እና አጠቃቀሙን ዘመናዊ በማድረግ የግብርና
ምርትና ምርታማነትን በመጨመር በክልሉ በቤተሰብ ደረጃ ምግብ
ዋስትናን ለማረጋገጥ ብሎም ድህነትን ለመቀነስ የመስኖ ዘርፍ
ከፍተኛ አስተዋጾ እንዲኖረዉ ማድረግ ፡፡

5.2 የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች


 የ10 ዓመት ዕቅድ መከለስ፤
 የ2014 ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ
ማዘጋጀትና መገምገም፤
 የሚያስፈልገንን የሰው ሀብት ፍልጎት ለክልሉ መንግስት አቅርቦ
ማስፈቀድ
 በቢሮው ተገዝተው ለሚሰራጩ ፓምፖች አሰራር ማዘጋጀት፤
 የቆቦ ጊራና ቦርድ ማደራጀት፤የአሰራር ማዕቀፎችን ማዘጋጀት፤
 ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ማዘጋጀት
 ከመንግስታዊ የልማት ድርጅቶችና ከግል ተቋራጮች ጋር
የሶስትዮሽ ውይይት ማካሄድ፤
 የዋጋ ማሻሻያ፤የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፤የሚሌ ኮትቻና የግልገል
አባይ ማስፋፊያ ውል፤ስልጠና እና የግዥ ፍላጎት ማጠናቀቅ፤
 ወደ ጨረታ የሚሄዱና ቀጥታ የሚሰጡ ፕሮጀክቶችን ለይቶ ወደ
ተግባር መግባት፤
 የሶስቱን ግድቦች (እነነዘር፤ጣባ፤በልጨት) ችግር መፍታት
 ከባ/ዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር መስራት፤
5.3. አበይት ተግባራት
5.3.1 የመስኖ ዲዛይንና ጥናት ሥራዎች
ፕሮጀክት የማልማት የ2014 የ2015 ምርመራ
አቅም በሄ/ር አፈጻጸም በ ዕቅድ
% በ%

9 ነባር 3,074 50.9 49.1 ማጠናቀቅ


48 ነባር 12,475 74.1 25.9 ማጠናቀቅ
167 አዲስ 7,409 0 100 ማጠናቀቅ

26 አዲስ 1,864.55 0 100 ማጠናቀቅ


ፕሮጀክት የማልማት የ2014 የ2015 ምርመራ
አቅም በሄ/ር አፈጻጸም በ ዕቅድ
% በ%

57 አዲስ 18,583 0 60 --
ቆቦ ጊራና 3,500 0 60 --

5 አይመፕ 394.1 70.8 29.2 ማጠናቀቅ

6 ግዕፕ 291 77.83 22.17 ማጠናቀቅ


5.3.2 የመስኖ ድሬኔጅ ግንባታ ክትትል ሥራዎች
ፕሮጀክት የማልማት የ2014 የ2015 ምርመራ
አቅም በሄ/ር አፈጻጸም በ ዕቅድ
% በ%

10 ነባር 5,299 61.5 38.5 ማጠናቀቅ


9 ነባር 1180 62.3 37.7 ማጠናቀቅ
35 አነስተኛ 1,583 44.1 55.9 ማጠናቀቅ

50 አነስተኛ 2,900.7 29.1 70.9 ማጠናቀቅ

17 ግዕፕ 2,790 65.2 34.2 ማጠናቀቅ


ፕሮጀክት የማልማት የ2014 የ2015 ምርመራ
አቅም በሄ/ር አፈጻጸም ዕቅድ
በ% በ%
5 ተሳ/አመልፕ 1,508 86.1 ማጠናቀቅ

ደባሪ ውኃ ማቆሪያ 20 87 ማጠናቀቅ

ችህና ግፊት 17 0 ማጠናቀቅ

8 ነባር 2,871.5 40.6 89.3 ------

36 አዲስ 11,018.4 0 12.4 ---

---
5.3.3 የግብዓት አቅርቦት ሥራዎች
ፕሮጀክት የግዥ ዓይነት የበጀት ምንጭ

30 አነስተኛ እና ጥናት እና ዲዛይን


መካከለኛ አማካሪ

25 አነስተኛ እና የግንባታ ስራና ግንባታ


መካከለኛ ክትትል መንግስት
20 አነስተኛ እና ጥገና የግንባታ ክትትል
መካከለኛ

ለ15 ሰሶላር የኤሌክትሮ መካኒካል


5.3.4 የመስኖ ተቋማት አስተዳደርና ጥገና ሥራዎች
• 80 ማህበራትን ማቋቋም፤
• በ62 ማህበራትን ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤
• በ35 ማህበራት የኦዲት ስራዎችን ማከናወን፤
• ለ100 የወረዳ እና 48 የዞን ባለሙያዎችና ለ30 ማህበራት አመራሮች
የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፤
• ለ30 የመስኖ ተቋማት ጥገና መስራት፤
• 3600 ኪ.ሜ ዘመናዊ የመስኖ ጠረጋ በማካሄድ ወደ ስራ ማስገባት፤
5.3.5 የህዝብ ግንኙነት ሥራዎችሥራዎች
• ለ280 አመራር አና ፈፃሚዎች ግንዛቤ መፍጠር የቴሌግራምና እና
ዋትስአፕ ግሩፕ መክፈት፤
 የተቋሙ 85% ሠራተኞች ግንባር ቀደሞች ማድረግ፤
• ለ10 አመራርና ሙያተኞች የረጅም ጊዜ ስልጠና ማሰጠት
 ክፍተት በመለየት የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ማሰጠት፤
 አንድ ጊዜ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም ማካሄድ
 የተቋሙን መረጃዎች በአንድ ማዕከል ማድረግ
 የመስኖ አውታሮውችን መረጀ መፅሃፍ ታትሞ 500 ማሰራጨት፤
 የቢሮውን ዌብ-ሳይትና የፌስ ቡክ ደንበኞች 5,000 ማድረስ
 አንድ መጽሄት፤1 ዶክመንተሪ ፊልም ማሳተም በ5000 ኮፒ
ማሰራጨት፤
 6 ስፖቶች በቴሌቪዥንና በሬዲዮ እንዲተላለፉ ማድረግ በሲዲ
ተባዝተው ለየት/ቤቶችና ለአካባቢ ሚኒ ሚዲያዎች ማሰራጨት፤
 1 አርቲክል በበኩር ጋዜጣ እንዲታተም ማድረግ፤
 በየሩብ ዓመቱ የፎቶ ኤግዝቢሽን ማካሄድ፤
 4 የተለያዩ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ማሰራጨት፤
 4 ብሮሸርና 12 በራሪ ወረቀቶች በ500 ኮፒ ማሰራጨት፤
 ከመስኖ ተጠቃሚዎች ጋር 4 መድረኮች ማካሄድ፤
 16 ቃለ-ጉባኤ ለአገልግሎት ፈላጊወች ተደረሽ ማደረግ፤
 አንድ አጀንዳ በ2000 ኮፒ ማሰራጨት፤
 ከበለድርሻ አከላት ምክክር ማድረግ፤
 2 ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር ማስፋት፤
 1 የእርካታ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፤
 በዌብ ሳይትና በፌስቡክ ገፅ ላይ 120 አዳዲስ መረጃወችን
መጫን ፤
5.3.6 የዕ/በ/ዝ/ክ/ግ/ ሥራዎች
 የ2014 በጀት ዓመት ሪፖርት ማዘጋጀት
 የ8 ዓመት መሪ ዕቅድ ማዘጋጀት
 የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ማዘጋጀት
 ለቢሮው የተመደበውን በጀት ለታለመለት ዓላማ መዋሉን
ክትትል ማድረግ፤
 የበጀት ዝውውር ማድረግ፤
• የዞኖችን በየሩብ ዓመቱ በቦታው በመገኘት መደገፍ፤
 ለዞን የእቅድ ባለሙያዎች ሙያዊ ሥልጠና መስጠት፤
• የቢሮ መገልገያዎችን መጠገን፤ማስተካከል፤ሶፍትዌር መጫን ፤
• ለቢሮው አመራርና ሙያተኛ እገዛ ማድረግ፣
• ለልዩልዩ ግዥዎች ዝርዝር መግለጫ ማዘጋጀት፤
• በርክክብ ወቅትም በስፔኩ መሰረት መቅረቡን ማረጋገጥ፤
5.3.7 ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች
• ኤችአይቪ/ኤድስን በተቋም ደረጃ አካቶ በማቀድ መፈጸም፤
• የኤድስ ፈንድ በቋቋም ለችግር ተጋላጭ ህጻናትን መደገፍ
 ሥርዓተ ጾታን አካቶ በማቀድ መስራት፤
 ለ245 ኢንተርፕራይዝ እና ወንድ 2,950 ሴት 1,730 ድምር
4,680 ስራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር፤

8. የማስፈፀሚያ ተቋዋማዊ አቅም፤ ስትራቴጅዊ እርምጃዎች


8.1 የማስፈፀሚያ ተቋዋማዊ አቅም
 ተግባሮችን በቡድንና በጋራ እውቅና መፈጸም ፤
 ቢሮው ከፑል አገልግሎት እንዲወጣ ማድረግ፤
 ቁጠባን መሠረት ያደረገ የሀብት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት
መዘርጋት ፤
 በየ15 ቀን በሚደረግ ውይይት ችግሮችን በመፍታትና በወር አንድ
ጊዜ የርስበርስ መማማር በማካሄድ የፈጻሚውን አቅም ማጎልበት፤
 የሚዲያ ተቋማትንና የህዝብ ግንኙነትን በአግባቡ መጠቀም
 የተጓደሉ የስራ መደቦችን በማሟላት የተሻለ ተግባር መፈጸም፤
 በቢሮው ያለው አመራርና ሙያተኛ ሥራውን በተደራጀ መልኩ
በባለቤትነት እንዲመራ ማድረግ፣
 የተለያዩ ፎረሞችን በማዘጋጀት ተቋራጮችን፤የጥናትና ዲዛይን
ተቋማትን እና ተጠቃሚዎችን በማገናኘትና በማወያየት
የገጠሙ ችግሮችን መፍታት ፤
 በወር አንድ ጊዜ በማኔጅመንት፤ በየሩብ ዓመቱ በመላ ሰራተኛው
ሥራን እየገመገሙ መምራት፤
 በየሩብ ዓመቱ ማኔጅመንቱ እየዞረ ዞኖችን መደገፍ፤
9.2 የማስፈፀሚያ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች
• ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች በቢሮው የአፈጻፀም መነሻ እና
በተቀረፁት ዒላማዎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት
የሚቀረፁ አስቻይ ፕሮጀክቶችና ዋና ዋና ተግባራት የቢሮውን ግቦች
ወደ ተግባር ለማሸጋገር የሚያስችሉ ሲሆኑ እንደ ቢሮ
የተመረጡትም፡-
•የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ፕሮግራም
•የወጭ ቁጥጥርና አስተዳደር ፕሮግራም
• የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፕሮግራም
•የሰው ሀብት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይጠቀሳሉ፤
6. የዕቅዱ ማስፈፀሚያ ሀብት
የበጀት የ2014 አፈጻጸም መነሻ
ምንጭ የ2015 ዕቅድ

መደበኛ 7,116,175.90 22,886,412.00

ዘልግ 1,292,982,495.03 1,728,000,000.00

ኤጅፒ 199,505,684.42 225,251,148.14

ኢፋድ 50,256,951.44 129,332,900.69

ድምር 1,542,745,130.89 2,088,037,548.83


7. የክትትልና ግምገማ ስርዓት
 በ15 ቀን አንድ ጊዜ የዳይሬክቶሬቶች የመረጃ ልውውጥ ይደረጋል፤
 በየወሩ ሪፖርት እየቀረበ በማኔጅመንት ይገመገማል
 በየሩብ ዓመቱ የአፈጻጸም ሪፖርት ተዘጋጅቶ እየቀረበ በቢሮው፤ በዞን
ማኔጅምንት እና በመላ የቢሮው ሰራተኞች ግምገማ ይደረጋል፡፡
 በስድስት ወር አንድ ጊዜ ከአጋር አካላት ጋር ሥራዎች ይገመገማሉ፤
 በየሩብ ዓመቱ የቢሮው ማኔጅመንት በዞኖች እየተንቀሳቀሰ
ሥራዎችን ይገመግማል፤
 በአመት አንድ ጊዜ የመስኖ ተቋማትን በመቁጠር መረጃ ይያዛል፤
 በዓመት አንድ ጊዜ የተገልጋዮች እርካታ ዳሰሳዊ ጥናት ይደረጋል፤
 በግምገማው የተገኙ ክፍተቶችና ያልተከናወኑ ተግባራት እየተለዩ
በቀጣይ እንዲፈጸሙ የአፈጻጸም አቅጣጫ ይቀመጣል፡፡
አመሰግናለሁ
የሰላምኮ የአፈር ግድብ ደ/ጎንደር

You might also like