Professional Documents
Culture Documents
GTP2 at Revision
GTP2 at Revision
1. መግቢያ
2. በ2008 በጀት ዓመት እቅዱ ሲዘጋጅ የነበሩ ታሳቢዎች ፣
5. የግብ ክፍፍል፣
1. መግቢያ
የሁለተኛ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድን የግማሽ ዓመቱን
አፈፃፀም እንደዋና መነሻ ተወስዳል፣
አሁን ላይ በዘርፉ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በዝርዝር በመገምገም
በግብአትነት ተወስዳል፣
በቀጣይ ሊኖሩ የሚችሉ አቅሞችን በታሳቢነት ተወስዳል፣
እቅዱን ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በቅንጀት ማቀድ እና
የስምምነት ቻርት መፈራረም፣
በእቅዱ ላይ በየደረጃ ያለው ሰራተኛ እና ባለድርሻአካላትን ግንዛቤ
የማስጨበጥ ስራ ይሰራል፡፡
2. በ2008 በጀት ዓመት እቅዱ ሲዘጋጅ የነበሩ ታሳቢዎች ፣
በክልል ከተሞች ዘርፉን የሚመጥኑ አደረጃጀቶችና መዋቅር ተፈጥሮ
በመጀመሪያ ዙር በ23 ክልል ከተሞች ተቋማት በተደራጀ አግባብ ወደ
ተግባር እንደሚገቡ ታሳቢ ተደርጎ ነበር፣
የህጋዊ ካዳስተር ሲስተም ልማት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ ወደ ተግባር
እንዲሚገባ ይጠበቅ ነበር፣
ለዘርፉ መጠናከር ትልቅ አስተዋፅዎ የሚኖረው የከተማ መሬት ይዞታ
ማረጋገጥ አማካሪ ኮሚሽን ተቋቁሞ ወደ ስራ እንደሚገባ ታሳቢ ተደርጔል፣
ዘርፉን የሚመጥን እውቅት፣ ክህሎትና ልምድ ያለው አመራርና ባለሙያ
በየደረጃው ለማማላት የሚያስችል ከገበያ ተወዳዳሪ የሆነ የደሞወዝና
ጥቅማ ጥቅም ስኬል ይኖረዋል ተብሎ ታሳቢ ተደርጔል፣
ለዘርፉ አቅም መፍጠር የሚያስችል ልምድ ያለው የማኔጀመንት ኮንትራት
በመቅጥር ወደ ስራ ማስገባት ታሳቢ ተደርጎ ነበር፣
2. በ2008 በጀት ዓመት እቅዱ ሲዘጋጅ የነበሩ ታሳቢዎች ..የቀጠለ…
በክልል 91 ከተሞች 1,000,000 የከተማ መሬት 1,000, 400,00 246,300 153,700 753,70
ይዞታ ባለመብት አካላትን በማደራጀት 000 0 (61.6%) 0
ተሳታፊ ማድርግ፣ 91 51 21 70