Professional Documents
Culture Documents
03
04
በ2014 ዓ.ም የከተማውን አስፈጻሚ አካላት እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር
74/2014 የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት ለማስፈፀም እንዲችል በሦስት ዘርፍ እሰከ ክፍለ
ከተማ የተደራጀ ሲሆን በወረዳ ደረጃ በጽ/ቤት ኃለፊና ባለሙያዎች ተደራጅቶ ተግባራዊ
ሆኖ እየተሰራ ይገኛል
1.መግቢያ የቀጠለ…
ሆኖም ግን
• አገልግሎት አሰጣጡ አሁንም ሥር የሰደደ ሌብነት እየሰፋ መምጣቱ፤
• ለአፈፃፀም አስቸጋሪ የሆኑ መመሪያዎች እና የአሰራር ማንዋሎች መኖራቸው፤
• የመሬት መረጃና አገልግሎት አሰጣጡ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አለመሆኑ፤
• የመሬት ሀብት ብክነት መኖሩ፤
• በርካታ የተወዘፉ እና ያልተፈቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች መኖራቸው፤
• ለተገልጋይ እና ለባለሙያው ምቹ የስራ አካባቢ አለመኖሩ፤
2.ዓላማ
ቢሮ እስከ ወረዳ ድረስ ያለውን አደረጃጀትና አሰራር ሪፎርም
በማድረግ፣ ብቃትና ተነሳሽነት ያለው፣ ለስራ ፈጠራ የተዘጋጀ እና
ከለውጡ ጋር ራሱን ማስተካከል የሚችል አገልጋይ የሰው ሃይል
በመፍጠር፣ ተልዕኮን ይበልጥ ውጤታማ ተደራሽ እና ቀልጣፋ በሆነ
መንገድ ለመወጣት የሚያሥችል እና የተገልጋዩን ፍላጎት ማርካት
የሚችል አገልግሎት ማቅረብ ብቃት ያለው ተቋም መፍጠር ነው፡፡
4
3.የሪፎርም መነሻ ሀሳቦች
5
3.1 ከአሰራር አንጸር የተለዩ ዋና ዋና ክፍተቶች
የህግ ማዕቀፎች ያሉ ክፍተቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ፡-
መመሪያዎች መብዛታቸው፤
• በመመሪያ ቁጥር 79/2014 በቋሚነት ከቦታቸው ለሚነሱ አርሶ አዳሮች የካሳ ቀመር ነባራዊ
የመረጃ ሁኔታን ታሳቢ ያላደረገ መሆኑ፤
አንዳንድ አገልግሎቶች በአንድ የስራ ከፍል ተጀምሮ አለመጠናቀቅ ባለጉዳይ ምልልስ ምክንያት
መሆኑ፤
ውጤታማ የቅንጅታዊ አሰራር ስርዓት ማስፈን ባለመቻሉ አገልግሎቶች ለምልልስ ምክንያት መሆኑ፣
አመራሩና ፈጻሚ ዘንድ የጠባቂነት፣ የዝግጁነት እና የውሳኔ ሰጪነት ችግር መኖሩ አገልግሎቱ ምልልስ
እና ቅሬታ የበዛበት መሆኑ፣
አገልግሎት አሠጣጥ የቀጠለ……
• አመራሩና ባለሙያ የአገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ካለመሆኑም በላይ አገልግሎቱ ያለእጅ መንሻ የማይሰጥ
መሆኑ፤
• የይዞታ ማህደራት ብዛት በውል አለመታወቅ እና በየጊዜው ህገወጥ ማህደራትን በማስገባት በመንግስት
•
3.3. ከቴክኖለጂና መረጃ አያያዝ አንጻር
• ቀደም ሲል የተጀመረው የ’Tenure’ ሲስተም ልማት ተጠናቆ ወደ ሙሉ ትግበራ ለመግባት ቀሪ ስራዎች በተሟላ
ሁኔታ አለመጠናቀቅ፤
• መሰረታዊ ካርታ አጠቃቀም ከአንድ ቋት (server based) አለመሆን ወይም ሰርቨር ቤዝድ ጂ.አይ.ኤስ
ቴክኖሎጂ ስራ ላይ አለመዋል፣
• የተቋሙን የመረጃ ልውውጥ በሚያሳልጥ መልኩ ከውስጥና ከውጭ ባለድርሻ አካላት ጋር በቴክኖሎጂ
• ልዩ ልዩ ጥናቶች መረጃ (በመልሶ ማልማት የጸዱ፣ የወሰን ማስከበር ስራ የተፈጸመባቸው የመሰረተ ልማት አውታሮች፣
• የአሰራር ጥራት ኦዲት ሥራ ክፍል በተደራጀ አቅምና በነጻነት ለመስራት በሚያስችለው አግባብ የተደራጀ
አለመሆኑ፣
• የፍርድ ቤት ማስረጃ አሰጣጥ ሥራዎች በተበታተነ መልክ መደራጀታቸው በምላሽ አሰጣጡ ላይ ችግሮች
አስከትሏል፡፡
ከአደረጃጀት የቀጠለ…
አለመቀመጣቸው
• በወረዳ የአደረጃጀት ጥናቱ የሰጠው የሙያ ብቃትና ደረጃ እንዲሁም የደመወዝ መጠን ዝቅተኛ መሆን
እንዲሁም ሁሉም ደረጃዎች ተመሳሳይ በመሆናቸው ሰራተኛው እራሱን እያሻሻለ ደረጃውን የሚያሰድግ
• በከተማ እና ክፍለ ከተማ እንዲሁም በክ/ከተማ እና ወረዳ ያለው አደረጃጀት ቅንጅታዊ አሰራር ችግር ሰፍ
• በሥራ ላይ ያለው የሰው ኃይል በማዕከል 76 ከመቶ፣ በክ/ከተማ 86 ከመቶ እና በወረዳ 43 ከመቶ በአማካይ 72.3
ከመቶ
• በተወሰኑ የሥራ ክፍሎች እና የቴክኒክ ባለሙያዎች የሚፈልጉ የስራ መደቦች የሰው ኃይል ያለመሟላት
• የተቋሙ ተልዕኮ ለማሳካት በየደረጃው የሚመደበው ባለሙያ ብቃት ያለው እና ተወዳዳሪ እንዲሆን የሚያስችል
የክፍያ ስርዓት የወቅቱን የገበያ ሁኔታ የተቃኘ አለመሆኑ፤
ከሰው ኃይል አንፃር ….
• የተቋሙን ራዕይ የጋራ አድርጎ በባለቤትነት መንፈስ ከመስራት ይልቅ በአቋራጭ ከብሮ ከተቋሙ ለመውጣት በማሰብ የሚንቀሳቀስ
መሆኑ
• በየደረጃው ያለው አመራር እና ባለሙያ የአገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ባለመሆኑ ተገልጋዩ እምነት እያጣበት፤ ለእንግልትና እጅ
መንሻ እየተጋለጠ መምጣቱ፤
• ከፍ/ቤት ለሚቀርቡ ልዩ ልዩ ትዕዛዞች የተዛባ ምላሽ መስጠት፣ ያልተገባ ውሳኔ ሲሰጥ ችሎት ቀርቦ ከማስረዳት ይልቅ ሆን ብሎ
በመቅረት፣
ከሰው ኃይል አንፃር ….
• ለቅሬታ ወቅቱን የጠበቀ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ባልተገባ መንገድ እንዲመላለሱ በማድረግ እላፊ ጥቅም መፈለግ፣
• ለህገወጥ የመሬት ዝርፊያ ምቹ ሁኔታ መፍጠር በተለይ ባዶ መሬት ልክ መብት እንደተፈጠረለት በማስመሰል
ችግር መኖሩ፤
• በየደረጃው ያለው ባለሙያ የተሰጠውን ስራ በተቀመጠው ጊዜ፣ አሰራር እና ጥራት በአግባቡ ሰርቶ ከማጠናቀቅ አኳያ ሰፊ የክህሎት ችግር
ያለበት
• የመሬትና መሬት ነክ ስፓሻል መረጃዎችን የጂአይ ኤስ ቴክኖሎጅን ተጠቅሞ ማደራጀት ላይ ከፍተኛ የዕውቀትና የክህሎት ከፍተት መኖሩ፣
• በየደረጃው ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ወቅታዊና የማያዳግም ምላሽ የመስጠት ችግሮች የአቅም (የዕውቀትና ክህሎት )ክፍተቱ መኖሩ ፤
3.6. ለአገልግሎት አሰጣጥ ምቹ የሥራ አከባቢ ከመፍጠር አንጻር
• ለሥራ ምቹ የሆነ የስራ ቦታ ግብዓት አለመኖር፣ አገልግሎት አሰጣጡን ሊያሳልጥ በሚችል አግባብ
የኦፊስ ሌይ አውት አለመኖር በተለይ በማዕከል እና በወረዳ ደረጃ፣
• በማዕከልና በክፍለ ከተሞች በተለይ ስፓሻል መረጃ ለማደራጀት እና ለመጠቀም አቅም ያላቸው
ኮምፒዩተሮች (core i7 እና ከዛ በላይ) አለመኖር፣
• የመስክ ስራ ለመስራት ወይም መረጃ ለመሰብሰብ የልኬት መሳሪያዎች እንደ ጂፒኤስ፣ ቶታል ስቴሽን፣
ለመስክ ባለሙያ የሚያስፈልጉ ሴፍት ጫማ፣ የደንብና የዝናብ ልብስ፣ ካሜራ አለመኖር፣
4. ሪፎርም የተደረጉ ጉዳዮች
21
4.1. ከአሰራር አንጻር
• የሰራተኛ አስተዳደር ደንብ፣ ስነምግባር ኮድ እና የልማት ተነሺዎች መልሶ ማቋቋያ አዲስ ረቂቅ
መመሪያዎች ተዘጋጅተዋል፤
22
4.2. የቴክኖሎጂ ልማትና የመረጃ ስርዓትን በተመለከተ
25
4.3. የሰው ሀይልን በተመለከተ
• አመራርና ባለሙያ በአፈፃፀም ሂደት ያሉትን የአስተሳሰብ እና የአቅም ችግሮችን የሚያሳይ የግምገማ ሰነድ ተዘጋጅቷል፤
• የመፈፀም አቅም ክፍተት በመለየት የተለያዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ ተሰርቷል፤
• የአመራርና የባለሙያ የክትትልና ድጋፍ ቡድኖችን በማዋቀር በ11ዱም ክፍለ ከተሞች በሪፎርሙ ቅድመ ዝግጅት ስራ
እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የድጋፍ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤
• የሰው ሀይል ስብጥር ባማከለ እና አዲስ የሰው ሀይል ያካተተ መልኩ ቢሮው መልሶ የማደራጀት ስራ በመዋቅሩ
እንዲካተት ተደርጓል፤
• የሰራተኛ ድልድል ለማካሄድ የሚያስችል ደንብ ፀድቋል፤
4.4. የመዋቅር ማሻሻያ በተመለተ
• ቢሮው ያለበትን የመዋቅር እና የተጠሪነት ችግሮችን ሊፈታ በሚችል መልኩ መዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት
ተዘጋጅቷል፤
• የተበታተኑ ስራዎች ተፈጥሮአዊ ፍሰታቸውን ጠብቀው እንዲከናወኑ በሚያስችል አግባብ ተደራጅቷል
• ቅንጅታዊ አሰራርን ሊፈታ በሚችል አግባብ የተጠሪነትና ተጠያቂነትን ሊያረጋግጥ በሚችል መልኩ አደረጃጀት
ማሻሻያ ተደርጓል፤(ክፍለ ከተማ እና ወረዳ ቀጥታ ለቢሮ ተጠሪ በሆነ አግባብ በቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንዲደራጅ
ተደርጓል)
አደረጃጀት የቀጠለ…
• ለሁሉም አመራርና ሰራተኛ ግልፅ የሆነ ዝርዝር ተግባርና ኃላፊነትን ባካተተ አግባብ
ተደራጅቷል፤
• ገለልተኛ እና አቅም ኖሯቸው እንዲደራጁ የሚያስፈልጉ የስራ ክፍሎችን እንደገና ተጠሪነታቸው
ለቢሮ ሆነው እንዲደራጁ ተደርጓል፤
• የአደረጃጀት ማሻሻያው በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ታሳቢ ባደረገ መልኩ
ተሰርቷል፤
• አንዳንድ ለቢሮው ተልዕኮ መሳካት ቀጥተኛ ሚና ያላቸው እና በተማከለ ሁኔታ ሊሰጡ
የሚገባቸውን አገልግሎቶች በመለየት እንደገና እንዲደራጁ ተደርጓል፤
የቢሮው ተቋማዊ መዋቅር ሥዕላዊ መግለጫ
30
በቅርንጫፍ ደረጃ ተቋማዊ መዋቅር ሥዕላዊ መግለጫ
31
የወረዳ ቅርንጫፍ ተቋማዊ መዋቅር ሥዕላዊ መግለጫ
32
የተደራጀ የሰው ኃይል
• በማዕካል
• 9 ዳደደሬክቶሬት 12 ዳይሬክቶሬት
• 15 ቡድን በ21 ቡድን
• 229 ባለሙያ 369 ባለሙያ ሆኖ ተደራጅቷል
33
4.5. ምቹ የስራ አካባቢና ብራንዲንግ
በተቋሙ ሲሰጡ የነበሩ በሶስተኛ ወገን ሊሰሩ የሚችሉ 6 አገልግሎቶችን በመለየት የአዋጭነት እና የማስተግበሪያ
ጥናት ሰነድ ተዘጋጅቷል፤ በቀጣይ በሚመለከተው አካል እየታየ የሚፈፀም ይሆናል፤
5. በቀጣይ በትኩረት የሚሰሩ ተግባራት