You are on page 1of 17

1.

መግቢያ

በግብርና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ስር ከሚገኙት የስራ ሂደቶች አንዱ የሆነው የተፈጥሮ ሃብት

ልማትና የገጠር መሬት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት የልማት እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ በየደረጃው
ህብረተሰቡን በንቃት ያሳተፈ ዘላቂና የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማትና አጠቃቀም ስርዓትን በመዘርጋት

በአስተዳደራችን በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ እየደረሰ ያለውን ጉዳት መቀነስ እንዲያስችል ከመንግስት በመደበኛ
እና በካፒታል እንዲሁም መንግስታዊ ካልሆኑ የእርዳታና አበዳሪ ድርጅቶች በሚገኝ በጀት በርካታ የልማት
ስራዎችን በማከናወን እና ባለፉት ዓመታት በተለያየ የአስተዳደራችን ገጠር ቀበሌዎች የተተገበሩ በርካታ

የልማት ስራዎች ዘለቄታማና ቀጣይነት ያለው በማድረግ ህብረተሰቡ የልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚ በማድረግ

የስራ ሂደቱን ብሎም የመ/ቤቱን ራዕይ ለማሳካት አዲሱን አደረጃጀት መሰረት ያደረገ፣ የ 2 ኛ እድ/
እድ/ትራን/
ትራን/እቅድ

እና የ 2008 በጀት ዓመት አፈፃፀም መነሻ ያደረገ አሳታፊ የሆነ ስትራተጂካዊ ዕቅድ ማቀድና የዕቅዱን
አፈፃፀምና ውጤቱን ለመመዘን እና ለመገምገም የሚያስችል ከውጤት ተኮር ምዘና ሥርዓት ተግባራዊነት

አንጻር የተቃኘ የ 2009 በጀት ዓመት ስትራተጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ስለሆነም የተፈጥሮ ሃብት ልማትና የገጠር መሬት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት

ለሚያከናውናቸው ተግባራት የስራ ሂደቱን ተልዕኮና ራዕይ ከተገልጋዮች ፍላጎትና ከዕለት ተዕለት ተግባራት ጋር

በማስተሳሰር አፈፃፀማቸውን በአግባቡ ለመምራትና ለመመዘን የሚያስችል የ 2009 በጀት ዓመት ስትራተጂክ

ዕቅድ ተዘጋጅቶ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

2. የስራ ሂደት መግለጫ


¾}ðØa Gwƒ MTƒ ና አስተዳደር TKƒ የ}ገልጋዩን Iw[}cw የተፈጥሮ ሃብት ጥያቄና የግ/ገ/ል/ፖሊሲ በመነሻነት

¾›"vu=ው” ˆUp ¾}ðØa Gw„‹ S[Í uTcvcw ና' uS}”}”“ ¾›"vu=ው” ¾MTƒ ‹Óa‹“ ›K˜ታ uSK¾ƒ ¾}ÖnT>ው”
Iw[}cw õLÔƒ“ ›pU ÁÑ“²u uIw[}cu< ²”É }kvÃ’ƒ ÁK ው ¾}óce MTƒ እ pÉ ን በማዘጋጀትና u¾Å[Í ው ðíT>
›"Lƒ” u”nƒ Ád}ð ²Lm“ ¾}k“Ë ¾}ðØa Gwƒ MTƒ' Øun“ ›ÖnkU Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K ተገልጋዩ ¾‚¡’>¡“ ¾S<Á
ÉÒõ uSeÖƒ ¾›"vu=“ ¾}ðØa Gwƒ” u²Lm’ƒ uS”ŸvŸw“ uTMTƒ õƒH© uJ’ SMŸ< ØpU Là uTªM KÓw`“
MTƒ ና ለኑሮ U‡ ›"vu= G<’@q KSõÖ` ¾T>Áe‹M ¾Y^ H>Ń ’ው::

3. የስራ ሂደቱ ተግባርና ኃላፊነት


የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ገጠር መሬት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደትተጠሪነቱ ለፅህፈት ቤቱ ኃላፊ ሆኖ የሚከተሉት ተግባርና
ኃላፊነት ይኖሩታል

o bhg¶t$ ymÊT x-”qM xStÄdR dNB kz!H UR btÃÃz b¸w-#T ZRZR yxfÉiM mm¶ÃãC m\rT
bGlsB½ b¥Hb‰TÂ bDRJT l¸lÑ yg-R mÊèC yYø¬ êSTÂ ¥rUgÅ snD YsÈL

o khg¶t$ ytf_é hBT L¥T½ _b” x-”qM ±l!s! UR ytgÂzb KL§êE ST‰t©!፣ xêíC½ dNïC mm¶ÃãC
ÃzU©L tGƉêE XNÄ!çn# ÃdRUL

o ክልላዊ የገጠር መሬት አጠቃቀም የህግ ማእቀፍ እና መሪ እቅድ ያዘጋጃል ወቅታዊ ያደርጋል በአስተዳደሩ
የታችኛው እርከን /የገጠር ቀበሌ/ መሪ እቅድ ዝግጅት ድጋፍ ያደርጋል ተፈፃሚነቱን ያረጋግጣል

o ymÊT ÆlYø¬ãC bmÊT ym-qM Yø¬WN y¥St§lF mBèCM bg-R mÊT xStÄdR x-”qM ?G m\
rT tGƉêE XNÄ!çN ÃdRUL¿

o bg-R mÊT ym-qM mBT yts ጠ W xµL mÊt$N l¬lmlT tGÆR ¥êl#N b¥n@JmNT P§N m\rT
mtGb„N Yk¬t§L½ YgmG¥L½ YöÈ-‰L¿

o ከገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርአት ግንባታ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ያሰባስባል ለጥናትና
ምርምር ፍጆታ ያውላል ከምርምር የተገኙ ውጤቶች ለተጠቃሚው ህ/ሰብ ተደራሽ ያደርጋል

o ተፋሰስንና አግሮ ኢኮሎጅን መሠረት ያደረገ እንዲሁም የአካባቢውን የተፈጥሮ ሀብት አቅምን ያገናዘበ ተስማሚና
የተቀናጀ የልማት አማራጭ ዝርዝር እቅድና ዲዛይን ያዘጋጃል ተፈፃሚ ያደርጋል

o ጥናቱን መሰረት ባደረገ ¾›ð` ¡Kƒ Å[Í“ S”e›?‹” uSK¾ƒ S[Í ÁcvevM የተለያዩ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎችን
በማካሄድ የክልሉን የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሽፋንን እንዲያድግ ያስተባብራልይመራል

o bxStÄd„ WS_ y¸gß# tÍsîCN Ã-ÂL½ btÍsîc$ WS_ y¸gß# ytf_é hBèC KMCTÂ SR+T ytmlkt mr©ãCN
ÃsÆSÆL Ãd‰©L lt-”¸ãC td‰> ÃdRL½ ytÍsîc$ L¥TN ÃÍ_ÂL

o ፍትሃዊ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝና አጠቃቀም የሚያሰፍን አሳታፊያዊ የህግ ማዕቀፍ፣ የአፈፃፀም ደንቦች፣
መመሪያዎችና ማኑዋሎች ያዘጋጃል ሲፈቀዱም ተግባራዊ ያደርጋል

o የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርአት ግንባታ ጋር ተያያዥነት ያላቸውንና አስፈላጊ ጥናቶችና ምርምሮች
ለማካሄድ የሚረዱ መረጃዎች ያሰባስባል፣ ከምርምር የተገኙ ውጤቶችን ለተጠቃሚ ተደራሽ ያደርጋል

o በክልል ደረጃ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርዓት ግንባታ (የቅየሳ፣ የምዝገባ፣ የመረጃ አያያዝ ደንቦችን
ማዘጋጀትና መተግበር) አስከ ታችኛው የአስተዳደር እርከን ቀበሌ እንዲዘልቅ አስፈላጊ ድጋፍ ያደርጋል ውጤቱን
ይከታተላል

o ክልላዊ የገጠር መሬት አስተዳደርና ytf_é hBT L¥T½ _b” x-”qM የመረጃ ስርአት ይዘረጋል ለተጠቃሚ ተደራሽ
ያደርጋል
o የገጠር መሬት አስተዳደርን በሚመለከት የማትጊያዘዴዎች ይቀይሳል ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ግዴታቸውን

በማይወጡ ላይ እርምጃ ይወስዳል

o ለአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ውጤታማነት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ይለያል፣ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
ሲቀርብም በወቅቱ ስራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፣

o ytf_é hBT L¥T½ _b” x-”qM yMRMR ySL- PéG‰äCN õ£ÄL¿ xGÆB µ§cW xµ§T UR bmtÆbR yGBRÂ
t&KñlÖ©!ãC XNÄ!SÍû ÃdRUL

o በመሬት አሰተዳደር እና ytf_é hBT L¥T½ _b” x-”qM ምርጥ ተሞክሮዎችይቀምራል ተግባራዊ ያደርል

o ዓላማውን ለማሳካት የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባራቶችን ያከናውናል፤:

4. የስራ ሂደቱ ተልእኮ፣ ራዕይና እሴቶች

4.1. ተልእኮ

ተፋሰስን መሰረት ያደረገ ተጠቃሚውን ህብረተሰብ በንቃት ያሳተፈ ዘላቂ የተፈጥሮ ሃብት ›ÁÁ´“
አጠቃቀምን ስርአት በማስፈን ለአርሶ/አርብቶ አደሩ እንዲሁም በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ፍላጎትን
መሰረት ያደረገ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት በመስጠት የተፈጥሮ ሃብትን በማልማት፤በመጠበቅና
በመንከባከብ ዘለቄታማ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ በማዋል ለግብርና ልማቱ ምቹ አካባቢን መፍጠር፡፡

4.2. ራዕይ

ፍትሃዊና ዘላቂነት ያለው የተፈጥሮ ሃብት አያያዝና አጠቃቀም ስርአት ሰፍኖ ህብረተሰቡ ከግብርና ልማቱ
ተጠቃሚ ሆኖ ማየት ፡፡

4.3. እሴቶች

 ¾Å”u™‰‹”” õLÔƒ KTd‹ƒ }Ó}” ˆ”c^K”&

 ¾}Óv^‹” SKŸ=Á ¨<Ö?ƒ ’¨<&

 Ów }¢` ¾J’ ¾u˃ ›ÖnkU ˆ”Ç=}Ñu` ˆ“Å`ÒK”&

 ¾c¨< HÃM MTƒ” K}sT© eŸ?ƒ ˆ“¨<LK”::

 k×à °Éу” KT[ÒÑØ ¾TÁs`Ø K¨<Ø” vIL‹” ˆ“Å`ÒK”::

 ¾Ów`“ MT~” uTóÖ” ÉI’ƒ” q]¡ ˆ“Å`ÒK”::

 ›K<vMq“ ¾`eu`e SÖLKõ” uTe¨ÑÉ °¨<kq‹”” KÒ^ MTƒ ˆ“¨<LK”::


4.4. የሥራ ሂደቱ ተገልጋዮች ቅድሚያ የሚሰጧቸው አገልግሎቶች

 ተፋሰስን መሠረት ያደረገ የተቀናጀ የተ/ሀ/ልማትና መሬት አጠቃቀምን ማስፋፋት


 ቴክኒካዊ መመሪያና የአሠራር ህግ ደንብ ማግኘት፣
 ተስማሚና ውጤታማ የቴክኖሎጂ አቅርቦት
 ለሥራ ሂደቱ ቅልጥፍና አብይ የሆኑ የመሠረተ ልማት አገልግሎት መስፋፋት፣
 ስልጠናና የቴክኒክ ድጋፍ፣
 ተአማኒነት ያለውና ቀልጣፋ አገልግሎትና የመረጃ ልውውጥና
 የህብረተሰቡን ተሳትፎ የሚያጐለብትና ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጥ አሠራር ወዘተ…. ናቸው
5. ቁልፍ ተግባር፣ ዓላማ እና ስልት

5.1. ቁልፍ ተግባር

Ÿõ}— ƒŸ<[ƒ uT>g< ›‹vu=‹ Là Ÿõ}— ¾Iw[}cw ”p“o uSõÖ` }óce” Sc[ƒ ÁÅ[Ñ ¾}k“Ë ¾}ðØa
Gwƒ MTƒ ና ፍትሃዊ የገጠር መሬት አስተዳደር e^‹” uTŸ“¨” ˆ”Ç=G<U ²Lm ¾›Övup“ ¾›ÖnkU e`¯ƒ
uTe𔓠uS}Óu` KÓw`“¨< MTƒ °Éу U‡ G<’@q” SõÖ` ::

5.2. ዓላማ

የአስተዳደሩን ተፈጥሮ ሀብት በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት መርህ መሰረት በመጠበቅና በማልማት ከፍተኛ
የሆነውን የመራቆት እና ሌሎች የአፈር ለምነት የዕርጥበት ማጣትን ደረጃ በደረጃ በመቀነስ ዘለቀታዊ እና
ፍትሃዊ በሆነ የመሬት አጠቃቀም የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡

5.3. ስልቶች

 }Ó}” uSe^ƒ ¾}ÑMÒÔ ›`"} °“dÉÒK” ::

 ¾c¨< GÃM MTƒ” K}sT© eŸ?ƒ °“¨<LK”::

 KeŸ?}T’ƒ uÒ^ }k“Ï„ Se^ƒ” vIL‹” °“Å`ÒK”::

 ¾S”Óeƒ” Gwƒ“ ”w[ƒ”°”Å ÓM ”w[}‹” ˆ”ÖwnK”::


 ›SK"Ÿ}‹”“ ¾e^ vIL‹”” uThhM K}sT© eŸ?ƒ °“¨<LK”::

 ¾K¨<Ø Sd]Á‹” uSÖkU G<K<U }Óv^ƒ u}k“Ë“ u}Å^Ë c^©ƒ እናከናውናለን::


6. የሥራ ሂደቱ ስትራቴጂክና ኦፕረሽናል ግቦች

ስትራቴጂክ ግብ 1፡ የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

ኦፕሬሽናል ግብ 1.1፡ }óce” Sc[ƒ vÅ[Ñ u}k“Ë ¾}ðØa Gwƒ MTƒ“ õƒG© ¾S_ƒ ›ÖnkU“ ›e}ÇÅ` e`¯ƒ”
uS²`Òƒ H>Ń የሥራ ሂደቱ በገጠር ቀበሌዎች ለተገልጋይ የሚሰጠውን የአገልግሎት ጥራት፤
ተደራሽነትና ፍትሃዊነት ለማወቅ በዓመት 1 ጊዜ የዳሰሳ ጥናት በማካሄድና ከጥናቱ ውጤት
በመነሳት የማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

ኦፕሬሽናል ግብ 1.2፡ በ 10 ገጠር ቀበሌዎች ከዚህ ቀደም በበጋ ወቅት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮግራም በህብረተሰቡ
ተሳትፎ እና በተለያዩ ፕሮጀክቶች የለሙ ተፋሰሶች ያሉበትን የልማት ደረጃ በመገምገም
ተጠቃሚው ህብረተሰብ በባለቤትነት ተረክቦ እንዲያስተዳድራቸውና ለወጣቶች የስራ እድል
የሚፈጠርበት ሁኔታ በማመቻቸት የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 1.3፡ በገጠር ቀበሌዎች የተመደቡ 38 የተፈጥሮ ሀብት ልማት ባለሙያዎች በየወሩ በዓመት 12 ጊዜ
በመከታተል፤ በመቆጣጠርና በመደገፍ በስራ ገበታቸው ላይ እንዲገኙ ማድረግና
የአገልግሎታቸውን ተደራሽነት በማሻሻል የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

ስትራቴጂክ ግብ 2፡ ¾u˃“ ”w[ƒ ›ÖnkU“ ¨<Ö?ታ T’ƒ” TdÅÓ'

ኦፕሬሽናል ግብ 2.1፡ ለመደበኛና ለካፒታል ፕሮጀክት ስራዎች የተመደበው በጀት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ ብቻ
በማዋልና ¨Ü q×u= ›c^a‹” uSÖkU u}SÅu ¨<e” u˃ ¨<Ö?qT Y^ Se^ƒ

ኦፕሬሽናል ግብ 2.2፡ በ 6 ወር 1 ጊዜ/በዓመት 2 ጊዜ ለስራ ሂደቱ የሚያስፈልጉ የግዢ ፍላጎት ለግዥ ፋይናንስና
ንብረት አስተዳደር ደጋፊ ስራ ሂደት በማስተላለፍ ግዢ እንዲፈጸም በማድረግና
በመከታተል የበጀት አጠቃቀም ውጤታማነት ማሳደግ

ኦፕሬሽናል ግብ 2.3፡ የቢሮ ውስጥ መገልገያ መሳሪያዎችንና ንብረቶችን ማስተዳደርና በዓመት 12 ጊዜ


የአጠቃቀም መረጃዎችን በማደራጀት የንብረት አያያዝ ማሻሻል

ስትራቴጂክ ግብ 3፡ }óce” Sc[ƒ ÁÅ[ገ ¾}ðØa Hwƒ MTƒ ió”” TdÅÓ

ኦፕሬሽናል ግብ 3.1፡ በቁጥር 82 በሚሆኑ የተራቆቱና ለምነታቸውን ያጡ የማህበረሰብ ተፋሰሶችን በመለየት


በበጋ ወራት በህብረተሰብ ተሳትፎ፣ በሴፍትኔት (PSNP)ፕሮግራምና በተለያዩ
ፕሮጀክቶች 7,957 ሄ/ር ላይ የሚተገበሩ የአፈርና ውሃ ልማትና ጥበቃ እና የእርጥበት
ዕቀባ ሥራዎች እቅድ እና የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፡፡
ኦፕሬሽናል ግብ 3.2፡ በበጋ ወራት በህብረተሰብ ተሳትፎ በቁጥር 38 በሚሆኑ የተራቆቱ ተፋሰሶች (4,000 ሄ/ር) ላይ
የተለያዩ የአፈርና ውሃ ልማትና የእርጥበት ዕቀባ ሥራዎችን በመስራት የአስተዳደሩን
የተፈ/ሀብት ሽፋን ማሳደግ፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 3.3፡ በሴፍትኔት ፕሮግራም የህብረተሰብ ስራዎች በቁጥር 38 በሚሆኑ የተራቆቱ ተፋሰሶች (3,800
ሄ/ር) ላይ የተለያዩ የአፈርና ውሃ ልማትና የእርጥበት ዕቀባ ሥራዎችን በመስራት
የአስተዳደሩን የተፈ/ሀብት ሽፋን ማሳደግ፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 3.4፡ 1,000 ሜ/ኩብ የደለል ማጠራቀሚያ ግድብ ግንባታና ተያያዥ ስራን በ 3 ቀበሌዎች ላይ ማስፋፋት፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 3.5፡ ውሃ ገብ በሆኑ ቦታዎች ላይ 30 ኪ/ሜትር የጠረጴዛ እርከን በመገንባት 15 ሄ/ር አዲስ የእርሻ መሬት
በመፍጠር ለ 60 ስራ አጥ ወጣቶች በእርሻ ዘርፍ የስራ እድል መፍጠር፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 3.6፡ በእርሻ ማሳዎች ላይ ሊተገበሩ የሚችሉና ለአካባቢው አግሮ ኢኮሎጂ ተስማሚ የሆኑ
የተለያዩ የአፈርና ውሃ ልማትና የእርጥበት ዕቀባ ቴክኖሎጂዎችን በመለየት በ 645
ሞዴል አርሶ/አርብቶ አደሮች ላይ ተግባራዊ ማድረግ፡፡

(FTC ካላቸው 15 ቀበሌዎች 300 ስልጠና የወሰዱ ሞዴሎች እንዲሁም ከሌሎቹ 23 ቀበሌዎች
345/ከያንዳንዱ የልማት ቀጠና 5/ከየቀበሌው 15 በድምሩ በ 645 ሞዴል አርሶ/አርብቶ አደሮች ላይ
ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል)

ኦፕሬሽናል ግብ 3.7፡ በ 82 ተፋሰሶች የአፈር ክለትና የለምነት መቀነስ ችግር ይቀንሳሉ ወይም ይፈታሉ ተብለው
የታቀዱ ቴክኖሎጂዎች እና የውሀ ዕቀባ ቴክኖሎጂዎች በአከባቢው ሊፈጥሩ
የሚችሉትን ጥናታዊ ዳሰሳ (Environmental Impact Assessment) በማድረግ
አዎንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖዎችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ

ኦፕሬሽናል ግብ 3.8፡ በ 10 ቀበሌዎች የተተገበሩ የአፈር ክለትና የለምነት መቀነስ ችግር ይቀንሳ ወይም ይፈታሉ
የተባሉት ቴክኖሎጂዎች እና የውሀ ዕቀባ ቴክኖሎጂዎች በአከባቢው የፈጠሩትን
ተጽዕኖ ጥናታዊ ዳሰሳ በማድረግ አዎንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖዎችን በመለየት
የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ

ስትራቴጂክ ግብ 4፡ õƒH© ¾}ðØa Hwƒ፣ ¾S_ƒ ›ÖnkU“ ›e}ÇÅ` e`¯ƒ ¨<Ö?qT’ƒ” TdÅÓ
ኦፕሬሽናል ግብ 4.1፡ በ 20 ገጠር ቀበሌዎች 15,000 û`c?M ¾ˆ`h S_„‹” ¾SËS]Á Å[Í MŸ?ƒ uTŸH@É S[ͨ<”
TÖ“Ÿ`፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 4.2፡ kÅU eM }K¡„/S[ͨ< }cwex ¾’u\ ¾ˆ`h S_„‹” ÚUa 23,150 û`c?M/8,187 H@/` ¾ˆ`h
S_„‹” ¾G<K}— Å[Í MŸ?ƒ uT”H@É K16,374 አባወራዎች Å[Í 2 የይዞታ ዋስትና
c`}òŸ?ƒ/ደብተር SeÖƒ፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 4.3፡ በአገር አቀፍ ደረጃ የተዘጋጀው የንብረት ማስለቀቅ፣የካሣ ትመና እና ክፍያ ሥርዓት መመሪያን መሰረት
በማድረግ የአስተዳደሩን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የአፈፃፀም መመሪያ
ማዘጋጀት/መከለስና በሚመለከተው አካል አጽድቆ ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፡፡

ኦፕሬሽናል ግብ 4.4፡ በ 5 ገጠር ቀበሌ ለህዝብና ለኢንቨስትመንት አገልግሎት ለሚለቀቁ የመሬት ሀብት ዋጋ
ትመናና ካሳ እንዲከፈል ማድረግ፡፡ (ቦረን፣ ገንደሪጌ፣ ጎለአደግ፣ ገደንሰርና ሙዲኣነኖ)

ኦፕሬሽናል ግብ 4.5፡ የአስተዳደሩ የገጠር መሬት አጠቃቀም የህግ ማእቀፍ እና መሪ እቅድ (Land Use Plan)
ማዘጋጀት፡፡ (በዚህ ዓመት ለጅምር በፓይሌት/በሙከራ ደረጃ በ 4 ገ/ቀበሌዎች /ዋሄል፣
ቃሊቻ፣ አሰሊሶና ጀልዴሳ ቀበሌዎች/ የመሬት አጠቃቀም መሪ እቅድ/Land Use Plan
የሚዘጋጅ ይሆናል)

ስትራቴጂክ ግብ 5

ኦፕሬሽናል ግብ 5.3 ለአፈርና ውሀ በቃ ስራዎች ዝርዝር መመሪያዎችን፣ መስፈርቶችን ማዘጋጀት

ስትራቴጂክ ግብ 6፡ ¾vKÉ`h ›"Lƒ }dƒö“ ¾¨<d’@ cÜ’ƒ T>“” TdÅÓ

ኦፕሬሽናል ግብ 6.1፡ በየሩብ ዓመቱ 1 ጊዜ/በዓመት 4 ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በማዘጋጀት
ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን አጀንዳዎች ለይቶ ማስወሰን

ኦፕሬሽናል ግብ 6.2፡ በየሩብ ዓመቱ/በዓመት 4 ጊዜ ከህዝብ ክንፉ/ከተገልጋዩ ህብረተሰብ ጋር የምክክር መድረክ


በማዘጋጀት ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን አጀንዳዎች ለይቶ ማስወሰን

ስትራቴጂክ ግብ 7፡ ¾c^}—¨<”“ ¾}ÑMÒ¿” Iw[}cw°¨<kƒ“ ¡IKAƒ TdÅÓ


ኦፕሬሽናል ግብ 7.1፡ የለሙ ተፋሰሶች አስተዳደር፣ አጠቃቀም፣ አያያዝና እንክብካቤ ዙሪያ ለ 494 የቀበሌ ዩኒት ኤክስቴንሽን
አመራሮች፣ ለ 912 የልማት ቀጠና አመራሮች እና ለ 4,781 ግንባር ቀደም አርሶ/አርብቶ
አደሮች (የል/ቡድንና የ 1 ለ 5 መሪዎች) በድምሩ ለ 6,187 የልማት ሠራዊት አካላት በልማት
ጣቢያ ሰራተኞች አማካኝነት የንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት

ኦፕሬሽናል ግብ 7.2፡ በ 8 ቱ የለውጥ መሳሪያዎችና በመሰረታዊ የኮመፒውተር አጠቃቀም ዙሪያ ለ 15 የስራሂደቱ ሰራተኞች
ስልጠና መስጠት

ኦፕሬሽናል ግብ 7.3፡ በ 2009 የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራዎች እቅድ ዝግጅት ዙሪያ በአስተዳደር ደረጃ ለ 155 ተሳታፊዎች
(42 ባለሙያዎችና 113 ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች)፣ ለ 450 የገጠር ቀበሌ አመራሮችና
ባለሙያዎች እና ለ 450 ቀያሾች በድምሩ ለ 1055 ተሳታፊዎች በ 3 ዙር ስልጠና መስጠት

ኦፕሬሽናል ግብ 7.4፡ በቀበሌ ደረጃ ለ 494 የቀበሌ ዩኒት ኤክስቴንሽን፣ ለ 912 የልማት ቀጠና አመራሮች እና ለ 4,781 ግንባር
ቀደም/የል/ቡድንና የ 1 ለ 5 መሪዎች እንዲሁም ለ 22,276 መላው አ/አርብቶ አደሮች በድምሩ
ለ 28,463 የልማት ሠራዊት አካላት በ 2009 የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራዎች እቅድ ዝግጅት
ዙሪያበ 2 ዙር የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ማካሄድ

ኦፕሬሽናል ግብ 7.6፡ በ 15 FTC ለ 300 አርሶ አደሮች በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የ 6 ወር ስልጠና በመስጠት ማስመረቅ

ኦፕሬሽናል ግብ 7.7፡ የአርብቶ አደር መሬት ልኬትና የይዞታ ማረጋገጫ አሰራር እንዲሁም የገጠር መሬት አጠቃቀም መሪ እቅድ
(Land Use Plan) አዘገጃጀት ዙሪያ ከስራ ሂደቱ ለ 10 የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ለ 2 የተፈ/ሀብት
የል/ጣቢያ ሰራተኞችና ለ 4 የገ/ቀበሌ አመራሮች በድምሩ ለ 16 ተሳታፊዎች የልምድ ልውውት
ማካሄድ

ኦፕሬሽናል ግብ 7.8፡ በማሺኖች ስለሚከናወኑ ትላልቅ የእርጥበት ዕቀባ ስትራክቸሮች አሰራር ዙሪያ ለ 14 የዘርፉ ባለሙያዎች
የልምድ ልውውት ማካሄድ

ስትራቴጂክ ግብ 8፡ ¾›=”ö`T@i”“ ‚¡•KAÍ= ›ÖnkU” TdÅÓ'

ኦፕሬሽናል ግብ 8.1፡ የዕለት ተለት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርቶችና የመስክ መረጃዎች በዘመናዊ የኢንፎርመሽን
በመጠቀም መረጃን ወደ ኮምፒዩተር ማስገባት/በሶፍት-ኮፒ መረጃዎችን ማደራጀት
ኦፕሬሽናል ግብ 8.2፡ ለስራሂደቱ የተላኩ ገቢ ደብዳቤዎች ፋይል ማድረግ፣ ወጪ ደብዳቤዎችን ማዘገጀት፣
የክፍያ ፔሮሎች፣ ቅፃቅፆችና ሌሎች የፅህፈት ስራዎች በማከናወን የስራ ሂደቱን
አሰራር ማቀላጠፍ
ስትራቴጂክ ግብ 1፡ የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

ኦፕሬሽናል ግብ 1፡2፡- በ 10 ገጠር ቀበሌዎች ከዚህ ቀደም በበጋ ወቅት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ፕሮግራም በህብረተሰቡ ተሳትፎ እና
በተለያዩ ፕሮጀክቶች የለሙ ተፋሰሶች ያሉበትን የልማት ደረጃ በመገምገም ተጠቃሚው ህብረተሰብ በባለቤትነት ተረክቦ
እንዲያስተዳድራቸውና ለወጣቶች የስራ እድል የሚፈጠርበት ሁኔታ በማመቻቸት የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ፡፡

ተግባር 1፡ ቀበሌና ተፋሰስ የመለየት ሥራ፡፡ ቁጥር (ቀበሌ)


1
ጊዜ (ቀን)
ተግባር 2፡ በተመረጠው ተፋሰስ የተሰራውን ቁጥር (ሰነድ)
2 ግምገማ ሰነድ መሰረት ተፋሰሱ ያለበትን ሁነታ
ጊዜ (ቀን)
/ደረጃ/ መለየት፡፡
ተግባር 3፡ በልየታው መሰረት ያላገገሙትን ቁጥር (ሰነድ)
3
በተቀመጠው የመፍትሄ እርምጃ መሰረት መተግበር
ጊዜ (ቀን)
ተግባር 4፡ በልየታው መሰረት ያገገሙትን ቁጥር (ሰነድ)
4 ለተጠቃሚው ህብረተሰብ በባለቤትነት ተረክቦ
ጊዜ (ቀን)
እንደያስተዳድር በዘለቂነት ተጠቃሚ እንድሆን
ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፡፡ ጊዜ (ቀን)
የክብደት ድምር
ስትራቴጂክ ግብ 3፡ }óce” Sc[ƒ ÁÅ[ገ ¾}ðØa Hwƒ MTƒ ió”” TdÅÓ
ኦፕሬሽናል ግብ 3፡1 በቁጥር 82 በሚሆኑ የተራቆቱና ለምነታቸውን ያጡ የማህበረሰብ ተፋሰሶችን በመለየት በበጋ ወራት በህብረተሰብ
ተሳትፎና በተለያዩ ፕሮጀክቶች 7957 ሄ/ር ላይ የሚተገበሩ የአፈርና ውሃ ልማትና ጥበቃ እና የእርጥበት ዕቀባ ሥራዎች እቅድ እና
የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፡፡
ተግባር 1፡ ቀበሌና ተፋሰስ የመለየት ሥራ፡፡ 3 ቁጥር (ቀበሌ) 82
1
ጊዜ (ቀን) 8.6
ተግባር 2፡ መረጃ ለማሰባሰብ የሚረዱ ቅጾችን 6 ቁጥር (ሰነድ) 82
2 ማዘጋጀትና ስለ ተፋሰሱ የሚገልጹ የተለያዩ
ጊዜ (ቀን) 17
ዶክመንቶችንና መረጃዎችን ማሰባሰብ፡፡
ተግባር 3፡ በመስክ በመገኘት ከህ/ሰቡ ጋር በመሆን 58.7 ቁጥር (ሰነድ) 82
3 የአፈር ክለት ደረጃና መንስኤ መለየት የሚያስችሉ
መረጃዎችን መሰብሰብ፡፡ ጊዜ (ቀን) 164

4 ተግባር 4፡ የአፈር ክለትንና የለምነት መቀነስ ችግርን 14.7 ቁጥር (ሰነድ) 82


ማስወገድ የሚያስችሉ የአፈርና ውሀ ልማትና ጥበቃ
ጊዜ (ቀን) 41
ዘዴዎችን በመለየት የአተገባበር ስልት መንደፍ፡፡
ተግባር 5፡ የአፈር ክለትንና የለምነት መቀነስ ችግር 14.7
ያስወግዳሉ ተብለው የተጠቆሙትን የአፈርና ውሀ
ጥበቃ ዘዴዎች በጊዜና በበጀት(የሰው ሀይል) ቁጥር (ሰነድ) 82
5 በማመጣጠን እቅድ ማዘጋጀት፡፡

ጊዜ (ቀን) 41

ተግባር 6፡- የተዘጋጀውን እቅድ ለሚመለከታቸው


ክፍሎች ማቅረብና እቅዱ ለተዘጋጀለት ቀበሌ ኮፒ 2.9 ቁጥር (ቀበሌ) 82
6 መላክ፡፡
ጊዜ (ቀን) 8
የክብደት ድምር 100 279.6
ስትራቴጂክ ግብ 3፡ }óce” Sc[ƒ ÁÅ[ገ ¾}ðØa Hwƒ MTƒ ió”” TdÅÓ
ኦፕሬሽናል ግብ 3፡1 በቁጥር 82 በሚሆኑ የተራቆቱና ለምነታቸውን ያጡ የማህበረሰብ ተፋሰሶችን በመለየት በበጋ ወራት በህብረተሰብ
ተሳትፎና በተለያዩ ፕሮጀክቶች 7957 ሄ/ር ላይ የሚተገበሩ የአፈርና ውሃ ልማትና ጥበቃ እና የእርጥበት ዕቀባ ሥራዎች እቅድ እና
የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፡፡
ተግባር 1፡ ቀበሌና ተፋሰስ የመለየት ሥራ፡፡ 3 ቁጥር (ቀበሌ) 82
1
ጊዜ (ቀን) 8.6
ተግባር 2፡ መረጃ ለማሰባሰብ የሚረዱ ቅጾችን 6 ቁጥር (ሰነድ) 82
2 ማዘጋጀትና ስለ ተፋሰሱ የሚገልጹ የተለያዩ
ጊዜ (ቀን) 17
ዶክመንቶችንና መረጃዎችን ማሰባሰብ፡፡
ተግባር 3፡ በመስክ በመገኘት ከህ/ሰቡ ጋር በመሆን 58.7 ቁጥር (ሰነድ) 82
3 የአፈር ክለት ደረጃና መንስኤ መለየት የሚያስችሉ
መረጃዎችን መሰብሰብ፡፡ ጊዜ (ቀን) 164
ተግባር 4፡ የአፈር ክለትንና የለምነት መቀነስ ችግርን 14.7 ቁጥር (ሰነድ) 82
4
ማስወገድ የሚያስችሉ የአፈርና ውሀ ልማትና ጥበቃ
ጊዜ (ቀን) 41
ዘዴዎችን በመለየት የአተገባበር ስልት መንደፍ፡፡
ተግባር 5፡ የአፈር ክለትንና የለምነት መቀነስ ችግር 14.7
ያስወግዳሉ ተብለው የተጠቆሙትን የአፈርና ውሀ
5 ጥበቃ ዘዴዎች በጊዜና በበጀት(የሰው ሀይል) ቁጥር (ሰነድ) 82
በማመጣጠን እቅድ ማዘጋጀት፡፡
ጊዜ (ቀን) 41
ተግባር 6፡- የተዘጋጀውን እቅድ ለሚመለከታቸው
ክፍሎች ማቅረብና እቅዱ ለተዘጋጀለት ቀበሌ ኮፒ 2.9 ቁጥር (ቀበሌ) 82
6 መላክ፡፡
ጊዜ (ቀን) 8
የክብደት ድምር 100 279.6
ስትራቴጂክ ግብ፡ }óce” Sc[ƒ ÁÅ[ገ ¾}ðØa Hwƒ MTƒ ió”” TdÅÓ
ኦፕሬሽናል ግብ 3፡2 በበጋ ወራት በህብረተሰብ ተሳትፎ በቁጥር 38 በሚሆኑ የተራቆቱ ተፋሰሶች (5700 ሄ/ር) ላይ የተለያዩ የአፈርና
ውሃ ልማትና የእርጥበት ዕቀባ ሥራዎችን በመስራት የክልሉን የተፈጥሮ ሀብት ሽፋን ማሳደግ፡፡
}Óv` 1: ለትግበራ ሥራ የሚያገለግሉ ቅጾችንና የተፋሰሱን እቅድ መጠን (ሰነድ) 38
1 3
ዶክመንት ማሰባሰብ፡፡
ጊዜ (ቀን) 4
}Óv` 2: የተያዘው እቅድ የህ/ሰቡን ፍላጎት ያማከለ መሆኑን ለሥራው
ቁጥር (ሰነድ) 38
የተያዘውን በጀትና/የሰው ሀይል ለህ/ሰቡ በማሳወቅና በማወያየት
2 28.36
ከአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ማመጣጠን፡ እቅዱ ክለሳ
ጊዜ (ቀን) 38
የሚያስፈልገው ከሆነ መከለስ፡፡

}Óv` 3: ለስራው አስፈላጊ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠና ቁጥር(የስልጠና መድረክ) 8 በ 1 ክላሰተር
3 11.94
መስጠትና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ማሟላት፡፡ 4 ቀን
ጊዜ (ቀን) 16
28.36 38*3=144/3=38
ቁጥር (ቀበሌ) 144
ስትራቴጂክ ግብ 7፡ ¾c^}—¨<”“ ¾}ÑMÒ¿” Iw[}cw°¨<kƒ“ ¡IKAƒ TdÅÓ

ኦፕሬሽናል ግብ 7፡1 የለሙ ተፋሰሶች አስተዳደር፣ አጠቃቀም፣ አያያዝና እንክብካቤ ዙሪያ ለ 494 የቀበሌ ዩኒት ኤክስቴንሽን አመራሮች፣ ለ 912 የልማት ቀጠና
አመራሮች እና ለ 4,781 ግንባር ቀደም አርሶ/አርብቶ አደሮች (የል/ቡድንና የ 1 ለ 5 መሪዎች) በድምሩ ለ 6,187 የልማት ሠራዊት አካላት በልማት ጣቢያ
ሰራተኞች አማካኝነት የንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት
}Óv` 1: የለሙ ተፋሰሶች አስተዳደር፣ አጠቃቀም፣ አያያዝና እንክብካቤ ዙሪያ
መጠን (ሰነድ) 1
1 የተለያዩ የስልጠና ዶክመንቶችን ማሰባሰብ የሰልጣኞች ልየታና ምዝገባ 3.33
በማከሄድ ለስልጠና ዝግጅት ማድረግ ጊዜ (ቀን) 4

መጠን (ሰነድ) 38
}Óv` 2: ለዩኒት ኤክስቴንሽን አመራሮች የንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ስልጠና
2 63.33
መስጠት ጊዜ (ቀን) 76

}Óv` 3: ለልማት ቀጠና አመራሮች የንዛቤ ማስጨበጫ መስጠትስልጠና መጠን (ሰነድ) 1


3 6.7
መስጠት፡
ጊዜ (ቀን) 8
}Óv` 4: ለግንባር ቀደም አረሶ/አርብቶ አደሮች የንዛቤ ማስጨበጫ 1.7 ቁጥር(ሰነድ) 38
4 መስጠትስልጠና መስጠት
ጊዜ (ቀን) 2

5 }Óv` 4:¾Ó”³u?¨<” TeÚuÝ eMÖ“ ¾¨cƃ ¾}KÁ¿ ¾Iw[}cw eMÖ“¨<” ¨Å}Óv` ”ÉkÃ\ 25 ቁጥር (ቀበሌ) 38 38
ƒ“ ¨Å Iw[}cu< ”Ç=Á c[è ¡ƒƒM“ ÉÒõ TÉ[Ñ S[Í SÁ´ :: መጠን (ሰነድ)
ጊዜ (ቀን) 30

የክብደት ድምር 0 120


ስትራቴጂክ ግብ 7፡ ¾c^}—¨<”“ ¾}ÑMÒ¿” Iw[}cw°¨<kƒ“ ¡IKAƒ TdÅÓ

ኦፕሬሽናል ግብ 7፡6 በ 15 FTC ለ 300 አርሶ አደሮች በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የ 6 ወር ስልጠና በመስጠት ማስመረቅ

1 }Óv` 1:የሰልጣኝ ምልመላ ማከሄድ መጠን (ሰነድ)


ጊዜ (ቀን)
መጠን (ሰነድ)
2 }Óv` 2: ¾eMÖ“ pÉ “ ýÓ^U T²Ò˃
ጊዜ (ቀን)

}Óv` 3: አግሮ ኢኮሎጂን መሰረት ባደረገ መልኩ ተግባራዊ የሚደረጉ መጠን (ሰነድ)
3
ቴክኖሎጂዎችን በመለየትስልጠና ማካሄድ ማስመረቅ
ጊዜ (ቀን)
}Óv` 4: cMØ’¨< ¾}S[lƒ” ›`c/›`w„ ›Åa‹” eMÖ“¨<” }Óv^© ”ÉÁÅ`Ñ< ቁጥር(ሰነድ)
4 ¡ƒƒM“ ÉÒõ TÉ[Ó
ጊዜ (ቀን)

የክብደት ድምር
ስትራቴጅክ ግብ 5፡ የአሠራር መመሪያዎችንና ውሎችን ማዘጋጀት

ኦፕሬሽናል ግብ 5፡1 ለአፈርና ውሃ ልማት ጥበቃ ስራዎች መመሪያዎችንና ውሎችን ማዘጋጀት

ተግባር 1፡ ተያያዝ የሆኑ ዶክመንቶችን ማሰባሰብ 3 ቁጥር (ሰነድ) 1


1
ጊዜ (ቀን) 2

2 ተግባር 2፡ ውሎችን ማዘጋጀት፡፡ 6 ቁጥር (ሰነድ) 1


ጊዜ (ቀን) 5
ተግባር 3፡መመሪያዎችን ማዘጋጀት፡፡ 58.7 ቁጥር (ሰነድ) 1
3
ጊዜ (ቀን) 5
ተግባር 4፡ ለውይይት ማቅረብ፡፡ 14.7 ቁጥር (ሰነድ) 1
4
ጊዜ (ቀን) 1
ተግባር 5፡ ማሰጸደቅ እና ስራላይ ማዋል 14.7
ቁጥር (ሰነድ) 1
5
ጊዜ (ቀን) 1
የክብደት ድምር 14

You might also like