Professional Documents
Culture Documents
I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ግብርና ሚ/ር የእንስሳት በሽታ መከላከልና ቁጥጥር የእንስሳት ጤና አገልግሎት
ቡድን መሪ
3.4 ፈጠራ
ሥራውን የሚያሳልጡና ለውጤታማነት ሊያበቁ የሚያስችሉ አዳዲስ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር የአሰራር ሥርዓቶችን መቀየስና
ማሻሻልን፣ምርጥ ልምዶችን በመቅሰም ተግባራዊ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
በበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ቡድን ውስጥ ባሉ 6(ስድስት) ባለሙያዎች ላይ ኃላፊነት ይኖረዋል
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
ሥራው የቡድኑን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር፣ u›Ñ]~¾›”edƒ Hwƒ MTƒ Là Ÿõ}— Ñ<ǃ uTÉ[e LÃ
ÁK<ƒ” ¾›”edƒ ui}‹” SK¾ƒ፣ ¾SŸLŸÁ፣¾Sq×Ö]Á“ wKAU ¾Te¨ÑÍ eM„‹” S”Åõ፣ ¾}³TÏ“ É”u` ²KM ui}‹” ክሰተትና ስርጭት
Sq×Ö`፣በጎረቤት አገሮች የሚከሰቱትን አዳዲስ የበሽታ ፍንዳታዎች በመከታተልና በማረጋገጥ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስልቶችን አዘጋጅቶ
መተግበር፣ u¾¡MK< s”s‹ ¾}²ÒÌ K›`w„ ›Å\”“ ŸòM ›`w„ ›Å\ Ó”³u? TeÚuØ ¾T>‹K< uui ታ SŸLŸM“ Sq×Ö` ¾Se¡ Y^‹ LÃ
Á}¢\ƒ UI`ƒ cÜ SM°¡„‹” T²Ò˃ የአዕምሮ ጥረትን የሚጠይቅ ሲሆን ከቀን ስራ ጊዜው 70 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
በትክክል ሊታወቅ ያልቻለና ጉዳት እያደረሰ ያለ የበሽታ ክስተት ከፍተኛ ጭንቀትን፣በበሽታ ፍንዳታና ሊያስከትል ከሚችለው የሰፋ ጉዳት
አኳያ እንስሳት የማስወገድ ርምጃዎች ሲወሰዱ በባለንብረቱ የሚፈጥረው በጎ ያልሆነ አመለካከቶች እና አለመግባባቶችን በመቋቋም
ስሜትን ተቆጥጥሮ በከፍተኛ ትዕግስትና ጥንቃቄ መስራትን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
የሥራው ባህሪ አገራዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ እንስሳት በሽታዎች ሥርጭትና ክስተት የመረጃ ቋቶችንና ድረ-ገፆችን በየዕለቱ በንቃት
የመፈተሽ፤ መረጃዎችን የማደራጀትና የማሰረጨት 35 በመቶ ጥረትን የሚጠይቅ ሥራ ነው፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
ሥራው 85% በመቀመጥ እና 15% በመንቀሳቀስ የሚከናወን ነው፡፡