You are on page 1of 6

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ግብርና ሚ/ር የኢፒዲሞሎጂ ቡድን መሪ የእንስሳት ጤና አገልግሎት
የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
የእንስሳት ጤና ዳይሬክቶሬት
መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
አዲስ አበባ ፌዴራል ግብርና ሚ/ር
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-

 የቡድኑን ስራዎች በማቀድ፣በመምራትና በማስተባበር፣ u¯KU ›kõ Å[Í }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜
¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ፣ ¾ እ”edƒ ui}‹” Y`߃፣TIu^©“ ›=¢•T>Á© Ñ<ÇÄ‹ SK¾ƒ እና የእ”edƒ ui}‹” ¾S[Í
M¨<¨<Ø ió” TdÅÓ ’¨<::

2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት


ውጤት 1፡ የቡድኑን ስራዎች መምራትና ማስተባበር
 ከተቋሙ/ዘርፉ ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የተመነዘረ የቡዱኑንን ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ይመራል፣ አፈጻጸሙን
ይከታተላል፣ይገመግማል፣
 የመረጃ ልውውጥና አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ ሥራዎችን ይበልጥ ለማሳደግ የሚያስችሉ የአምስት ዓመት የዕድገት ፕላኖችንና
ዓመታው ዕቅዶችንና መርሐ ግብሮችን በማዘጋጀትና በበጀት በማስደገፍ በሥራ ላይ ያውላል፤ ስለተከናወኑ ሥራዎች ሰላጋጠሙ
ችግሮች ስለተወሰዱና ስለሚወሰዱ የመፍትሔ እርምጃዎች እንደአስፈላጊነታቸው ሪፖርት ያዘጋጃል፤
 ¾Ów`“¨<” ¡õK ›=¢•T> ”®<e ¡õK *¢•T> ¾J’¨<” ¾ እ”edƒ Hwƒ MTƒ KTdÅÓ“ ¾Ów`“ MTƒ” KTeóóƒ ¾¨Ö<ƒ”“
¾T>¨Ö<ƒ” ¾GÑ]~” þK=c=“ eƒ^}Í=‹ SW[ƒ uTÉ[Ó ¾›ß`' ¾S"ŸK—“ ¾[ÏU Ñ>²? ¾›”edƒ ui}‹ ¾S[Í
M¨<¨<Ø&Y`߃& ¡ƒƒM“ YÒƒ ƒ”}“ ›Ñ^© °pÉ uT¨<׃ ÁeðîTM&
 u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< የበሽታዎች መረጃ ልውውጥና አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS<
¾›}Ñvu` ‹Óa‹” uSK¾ƒ ¨p}© SõƒH@ KSeÖƒ እ”Ç=G<U uƒÓu^ ¨pƒ ¾}K¿ ÖnT> }V¡a‹” KTÔMuƒ u¾¨p~ ¾e^
›ðíçU ÓUÑT“ Ów[ SMe ÁÅ`ÒM&
 eK እ”edƒ ui ታ S[Í ›ÑMÓKAƒ KvKS<Á‹ YMÖ“ c?T>“`“ ›¨<Å Ø“„‹ ¾T>ÁeðMÑ< Ø“ታ© êOö‹ ƒUI`ƒ
Á²ÒÍM&Ãd}óM&¾ እ”edƒ ui ታ እ“ U`ታ T’ƒ S[Í Tcvcu=Á pë‹“ ö`V‹እ”Ų=G<U SS]Á‹ ´Óσ ¨<eØ
Ãd}óM&Y`ß ታ†¨<” Á"H>ÇM& S[Í‹U u›Óvu< }VM}¨< Scvcv†¨<” ß ታ}LM&Á[ÒÓ×M&
 uSe¡ ¾›?úÇ=T>ÂKAÍ="M Ø“„‹ ¨<eØ ÃX}óM&S<Á© ›e}ªê* ÁÅ`ÒM&u¾Å[ͨ< ¾T>Ñ–< Ø“„‹”
Áe}vw^M&S[Í‹” e ታቲ eƒ"© ƒ”}““ ›}[ÕÑAU ÁÖ“p^M& ]þ`ƒU Á²ÒÍM&
 u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS< ¾›}Ñuu` ‹Óa‹ uSK¾ƒ ¨p ታ© SõƒH@ KSeÖƒ
እ”Ç=G<U uƒÓu^ ¨pƒ ¾}K¿ ÖnT> }V¡a‹” KTÔMuƒ u¾¨p~ ¾e^ ›ðíçU ÓUÑT“ Ów[ SMe ÁÅ`ÒM&
 ወቅታዊ የእንስሳት በሽታዎች ስርጭት መረጃዎችን በማሰባሰብና በመተንት ለግንዛቤ ማስጨበጫ ይሆን ዘንድ
መረጃዎችን(በራሪ ጽኁፎች፤ መፅሄቶች፤ ፖስተሮች) የሚዘጋጁበትንና ወደ ተጠቃሚ የሚደርሱበትን ስልት ይነድፋል፤የመረጃ
ማሰባሰብያ ቅጾችን ያዘጋጃል፡፡

ውጤት 2፡ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ መዘርጋት


 በእንስሳት በሽታዎች የመረጃ ልውውጥ ሥራዎች፤ ዓለም አቀፋዊ፣ አሁጉራዊና ክልላዊ ትብብሮችና ስምምነቶችን ያመቻቻል፣
ሀገሪቱና ሚ/ሩ የተቀበላቸውን ህጎችና ስምምነቶች በስራ ላይ ያውላል፣
 u¯KU ›kõ Å[Í }¯T’>“ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K›”edƒ“ ¾›”edƒ ¨<Ö?„†
¾¨<Ü ÑuÁ °ÉM” ¾Teóƒ Y^‹” Ãc^M&
 ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯~”“ ¾›”edƒ Ö?“ Øun ›ÑMÓKA~” ¨<Ö?ታ T ¾T>ÁÅ`Ñ< ¾}KÁ¿ ›ÇÇ=e“ ²S“© ›c^a‹”
uSK¾ƒ ¾‚¡•KAÍ= iÓÓ` TÉ[Ó ›ðíçS<” u¾Å[ͨ< uSŸ ታ}M“ uSÑUÑU ¾Lk ThhÁ ÁÅ`ÒM&
 Iw[}cw” KMTƒ uT’ddƒ KTIu[cw ¾›”edƒ Ö?“ Øun W^}™‹ }Ñu=¨<” ÉÒõ uSeÖƒ u”®<e ²`ñ ¾}hK ¾›”edƒ Ö?“
Øun ›ÑMÓKAƒ“ ‚¡•KAÍ= }ÖnT> እ”Ç==J” KTÉ[Ó ¾T>Áe‹K< ›c^a‹” ÃkÃdM& ›}Ñvu\” u¾Ñ>²?¨< uSð}g
ThhÁ‹” ÁÅ`ÒM&
 ኋላ ቀርና ተደራሽ ያልሆነውን የእንስሳት በሽታዎች የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤቶች በመታገዝ
ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ የመረጃ ልውውጥ ሥርኣትን ይዘረጋል፤
 የእንስሳት በሽታዎች ምርመራ፣ ቅኝት፣ የስጋት ትንተና እና የበሽታ ቁጥጥር የአለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (OIE) እና
Codex Almentarius ተቀባይነት ባለውና ደረጃውን በጠበቀ (accredited) ላቦራቶሪ ውጤት የተደገፈ እንዲሆን ያደርጋል፤
 ሃገራዊ እንስሳት በሽታዎች መረጃ ልውውጥ ሥርዓት ከአህጉራዊ (የአፍሪካ ሕብረት AU-IBAR )እና ዓለም አቀፋዊ (የዓለም
የእንስሳት ጤና ድርጅት OIE )የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት ጋር በተናበበ መልኩ እንዲሠራና ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ እንዲሆን
ያደርጋል፤
 አርብቶ አደሩና ከፊል አርብቶ አደሩ፤በእንስሳት ሃብት ልማት ሥራዎች ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለበሽታዎች መረጃ
ልውወውጥ እጅግ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን የሞባይል ስልክ ቴክኖሎጂና(Smart Phone) የዲጂታል ፔን( Digital Pen)
ዘመናዊ ሥራዎች በስፋት እንዲለመዱና አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፤
 u¨[`g˜ SM¡ u¾¨p~ KT>Ÿc~“ u›ß` Ñ>²? ¨<eØ ¾Seóóƒ Övà LL†¨< ui ታ‹ }Ñu=¨< ›?úÈVÄKAÍ="M c`y=L”e እና
¡ƒƒM እ”Ç="H@É Áe}vw^M' ¨<Ö?~”U ÃÑSÓTM::

III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች


3.1 የሥራ ውስብስብነት
 ሥራው የቡድኑን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር፣u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< የበሽታዎች መረጃ ልውውጥና
አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS< ¾›}Ñvu` ‹Óa‹” uSK¾ƒ ¨p ታ© SõƒH@ SeÖƒ፣u¯KU ›kõ
Å[Í }¯T’>“ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K›”edƒ“ ¾›”edƒ ¨<Ö?„† ¾¨<Ü ÑuÁ
°ÉM” ¾Teóƒ Y^‹” Se^ƒ፣ u¨[`g˜ SM¡ u¾¨p~ KT>Ÿc~“ u›ß` Ñ>²? ¨<eØ ¾Seóóƒ Övà LL†¨< ui ታ‹ }Ñu=¨< ›?
úÈVÄKAÍ="M c`y=L”e እና ¡ƒƒM እ”Ç="H@É TÉ[Ó፣የእንስሳት በሽታዎች ምርመራ፣ ቅኝት፣ የስጋት ትንተና እና
የበሽታ ቁጥጥር የአለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (OIE) እና Codex Almentarius ተቀባይነት ባለውና ደረጃውን በጠበቀ
(accredited) ላቦራቶሪ ውጤት የተደገፈ እንዲሆን ማድረግ፣ Iw[}cw” KMTƒ uT’ddƒ KTIu[cw ¾ እ”edƒ Ö?“ Øun
W^}™‹ }Ñu=¨<” ÉÒõ SeÖƒ ¾T>ÖÃp ’¨<::
 በስራው ክንውን ወቅት ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ህግ ደንብና መመሪያን መሠረት አድርጎ የሚሰራ መሆኑ፣በቂ የመከላከልና
የመቆጣጠር ዝግጅት በሌለበት ሁኔታ ከአየር ንብረት መለወጥ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ አዳዲስና ያልተለመዱ በሽታዎች ፍንዳታ ማጋጠም፣
ኋላ ቀርና ተደራሽ ያልሆነውን የእንስሳት በሽታዎች የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን መኖር፣ በውል ያለታወቁና በመዘዋወር ላይ የሚገኙ
የተህዋሲያን ዝርያዎች የመከላከያ ክትባቶችን የመከለከል አቅም ዋጋ ማሳጣት፣ድንበር ዘለልና ተዛማች በሽታዎችን በጋራ ለመከላከልና
ለመቆጣጠር የሚደረጉ የሁለትዮሽና የሦስትዮሽ ስምምነቶች በተያዘላቸው መረሃ ግብር ተቀናጅተው አለመተግበር፤ልቅና ለቁጥጥር አመቺ
ያልሆነ የእንስሳት ዝውውር መኖር፣ህብረተሰቡ በበሽታ መከላከል ላይ ያለው ግንዛቤ አናሳ መሆን፣ የህክምና መድሃኒቶች የፈውስ ጥራት
አቅርቦትን ሥርጭት አመርቂ አለመሆን የሚያጋጥሙ ችግሮች ናቸው፡፡

 እነዚህን ችግሮች ጠንካራ የበሽታዎች መከላከልና ቁጥጥር ሥርዓትን በመዘርጋት፣ የእንስሳት በሽታዎች የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤቶች በመታገዝ ፈጣን፣ቀልጣፋና አስተማማኝ የመረጃ ልውውጥ ሥርዓትን በመዘርጋት፣ ሰፊ የፈፃሚ
የባለሙያዎችን የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በማካሄድ፣የጋራ ስምምነቶችን ተፈፃሚ እንዲሆኑ በቅርበት ክትትል በማድረግ እና KTIu[cw
¾ እ”edƒ Ö?“ ›Övup u}SKŸ} Ó ንዛቤ በማስጨበጥ አቅም እንዲጎለብት በማድረግ መፍታትን ይጠይቃል፡፡

3.2 ራስን ችሎ መስራት


3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 ሥራው አገራዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ደንቦችን መመሪያዎችንና ስምምነቶችን መሠረት በማድረግ የሚከናወን ነው፡፡
3.2.2 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 ሥራው ተፈላጊውን ውጤትና ግብን ከማሳከት አንጻር ይገመገማል ይጠይቃል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/
 ሥራው የቡድኑን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር፣u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< የበሽታዎች መረጃ ልውውጥና
አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS< ¾›}Ñvu` ‹Óa‹” uSK¾ƒ ¨p ታ© SõƒH@ SeÖƒ፣u¯KU ›kõ
Å[Í }¯T’>“ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K›”edƒ“ ¾›”edƒ ¨<Ö?„† ¾¨<Ü ÑuÁ
°ÉM” ¾Teóƒ Y^‹” Se^ƒ፣ u¨[`g˜ SM¡ u¾¨p~ KT>Ÿc~“ u›ß` Ñ>²? ¨<eØ ¾Seóóƒ Övà LL†¨< ui ታ‹ }Ñu=¨< ›?
úÈVÄKAÍ="M c`y=L”e እና ¡ƒƒM እ”Ç="H@É TÉ[Ó፣የእንስሳት በሽታዎች ምርመራ፣ ቅኝት፣ የስጋት ትንተና እና
የበሽታ ቁጥጥር የአለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (OIE) እና Codex Almentarius ተቀባይነት ባለውና ደረጃውን በጠበቀ
(accredited) ላቦራቶሪ ውጤት የተደገፈ እንዲሆን ማድረግ፣ Iw[}cw” KMTƒ uT’ddƒ KTIu[cw ¾ እ”edƒ Ö?“ Øun
W^}™‹ }Ñu=¨<” ÉÒõ SeÖƒ ¾T>ÖÃp c=J” ÃI u›Óvu< vß“¨” በመከላከል ስትራቴጂ ላይ ያተኮረውን የበሽታዎች
መከላከልና ቁጥጥር ሥራዎች በሚፈለገው መልኩ መተግበርና ማስተግባር አይቻልም፤በበሽታዎች ክስሰተት ሳቢያ ምርትና
ምርታማነት በእጅጉ ይቀንሳል፤በአርብቶአደሩና ከፊል አርብቶ አደሩ መሠረታዊ ኑሮ ሊያናጋ ይችላል፤በእንስሳት የእንስሳት
ውጤቶችና ተዋፅዎች የወጪ ንግድ ላይ ዕገዳና ያስከትላ፤በተቋሙ ገጽታ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 በሚመለከተው የመንግሥት አካል በይፋ ለህዝብ ካልተነገረ በስተቀር የባዕድና ድንበር ዘለል በሽታዎችን ያልተረጋገጠ ፍንዳታና
ክስተት በምስጢር የመያዝ ኃላፊነት አለበት፡፡

3.4 ፈጠራ
 ሥራውን የሚያሳልጡና ለውጤታማነት ሊያበቁ የሚያስችሉ ፈጣንና ዘመናዊ የበሽታ መረጃ ልውውጥ የአሰራር ሥርዓቶችን
ማዘጋጀትና ማሻሻልን እንዲሁም ምርጥ ልምዶችን በመቅሰም ተግባራዊ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ
 ስራው ከቅርብ አለቃው እና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር እንዲሁም ከውጭ ባለድርሻ አካላት፣ከእንስሳት መድሃኒትና ክትባት
አምራች አቅራቢና አከፋፋይ ድርጅቶች፣ በእንስሳት ሃብት ልማት ሥራ ላይ ከተሰማሩ አርብቶና አርሶአደሮች፣ ባለሃብቶችና
የህብረት ሥራ ማህበራት ጋር ይገናኛል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
 መመሪያዎችን ለመቀበልና ለመስጠት፣መረጃዎችን ለመለዋወጥ፣ በበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ሥራዎች ዙሪያ ክትትልና
ግምገማ ለማድረግ፣ችግሮቹን ለመቅረፍ ምክክር ለማድረግ፣በውጤታማ የእንስሳታ በሽታዎች የመከላከልና ቁጥጥር ሥራዎች
ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት፡፡

3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ


 ከቀን የስራ ሰዓቱ 25 በመቶ ይሆናል፡፡

3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት

 በኢፒዲሞሎጂ ቡድን ውስጥ ባሉ 8(ስምንት) ባለሙያዎች ላይ ኃላፊነት ይኖረዋል

3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ


 ሥራው የመምራት፣ የመቆጣጠር፣የማስተባበር፣ባለው ደንብና መመሪያ መሰረት መተግበሩን መካታተል፣ አቅጣጫ/ግብረ መልስ
የመስጠት ኃላፊነት አለበት፡፡
3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ
 የለውም
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ለስራው አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መሣሪያዎች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ሸልፍ፣ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣
ስካነርና የመሳሰሉትን መሳሪያዎች ግምታቸው እስከ ብር 50,000 የሚደርሱ ንብረቶችን በኃላፊነት ይይዛል፡፡

3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
 ሥራው የቡድኑን ስራዎች ማቀድ፣መምራትና ማስተባበር፣u}KÁ¿ Ñ>²=Áƒ ¾}Ÿ“¨’< የበሽታዎች መረጃ ልውውጥና
አጠቃላይ ኢፒዲሞሎጅ Y^‹ uT>}Ñu\uƒ ¨pƒ ÁÒÖS< ¾›}Ñvu` ‹Óa‹” uSK¾ƒ ¨p ታ© SõƒH@ SeÖƒ፣u¯KU ›kõ
Å[Í }¯T’>“ }kvÃ’ƒ ÁK¨< Ö”"^“ ›e}TT˜ ¾›=úÇ=T>ÄKAÍ= Y`¯ƒ” uS²`Òƒ K›”edƒ“ ¾›”edƒ ¨<Ö?„† ¾¨<Ü ÑuÁ
°ÉM” ¾Teóƒ Y^‹” Se^ƒ፣ u¨[`g˜ SM¡ u¾¨p~ KT>Ÿc~“ u›ß` Ñ>²? ¨<eØ ¾Seóóƒ Övà LL†¨< ui ታ‹ }Ñu=¨< ›?
úÈVÄKAÍ="M c`y=L”e እና ¡ƒƒM እ”Ç="H@É TÉ[Ó፣የእንስሳት በሽታዎች ምርመራ፣ ቅኝት፣ የስጋት ትንተና እና
የበሽታ ቁጥጥር የአለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ድርጅት (OIE) እና Codex Almentarius ተቀባይነት ባለውና ደረጃውን በጠበቀ
(accredited) ላቦራቶሪ ውጤት የተደገፈ እንዲሆን ማድረግ፣ Iw[}cw” KMTƒ uT’ddƒ KTIu[cw ¾ እ”edƒ Ö?“ Øun
W^}™‹ }Ñu=¨<” ÉÒõ SeÖƒ የአዕምሮ ጥረትን የሚጠይቅ ሲሆን ከቀን ስራ ጊዜው 70 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 በትክክል ሊታወቅ ያልቻለና ጉዳት እያደረሰ ያለ የበሽታ ክስተት ከፍተኛ ጭንቀትን፣ በበሽታ ፍንዳታና ሊያስከትል ከሚችለው የሰፋ ጉዳት
አኳያ እንስሳት የማስወገድ ርምጃዎች ሲወሰዱ በባለንብረቱ የሚፈጥረው በጎ ያልሆነ አመለካከቶች እና አለመግባባቶችን በመቋቋም
ስሜትን ተቆጥጥሮ በከፍተኛ ትዕግስትና ጥንቃቄ መስራትን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት
 የሥራው ባህሪ አገራዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ እንስሳት በሽታዎች ሥርጭትና ክስተት የመረጃ ቋቶችንና ድረ-ገፆችን
በየዕለቱ በንቃት የመፈተሽ፤ መረጃዎችን የማደራጀትና የማሰራጨት 35 በመቶ የዕይታ ጥረትን የሚጠይቅ ሥራ ነው፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
 ሥራው 85% በመቀመጥ እና 15% በመንቀሳቀስ የሚከናወን ነው፡፡

3.8. የሥራ ሁኔታ


3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 በመስክ የሥራ ስምሪት ላይ አልፎ አልፎ የእንስሳትን ጤንነት ለመከታተል በሚያደርገው ዕንቅስቃሴ በእንስሳት የመወጋትና
የመረጋገጥ አደጋ በዚህም ሳቢያ መወጋት መሠበር መረገጥ መቁሰል አደጋዎች ሊያግጥሙ ይችላሉ

3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ

 አልፎ አልፎ የእንስሳትን ጤንነት ለመከታተል በሚያደርገው እንቅስቃሰሴ ከእንስሳት ጋር በሚኖር ግንኙነት ሣቢያ ከእንስሳት ወደ
ሰው በሚተላለፉ በሽታዎች መጋለጥ

3.9. እውቀትና ክህሎት፣


3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት
 የመጀመሪያ ዲግሪ (DVM)  በእንስሳት ሕከምና ሣይንስ፣በኤፒዲሞሎጂ /ፓራሲቶሎጂ ወይም
በተመሳሳይ ሙያ መስክ

3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ


የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
ዲ.ቪ=አም 8 በመስክ/በላቦራቶሪ/በክሊኒክ/የእንስት ጤና አገልግሎት

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን


 ዓለማየሁ መኮንን ዶ/ር 07/08/2006

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like