You are on page 1of 5

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት

¾›=ƒÄåÁ ¾ ምግብ፣ የ SÉ ሃ’>ƒ ና ጤና ¾ ምግብ ጤናና ጤና ነክ ተቋማት ኢንስፔክሽን


ክብካቤ ›e}ÇÅ`“ lØØ` vKYM×” ዳይሬክቶሬት
የምግብማምረቻዎች ኢንስፔክተር I

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ

¾ ምግብ አምራች ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ

II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት

2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-

 የምግብ አምራች ድርጅቶችን በተመለከተ የቅድመና የድህረ ፈቃድ ቁጥጥር መረጃ ማደራጀትና የቅድመ ፈቃድ
ኢንስፔክሽኖች ላይ በመሳተፍ ለህብረተሰቡ ጥራታቸውና ደህንነቱ የተረጋገጠ የምግብ ምርቶች እንዲያሰራጩ
የራሱን አስጠዋፅኦ ያደርጋል፡፡
2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት

ውጤት 1 ፡ በመልካም አመራረት መርህና የምግብ ፋብሪካዎች ቁጥጥር መመርያ መሰረት የቁጥጥር ስራዎችን ማከናወን

 በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙት ¾ ምግብ ማምረት Y^ ላይ የ}cT\ É`Ï„‹ u}SKŸ} S[Í‹” ›Å^Ï„ ÃóM::
 ምግብ በማምረት ስራ ላይ ለመሰማራት ፈቃድ የሚጠይቁ በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በቦታቸው በመገኘት
በተዘጋጀው ስታንዳርድ ምርቶቻቸውን የሚከማቹበትና የአካባቢው ንጽህናና ባለሙያዎቹ መስፈረቱ በሚያዘው
መሰረት መሆኑን የቅድመ ፈቃድ ኢንስፔክሽን c=Ÿ“¨” ŸK?KA‹ vKS<Á‹ Ò` uSJ” ÃKUÇM::
 የቁጥጥር ሪፖርት አዘገጃጀት አሰራር መመሪያ መሰረት በሌሎች ባለሙያዎች ድጋፍ እየተደረገለት ሪፖርት ያዘጋጃል፡፡
 ስልጠና እና ስብሰባ ሲኖር አስፈላጊ ግብአቶች እንዲሟሉ ያደርጋል፣
 በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙትን የምግብ አምራች ቁጥጥር እቅድና የአፈጻጸም ሪፖርት በውጤት ተኮር አዘገጃጀት
መሰረት አዘጋጅቶ ያቀርባል ፡፡
III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች

3.1 የሥራ ውስብስብነት


 በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙት ¾ ምግብ ማምረት Y^ ላይ የ}cT\ É`Ï„‹ u}SKŸ} S[Í‹” ›Å^Ï„ SÁ´”& የቅድመ ፈቃድ
ኢንስፔክሽን c=Ÿ“¨” ŸK?KA‹ vKS<Á‹ Ò` uSJ” Sd}õ& የቁጥጥር ሪፖርት ሲዘጋጅ መልመድን
 ስራው የምግብ ማምረት ስራ ላይ የተሰማሩ É`Ï„‹ u}SKŸ} S[Í‹” ›Å^Ï„ SÁ´”& የቅድመ ፈቃድ ኢንስፔክሽን
c=Ÿ“¨” ŸK?KA‹ vKS<Á‹ Ò` uSJ” e^¨<” SMSÉ”& የቁጥጥር ሪፖርት ሲዘጋጅ መሳተፍን ፤
 በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙት ¾ ምግብ አምራች ቁጥጥር እቅድና የአፈጻጸም ሪፖርት በውጤት ተኮር አዘገጃጀት
መሰረት አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሲሆን እነዚህን ችግሮች ለመፍታት በስራው ከቅርብ ሀላፊና ከሌሎች
ባለሙያዎች ድጋፍ በማግኘትና እራሱን የተለያዩ የቁጥጥር ህጎችን በማንበብ፤ ስልጠና በመውሰድ እና በመጠየቅ ችግሮቹ
ይፈታሉ፡፡
3.2 ራስን ችሎ መስራት

3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ

 ሥራው የአፈጻጸም መመርሪያዎችንና ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጠውን ግልጽ መመርሪያ መሰረት በማድረግ ይከናወናል፡፡
3.2.2 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 ሥራው ጥራትና ደረጀውን ጠብቆ ሰለመከናወኑ በየጊዜው በሌሎች ባለሙያዎች እና በቅርብ ሀላፊው ክትትልና ድጋፍ
ይደረግበታል፡፡
3.3 ተጠያቂነት

3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/፣

 በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙት ¾ ምግብ ማምረት Y^ ላይ የ}cT\ É`Ï„‹ u}SKŸ} S[Í‹” ›Å^Ï„ SÁ´“

T>eØ ራዊነታቸውን መጠበቅ ስራው ባግባቡ ባይከናወንና መረጃዎቹ ቢወጡ በግልና በተቋም ደረጃ ተአማኒነትን ያሳጣል፤

የቡዱን የሥራ እንቅሰቃሴ ያሰተጎጉላል፡፡

3.2.3 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣


 ስራው የምግብ ምርቶችን የስርጭት መረጃዎች አጠናክሮ መያዝን ሥለሚጠይቅ የምግብ አምራች ድርጅቶች
የኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚነካ ስለሆነ የቁጥጥር ስራው ከመጠናቀቁ በፊት መረጃዎቹ ከባከኑ በተቋሙ ግንኙነቶች፣
ማለትም በተቋሙ አመራርና በአገልግሎቶቹ ተጠቃሚዎች መካከል ከፍተኛ ቅራኔና አለመግባባት ሊፈጠር ይችላል፡፡፡
3.3 ፈጠራ
የተለያዩ የምግብ አምራች ድርጅቶች መረጀዎችን አያያዝና አደረጃጀት ስራን ውጤታማ ለማድረግ እንዲሁም የተለያዩ ቅፆችን
ማዘጋጀትን እና ሀሳቦችን ማቅረብና ተግባራዊ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/

3.5.1 የግንኙነት ደረጃ

 ስራው በመስርሪያ ቤቱ ውስጥ ከቅርብ ኃላፊው ከክፍሉ ሰራተኞች ከሌሎች የስራ ክፍል ሰራተኞች እንዲሁም ከመስርሪያ ቤቱ ውጭ
ከሚገኙ ከምግብ አምራች ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ

 አመራርና ድጋፍ ለመቀበል እና ሪፖርት ለማድረግ ፤ በጋራ ለመስራትና የምግብ አምራች ድርጅቶችን ግንኙነት
ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ

 ስራው ከስራ ሰዓቱ እስከ 40 በመቶ ግንኙነት ማድረግን ይጠይቃል፡፡


3.6 ኃላፊነት

3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት

 የለበትም
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት

የለውም፡፡

3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ

የለውም፡፡

3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ

የለውም፡፡

3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት

 ለቢሮ መገልገያነት የተሰጡትን ወንበር ጠረቤዛ መደርደርያ ኮሚፒዩተር መያዝን የሚጠይቅ ሲሆን የእነዚህ መሳሪያዎች ዋጋ እስከ
50 ሺህ ብር ይገመታል፡፡
3.7. ጥረት

3.7.1 የአዕምሮ ጥረት

 ስራው የምግብ አምራቾችን መረጃዎች አጠናክሮ መያዝን እና ይህንን በተሸለ መልኩ ለመፈፀም የተለያዩ የአሰራር
ሂደቶችና ቅፆችን ማዘጋጀትን የሚያካትት ሲሆን እነዚህም አእምሮን የሚያዳክሙ ተግባራት ሲሆኑ እነዚህም
ከስራው እስከ 35 በመቶ ይወስዳሉ፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት

 መረጃዎችን በሚያጣራበት ወቅት በሚከሰቱ አለመግባባቶች የሚፈጠሩ ክርክሮችና ጭቅጭቆች ከባለሃብቶች


የሚቀርቡ መደለያዎች የስነልቦና ውጥረት የሚያስከትል ሲሆን ይህንን በትዕግስትና በተረጋጋ ስሜት ተቋቆሞ
ስራውን በአግባቡ ማከናወንን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣

 መረጃዎችን ለመመዝገብና ለማደራጀት ኮሚፒዩተርን መጠቀም ስለሚጠይቅ ከስራ ሰዓቱም እስከ 30 በመቶ ድረስ
ይወስዳል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት

 ስራው ሲከናወን 40 በመቶ በመቀመጥና 60 በመቶ ከቦታ ቦታ በመቆምና በመንቀሳቀስ ይከናወናል፡፡


3.8. የሥራ ሁኔታ

3.8.1. ሥጋትና አደጋ

 የለበትም፡፡
3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ

 የለበትም
3.9. እውቀትና ክህሎት፣
3.9.1. ትምህርት

የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት

የመጀመርያ ድግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ/ በምግብ ሳይንስ አአካባቢ ጤና አጠባበቅ

3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ

የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት

0 ዓመት በምግብ ኢንስፔክሽን/ ምግብ ምዝገባ/ ምግብ ማምረትና ምርምር

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like