You are on page 1of 136

የስልጠናው አላማ

 የዚህ ስልጠና አላማ ለሰልጠኞች በ5ቱ“ማ ” ዙሪያ በቂ

ግንዛቤ በማስጨበጥ

 የስራ አካባቢ የተደራጀ እና ወጥ ለማድረግ ያስችላቸዋል

 በመኖርያ ቤታቸው ፣ አካባቢያቸው፣ በመ/ቤታቸው ላይ

የሚታዩ ብክነቶችን ለማስወገድ ይረዳቸዋል


ርዕስ
1. 5ቱ ማ ምን ማለት ነዉ?

2. የ5ቱ ማ ዎች ጠቀሜታ

3. የ5ቱ ማ የአተገባበር ደረጃዎች


3.1 የእቅድ ምዕራፍ
3.2 የትግበራ ምዕራፍ
ሦስት የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎች
1. 3ኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-የማያፀዱ እና
የሚያበላሹ ሰዎች ያሉበት
2. 2ኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡- የሚያፀዱ የተወሰኑ
ሰዎች ያሉበት ነገር ግን የሚያበላሹ ሰዎች
ያሉበት
3. 1ኛ ደረጃ የስራ ቦታ፡-የሚያፀዱ እና የማያበላሹ
ሰዎች ያሉበት

የእርሶዎ ስራ ቦታ ከየትኛው ጎራ ይሆን?


ያልተደራጀ የስራ ቦታ እንዴት
ይፈጠራል?

ከዚህ ምን
ትረዳላች
ሁ

በአሁኑ ወቅት
የማያስፈልግ ነገር የማያስፈልጉ
የሚያስፈልጉ
ግን ወደ ፊት ቁሶች
ቁሶች ሊያስፈልግ
5ቱ “ማ” ምን ማለት ነዉ?
• ከአምስት የአማርኛ ቃላቶች የመጀመሪያ ፊደሎቻቸው „ማ‟

በሆኑ ቃላት የተሰየሙ ናቸው፡፡

01-7
……………..5ቱ ‘’ማ’’ ምን ማለት
ነው
• የስራ አካባቢን የተደራጀ እና ወጥ የሆነ ለማድረግ

የሚጠቅም መሳሪያ ነው

• ቀጣይነት ያለዉ የማያቋርጥ ለዉጥ ለማምጣት መሰረት

ናቸዉ

• ብክነቶችን ለማስወገድ እና ለመቀነስ ይረዳሉ

• የከይዘን ማስጀመሪያ ናቸው


1. ማጣራት

2. ማደራጀት

3. ማፅዳት

4. ማላመድ

5. ማዝለቅ
ምሳሌ 1.
• ከ 1 እስከ 49 ያሉ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል ፈልጉ

• ለእያንዳንዱ መልመጃ 30 ሴኮንድ

• በ 30 ሴኮንድ ማግኘት የቻላችሁትን ከፍተኛ ቁጥር

መዝግቡ
01-11
1. ማጣራት

 ማጣራት ማለት የምንፈልገውን ከማንፈልገው

“ በአይነት ፣ መጠን እና ግዜ መለየት ማለት

ነው ”.
ማጣራት ያልተከናወነበት የስራ ቦታ
Tea
Cups

Files under table Water


Bottles

15
ማጣራት ያልተከናወነበት መኖሪያ
ቤት ውስጥ
ማጣራት ያልተከናወነበት በእኛ
ውስጥ…
01-19
2. ማደራጀት

 በማጣራት ሂደት አስፈላጊ ብለን የለየናቸውን ማንኛውንም

ቁሶች ለስራ ፍሰት አመችነት እንደተፈላጊነታቸው

በቅርብ፣በግልጽ፣በቀላሉ ለማግኘት ፣ ለመጠቀምና

በቦታው ለመመለስ በሚያስችል ሁኔታ የማስቀመጥ ዘዴ ነው፡፡

ለሁሉም እቃዎች የማስቀመጫ ቦታ ይኑራቸው እናም

ሁሉም እቃዎች በቦታቸው ይቀመጡ! 01-20


የትኛው ለመጠቀም የበለጠ ምቹ ነው?

ለመያዝ ና ለመጠቀም የክንዳችንን በቀኝ እጃችን እስፖንጁን በመያዝ


አቅጣጫ መቀየር ያስፈልጋል ቆሻሻውን በቀላሉ ማስወገድይቻላል፡፡.
01-25
SEITON

In our body there is a fixed place for every organ.

26
ምሳሌ፡- የሰላሳ ሴኮንድ
ህግ
01-28
01-29
3. ማጽዳት

ማፅዳት ማለት የስራ ቦታችንንና የስራ መገልገያ


መሳሪያዎቻችን ጽዱ እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ ማለት
ነዉ፡፡

የስራ ቦታችን ፅዱ በሚሆንበት ጊዜ ማራኪ እና ሳቢ


ስለሚሆኑ ሰዎች በቀላሉ እንዲጠቀሙዋቸዉ እና
ስራችንን በደስተኛ መንፈስ ለመስራት ያስችለናል፡፡
4. ማላመድ

• ሶስቱን “ማ“ ዎች (ማጣራት፤ማደራጀት እና ማጽዳት)


በቀጣይነት ሳይቋረጡ እንዲቀጥሉ ማስቻል ነው

ማላመድ በአጠቃላይ
“ህግ ናመመሪያ ማዉጣት እና
መከተልማለት ነው”
በየእለቱ
የሚከናወኑ
ተግባራት(ማ
ጣራት፤ማደ
ራጀት፤ማፅዳ
ማላመ ት)

ክንውን
ቀጣይነት
ያለው ለውጥ

ጊዜ
01-35
5. ማዝለቅ

•ሕግና መመሪያውን በማስተግበር የአሳራር ባህል አድርግው


እንዲዘልቁ የማስቻል ዘዴ ነው

01-36
ያልተደራጀ የስራ ቦታ ማሳያ ምሳሌዎች
የቀጠለ…..
የቀጠለ…..
የቀጠለ…..
የቀጠለ…..
የ5ቱ ’’ማ’’ ጠቀሜታ
 የእንቅስቃሴ ብክነት ይቀንሳል
 የፍለጋ ጊዜ ይቀንሳል
 ከመጠን በላይ ክምችት ብክነት ይቀንሳል
 ግድፈት/እንከን የመስራት ብክነት ይቀንሳል
 የንብረት ቁጥጥር ስርአትን ቀላል ያደርገዋል
 ሰራተኞች በቀላሉ እንዲግባቡ ያደርጋል
3. የ5ቱ ማ የአተገባበር ደረጃዎች

3.1 የዝግጅት ምዕራፍ

01-45
የዝግጀት ምዕራፍ
1. የከልቡ (ከይዘን የልማት ቡድን) ማዋቀር እና
መመስረት
2. የትግበራ ወሰኖችን መወሰን
3. ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት
4. ግብ ማስቀመጥ
5. ዕቅድ ማውጣት
6. በጀት ማዘጋጀት
7. ትግበራውን በይፋ ማስጀመር
1. ከልቡ (ከይዘን የልማት ቡድን) ማዋቀር እና መመስረ

• ይህ በተቋሙ የከይዘንን ስራ ለመጀመር የተቋሙን


አደረጃጀት ተከትሎ ቡድኖችን የማቋቋም ስርዐት ነው፡፡
• ይህ መዋቅር በውስጡ የሚከተሉትን ክፍሎች ይይዛል፡
1.ዓብይ የከይዘን ልማት ቡድን
2.ከይዘን ለውጥ አስተባባሪዎች
3.የከይዘን የልማት ቡድን

01-47
የከይዘን ልማት ቡድኖች አደራጃጀት ስርዓት

ፕሬዝዳንት

ዓብይ የከይዘን
ልማት ቡድን የከይዘን ቢሮ

የምርምር እና
አስተዳደር ዘርፍ ማህበረሰብ
አካዳሚክ ዘርፍ አገልግሎት ዘርፍ

የልማት ቡድን የልማት ቡድን የልማት ቡድን

ቡድን መሪ ቡድን መሪ ቡድን መሪ

አባላት
አባላት አባላት
2. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት

የምግብ
አገልግሎት ቤተ
ሙከራ/ላብራቶ

ሞዴል የሆነ
የስራ ቦታ
ተቋም አቀፍ
መምረጥ

የተለያዩ አማራጮች

01-49
3. ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት

 ነባራዊ ሁኔታችን ለመረዳት

 የ5ቱ "ማ “ዎችን ቼክሊስት በመጠቀም

 ፎቶግራፍ በማንሳት

01-50
ፎቶ ግራፍ ማንሳት
 ቋሚ የሆነ የካሜራ ቦታ መስጠት፡-
 ለምንጠቀምበት ካሜራ ቋሚ የሆነ ቦታ በመስጠት
የ5ቱ ማዎች ከትግበራ በፊት እና በኋላ ያለዉን
ክስተት ፎቶ ማንሳት
4. ግብ
ማስቀመጥ
ከገመገምነው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት የተለያዩ አላማዎችን
ይዘን የስራ ክፍላችን መድረስ ይኖርበታል የምንለውን ግብ
በማስቀመጥ ሁሉም የክፍሉ ሰራተኛ እንዲያውቁት በከይዘን
ሰሌዳ በሚታይ መልኩ መለጠፍ፡፡


01-54
5. ዕቅድ ማውጣት
ለእያንዳንዱ ማ ትግበራ መፈፀሚያ ጊዜ በማውጣት መቼ
ተጀምሮ መቼ እንደሚያልቅ ፕሮግራም የማሳወቅ አካሄድ ነው፡፡
 የስራ ክፍሎች የ5ቱማ የትግበራ ዕቅድ
 የተቋሙ የ5ቱማ የትግበራ ዕቅድ
የተጠቃለለ የተቋሙ የ5ቱማ
የትግበራ ዕቅድ
6. በጀት ማዘጋጀት
 ለ5ቱ “ማ”ዎች ትግበራ የተወሰነ ወጪዎች ሊያሰፈልገን
ይችላል፡፡ለዚህም ወደ ትግበራው ከመግባታችን በፊት ለ 5ቱ
ማዎች ማስፈጸሚያ በጀት መያዝ ያስፈልገናል::

01-60
7. ትግበራ በይፋ ማስጀመር
ይህ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር የተቋሙ ሰራተኞች እና ከፍተኛ አመራሩን ጨምሮ ትግበራው በይፋ የሚጀመርበት መርሀ-ግብር ነው፡፡

1 ሰራተኞ
2 ቹን
ለሰራተኞቹ
መሰብሰ
ጥሪ ማድረ

3
4
ፖሊሲዎቹን
ማስተዋወቅ
እቅዶቹን ማበራራት 01-61
3.2 ትግበራ
ምዕራፍ

01-62
1. የማጣራት ትግበራ ቅደም ተከተል

01-63
2. የማደራጀት ትግበራ

ቁሶች የሚቀመጡበት ቦታ መወሰን

ቁሶች የሚቀመጡበትን ዘዴዎችን መለየት

ለማስቀመጥ ተግባር የሚረዱ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት

ማስቀመጥን በተግባር ማዋል

01-64
3. የማፅዳት ትግበራ
 ማጽዳት ከመተግበራችን በፊት ከታች የተዘረዘሩትን
ሀሳቦች በደንብ ማጤንና መተግበር ይኖርብናል፡፡
1.አላስፈላጊ ነገሮች እና ቆሻሻዎችን ማስወገድ
2.ቆሻሻውን ሊያመጣ የሚችለውን ነገር ከስሩ ማወቅ
3.ከላይ የተጠቀሱትን እስከ መጨረሻው ማስወገድ
4. የማላመድ ትግበራ

• ማላመድ ትግበራ ለቀደሙት 3ቱማዎች


(ለማጣራት፤ማደራጀት እና ለማጽዳት )
ለማስቀጠል ህጎችን ማዉጣት ማለት ነዉ፡፡
የማላመድ ትግበራ ጥቅሞች
 የማላመድ ዋነኛ ዓላማ፡-
1.የስራ ቦታዎች በመመሪያ እና ህጎች እንዲኖራቸዉ ማስቻል
• በ ሶስቱ “ማ“ ትግበራ በአግባቡ ለማስኬድ ያስችላል
• የእለት ተእለት ተግባሮቻችን በማድረግ ትግበራዉን ማከናወን
• ሶስቱ “ማ“ ሙሉ በሙሉ ለትግበራ ዝግጁ መሆናቸዉን ማረጋረጥ
2. ስራዎች በህግ እና በመመሪያ መስራት
• ብክነቶችን ማስወገድ
• ጥራትን ማሻሻል
• ወጪን መቀነስ
• ምርትን/አገልግሎትን ወቅቱን ጠብቆ ለደንበኛ እንዲደርስ ማድረግ
• የስራ ፍሰት ማሻሻል
የማጣራት ትግበራን ማላመድ
የማጣራት ትግበራ ህጎች
 መቼ ትግበራዉ እንደ ሚከናወን
 ትግበራዉን እንዴት ማድረግ እንዳለብን

የቀይ ካርድ ትግበራ ቦታ ህጎች


 በቀይ ካርድ ላይ ያሉትን መረጃዎች መሙላት
 እንዴት /መቼ ቁሶችን ማስወገድ
እንዳለብን
የማደራጀት ትግበራን ማላመድ
• የትኛዉቁስ ፤ በየትኛቦታ ፤ ብዛት/መጠን/ ፤በየትኛው
የማስቀመጥ ስትራቴጂ መጠቀም እንዳለቡን መወሰን

• ቁሶቹ ሲያልቁ በማን ይተካ የሚለውን መወሰን

• ሁሉም ቁሶች በቦታቸው መመለስ እንዲመለሱ ማሳወቅ…


የማፅዳት ትግበራን ማላመድ
• ማፅዳት ትግበራ ሁልጊዜ የሚተገበር ሲሆን
ከፍተሻ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው
ከከይዘን ትግበራ በፊት
የጽዳት መርሃ-ግብር ማውጣት
1. ሰዎችን መሰየም፡-በክፍሉ የሚገኙትን ሰራተኞች ውስጥ በተቀመጠው መዋቅር
መሰረት ጽዳቱን በሀላፊነት የሚያስተባብር ሰው መሰየም
2. እንዴት እንደሚከናወን መወሰን፡- ከየት ቢጀመር ቀላል እንደ ሆነ ማጥናትና
ስናጸዳ በምን በምን እንደምናጸዳ መወሰን
3.የማጽዳት መንገዶችን መወሰን፡-የጽዳት የግዜ ሰሌዳ በማስቀመጥና
በተቀመጠው ግዜ መሰረት ጽዳት ማከናወን
4. የማጽጃ ቁሶችን ማዘጋጀት፡-ለምናጸዳቸው ማንኛውም ቁሶችም ሆነ ወለሎች
ተገቢውን ማጽጃ መሳሪያ ማዘጋጀት
5. ጽዳት መጀመር
Eg. shine schedule
Frequency
Type of cleaning Time Responsibility
(timing)
Minor operation
Daily cleaning 5 – 10 min. before/after working Team A, Team B
hour at each shop

Weekly cleaning 15 – 30 min. Weekend Mr. X and Mr. Y

Monthly cleaning 30 – 60 min. End of month All employee

General cleaning several 2 – 4 hrs.


Before consecutive All employee
times a year holidays

In case of necessity for


Location which is not
easy to clean
1 – 2 days assistance request to Team C
other division
5.የማዝለቅ ትግበራ
የማዝለቅ ትግበራ ክንዉን
 የቀደሙትን 4ቱማዎች በቀጣይነት እንዲተገበሩ የአሰራር ባህል ማድረግ ነው
1. ግንዛቤ መፍጠር (5ቱማ ጠቀሜታ)
2. የከልቡ አደረጃጀት መፍጠር
3. ከፍተኛ አመራሩ ድጋፍ
4. እውቅና እና ሽልማት
5. የልምድ ልውውጥ መድረኮች ማዘጋጀት (መዝናኛ ጨዋታ )
የተገኙ ዉጤቶች አስጠብቆ ለማዝለቅ
1.የከፍተኛ አመራሩ ሚና ፡-
 ለ5ቱማ ትግበራ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ማቅረብ

 ለተሰሩ ስራዎች ማበረታቻና እውቅና መስጠት


2. የከይዘን የልማት ቡድን ሚና
ስልጠና በአግባቡ መውሰድ እና ሙሉ አቅም ተጠቅሞ የነቃ
ተሳትፎ ማድረግ

ከይዘን ልማት
ቡድን
3. አስተባባሪ ሚና

 5ቱማ ፅንሰ-ሀሳብ፣መራጃዎች፣ስልቶች ማወቅ


እና ማሳወቅ

 ከልቡ መመዝገብ እና እውቅና መስጠት

 ለ5ቱማ ትግበራ በተቀመጠውን ጊዜ ገደብ


መሰረት እንዲከናወን ማድረግ
የ5ቱ ማዎች ለማዝለቅ የሚከተሉትን ስልቶች
እንጠቀማለን
• 5ቱማ መፈክር
• 5ቱማ ፖስተር
• 5ቱማ ዐውደ-ርዕይ እና ማሳያዎች
• 5ቱማ ጋዜጦች እና መፅሄቶች
• 5ቱማ ወር መሰየም
• 5ቱማ ትግበራ የተከናወነባቸውን የስራ ክፍሎች ጉብኝት
ማድረግ
ፕሮግራም የሆነ ጉብኝት
ድንገተኛ ጉብኝት
ምሳሌ፡- ፖስተር

01-80
የ5ቱ ማዎች ትግበራ እንቅፋቶች
1. ስለ 5ቱማዎች ለምን እንጨነቃለን ብሎ ማሰብ
2. እንደገና ይቆሽሻል ለምን ይፀዳል ብሎ ማሰብ
3. በእርግጠኝነት 5ቱ ማዎች ጥራትን ያመጣሉን ብሎ
አለማሰብ
4. 5ቱማዎች ትግበራን እንደ ተጨማሪ ስራ ማሰብ
5. ማጣራትን እና ማደራጀትን ተግብረናል በቂ ነው ብሎ ማሰብ
6. ከዚህ በፊት ትግበራዉን ተግብረናል ብሎ ማሰብ
7. የስራ ክፍሎች ግንኙነት ጥሩ አለመሆን
8. የበላይ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች ቁርጠኝነት ማነስ
ምሳሌዎች
ከትግበራ በፊት
እና
ከትግበራ በኀላ
የሚያሳይ
ፎቶግራፍ
 ከከይዘን ትግበራ በፊት  ከከይዘን ትግበራ በኃላ
 ከከይዘን ትግበራ በፊት  ከከይዘን ትግበራ በኃላ
 ከከይዘን ትግበራ በፊት  ከከይዘን ትግበራ በኃላ
 ከከይዘን ትግበራ በፊት  ከከይዘን ትግበራ በኃላ
ከከይዘን ትግበራ በፊት የህትመት ከከይዘን ትግበራ በኋላ
ማሽን ገፅታ
ከከይዘን ትግበራ በኋላ
ከከይዘን በፊት የመፅሀፍ መጠረዣ ማሽኖች ገፅታ
ከከይዘን በፊት Stiching ማሽን
ገፅታ ከከይዘን ትግበራ በኋላ
ከከይዘን በፊት የማባዣ ማሽኖች ከከይዘን በኋላ የማባዣ ማሽኖች
አቀማመጥ አቀማመጥ
ከከይዘን በኋላ
ከከይዘን በፊት የአላቂ ግብዓቶች እስቶር እይታ
ከከይዘን በፊት የፅህፈት
ስራዎች መስሪያ ጠረጴዛ ገፅታ ከከይዘን በኋላ
ቅምሻ ከይዘናዊ ወጎች

ETHIOPIAN KAIZEN INSTITUTE 93


ብዙ ሀብት ቢኖርም አጠቃቀሙ
ካልታወቀበት መቼም ቢሆን
አይበቃም!!!

ብክነ

ሀብት ላይ መተኛት ክልክል ነው፡፡


ፍጥነት ጥራት እና
እና ምርታማነ
ቅልጥፍና ት
የስራ
የስራ ደህንነት
ተነሳሽነት
ምቹ የስራ
አካባቢ
የስራ አካባቢያችን
ግዴታችንን የምንወጣበት
ብቻ ሳይሆን በደስታ
የምንወልበት ማራኪ
ደሴታችን እናደርገዋለን!!!
ልህቀታችንን
የምንገልጸው
የአገልግሎት
አሰራራችንን
በማሻሻል ልማድ
“አንተ ማድረግ የማትችለውን እኔ
ማድረግ እችላለሁ፤እኔ ማድረግ
የማልችለውን አንተ ማድረግ
ትችላለህ፤በጋራ ስንሰራ ግን
የሚያቅተን ነገር አይኖርም፡፡“

Mother Teresa
Thank
you
01-107
በስራ ቦታ የሚገኙ ቁሶች ዝርዝር

የስራክፍል……………………………………………… ቅፁንየሞላውሰውስም ………………………………………………….ቀን……………………………….

የእቃዎችዝርዝር ብዛት ምድብ


ተ.ቁ. ያስፈልጋል አያስፈለግም
1. ስኒ
2.
3.
4.
5.
6.
7.
8.
9.
10.
11.
12.
13.
14.
15.
16.
17.
18.
አስፈላጊ እቃዎች ዝርዝር(list of necessary items)

የስራክፍል……………………………………………… ቅፁንየሞላውሰውስም ………………………………………………….ቀን……………………………….

የእቃዎችዝርዝር ብዛት ምድብ


ተ.ቁ.
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
አላስፈላጊእቃዎችዝርዝር(list of unnecessary items)

የስራክፍል……………………………………………… ቅፁንየሞላውሰውስም ………………………………………………….ቀን……………………………….

የእቃዎችዝርዝር ብዛት ጥቆማ (ይጠገን፣ ይሸጥ፣ ለሌላየስራክፍልይሰጥ)


ተ.ቁ.
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
ቀይ ካርድ ስትራቴጂ መጠቀም

• ቀይ ካርድ፡-ማለት በስራ ሂደት ውስጥ የማይፈለጉ


ቁሶችን የምንለይበት እንዲሁም ቁሶቹን ይዞታ
የምንመዝንበት ስልት ነው
• የቀይ ካርድ ስትራቴጂ ለመተግበር በመጀመሪያ ቀይ
ካርድ የተለጠፈባቸው ቁሶች ማቆያ ቦታ ማዘጋጀት
ያስፈልጋል፡፡
• ይህ ማቆያ ቦታ በቀጣይ ቀይ ካርድ የተለጠፈባቸውን
ቁሶች ለመመዘን ወይም ውሳኔ ለመስጠት የሚረዳን
ቦታ ነው
• በማቆያ ቦታ ላይ ቀይ ካርድ የተለጠፈባቸው ቁሶች
ውሳኔ የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ ሊቀመጥላቸው ይገባል፡፡
• ቀይ ካርድን ስንጠቀም የሚከተሉትን ደረጃዎች
መከተል ይኖርብናል፡፡
1. ስለ ቀይ ካርድ አላማና አጠቃቀም በዝርዝር ማሳወቅ
2. የቀይ ካርድ የሚለጠፍባቸው ቁሶች መለየት እና የስራ ክፍሉን ቀይ
ካርድ የተለጠፈባቸውን ቁሶች ማስቀመጫ ቦታ መወሰን
3. ቀይ ካርድ ላይ ያሉትን መስፈርቶች መሙላት
4. ቀይ ካርዱን መለጠፍ/ማሰር
5. ቀይ ካርዱ ላይ የተጻፈውን በማየት ውሳኔ መስጠት
6. የቀይ ካርዱን ውጤት መመዝገብና መረጃ መያዝ
የቀይ ካርድ ፎርም
ክፍል የክፍሉ ቁጥር/ኮድ: ቀይ ካርዱ
የተለጠፈበት ቀን

ክፍሉ የሚገኝበት ቦታ ካርዱን የለጠፈው ሰው ስም:


የእቃው አይነት:
1.የቢሮ ቀሚና አላቂ እቃዎች 5.አገልግሎታቸው ያለፈባቸው
(የ X ምልክት ያድርጉ)
2.ጥሬ እቃዎች እና ፍጆታ 6.የተለያዩ መለዋወጫዎች
3.የተጠናቀቁ ስራዎች 7.ቀላልና ከባድ ማሽኖ(ለክፍሉየማያስፈልጉ)

4.ተረፈ ምርቶች 8.ሌሎች


የቁሱ ስም ብዛት:

የተወገደበት ምክንያት (የ X ምልክት ያድርጉ) በአስወጋጅ ኮሚቴ ውሳኔ የሚሰጥበት(የ


X ምልክት ያድርጉ)
1.ለክፍሉ ስለማያስፈልግ 1.ይወገድ
2.ችግር ስላለበት 2.ወደ አቅራቢው ይመለስ
3.ያገልግሎት ግዜው ስላለፈ 3.ወደ ስቶር ይመለስ
4.ክፍሉ ከሚፈልገው በላይ ስለሆነ 4. ይቀየር/ጥገና ይደረግለት
5.ቆሻሻ/ተረፈ ምርት 5.ይሸጥ/በስጦታ ለሌላ ይሰጥ
6.ሌሎች 6.ሌሎች
ተጨማሪ አስተያየት/መግለጫ

ለውሳኔ ያቀረበው ፡ ያጸደቀው :


---------------------------------------------------- --------------------------------------------------------------------------------------
ስም:__________________________ -----------
የአስተባባሪው ስም:___________________
(ቀን: ) (ቀን :__________________)
ጥቅም የማይሰጥ
ማሽን

ጊዜ ያለፈባቸው
እቃዎች

ለመለየት
የማይቻል
እቃ ዎች

01-114
* ማጥራት - ቀዩ ካርድ
የቀይ ካርድ መለጠፍ/ማንጠልጠልን
ማከናወን ምሳሌዎች

01-115
ሀ ለ

የማያስፈልጉ እቃዎችን ማስወገድ


በቢሮ በመጋዘን

የሚይዙት ቦታ

የሚይዙት ቦታ የሚይዙት
ቦታ

01-116
የአወጋገድ ስርዓት መከተል

የማያስፈልጉ ቁሶች ሊወሰድ የሚገባው


ምንም ጥቅም የሌለውና እርምጃ
ወዲያውኑ ማስወገድ
በቀላሉ ሊወገድ የሚችል (በመቅበር/ሌሎች)

ቁሱ ተሸጦ ዋጋ ሊኖረው ከቻለ አስፈላጊውን መመሪያ


በመለየት መሸጥ/በስጦታ
መስጠት

ቁሱ ምንም አይነት ዋጋ የሌለው አስፈላጊውን የንብረት አወጋገድ


ሲሆንና ሲወገድ ግን ዋጋ በመከተል ጤናንና የአየር ንብረት
ደህንነት በመጠበቅ በአነስተኛ ወጪ
ሊያስወጣ ከቻለ ማስወገድ
የማያስፈልጉ ቁሶች ለአወጋገድ እንዲያመች የተዘጋጀ
መገምገሚያ ቅፅ
የማያስፈልጉ ቁሶች ዝርዝር ቀን
ቀይ የቁሱ ስም ቦታ ብዛት የተወገደበ የተወገደበት ምክንያት የአወጋገዱ አስተያየ
ካርድ ት ቀን ዓይነት
ቁጥር

የሚወገድበት ምክንያት
ሀ.ምርት፤ያላለቀ ምርት፤የተከፋፈለ 1.ለብዙ ጊዜ የማያገለግል
ቁስ፤ማቴርያል
2.ከሚፈለገዉ መጠን በላይ በስራ ፍሰቱ መያዝ
3.ግድፈት ያለዉ የስራ ፍሰት፤መገጣጠም አለመቻል
4.ሌሎች
ለ.ማጣበቂያ ፤መሳሪያዎች በቀላሉ 1.የማይጠቅም
መቆረጥ እንዲችሉ አጥብቆ የሚየዝ
2.በቁጥር ብዙ የሆነ
መሳሪያ
ሐ.የተለያዩ ቅፆች ወይም በቅጂ የተያዙ 1.ጊዜ ያለፈበት ወይም ጥቅም ላይ የማይዉል
ዶክመንቶች
2.የተደጋገመ
3.ሌሎች 01-118
ቦታ መወሰን
ቁሱን በተደጋጋሚ በመስሪያ አቅራቢያ ቦታችን
የምንጠቀመው ከሆነ ማስቀመጥ

ቁሱን አልፎ አልፎ የምንጠቀምበትን ቁስ


የምንጠቀመው ከሆነ በምንፈልገው የጊዜ መጠን
ያህል አርቀን ማስቀመጥ
በጋራ የምንጠቀማቸው ቁሶች ማዕከላዊ ቦታ ላይ
ከሆነ
ማስቀመጥ
ቁሱን የማንጠቀመው ነገር ግን ንጹህና ንብረቱ
የግድ መቀመጥ ያለበት ከሆነ
በማይጎዳበት ቦታ ራቅ
አርጎ ማስቀመጥ
ቁሶች የሚቀመጡበትን ዘዴዎችን መለየት

 ከማስቀመጥ ጋር በተያያዘ ሁለት የትኩረት


አቅጣጫዏች አሉ፡፡ እነሱም

1. የእይታ ቁጥጥር

2. እንቅስቃሴን መመጠን

01-120
የእይታ ቁጥጥር ስትራቴጂ

የእይታ ቁጥጥር ዘዴ ማለት በማንኛውም ስራ ቦታ


ላይ ለመግባቢያነት የሚያገለግል መሳሪያ ሲሆን
በአንድ እይታ ብቻ ስራዎች እንዴት መሰራት
እንዳለባቸው የሚመያስገነዝብ ዘዴ ነው ፡፡

01-121
በእይታ መቆጣጠሪያ ዘዴ መሳሪያዎች
 መደበኛ የእይታ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች የሚባሉት
1. ሳይን ቦርድ፡ -አቅጣጫ ፣ቦታውንና ብዛቱን የሚገልፅ ሰሌዳ
2. መቀባት ፡-የማቅለም ስትራቴጂ
3. የቀለም ምልክት፡-የተለያዩ ከለር አጠቃቀም(ከለር ኮድ
ስትራቴጂ)
4. በቅርፅ እንደመልኩ ተደርጎ የሚዘጋጅ ( አዉት ላይን
ስትራቴጂ)
5. የእይታ አመራር (ካይዘን ቦርድ) ስትራቴጂ

01-122
1. ሳይን ቦርድ /Signboard strategy/

ሳይን ቦርድ:- የአንድን ቁስ ብዛት፣ የት አካባቢ እንደሚገኝና


ዓይነቱን የሚያመላክት ነው፡፡

ሦስት የሳይን ቦርድ ዓይነቶች አሉ፡


• ቦታ አመላካች /Location indicator/
• ዓይነት አመላካች /Item indicator/
• ብዛት አመላካች /Amount indicator/

01-123
Section
sign Vertical
boards addres

A 1 2
B 1 2
s

1
address 1
sign
2 boards 2

cylinder , # 7
3
3
Box , # 7

horizontal B23, section B ,vertical


address address 2 ,horizontal Item
address 3. Amount
indicator indicator
2.የማቅለም ስልት
• በመስሪያ ቦታ ወለሎች እና የመንቀሳቀሻ መንገዶች
ለመለየት የሚያስችል የአሰራር ስትራቴጂ ነዉ፡፡
ቋሚ ቦታዎችን ማመልከቻ ስታንዳርድ (ምሳሌ)
የመስመር የመስመር ሥፋት ዘዴ የሚቀመጡ
ቀለም የምንጠቀምባቸ ዕቃዎች
ው እቃዎች
በአራት ማዕዘን ነጭ 5 ሴ.ሜ ፕላስተር በማለያያ ጋሪ፣ባዶ ሳጥኖች፣
ማመልከት አረንጓዴ ቀለም መስመሮች ፓሌቶች፣የመለዋወ
ማመልከት ጫ ዕቃዎች፣
ምርቶች፣ ግድፈት
ያለባቸው ምርቶች፣
የመለኪያ
መሳሪያዎች ፣
መደርደሪያዎች፣
ማሽኖች፣ፑልፒቶች
ማዕዘኖችን ነጭ 5 ሴ.ሜ ፕላስተር በማለያያ ጠረጴዛዎች ፣
ማመልከት አረንጓዴ ቀለም መስመሮች ወንበሮች
ማመልከት
የእግር ቦታዎችን ነጭ 5 ሴ.ሜ ፕላስተር በማለያያ ጠረጴዛዎች
ማመልከት አረንጓዴ ቀለም መስመሮች ፣ወንበሮች
ማመልከት
የእሳት ነጭ 5 ሴ.ሜ ፕላስተር በግድግዳ ላይ ቆሻሻ
ማጥፊያዎች፣ አረንጓዴ ቀለም ወይም ዕቃዎችን ማጠራቀሚያ፣
የቆሻሻ ቅርጫቶች፣ ልናስቀምጥበት የሲጋራ
የሲጋራ በምንችለው ነገር መተርኮሻዎች፣
መተርኮሻዎች እና ላይ ማመልከት የእሳት አደጋ
ወዘተ…ማመልከት መከሊከያዎች
የቀጠለ……..
ማተላለፊያ መንገዶችን ማመልከት ስታንዳርድ (ደረጃ)

የመተላለፊያ መንገድ ስፋት 80 ሴ.ሜ ወይም በላይ

የዋና መተላለፊያ መንገድ ስፋት 1.2 ሜ ወይም በላይ

የማከፋፈያ መስመር ቀለም ቢጫ ወይም ነጭ

ለማከፋፈያ የምንገለገልባቸው ግብአቶች ቀለም ወይም ፕላስተር

የመተላለፊያ መንገዶች ለፎርክ ሊፍት እና ለእጅ ሊፍት ከሆኑ 1.4 ሜ ስፋት ወይም በላይ ቢሆኑ
ይመረጣል፡፡
ቋሚ ቦታን
የሚያመለክት

01-130
3.በቀለማት የመለየት ስልት
ሀ1 ሀ2 ሀ3 ሀ4 ሀ5 ሀ6 ሀ7

ሀ1 ሀ2 ሀ3 ሀ4 ሀ5 ሀ6 ሀ7

ለ1 ለ2 ለ3 ለ4 ለ5 ለ6 ለ7

ለ1 ለ2 ለ3 ለ4 ለ5 ለ6 ለ7

ሐ1 ሐ2 ሐ3 ሐ4 ሐ5 ሐ6 ሐ7

ሐ1 ሐ2 ሐ3 ሐ4 ሐ5 ሐ6 ሐ7
4. በቅርፅ እንደመልኩ ተደርጎ የሚዘጋጅ ( አዉት
ላይን ስትራቴጂ)

 የቁሶችን መቀመጫ ቦታ በተሻለ መንገድ ለማሳየት የሚረዳን


ስትራቴጂ ስልት ነው

01-134
5. Visual Management Board (Kaizen board) Strategy

Face ① 1700mm

1100mm

Face
② Face
(Back ①
side)

1500mm

Refer to Refer to
Attachmen Attachment B
tA Format
Face Face ② Photograph
① Face of the 5S
② points
(Back
side)

Removable
board

① ⑨ Photograph

② ⑲
Size:
Approx.3cmX4cm
Attachme Line Everybody understand
nt A of
Image No.9 -What Grade of 5S points
45 60 1
5S points Map -Where is it ?
60 8 5
Color Label
35 43
12 -Improved or Not
improved
35 Grade A
(Major)
Before
60
Grade 35
improvement
B
After
8
Grade
(Middle 35
improvement
C
)
(Minor) Markin
Photograph g
No.
2.እንቅስቃሴን መመጠን-(ሞሽን ኢኮኖሚ
ስትራቴጂ
የእንቅስቃሴን ብክነትን በመቀነስ ሂደት ውስጥ
አላስፈላጊ እንቅስቃሴዎች ከስራ ሂደት ውስጥ
ማስወገድ ነው::
የስራ መሳሪያዎችን በሚፈለጉበት ቦታ በቅርብ
በማደራጀት የእንቅስቃሴን ብክነትን ለመቀነስ
ያስችላል::
የእንቅስቃሴ መመጠን(ሞሽን ኢኮኖሚ ስትራቴጂ)
ትግበራ

 ሶስት የእንቅስቃሴ ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ምሳሌዎች


ቀጥሎ ተዘርዝረዋል;
1. በተደጋጋሚ የሚፈለጉ እቃዎችን እንደተፈላጊነታቸው በቅርብ
ማስቀመጥ ወይም ማደራጀት በተደጋጋሚ የማንጠቀምባቸውን
እቃዎችን በተወሰነ መልኩ አርቆ ማስቀመጥ ያስፈልጋል::
2. በተደጋጋሚ የምንጠቀምባቸውን እቃዎችን በቀላሉ ለመጠቀም
በሚያስችል ሁኔታ ማደራጀት፡
3. ተመሳሳይ የስራ ሂደቶችን በስራ ሂደት ፍሰታቸው መሰረት
በመደርደር ወጥ ያልሆነ የስራ ሂደትን ማስቀረት ፡፡ይህንን የ5ቱ
ማዎች ትግበራ ቀጣይነት በመተግበር መሰራት ይቻላል፡፡
ለማደራጀት ትግበራ የሚረዱ ቁሶች ማዘጋጀት

You might also like