You are on page 1of 82

Introduction to 5S

BY. Selam desalegn .


, 2019
DD TVET

01-1
የካይዘን ኢላማዎች
ቀላል ማድረግ                         
(ስራን በቀላል ሁኔታ እንዲሰራ በማስቻል ድካምን መቀነስ)

ጥሩ ማድረግ                        
  (ስራ በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ በማስቻል ምርት ወይም የምርት
ጥራትን መጨመር)
4ቱ የካይዘን
ኢላማዎች ፈጣን ማድረግ(ስራ በፍጥነት እንዲሰራ በማስቻል የማስረከቢያ
ሰአትን መጠበቅ)

ደህንነት እንዲኖር ማድረግ                       


  (የስራ ቦታ ከአደጋ የጸዳ እንዲሆን በማድረግ ስራ ጊዜ አደጋን ፣
ጉዳትን እና ከስራጋር ተያይዘው የሚመጡ በሽታዎችን መቀነስ

01-2
Why Kaizen?

Price Price Price

Price Profit
Profit

Cost

Traditional Thinking Kaizen Thinking


Cost + Profit = Price Price - Cost = Profit

3
የካይዘን አመራር ፈልስፍና ትኩረት
 ዋና የለውጥ ተዋናይ የሰው ሃይሉን በተለይም ፈፃሚውን አካል ነው
፡፡
 ትኩረት የሚሰጠው ነባረዊ ሁኔታን መረዳትና የስራ አካባቢን ማሻሻል
ነው፡፡
 ሰራተኛው በለውጥ ስራ ላይ በንቃት ተሳታፊ እንዲሆን ማስቻል ላይ ል
ዩ ትኩረት ያደርጋል፡፡

01-4
የካይዘን መሳሪያዎች

ካይዘን ብዙ አይነት የማሻሻያ መሳሪያዎች ያሉት ሲሆን ዋና ዋናዎቹ


የሚከተሉት ናቸው፡፡
 5ቱ ‘ማ’ዎች
 ሰባቱ ብክነቶችን የማስወገድ ዘዴዎች
 ሰባቱ የጥራት ቁጥጥር ዘዴዎች
 የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች
 አስተያየት መስጫ ስርአት
 የካይዘን የችግር አፈታት ደረጃዎች
 ኦፕሬሽን ስታንዳርድ
 ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ

01-5
ይዘት
1.1.55ቱማ ምን ማለት ነዉ ?
ቱማ ምን ማለት ነዉ?
2.2.የየ55ቱማ ቅድመ ዝግጅት
ቱማ ቅድመ ዝግጅት

3.3.የትግበራ
የትግበራደረጃ
ደረጃ

4.4.የማዝለቅ
የማዝለቅደረጃ
ደረጃ

01-6
5ቱ “ማ” ምን
ማለት ነዉ?
1. 5ቱ “ማ” ምን ማለት ነዉ
 የስራ አከባቢን የተደራጀ እና ወጥ የሆነ ለማድረግ የሚጠቅም
መሳሪያ ነዉ
 ቀጣይነት ያለዉ የማያቋርጥ ለዉጥ ለማምጣት መሰረት ነዉ
 ብክነቶችን ቁልጭ ብለው እንዲታዩ እና እንድናስወግዳቸው የ
ሚረዳ መሳሪያ ነዉ

የስራ ተነሳሽነትን የሚያመጣ መሳሪያ ነው.

01-8
ደህንነቱ የተጠበቀ የአሰራር ሂደት ለ
መፍጠር መንገድ ነው(secure)
ራስንም ሆነ የመስሪያ ቦታን ከአደጋ
የፀዳ ለማድረግ ማመቻቻ መንገድ ነ
ው(safty)

01-9
የ5ቱ “ማ”ዎች/ "5S" ትርጓሜ
5ቱ “ማ”ዎች  
አጠቃላይ ትርጓሜ

1ኛው ‘ማ’- የሚፈለገውን ከማይፈለገው በመለየት የማይፈለገውን


ማጣራት በአግባቡ ማስወገድ

2ኛው ‘ማ’- የሚያስፈልጉ ቁሶች ለመፈለግ፣ ለመጠቀም'በቦታቸዉ


ማደራጀት ለመመለስ የሚያስችል ምልክት በመጠቀም በአግባቡ
ማስቀመጥ፡፡
3ኛው ‘ማ’- የምንሰራበትን ቦታ፣ የምንሰራባቸውን መሣሪያዎች እና
ማጽዳት ማሽኖች ማጽዳት እንዲሁም ያሉበትን ሁኔታ
መፈተሽ/መመርመር
4ኛው ‘ማ’- 3ቱን “ማ”ዎች በአግባቡ በመተግበር የሥራ ቦታን
ማላመድ ማደራጀትና ወጥ አሰራርን መዘርጋት፡፡

5ኛው ‘ማ’- አሰራሩን በመላመድ የሥራውን ደንብ መከተል


ማዝለቅ

01-10
01-11
5ቱ "ማ“ዎች ለሰራተኛዉ ያለዉ ጠቀሜታ
 የመስሪያ ቦታ የፀዳ፤ጉዳት የማያደርስ እና ምቹ ያደርገዋል
 የስራ እርካታ ይኖራል
 በስራ መበሳጨት እና ጫና ያስወግዳል
 ከስራ ባልደረባቹህ ጋር በቀላሉ እንድትግባቡ ያደርጋል
 የስራ ቦታ ምን መምሰል እንዳለበት ጥሩ ግብዓት እንድትፈጥሩ እ
ድል ይሰጣል
 የስራ ስንፈት እንድንረሳዉ ያደርጋል

01-12
5ቱ "ማ“ዎች ለኮሌጁ ( ለኩባንያዉ ) ያለዉ ጠቀሜታ

 ወጥ የሆነ የስራ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ ብክነት መቀነ



 ጥራት ያሳድጋል (ብክነትን ግልፅ አድርጎ በማሳየት)
 ወጪን ይቀንሳል (ብክነትን በማስወገድ)
 ወቅቱን ጠብቆ ለደምበኛ ምርቱን ማድረስ
 ደህንነት ይጨምራል
 ምርታማነት ይጨምራል (የማሽኖች ብልሽት እንዳይኖር
በማድረግ)
 በራስ መተማመን ያመጣል (የደምበኛ ቅሬታ እንዳይኖር
በማድረግ)

01-13
5ቱ ማዎችን ለመተግበር የሚያስፈልጉ ነጥቦች

 የሁሉም ሰራተኛ ተሳትፎ

 የተሳሳተ አስተሳሰብ ማስወገድ

 ትግበራዉ ዉጤታማ እንዲሆን መትጋት


 ችግር በታየበት ወቅት ጊዜ ሳይሰጡ ወድያዉኑ መፍትሄ መስጠት

 የችግሩን መንስኤ ለማወቅ አምስት ጊዜ ለምን ብሎ መጠየቅ


 የ5ቱ ማዎች ትግበራ ቀጣይነት ማረጋገጥ

01-14
2.
2. የየ55ቱማ
ቱማቅድመ
ቅድመ ዝግጅት
ዝግጅት

01-15
የ 5ቱማ ለመተግበር የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች

1. የ5ቱ "ማ “ዎች ድርጅታዊ መዋቅር


2. አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት
3. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት
4. ግብ ማስቀመጥ
5. ዕቅድ ደረጃ
6. የበጀት እቅድ ዝግጅት
7. የግንዛቤ ማስጨበጫና የመክፈቻ ኘሮግራም ማዘጋጀት

01-16
2. አሁን ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ማወቅ ወይም መረዳት
 የ5ቱ "ማ “ዎችን የግምገማ ሰንጠረዥ (ቼክሊስት) በመጠቀም

ለ5ቱ ማዎች ትግበራ የመረጥነውን የሥራ ቦታ በመገምገሚ


ያ ሠንጠረዥ በመጠቀም ያለንበትን ሁኔታ መረዳት፤ የ5ቱ
ማዎች ትግበራ በፊት ያለንበትን ሁኔታ ማወቅ የ5ቱ ማዎች
ክንውን ውጤትን ለመገምገም ያስችላል፡፡
 ፎቶግራፍ በማንሳት ወይም ቪዲዮ በመቅረጽ

01-17
3. የትግበራ ወሰኖችን ማውጣት

ኩባንያ አቀፍ
በስራ ቦታ
ብቻ መወሰን

በምርት ክፍል
ሞዴል የሆነ
ብቻ መወሰን
የስራ ቦታ
መምረጥ

ሌሎች
በቡድን ብቻ
መወሰን

የተለያዩ አማራጮች

01-18
4. ግብ ማስቀመጥ
1
ወቅታዊ/አሁን የ5ቱ "ማ “ዎች ኮሚቴ
ያለንበትን
ያለንበትን 2
ሁኔታ ማወቅ

መገምገም
3

ግብ ማስቀመጥ
ማስቀመጥ 4

መለጠፍ
መለጠፍ

01-19
5.ዕቅድ ደረጃ  ጠቅላላው 5ቱማ አስተዋዋቂ እቅድ ሰንጠረዥ
5.1ዕቅድ ማውጣት
(ምሳሌ)

01-20
5.2) የስልጠና መርዓ ግብር
የካይዘን የልማት ቡድን

01-21
6. የበጀት ዝግጅት
ለ5ቱ “ማ”ዎች ትግበራ የገንዘብ ውጪ አስፈላጊ ሊሆን
ይችላል፡፡ አስፈላጊውን በጀት ለማስፈቀድ አስተባባሪ ግ
ብረ ኃይሉ የሚያስፈልገውን ወጪ በመገመት ከበላይ ኃ
ላፊዎች ጋር ይወያያል፡፡
.

01-22
7. የግንዛቤ ማስጨበጫና የመክፈቻ ኘሮግራም ማዘጋጀት
1 2
ለሰራተኞ ሰራተኞቹ
ቹጥሪ ን
ማድረግ መሰብሰብ

Kick-off
4 3
ፖሊሲዎቹን
እቅዶቹን ማብራራት
ማስተዋወቅ

01-23
3. ትግበራ ደረጃ
3.ትግበራ ደረጃ

01-24
5ቱ’ማ’ዎች

1. ማጣራት(Sort)

2. ማስቀመጥ (Set-In-Order)
3. ማጽዳት(Shine)

4. ማላመድ(Standardize)

5. ማዝለቅ(Sustain)
01-25
5ቱ’ማ’ዎች

1. ማጣራት(Sort)

 በስራ ቦታ የሚገኙ አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በማስወገድ

በወቅቱ ለሚከናወኑ ተግባራት አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችን


ብቻ የማስቀረት ዘዴ ማጣራት ነው፡፡
የምናስቀረው “ የምንፈልገውን አይነት ብቻ፣
በምንፈልገውን ብዛት ብቻ እና በምንፈልገውን ግዜ ብቻ
መሆን አለበት”.

01-26
 በስራ ቦታችን ላይ ያሉን እቃዎች በአብዛኛው ሶስት አይነ
ቶች ናቸው

አሁን የማያስፈልጉ
አስፈላጊ ወደፊት ግን
የማያስፈልጉ
የሆኑ ሊያስፈልጉ የሚችሉ

01-27
ም ን

ራ ት ል?

ማ ጠቅ ማ

ማጣራት ለምን ይጠቅማል
?

01-29
ማጣራት ለምን ይጠቅማል?
 ወጥ ወይም የተደላደለ
የአመራረት ስርአት የፈጥራል
 ጊዜን፣ ገንዘብን፣ ጉልበትን
ይቆጥባል
 የንብረት ቁጥጥር ስርአትን ቀላል
ያደርገዋል
 የሰራተኞችን የስራ ሞራል
በማነሳሳት እና የጋራ ስራን
በማበረታታት የባለቤትነትን
ስሜትን ይፈጥራል
 ጥራት እና ምርታማነትን
ይጨምራል፡፡
01-30
የምናጣራው የትነው እና ምን ?
ማጣራት (የት) ማጣራት(ምን)
• የእግር መንዶች እና ወለሎች • ትርፍ የሆኑ ቁሳቁሶችን
• ማጠራቀሚያዎች • ትርፍ የሆኑ መሳሪያዎች እና መለኪ
• ካቢኔት ያዎች
• የጠረጴዛ የኋላ ኪሶች • ትርፍ የሆኑ መለዋወጫዎች
• ግድግዳ እና ሰሌዳዎች • መረጃዎች(ወረቀቶች እና መፅሃፎ
• በስራ ቦታ ስጥ የቆሙ አምዶች አካባቢ ች)
• በማሽኖች እና በማሽኖች አካባቢ • የቤት፤የቢሮ እና የስራ ቦታዎች ቁሶ
• በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ የማጣራት ትግ ች
በራ ማካሄድ • ብዙ ጊዜ የማንጠቀምባቸዉን ቁሶች
• በአጠቃላይ ሁሉም ነገር ማጣራት

01-31
01-32
01-34
01-35
የማጣራት ተግባር

01-36
የማጣራት ተግባር አተገባበር ቅደም ተከተል-
ቅድመ
ቅድመ ዝግጅት
ዝግጅት ማድረግ

የሚፈለግ የማይፈለግ

የቀይ
የቀይ ካርድ
ካርድ ስትራቴጂ
ስትራቴጂ መጠቀም
መጠቀም
በሥራ
በሥራ ቦታው
ቦታው ያሉ
ያሉ ክምችት
ክምችት ዝርዝር
ዝርዝር ማዘጋጀት
ማዘጋጀት

የማንገለገልበትን
የማንገለገልበትን ነገሮች
ነገሮች ዝርዝር
ዝርዝር ማዘጋጀት
ማዘጋጀት
ቁጥሩን መወሰን

የማስወገድ
የማስወገድ ስርዓት
ስርዓት ማከናወን
ማከናወን 74
የማስቀመጥ ተግባር
ጐን ለጐን የማጽዳትን ተግባር ማከናወን
ማከናወን

ወደ ማስቀመጥ
Set-In-Order
Set-In-Order ተግባር መሸጋገር
activity
activity

01-37
2. ማደራጀት (Set-in-order)

 ማደራጀት ማለት በማጣራት ሂደት ውስጥ ለተለዩት ዶክመንቶች፣ ግብዓ


ቶች፣ ማሽኖችና ቁሶች ቋሚና ተስማሚ ቦታ መስጠት ማለት ነው፡፡
 የሚያስፈልጉ ቁሶች ለመፈለግ፣ ለመጠቀም'በቦታቸዉ ለመመለስ የሚያስችል ም
ልክት በመጠቀም በአግባቡ ማስቀመጥ፡፡

38
ማደራጀት
 ይህም በእይታ በቀላሉ ለማግኘት እና ከተጠቀሙም ብ
ኋላ በቀላሉ ወደ ቦታው ለመመለስ በሚያስችል መልኩ
መሆን አለበት፡፡(visual managments).

01-40
01-41
ለ ው

መጥ ?
ስ ቀ ታ
ማ ጠቀ ሜ

01-42
የማስቀመጥ ጠቀሜታ ;

 የእንቅስቃሴ ብክነት ይቀንሳል


 እቃ በመፈለግ የሚባክነውን ጊዜ ያስወግዳል
 በቀላሉ ወደ ቦታው ለመመለስ ያስችላል
 ከመጠን በላይ ክምችቶችን ያስወግዳል
 በንብረት ላይ የሚደርሰውን ጉዳትን ይቀንሳል
 የስራ ቦታ ደህንነት ያስጠብቃል
 የንብረት ቁጥጥርን ቀላል ያደርጋል

01-43
የማስቀመጥ ትግበራ

01-44
የማስቀመጥ ተግባር አተገባበር ቅደም ተከተል
ለማስቀመጥ
ለማስቀመጥ ተግባር
ተግባር ዝግጅት
ዝግጅት ማድረግ
ማድረግ
ማድረግ

የድርጊት
የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጅት
መርሃ ግብር ማዘጋጅት እና
እና የስራ
የስራ ድርሻን
ድርሻን መከፋፈል
መከፋፈል

ለማስቀመጥ ተግባር የሚረዱ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት

ቦታ
ቦታ
ቦታመስጠት
መስጠት
መስጠት(መወሰን)
(መወሰን)
(መወሰን)

አመላካች
አመላካች
አመላካችዘዴዎችን
ዘዴዎችን
ዘዴዎችንመወሰን
መወሰን
መወሰን

ማስቀመጥን በተግባር ማዋል

01-45
46

DD TVET Kaien expert


BEFORE
AFTER

Video

DD TVET Kaien expert


47
ከካይዘን በፊት
ከካይዘን ትግበራ በኃላ
ከካይዘን በፊት
ከካይዘን በኃላ
3. ማጽዳት(Shine)

01-52
ማጽዳት(Shine)

 የምንሰራበትን ቦታ፣የምንገለገልባቸውን እቃዎች፣መሳሪያ


ዎች እና ማሽኖች ንጽህና መጠበቅና ያለበትን ሁኔታ የመ
ፈተሽ እና የመመርመር ስራ የሚካሄድበት ነው፡፡

 ማጽዳት ከመፈተሽ እና ከመመርመር ጋር


 ማጽዳት ከመጠገን ጋር

01-53
የማጽዳት ጥቅሞች
 የስራ ቦታ መስህብ እንዲኖረው ያስችላል.
 የማሽኖች ብልሽትን ለይተን ለማወቅ እና ለመጠገን ያስችለናል፡፡
 የስራ ቦታ ደህንነትን ያሻሽላል
 የሰራተኞችን የስራ ሞራል በማነሳሳት እና የጋራ ስራን በማበረታ
ታት የባለቤትነትን ስሜትን ይፈጥራል.
 ማሽኖች ከመበላሸታቸው በፊት ቀድመን እንድናውቅ ይረዳናል::.

01-54
የማጽዳት ተግባር

01-55
• ማጽዳት ዝርዝር ተግባራት

የድርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት


የማጽጃ
የማጽጃ መሳሪያዎችን(ቊሳቊስ)
መሳሪያዎችን(ቊሳቊስ) ማዘጋጀት
ማዘጋጀት

የሚተገበርበት
የሚተገበርበት ቀን፡ጊዜን፡
ቀን፡ጊዜን፡ እና
እና ቦታን
ቦታን መወሰን
መወሰን

የሚታይ
የሚታይ የጽዳት
የጽዳት ህጐች
ህጐች ንን ማስቀመጥ
ማስቀመጥ እና
እና ለሁሉም
ለሁሉም አባላት
አባላት ግንዛቤ
ግንዛቤ መስጠት
መስጠት

ለማጽጃ
ለማጽጃ ቊሳቊስ
ቊሳቊስ በበኃላፊነት
ኃላፊነት ሰው
ሰው መመደብ
መመደብ

ጠቅላላ
ጠቅላላ እና
እና መደበኛ
መደበኛ የጽዳት
የጽዳት ተግባራት
ተግባራት መመደቢያ
መመደቢያ ቅጽ
ቅጽ ማዘጋጀት
ማዘጋጀት

በህጉ
በህጉ እና
እና በበመመደቢያ
መመደቢያ ቅጽ
ቅጽ መሰረት
መሰረት ጽዳትን
ጽዳትን በቀጣይነት
በቀጣይነት ማከናወን
ማከናወን
01-56
*የማጽዳት ተገባር- ጽዳት

ምሳሌ

ከጽዳት በፊት ከጽዳት በኋላ

01-57
4. ማላመድ(Standardize)

01-58
ለ ት
ን ማ
ድ ም
ላመ

ነዉ ;

01-59
ማላመድ ምን ማለት ነዉ;
o የ3ቱማ ተግባራትን በቀጣይነት በማከናወን ጥራት ያለው የ
ሥራ አካባቢን መፍጠር እና መጠበቅ መቻል
o ይህንንም ለማድረግ የተደራጀ እና ወጥ የአሰራር ደረጃ እና
መመሪያዎችን በማዘጋጀት በሁሉም ሰራተኞች ዘንድ ከመደ
በኛ ሥራቸው ጋር ተለምዶ እንዲከናወን ለማስቻል የአሰራር
ደረጃን እና መመሪያን ማዘጋጀትን ያጠቃልላል፡፡

01-60
የማላመድ ትግበራ

01-61
*የማጽዳት ተገባር- ጽዳት

01-62
 ማጣራት፤ ማስቀመጥ እና ማጽዳት መመሪያ እና ህግ ወጥቶ
ላቸዉ ሲተገበሩ ማላመድ ይባላል

ማላመድ በአጠቃላይ

“መመሪያ ማዉጣት እና መከተልማለት ነው”

Example

01-63
የማጥራት ደረጃዎች

 የቀይ ካርድ መመሪያ


• መቼ ቀይ ካርድ መጠቀም አለብን
• እንዴት ቀይ ካርድ መጠቀም አለብን
• ምን እርምጃ በ ቀይ ካርድ መውሰድ አለብን
• ወዘተ…
 ቀይ ካርድ የያዙ ቦታዎች መመሪያ
• መቼ ይወገዱ
• እንዴት ይወገዱ
• ወዘተ…
01-64
የማስቀመጥ ደረጃዎች
• የእቃዎችን ዓይነት መወሰን
• ቦታውን መወሰን
• እቃዎችን በቊጥር መወሰን
• ማን እንደሚተካቸው መወሰን
• ሁሉንም ዓይነት ከተጠቀሙ በኋላ
ወደታቦው መመለስ
• ዓይነቶች ሲጠፉ ምን መደረግ አለበት
• ቪዠዋል ስታንዳርደርድ – በምልክት, በመስመር, በመለጠፍ እ
ና በቀለም መለየት
ወዘተ…
01-65
በማስቀመጥ ተግባር የምንጠቀምባቸዉ የቀለም ኮድ

I. የስራ ቦታ------------------------------ነጭ
II. መተላለፊያ መንገዶች------------------ቢጫ
III. ያላለቀ ምርት--------------------------ሰማያዊ
IV. የማያገለግሉ/የማያስፈልጉ-------------ቀይ
V. ያለቀ ምርት---------------------------አረንጋዴ

01-66
*የማስቀመጥ - የ እይታ ማመልከቻ ዘዴን መወሰን

መተላለፊያ መንገድ መለየት


ስታንዳርድስ
የመተላለፊያ ስፋት 80ሴ.ሜ እና ከዚያ
በላይ

የዋናዉ መንገድ 1.2 ሜ እና ከዚያ


መተላለፊያ ስፋት በላይ

የመስመር ቀለም ቢጫ ወይም ነጭ


የምንለይበት ቁስ ፕላስተር

01-67
68
የማያገለግሉ/የማያስፈልጉ

ጊዚያዊ ማስቀ
መጫ

01-69
ያለቀ ምርት-

01-70
5. ማዝለቅ(Sustain)
•የ5ቱ “ማ”ዎች አሰራር እና ደንብ በማዘጋጀት፡ ለደንቡ በመገዛት ፣
በሁሉም ሰራተኛ በቀጣይነት በሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥና ድርጅታዊ
የአሳራር ባህል ማድረግ

01-71
የማዝለቅ ቀላል ስልቶች
 የሌሎች ድርጅቶችን ምርጥ ተሞክሮ መቅሰም
 ሁሉንም የሚሳትፍ ታላቅ የጽዳት ቀንን ማዘጋጀት
 የ5ቱን “ማ”ዎች የሚታሰቡበትን ወር መወሰን
 አ5ቱን “ማ”ዎች የሚገልጥ መፈክር ማዘጋጀት
 የ5ቱ “ማ”ዎች ተግባራት የሚያነሳሱ ፖስተሮች ማዘጋጀት
 የ5ቱማ ጋዜጣና ቦርድ ማዘጋጀት
 የ5ቱማ የእጅ መጽሃፍ ማዘጋጀት
 የሽልማት ሥርዓት ማዘጋጀት
 የ5ቱማ ፍተሻ ማድረግ

01-72
የማዝለቅ ተግባር

01-73
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ!

ሀ ፦ቅኝት
1. የከፍተኛ አመራሮች ቅኝት
መሆን ያለበት
 የ ዳሰሳ ቅኝትማድረግ
 ለማዝለቅ ተግባር ትኩረት መስጠት
 ኮሚቴው ለሚያነሳው ሃሳብ ትኩረት መስጠት

01-74
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ !

እየተዘዋወሩ ዳሰሳ ቅኝትማድረግ

01-75
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ !

2. የ5ቱማ ኮሚቴ እና ያስፋፊው ግብረኋይል የጋራ ቅኝት

3. በግል የሚደረግ ቅኝት

4. የቼክሊስት ቅኝት
5. የካሜራ ቅኝት

01-76
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ !

ለ፦ መፈክር እና ፖስተርን በመጠቀም


ለ ው ጥ
ዎ ች . ‹ ማ › የ
- ማ ተል 5 ቱ ነዉ .
የ5ቱ ተከ ሪ ያ
ም ራት መ ሳ
ቅደ
ማ ጣ ጥ
 ስቀመ

 ጽዳት
ማ ላመድ
ማ ዝለቅ
ማ 01-77
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ !

ሐ. የሽልማት/እውቅና መስጠት ሥራዎች


በየሥራ ክፍሉ የተሰሩ ተግባራትን በመከታተልና በመገምገም ጥሩ ውጤት
ያስመዘገበውን የሥራ ክፍል ወይም ቡድን ለሥራቸው ውጤት እውቅናና
ሽልማት ማዘጋጀት፡፡.

መ. የ5ቱ “ማ”ዎች ቊጥጥር


01-78
የለውጥን ውጤትን እናዝልቅ!

ወሳኙ ነገር
“ማዝለቅ ነው”

01-79
01-80
01-81
82

DD TVET Kaien expert

You might also like