You are on page 1of 113

Ÿኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት

2009
ኢትዮጵያ
ይዘት
ይዘት
5ቱ የከይዘን የአስተሳሰብ መርሆዎች

ክፍል 1 የወጪ መሰረተ ሀሳብ


3ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች

3ቱ M’s
7ቱ የብክነት አይነቶች

ብክነቶችን መለየት ና ማስወገድ


ክፍል 2
5ቱ የከይዘን የአስተሳሰብ መርሆዎች
1. ዕሴት(value):- ከአንድ ምርት/አገልግሎት ደንበኛው
የሚያገኝው ጥቅም/ግልጋሎት ፤ አንድን ምርት
ደንበኛው በሚፈልግበት ጊዜና በተመጣጣኝ ዎጋ
ማቅረብ መቻል ነው፡፡
• ዕሴት የሚወሰነው በደንበኛው (በተጠቃሚው)ነው.
 በጥራት
 ተመጣጣኝ ዎጋ
 በሚፈልገው ጊዜ
የደምበኛን ፍላጎት መረዳት (Know your Customer’s Need)

3
2. ክፍለ ዕሴት(value stream):- አንድን ምረት
ከዲዛይን ጀምሮ ምርቱን ለደንበኛው እስኪያቀርብ
ድረስ ያሉት የተግባራት ቅደም ተከተል ነው

ክፍለ ዕሴት(value stream

PROCESS PROCESS

ጥሬ እቃ ያለቀለት ምርት
3. ፍሰት (Flow) :-አንድን ምርት ለማምረት
የሚያስፈለጉ ተግባራትን ከጥሬ እቃ አስከ ደንበኛው
ሳይቋረጥ ማከናወን

ባህላዊ አሰራር ወጥ የሆነ አሰራር

5
continuous flow processing
(Batch Process vs. Continuous Flow)

Batch Process
Process
I Process
I Process
“A” “B” “C” Elapsed Time:
60 Minutes

Continuous Flow (One-Piece Flow)

Process Process Process


“A” “B” “C”
Elapsed Time:
01 Minute
4.መሳብ(Pull) በደንበኛው ፍላጎት ላይ የተመሰረተ
አመራረት
 መጠን
 አይነት
 በሚፈልገው ጊዜ
“Pull” Production versus “Push”
Push: Schedule-based

Pull: Consumption-based
5.ከብክነት የፀዳ ( Perfection ) :-ከላይ
የተገለፁትን መርሆዎች ከብክነት በጸዳና
ቀጣይነት ባለው መንገድ በማሻሻል
መተግበር (Complete elimination of
Muda)
የወጪ መሰረተ ሀሳብ
ትርፍን እንዴት እናሳድጋለን?
• ወጪን መቀነስ ትርፋማነትን አስተማማኝ ከሚያደርጉ
መንገዶች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ ምክንያቱም የአንድ
ዕቃ ዋጋ የሚወሰነው በወጪ መርህ ሳይሆን በገበያ ፍላጎት ነውና!

በተለምዶ የወጪ መርህ ዋጋ


የሚወሰነው
ዋጋ = ወጪ
በገበያ መርህ + ትርፍ
ወይንም በከይዘን ዋጋ
የሚወሰነው፤ ትርፍ =
ባህላዊ አስተሳሰብ
ዋጋ
ዋጋ
ትርፍ

ወጪ

ወጪ + ትርፍ , መሸጫ ዋጋ
ምሳሌ፡ ትርፍ ለመጨመር ሲፈለግ፣
ወጪ + ትርፍ , መሸጫ ዋጋ
ወጪ ትርፍ መሸጫ ዋጋ
350 50 400
350 70 420
350 80 430
350 100 450
ከይዘናዊ አስተሳሰብ (በገበያ መርህ )
ዋጋ

ትርፍ

ወጪ

መሸጫ ዋጋ - ወጪ , ትርፍ
ምሳሌ፡ ትርፍ ለመጨመር ሲፈለግ

መሸጫ ዋጋ -ወጪ ,ትርፍ

መሸጫ ዋጋ ወጪ ትርፍ

400 350 50
400 330 70
400 320 80
400 300 100
ትርፍን እንዴት እናሳድጋለን?

ትርፍ የመሽጫ ዋጋ ወጪ
የመሽጫ ዋጋ \

የመሽጫ
ትርፍ ዋጋ

ወጪ

ወጪና የሽያጭ ዋጋን ወጪን በመቀነስ


ትርፍ በመጨመር
ፍላጎት
>አቅርቦት
ዋጋ = ወጪ + ትርፍ
በተለምዶ በወጪ መርህ
ዋጋ የሚወሰነው

በገበያ መርህ ወይንም


ትርፍ = ዋጋ - ወጪ በከይዘን ዋጋ የሚወሰነው

ዋጋ በደንበኛዉ ይወሰናል( ፍላጎት ≤ አቅርቦት)

17
የትም ፍጭው
ዱቄቱን ትርፍ=ዋጋ-ወጪ
የተሻለ ጥራት ምን ይሻላል???
አምጭው

በጊዜው ማስረከብ

ተመጣጣኝ ዋጋ መ


ከፍተኛ
ደንበኛ
ትርፍ
ወጪ
ብክነት ማለት ምን ማለት ነው?
• ብዙ ሰዎች ለብክነት ትርጉም ስጡ ሲባሉ የተለያየ
ዓይነት ትርጉም ሲሰጡ በብዛት ይስተዋላል፡፡
• በተጨማሪም ነገሮች በተለዋወጡ ቁጥር ለብክነት
የሚሰጠው ትርጉም ሲለዋወጥ ይስተዋላል፡፡
• ብክነቶች የተለያዩና ዘርፈ ብዙ በመሆናቸው፣
እንዲሁም ብክነት ካልሆኑ ነገሮች ጋር በሁሉም ቦታ
ተደባልቀው የሚገኙ በመሆናቸው ለመለየት በጣም
ሲያዳግቱ ይስተዋላል፡፡
የቀጠለ…
• እንዴት ነው ሁላችንንም ሊያግባባ የሚችል ትርጉም
መስጠት የሚቻለው?

How can we all agree on a common definition of


waste?

• ስለዚህ በብክነት ትርጉም ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ


መድረስ እንዲቻል ሶስቱን የስራ ተግባራት
(operation) መረዳት ያስፈልጋል፡፡
3ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች

1. የተጣራ ተግባር /Net-Operation or value adding/

2. ደጋፊ ተግባር /Supportive Operations/

3. ብክነት “Muda”

21
3ቱ የኦፕሬሽን ክፍሎች
1.የተጣራ [Net-Operation]

 ይህ ኦፕሬሽን በአገልሎት አሰጣጡ ወይም በማምረት ሂደት ውስጥ


ለሚሰጠው አገልግሎት ወይም ለሚመረተው ምርት እሴት የሚጨምሩ
ተግባራት ናቸው፡፡

ለምሳሌ ፡- ማተም 'መገጣጠም 'ቅርጽ ማውጣት' መፍተል


'ማጽዳት' መቁረጥ ፣ መስፋት፣ ቀለም መንከር ወ.ዘ.ተ

22
2. ደጋፊ [Supportive Operations]
• እነዚህ ሂደቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ወይም በምርቱ ላይ
እሴት ለመጨምር ድጋፍ የሚሰጡ አስፈላጊ የሆኑ ሂደቶች
ስለሆኑ ከናካቴው ማስወገድ አይቻልም ነገር ግን መቀነስ
ይቻላል፡፡
ለምሳሌ፡- እንቅስቃሴ 'እቃዎችን ማጓጓዝ፣ ያለቀ ምርትን
ወደ ስቶር መውሰድ ፣ ክር ማስገባት፣ቀለም እና
ኬሚካሎችን ከስቶር ማምጣት፣ጫማን ለስፌት
ማመቻቸት፣ማሽኖች ለስራ ዘገጁ ማድረግ (machine
set up) ወ.ዘ.ተ.

23
3.ብክነት “Muda”
 ብክነት ማንኛውንም አገልግሎት በመስጠት ወይም በምርት
ማምረት ሂደት ውስጥ የማያስፈልጉ አሠራሮች ናቸው፡፡
ብክነት /waste/“Muda”
ደንበኛ ተኮር
• የማምረቻ/የአገልግሎት መስጫ ዋጋን
መሆን
ይጨምራል አስተማማኝ
አቅርቦት D Q የተሻለ ጥራት
• ብክነት የምርቱን/የአገልግሎቱን
ጥራት ይቀንሳል
የተሻለ አስተማማኝና
• ብክነት ምርቱ/አገልግሎቱ በተፈለገበት አደረጃጀት ወጪ ቆጣቢ
C
ጊዜ እንዳይደርስ ያደርጋል አነስተኛ ወጪ አሠራር

ለምሳሌ፡-ከመጠን በላይ ማምረት፣


መጠበቅ ፣ ግድፈቶችን መስራት ወዘተ…
24
እሴት የማይጨምሩ ሂደቶች /Non Value Added
activities

አቅራቢ የእሴት ሰንሰለት(Value ደንበኛ


Suppliers Chain) Consumers
Reduce Lead Time

25
ምሳሌ
• ኦፕሬሽን፡ ሁለት ወረቀቶችን ባልተደራጀ
የስራ ቦታ ላይ በስቴፕለር ማያያዝ

• ቁሳቁስና መሳሪያዎች
–ሁለት ወረቀቶች
–ስቴፕለር
–የስቴፕለር ሽቦ
26
ባልተደራጀ የሥራ ቦታ የሚኖረው ውጤት
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የኦፕሬሽን አይነት እርምጃ እንዴት

1 ስቴፕለር መፈለግ 35 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )

2 የስቴፕለር ሽቦ 30 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )


መፈለግ
3 ስቴፕለር ውስጥ ሽቦ 8 ሰከንድ በምርቱ ላይ መቀነስ ቀድሞ ሽቦውን
ማስገባት ምንም እሴት ማስገባት
የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን
4 ሁለቱን ወረቀቶች 3 በምርቱ ላይ
አንድ ላይ ማስቀመጥ ሰከንድ ምንም እሴት - -
የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን
5 ወረቀቱን ማያያዝ 2 የተጣራ የሥራ
ሰከንድ ሂደት (ዕሴት - -
የሚጨምር)

27
• ጠቅላላ የኦፕሬሽኑ ጊዜ=78 ሰከንድ

የተጣራ የሥራ ሂደት=2 ሰከንድ(2.6%)


በምርቱ ላይ ምንም እሴት የማይጨምሩ ኦፕሬሽን=11
ሰከንድ(14.1%)
ብክነት(የማያስፈልግ ኦፕሬሽን)=65ሰከንድ(83.3%)

Video(VA)
28
ሦስቱ ‘ሙ’ ዎች
/The three MUs/

Mura/ሙራ
Muri/ሙሪ
Muda/ሙዳ
3ቱ M’s
ወጥ አለመሆን /Mura
• ያልተመጣጠነ የስራ ከፍፍል ፤ ያልተመጣጠነ
የማሽን አቅም ና የተለያየ የግብዓት አቅርቦት

30
ወጥ አለመሆን Mura (የቀጠለ…)
ወጥ ያልሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
ከአቅም በታች መስራት ከአቅም በላይ መስራት

IN OUT
የቀጠለ

Mura
• ወጥ ያልሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
• ዝቅተኛ/በቂ ያልሆነ ሥልጠና ወይም መመሪያ

• የእቃ እና መለዋወጫዎች ወጥ አለመሆን እና


የግብአቶች ጥራት ማነስ
• በእያንዳንዱ ማሽን ወጥ የሆነ/የተደላደለ ምርት
አለመኖር
32
የስራ ጫና / Muri
• ከፍተኛ የሆነ የስራ ጫና በሰው ላይ እና በማሽን ላይ
ሲከሰት

33
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
ምርታማነት ለመጨመር በሚል መላምት በሰው
ላይ እና በማሽን ላይ ጫና መፍጠር የለብንም

34
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
በማሽን ላይ የሚፈጠር ጫና

35
የስራ ጫና Muri
በሰው ላይ
Muri /የስራ ጫና/
አንተ ትሻላለህ ስራው
አንተ ትሻላለህ ስራው አንተ ትሻላለህ ስራው

አንተ ትሻላለህ ስራው


አንተ ትሻላለህ ስራው
Muri የቀጠለ…
የስራ ጫና/Muri መንስኤዎች
• የተመጣጠነ የሰው ሃይል አለመኖር
• ለስራው የተመደበው በጀት አነስተኛ መሆን
• ለሰራተኞች/አንቀሳቃሾች የማይመች አቋም/አቀማመጥ
• ጠንካራ የሥራ ቦታ ደህንነት አለመኖር
• ጥራቱን የጠበቁ መለዋወጫዎች አለመግዛት እና የአቅርቦት መጓተት
• የንድፍ ወይም የዲዛይን ግድፈቶች
• በቂ ያልሆነ የማሽኖች ጥገና
3ቱ M’s
ብክነት / Muda
ብክነት ማለት ለምንሰራው ወይም ለምናመርተው ምርት
ምንም ዓይነት የጥራትም ሆነ የብዛት ለውጥ የማያመጣ
የስራ ሂደታችንን አንቆ የሚይዝ የአሠራር ሂደት ነው፡፡
 ብክነት ማለት የማምረቻ ወጪን የሚጨምር
ማንኛውም አሠራር ማለት ነው፡፡

40
በ3ቱ M’s መካከል ያለው ዝምድና
o ወጥ አለመሆን/ Mura የስራ
በሥራ ሂደት እና በግብዓት
ጫናን/Muri ያስከትላል ወጥ ባለመሆን ችግሮች
በመቀጠልም ብክነትን/ muda የጀምራሉ…
ይፈጠራል
o ብክነትና የስራ ጫና
ለማጥፋት ወጥ ያልሆነ አሰራርን
ማስቀረት አለብን
ጫና
…ይህም ዕለት ዕለት በሰዎች ላይ እና
በማሽኖች ላይ ጫና ይፈጥራል…
ብክነት
…በሂደትም፣ ኦፕሬተሮች ባለማወቅ የተሻለ የሥራ
ሁኔታን ፈጠርን ብለው ብክነትን ይፈጥራሉ፡፡
01-41
ሶስቱ ኤምስ

ሙዳ/muda/
ሙራ/mura/

ሙሪ/muri freeleansite.com
የ MUDA,MURI እና MURA

ምሳሌ፡-
6000 ኪ.ግ የሚመዝን እቃ 2000 ኪ.ግ መሸከም በሚችል
ፎርክሊፍት ማጓጓዣ መኪና ለማጓጓዝ የትኛውን አማራጭ
ትመርጣላችሁ ?

ሀ. 1000 ኪ.ግ በ6 ጉዞ
ለ. 2000 ኪ.ግ በ2 ጉዞ እና
1000 ኪ.ግ በ 2 ጉዞ
ሐ. 3000 ኪ.ግ በ2 ጉዞ

Video PF
• በከይዘን መሠረታዊ አሰራር ዘዴ ውስጥ
ሰባት አይነት ብክነቶች አሉ፤

Taiichi Ohno
ከትዮታ ምርታማነት
ስርዓት
ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች
1) ከሚፈለገው በላይ የማምረት “Muda” of
Overproduction
2) የንብረት ክምችት “Muda” of Inventory
3) የመጠበቅ “Muda” of Waiting
4) የማጓጓዝ “Muda” in Transporting
5) ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት “Muda” of
Defect-making
6) የእንቅስቃሴ “Muda” of Motion
7) የአሠራር “Muda” in Processing
የመጠበቅ
ከሚፈለገው በላይ የማምረት የማጓጓዝ

የአሠራር ች7
ብክነቶ
ብልሽት/እንከን ያለው
ምርት የማምረት

የእንቅስቃሴ
የንብረት ክምችት
1) ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት
“Muda” of Overproduction
ምርት ወይም በእጃችን ላይ ያሉ ነገሮችን
በጊዜ፣ በአይነት፣ በመጠን እና በይዘት አንፃር
አላስፈላጊነት ሲፈጠር፡፡

What do you mean the design's been changed


በቅብብሎሽ ሰንሰለትውስጥ መካከል ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት
.. ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት
“Muda” of Overproduction
[መንስኤዎች] [የሚያስከትላቸው
 ከአስፈላጊው በላይ ግብአት ችግሮች]
መጠቀም (የሰራተኛ ኃይልና የምርት ሂደት መዛባት
ማሽኖች)
ወይም አለመረጋጋት
ምርትን በላይ በላዩ
የማምረት ዘዴ (በገፍ
በምርት ሂደት ውስጥ
ማምረት) የሚፈጠር ክምችት
 ያልተደላደለ የአመራረት ዘዴ (ያላለቀለት የምርት
አስተማማኝ ያልሆነ ደንበኛ ክምችት)
ኪሳራ
እንከኖች በብዛት መከሰት
50
2) የንብረት ክምችት ብክነት
“Muda” of Inventory

ይህ ብክነት ጥሬ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች እና


የተገጣጠሙ ምርቶች ሳይንቀሳቀሱ ለረጅም ጊዜ
ተከማችተው ሲገኙ ነው፡፡ ይህም በግምጃ ቤት እና
በምርት ሂደት ውስጥ ሊሆን ይችላል፡፡ .

51
We’re running out of room. We need to expand
..የንብረት ክምችት ብክነት
“Muda” of Inventory
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
ብዙ ክምችት በመያዝ ለሚመጡ ችግሮች
ያለን አነስተኛ ግንዛቤ
 ረጅም የማስረከቢያ ጊዜ
 ጥሩ ያልሆነ አቀማመጥ (Lay out) ንብረትን ለመቆጣጠር ያስቸግራል
 ብዛት ያለው ጥቅል(lot) ምርት  የቦታ ብክነት
 በምርት ሂደት ውስጥ ያሉ ማነቆዎች  የማጓጓዝ እና የፍተሻ ሥራዎች
 የተደላደለ አመራረት አለመኖር መብዛት
 ቀጣይ የለውጥ ስራዎችን ማዳከም
ዲፌክት የበዛባቸውን ምርቶች ማምረት  የካፒታል መባከን (መያዝ)/ ለሥራ
አስተማማኝ ያልሆነ ደንበኛ ማስኬጃ
ምርት/ጥሬ እቃ እንዲበላሽ ምክንያት ይሆናል

•e

52
3) የመጠበቅ ብክነት
“Muda” of Waiting

ይህ የብክነት አይነት በስራ ሂደት ውስጥ ሰዎች


ሰዎችን፣ሰዎች መመሪያዎችን  ፣ሰዎች ማሽኖችን
ወይም ማሽኖች ሰዎችን ወ.ዘ.ተ. በመጠበቅ
ምክኒያት የሚባክን ጊዜን ይመለከታል
 

The parts were supposed to be here yesterday 53


ማሽኑ ስራውን ሰረቶ
እስኪጨርስ ቆሞ ማየት

በጣም
አሰልችቶኛል!!
!!
.. የመጠበቅ ብክነት
“Muda” of Waiting
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 የማነቆዎች መኖር
 ጥሩ ያልሆነ የማሽኖች(የቢሮዎች)
የሰው ሃይል፣ ጊዜና የማሽኖች
አተካከል (Lay out) ብክነት
 የስራ ክፍሎች እርስ በርስ ተናቦ
አለመስራታቸው በምርት ሂደት ውስጥ
 የስራ ክፍፍል አለመመጣጠን
የክምችት መብዛት
 እጥረቶች እና አስተማማኝ ያልሆነ
የባለድርሻ አካላት ትስስር
የማስረከቢያ ቀንን መጠበቅ
 የእውቀትና የክሕሎት ስብጥር ማጣት አለመቻል
 ትክክለኛ ያልሆነ የምርት ዕቅድ ደካማ የሥራ ፍሰት
የማሽኖች መበላሸት

55
4) የማጓጓዝ ብክነት
“Muda” in Transporting

oይህ ብክነት አላስፈላጊ በሆነ ርቀት እቃዎችን


በማጓጓዝ የሚመጣ ብክነት ነው፡፡

56
..የማጓጓዝ ብክነት
“Muda” in Transporting
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
  የምርት ብዛት መቀነስ
ጥሩ ያልሆነ የማሽኖች
 የሰው ኃይል ለማጓጓዝ
አተካከል (Lay out) የሚወስድበትን ጊዜ ከፍ ማድረግ
 ከሚፈለገው በላይ ማምረት  በዕቃዎች ላይ ብልሽት መፈጠር
 አንድ ዓይነት ሙያ ብቻ  ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉን ነገሮች
ያለው ሠራተኛ (መገልገያዎች) መጨመር
 የማምረቻ ጊዜን ማስረዘም
 የስቶር እና የማምረቻ ክፍል
 የጉልበት/Energy እና የጊዜ ብክነት
አቀማመጥ መራራቅ  ወጪ ይጨምራል
 ተነሳሽነት ማነስ

57
5) ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት ብክነት
“Muda” of Defect-Making


oበምርት/በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የሚከሰት
ማንኛውም ግድፈት/እንከን ነው::

58
…ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት ብክነት
“Muda” of Defect-Making
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 በምርት ሂደት መጨረሻ ላይ ፍተሻ
ማከናወን
 ያልተሟላ የጥራት ፍተሻና ደረጃ  ጥራት እና ምርታማነት
 ከሚፈለገው ጥራት በላይ መቀነስ
ለማምረት መጣር  ቅሬታዎች መብዛት
 ደረጃውን (ስታንዳርዱን) ያልጠበቀ የማምረቻ ወጪ መጨመር
ተግባር የደንበኛን እምነት ማጣት
 የአመራረት ደረጃ (ስታንዳርድ)
አለመኖር
የስራ ጫና

 የሰራተኛ ቸልተኝነት

59
6) የእንቅስቃሴ ብክነት
“Muda” of Motion
ይህ ማንኛውም በምርቱ/አገልግሎቱ ላይ እሴትን
የማይጨምሩ የሰራተኛ እንቅስቃሴዎች ናቸው፡፡ለምሳሌ
ዕቃዎችን መፈለግ፣ጎንበስ ቀና ማለት ፣ ዕቃ ለማንሳት ወይም
ለማስቀመጥ መንጠራራት ወዘተ..

60
ምሳሌ

61
62
.. የእንቅስቃሴ ብክነት
“Muda” of Motion
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው
 ትምህርት ወይም ስልጠና ችግሮች ]
አለመኖር  የሰው ኃይልና የሥራ
 ደረጃውን ያልጠበቀ
የአሠራር ቅደም ተከተል ሰዓት መጨመር
 ጥሩ ያልሆነ የማሽኖች  ያልተረጋጋ ኦፕሬሽን
አቀማመጥ  አላስፈላጊ እንቅስቃሴ
 ትክክለኛ ያልሆነ የባለሙያ
አቀማመጥ/አቋቋም
 የማምረቻ ጊዜን
 5ቱን ማዎች አለመተግበር ማስረዘም
 የአካል ጉዳት በባለሙያ
ላይ ያስከትላል 63
7) የአሠራር ብክነት
“Muda” in Processing

ይህ ብክነት የማያስፈልጉ ኦፕሬሽኖች ማከናወን ነው፡፡


ለምሳሌ፡- ተጠቃሚው ከሚፈልገው ደረጃ በላይ
አላግባብ ማከናወን ነው፡፡
-ችግሮችን ለማጥፋት የሚያስችል ሂደትን
በማፍለቅ ፈንታ ሂደቶችን በየጊዜው መፈተሽ፡፡

64
የአሰራር ብክነት
ቀላል መሳሪያ/አሰራር መጠቀም
ስንችል ውድ/ውስብስብ የሆነ
አሰራር/ መሳሪያን መጠቀም

የማያስፈልጉ ስብሰባዎች
ማድረግ
ስብሰባዎች ላይ
የማይመለከታቸውን ሰዎች
ማሳተፍ
መካተት የሌለባቸውን የስብሰባ
አጀንዳዎች ማካተት
.. የአሠራር ብክነት
“Muda” in Processing
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 የሂደት ቅድም ተከተሎችን
 የሰው ኃይልን ማብዛት
ተንትኖ ያለማወቅ
 የሂደቶች ይዘትን ተንትኖ  የሥራ ጊዜን ማራዘም
አለማወቅ  ጥራት እና ምርታማነት
 ትክክለኛ ያልሆኑ ዕቃዎችና ይቀንሳል
ትክክለኛ ያልሆነ አጠቃቀም
 የማምረቻ ወጪ ይጨምራል
 ተገቢውን የማምረቻ መሣሪያ
በተገቢው መንገድ ያለመጠቀም  የማሽን አካላትን የአገልግሎት
 ያልተሟላ የደረጃ ወሰን/ መደብ ዘመን ያሳጥራል
 አመለካከት - ‘ከዚህ ሌላ  ውጤታማ አለመሆን
አሰራር እንደሌለ ማሰብ’.
67
video 7 waste
የቡድን ሥራዎች
1. በየስራ ክፍላቹ በመሆን ብክነቶችን(MUDA) ለዩ? ፡፡ (MUDA
Identification)
2. የእነዚህ ዓበይት ብክነቶች (MUDAs) መነሻዎች ምን ምን ናቸው?
(Causes of Muda)
3. የእነዚህ ዓበይት ብክነቶች ጉዳቶች ወይም የሚያሳድሩት
ተጽእኖዎች ምን ምን ናቸው? (The effects of these
MUDAs)
4. እነዚህን ዓበይት ብክነቶች የምናጠፋባቸው ስልቶች (Strategies)
ምን ምን ናቸው? (Eliminations of these MUDAs)
1.ከሚፈለገው በላይ ማምረት
የስራ ክፍል------------------------- ቀን-------------

ተ.ቁ የብክነቱ መገለጫ መንስዔ ተጽዕኖ መፍትሔ

2.የንብረት ክምችት
ተ.ቁ የብክነቱ መገለጫ መንስዔ ተጽዕኖ መፍትሔ

2
ብክነቶችን
oመለየት እና
oማስወገድ
71
ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ጥቅም ያስገኛል?
 ለአምራቹ
 የማምረቻ ወጪን ይቀንሳል /cutting the hidden costs/
 ደንበኞች በአምራቹ ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል / customer
satisfaction/
የማስረከቢያ ጊዜን መጠበቅ ይቻላል
 ለሠራተኛው
 በሚሠሩት ሥራ የበለጠ እንዲረኩ ያደርጋል
 በስራ ቦታቸው ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ፣ አላስፈላጊ ድካም በመቀነሱ
 አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል
 በየጊዜው በሚያመጡት የመፍትሔ ሀሳብ በራሳቸው እንዲተማመኑ በማድረግ
 ለደንበኛው
 የተሻለ ጥራት ያለው ምርት/አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ ያስችለዋል
 በምርቱ/በአገልግሎቱ የሚያገኘው እርካታ ይጨምራል
 ለመንግስት/ለሀገር???
ብክነቶችን የመለየት ቅደምተከተል
በስራ ቦታችን ውሰጥ ብክነቶች ምንድን ናቸው?
o ብክነት = ማንኛውንም በምርት ማምረትና በአገልግሎት
አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የማያስፈልጉ አሠራሮች ናቸው፡፡
o ብክነትን የማወቅ አቅማችንን ባሳደግን ቁጥር ብክነቶች
ከጅምሩ ሲከሰቱ ለማየት ይረዳናል፡፡
o ብክነትን ማስወገድ ከፍተኛ ትኩረትን፣ ብልሃትን
እንዲሁም ቁርጠኝነትን ይጠይቃል፡፡

“A keen eye for waste remains keen no matter


where it looks.”
ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል

1. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን


2. ብክነትን በግልፅ እንዲታይ ማድረግ
3. ብክነትን መለካት/መስፈር
4. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን
5. ብክነትን መቀነስ ወይም ማስወገድ
1. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን
አንድ ነገር እንደ ብክነት መታየት ካልቻለ ማቆምም
አይቻልም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ የስራ መመሪያና ደረጃን በትክከል በመፈተሽ
ብክነት ገና ከጅምሩ እዲታይ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

75
2. ብክነት በግልፅ እንዲታይ ማድረግ

ነባር የአሰራር ፍሰት እና ሁኔታዎችን መሳልና


በትክክል ማጤን
የሰራተኛን ቁጥርና እንቅስቃሴ፣ የአሰራር
ቅደምተከተል፣ የአሰራር አይነትና የመሳሰሉትን
ለማየት የአሰራር ፍሰት ሰንጠረዥ(ቻርት) ማዘጋጀት
በድርጅቱ ደረጃ የጸደቀ(standard) የኦፕሬሽን
ሰንጠረዥ ማዘጋጀት.
ቀጣይ የሚመጣው ምልክት ምን ይመስላቹኀል

77
78
ነባር የአሰራር ፍሰት እና ሁኔታዎችን መሳልና በትክክል ማጤን

79
የሰራተኛን እንቅስቃሴ

80
የነባራዊ ሁኔታ ፎቶግራፍ

- 81 -
…ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
3. ብክነትን መለካት/መስፈር.
• የደንበኛን ቅሬታ መመዝገብ እና ደንበኛን ቃለመጠይቅ ማድረግ
• የምልልስ ርቀትን መለካት
• የስራ ቦታን ፎቶ ማንሳት
• አጠቃላይ ቅደም ተከተልን መለካት
• እቃዎችን/ምርቶችን መዘርዘር፣ ማንእዳመረታቸው፣
ማን እንደሚጠቀምባቸው እና በግምጃቤትና በማከማቻ
ቤት ውስጥ ያሉትን ዝርዘር መያዝ….
• የግድፈትን ቁጥር/መጠን መመዝገብ
• የግዜ ጥናትን(time study) በስራ ንዑስ መስራት
82
…ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል

4. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን


አንድ ሰው ለሚፈጠር ብክነት ሃላፊነትን
መውሰድ/መቀበል ካልቻለ ብክነትን ማስወገድ
አይችልም፡፡
5 ግዜ ለምን ብሎ መጠየቅ ወይንም 7ቱን
የችግር መፍቻ ቁልፎችን መከተል ያስፈልጋል፡፡

84
…ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል

5. ብክነትን መቀነስ ወይንም ማስወገድ


 በማንኛውም ሂደትና በማንኛውም ምርት ውሰጥ
የትኛውንም የብክነት አይነቶችን ማስወገድ አለብን፡፡

85
ብክነትን ለመከላከልና ለማስወገድ የሚረዱ
መሣሪያዎች/ዘዴዎች

1. ወጥ የሆነ አሠራር በመከተል /Standardization/


2.የምስልና የድምፅ መሣሪያዎችን በመጠቀም /Visual
and Auditory Control/
3.አምስት ጊዜ ለምን እና በመጨረሻም እንዴት ብሎ
በመጠየቅ /The 5W and 1H Sheet/ እንዲሁም
የችግር አፈታት ሂደትን በመከተል (QC history)
4.የማሽኖችንና የሂደቶችን አቀማመጥ በማስተካከል
/Improving layout/
1. ወጥ የሆነ አሠራር በመከተል
/Standardization/
• አሠራርን ወጥ ማድረግ ግድፈቶችንና የአመራረት
ብክነቶችን /processing waste/ ለመከላከልና
ለማስወገድ ይረዳናል፡፡
• አሠራርን ወጥ ማድረግ ዋናው አላማ የስራ ቦታዎች
ከብክነት የፀዱ እንዱሆኑ ማድረግ ነው፡፡
• ወጥ የሆኑ አሠራሮች ለማምረቻ መሣሪያዎች፣
ለአመራረት፣ ትክክል የሆኑና ያልሆኑ ነገሮች ለመለየት፣
ወዘተ ሊዘጋጁ ይችላሉ፡፡
2. የምስልና የድምፅ መሣሪያዎችን መጠቀም
/Visual and Auditory Control/
1/ የተጠንቀቅ/የእርዳታ ጥሪ ምልክት (andon)
 የተጠንቀቅ/የእርዳታ ጥሪ ምልክት ለቡድን መሪዎች እና
የሥራ ቦታዎች/የወርክሾፕ ሱፐርቫይዘሮች በከለር ሰሌዳ፣
በብርሃን/መብራት፣ በአውቶማቲክ ማሳወቂያና መረጃ
ማÅራጃ ነዉ፡፡
የተጠንቀቅ/የእርዳታ ጥሪ ምልክት አይነቶች
የጥሪ ምልክት (calling andon )
የማስጠንቀቂያ/የተጠንቀቅ ምልክት (warning andon)
የለውጥ ደረጃ ማሳያ (progress andon)
a. የጥሪ ምል¡ት (calling andon )
• ይህ አመላካች ለቀጣይ ሥራችን መገጣጠሚያ/መስሪያ
የምንጠይቅበት ነው፤ ይህ ምልክት የሥራው/የሂደቱን ባለቤት
ቀጣዩ ግብዓት እንደሚያስፈልግ/እጥረት እንዳለ ያሳውቀዋል፡፡

b. የማስጠንቀቂያ/የተጠንቀቅ ምልክት (warning andon)


• በመገጣጠሚያ/መሥሪያ ሂደታችን ላይ ያለ ችግርን/
ወጥነት ማጣትን በዋነኝነት ያሳያል

c. የለውጥ ደረጃ ማሳያ (progress andon)


• የተግባራትን/የሥራችን ለውጥ/መሻሻልን ያሳያል
Andon
ANDON አንደን፡ -የአመላካች ዘዴ ነው
ማሽናችን በትክክሉ እየሰራ ነው፣ ችግር ተፈጠረ፣ ቆመ የሚሉትን ያሳየናል፡፡
ስለዚህም ፈረቃ መሪዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና ሰራተኞች በመረዳት የመፍትሔ
እርምጃ ለመውሰድ ይረዳቸዋል፡፡

On operation On stopping

Process
progress

Calling
process

[ANDON] on Assembly line


3. አምስት ጊዜ ለምን እና በመጨረሻም እንዴት ብሎ
በመጠየቅ /The 5W and 1H Sheet/
• የምንሠራው ሥራ ለምን እንደምንሠራ ምላሽ
የምናገኝበት ዘዴ ነው፡፡
• በተደጋጋሚ ለምን ብለን በመጠየቅ የችግሩን
መሠረታዊ መንስኤ ማወቅ እንችላለን፡፡
• በመጨረሻም እንዴት ብለን በመጠየቅ ለችግሩ
መፍትሔ ማግኘት ያስችለናል፡፡
4. የማሽኖችንና የሂደቶችን አቀማመጥ በማስተካከል
/Improving factory layout/

1.የ ሀ ቅርጽ ያKው የሥራ መስመር (u line )


2.የአሠራር ሂÅቶች ግጥምጥሞሽ መፍጠር (In-
lining)
3.ሂደቶችን ማመጣጠን /Line Balancing/
4.ማገጣጠም (Unification)
5.የተማከለ አሠራር (Cell Production Line )
1. የ ሀ ቅርጽ ያለው የሥራ መስመር
(u line )

የ ሀ ቅርጽ ያለው የሥራ መስመር አቀማመጥ ግብአት


ማስገቢያ እና የምርት መውጪያ ባንድ አቅጣጫ
መሆናቸው አንድ ሰራተኛ/አንቀሳቃሽ አንድ ነጠላ
ምርትን የማምረት ሂደት ማሽን ሲጠቀም ወይም
ሲገጣጥም የሚኖረውን የኋላ ምልልስ ያስወግዳል፡፡
የ ሀ ቅርጽ
2. የአሠራር ሂÅቶች ግጥምጥሞሽ መፍጠር (In-lining)

• ንዑስ የሥራ ሂደት መሥመሮችንና ዋና የሥራ


መስመርን በማጣመር/በማገጣጠም(In-lining) ቁሶችን
በአንድ የምርት ፍሰት መስመር ማምረት::
4. ማገጣጠም (Unification)
• የተቆራረጡ ተግባራትን በማሰባሰብና በማገጣጠም
አንድ ሰራተኛ/አንቀሳቃሽ በሚሰራበት ቦታ ማደራጀት
ይቻላል፡፡ማገጣጠም የተቆራረጡ ወይም ብቁ ያልሁኑ
ተግባራትን በአንድ ላይ አንድ ቦታ ማደራጀት ነው፡፡
5.የተማከለ አሠራር (Cell Production Line )

ይህ አሰራር አንድ ሰራተኛ/አንቀሳቃሽ የማሽኒንግ እና


መገጣጠም ተግባራት የሚቆጣጠርበት ማምረቻ
መስመር ነው፡
ለተማከለ አሠራር `cell production line`
የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች
አንቀሳቃሹ/ሰራተኛው ብዙ ተግባራት የማከናወን
ችሎታ ሊኖረው ይገባል
አንቀሳቃሹ/ሰራተኛው የብዙ ክህሎት ባለቤት መሆን
አለበት፤
አንድ ሰራተኛ, በዛ ያሉ ማሽኖች
ማሽን 2

ማሽን 1
ማሽን 3

ግብአት/ጥሬ እቃ

ያለቀ ምርት
ማሽን 4

ማሽን 5
w¡’„‹”  ዕ”ȃ ዕ“e­ወÓÇK”;
1/ ŸSÖ” uLÃ ¾TU[ƒ w¡’ƒ
 Å”u—¬ uT>ðMѬ SÖ”&›Ã’ƒ“ Ñ>²? TU[ƒ
 Å”u—¬ ¾T>ðMѬ”“ ¾T>ÖpS¬” uÅ”w S[ǃ
 ለሚሰሩ ስራዎች ደረጃ ማውጣት እና በወጣው ደረጃ መሰረት መስራት
 ¾}ÅLÅK(¾}S‰†) ¾›c^` e`›ƒ u¾e^H>Å„‡ SGŸM
 °”Ç=•` Te‰M
 የምርት እቅድ እና የሚመረተው ምርት በፍጥነት የሚሸጡ እቃዎችን
ማእከል ያደረገ እንዲሆን ማድረግ

102
2/¾”w[ƒ ¡U‹ƒ w¡’ƒ

¾W^}—¨<” Ó”³u? TdÅÓ /Awareness revolution/


5~” T­‹(T×^ƒ& TekSØ& Têǃ& TLSÉ“ TekÖM)
S}Óu`“ ›LeðLÑ> ¾J’< °n­‹” ¨ÃU U`„‹” T¨e­ÑÉ
 ¾T>ðKѬ” U`ƒ uT>ðKѬ Ñ>²?“ SÖ” Tp[w

¾}ÅLÅL&¾}S‰†&¨Ø ¾J’“ uÅ”u—¬ õLÔƒ LÃ


¾}Sc[} ›S^[ƒ °”Ç=•` TÉ[Ó(ተስቦ መስራት)
3/¾SÖup w¡’ƒ
 ¾e^ H>Ń” uÅ”w uTe}"ŸM
 sT> ¾J’ ¾Ti•‹ ØÑ“& (break down or down time )
°”ÇÃðÖ`
 ፈጣን የሆነ የግብአት አቅርቦት እንዲኖር ማስቻል
 የምርት እቅድን ማስተካከል
 ¾e^ ክፍፍልን uÅ”w uTe}"ŸM
4/ ¾TÕÕ´ w¡’ƒ
 ue^ xታዎ­‹“ e„a‹ S"ŸM ÁK¬” `kƒ Sk’e
 ¾U`ƒ SeS`”“ ¾Ti•‹ ›kTSØ” (lay out)Te}"ŸM
5/wMiƒ (°”Ÿ” ÁK¬ U`ƒ ¾TU[ƒ w¡’ƒ)
°”Ÿ” ÁK¬ U`ƒ °”ÇÃðÖ` ¾T>q×Ö\ ¾Ø^ƒ ²È­‹” SÖkU KUdK?
 eI}ƒ” SŸLŸÁ UM¡„‹(POKA-YOKE)
 ¾}Ö”kp ¾°`Ç} Ø] UM¡ƒ(ANDON)
የአሠራር/የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation)
በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ጥራትን መሠረት ያደረገ አc^` መከተል /Building quality in
each process/

6/¾°”penc? w¡’ƒ
›LeðLÑ> ¾J’< °”penc?­‹” Te­ÑÉ(Sk’e)
ለሰራተኞች ስልጠና መስጠት
የማሽኖችን አቀማመጥ ማስተካከል
5ቱ ማዎችን መተግበር
የአሠራር/የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation)
Cont….

7/¾›c^` w¡’ƒ
 Kc^}™‹ eMÖ“ SeÖƒ
 ¾H>Ń pÅU }Ÿ}KA‹”“ òƒ }”ƒ• Td¨p
 kLM“ w²< e^ (multi purpose) ¾T>c\ Ti•‹” SÖkU
 ¾}KÁ¿ ¾e^ H>Å„‹” u›”É Là Se^ƒ
 የአሠራር/የአመራረት ስርዓት መከተል (Standard operation)
መጠበቅ
ከሚፈለገው በላይ ማጓጓዝ
ማምረት

የአሰራር ብክነት
7
ብክነቶች ግድፈትን መስራት

እንቅስቃሴ ማከማቸት
108
7 wastes ብክነትን
አንቀበል!!

ብክነትን አንስራ!!

ብክነትን አንለፍ!!
ማንም ሰው የስኬቱ ቀን
መች እንደሆነ ማወቅ
አይችልም፤
ስለዚህ ሁል ጊዜ
ተስፋ ባለመቁረጥ
በርትቶ መስራት ያስፈልጋል
MUDA

You might also like