Professional Documents
Culture Documents
2 Muda Training Material
2 Muda Training Material
2
ይዘት
3
ብክነት
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 4
ክፍል -1
የብክነት ፅንሰ ሐሳብ
የሚቻለው ?
ስለዚህ በብክነት ትርጉም ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ
1.የተጣራ [Net-Operation]
10
2. ደጋፊ [Supportive Operations]
እነዚህ ሂደቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ እሴት ለመጨምር
ድጋፍ የሚሰጡ አስፈላጊ የሆኑ ሂደቶች ስለሆኑ ከናካቴው
ማስወገድ አይቻልም ነገር ግን መቀነስ ይቻላል፡፡
ለምሳሌ፡- እንቅስቃሴ'እቃዎችን ማጓጓዝ፣የሰራተኛ
ማህደሮችን ማረጋገጥ ወ.ዘ.ተ.
11
3.ብክነት “Muda”
ብክነት ማንኛውንም ስራ በመስራት ወይም አገልግሎት
በመስጠት ሂደት ውስጥ የማያስፈልጉ ወይንም ዕሴት
የማይጨምሩ አሠራሮች ናቸው፡፡
በሌላ መልኩ አላስፈላጊ የሆኑና ቶሎ መወገድ ያለባቸው
አሠራሮች ናቸው፡፡
ማንኛውም ወጪን እና ድካምን የሚጨምር፣ጊዜን
የሚወስድ… ግን ምንም ጥቅም የማያስገኝ አሰራር ነው፡፡
ለምሳሌ፡- ከመጠን በላይ ማምረት፣ መጠበቅ ፣ ግድፈቶችን /ድጋሜ መስራት
ወ.ዘ.ተ.
12
…የቀጠለ
የከይዘን ዋናዉ አላማ እሴት የሚጨምሩ ተግባራትን
የምናከናውንበት ጊዜ መጨመር፣ እሴት የማይጨምሩ
ተግባራት መቀነስና ብክነቶችን ማስወገድ ነዉ፡፡
የሰራተኛዉ የስራ ሰዓት
ማስወገድ
መቀነስ
ተለማጭነ
ት ዝቅተኛ
ክምችት የተሻለ
አገልግሎ
ዝቅተኛ
መንዛዛት ዝቅተ
ኛ ወጭ የተሻለ
ጥራት
ይጨምራ
ት
ል
LSS-Kaizen-PS 14
ምሳሌ
• ኦፕሬሽን፡
ሁለት ወረቀቶችን ባልተደራጀ የስራ ቦታ ላይ በስቴፕለር
ማያያዝ
• ቁሳቁስና መሳሪያዎች
–ሁለት ወረቀቶች
–ስቴፕለር
–የስቴፕለር ሽቦ
15
ባልተደራጀ የሥራ ቦታ የሚኖረው ውጤት
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የኦፕሬሽን አይነት እርምጃ እንዴት
16
ጠቅላላ የኦፕሬሽኑ ጊዜ = 78 ሰከንድ
የተጣራ የሥራ ሂደት = 2 ሰከንድ (2.6%)
በምርቱ ላይ ምንም እሴት የማይጨምሩ
ኦፕሬሽን = 11 ሰከንድ (14.1%)
ብክነት(የማያስፈልግ ኦፕሬሽን) = 65 ሰከንድ
(83.3%)
18
(የቀጠለ…)
የችግሩ
የችግሩ መሠረታዊ
መሠረታዊ መንስኤ
መንስኤ እስኪታወቅ
እስኪታወቅ ለምን
ለምን እያሉ
እያሉ መጠየቅ
መጠየቅ
/Evading the problem/
ችግሩን ለጊዜው መቅረፍ
“ ለጊዜው እን ዲ ብናደርግስ…”
/Evading the problem/
“ ለጊዜው እን ዲ ብናደርግስ…”
ትክክለኛ
ትክክለኛ መፍትሔ
መፍትሔ መፈለግና
መፈለግና እርምጃ
እርምጃ መውሰድ
መውሰድ ጊዜያዊ
ጊዜያዊ መፍትሔውን
መፍትሔውን ሁል
ሁል ጊዜ
ጊዜ መተግበር
መተግበር
ጫና
የስ ራ
ክ ነ ት
ብ
muda
mura
ብክነት የሸከም
አለመመጣ
ጠን/ወጥ
አለመሆን/
muri
የስራ ጫና
freeleansite.com
3ቱ M’s
ወጥ አለመሆን /Mura
• ያልተመጣጠነ የስራ ከፍፍል ፤ ያልተመጣጠነ
የማሽን አቅም ና የተለያየ የግብዓት አቅርቦት
27
ወጥ አለመሆን Mura (የቀጠለ…)
ወጥ ያልሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
ከአቅም በታች መስራት ከአቅም በላይ መስራት
IN OUT
3M’s Cntd…
29
የስራ ጫና / Muri
• ከፍተኛ የሆነ የስራ ጫና በሰው ላይ እና በማሽን ላይ
ሲከሰት
30
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
ምርታማነት ለመጨመር በሚል መላምት በሰው
ላይ እና በማሽን ላይ ጫና መፍጠር የለብንም
31
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
በማሽን ላይ የሚፈጠር ጫና
32
የስራ ጫና Muri
በሰው ላይ
3M’s Cntd…
35
3ቱ M’s (የቀጠለ)
ብክነት Muda
36
በ3ቱ M’s መካከል ያለው ዝምድና
o ወጥ አለመሆን/ Mura የስራ ወጥ በሥራ ሂደት እና በግብዓት ወጥ
ጫና / Muriን ያስከትላል አለመሆን ባለመሆን ችግሮች ይጀምራሉ…
በመቀጠልም ብክነት/ muda /Mura/
ይፈጠራል
o ብክነትና የስራ ጫና
ለማጥፋት ወጥ ያልሆነ አሰራርን
ማስቀረት አለብን
ጫና /
…ይህም ዕለት ዕለት በሰዎች ላይ እና Muri/
በማሽኖች ላይ ጫና ይፈጥራል…
ብክነት
/Muda/
…የስራ ጫናም ሰዎች/ ማሽኖች በቀላሉ ብክነት
እንዲ ሰሩ ያደርጋል
01-37
2. አምስቱ ብክነት የሚፈጠርበቸው ቦታ ላይ ትኩረት
በማድረግ ብክነቶችን መረዳት
/5ኤም፣ ኪው እና ኤስ /The 5M + Q+ S/
ኢካኢ 38
ለ. የግብአት ብክነት (Materials)
ከግብአት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡-
ከእቃዎች አቀማመጥ፣አያያዝ፣ አጠቃቀም እና አገዛዝ ጋር
በተገናኙ የሚከሰቱ ብክነቶች
ሐ. የአሰራር ዘዴ (Method) ብክነት
ከአሰራር ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡
የምንከተለዉ አሰራር |ላ ቀር በመሆኑ/ኢንፎ.ቴክ.አለመጠቀም/
የተዝረከረከ/የተንዛዙ አሰራሮችን በመጠቀማችን የሚከሰት
ያለ ስታንዳርድ መስራት
ዕሴት የማይጨምሩ ሂደቶች መብዛት
ኢካኢ 39
መ. የማሽን ብክነት (Machine)
አላስፈላጊ ስብሰባዎች
ሰ. ደህንነት (safety)
በሰራተኛዉ ላይ የአካል ጉዳት
ኢካኢ 41
3. 7ቱ የብክነት ዓይነቶች (the seven
types of wastes)
Taiichi Ohno
የአሠራር
7
ብክነቶ
ች ብልሽት/እንከን ያለው
ምርት የማምረት
የእንቅስቃሴ
44
የንብረት ክምችት
1) ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት
45
• ይህ የብክነት አይነት ብዙ ብክነቶችን ደብቆ
የሚይዝ እና ከብክነቶች ሁሉ የከፋ የብክነት
አይነት ነው፡፡
• ይህም ከJIT ጋር በቀጥታ የሚቃረን አመራረት
ነው
• በድርጅተችን ውስጥ የሚታይ ከሚፈለግ
በላይ የማምረት ብክነት አለ?
ምሳሌዎች
• መሻሻያ ሊደረግባቸው የሚችሉ የወረቀት ስራዎች
ማሳተም.
• ጊዜአቸው ያልደረሰውን ትእዛዞች፣ የወረቀት ስራዎች
ማሳተም
• ከሚፈለግ በላይ የኮፒ መጠን ማባዛት
• በየስራ ክፍሉ ያሉ ቅጾች፣
• ደብዳቤዎች፣ቅጾች፤ የማይነበቡ
ሪፖርቶች፣ቃለጉባኤዎች)
• ህትመት (መጽሄቶች፣ጋዜጦች፣ማንዋሎች፣ሪፖርቶች)፣
…ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት
48
2) የንብረት ክምችት ብክነት
“MUDA” OF INVENTORY
ይህን ሁሉ
ክምችት መች
ነው አላወቅሁም
የምንጠቀመው !
53
ሰዎች ሌሎች ሰዎችን
ሰዎች የቢሮ ማሽንን
57
እቃዎችን ማጓጓዝ
ከፍተኛ የሆነ የሰው
ሀይል፣የጊዜ፣
የንብረት ብክነት
ያስከትላል MUDA=Waste
ይህ የምርት/የአገልግሎት
ግድፈቶችን/እንከንን፣
የግድፈቶች ፍተሻ፣ የቅሬታዎች መቀበልን፣
ከግድፈት ጋር የተያያዙ ውጫዊና ውስጣዊ
ወጪዎችን ያጠቃልላል፡፡
62
ምሳሌ
65
66
የእንቅስቃሴ ብክነት “Muda” in motion …
ምሳሌዎች
እንቅስቃሴ ወደ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር ማሽን፣
ፋክስ... ወደ ተለያዩ የመስሪያ ቤቱ ቦታዎች መንቀሳቀስ.
የጠፉ መራጃዎችን ፍለጋ የሚደረግ እንቅስቃሴ .
ምቹ ባልሆነ ሁኔታ መቆም/መቀመጥ
ዕቃዎችን ረጅም መደርደሪያ ላይ
ለማስቀመጥ/ለማንሳት መንጠራራት፣
ጎንበስ ቀና ማለት
…የእንቅስቃሴ ብክነት
[መንስኤ ]
ትምህርት ወይም ስልጠና [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
አለመኖር የሰው ኃይል ብክነት እና
ደረጃውን ያልጠበቀ የአሠራር የሥራ ሰዓት መጨመር
ቅደም ተከተል ያልተረጋጋ ኦፕሬሽን
ጥሩ ያልሆነ የእቃዎች
አቀማመጥ የማቅረቢያ ጊዜን ማስረዘም
ትክክለኛ ያልሆነ የባለሙያ
የአካል ጉዳት በባለሙያ ላይ
አቀማመጥ/አቋቋም
የሠራተኛ የስራ ተነሳሽነት ማነስ ያስከትላል /አደጋ ሊያስከስት
ይችላል/
የማያስፈልጉ ስብሰባዎች
ማድረግ
ስብሰባዎች ላይ
የማይመለከታቸውን ሰዎች
ማሳተፍ
መካተት የሌለባቸውን
የስብሰባ አጀንዳዎች ማካተት
የአሠራር ብክነት
(የቀጠለ…)
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
የሂደት ቅደም ተከተሎች የማያስፈልግ ሂደት ወይም
ኦፕሬሽን
ለምን እንደሚሠሩ
የሰው ኃይልን ማብዛትና የሥራ
ተንትኖ ያለማወቅ ጊዜን ማራዘም
የሂደቶች ይዘትን ተንትኖ ስራዎችን ማወሳሰብ /Lower
አለማወቅ workability/
አመለካከት-‘ከዚህ ሌላ ግድፈቶችን ማብዛት
ውጤታማ አለመሆን
አሰራር እንደሌለ ማሰብ’
74
Cause of construction waste
• Poor site management and supervision
• Lack of experience
• Inadequate planning and scheduling
• Mistakes and Errors in design
• Mistakes during construction
• Incompetent subcontractors
• Rework
• Frequent design changes
• Labor productivity
• Inadequate monitoring and control
• Inaccurate quantity take-off
Con…
• Shortage of site workers
• Lack of coordination between parties
• Slow information flow between parties
• Shortage of technical personnel (skilled
labor)
• Changes in Material Specification and type
• Equipment availability and failure
• Effect of weather
7 wastes
ብክነትን
አንቀበል!!
ብክነትን
አንስራ!!
ብክነትን አንለፍ!!
Video Session 7waste cooking egg
78
የቡድን ስራ
ሁለም ተሳታፊ በቡድን በመሆን የብክነት መለያ ቼክ ሊስቶችን
በመጠቀም በድርጅታችን የሚገኙትን ዋና ዋና የብክነት
ዓይነቶች መለየት
አቅራቢ በመምረጥ በቡድን የተለየውን ለሁሉም ተሳታፊ
በማቅረብ ውይይት ማድረግ
የቀጠለ…
ተ.ቁ የብክነት አይነት/Type ምን የት(Where) መቼ ለምን((why) እንዴት(how) ማን(who)
of waste (what) (when) መፍትሄ ሀሳብ
1 ከሚፈለገው በላይ
ማምረት
2 የንብረት ክምቸት
ብነነት
3 የመጓጓዝ ብክነት
4 የእንከን መስረት
ብክነት
5 የእንቅሰቃሴ ብክነት
6 የአሰራር
7 የመጠበቅ ብክነት
8 የሰው ሃይል ብክነት
9 የአመራር ብክነት
10 የማሽን ብክነት
12 የግብኣት ብክነት
13 የድህንነት ብክነት
ክፍል 4
ብክነቶችን መለየት
How to Discover Waste?
81
ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ጥቅም ያስገኛል?
ለአገልግሎት ሰጭው
ወጪን ይቀንሳል /cutting the hidden costs/
ደንበኞች በአገልግሎት ሰጭው ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል / customer
satisfaction/
ለሠራተኛው
በሚሠሩት ሥራ የበለጠ እንዲረኩ ያደርጋል
በስራ ቦታቸው ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ፣ አላስፈላጊ ድካም በመቀነሱ
አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል
በየጊዜው በሚያመጡት የመፍትሔ ሀሳብ በራሳቸው እንዲተማመኑ በማድረግ
ለደንበኛው
የተሻለ ጥራት ያለው ምርት/አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ ያስችለዋል
በምርቱ/በአገልግሎቱ የሚያገኘው እርካታ ይጨምራል
ለሀገር???
ብክነቶችን እንዴት መለየት እንችላለን?
86
የሰራተኛ ቁጥርና እንቅስቃሴ
87
አድሱ የስራ ሂደት ፍሰት እና አቀማመጥ
88
ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን
አንድ ነገር እንደ ብክነት መታየት ካልቻለ ማቆምም
አይቻልም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ የስራ መመሪያ እና ስታንዳረድን በትክከል
በመፈተሽ ብክነት ገና ከጅምሩ እዲታይ ማድረግ
ያስፈልጋል፡፡
89
…ብክነቶችን የመለየትና የማስወገድ ቅደምተከተል
3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን
እንድ ሰው ለሚፈጠር ብክነት ሃላፊነትን
መውሰድ/መቀበል ካልቻለ ብክነትን ማስወገድ
አይችልም፡፡
5 ግዜ ለምን ብሎ መጠየቅ ወይንም 7ቱን
የችግር መፍቻ ቁልፎችን መከተል ያስፈልጋል፡፡
90
4. ብክነትን መለካት/መስፈር.
የደንበኛን ቅሬታ መመዝገብ
የምልልስ ርቀትን መለካት
አጠቃላይ ቅደም ተከተልን መለካት
እቃዎች በግምጃ ቤትና በማከማቻ ቤት
ውስጥ ያሉትን ዝርዘር መያዝ….
91
5. ብክነትን መቀነስ ወይንም ማስወገድ
በማንኛውም ሂደትና በማንኛውም አገልግሎት
ውሰጥ የትኛውንም የብክነት አይነቶችን አስፈላጊውና
ጠቃሚ ነገር እሰኪቀር ብቻ ማስወገድ አለብን፡፡.
92
93
ክፍል 4
ብክነትን ማስወገድ
How to Eliminate MUDA
የአሰራር ብክነ
7
ብክነቶች ግድፈትን መስራት
እንቅስቃሴ ማከማቸት
94
የብክነት ማስወገድ ትግበራ ቅደም ተከተል
1. የስራ ሂደቱን ማጥናት እና ብክነቶችን መፈለግ
7. ውጤቱን መገምገም
99