You are on page 1of 85

የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት

የከይዘን አመራር ፍልስፍና ስልጠና

2008
የስልጠናው ዓላማ

 የከይዘን የአሰራር ስርዐትና ስታንዳርድ በዘላቂነት


በአገልግሎት ሰጪ ድርጅት ውስጥ እንዲቀጥል
ማስቻል ነው፡፡
 በከይዘን የአመራር ፍልስፍና በመታገዝ የተሻለና
የተቀናጀ አሰራር በመከተል የአገልግሎትን ጥራትን
በማስጠበቅ በሚሰጠው አገልግሎት ተጠቃሚውን
ህዝብ መርካት እንዲችል ማድረግ ነው፡፡
የስልጠናዉ ዓላማ

ሰልጣኞች ከዚህ ስልጠና በኃላ


 ድርጅታቸዉንና እራሳቸዉን ወደ ማያsርጥ የለዉጥ
ጎዳና ይዘው እዲገቡ ያግዛቸዋል
 ስለ ከይዘን ያላቸዉ ግንዛቤ እንዲያድግ ያደርጋል
 የስራ ባህላቸዉ ይሻሻላል
 የስራ ተነሳሽነታቸዉ ይጨምራል

04/09/2021 የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 3


የስልጠናው ይዘት
የከይዘን ምንነት (ትርጉም)
የከይዘን
 ትግበራ ክፍሎች
የከይዘን
 አስፈላጊነት የከይዘን
 ትግበራ ሂደት እና
የከይዘን አጀማመሪ እና ታሪካዊ
 ሞዴሎች
አመጣጥ የለውጥ
 ተግዳሮት/
የከይዘን አምዶች ባህሪያት
 እንቅፈቶች
የከይዘን ትኩረቶች

ከቶዮታ
 ምን መማር ይቻላል?
የከይዘን ትግበራ
 ቅድማ ሁኔታዎች
ከይዘን ምንድነው/What is Kaizen?
1. የከይዘን ትርጉም

KAI ለውጥ/Change

ZEN ለተሻለ/for the better

K A I Z E N = ቀጣይነት የለው ለውጥ/Continual Improvemen

LSS-Kaizen-PS 5
…ምንነት የቀጠለ

 ከይዘን ባጭሩ፡- "ዘለቄታዊ(ቀጣይነት ያለዉ)

መሻሻል/ለውጥ " ማለት ነው፡፡ ይህ ለውጥ ደግሞ፡


 የሁልቀን መሻሻል ነው፡፡
 የሁሉም ሰው መሻሻል ነው፡፡
 የሁሉም ቦታ መሻሻል ነው፡፡
 የሁሉ ነገር መሻሻል

EKI 6
2. የከይዘን/የለውጥ/ አስፈላጊነት
መኖር መለወጥ ነው ፍጽምነት ደግሞ አሁንም አሁንም
መለወጥ ነው፡ (John Henry Newman) ከይዘን ደግሞ
ሁሌ መለወጥ እና መሻሻልን የሚያመጣ እና የሚያበረታታ
ነው የአመራር ፍልስፍና ነው፡፡
በማንኛውም ሂደት ውስጥ የማይቀር ጉዳይ ለውጥ
በዓለም ላይ ቋሚ የሆነ ነገር አንድ ነገር ብቻ ነው፡፡እሱም

ለውጥ ነው
u›ÖnLÃ u¯KU LÃ KውØ” ¾T>ÁóØ’<“
KKውØ U¡”Á„ች ¾J’< ጉዳዮች:-

¾KውØ ª’— ›’di HÃKA‹ ¾T>vK<ƒ:-

Å”u— (Customer)

ውÉÉ` (Compétition)

KውØ (Change)

Excellent firms don't believe in excellence – only in constant improvement and constant
change." ~ Tom Peters (kaizen is constant improvement)
የሰው ልጆች የለውጥ መሻት ከሞላ ጎደል የሚከተሉት መስራታዊ ምክንያቶች አሉት

እንደ ድርጅት እንደ ሀገር

 ሁሌም የተሻለ ነገር ስለሚፈልጉ


 የተሻለ የኑሮ ደረጃ ያለው ማህበረሰብ
ለመገንባት
 የተሻለ የስራ ሂደት
 የሃገርን ኢኮኖሚ በተሻለ የምርትና
 ከተወዳዳሪዎቻቸው ተሽለው አገልግሎት የስራ ሂደት መሰረት ላይ
ለመገኘት ለመመስረት
 የተሻለ ገቢ ለማግኘት  በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን
 የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ለመፍጠር /በተለይም በአሁኑ ወቅት የገበያ ሁኔታ
ከአካባቢያዊ እና ከሃገር ውስንነት አልፎ
አለም አቀፋዊ ይዘት መያዙ
በተለይም አንድን ስራ ለመስራት ሁሌም ቢሆን የተሻለ መንገድ
ስለሚኖረው ያንን መንገድ እሰኪያገኙት ድረስ የሰው ልጆች
የለውጥ አሳሽ ነቃሽ መንገደኞች ናቸው፡፡

EKI 9
የቀጠለ…
 ጆሮውን ሰጥቶ ለሚሰማ አለማችን ሁሌም ቢሆን የለዉጥ ያለህ
በሚል የማያቋርጥ ጩኸት ውሰጥ እንዳለች ያስተዉላል፡፡
ለውጥ…..፣ ለውጥ…..፣ ለውጥ….

የእድገት
ለውጥ

EKI 10
--- ለውጥ አስፈላጊነት የቀጠለ
ዓለም በአንድ ዓይነት የኢኮኖሚ ስርዓት እየተመራች
መሆኑ፡፡
የኢንተርኔትና የመገናኛ ዘዴዎች በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ

መምጣታቸው፡፡
የዓለም ህዝብ ንቃተ ህልና ማደጉ፡፡
የሰዎች ፍላጎት ማደጉ፡፡

የህዝብ ብዛት እየጨመረ መሄዱ


የለውጥ መጀመሪያ የአመለካከት ለውጥ ነው!!
 አመለካከት ማለት አንድ ሰው በአምስቱ የስሜት ህዋሳት

በሚያገኛቸው መረጃዎች ተመስርቶ በሚኖርበት ኅብረተሰብ ባህል፤

እምነት፤ የአናናር ዘይቤ የሚዳብርና የሚያድግ አንድን ሁኔታ የሚረዳበት

የሚተረጉምበትና ከአካባቢው ጋር የሚግባባበት የሀሳብ፤ የንግግርና

የድርጊት መነሻ ነው፡፡

 ከይዘን ከሁለም በፊት የአመለካከት ለውጥ መምጠት ላይ ትኩረት

የደረጋል፡፡
የስነ-ልቦና ምሁሩ ኩርት ሌዊን /1951/ የትኛውም የለውጥ
ሂደት ሁለት ተፃራሪ ኃይሎች ዕርስ በርስ የሚፋለሙበት መሆኑን
ያመለክታሉ፡፡

እነዚህም፦ ቆስቋሽ ኃይሎችና መካች ኃይሎች

ይላቸዋል፡፡
ቆስቋሽ ኃይሎች፡- ለውጥ እንዲመጣ የሚያበረታቱ
ወይም የሚያመቻቹ ሲሆን

 መካች ኃይሎች ፡- ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉና


04/09/2021 የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 13
ከተጽዕኖ ለማምለጥ. ለውጥ ፈላጊው
ንስር ( Rebirth of the Eagle 08-06-07.pps)
3. የከይዘን አጀማመር እና ታሪካዊ አመጣጥ (ጃፓን)

.
የጃፓን የኤክስፖርት ምርቶች
ናጎያ የጃፓን ከተማ (one of the country’s leading seaports
and industrial centers city on seashore)
…የቀጠለ
 ከይዘን ጃፓን በከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት ወቅት ከምዕራቡ
አለም የተለያዩ የሳይንሳዊ አመራር ዘዴዎችን በመወሰድ
በማሻሻል እና በማበልፀግ የተቀመረ የጀፓኖች ከመልካም
ስራ አመራር እና ተወዳዳሪነት ጀርባ ያለ ምስጢር ነው፡፡
 በከይዘን ውስጥ የተለያዩ ስርዓቶች እና ቴክኒኮች በጃፓን

በተለያዩ ጊዜ እና ሆኔታ የተተገበሩ እና የተቀመሩ ሲሆን አንድ


ላይ በማሳባሰብ የጻፈው ጃፓናዊው ጸሃፍ ማሳኪ ኢማይ
ነው፡፡
…..የቀጠለ

ለሳይንሳዊ አመራር ዘዴ (scientfic management)


መበልጸግ ከፍተኛ አስተወጾ የደረጉት
 የኢንዱስትሪ አብዮት
 የሁለተኛ ዓለም ጦርነት
…የቀጠለ

በብዛት
የክራፍት የማምረት/ የከይዘን
አሰራር መስራት አሰራር
(አውሮፓ) አሰራር (ጃፓን)
1890 (አሜሪካ) 1950
1910
ከይዘን ወደ ኢትዮጵያ እንዴት መቼ እና ለምን ?

 2001 ግብጽ እና ቱኒዚያ በጃፓን አጋዥነት የከይዘንን የስራ አመራር

ፍልስፍና እየተገበሩ ስለነበር የዚህን ውጤት ሪፖርት ከጃፓን መንግስት

ጋር ሲገመግሙ የቀድሞው የኢትዮጽያ ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ መለስ

ዜናዊ ተገኝተው ጉዳዩን ይከታተሉ ነበር

 የጃፓን አለምአቀፍ ማህበር ኤጀንሲ(JICA) እና የኢትዮጵያ

ኢንዱስትሪ ሜኒስተር ንቅናቄውን በአገሪቱ ለመፍጠር በጋራ ሆነው

ለመስራት የሚያስችላቸውን የመጀመሪያውን ስምምነት ሰኔ

4/2001ዓ.ም ተፈራርመዋል
21
የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 21
የቀጠለ
 ከይዘን በፓይሌት ፕሮጀክት በ30 ኩባንያዎች

በኢትዮጵያ የጀመረው ጥቅምት 2002 ዓ.ም ነበር

 የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት በ28ኛው ነጋሪት

ጋዜጣ በህዳር 2004 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር

256/2004 ተመሰረተ

የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 22


4. ሶስቱ የከይዘን አምዶች እና የከይዘን በህሪያት
ከይዘን የተለያዩ የአመራር ፍልስፍናዎች ፤ስርዓቶች እና ቴክኒኮችን አጣምሮ
የያዘ ነው፡፡
ከይዘን እንደ
የከይዘን
ፍልስፍና የከይዘን መራጃዎ
Kaizen as a ስርዓቶች ች
Kaizen
philosophy Kaizen
systems tools
ሀ. ከይዘን እንደ ፍልስፍና
 ከይዘን አንድ ተቋም የምርት፣ የአገልግሎትና የስራ ጥራትን ዘወትር የማሻሻል
ግቡን ለመምታትና ደንበኞቹን ለማርካት የሚያስችለውን ተቋማዊ የአሠራር
ጠባዩን እና ሂደቱን የሚያሻሽልበት ዘለቄታዊ የአተገባበር ሥርዓት ነው፡፡
 ከይዘን የሚገነባውና የሚተገበረው፡- በተቋም-አቀፍ አካሄድ ሆኖ፡ ሁሉም
በሕብረት እና በአንድ መሆን መንፈስ ውስጥ በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙ
አካላት መለትም ከፍተኛ አመራር ፣ መካከለኛ አመራር እና ፈጻሚው
ሰራተኛ በሙሉ እጅ ለእጅ በመያያዝ ነው፡፡
 የሦስቱንም አካላት ቁርጠኝነት፣ ተሳትፎ እና መበረታታት ወይም መነሳሳትን
ይጠይቀል፡፡
የአመራሩና ሠራተኛው ጥምረት

ከፍተኛ አመራር

መካከለኛ
ፈጻሚ ሠራተኛ እነዚህ ሰዎች የት የሚደርሱ
አመራር ይመስላችኋል?
ከይዘን እንደ ፍልስፍና የቀጠለ….

ማህበራ
የስራ

ቦታ
ህይወት
ህይወት
በቀጣይነ የአኗኗር

የግል መለወጥ ዘይቤ
ህይወት አለበት
የከይዘን ትዕዛዘት (Kaizen mind set commandments)
1. የቆዩና የተለመዱ አካሄዶችን ማስወገድ
2. እንዴት እንደማይሰራ መተቸት ሰይሆን እንዴት መስረት እንደምልች አዳዲስ የማሻሻያ
አካሄዶችን መፍጠር /ማቅረብ (Don`t criticize suggest an improvement)

3. ችግርና አለመፍራት

4. ለችግሮች አላስፈላጊ ሰበብ አለማቅረብ (think how to improve instead of why it can not improved)

5. የችግሮች ዋነኛ ምክንያት እስኪታወቅ ድረስ መጠየቅ

6. ጉድለት አልባ ውጤትን አለመጠበቅ

7. ጉድለቶችን ቶሎ ማስተካከል

8. አላስፈላጊ ወጪዎችን አለማውጣት

9. የቡድን ስራ ውጤታማነትን በሚገባ ማውቅ

10. ሁሌም ለውጥና መሻሻል እንደሚያስፈልግ ማመን፡


የከይዘን ፍልስፍና መገለጫ ባሕርያት

የጥቂት ያለ ከፍተኛ
ዘላቂነት(ቀጣ በጥቂት እና መዋዕለ-ንዋይ
ይና አሳታፊነት በርካታ ፍሰት
የማያቋርጥ ) ለውጦች የሚፈልቅ
ድምር ማሻሻያ
1. “ዘላቂነት”(continuity)

29
2. “ተሳትፎአዊ”(survey of 238 plants in 8 countries)

ሀገራዊ ባህል የድርጅት የስራ ባህል


 ከይዘን ግለኝነት በተንሰራፋባቸው  ስልጣን በተወሰኑ ግለሰቦች እጅ

ሃገሮች ውጤቱ አናሳ ነው (Lower in ብቻ በሆነባቸው መስሪያ ቤቶች

countries with higher levels of individualism) ውስጥ የከይዘን ውጤታማነት


ውስን ነው
 ከይዘን የፆታ እኩልነት
Lower in plants with high centralization of authority.
ባልሰፈነባቸው ሀገሮች ውጤቱ
 አብሮ የመስራት ባህል ባላቸው
ዝቅተኛ ነው (Lower in countries with
more masculine cultures) ድርጅቶች ውስጥ ከይዘን ከፍተኛ
ውጤት ያስመዘግባል.(Higher in plants
AGlevels of cooperation
with higher ) 30
ተሳትፎአዊ(አሳታፊ)
ለውጥ የሁሉንም ሠራተኞች ተሳትፎ ይጠይቃል
3. “የጥቂት በጥቂት እና በርካታ ለውጦች ድምር”

 ከይዘን በአንድ ምት ታላቅ ውጤትን ማስመዝገብ


ዓያልምም፤ ይሁን እንጂ ጥቂት በጥቂት በርካታ
ለውጦችን በዘለቄታዊነት በማጋጠም ታላቅ ውጤትን
ያስመዘግባል፡፡
KAIZEN does not aim to attain significant result, but accumulation of small
improvement leading to significant result.

AG 33
በየ ጊዜው በሚደረግ የጥቂት በጥቂት እና በርካታ ተደማሪ ለውጦች በሂደት ትልቅ ለውጥ ያመጠል
4. “ያለ ከፍተኛ መዋዕለ-ንዋይ ፍሰት የሚፈልቅ
ማሻሻያ”

 ብክነትን ለማስወገድ ገንዘብ አያስፈልግም፤ ምናልባትም እጅግ


አነስተኛ ወጪ ቢፈልግ እንጂ፡፡
Waste elimination may not require investment or little investment

 ‘5ማን’ በተቋም ላይ እንደ ከይዘን ጅማሬ መተግበር፡ ከጥቅሙ


አንጻር እጅግ አነስተኛ ገንዘብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡
Introduction of 5S for a starter of KAIZEN may need only a little investment

AG 35
ስለከይዘን ከተነገሩት

“ጃፓኖች ሁለት ሃይማኖት እንደነበራቸው አስተውዬ


ነበር፤ ቡዲዝም እና ሺንቶይዝም፡፡ አሁን ደግሞ
ሦስተኛ እንዳላቸው ደረስኩበት፤ እርሱም ከይዘን
ነው፡፡”
ዊሊያም ማንሌይ
04/09/2021 የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት 36
ለ. የከይዘን ሥርዓቶች /systems

 የቶዮታ የምርት ሂደት ስርዓት (TPS)


 ጠቅላላ ምርታማ ክብካቤ ስርዓት (TPM)
 ጠቅላላ የጥራት አስተዳደር ስርዓት (TQM)
 የኢንዱስትሪያል ምህንስና (IE)
 የስራ /ኦፕሬሽን ሂደት ደረጃ (SOP )
 የተደላደለ አመራረት /አሰራር (Leveled Production)
 ታክት ታይምን የተከተለ አሰራር(Takt time)
 የጥራት ቁጥጥር ማጀቶች (QCC)
 ሓሳብ የመሰንዘር ስርዓት (SS)
ሐ. የከይዘን መራጃዎች/tools

 5ማዎች (5’S)

 7ቱ የጥራት ቁጥጥር ቴክኒኮች (7 QC Tools)

 ብክነቶችየማስወገድ(Muda Elimination)

 ጂዶካ (JIDOKA)

 ካንባን (Kanban)

 ፖካዮኬ (Pokayoke)

 ልክ በተፈለገ ጊዜ (JIT)
6. ከይዘን ትኩረት የሚሰጥባቸው ጉዳዮች እና ግቦች

1. ጥራት (Quality)
2. ወጪ (Cost)
3. ምርታማነት (Productivity)
4. የማቅረቢያ ጊዜ (Delivery time)
5. የሥራ ቦታ ደህንነት (Safety)
6. የሥራ ተነሳሽነት (Motivation)
7. አካባቢ (Environment)
8. ስርዓተ-ፆታ (Gender)
1.ምርታማነት/productivity/
 ምርታማነት ማለት በፊት በነበረን የሰው ኃይል፤ ገንዘብ፤ ግብዐትና ጊዜ በአግባቡ

በመጠቀም ካለፈው የተሸለ ውጤት ማስመዝገብ ሲቻል ነው፡፡

 በከይዘን መሰረተ ሀሳብ ምርታማነትን ለማሻሻል መሠረታዊ ጉዳይ በአሰራር ሂደት

ውስጥ የሚታዩ ብክነቶችን በቀጣይነት በመለየትና በማስወገድ ተመልሶ

እንዳይከሰት ሥርዓት ማበጀት ነው፡፡

 በሥራ ሂደት ውስጥ የሚከሰቱ ብክነቶችን በመለየትና በማስወገድ አላስፈላጊ

ወጪዎችን በመቆጣጠር ምርታማነትን በመጨመር የተወዳዳሪነት አቅማችንን

ማጎልበት መቻል ነው ፡፡

 የስራ ቦታዎችንና መሳሪያዎችን በአግባቡ በማደራጀት የአሰራር ስታንዳርድ

መመሪያ መሰረት በማድረግ ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ምርታማነትን ማሻሻል


2. አቅርቦት /delivery/
 አገልግሎት ሰጪ ተቃም ከደንበኞቹ የስራ ትዕዛዝ ሲቀበልና የአቅርቦት ጊዜ
ሲወስን የስራውን ተዕዛዝ ለመፈጸም የሚያስችለውን አቅምና በሂደት ውስጥ
ያሉትን ሥራዎች ያሉበትን ደረጃና የሚጠናቀቅበትን ገዜ አውቆ መሆን
ይገባዋል፡፡
 የተለያዩ የማምረቻ መሣሪያዎችና አገልግሎት ሰጪ አካላት ሥራዎችን በከፊል

አጠናቀው ሌሎች ሲሰሩ ሌሎች ያለ ስራ እንዳይቀመጡና በሌሎች ማሽኖችና


ሰዎች ላይ ጫና እንዳይፈጠርና የሚከናወኑ ስራዎችን ማመጣጠን ያስፈልጋል፡፡
 ስለዚህ ካይዘንን በስራ ቦታ መተግበር የተሸለ አቅርቦት ዕቅድ ማዘጋጀት

እንድንችል ይረዳናል፡፡
3. የአገልግሎት ጥራት (Quality service)
የአገልግሎት ጥራት የሚወሰነው በአስተዳደር በግብይትና በአገልግሎት ሥራዎች
አፈጻጸም ነው፡፡
 በምንዛሬ የማይለካ የአነጋገር ስነምግባርና ትህትና አቀራረብ የሚገለጽ ነው፡፡

 አገልግሎትን በተፈለገበት ወቅት(ጊዜ) ተጠቃሚው ህዝብ (ደንበኛ) አገልግሎቱን


ማግኘት ሲችል ነው፡፡

 እያንዳንዱ ተገልጋይ ከራሱ እይታ አንጻር ጥራቱን የሚለካ በመሆኑ አገልግሎታችን እንደ
ተጠቃሚው ደንበኛ የሚወሰን ነው፡፡

 እንደ አቅራቢዎች የአገልግሎለት ጥራት የሚለያይ መሆኑ፡፡

 የአገልግሎት ጥራትን በአህዛዊ መግለጫ ለመግለጽ አዳጋች ቢሆንም ከተጠቃሚው


ህዝብ ግብረ መልስ በማግኘት መገንዘብ ይቻላል፡፡ ???????
የሥራ ጥራት (Quality Work)
የስራ ጥራት የሚወሰነው በስራ ሂደት ጥራት ነው

የአገልግሎት ጥራት የሚገለፀው በስራ ጥራት ውጤት ነው፡፡

 የአገልግሎት ጥራት አጥጋቢ በሆነ መንገድ ለመጠበቅ በቅድሚያ

ለዚሁ የተመቻቸ ጥራት ያለው የስራ ሂደትን በማቀናጀት የስራ


ጥራትን ማሻሻል ይቻላል፡፡
የስራ ጥራት የሚወሰነው በስራ ሂደት ቢሆንም በእያንዳንዱ ሂደት

ላይ ስራውን የሚተገብረው ሰው ዕውቀትና ክህሎት ወሳኝ ነው፡፡


4. ድህንነት (safety)
 In the kaizen culture it is impossible to achieve significant quality,
cost and productivity improvements without consideration for safety
and morale. Issues that effect individuals are critically important and
must be addressed continuously.

 Improving workplace safety is an ongoing topic for continuous


improvement. Statistics show a high incidence of accidents occur
when an individual is doing something out of the ordinary, the area is
unorganized, or when tasks are difficult to perform. Reducing
workplace hazards shows respect for people. Every effort should be
made to make the workplace as safe as possible. Safety should never
be sacrificed in the name of productivity. For this reason, kaizen
places a lot of emphasis on standardized work and 5S housekeeping.
If proper standards are in place, and adhered to, then the probability
for a safe work environment is greatly enhanced.
5. ሞራልእና ተነሳሽነት / morale and motivation
 All employees are expected to contribute to a creative,
positive workplace. Since much of our personal identity is
a reflection of work experience, pride and integrity are
essential for a rewarding work experience.

 Continuous improvement recognizes the creativity and


problem solving ability of all participants. Leadership
must make every attempt to utilize the knowledge,
experience and creativity of all employees. This shows
respect for the individuals’ dignity and worth. Creating an
environment of mutual respect, trust, and cooperation is
critical for making improvements and maintaining morale.
6. ወጪ/cost
 The kaizen System secures profits through the principle of Cost
Reduction. With the principle of cost reduction, the sales price of
a product is determined by the customer and market. In addition,
our customers are demanding yearly price reductions. In order to
maintain margins and profits we must continuously eliminate
waste and reduce costs.
Cost Reduction ... Profit = [Sales Price - Cost]
 In contrast to cost reduction, there is the cost-plus principle in
which price is determined by combining all the costs--such as
those of materials, labor and other expenses needed for
production/service with whatever company policy decides is
needed as profit.
Cost Plus ... Sales Price = [Cost + Profit]
The two formulas are the same mathematically, but there is a
great difference in the emphasis each one places on the
variables. In other words, cost-plus considers that the cost is
fixed while cost reduction considers that the cost can be
effectively changed by lean manufacturing methods. In the
competitive situation of the automotive parts industry, using
the cost plus principle can lead to pricing above and then out
of the market. 47
የወጪ መሰረተ ሀሳብ
ትርፍን እንዴት እናሳድጋለን?
 ወጪን መቀነስ ትርፋማነትን አስተማማኝ ከሚያደርጉ መንገዶች
ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ ምክንያቱም በከይዘን የአንድ ዕቃ ዋጋ
መወሰን የለበት በወጪ መደመር መርህ ሳይሆን በገበያ ፍላጎት ነውና!

በተለምዶ የወጪ መደመር መርህ ዋጋ የሚወሰነው


ዋጋ = ወጪ + ትርፍ

በከይዘን ዋጋ የሚወሰነው፤
ትርፍ = ዋጋ - ወጪ ነው
ትርፍን እንዴት እናሳድጋለን?
ከይዘናዊ የዋጋ ስሌት
የማስተላለፊያ ዋጋ = የማስተላለፊያ -
ትርፍ ዋጋ
ወጪ

የማስተላለፊያ ዋጋ
ትር

ወጪ

የማስተላለፊያ
ወጪና ትርፍ ወጪን በመቀነስ
ዋጋን በመጨመር
ፍላጎት
>አቅርቦት
ዋጋ = ወጪ + ትርፍ
በተለምዶ በወጪ
መደመር መርህ ዋጋ
የሚወሰነው

ዋጋ የሚወሰነው በከይዘን
ትርፍ = ዋጋ - ወጪ ወጪ መቀነስ መርህ

ዋጋ በደንበኛዉ ይወሰናል( ፍላጎት ≤ አቅርቦት)

50
ትርፍ=ዋጋ-ወጪ
የተሻለ ጥራት ምን ይሻላል???

በጊዜው ማስረከብ


ተመጣጣኝ ዋጋ ቀ

ከፍተኛ
ደንበኛ
ትርፍ
ወጪ
7. አከባቢ / Environment
7. የከይዘን ቅድመ-ሁኔታዎች
 Knowledge of KAIZEN concept and KAIZEN technology
ስለ ካይዘን ጽንሰ ሓሳብና ስለ ካይዘን ቴክኖሎጂ እውቀት ማስፋፋት
 Attitude with positive thinking

ቀና አስተሳሰብን እና መንፈስን ማጎልበት


 Involvement or participation from top management to workers
በተቋም ደረጃ የሁሉም አባል ተሳትፎ
 Zealous support for KAIZEN

ቁርጠኛ ድጋፍ ለካይዘን ማድረግ


 Education on KAIZEN and KAIZEN technology

ስለካይዘን እና ስለካይዘን ቴክኖሎጂ መማርና ማስተማር


 Never-ending KAIZEN activity

ፍጻሜ አልባ የካይዘን ትግበራን መከወን


8. ሶስቱ የከይዘን ትግበራ ክፍሎች

በተJላ መልኩ ለመተግበር የተቀዳ የከይዘን ትግበራ በትግበራው


ደረጃ እና በሚጠቀሙት የከይዘን ቴክኒኮች ውስብስብነትን
መሰረት በማድረግ በሶስት ክፍሎች ይከፈላሉ፡

1. የአመራር ከይዘን

2. የቡድን ከይዘን

3. የግለሰብ ከይዘን
...የቀጠ

1.የአመራር ከይዘን (Management kaizen)
 በዋናነት በአመራር ኮሚቴ የሚሰሩ የማሻሻያ ስራዎች ሲሆን የአመራር ተግባራት

በሆኑት የውሳኔ አሰጣጥ፣ የቅንጅታዊ አሰራር(cross functional


management)፣የማደራጀት፣ የመረጃ ስርዓቶችን ማሻሻል ፣ የዕቅድና ቁጥጥር
ስርኣቶች በአጠቃላይ በአመራር የሚከናወኑ ተግበራትን አቅዶ ማሻሻል ያጠቃልላል፡፡

2. የቡድን ከይዘን (Group kaizen)


• በዋናነት ተማሳሰይ ስራ የሚሰሩ ሰዎች አንድ ላይ በቡድን በመሆን ችግሮችን
ለይተው ማሻሻዎያችን አቅድው የሚተገብሩበት ዘዴ ነው፡፡
ከይዘን እና የቡድን ስራ
ቅንጅት የሌለው የቡድን ስራ
ከዚህ ቡድን ስራ ምን ይማራሉ?
….የቀጠለ

3. የግል ከይዘን (Individual oriented)


የግል ከይዘን አንድ ሰው በግሉ ራሱን ለማሻሻል
የሚያደጋቸውን ነገሮች፣ ቀናአመለካከት ለማጎልበት ፣
በእጁ የሉ ስራ የሚከናውንበትን ማንገዶች ለማሻሻልን፣
እውቀቱን እና ክህሎቱን ለማሻሻል አቅዶ
ያከናወናቸዉን ተግባራት በሙሉ የሚያጠቃልል ነው፡፡
9. የከይዘን የትግበራ ሂደቶች እና ሞዴሎች

የከይዘን የትግበራ ሂደቶች

1. መሻሻል የሚገባውን ጉዳይ ወይም ችግር በጋራ መለየት፣

2. ነባራዊ ሁኔታዎችን መዳሰስና መተንተን፣

3. የማሻሻያ ሃሣቦችን ማመንጨት፣

4. የትግበራ ዕቅድ ማዘጋጀት፣

5. መተግበር፣

6. ውጤቱን መገመገምና ማረጋገጥ፣

7. ለአዲሱ አሠራር / የተሻሻለ ሃሣብ/ ስታንዳርድ ማዘጋጀትና መተግበር ናቸው፡፡


5ቱ የከይዘን የአስተሳሰብ መርሆች

1. ዕሴት:- በምንገነባው ህንፃ ላይ የቅርፅ፣ የመጠን ወይም የውህደት


ለውጥ የሚያስከትል እና ደምበኛችን ሊከፍልበት ፈቃደኛ የሆነበት
ነው፡፡
 እሴት መጨመር /value Adding - ማናቸውም ግብዓትን ደንበኛችን
ወደሚፈልገው ግንባታ(ሕንፃ) ዲዛይን ለመለወጥ የምናደርጋቸው ስራዎች
(እሴት የሚጨምሩ) ማለት ነው፡፡

 ዕሴት የሚወሰነው በደንበኛው (በተጠቃሚው)ሲሆን


 በጥራት
 በተመጣጣኝ ዎጋ
 በሚፈልገው ጊዜ
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 61
…የቀጠለ
2. የእሴት ሰንሰለት:- አንድን ህንፃ (ግንባታ) ከዲዛይን
ጀምሮ ምርቱን ለደንበኛው እስኪቀርብ ድረስ ያሉት
የተግባራት ቅደም ተከተል ነው፡፡

ለምሳሌ፡-
የእሴት ሰንሰለት
(value stream)
Process 5
Process 1 Process 2 Process 3 Process 4 Process 6
Filling
Design Surveying Excavation Compact
Site (sel.
Drilling materials)

ያለቀለት
Gggrግብ
ፋውንዴሽን
አት
የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 62
3. ፍሰት (Flow) :- አንድን ህንፃ ወይም ግንባታ ለመገንባት የሚያስፈልጉ
ተግባራትን ከጥሬ እቃ አሰከ ደንበኛው ሳይቋረጥ የሚደረግ ክንውን ነው፡፡

4. መውሰድ(Pull of customer) በደንበኛው ፍላጎት ላይ የተመሰረተ


አመራረት
 መጠን Noting is produced by the up
stream until down stream
 አይነት customer signals a need
 በሚፈልገው ጊዜ

5. ከብክነት የፀዳ ( Perfection ) :- ከላይ የተገለፁትን መርሆዎች ቀጣይነት


ባለው መንገድ በማሻሻል መተግበር (Complete elimination of Muda is the path to
approaching perfection)

የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት 63


የከይዘን ግቦች ሞዴል

እሴትን መጨመር
ደንበኛ ተኮር
መሆን
የስራ ቦታን ምቹ
አስተማማኝ
ማድረግ አቅርቦት D Q የተሻለ ጥራት

ተወዳዳሪነትን መጨመር
የተሻለ አስተማማኝና
እድገት አደረጃጀት ወጪ ቆጣቢ
C አሠራር
አነስተኛ ወጪ
የከይዘን ትግበራ ትፍማነት ሞዴል
የኢትዮጵያ የከይዘን ተሸጋጋሪነትና /Transferability/ ስርፀት /Dessimination/
ሞዴል

የግንዛቤ ደረጃ

የትግበራ ደረጃ

የራስ ማድረጊያ
የኢትዮጵያ የከይዘን አተገባበር ደረጃ ሞዴል

4th
TQM
7 new
management tools
IEs
VSM
Six Sigma
etc
2nd Less
2nd Less Complex
Complex Tools
Tools
SOP
SOP
TPM
1stst Simple Tools
TPM
7QC
7QC Tools
Tools Operation analysis
Basic
Basic IEs
IEs (( 4Ps)
4Ps)
TIME
TIME STUDY
STUDY 3MUs
MOTION
MOTION
STUDY
STUDY
5S
OPERATION
OPERATION
ANALYSIS
PDCA
ANALYSIS
PROCESS
PROCESS Visual anagement
ANALYSIS
ANALYSIS
10. የለውጥ ተግዳሮት እና እንቅፈቶች
 ከይዘን ለውጥ አሰራር ነው መንኛውም ለውጥ ደግሞ እንቅፋት
እና ተግዳሮት ይገጥመዋል፡፡
 የለውጥ ተግዳሮት ማለት በለውጡ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው
ውጤት ሳይገኝ ሲቀር፣ እንዲሁም በለውጡ ዙሪያ ያሉ ሰዎች
ለውጥ ሊጠቅማቸው የመጣ ሳይሆን ሊጎዳቸው የተከሰተ ወይም
የመጣባቸው መስሎ ሲሰማቸው በይም በሚገባ ሳይረዱ ከቀሩ
በግልጽ ወይም በስውር የሚያሳዩት የተቃርኖ ድርጊት ነው ፡፡
የለውጥ እንቅፋት
1. ሁሉን ነገር አውቃለሁ
2. ቶሎ ያለመማር
3. ራስን ማግለል
4. ከተለመደው ውጪ ያለማሰብና ያለማየት
5. በጥቂት ውጤት መርካት
6. ሌላውን ለማስደሰት መሥራት
7. በሌሎች መደለል
8. መወላወል
አመለካከት ሁልን ነገር ሸብቦ የሚይዝ የለውጥ
እንቅፈት ነው
ከልማዳዊ አሠራር ያለመላቀቅ
የተሸላ አማራጮችን ለመጠቀም ዝግጁነት ማነስ
ተግዳሮት በርካታ ገፅታዎች አሉት
ወዲያውኑ የሚገለጽ፣

ቆይቶ የሚገለጽ፣

በግልጽ የሚታይ፣

በድብቅ የሚፈጸም፣

በግለሰብ ደረጃ የሚታይ፣

የተደራጀ፣

ቁጣ የተሞላ፣

ቀዝቃዛ፣
ለውጥን ላለመቀበል የሚገለጹ ድርጊቶች
ቤተ-ተግዳሮት (The resistance zoo)

 አንዳንድጊዜ የለውጥ ተግዳሮት ለውጡን የሚደገፍ በሚመስልበት ሁኔታና


ባህሪይ ውስጥ ይከሰታል፣

 በተግዳሮቱውስጥ ያለው ሰው እራሱም ሳያስተውለው በውስጣዊው ባህሪው


አማካይነት ይገለጻል፣

 በዚህጉዳይ ጥናት ያካሄዱ ምሁራን ይህንን ክስተት የእንሰሳትን ባህርይ ከሰዎች


ጋር በማነጻጸር በምሳሌ ይገልጹታል፣ይህም አስታውሶ ለማረም ይረዳናል፣

Resistanc zoo.ppt
75
የሰዎች ለውጥ በመቀበል ደረጃ በስድስት
ይከፈላሉ
የቀጠለ…

Standard Deviation
Curve

Innovat Easy Followers Late Resista Extre


ors adaptor if Adapt nts me
s Proven ors oppose
rs
11. ከቶዮታ ምን እንማራለን ?
 ከይዘን በዋናነት ከተቀመረበት የጃፓን እና የአለም ምርጥ ኩበንያ ከቶዮታ አሰራር እና አመራር

ብዙ ገሮችን መማር ይቻላል፡፡

 ቶዮታ እና ሌሎች የጃፓን ኩባንያዎች በአመት ከ60-70 የማሻሻያ ሀሳቦችን ከአንድ ሰራተኛ የመቀበል

፤የማካፈል እና የመተግበር ልምድ አላቸው፡፡

 ለጃፓኖች ኩራት የሆነው ቶዮታ ታሪካ የሚጀምረው ሳኪቺ ቶዮዳ እና ከልጃቸዉ ከኪቺሮ ነው፡፡

 የቶዮዳ እና የልጃቸው ኪቺሮ ጥረት የጀመረው በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ሲሆን የተሻለ

እና ፈጣን የልብስ ማምረቻ መሳሪያ ለማምረት ነበር፡፡

 ስያሜ ያገኘው ከመስራችሁ ከሚስተር ቶዮዳ ነው፡፡

 የሽመና መሳሪያዎች ከፍተኛ የቴክኖሎጂ እድገትን በማስገኘታቸው በረካታ ኩባንያዎችን

ለመመስረት በቅተዋል፡፡
….የቀጠለ
በ1930 ቶዮታ ተመሠረተ

በዓለም ላይ በ27 ሀገሮች 50 ቅርንጫፍ ኩባንያዎች አሉት፡፡

በጃፓን ብቻ 69,148 በዓለም ላይ 325,905 ሠራተኞች አሉት ፡፡

ጃፓን ውስጥ ነጎያ ከተማ በሚገኘው የምርምርና ስርፀት ማዕከል ውስጥ

ብቻ 9,000 ኢነጂነሮች ይገኛሉ፡፡

በ2012 ብቻ በጃፓን 3,493,000 እንዲሁም በውጪ ሀገራት 5,244,000 ልዩ

ልዩ ሞዴል መኪናዎችን አምርቷል፡፡

የተጣራ ገቢው 283.5 ቢሊየን የን ነው ፡፡


ለኩባንያው ዕድገትከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ 5
የቶዮዳ መመሪያዎች
ማንኛውም ሠራተኛ ስራውን ያለ ጠባቂነት በመስራት ለሀገር ዕድገት
እና ብልፅግና የበኩሉን ድርሻ መወጣት፡፡
ምንጊዜም ራስን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር በማላመድ እና የራስን
ፈጠራ በመጨመር የዕድገት አርአያ መሆን ፡፡
ቸልተኝነትን በማስወገድ የተግባር ሰው መሆን፡፡
የስራ ቦታን እንደ መኖሪያ ቤት አስደሳች ማድረግ፡፡
በሃሳብም ሆነ በተግባር ለሚከናወኑ ስራዎች አድናቆትን እና አክብሮትን
መስጠት ፡፡
አስራ አራቱ የቶዮታ መርሆች
1. የስራ አመራር /management/ውሳኔን የረጅም ጊዜ እድገት ፍልስፍና
መሠረት ማድረግ፡፡

2. የማያቋርጥ የስራ ሂደትን በመፍጠር ችግሮች በግልፅ እንዲታዩ


ማድረግ፡፡

3. ከደንበኛ ፍላጎት በላይ አለማምረት

4. የስራ ጫናን ማመጣጠን

5. ጊዜያዊ ችግሮችን ከመፍታት ይልቅ ስራዎችን ከጅምሩ በትክክል


የመስራት ባህልን ማዳበር
…… የቀጠለ
6. ለስራዎች ደረጃ /standard/ ማውጣት
7. የዕይታ መቆጣጠሪያ ዘዴን በመጠቀም ችግሮች እንዳይደበቁ
ማድረግ
8. በአግባቡ የተፈተሸ አስተማማኝ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም
9. የኩባንያውን ስራ በአግባቡ የተረዱ በፍልስፍና የሚኖሩ እና
ሌሎችን የሚያስተምሩ መሪዎች መፍጠር (Growing your leader
rather than purchasing them)

10. አቅራቢዎችን እና አጋሮች ማብቃት


…..
የቀጠለ
11. ሁኔታዎችን ለመረዳት በቦታው ተገኝቶ
መመልከት
12. ለመወሰን ሳይጣደፉ ሁሉንም አማራጮች ጊዜ
ሰጥቶ ማየት
13. ለመማር የማይታክት እና ቀጠይነት ያለው
መሻሻል (ከይዘን) የሚሰራ ኩባንያ መሆን
14. ግድፈት የለመስረት ከተሰረም የለማሳላፍ
ሦስት ወርቃማ ደምቦች
ደምብ ቁጥር 1: ለሥራ በተነሳህ ጊዜ "የመጀመሪያውን
በትክክል ሥራ፤ ዘወትር ባሕልህም ይሁን“፡፡

ደምብ ቁጥር 2: ሥራዎችን በተሻለ መልኩ ማከናወኛ


መንገድ ሁልጊዜም አለ፡፡

ደምብ ቁጥር 3 : ደምቦች 1ን እና 2ን በፍጹም


እንዳንዘነጋ!

04/09/2021 የኢትዮጵያ ከይዘን ኢንስቲትዩት


84 84
84
አመሰግናለ

EkI 85

You might also like