You are on page 1of 48



1
ለመንደርደሪያ ያህል …. ስለለውጥ
• የሰው ልጅዎች በታሪክ ውስጥ በማያቋርጥ የለውጥ ሒደት
ውስጥ ተጉዟል፤
• ከአደን ህይወት ወደ ግብርናና እርባታ ብሎም ወደ
የኢንዱስትሪ አብዮት
• በአካባቢና በሃገር ከመወሰን አልፎ ዛሬ አለም አንድ ወደ
ሆነችበት (አንድ መንደርነት) ወ.ዘ.ተ፤ እየተሸጋገረች
የማያቋርጥ የለውጥ ጉዞዋን ቀጥላለች ፤(air plane,
computer, robots)
• የማህበራዊ ህይወት እና የተፈጥሮ ሳይንስ ፍልስፍናዎች
አለምን በለውጥ ሂደት ውስጥ እየዘፈቁ ያሉ ግንባር ቀደም
የለውጥ አዝማቾች ናቸዉ፡፡ 2
ለዉጥ ምንድን ነዉ?
ለዉጥ ከአንድ ከተለመደ አሰራር ወደ አዲስ አሰራር
ከመሸጋገር በፊት ከአሮጌዉ በመላቀቅና አዲሱን በመላመድ
መካከል ያለ ሁኔታ ነዉ፡፡

ስለዚህ ለዉጥ ማለት ህይወት ማለት ነዉ፡፡ ህይወት በለዉጥ


እንቅስቃሴ የተሞላች ስለሆነች ለዉጥን መኖር እንጂ
ማምለጥ ሸዉዶ ማለፍና በመቃወም መገደብ አይቻልም ፡፡
ይልቁንም ከለዉጡ ጋር እራስን ማስማማትና ማዋሀድ
ያስፈልጋል፡፡
• ቆስቋሽ ኃይሎች፡- ለዉጥ እንዲመጣ የሚያበረታቱ
ወይም የሚያመቻቹ ሲሆን
• መካች ኃይሎች ፡- ለዉጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉና
የሚያደናቅፉ ናቸዉ፡፡

ቀና አመለካከትን ካዳበርን ውስጣችን ያለው አቅም


ያለገደብ መውጣት ይችላል፡፡
ለዉጥ ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ድርጅቶችና ሀገሮች ከተለዋዋጭ
ዉስጣዊና ዉጫዊ ሁኔታዎች ጋር እራሳቸዉን
የሚያስማሙበት ወይም የሚቀይሩበት ሂደት ነዉ ፡፡

የስነልቦና ምሁሩ ኩርት ሌዊን /1951/ የትኛዉም የለዉጥ ሂደት


ሁለት ተፃራሪ ኃይሎች እርስ በርስ የሚፋለሙበት መሆኑን
ያመለክታሉ፡፡

እነዚህንም ኃይሎች በሁለት ይመድቧቸዋል


1. ቆስቋሽ ኃይሎች
2. መካች ኃይሎች
በአብዛኛውን ጊዜ ለውጥን እንዳንፈልግ እና እንዳናይ
ተብትቦ የሚይዘን አመለካከታችን ነው፡፡
ለመለወጥ ምን እናድርግ ?

1. በፍጹም ይህ ወይም ያ ሊደረግ አይቻልም አንበል፡፡


ሁልጊዜም ይቻላልን እናስብ
2. ውድቀትን በፍጹም አንፍራ፡፡ ይልቁንም ከዉድቀት
እንማር::
3. የሌሎችን ሓሳብ እና አስተያየት በፍጹም አናጣጣጥል፡፡
የሌሎችን ሀሳብ እናክበር እኔ ብቻ ተቆርቐሪና አሳቢ
ነኝ አንበል፡፡
አሁን ያሉብንን ችግሮች፤ ችግሮችን እንዲፈጠሩ
ባደረጋቸው አሰራርና አመለካከት ሊፈቱ አይችሉም ፡፡

ክፍተትን ማጥበብ
ወይም ማስወገድ!

ደንበኛ አምራች/አገልግሎት ሰጪ
ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት አሁን ካለንበት ና ወደ ፊት
መሆን በምንፈልገዉ መካከል ያለዉን ክፍተት
የሚያሻግረን ድልድይ መስራት አለብን፡፡

ይህን ለመስራት የአሰራር ስርዓታችንንና


አመለካከታችንን መቀየር አለብን ፡፡
Its' long and sharp beak becomes bent.

ቪዲደ

11
Process of change
+Change = Growth
-Change = Disaster

2% 10% 60% 20% 8%


Innovators Early Middle Late Laggards

adoptersadopters Adopters

12
የሰው ልጆች የለውጥ መሻት ከሞላ ጎደል የሚከተሉት መስራታዊ
ምክንያቶች አሉት
• እንደ መስሪያ ቤት •
እንደ
•ሀገር የኑሮ ደረጃ ያለው
የተሻለ
 ሁሌም የተሻለ ነገር ስለሚፈልጉ
• የተሻለ የስራ ሂደት ለመፈጠር ማህበረሰብ ለመገንባት
• ከተወዳዳሪዎቻቸው ተሽለው • የሃገርን ኢኮኖሚ በተሻለ
ለመገኘት የምርትና አገልግሎት
• የተሻለ ገቢ ለማግኘት አሰጣጥ የስራ ሂደት
• የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ለመፍጠር መሰረት ላይ ለመመስረት
በተለይም አንድን ስራ ለመስራት ሁሌም ቢሆን
• በአለም አቀፍ ገበያ
የተሻለ መንገድ ስለሚኖረው ያንን መንገድ
ተወዳዳሪ ለመሆን
እሰኪያገኙት ድረስ የሰው ልጆች የለውጥ አሳሽ
13
ታዲያ ለመለወጥ እኛስ ምን እናድርግ

ከሁሉ በፊት ፤ ለለውጥ ቃል እንግባ


①   በፍጹም ይህ ወይም ያ ሊደረግ አይቻልም ላለማለት
ቃል እንገባለን፡፡
ቪዲዮ

②   ውድቀትን በፍጹም ላለመፍራት ቃል እንገባለን፡፡

③   የሌሎችን ሓሳብ እና አስተያየት በፍጹም


ላለማጣጣል ቃል እንገባለን፡፡
14
ለዉጥን መፈለግ
ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቆየት : አሁን ካለንበት ና ወደ ፊት መሆን
በምንፈልገዉ መካከል ያለዉን ክፍተት የሚያሻግረን ድልድይ መስራት አለ

ይህን ለመስራት,
የአሰራር ስርዓታችንንና አመለካከታችንን መቀየር አለብን
ለዚህ የሚረዳን ካይዘን ነዉ.
15
15
ካይዘን
ካይዘን ምንድነው?
“ካይ” ለዉጥ ማለት ሲሆን ፣ “ዘን” ማለት ደግሞ
መልካም/የተሻለ እነደማለት ነው፡፡

ካይዘን … የተሻለ ለዉጥ/ ወደ ሚበልጥ ደረጃ ማደግ


Kaizen …… change for good

Masaaki Imai - Definition of KAIZEN.mp4

16
ምንነት የቀጠለ…

ካይዘን ባጭሩ፡- "ዘለቄታዊ(ቀጣይነት የለዉ) መሻሻል"


ማለት ነው፡፡
የሁልቀን መሻሻል ነው፡፡
 የሁሉም ሰው መሻሻል ነው፡፡
 የሁሉም ቦታ መሻሻል ነው፡፡
የሁሉም ነገር መሻሸል ነዉ፡፡

17
ስለካይዘን ከተነገሩ ጥቂቱን

“ጃፓኖች ሁለት ሃይማኖት እንደነበራቸው አስተውዬ


ነበር፤ ቡዲዝም እና ሺንቶይዝም፡፡ አሁን ደግሞ
ሦስተኛ እንዳላቸው ደረስኩበት፤ እርሱም ካይዘን
ነው፡፡”
ዊሊያም ማንሌይ
18
“የካይዘን ፍልስፍና የራሳችንን የአኗኗር ስልት
ታሳቢ የሚያደርግ የለውጥ ፍልስፍና ነው፡፡
ማለትም፡- በሥራ ሕይወታችን፣ በማሕበራዊ
ሕይወታችን፣ በቤታችን የአኗኗር ስልት፣
ወዘተ በዘለቄታዊነት መሻሻልን አጥብቆ
ይፈልጋል፡፡”

ማሳኪ
ኢማይ 19
“ካይዘን ከመልካም የሥራ አመራር በስተጀርባ
እውን የሆነ ጥቅል ጽንሰ ሓሳብ ነው፡፡
እርሱም፤ ጃፓን በሠላሳ ዓመት ልፋት
የገነባችው ሲሆን፡ የሺህ ፍልጥ ማሰሪያው
ልጥ እንደሚባለው፤ ፍልስፍናን፣ ሥርዓቶችንና
የችግር መፍቻ መራጃዎችን(tools) በጥምረት
ያቀፈ አስተሳሰብ ነው፡፡”
ማሳኪ ኢማይ
20
ካይዘን ወደ ኢትዮጵያ እንዴት እና መቼ?
 በቀድሞው ጠቅላይ ሜኒስተር በነበሩት በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ሐምሌ
2000 ዓ.ም የAfrica task force ስለ Intiative for policy
dialogue በአፍሪካ ህብረት በተደረገው ስብሰባ በጃፓን መንግስት የጉብኝት
ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት ጥቅምት 2001ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል፡፡
 የጃፓን አለምአቀፍ ማህበር ኤጀንሲ(JICA) እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ
ሜኒስተር ንቅናቄውን በአገሪቱ ለመፍጠር በጋራ ሆነው ለመስራት
የሚያስችላቸውን የመጀመሪያውን ስምምነት ሰኔ 4/2001ዓ.ም
ተፈራርመዋል
 ካይዘን በፓይሌት ፕሮጀክት በ30 ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የጀመረው
ጥቅምት 2002 ዓ.ም
 የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት በ28ኛው ነጋሪት ጋዜጣ በህዳር 2004
ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 256/2004 ተመሰረተ
21
ሶስቱ የካይዘን አምዶች the three kaizen pillars
ካይዘንን እንደ
የካይዘን
ፍልስፍና የካየዘን መራጃዎ
As a ስርዓቶች ች
philosophy Kaizen Kaizen
systems tools

22
ቀዳሚው ዓምድ THE FIRST PILLAR

ካይዘን እንደ ፍልስፍና


KAIZEN AS A PHILOSOPHY

Philosophy (thinking, beliefs, values,


attitudes, way of life) ; philo refers to
‘love’ and sophy stands for ‘to think ‘ as a
result philosophy defined as love to think.
23
…..የቀጠለ

• ካይዘን ማለት፡ አንድ ተቋም የምርትና የአገልግሎት ጥራትን


ዘወትር የማሻሻል ግቡን ለመምታትና ደንበኞቹን ለማርካት
የሚያስችለውን ተቋማዊ የአሠራር ጠባዩን እና ሂደቱን
የሚያሻሽልበት ዘለቄታዊ የአተገባበር ሥርዓት ነው፡፡
• ካይዘን የሚገነባውና የሚተገበረው፡- በተቋም-አቀፍ አካሄድ ሆኖ፡
ሁሉም በሕብረት እና አንድ በሆነ መንፈስ ውስጥ በየደረጃው
የሚገኙ የተቋሙ አካላት፤ ማለትም ከፍተኛ አመራር፣
መካከለኛ አመራር እና ከሥራዎች ጋር በቀጥታ የሚገናኙ
ሠራተኞች በሙሉ እጅ ለእጅ በመያያዝ ነው፡፡ 24
…..የቀጠለ

• ካይዘን ከ’ጥራት’፣ ከ’ምርታማነት’፣ ከ’ወጪ’ እና


ከ’በወቅቱ-ማስረከብ’ ጋር የተያያዙትን ተግባራት
በሙሉ ያካትታል፡፡ የእነዚህ አራት ቅንጣቶች በአንድ
ጊዜ መሻሻል፣ የተጠቃሚውን ፍላጎት
ለማሟላት/ለማርካት እና ለተቋም ተልዕኮ ስኬት
በጣም አስፈላጊ ናቸው፡፡
• ካይዘን በአንድ ተቋም ሲተገበር ዘላቂ፣ ፈጣን እና ራስ-
መር የአፈጻጸም ልምምዶችን አቅፎ፤ ተልዕኮውን 25
…..የቀጠለ

• ካይዘን፡ እያንዳንዱ የአንድ ተቋም ሰራተኞች


ራሳቸውን እንዲያገኙ እና አቅማቸውን እንዲጠቀሙ
የሚያስችል የተነሳሽነት መንፈስ የመፍጠር እገዛ
ያደርጋል፡፡
.

26
…..የቀጠለ
ካይዘን በተግባር እና የካይዘን እውቀት መሰረቶች KAIZEN
in action and KAIZEN’s knowledge bases

• በካይዘን እና በሌሎች የሥራ ሂደት ማሻሻያ ዘዴዎች


መካከል ያለው ተጨባጭ ልዩነት ምንድነው ቢሉ፤ ካይዘን
ማብቂያ የሌለው ክንዋኔ ነው፡፡

• ካይዘን በ'አተአእ‘ (አቅድ፣ ተግብር አረጋግጥ እና እርምጃ


ውሰድ) ዑደት ዙሪያ የሚዟዟር ተንቀሳቃሽ ክንዋኔ ነው፡፡
KAIZEN is a dynamic activity in revolving cycles of PDCA,
(Plan, Do, Check and Action).

27
…..የቀጠለ

• እያንዳንዱ የካይዘን ዑደቶች በአተአእ ሂደት ላይ ከጅምሩ እስከ


ፍጻሜው የራሱ ደረጃ አለው፡፡

• አንድ አዲስ የፈለቀ መሻሻል፤ ለተቋሙ ደምብና ደረጃ ይሆናል፡፡


የሚቀጥለው ዑደት ደግሞ የላቀ ማሻሻያ ለመፈለግ ዳግመኛ ይቃኛል፡፡

• ካይዘን፡ በዑደት ላይ ዑደት እየተተካ፣ ያለፍጻሜ፤ ወደ ከፍተኛ


ማብቂያ የሌለው የማሻሻያ ጎዳና የሚደረግ ዘላቂ ትጋት ነው፡፡
28
የካይዘን ዋነኛ ግቦች

እሴትን መጨመር
ደንበኛ ተኮር
መሆን
የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ
አስተማማኝ
አቅርቦት D Q የተሻለ ጥራት
ተወዳዳሪነትን መጨመር

እድገት የተሻለ አስተማማኝና


አደረጃጀት ወጪ ቆጣቢ
C አሠራር
አነስተኛ ወጪ

29
…..የቀጠለ
የካይዘን ባሕርያት
1. ዘላቂነት
2. ተሳትፎአዊ
3. የጥቂት በጥቂት እና በርካታ ለውጦች ድምር
(accumulation of small but many incremental improvements )

4. ያለ ከፍተኛ መዋዕለ-ንዋይ ፍሰት የሚፈልቅ

ማሻሻያ
(improvement with out big investment)

30
…..የቀጠለ
1. “ዘላቂነት”(continuity)

31
2. “አሳታፊነት”
የበላይ ጠባቂ
አብይ ልማት ቡድን

የክፍሉ አስተባባሪ የክፍሉአስተባባ የክፍሉአስተባባ


የክፍሉአስተባባሪ
ኮሚቴ ሪ ሪ የጎንዮሽ ጉባዔ
ኮሚቴ ኮሚቴ
ካልቡ 2
ካልቡ 1
ካልቡ 2
ካልቡ 3

ካልቡ 3

ካልቡ 2
ካልቡ 3

32
…..የቀጠለ
3“የጥቂት በጥቂት እና በርካታ ለውጦች ድምር”

• ካይዘን በአንድ ምት ታላቅ ውጤትን ማስመዝገብ


ዓያልምም፤ ይሁን እንጂ ጥቂት በጥቂት በርካታ
ለውጦችን በዘለቄታዊነት በማጋጠም ታላቅ ውጤትን
ያስመዘግባል፡፡

33
…..የቀጠለ

4. “ያለ ከፍተኛ መዋዕለ-ንዋይ ፍሰት የሚፈልቅ ማሻሻያ”

• ብክነትን ለማስወገድ ገንዘብ አያስፈልግም፤ ምናልባትም


እጅግ አነስተኛ ወጪ ቢፈልግ እንጂ፡፡
Waste elimination may not require investment or little investment

• ‘5ማን’ በተቋም ላይ እንደ ካይዘን ጅማሬ መተግበር፡


ከጥቅሙ አንጻር እጅግ አነስተኛ ገንዘብ ብቻ ነው
የሚያስፈልገው፡፡
Introduction of 5S for a starter of KAIZEN ma need only a little investment
34
…..የቀጠለ
የካይዘን ቅድመ-ሁኔታዎች
Knowledge of KAIZEN concept and KAIZEN technology
ስለ ካይዘን ጽንሰ ሓሳብና ስለ ካይዘን ቴክኖሎጂ እውቀት
ማስፋፋት
Attitude with positive thinking
ቀና አስተሳሰብን እና መንፈስን ማጎልበት
Involvement or participation from top management to workers
በተቋም ደረጃ የሁሉም አባል ተሳትፎ
Zealous support for KAIZEN
ቁርጠኛ ድጋፍ ለካይዘን ማድረግ
Education on KAIZEN and KAIZEN technology
ስለካይዘን እና ስለካይዘን ቴክኖሎጂ መማርና ማስተማር
Never-ending KAIZEN activity
35
ፍጻሜ አልባ የካይዘን ትግበራን መከወን
ሰባት ሊተኮርባቸው የሚገቡ ጉዳዮች
1. ጥራት- የደንበኞች ቅሬታ፣ የተበላሸ ምርት መጠን፣ የጥራት
ቁጥጥር ዘዴ…..
2. ወጪ- የግብዓት አጠቃቀም፣ የወጪ ቁጥጥር ዘዴ፣ የጊዜ
አጠቃቀም፣ የምርት ወጪ…..
3. የምርት መጠን - የማሽኖች ሁኔታ፣ የሀብት አጠቃቀም……
4. የማቅረቢያ ጊዜ- የሥራ ጊዜ አጠቃቀም፣ የንብረት ክምችት ሁኔታ…..
5. የሥራ ቦታ ደህንነት- የሥራ ጫና፣ የሥራ ቦታ ሁኔታ፣የአደጋ ሁኔታ.…
6. የሥራ ተነሳሽነት- በካይዘን ሥራዎች የተሳትፎ ሁኔታ፣ የሰራተኞች
በሥራ ቦታ መገኘት፣ የእርስ በእርስ ግንኙነት……
7. አካባቢያችን - የውሃ አጠቃቀም፣ የአየር መበከል፣ የድምጽ ሁኔታ…… 36
ሁለተኛው ዓምድ

የካይዘን ስርአቶች
37
የካይዘን ሥርዓቶች
• የቶዮታ የምርት ሂደት ስርዓት
Toyota production system System : a regularly
• ጠቅላላ ምርታማነት ክብካቤ interacting or
interdependent group
Total productive maintenance
• ሓሳብ መስጫ ስርዓት of items
Forming a unified
Suggestion system
whole.
• የጥንቃቄ / ደህንነት ስራ አመራር
Safety management
• ጠቅላላ የጥራት አስተዳደር ስርዓት
Total quality management system
Cell phone as a system
38
ሦስተኛው ዓምድ

የካይዘን መራጃዎች
39
39
ካይዘን ለመተገበር የሚጠቅሙ ቴክኒኮች
1. 5ቱ ማዎች (5S)
2. የካይዘን ልማት ቡድን (KPT)
3. ብክነትን መለየትና ማስወገድ (muda-dori)
4. 7ቱ የጥራት ቁጥጥር ቴክኒኮች (7 QC Tools)
5. ጂዶካ (JIDHOKA - Autonomation)
6. ልክ በሰዓቱ (Just-in-time)
7. ካንባን (Kanban)
8. ፖካዮኬ (Poka-yoke)
9. ደረጃውን የጠበቀ አሰራር(standard operation)
10.የተደላደለ አመራረት(Leveled Production)
40
ካይዘን ለመተግበር የሚጠቅሙ ቴክኒኮች
“5ቱ ማዎች (5S)”

1ኛ ማጣራት

2ኛ ማስቀመጥ

3ኛ ማጽዳት

4ኛ ማላመድ

5ኛ ማዝለቅ

• 5ቱ ማዎች ካይዘን ስንጀምር የምንተገብራቸው ናቸው::


• ከሁሉም የካይዘን ቴክኒኮች ባነሰ ወጪ የሚተገበር ነው::

41
ካይዘን ለመተግበር የሚጠቅሙ ቴክኒኮች
“ የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች (QCC) ”

• ጥቂት (ከ3-10) አንድ ዓይነት ሥራ የሚሰሩ ሰራተኞች አባል


የሚሆኑበት ቡድን ነው።
• አባላቶቹ በሥራ ቦታቸው የሚያጋጥማቸው ችግሮች መፍታት
የሚማሩበት ቡደን ነው
• የጋራ መንፈስና በራስ መተማመንን የሚያዳብሩበት ቡድንም ነው


42
ካይዘን ለመተግበር የሚጠቅሙ ቴክኒኮች
“ሓሳብ መስጫ ዘዴ (Suggestion system)”
• ሰራተኞች በቡድንም ሆነ በግል ሆነው የማሻሻያ ሓሳቦች
የሚያቀርቡበት ሲሆን ኩባንያውም የተሰጡ ሓሳቦች
በመገምገምና በማወዳደር ጥሩ ሓሳብ ላቀረቡ ሰራተኞች
ሽልማት የሚሰጥበት ዘዴ ነው 

• ይህ ቴክኒክ የሰራተኞች ተነሳሽነትና ተሳታፊነት እንዲዳብር


ያደርጋል

43
43
ካይዘን ለመተግበር የሚጠቅሙ ቴክኒኮች
7ቱ የጥራት ቁጥጥር ቴክኒኮች (7 QC Tools)

1. Check sheets- ለትንተና በሚያመች ሁኔታ መረጃ ለመሰብሰብ


2. Pareto diagram- በቅድሚያ መፈታት ያለባቸው ችግሮች ለመለየት
3. Cause and Effect diagram- የአንድ ችግር ዋና ዋና መንስኤዎች
ለመለየት
4. Histogram- ብዛት ያላቸው መረጃዎች በሥዕል በማስቀመጥ በቀላሉ
ያልተለመደ ሁኔታ ለመለየት
5. Scatter Diagram- የሁለት ዓይነት መረጃዎች ግንኙነት ለማወቅ
6. Control Chart - ሂደቶች ከተዘጋጀው ደረጃ ውስጥ መሆናቸውን
ለመቆጣጠር 44
የካይዘን እውቀት መሰረቶች
(i) ጽንሰ-ሓሳባዊ መንደርደሪያዎች,
(ii) ለካይዘን ራስን ማደራጀት እና
(iii) በተቋም አቀፍ ንቅናቄ ውስጥ የራስ ሙከራ እና
ልምምድ
(iv) ሥርዓቶች/መራጃዎች/ዘዴዎች እና
(v) ትንተናዊ መራጃዎች

45
45
የካይዘን ተቋማዊ ባሕል
በፍጻሜ-አልባ መሻሻል ፣ በራስ ተነሳሳሽነት እና በጽንዓት የተቃኘ ተቋም

ካይዘን በተግባር ላይ
(የካይዘን ትግበራዎች)
የእውቀት መሰረት ቁ. 4
ሥርዓቶች/መራጃዎች
የእውቀት መሰረት ቁ. 5 የእውቀት መሰረት ቁ. 3  ጠቅላላ የጥራት ሥራ አመራር
ትንተናዊ መራጃዎች ተቋም አቀፍ የካይዘን ንቅናቄ ሰረገላ  የቶዮታ ስልተምርት ሥርዓት
የጥራት ቁጥጥር ማጀት መሰረቶች  ብክነትን ማጥፋት
7ቱ የጥራት ቁጥጥር መራጃዎች የጥራት ማጀትን እንዴት ሥራ የጥራት ሥራ አመራር
አዳዲስ የጥራት ቁጥጥር መራጃዎች እናስጀምራለን  የጥንቃቄ/ደኅንነት ስራ አመራር
ኢንዱስትሪያል ምሕንድስና እና የሐሳብ ስንዘራ ሥርዓት  ጠቅላላ ምርታማ ጥገና
ሌሎች ትንተናዊ መራጃዎች የካይዘን አመራርን ማደራጀት ቀመራዊ የጥራት ቁጥጥር-SQC
ማናቸውም ሌሎች ጥበቦች

የእውቀት መሰረት ቁ. 2
ካይዘንን ማስጀመሪያዎች
 5ማ- የሥራ ቦታ አካባቢአችንን ደረጃ ማውጣት
 የተግባሮቻችንን ደረጃ ማውጣት

የእውቀት መሰረት ቁ. 1
ጽንሰ-ሓሳባዊ መንደርደሪያዎች
 የካይዘን ጽንሰ-ሓሳብ ጥቅል ዕይታ
– አተአእ- ፍጹም የማይፈጸም የምጥቀት ዑደት
– የአዕምሮ ዝግጅት እና አመለካከት
–በእውነተኛ ተሳትፎአዊ የተቋም ባሕል የጥራት ቁጥጥር በተቋም ደረጃ በመተግበር
ደንበኛን ማርካት

መሰረታዊ ተደጋጋሚ የካይዘን አጀንዳ አነሳሾች


46
 ጠቅላላ የሥራ ሂደት ዕቅድ  ጠቅላላ የወጪ መዝገብና የተግባራት መረጃ  ጠቅላላ የአመራሩና ሠራተኛው ባሕል
ሦስት ወርቃማ ደምቦች
ደምብ ቁጥር 1: ለሥራ በተነሳህ ጊዜ "የመጀመሪያውን
በትክክል ሥራ፤ ዘወትር ባሕልህም ይሁን“፡፡

ደምብ ቁጥር 2: ሥራዎችን በተሻለ መልኩ ማከናወኛ


መንገድ ሁልጊዜም አለ፡፡

ደምብ ቁጥር 3 : ደምቦች 1ን እና 2ን በፍጹም


እንዳንዘነጋ!
4747
47
ምን ያህል ርቀት መጓዝ ትችሉ ይሆን ?

አመ
ሰግና
ለሁ
ሰናይ መንገድ 48

You might also like