Professional Documents
Culture Documents
በፐብሊክ ሰርቪስና
Operational Plan
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
1|Page
ሐምሌ 2013 ዓ.ም
መግቢያ
የክ/ከተማው አስተዳደር የክ/ተማውን ነዋሪ ሕዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በመፍታትና ዘላቂ
ልማትን በማረጋገጥ መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ
እንዲሁም የክ/ከተማዋን በጎ ገጽታ ለመገንባት የሪፎርም መሳሪያዎችን በመጠቀም እጅግ ኋላቀር እና ጎታች
የሆኑ አመለካቶችን፣ አሰራሮችንና አደረጃጃቶችን ከስር መሰረታቸው ለመቀየርና በዚሁ ልክ መሠረታዊ ስር
ነቀል የሆነ ለውጥ ለማምጣት በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ በዚህም አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገብ
ተችሏል፡እንደ ጥናትና ስልጠና ቡድን በጽ/ቤታችን እና በክፍለ ከተማችን
በዚህ ረገድ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት በየደረጃው የሚገኘው ሕብረተሰብ በልማትና
በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ውስጥ ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በየጊዜው የልማት ሀይሎችን
የማስፈጸምና የመፈፀም አቅም ለማጎልበት፣በሰው ሀይል ላይ የሚታይ የአመለካከትና ክህሎት ክፍተቶችን
እንዲሁም ማነቆ የሆኑትን አሰራሮችና አደረጃጀቶች በመሰረታዊነት ለመቀየር በርካታ ጥረቶችን ሲያደርግ
ቆይቷል፡፡ በተለይም በ 2013 በጀት አመት ከቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ እስከ ማጠቃለያ ምዕራፍ ቁልፍ ተግባሩን
ለማሳካት በርካታ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን በዚህም የሲቪል ሰርቪስ የለውጥ ሠራዊት በመገንባት ሂደት
ውስጥ የበኩሉን አስተዋፅኦ በማበርከት ላይ ይገኛል፡፡
የሰው ሃብት ልማት ቡድን ከሰው ሃይል ግንባታ አኳያ በአመራር፣ በፈጻሚው ፣በሴቶች ፣ በአካል
ጉዳተኞች፣በምክር ቤትና በህዝብ ክንፍ ያለውን ክፍተታቸውን በስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በመለየትና
ስልጠና በመስጠት የማስፈጸምና የመፈጸም አቅም ለማጎልበት ሰፊ ጥረት ተደርጓል፡፡ በአሰራርና አደረጃጀት፣
በተቋማት አቅም ግንባታ፣ ፣የክ/ከተማውን የመፈጸም አቅም ከማሳደግ አንጻር እንዲሁም በህዝብ የሚታዩትን
ክፍተቶች በጥናት የመለየት ጥረት በመደረጉ በርካታ ተግባራትን በማከናወን እየተካሄደ ባለው የልማትና
መልካም አስተዳዳር ስራ እንቅስቃሴ ውስጥ የበኩሉን አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
2|Page
እንደ ስልጠና ቡድን በጽ/ቤታችን በክፍለ ከተማችን ብሎም በመዲናችን በመሆኑም በዘርፉ የሁለተኛውን
የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እና የ 2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን በመነሳት የ 2014 በጀት ዓመት
ዕቅድ ከዚህ በታች በቀረበው ሁኔታ እንዲታቀድ ተደረጓል፡፡
ክፍል አንድ
1.) የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች
1.1 ራዕይ
በጉ/ክ/ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ ተቋማትን ተወዳዳሪና ተነሳሽነት ባለው ብቁ የሰው ኃይል በመገንባት፣ ዘመናዊ
አሰራርና አደረጃጀት በመዘርጋት በ 2012 ዓ.ም ከተማዋን በማስፈጸም አቅም መካከለኛ ገቢ ካላቸው የዓለም ከተሞች
አንዷ እንድትሆን ማድረግ፣
1.2 ተልዕኮ
በጉ/ክ/ከተማ አስተደደር ስር የሚገኙ ተቋማት ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ፍትሃዊ አገልግሎት መስጠት
የሚችሉ፣ ልማትና መልካም አስተዳደርን የሚያሰፍኑ እንዲሆኑ፡-
ተጠያቂነት
ግልጽነት
የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
3|Page
በእውቀትና በእምነት መመራትና መስራት
ለለውጥ ዝግጁ ነን
ቀዳሚ ሀብታችን የሰዉ ሃይል ነዉ
የህዝብ አስተያየቶች የተቋማችን ሀብቶች ናቸዉ
ከኪራይ ሰብሳቢነት የፀዳ የልማት ሰራዊት መፍጠር አላማችን ነው
በቡድን መንፈስ መስራት ባህላችን ነው
2.1 የ 2013 በጀት ዓመት የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት ዕቅድ አፈጻጸም
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ከተሰጠው ተልዕኮዎች አንዱ የከተማው ተቋማት የመፈፀምና
የማስፈጸም አቅማቸው መገንባት ነው፡፡ በመሆኑም ቢሮው በየደረጃው የሚገኘውን የአመራሩ፤ የፈፃሚው፣
የህዝብ አደረጃጀቶችንና የምክር ቤት አባላት አቅም ክፍተትን መሰረት ያደረገ የተለያዩ የአቅም ግንባታ
ስልጠናዎች ለመስጠት የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት አካሄዷል፡፡
ለ 396 አመራሮች ስልጠና መስጠት ታቅዶ ለ 220 በአመራር ጥበብ ፣ ለውጥን ፣ ጊዜ አመራርና
የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ ለአመራሮች ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡
456 በአጫጭር ስልጠናዎች የተሳተፉ ቡድን መሪዎች ለ 456 ቡድን መሪዎች በትራንስፎርሜሽ ሊደር
ሽፕ እና ራስን ማበልፀግ ላይ ስልጠና ተሰጧል ፡፡
ለ 200 (ሁለት መቶ) ለክፍለ ከተማና ወረዳ ለቅሬታ ፣ለዲሲፕሊን እና ለደረጃ እድገት ኮሚቴዎች
በአዲስ አበባ ሰራተኞች አዋጅ 56/2010፣በአዲስ አበባ ሰራተኞች ስነምግባር ኮድ፣ ፣በቅሬታ አቀራረብና
አፈታት፣በዲሲፕሊን መመሪያ እንዲሁም በደረጃ እድገት መመሪያ ስልጠና ተሰጥቷል ፡፡
250 (ሁለት መቶ ሃምሳ ) ለሚሆኑ ለክፍለ ከተማና ወረዳ ነባር ፈጻሚዎች በጊዜ አመራር፣
በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በራስን ማበልፀግና በአገልጋይ መሪ ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
541 አዲስ ፈፃሚዎች በአጫጭር ስልጠናዎች ማሳተፍ 200 (ለሁለት መቶ ) ለሚሆኑ ለክፍለ
ከተማና ወረዳ ፈጻሚዎች በጊዜ አመራር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በራስን ማበልፀግና በአገልጋይ መሪ
ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
ከሌሎች ተቋማት የሚቀርቡ የስልጠና ጥያቄዎችን በመቀበል ስልጠና መስጠት ታቅዶ ስልጠና
ለመስጠት ከጠየቁ 16 ጽ/ቤቶች ለ 16 ቱም ተሰጥቷል፡፡
በ 2013 በጀት የዝግጅት ምዕራፍ ለአመራሮች ፤ቡድን መሪዎች ፤አዳዲስና ነበር ባለሙያዎች
ምክር ቤትአባለት እና የህዝብ አደረጃጀት አባለት የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ተሰርቷል፡፡
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
5|Page
ክፍል 3
2. የ 2014 በጀት ዓመት ቁልፍ ተግባር፣ የቁልፍ ተግባሩ ዓላማዎች፣ ዋና ዋና ግቦችና ተግባራት
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
6|Page
2.2 የቁልፍ ተግባሩ አጠቃላይ ዓላማ
የለውጥ ሰራዊት በመገንባት፣ ብቃት ያለው የሰው ኃብት በማጎልበት፣ የተቋማትን አሰራርና አደረጃጀት
በማጠናከር፣ የሪፎርም መሳሪያዎችን ውጤታማ በሆነ መልኩ ተግባራዊ በማድረግ የአሰራር ስርዓትን
በመዘርጋት ህብረተሰቡ በልማትና በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ያለውን ተሳትፎ በማሳደግ ተጠቃሚነቱ
እንዲረጋገጥ የበኩሉን አስዋጽኦ ማድረግ ነው፡፡፡፡
በፐብሊክ ሰርቨሱ የለውጥ ሰራዊት ለመገንባት የተፈጠሩ አደረጃጀቶች ወደ ተሟላ ተግባር በማሸጋገር
የልማት ሰራዊት ቁመና በመፍጠርና በማጠናከር በፐብሊክ ሰርቨሱ የሪፎርምና መልካም አስተዳደር
ተግባሮቻችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ማስፈፀም፡
በፐብሊክ ሰርቨሱ መዋቅር የህዝብ አቅም በተቀናጀ መንገድ በመጠቀም የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት
አስጣጥ እንዲሁም የልማት ተግባሮችን ባደገ ደረጃ ማሳካትና ለውጤት ማብቃት፣
ክፍል ሶስት
ተግባር 2. .የተፈቀደውን በጀት ቀልጣፋና ውጤታማ በሆነ መልኩ ለታለመለት አላማ ማዋል፡፡
ተግባር 2 የስራ ሂደቱን ፈጻሚዎች ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ የእርምት እርምጃ መውሰድ
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
8|Page
ግብ 1. የግልጸኝነትና ተጠያቂነት የአሰራርን ስርአትን ማሳደግ
-
መለኪያ 1 ለሰራተኞቻቸው ምቹ የስራ አካባቢዎችን የፈጠሩ ተቋማትን በ 90 ፐርሰንት ማሳደግ ፡፡
ተግባር 2. ፡-የስልጠና ፍላጎት በተመረጡት ተጠኚ አካላት በአመራሩ፣ በፈፃሚዎች ፣ በህዝብ አደረጃጀቶች ፣
በምክር ቤት አባላት ፣ በሴቶች እናአካል ጉዳተኞች እና ሌሎች ላይ የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት
ማካሄድ፣
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
10 | P a g e
መለኪያ 6፡- ለ 385 የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች በአጫጭር ስልጠናዎች
እንዲሳተፉ ማድረግ
ተግባር 1፡-ለስልጠናዉ የሚመራበት TOR (ዝክረ ተግባር) ማዘጋጀት
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
11 | P a g e
መለኪያ 9 -በተሰጡ ስልጠናዎች ላይ ከ 1 ወደ 2 የፋይዳ ጥናቱን ከፍ ማድረግ ፡፡
መለኪያ 10- - ክፍተትን መሰረት በማድረግ ለ 40 ግለሰቦች የረዥም ጊዜ የትም/ት እድል እዲያገኙ
ማድረግ ፡፡
ክፍል አራት
የዝግጅት ምዕራፍ
የዕቅድ ዝግጅት
በ 2013 በጀት ዓመት የተሰሩ አጠቃላይ ስራዎችና በዘርፍና በጽ/ቤት ደረጃ በሰፊው በመገምገማ ለ 2014 በጀት አመት
በቂ ግባት በመውሰድ ለቀጥይ ይሰራል፣
በስልጠና ቡድን መሪ ዕቅዱን መነሻ በማድረግ የስልጠናና ጥናት እቅድ በማዘጋጀት ለዘርፍ አመራሩና
ፈፃሚዎች በዝርዝር በማቅረብና በመወያየት በፕሮሰስ ካውንስሉ ቀርቦ እንዲፀድቅ ይደረጋል፣
የክፍለ ከተማ የዘርፉን መሪ ዕቅድ መሰረት ያደረገ ስኮርካርድ በማዘጋጀት ወደ ወረዳዎች እንዲወርድ
ይደረጋል፣
የለውጥ ሰራዊት ስራዎቻችንን ከዳር ለማድረስ አደረጃጀቶች (የለውጥ ቡድንና የአንድ ለአምስት አደረጃጀት)
የጋራ ዕቅድ በማዘጋጀት እንዲፀድቅ ይደረጋል፣
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
13 | P a g e
የፈፃሚዎች/ሠራተኞች የውጤት ተኮር፣ የማስፈፀሚያና ራስን የማብቃት ዕቅድ እንዲዘጋጅና በአንድ
ለአምስት መድረክ ቀርቦ እንዲፀድቅ ይደረጋል፤
ፈፃሚዎችን ማዘጋጀት
በዘርፉ በየደረጃው ያለው አመራር ዕቅዱን ለፈፃሚዎች በማወያየት መግባባት ላይ ይደርሳል፣
ፈፃሚዎች በአንድ ለአምስት በቡድን አባላት ባወጡት ዕቅድ ውይይት በማድረግ ስምምነት ላይ
ይደርሳሉ፤
የዝግጅት ምዕራፍ በታቀደው መሠረት ተግባራዊ ስለመሆኑ ማለትም የተሟላ ዕቅድ ተዘጋጅቶ
ከፈፃሚ አካላት በአግባቡ መግባባት ስለመደረሱ ግምገማ ይካሄዳል፣
የተግባር ምዕራፍ፣
የቁልፍ ተግባር ዋና ዋና ተግባራት ማለትም የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራዊት ግንባታ፣ የሰው ኃብት ልማት፣
የማስፈፀም አቅም ግንባታና የማስፋት ስታራቴጂ እንዲሁም መልካም አስተዳደርን የማስፈን
ስራዎች ይከናወናሉ፣
ሞዴል ተቋማት፣ የለውጥ ቡድኖች፣ የአንድ ለአምስት አደረጃጀቶች፣ ሞዴል ፈፃሚዎች እና ሞዴል
የህዝብ ክንፍ በመለያ መስፈርት መሰረት ይለያሉ፣
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
14 | P a g e
የማጠቃለያ ምዕራፍ
በዝግጅት ምዕራፍና በተግባር ምዕራፍ የተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ሪፖርት ይገመገማል፤
የበጀት ዓመቱ የእቅድ አፈፃፀም መነሻ በማድረግ ለዘርፉ አመራሮችና ፈፃሚዎች ግምገማዊ ስልጠና
ይካሄዳል፤
የአፈፃፀም አቅጣጫዎች
የኪራይ ሰብሳቢነት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ በየደረጃው በመናድ በምትኩ ልማታዊ ፐብሊክ ሰርቪስ
የበላይነት እንዲኖረው ለፐብሊክ ሰርቪስ ሰራዊት ግንባታው ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ይሰራል፣
የመልካም አስተዳደር ተግባሮቻችን በተደራጀ የልማት ሰራዊት ቁመና በላቀ ደረጃ የሚፈፀምበትን
አቅጣጫን እንከተላለን፣
የፐብሊክ ሰርቪስ የልማት ሰራዊት ግንባታ፣ ሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ተግባሮቻችን በብቃት
ለመምራት የሚያስችል በአመለካከትና በክህሎት ያሉ የአመራሩን ክፍተቶችን የሚሞላ የአቅም
ግንባታ ስራዎች የሚሰሩበት አቅጣጫ እንከተላለን፣
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
15 | P a g e
በባለቤትነት እንዲመሩ በማድረግ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎቻችን ለህዝቡ ተደራሽ
የሚሆንበት አቅጣጫ መከተል፣
ግምገማ
ቁልፍ ተግባሩን ማዕከል በማድረግ ለመገምገም በየሳምንቱ የሰው ሃብት ልማት ቡድን ላይ አርብ 9፡30
ሰዓት መደበኛ ግንኙነት በማድረግ የቁልፍና አበይት ተግባሮች ሥራ አፈፃፀም ይገመግማል፤
በወር አንድ ጊዜ ከወረዳ የዘርፍ ቡድን መሪዎችና ፈፃሚዎች ጋር እና በየሩብ ዓመቱ ከክ/ከተማና ወረዳ
አመራሮችና ፈፃሚዎች በተገኙበት በግምገማ እየተረጋገጠና አቅጣጫ እየተቀመጠለት እንዲሄድ
እንዲሁም በአፈፃፀም ላይ የታዩትን ውጤቶችና ችግሮች በዝርዝር ሰነድ ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ
ይደረጋል፤
የለውጥ ቡድኑ የአንድ ለአምስት አደረጃጀት ቡድኖችን አፈጻጻም በየሳምንቱ በጋራ ይገመገማል፣
ሪፖርትና ግብረ-መልስ
በወረዳና በክፍለ ከተማ የተገመገመ የጽሁፍ ሪፖርት በየወሩና በየሩብ አመቱ በጽሑፍ በወቅቱና
በጥራት በማዘጋጀት ወደ ስልጠናና ጥናት ዳይሬክቶራት ይላካል በቀረበው ሪፖርት መነሻ በማድረግ
በጽሑፍ በየወሩ ግብረ-መልስ ይሰጣል፣
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
16 | P a g e
ክትትልና ድጋፍ
በክፍለ ከተማ እና በወረዳ እንዲሁም ያሉት ተግባራት ያሉበትን ሁኔታ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ
የተደራጀ ሪፖርት ለዘርፉ በማቅረብ ግብረ መልስ እንዲሰጥበት ይደረጋል፡በጥናትና ስልጠና ዘርፍ በየሩብ
ዓመቱ በሥሩ ያሉትን ተቋማት ወርዶ በማየት ድጋፍ ይደረጋል፡፡
ማጠቃለያ
የሰው ሃብት ልማት ቡድን በክፍለ ከተማችን የተጀመረውን የሪፎርምና መልካም አስተዳደርና
አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ከህዘቡ አዳጊ ፍላጎት አንፃር ለማካሄድና የነበሩ የመልካም አስተዳደር
ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና በየደረጃው ያለውን ሰራተኞችን በማሳተፍ በኩል የተካሄደው ያለው
ርቀት አበረታች ነበር ማለት ይቻላል፡፡ይህንን አጠናክሮ ማስቀጠል ተገቢ ነው፡፡
ይህ እቅድ የክፍለ ከተማችንን ልማታዊ ሰራዊት በመገንባት፣ ብቃት ያለው የሰው ኃብት
በማጎልበት፣ የተቋማትን አሰራርና አደረጃጀት በማጠናከር፣ የሪፎርም መሳሪያዎችን ውጤታማ በሆነ
መልኩ ተግባራዊ በማድረግ የልማትና የመልካም አስተዳደር ግቦችን በላቀ ደረጃ በመፈጸም እና
በመረጃና ቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ የአሰራር ስርዓትን በመዘርጋት ህብረተሰቡ በልማትና
በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ያለውን ተሳትፎ በማሳደግ ተጠቃሚነቱን ማረጋገጥ ላይ ትኩረት
አድርጓል፡፡
ከዚህ አንፃር በዋናነት ፐብሊክ ሰርቫንቱ የህዝብ አገልጋይነት መንፈሱን እንዲያዳብር፣ ያለአድሎ
አገልግሎት የመስጠት ልምዱ እንዲጎለብትና የሪፎርም ስራዎችን በላቀ ደረጃ ለመፈፀም ትኩረት
ሰጥቶ መስራት ይጠበቅበታል፡፡ በመሆኑም በ 2013 በጀት ዓመት ለቁልፍ ተግባራችን በተለይም
ለሁሉም ሰራዊት ግንባታና ለሰው ኃብት ልማት ስራችን ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይኖርብናል፡፡
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
17 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e
18 | P a g e