Professional Documents
Culture Documents
ቀን 15/04/2013 ዓ/ም
ለደ/ጎ/አስ/ ዞን ኢንዱ/ኢንቨ/መምሪያ
ደ/ታቦር
የ 2013 በጀት ዓመት የ 2 ኛው ሩብ ዓመት ሪፖርት በዚህ ሸኝ ደብዳቤ አባሪ በማድረግ -----ገጽ የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር//
ቅጅ፡-
ለጽ/ቤታችን ኃላፊ
ለዕ/ዝ/ክ/ግምገማ ባለሙያ
ወረታ
ማውጫ ገጽ
I. ቁልፍ ተግባር.....................................................................................................................................................1
0
I. ቁልፍ ተግባር
ግብ.1፡ የቡድኑን አሰራርና አደረጃጀት ማጠናከር
1.1. የለውጥ ሰራዊት
የውይይት እቅድ 12 ክንውን 12 አፈፃፀም 100 %
መገኘት ያለበት አባላት ብዛት ወ 5 ሴ 1 ድ 6 የተገኘ ወ 5 ሴ 1 ድ 6 አፈጻጸም 100%
ረገድ የተሰራ
…………………..
1.2. በወቅታዊ መረጃ ላይ ተመስርቶ ባለሃብቶች ወደ ኢንቨስትመንት እንዲገቡ ፕሮሞሽን ስራ እንዲሰሩ ማሳመን
በወረዳው ቀዳሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማስተዋወቅ ባለሀባቶችን
መለየት/የተለዩና ዝርዝራቸዉ የተያዘ ባለሃብቶች ብዛት/
o የዚህ ሩብ ዓመት እቀድ 15 ክንውን 19 አፈጻጸም ከ 100% በላይ
የኢንቨስትመንት ዘርፎችን መሰረት በማድረግ የማስተዋወቅ ስራ ከተሰራላቸው ባለሃብቶው ውስጥ
80% መመልመል
o የተመለመሉ እና ፕሮፋይል የተዘጋጀላቸዉ ባለሃብቶች ብዛት
የዚህ ሩብ ዓመት እቀድ 8 ክንውን 12 አፈጻጸም ከ 100% በላይ
በተመረጡ የትኩረት መስኮች ላይ ባለሃብቶች ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ (ለሁሉም የተመረጡ የትኩረት መስኮች
የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 2 ክንውን 4 አፈጻጸም 200 % ተከናውኗል፡፡
በሌሎች ዘርፎች ፈቃድ እንዲያወጡ አልሞ መስራ በተመለከተ ያለበት ሁኔታ
የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 0 ክንውን 1 አፈጻጸም ከ 100% በላይ ተከናውኗል፡፡
በአጠቃላይ በሁሉም ፍቃድ በወጡ ፕሮጀክቶች፡-
የተፈጠረ የስራ ዕድል የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 173 ክንውን 120 አፈጻጸም 69.4% ተከናውኗል፡፡
ወንድ….. የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 121 ክንዉን 94 አፈጻጸም 77.7 %ተከናውኗል
2
ሴት……..የዚህ ሩብ ዓመት ዕቅድ 52 ክንዉን 26 አፈጻጸም 50 %ተከናውኗል
ያስመዘገቡት ካፒታል የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 0.04 ቢሊዮን ክንውን 0.06 ቢሊዮን አፈጻጸም 150%
ተከናውኗል፡፡
የኢንቨስትመንት ፍቃድ ለማውጣት የአገልግሎት ክፍያ 11400 ብር ከዚህ ውስጥ አንድ ባለሀብት የአገልግሎት
ክፍያ 600 ብር ከፍሎ ፍቃዱን ሳያወጣ ቀርቷል፡፡
1.3. የተለያዩ የፕሮሞሽን ስራዎችን በመጠቀም የወረዳውን የሃብት አማራጮች ለባለሃብቶች ማስተዋወቅ
የተለያዩ ህትመቶች በማዘጋጀት ባለሃብቶችን ማስተዋወቅ /በመፅሄት፣ብሮሸርና በራሪ ወረቀት በዓይነትና በቁጥር
አዘጋጅቶ ከማስተዋወቅ አንፃር ያለበት ሁኔታ /
ብሮሸር የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ 15 ክንውን 45 አፈጻጸም 300% ተከናውኗል፡፡
3
ግብ.3. የአምራች ኢንዱስትሪውን የመሰረተ ልማት አቅርቦት ማሳደግ
ችግርን የለየ ድጋፍና ክትትል በማድረግ ፕሮጀክቶችን ወደ አፈፃፀም ማስገባት (ችግራቸውን ተለይቶ
ድጋፍ ተደርጎላቸው ወደ አፈፃፀም የገቡ ፕሮጀክቶች ብዛት)------
o የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ ………. ክንውን ………….አፈጻጸም …………..%
ፕሮጀክቶች የጉሙሩክ ቀረጥ ነጻ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ/ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች
ብዛት/----------
o የዚህ ሩብ ዓመት እቅድ ……….. ክንውን 1 አፈጻጸም ከ 100% በላይ
4
መንግስት የክልሉን የነዳጅ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ባወጣው መመሪያ መሰረት 4 ባለሀብቶች
በመስፈርቱ መሰረት ለነዳጅ ኢንቨስትመንት ተመልምለው ተለይተዋል፡፡