You are on page 1of 9

1.

ስትራቴጂያዊ ግብ 1፡ የባለድርሻ አካላት እርካታን ማሳደግ (5%)


1.1. ለባለ ድርሻ አካላት የማበረታቻ ፓኬጅ ማዘጋጀት 3
1.2. ትምህርታዊና ትምህርታዊ ያልሆኑ የተማሪና የመምህራን አገልግሎቶች ማሻሻል እና ማዘመን 1
1.3. ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናትና ምርምር ማካሄድ እና የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት
1.3.1. ጠቅላላ የተሰሩ ምርምሮችና የቴክኖሎጂ ማላመዶች ብዛት 50
1.3.2. /
በአጠቃላይ የተሰሩ ምርምሮች ውስጥ በባለድረሻ አካላት ጥያቄ ፍላጎት የተካሄዱ ምርምሮች ብዛት 5
1.3.3. የተሸጋገሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብዛት 3
1.3.4. የተሰጡ የማህረሰብ አገልግሎቶች ብዛት 80
1.3.5. ተጠቃሚ የሰው ብዛት 8000
1.3.6. ተጠቃሚ የድርጅት ብዛት 200
1.4.መልካም አስተዳደርን ማስፈን (አጠቃላይ የቀረቡ ቅሬታዎች ብዛት) 0
1.4.1. / (
በዘላቂነት የተለያዩ ማህበራዊ ሃላፊነት ስራዎች እንቅስቃሴዎችን ማዘጋጅት የአከባቢ ጥበቃ ዝግጀቶች ብዛት (environmental
preservation events) 2
2. ስትራቴጂያዊ ግብ 2፡ የባለድርሻ አካላት ተሰትፎን ማሳደግ (5%)
2.1. የተቀረጻ/ከለሳ የስርዓተ-ትምህርት ብዛት
2.1.1. ቅድመ ምረቃ - 4
2.1.2. ድህረ ምረቃ - 6
2.2. /
የትምርት ክፍል ቼር ካውንስል ስብሰባ 40
2.3. /
የትምህርት ቤ ት ካውንስል ስብሰባ ብዛት 20
2.4. የኢንስቲትዩት ካውንስል ስብሰባ ብዛት 20
2.5. ጠቅላላ የተካሄዱ ኮንፈረንሶች፣ ዎረክሾፖቸና ሴሚናሮች ብዛት 12
2.6. ጠቅላላ የተካሄዱ ሀገራዊ ኮንፈረንሶች፣ ዎረክሾፖቸና ሴሚናሮች ብዛት 1
2.7. የተካሄደ የአከባቢ ጥበቃ ፕሮገራም (events) 2
3. ስትራቴጂያዊ ግብ 3፡ የተገልጋይ / የተጠቃሚ ቁጥር ማሳደግ (4%)
3.1. የተገልጋይ/የተጠቃሚን ቁጥር ማሳደግ
3.1.1. የተሻሻሉ የቴክኖሎጂ ዉጤቶች ተጠቃሚዎች ቁጥር ግለሰቦች 400 ድርጅቶች 4

3.1.2. የማህበረሰብ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር ግለሰቦች 8000 ድርጅቶች 400

4. ስትራቴጂያዊ ግብ 4፡ በእውቀት፣ክህሎት እና አመለካከት ብቁ የሆነ፣ በሁለንተናዊ ስብዕና የታነጸ፣ እና ስራን መፍጠር የሚችል ምሩቅ
ማፍራት (6%)
4.1.የጥራት ደረጃን ያሟላ ፕሮግራም ብዛት (HERQA)
4.1.1. -
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ብዛት 7
4.1.2. -
የድህረ ምረቃ ፕሮግራም 3
4.2. የጥራት ደረጃን ያሟሉ ቤተሙከራዎች 2
4.3. የጥራት ደረጃን የሟሉ ወርክሾፖች 1
4.4. የ Soft-skill ስልጠና ብዛት 3
4.5. የተሰጠ የህይዎት ክህሎት ስልጠና ብዛት 2
4.6. የተሰጠ የስራ ፈጠራ (Entrepreneurship) ስልጠና
4.7. የተመሰረተ የተማሪዎች ክለብ ብዛት 3
5. ስትራቴጂያዊ ግብ 5፡ የሀብት ክፍፍልና አጠቃቀም ስርአትን ማሻሻል (Optimization) (6%)
5.1. የሃብትን በታለመለት ዓላመ ማዋል (Optimization)
5.1.1. የመደበኛ በጀት አጠቃቀም 100%
5.1.2. የካፒታል በጀት አጠቃቀም 100%
5.1.3. ጠቅላላ በጀት አጠቃቀም 100%
5.2. የውስጥ ቁጥጥር ስርዓትን ማጠናከርና አዳዲስ አሰራሮችን መዘርጋት

5.2.1. የኦዲት ግኝት ብዛት 0


5.2.2. በፋይንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት መመሪያ (FTA) መሰረት ሃብት አጠቃቀም ውጤት ግልጽ የተደረገበት 4
5.2.3. በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ የተደረገ የሃብት አስተዳደር ስርዓት (Automation) 20
6. ስትራቴጂያዊ ግብ 6፡ ገቢን ማስደግና እና ሃብት ማፈላለገ ስራን ማጠናከር (9%)
6.1.የሃብት ምንጭ እና አይነት ማብዛት
6.1.1. የተፈጠረ ተጨማሪ የሃብት ምንጭ ብዛት አገር ውስጥ ( )1
6.1.2. የተገኘ የሃብት አይነት 2
6.1.3. (
የተገኘ የሃብት ብዛት በገንዘብ የመደበኛ በጀት አንጻር ) 3.5 ሚሊይን
6.2. የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለገበያ በማቅረብ ገቢ ማመንጨት

6.2.1. (
የተገኘ የሃብት መጠን ከምርምር በጀት አንጻር ) 1%
7. ስትራቴጂያዊ ግብ 7፡ የትምህርት ጥራትና አግባብነትን ማረጋገጥ (5%)
7.1. የትምህርት ፕሮግራሞች ደረጀቸውን እንዲጠብቁ፣ በዲጂታል ቴክኖሎጂ እንዲደገፉ ማድረግ እና እውቅና እንዲያገኙ ማድረግ
7.1.1. ኦዲት የተደረገ ፕሮግራም 6
7.1.2. በ E-learning የተደገፉ ፕሮግራች 12
7.1.3. -
መምህራን ተማሪ ጥምርታ 1:20
7.1.4. -
ተማሪ መማሪያ መጽሀፍ ጥምርታ 1:5
7.1.5. -
ተማሪ ማጣቀሻ መጽሀፍ ጥምርታ 1:3
7.1.6. -
ተማሪ መማሪያ ክፍል ጥምርታ 1:45
7.1.7. - - /
ተማሪ ቤተ ሙከራ ወርክሾፕ ጥምርታ 1:56
7.1.8. ተማሪ ተኮምፒተር ጥምርታ 1:13
7.1.9. ተማሪ ተኮምፒተር ጥምርታ 1:3
7.1.10. ....
ከ ት ጥ አ ኤጀንሲን የጥራት እውቅናን ያገኘ ፕሮግራም 4
7.1.11. አለም አቀፍ እውቅና ያገኘ ፕሮግራም 1
7.1.12. የተማሪን የመውደቅ ምጣኔ መቀነስ 0
7.2. የትምህርት ፕሮግራሞችና አገልግሎት ደረጃን ማስጠበቅ፣ ዲጂታል ማድረግ እና እውቅና ማሰጠት

7.2.1. የተማሪን የመመረቅ ምጣኔን (graduate rate) ማሳደግ 100%


7.2.2. ማጠቃለያ (holistic) ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብዛት 100%
7.2.3. የጥራት ደራጃን ያሟሉ ቤተ ሙከራዎች - 5
7.2.4. የጥረት ደራጃን ያሟሉ ወርክሾፖች 2
7.2.5. በኮምፒተር የተደገፉ ትምህርታዊ አገልግሎቶች (Automation) 20
7.3. የመምህራን የትምህርት ደረጃ ስብጥር ማሻሻል

7.3.1. መምህራን በትምህርት ደረጃ 25:65:10


7.3.2. በደረጃ (Rank) ረዳት ምሩቃን፡ረዳት ሌክቸረር፡ሌክቸረር፡ረዳት ፕሮፌሰር፡ተባባሪ ፕሮፌሰር፡ፕሮፌሰር 4:13:45:2፡0
7.3.3. ቴክኒካል ረዳት ሰራተኛ ከዲፕሎማ በታች ያላቸው፡ዲፕሎማ ያላቸው፡ 1 ኛ ዲግሪ 10:20:70
8. ስትራቴጂያዊ ግብ 8፡ የትምህርት ተደራሽነትና ፍትሃዊነትን ማረጋገጥ (5%)
8.1.በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ፕሮገራሞች ማስፋፋት
8.1.1. -
ቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ብዛት መደበኛ ( )2
8.1.2. -
የድህረ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ( )6
8.2. በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ፕሮገራሞች ማስፋፋት

8.2.1. የመምህራን የትምህርት ደረጃ ስብጥርን መሻሻል 1 ኛ ዲግሪ፡2 ኛ ዲግሪ፡ 3 ኛ ዲግሪ 13:45:30
8.2.2. የውጭ ሃገር መምህራን 2 ኛ ዲግሪ፡ 3 ኛ ዲግሪ 5:15
8.2.3. ኢትዮጲያዊያን የምርምር ሰራተኛ 2 ኛ ዲግሪ (ረ/ፕሮፌሰር)፡3 ኛ ዲግሪ (ረ/ፕሮፌሰር) 5:1
8.2.4. አካዳሚያዊ የቴክኒክ ረዳት የቴክኒክ ረዳት፡ሲኒየር የቴክኒክ ረዳት፡ ሲኒየር የቴክኒክ ረዳት II፡ ቺፍ የቴክኒክ ረዳት I ፡ቺፍ የቴክኒክ ረዳት II
8.3. በትምህርት ክፍል ምደባ ላይ ድጋፍ መስጠት

8.3.1. ድጋፍ ያገኙ ሴት ተማሪዎች 100


8.3.2. ድጋፍ የተደረገላቸው ልዩ ፍላጎት ተማሪዎች 100
8.3.3. ድጋፍ የተደረገላቸው ከታዳጊ ክልል የመጡ ተማሪዎች 100
8.4. የቱቶሪያል ድጋፍ

8.4.1. ድጋፍ ያገኙ ሴት ተማሪዎች 100


8.4.2. ድጋፍ የተደረገላቸው ልዩ ፍላጎት ተማሪዎች 100
8.4.3. ድጋፍ የተደረገላቸው ከታዳጊ ክልል የመጡ ተማሪዎች 100
8.5. የገንዘብ ድጋፍ

8.5.1. ግጋፍ የተደረገላቸው ተማሪዎች 100


8.5.2. (
ድጋፍ የተደረገላቸው ተማሪዎች ሴት ተማሪዎች ) 100
8.6. የአይነት ድጋፍ

8.6.1. የተሰጠ የድጋፍ አይነት 4


8.6.2. ድጋፍ ያገኙ ተማሪዎች 100

9. የምርምር ባህልን ማዳበር፣የቴክኖሎጂ ቅጂ፣የጥናት ውጤቶች፣ ማሳደግ (5%)


9.1.የታተሙ ጥናቶች ብዛት በአንድ ጆርናል በአመት 25
9.2. ያሳተሙ መምህራን በትምህርት ስብጥር በጆርናልና በህትመት ዙር 50

9.3. ችግር ፈቺ ምርምሮችን ማስፋፋት

9.3.1. -
የምርምር ንድፈ ሀሳብ ግምገማው ዙር 3

9.3.2. -
በየተገመገሙ የምርምር ንድፈ ሀሳብ ብዛት 100

9.3.3. በበጀት ዓመቱ የተሰሩ የምርምር ስራዎች 50


9.3.4. በምርምሩ የተሳተፉ መምህራን 130
9.3.5. የቴክኖሎጂ ሽግግር ተጠቃሚዎች 400
9.3.6. የማህረሰብ አገልግሎት ተጠቃሚዎች 8000
9.4. ከኢንዱስትሪና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋራ የተሰሩ የምርምር ስራዎች

9.4.1. -
ከባለድርሻ አካል ጋር የተደረገ የምርምር ንድፈ ሀሳብ ግምገማ 50
9.4.2. የግምገማው ዙር ብዛት 3
10. ስትራቴጂያዊ ግብ 9፡- የቴክኖሎጂ ቅጂ፣የጥናት ውጤቶች፣ ማሳደግ (5%)
10.1. ችግር ፈቺ ምርምር ማስፋፋት
10.2. የተጠናቀቁ ምርምሮች 20
10.3. የተዘጋጀ የወርክሾፕ ዙር /round ብዛት 3
10.4. ሃገር በቀል እውቀት ዙሪያ የተሰሩ የምርምር ስራዎች

10.4.1. ሀገር በቀል እውቀት ላይ የቀረቡ የምርምር ንድፈ ሀሳቦች- 2


10.4.2. በሀገር በቀል እውቀት ላይ የተደረጉ የምርምር ህትመቶች 1
10.4.3. በሀገር በቀል እውቀት ላይ በተከናወኑ ምርምሮች የተሳትፉ መምህራን 6
10.5. የሳይንስ ባህል ማዳበር

10.5.1. የተመሰረቱ የሳይንስ ክለቦች ብዛት 2


10.5.2. /
የተዘጋጀ የሳይንስ ባዛር ፌይር ብዛት 1
10.5.3. የ STEM ተጠቃሚዎች ብዛት 400
11. ስትራቴጂያዊ ግብ፡ 10- አጋርነት፣የኢንዱስትሪ ትስስር ጥራትና አግባብነትን ማጎልበት (3%)
11.1. አጋርነትን መፍጠርና በትብብር መስራት

11.1.1. /
አጋር የሆኑ የድርጅት ተቋማት ብዛት 10
11.1.2. በትብብር የተሰሩ ስራዎች ብዛት 10
11.1.3. ከአጋርነት የተሰበሰበው ሀብት ብዛት ከምርምር እና ከማህበረሰብ ተሳትፎ በጀት አንጻር 1%
11.2. ኢንስቲትዩት፟ ኢንዲስትሪ ትስስር ማጠናከርና መመሪያውን መተግበር

11.2.1. ከተቋማችን ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ኢንዱስትሪዎች ብዛት 5


11.2.2. በኢንዱስትሪዎች የመስክ ልምምድ ያደረጉ ተማሪዎች 1500
11.2.3. ተማሪዎች ለመስክ ልምምድ የጎበኙት ኢንዱስትሪ 150
11.2.4. በሴሚስተር በየትምህርት ክፍል የተመደቡ አማካሪ መምህራን (mentors) ብዛት 150
11.2.5. በሴሚስተር በየትምህርት ክፍል የተመደቡ የውጪ አጋዥ 150
11.3. የመምህራን የስራ ላይ የተግባር ልምምድ (Externship) ማጠናከር
11.3.1. የተሳተፉ መምህራን በትምህርት ክፍል 2
11.3.2. የተጎበኙ ኢንዱስትሪዎች በትምህርት ክፍል 20
11.3.3. ከኢንዱስትሪው በትምህርት ክፍል የተጋበዙ ባለሞያዎች 2
11.4. ከኢንዲስትሪና ከቴክኒክና ሞያ ተቋማት ጋር በጋራ ምርመር፣ የቴክኖሎጂ ፈጠራና ሽግግር እንዲሁም በጋራ የማህበረሰብ ተሳትፎን ማጠናከር

11.4.1. ከኢንዱስትሪው ጋር የተሰሩ ምርምሮች ብዛት 3


11.4.2. ከ TVET ጋር የተሰሩና የተላለፉ ቴክኖሎጂዎች ብዛት 3
11.4.3. ከኢንዲስትሪ ጋር በመሆን የተሰሩና የተላለፉ ቴክኖሎጂዎች 1
11.4.4. ከኢንዱስትሪ ጋር በጋራ የተሰሩ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክተቶች ብዛት 1
12. ስትራቴጂክ ግብ 11፡ የማህብረሰብ አገልግሎት እና ማህበራዊ ሃላፊነትን ማሳደግ  (5%)
12.1. የማህበረሰብ ተሳትፎ ስራዎችን በተቋሙ ፕሮሲዲንግ (proceeding) ላይ ማሳተም
12.2. ችግር ፈቺ የማህረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ማቅረብ

12.2.1. ጠቅላላ በየዙሩ በቀረቡ ፕሮጀክቶች ላይ የተሳተፉ መምህራን 240


12.2.2. ጠቅላላ በየዙሩ በቀረቡ ፕሮጀክቶች ላይ የተሳተፉ የውጭ ባለድርሻ አካላት 40
12.2.3. የተጠናቀቁ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ሪፖርት የሚገመገምበት ዙር 2
12.2.4. በአገር በቀል እውቀት ላይ የተሰሩ የማህበረሰብ ተሳትፎ ፕሮጀክቶቸ የቀረቡ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል 2
12.2.5. ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ልዩ የማህበረሰብ አገልግሎት ጥቀል ፓኬጅ ( ) መቅረጽና ማቅረብ 2
13. ስትራቴጂያዊ ግብ 12፡ ተቋማዊ የስራ ባህልን ማሻሻል እና የአሰራር ስረዓትን ማዘመን (3%)
13.1. ስልጠናና የማነቃቂያ መድረኮችን ማዘጋጀት

13.1.1. /
የተዘጋጁ ስልጠናዎች የማነቃቂያ መድረኮኮች ብዛት

13.1.2. -
በጸረ ሙስና ላይ የተሰጠ ስልጠና

13.1.3. -
በስነ ምግባር ዙሪያ የተሰጠ ስልጠና

13.2. የተሻሻለና የዘመነ የእቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ስርዓት መዘርጋት 4


13.3. የተቋሙን አካዳሚያዊና አካዳሚያዊ ያልሆኑ አገልግሎቶች ማዘመን

13.3.1. ኣውቶሜት የተደረጉ አካዳሚያዊ አገልግሎቶች ብዛት 2


13.3.2. ኣውቶሜት የተደረጉ አካዳሚያዊ ያልሆኑ አገልግሎቶች ብዛት 2
14. ስትራቴጂያዊ ግብ 13፡ መልካም አስተዳደር ፣ግንኙነትን፣ እና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮችን ማሻሻል፤ (4%)
14.1. ዘርፈብዙ ጉዳችን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ማዘጋጀት
14.2. የተለያዩ አካዳሚያዊ ያልሆን ድጋፎችን ለተማሪዎች ማድረግ

14.3. በአመራር ፍትሃዊነትን ማረጋጥ

14.3.1. በአካዳሚክ አመራር ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ መጠን 15:13:40


14.3.2. በአስተዳዳር በኩል አመራር ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ መጠን 15:13
14.4. የተማሪዎች ከመደበኛ ትምሀርት ውጪ (extracurricular) እንቅስቃሴን ተቋማዊ ማድረግና ማጎልበት
14.5. የወጣቶች የሱስ ተጋላጭነት መቀነስ

15. ስትራቴጂያዊ ግብ 14፡ የውስጥና የውጭ ተግባቦት እና የህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር (5%)
15.1. የህዝብ ግንኙነት ቢሮ መዋቅርን መከለስ፣ ማጠናከር እና ስራውን ማቀናጀት

15.2. አለም አቀፈፍ ግንኙነትን ማጠናከር

15.3. የዲጂታል የመገናኛ መድረክ (platform) መፍጠር እና ማጎልበት


16. ስትራቴጂያዊ ግብ 15፡ አለም አቀፋዊነትን ማጠናከር (5%)
16.1. የትምህርት ዕድሎችን ለውጭ ተማሪዎች ማመቻቸት

16.2. ለመምህራን ዓለም አቀፍ ዕድሎችን ማበረታታት እና መስፋፋት

16.3. ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በተልዕኮዎች ዙሪያ የጋራ ፕላትፎርም መፍጠር

16.4. ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ማሳተፍና መጠቀም

16.5. ተቋሙ አለም አቀፍ የሞያ ማህበራት እና ተቋማት እንዲሳተፍ ማስቻል

17. ስትራቴጂያዊ ግብ 16፡ የሰራተኛውን ዕውቀት፣ ክፍሎትና አመለካከት ማሻሻል (10%)


17.1. ለሰራተኛ የአጭር ጊዜ የአቅም መገንባታ ስልጠና መስጠት

17.2. ለሰራተኛ የረጅም ጊዜ የአቅም መገንባታ ስልጠና መስጠት

18. ስትራቴጂያዊ ግብ 17፡ መሰረተ-ልማትና ፋሲሊቲ ማስፋፋትና ማዘመን (8%)


18.1. -
የመሰረተ ልማትና ፋሲሊቲ አስተዳደርና ጥገና አቅምና ባህል ማዳበር

18.1.1. -
የተጠገነ መሰረተ ልማትና ፈሲሊቲ ብዛት የተጠገነ ህንጻ ብዛት 15
18.1.2. የተገናባ/የተጀመረ አዲስ መሰረተ-ልማት 4
18.1.3. በእቅድ መሰረት የተጠናቀቀ ፕሮጀክቶች 100
18.1.4. የተገዛ ፋሲሊቲ/መገልገያ ብዛት 100
18.2. -
የአይሲቲ መሰረተ ልማትና ፋሲሊቲ ማጠናከረ

18.2.1. አውቶሜት ተደረግ የአይ.ሲ.ቲ አስተዳደር 2


18.2.2. የበለጸገ የሶፍትዌር ብዛት 2
18.2.3. ኣውቶሜት የተደረገ አገልግሎት ብዛት 2
18.2.4.የተጠገነ ኤልክትሮኒክስ መገልገያዎች ብዛት 100
18.2.5. የተደራጀ ስማረት መማሪያ ክፍል 10

You might also like