Professional Documents
Culture Documents
ፖሊሲና ስትራቴጂ
የፌደራል አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ………….. በመካከለኛና በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠነ ብቁና በቂ
ተወዳዳሪ ዜጋ ማፍራት፤ …………..ስልጣንና ኃላፊነት ተስጥቶት የተቋቋመ የሚኒስቴር መስሪያ
ቤት ነው።
የሀገሪቱን የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲን መሠረት ያደረጉ የትምህርት ዘርፍ ልማት ዕቅድ
(ESDP I - V) እና የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዶች (GTP I እና II) ከሀገራዊ የልማት
አቅጣጫዎች ጋር በማስተሳሰር ተዘጋጅተው ተግባራዊ ሲደረጉ ቆይተዋል። አበረታች
ውጤቶችም ተመዝግበዋል፡፡
ይሁንና በሂደት በርካታ ተግዳሮቶች ያጋጠሙ ሲሆን ከነዚህ መካከል የትምህርት ጥራት
በሚጠበቀው ደረጃ ባለመረጋገጡ ምሩቃንን በምሉዕ ስብዕና ብቃትና በራስ መተማመን
ማላበስና ከኢኮኖሚውና ከገበያው ፍላጎት ጋር ማጣጣም አለመቻል፤ የተደራሽነት (ከፍተኛ
ትምህርት የሚገቡት በሀገራችን 13.8% ሲሆን መካከለኛ ገቢ ያላቸዉ ሀገራት 18%) ና
የፍትሐዊነት ጉዳዮች ማነቆ ከሆኑ ተጠቃሽ ናቸው።
ተልዕኮ
የማስተማሪያ ቋንቋ
ባለ ዘርፈ-ብዙ ጉዳዮች
ክትትልና ግምገማ
ሰርጭት
ክለሳ