You are on page 1of 53

ለውኃና ኢነርጂ ሚንስቴር

መ/ቤት
የተዘጋጀ ስልጠና

Ÿኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት ቡድን


ሚያዝያ 2005 ¯.U.
ኢትዮጵያ
ርዕስ
I. የጥራት ቁጥጥር ማለት ምንድን ነው?
2. የጥራት ቁጥጥር ቡድን አመሠራረት
3. የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች ፅንሰ ሀሳብ
4. የካይዘን ልማት ቡድን ትርጉም
5. የካይዘን ልማት ቡድን አይነቶች
6. የካይዘን ልማት ቡድኖች አላማ
7. የካይዘን ልማት ቡድን ጠቀሜታ
8. የካ.ል.ቡ. ተግባራት
የቀጠለ…
9. እንዴት ካ.ል.ቡ ይበረታታል
10.በካ.ል.ቡ. ቡድኖቹ ውይይት የማይደረግባቸው
ችግሮች
11. የካይዘን ልማት ቡድን የማስጀመሪያ
ሂደት
12. ካልቡ እንዴት ይደራጃል?
13. የካልቡ አደራጃጀት ስርዓት
14. ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች
15. የልማት ቡድኖች የችግር አፈታት ሂደት
16. የካልቡ ተግባራት እንዴት ይከናወናሉ
የካይዘን ልማት ቡድን
I. የጥራት ቁጥጥር ማለት ምንድን
 የጥራት ቁጥጥር ማለትነው?
ምርት እና አገልግሎትን
በማሻሻል ደንበኛውን አዋጭ በሆነ መንገድ ለማርካት
ለጥራት አስፈላጊውን ትኩረት መስጠት ነው፡፡

 ችግሮችን ከጅምራቸው በማግኘት በተሰበሰበ መረጃ


ላይ በመመስረት እንዳይከሰቱ ቅድሚያ የመከላከል
ስራም ጭምር ነው፡፡
የትኛው ጥራት
አለው ይላሉ ?
2. የጥራት ቁጥጥር ቡድን አመሠራረት
 የጥራት ቁጥጥር ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ የተggመው
በ1962 በጃፓን የሳይንቲስቶች እና መሀንዲሶች
ማህበር/ JUSE ሲሆን በ ዶ/ር ኩሩ ኢሽካዋ መሪነትና
አነሳሽነት ነው፡፡
የቀጠለ…
 የመጀመሪያው የጥራት ቁጥጥር ቡድን የተመሰረተው
በጃፓን፣ በኔፖን ዋየርለስ ቴሌግራም ሲሆን በአንድ
አመት ጊዜ ውስጥ ወደ 35 ካምፓኒ ተሰራጭተዋል፡፡
 በጃፓን የሳይንቲስቶች እና የመሀንዲሶች ማህበር
በ1970 የተመዘገቡት የቡድኖች q²| 50,000 ሲሆን
በ2001 420,000 ደርሰዋል፡፡
 በአብዛኛው የኢስያ ሀገሮች በርካታ የጥራት ቁጥጥር
ቡድኖች ያሉ ሲሆን በቻይና ብቻ በ2001 ከ1.7
ሚሊዮን በላይ ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል፡፡
 በህንድ ሀገር በየትምህርት ተgG|H ÜHT ½wÃRÉú
½.Õ.a. oú. ™ሉ፡፡
3. የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች ፅንሰ ሀሳብ
 የካይዘን ልማት /የጥራት ቁጥጥር / ቡድን ፍልስፍና
የሚመነጨው ከተሳታፊነት እና ሰብዓዊ ተኮር አመራር
ነው፡፡
 የዚህ አመራር ፍልስፍና ለሰዎችና ለፍላጐታቸው
ትኩረት የሚሰጥ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰዎች የአንድ ተቋም
ከፍተኛው ሀብት ናቸው ብሎ ስለሚያምን ነው፡፡
 የአሳታፊነት አመራር ማለት ሰዎች በተቋሙ
አባልነታቸው /ሠራተኝነታቸው/ ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ
እንዲያደርጉ እድል ሊሰጣቸው እንደሚገባ የሚያስገነዝብ
የቀድሞው የአመራረት ዘይቤ

 ይህ ስትራቴጂ በእርግጥ
1. ከሠራተኛው የሚጠበቀው የ አንድን ምርት በፍጥነት
ተሰጠውን የሚደጋገም ተግባ ለማምረትና ግድፈትን ለ
ር ያለ ምንም ስህተት በፍጥ መቀነስ ይጠቅም ነበር፡፡
ነት መፈጸም ነበር::

 በሚያመርተው ምርት ደ
ስተኛ ያለመሆን /ለስራው
ፍላጎት ማጣት/

11
 እኛ የሰው ልጆች ለምንሠራው  ስለዚህ አንድ ሠራተኛ/ቡድን
ስራ ዋጋ/ትርጉም ስንሰጥ ስራች ከበላይ ሀላፊው እምነት ተጥሎ
ንን በትክክለኛው መንገድ ለማ በት በሱ አቅም ሊሠራ የሚችለ
ከናወን እንጥራለን ውን ስራ ከነተጠያቂነቱ ጭምር
ሲሰጠው ሠራተኛው/ቡድኑ ያ
 በምንሠራው ሥራ ያለንን አቅ ለውን አቅም በሙሉ አሟጦ ለ
ም ማሳየት ስንችል ደግሞ ፣ ለ መስራት ይጥራል፡፡
ምንሠራው ስራ ጥልቅ ፍላጎትና
ተነሳሽነት ያድርብናል

12
የቀጠለ…
 ሰዎች ለተቋማቸው ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ
ሊያበረክቱ የሚችሉት በተለመደው የሥራ ትዕዛዝ
በመስጠትና በመቀበል ብቻ ሳይሆን በሥራ ቦታ ላይ እንደ
አንድ የሥራ ክፍል ቡድን እና ግለሰብ ስለሚያመርቱት
ምርት፣ ስለሚሰጡት አገልግሎት የተሻለ ሀሣብ
እንዲያመነጩ፣ እንዲመክሩ እንዲተገብሩ፣ ለውጣቸውን
እንዲያዩ ከለውጡም እንዲቋደሱ የሚያስችል የሥራ
አካባቢ ሲፈጠርላቸው ነው፡፡

 ይህም የምርትን፣ የአገልግሎትን፣ የአሠራርን ጥራትና


ምርታማነት በቀጣይነት ለማሻሻል ዕድል ይፈጥራል፡፡
የቀጠለ…
 የካይዘን ልማት ቡድን አስፈላጊነት የሚመነጨው
ሰዎች በተፈጥሮአቸው ከአላቸው ፍላጐት ነው፡፡
ይህም ማለት ሰዎች
 ነጻና ከማነቆ ለመላቀቅ
 የተሻለና የተለየ ነገር ለመሥራት እና
 ለማደግ የመፈለግ ተፈጥሮአዊ ስሜት አላቸው፡፡

 የካይዘን ልማት ቡድን አሠራር እነዚህን የሰዎች


ተፈጥሯአዊ
ስሜቶች በሥራ ቦታ ለማስተናገድ ዕድል ይሰጣል፡፡
 የካይዘን ልማት ቡድን አሠራር:-
 ሰዎች በተለመደው አሠራር ውስጥ ተሟሙቀው
እንዳይኖሩ
 ዕውቀታቸው እንዲያሻሽሉ
 በተቋሞቻቸው ግቦች እና የአሠራር ሥርዓቶች ላይ
እንዲመክሩ
 ዕድል በማግኘታቸው እንዲኮሩና
 ሥራዎቻቸውን በራስ መተማመን ስሜት
የቀጠለ…
ይህም፡-
 የሠራተኞችን የተደበቀ አቅም ፍንትው ብሎ ለማሳየትና በ
ሥራ ላይ እንዲያውሉት ለማድረግ
 ለሠራተኞች ተገቢውን ክብር በመስጠት በስራ አካባቢያቸ
ው ደስተኛ ሆነው እንዲሠሩ ብሎም ለሚሠሩት ስራ ትርጉ
ም እንዲሰጡት ለማድረግ
 በድርጅት ውስጥ ለሚከናወኑ ማንኛውንም ዓይነት የለውጥ
ና የዕድገት ስራዎች እያንዳንዱ ሠራተኛ በቡድን በመደራጀ
ት የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ለማድረግ ይጠቅማል፡፡
4. የካይዘን ልማት ቡድን ትርጉም
 ካልቡ ማለት የተወሰኑ ሰዎች ስብስብ ማለት ሲሆን በውስጡ
ከ5-7 ከስራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ሰራተኞች
አባል የሚሆኑበት እና ቀጣይነት ባለው ሁኔታ በጋራ ችግሮችን
የሚለዩበት አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ በማቅረብ የምርት እና
የአገልግሎት ጥራት የሚቆጣጠሩበት እና የሚያሻሽሉበት ዘዴ
ነው፡፡
 ለሚለዩት ችግሮች የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው
እና የሁሉንም አባላት ተሳትፎ ለማረጋገጥ
አባላቶቹ ከአንድ የስራ ክፍል እና
ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ መሆን
አለባቸው፡፡
የቀጠለ…
 የካይዘን ልማት ቡድኖች በአምራች ኢንዱስትሪዎች
ብቻ ሳይሆን በአገልግሎት ሰጪ ተgG|ም ይggG>ú
 በሳምንት ቢያንስ አንድ ጊዜ ከ 15-30 ደቂቃ መደበኛ የሆነ
ስብሰባ ይኖራቸዋል
 የካይዘን ልማት ቡድኖች የአባላቱን የፈጠራ ሀሳብ በመጠቀም
ቀጣይነት ያለው መሻሻልን ያመጣሉ
 የልማት ቡድኖች ችግሮችን (ማነቆዎችን) ለመለየት እና
ለመተንተን የተለያዩ የካይዘን ቴክኒኮችን እንደ 7ቱ የጥራት
ቁጥጥር መሳሪያዎች (Pareto diagram, Histogram, Fish
bone diagram, etc), 5ቱማ, ያልተገደበ ውይይት
(Brainstorming) ለምን-ለምን አካሄድ (Why-Why
Approach), 5 ለምን 1 እንዴት (5W1H)
ወዘተ….ይጠቀማሉ፡፡
 ሰራተኞቹ በተለያየ ሺፍት የሚሰሩ ከሆነ አንደ
አስፈላጊነቱ የንዑስ ቡድን ይደራጃል፡፡ ንዑስ ቡዱኖቹ
ቢያንስ በየ2 ወሩ የጋራ ስብሰባ ይኖራቸዋል፡፡
የቀጠለ…
 በካይዘን ልማት ቡድኖቹ መካከል የእርስ በእርስ
ትብብር መኖር አለበት፡፡
 ሁሉም የካይዘን ልማት ቡዱኖች አባላት ተሳትፎ
ያስፈልጋል፡፡
 የካይዘን ልማት ቡድኖች ችግሮችን/ማነቆዎችን
በመለየት እና በመምረጥ የልማቱ ቡድን የችግር
አፈታት ዘዴዎችን በመጠቀም ማነቆዎችን
ይፈታሉ፡፡
የቀጠለ…
 የካይዘን ልማት ቡድኖቹ ከስራ ቦታቸው ጋር
የሚገናኘውን የሚከተሉትን ችግሮች በራሳቸው
ይፈታሉ
1. ከጥራት
2. ከወጪ
3. ከማስረከቢያ ጊዜ
4. ከምርታማነት
5. ከሞራል
6. ከደህንነት
7. ከአካባቢ እና
8. ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ
የችግር አፈታት ዘዴዎችን መተግበር
ለውይይትና ለጥናት ሁኔታዎችን
ማመቻቸት
1. ለውይይት የሚቀርብ ችግር

2. ካልቡ የድርጊት መርሐ-ግብር ያወጣሉ ከዚያም ለበላይ አካል ያስፀድቃሉ

3. የቁጥጥርና የማሻሻያ ስራዎች ይሠራሉ

4. የተገኘውን ውጤት አጠናቅሮ ለውይይት ማቅረብ

6. የተገኘውን ውጤት ሌሎች እንዲያውቁትና እንዲማሩበት ማቅረብ

23
5. የካይዘን ልማት ቡድን አይነቶች
1. ንዑስ ቡዱኖች :- የጥራት ቁጥጥር/ካይዘን
ልማት ቡድን አደረጃጀት እንደተቋሙ ሁኔታ
የሚወሰን ነው፡፡ ብዛት ያላቸው ከ10 በላይ ሠራተኞች
ባሉበት የሥራ ክፍል ወይም የሽፍት ስራ በሚኖረው
የስራ ሁኔታ ንዑሳን ቡድኖችን (sub-circles)
መመሥረት ይቻላል፡፡
 ቡድኖቹ በዋናው ቡድን መሪ አስተባባሪነት ከዋናው
ቡድን ተለይቶ በሚሰጣቸው ወይም ራሳቸው የለዩት
ችግሮች ላይ ሊያተኩር ይችላሉ፡፡
የቀጠለ…
2. ጥምር ቡድኖች፡- ከአንድ የሥራ ክፍል የዘለለና
የተለያዩ የሥራ ክፍሎችን የሚያቋርጥ ችግር ሲፈጠር
የካይዘን ልማት ቡድኖች ጥምረት መፍጠር ይቻላል፡፡
 እንደዚህ ያለ ሁኔታ ሲያጋጥም የሁሉም ቡድኖች
አባላት በጋራ እንዲሰሩ ማድረግ ወይም እያንዳንዱ
ቡድን በራሱ እንዲሰራና መረጃ እንዲለዋወጥ
ማድረግ ወይም ችግሮቹን በአንጓ በመከፋፈልና
በየቡድኖቹ በመሥራት ወይም የጋራ ቡድን
በመመሥረት ሊሆን ይችላል፡፡
የቀጠለ…
3. አንድን ችግር ለመፍታት የሚደራጅ
ቡድን ፡-
አንድ ተቋማዊ ችግር ወይም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ
ጉዳይ ሲያጋጥመው ይህንኑ የሚፈታ ቡድን ከተለያዩ
የስራ ክፍሎች በተወጣጡ አባላት መመሥረት ይቻላል፡፡
ቡድኑም ኃላፊነቱን ከተወጣ በኋላ የሚበተን ይሆናል፡፡
 አባላቶቹ በዚህ ቡድን ውስጥ በመታቀፍ ከሌሎች
ግለሰቦች ጋር በመተባበር የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ
እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ለችግሮች መፍትሄ
ይፈልጋሉ፡፡
6. የካይዘን ልማት ቡድኖች አላማ
 የሠራተኞችን ችግር የመለየት፣ የማቃለልና ፣
የመፍታት አቅማቸውን ማሳደግ
 በሚደረገው ውይይት በሰራተኞች መካከል ጥሩ የእርስ
በእርስ ግንኙነት እና የቡድን ስሜት በመፍጠር የጋራ
ብልጽግና ወይንም ዕድገት መርህን እንዲከተሉ
ማስቻል
 በስራ ቦታ የሥራ ላይ ሥነ ምግባርን በመገንባት፣
ግድፈቶችን በመቀነስ ጥራት ያለው ስራ እንዲሰራ
ማስቻል

 የሥራ ፍላጐትን በማነሳሳት፣ ለሥራ ከፍተኛ


መበረታታትን ማምጣት እና አቅማቸውን
እንዲጠቀሙ ምቹ ሁኔታ መፍጠር፣
የቀጠለ…
 ቀና አስተሳሰብን መፍጠርና ማስረጽ፣
 የግል ኃላፊነትን በአግባቡ የመገንዘብና የመወጣት
ስሜትን መፍጠር
 የስራ ቦታን ምቹ እና አስደሳች ማድረግ
 የደንበኛን እርካታ ማሻሻል እና እያንዳንዱ ሠራተኛ
ከሥራ ክፍልና ከተቋም ባሻገር የህብረተሰብ ዕድገትን
ለማምጣት፣ አስተዋጽኦ እንዳለው ማስገንዘብ
7. የካይዘን ልማት ቡድን ጠቀሜታ
7.1 ለድርጀቱ የሚሰጠው ጥቅም :-
1. በድርጅቱ ውስጥ የአሣታፊነት ባህልና የቡድን መንፈስ እን
ዲጠናከር ያደርጋል
2. በስራ ውስጥ የሚከሰቱ ስህተቶችን እንዲቀንስ ያደርጋል
3. ምርታማነት ይጨምራል፣ወጪን ይቀንሳል
4.የምርትና የአገልግሎት ጥራትን ይጨምራል
5.ድርጅቱን ለውጤታማነት ያበቃል
6.በድርጅት ውስጥ የተሻለ አመለካከት እንዲኖር ያደርጋል
7. በድርጅቱ ውስጥ ስለ ጥራት፣ ወጪ፣ የሠራተኛ ደህንነት፣ የ
ስራ ቦታ አያያዝ፣ ወዘተ ግንዛቤ እንዲኖር ያደርጋል
7.2 ለሠራተኛው የሚያስገኘው ጥቅም:-
የቀጠለ…
i. የሥራ ተነሳሽነት ይጨምራል
ii. የተሳታፊነት መንፈስ/ስሜት እንዲኖር ያደርጋል
iii. ሠራተኛው ያለውን እምቅ በሥራ ላይ እንዲያውል ያስችላል

iv. ሠራተኛው ከሌሎች ሰዎች ጋር ተግባቢ እንዲሆን ያደርጋል


v. የቡድን መንፈስ እንዲሰርጽ ያደርጋል
vi. የተሻለ የስራ አካባቢና የስራ ክህሎት እንዲኖር ያደርጋል
vii. ሠራተኞች በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት እንዲሳተፉ ዕድል ይፈጥራል

viii.ተስፋ መቁረጥን ያስወግዳል

ix. ሠራተኛው ለተቋሙ/ለድርጅቱ ግብ ስኬት እንዲነሳሳ ያግዛል


8. የካ.ል.ቡ. ተግባራት
3. በሥራ ቦታ
1. በካልቡ ውስጥ 2. የሥራ ቦታን የሚከሠቱ ችግሮችን
አቅም መገነባባት መምራት መቅረፍ


በካ.ል.ቡ ውስጥ የራስን ●
የስራ ቦታ መተዳደሪያ
አቅም ለማሳደግ መጣር ህጎችን ማውጣት
በካልቡ ተግባራት

የችግር አፈታት

ስታንዳርዶችን ጠብቆ
መሠረት በሥራ ቦታ

እንዲሁም ሌሎች
ክህሎታችንን ለማሳደግ
መጣር
እንዲጠብቁ ማድረግ የሚከሰቱ ችግሮችን
የሥራ አካባቢን በየጊዜው
በደንብ ማጤንና


ሥራን እንዴት በጥራት ማሻሻል (5ቱማ፣የስራ ቦታ
መከወን እንዳለብን ህጎች መመሪያዎች በወቅቱ መፍታት
መማር ወዘተ…)

31
9. እንዴት ካ.ል.ቡ ይበረታታል

በቡድኖች
በቡድኖች ውስጥ
ውስጥ
-- በሠራተኞች
በሠራተኞች መሀከልመሀከል ቀረቤታና
ቀረቤታና
መተማመን ይፈጠራል
መተማመን ይፈጠራል
-- ስለምርት ጥራት ያላቸው
ስለምርት ጥራት ያላቸው
ግንዛቤ
ግንዛቤ ይጨምራል
የሠራተኞች ለስራ ይጨምራል

መነሳሳትና ለሠሩት
ስራ ዋጋ መስጠት
/ለበለጠ ስራ መትጋት/

ይጥራሉ
ለማሳደግ
እውቀታቸውን

ይማማራሉ

ይማራሉ

ማስጠበቂያ
ጥራት
ቴክኒኮችን
-እርስ-በርስ
- በራሳቸው

- የምርት
ውጤት
ውጤት
-- የምርት
የምርት ጥራት
ጥራት መሻሻል
መሻሻል
-- ወጪ
ወጪ ይቀንሳል
ይቀንሳል
-- የተሻለ
የተሻለ አካባቢ
አካባቢ ይኖራል
ይኖራል
-- ምርት
ምርት ደንበኛው
ደንበኛው በሚፈልገው
በሚፈልገው
ይጥራሉ
ለማሳደግ
እውቀታቸውን

ይማማራሉ

ይማራሉ

ማስጠበቂያ
ጥራት

ጊዜ ማቅረብ
ቴክኒኮችን

ጊዜ ማቅረብ
-እርስ-በርስ
- በራሳቸው

- የምርት

ካልቡ
ካልቡ
-- የራስ
የራስ ተነሳሽነት
ተነሳሽነት
--አዳዲስ
አዳዲስ ሐሳቦችን
ሐሳቦችን
ማፍለቅ
ማፍለቅ /ፈጠራ
/ፈጠራ ይጥራሉ
ለማሳደግ
እውቀታቸውን

ይማማራሉ

ይማራሉ

ማስጠበቂያ
ጥራት
-- የሁሉም
የሁሉም የነቃ የነቃ ተሳትፎ
ተሳትፎ

ቴክኒኮችን
-እርስ-በርስ
- በራሳቸው

- የምርት
-- የስራው
የስራው ዓላማናዓላማና ግብ
ግብ ግልጽ
ግልጽ
ማድረግ
ማድረግ
-- የታችኛው
የታችኛው ሠራተኛ ላይ
ሠራተኛ ላይ
ሙሉ
ሙሉ እምነት
እምነት መጣልና
መጣልና
ተግባራትን መስጠት
ተግባራትን መስጠት
ይጥራሉ
ለማሳደግ
እውቀታቸውን

ይማማራሉ

ይማራሉ
ማስጠበቂያ
ጥራት

-- ቡድኖችን
ቡድኖችን ማዋቀር
ቴክኒኮችን

ማዋቀር
-እርስ-በርስ
- በራሳቸው

- የምርት

32
10.በካ.ል.ቡ. ቡድኖቹ ውይይት የማይደረግባቸው
በካ.ል.ቡ. ደረጃ የሚተገበሩችግሮች
የማሻሻያ ሥራዎች
ከሥራዎች ጋር የተያያዙ ሊሆን ይገባል፡፡
 ስለ ህብረት ሥራ ስምምነት፣
 ስለ ስነ-ምግባር ችግር፣
 ስለግል ጉዳይ፣
 ስለ በጀት፣
 ስለ ቅጥር ዝውውርና ዕድገት
 የስራ ማቆም አድማ
 ሌሎችም በቀጥታ ከሥራ ጋር ያልተያያዙ ችግሮች ላይ
እንዲወያዩ አይፈቀድም፡፡
11. የካይዘን ልማት ቡድን የማስጀመሪያ ሂደት
1. በኩባንያው 2. ዓብይ የካይዘን
ልማት ኮሚቴ 3. በየክፍሉን
የበላይ አመራር የካልቡ ቡድን
የካልቡ እና የየክፍሉ ማደራጀት
ቡድኖች ስራ አስተባባሪ በተመሳሳይ
መጀመሩን ኮሚቴ ወቅት
ማወጅ መመስረት:: አስተባባሪዎችን
ማሰልጠን::

6.የቡድኖቹን የስራ
አፈጻጸም ስብሰባ
በማደራጀት 5. ቡድኖቹን 4. የካልቡ
ክንውናቸውን
ወደ ስራ ቡድን
እንዲያቀርቡ
በማድረግ የላቀ ማስገባት: መሪዎችን
አፈጻጸም ላሳዩ : ማሰልጠን:
ቡድኖች እውቅና
መስጠት:: :
12. ካልቡ እንዴት ይደራጃል?
12.1 መሠረታዊ የካልቡ አደረጃጀት
 በአንድ የሥራ ቦታ የሚሠሩ ከ5-7 የሚሆኑ ሠራተኞችን በአንድ ቡድን ማደ
ራጀት
 ከቡድኑ ውስጥ ቡድኑን ሊመራ የሚችል አካል ቡድኑን እንዲመራ መምረ

 ለሁሉም የቡድኑ አባላት ለቡድን መሪነት የሚያበቃ ስልጠና መስጠት
12.2 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በቡድኑ ውስጥ ንኡሳን-ቡድናትን ማደራጀት
 ሠራተኞች በሽፍት በሚሠሩበት ወቅት (daytime, night time, morn
ing shift, late shift).
 በአንድ የሥራ ሂደት ውስጥ ብዙ ሠራተኞች በሚኖሩበት ወቅት (divide t
hem front process and back process).
 እነዚህ ንኡሳን ቡድኖች ከ1 እስከ 2 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ የጋራ መድረክ
ፈጥረው ይወያያሉ 35
13. የካልቡ አደራጃጀት ስርዓት
ዋና ስራ አሰኪያጅ

ዓብይ የልማት
ኮሚቴ
ቢሮ

የክፍሉ የክፍሉ አስተባባሪ የክፍሉ


አስተባባሪ ኮሚቴ አስተባባሪ
ኮሚቴ ኮሚቴ
የልማት ቡድን
የልማት የልማት
ቡድን ቡድን
ቡድን መሪ ቡድን መሪ ቡድን መሪ

አባላት
አባላት አባላት አባላት
አባላት
የአብይ የልማት ቡድን ሚና

አብይ የልማት ቡድን በተቋሙ ኃላፊ የሚመራና ወሳኝ ሚና


የሚጫወቱ መካከለኛ አመራር አባላትን ያቀፈ ሆኖ
የሚከተሉት ዋና ዋና ተግባራት ይኖሩታል፡፡
 የኩባንያውን የካይዘን ልማት ቡድኖች ኘሮግራም አመራር
መስጠት፣
 ግልጽ የሆነ የ ካልቡ ፖሊስና ግብ ማዘጋጀት፣
 የትግበራ ዕቅድ መርሀግብርና መመሪያ ማዘጋጀትና ድጋፍ
መስጠት፣
 ለተሻለ አፈጻጸም የማበረታቻ ሥርዓት መዘርጋት፣
የቀጠለ...
 ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በተቀመጠው መስፈርት
መሰረት የየአንዳንዱን የልማት ቡድኖች አፈጻጸም
መገምገሚያ ሥርዓት በመዘርጋት እንደ አስፈላጊነቱ
ምክር መስጠት፣
 በትግበራ ላይ የሚያጋጥሙ የአፈጻጸም ችግሮች
መፍትሄ መስጠት፣
 የልማት ቡድኖችን ሁኔታ መከታተል
የክፍሉ አስተባባሪ ኮሚቴ ሚና
የካልቡ አስተባባሪ ከሥራ አመራር አባላት መካከል የሚመደብ
ሲሆን ሥራውም፡-
 ከአብይ የልማት ቡድን አባላት ጋር በመመካከር ለካይዘን ልማት
ቡድኖች ድጋፍ መስጠት
 ለቡድኖቹ የሥልጠና መርሀግብር ማዘጋጀትና መተግበር
 የካልቡ ፕረዘንቴሽን ማደራጀት
 ለሁሉም የካልቡ የሚያስፈልግዋቸውን ነገሮች መJ?z#¬ú«
GOÏÎՍና ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር፣
 ችግሮች ሲከሰቱ ማቃለል
 የካይዘን ትግበራ ውጤትን መገምገምና ሪፖርት ማቅረብ
 ቡድኖቹ ሲመሰረቱ መመዝገብና የአባላቱን ቁጥርና ሌሎች
መረጃዎችን መያዝ
 የቡድን መሪዎችና አብይ ኮሚቴዎችን ማማከር
የቡድን መሪ ሚና
 የቡድን አባላትን ስለጥራት ቁጥጥር የማስፈጸሚያ
ቴክኒኮች ማሰልጠንና አቅጣጫ ማሳየት
 ሁሉም አባላት ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ አመራር
መስጠት
 በአባላት መካከል የቡድን አሠራር ባህል እንዲሰፍን
ማስቻልና እንደ አንድ የቡድን አባል ሀላፊነትን
መወጣት
 መልካም የስራ አካባቢን በመፍጠር እያንዳንዱ የቡድን
አባላት ሀሳባቸውን የሚገልጹበት ሁኔታን ማመቻቸት
ማገዝና መርዳት
 መልካም የስብሰባ ሥነ ምግባርን ማስፈንና ተተኪ
የቀጠለ…
ማዳመጥ አባላቱን በሚገባ ማድመጥ.
መግለጽ ・・・ ለአባሉ በሚገባ መግለጽ.
መርዳት ・・・・ .የአባላትን እንቅስቃሴ ማገዝ
መወያየት ・・・ ሁሌ ከአባላት ጋር መወያየት.
መገምገም ・・・ ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ውጤትን መገምገም.
ምላሽ መስጠት ・・・ ለውጤቱ ተገቢውን ምላሽ መስጠት.
የአባላት ሚና
 በቡድን ስብሰባ በጊዜው በመገኘት የነቃ ተሳትፎ
ማድረግ
 ችግሮችን መለየትና የመፍትሄ ሃሣብ ማመንጨት
 ከቡድን መሪ ጋርና ከሌሎች አባላት ጋር መተባበርና
የሚሰጠውን ተግባርና ሀላፊነት መወጣት
 የጥራት ቁጥጥር የማስፈጸሚያ ቴክኒኮችን ማወቅ
 ቀጣይነት ያለው የማሻሻያ ሥራዎችን መተግበር
 የስራ ቦታ ህግና ስነ ምግባርን መከተል
14. ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች
 የካይዘን
ቡድኖች በማያሰልስ ሁኔታ በቀጣይነት
ጥራትና ምርታማነትን ለማሻሻል ወጪን
በመቀነስ ምርታማነትን ለመጨመር፣ አቅርቦትን
ለማፋጠን የሥራ ላይ ደህንነትን ለመጠበቅ
ተሳትፎን ለማጐልበትና ጥራት የተላበሰ የሥራ
አካባቢ ለመፍጠር ዋናው መሣሪያ የማቀድ፣
የመተግበር፣ የማረጋገጥ የማስቀጠል ኡደት/
የማመማማ/- ኡደት ነው፡፡
የቀጠለ…
ማረም

ውጤቱ አጥጋቢ
ካልሆነ

ማቀድ መተግበር ማረጋገጥ

ውጤቱ አጥጋቢ ከሆነ

ማስቀጠል
(IMPLEMENT)
ማረም ማቀድ

ማረጋገጥ መተግበር
15. የልማት ቡድኖች የችግር አፈታት ሂደት

1. ለውይይት የሚቀርብ ችግርን/ርዕስን/ መምረጥ


2. መረጃ በመሰብሰብ አሁን ያሉበትን ሁኔታ
መረዳት/ማጥናት
3. ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባውን ችግር መለየትና
መምረጥ
4. ግብ ማስቀመጥ
5. የዝርዝር መርሀ-ግብር ማዘጋጀት
6. አማራጭ የመፍትሄ ሃሣቦችን ማመንጨትና
መተግበር
7. ውጤቱን ከተቀመጠው ግብ አንጻር መገምገም
የችግር አፈታት ዘዴዎች ሂደት
o ሂደት 1 : ለውይይት የሚቀርብ ችግርን/ርዕስን/ መምረጥ

 ችግሩን በውል ለይቶ ማወቅ


 ለውይይት የሚሆን ርዕስ መወሰን

o ሂደት 2 : ያለውን ነባራዊ ሁኔታ መረዳትና ግብ ማስቀመጥ

 የችግሩን/ርዕሱን/ መጠን፣ ይዘት፣ የሚነካቸው ቦታዎች፣


መፍትሔ ለመስጠት ያሉ መሰናክሎች በሙሉ መገምገም
 ግብ ማስቀመጥ
የቀጠለ…
o ሂደት 3 : የተግባራትን ዕቅድ ማውጣት
 ሊተገበሩ የሚችሉ ተግባራት መወሰን
 ተግባራት መችና በማን እንደሚተገበሩ መወሰን
o ሂደት 4 : የችግሩን መንስሔዎች መተንተን
 የችግሩን ነባራዊ ሁኔታ /መገለጫ/ በጥልቀት መመርመር
 ለችግሩ መንስሔ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን ማወቅ
 የችግሩን ቁልፍ መንስሔ ከስር መሠረቱ መረዳት
o ሂደት 5 : መፍትሔዎችን ማፈላለግና ስለአተገባበራቸው መረዳት
 መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን ማፍለቅ
 መፍትሔዎች እንዴት ወደ ተግባር ሊለወጡ እንደሚችሉ ማሰብ
 የመፍትሔውን ይዘት መዘርዘርና ተተግባሪነታቸውን ማረጋገጥ
 እንዴት እንደሚተገበር ማጥናት
 መፍትሔዎችን መተግበር

49
የቀጠለ…
o ሂደት 6 : ውጤቱን ማረጋገጥ
 የመፍትሔ እርምጃዎቹ ያመጡትን ውጤት መገምገም
 ከተቀመጠው ግብ አንጻር ማነጻጸር
o ሂደት 7 : የተገኘውን አዲስ አሰራር ማላመድና ማስቀጠል
 ነባሩን አሠራር በድጋሚ መቃኘትና በአዲሱ መተካት
 የክትትል ስልት ማመቻቸት
 ሁሉም የሚመለከታቸው የስራ ባልደረቦች እንዲያውቁትና
እንዲገነዘቡት ማድረግ
 ከስራው ጋር ቀጥታ ተያያዥነት ያላቸውን ሠራተኞች
ስልጠና መስጠት
 ይህ የማሻሻያ ተግባር በቀጣይነት መተግበሩን ማረጋገጥ

50
16. የካልቡ ተግባራት እንዴት ይከናወናሉ
ተ/ቁ የውይይቱ ይዘት /Contents of meeting/
መደበኛ ・ የመሰብሰቢያ ቀንና ሰዓት መወሰን
ስብሰባ ・ የስብሰባ ቀኑ ከስራ ሰዓትና ከሌሎች ባህላት ጋር የማይጋጭ መሆኑን
ማረጋገጥ
・ ሌላ ትርፍ ጊዜአት ካሉ መጠቀም
・ አንዳንድ ጊዜ የስብሰባ ቦታዎችን ከስራ ቦታ ወጣ ብሎ በመዝናኛ
ስፍራዎች ማድረግ
・ የስብሰባ ሰዓቱ ከ30-60 ደቂቃ ሊሆን ይችላል
ንኡስ ・ ስራ ከመጀመሩ በፊት (about 5-10 minutes)
ስብሰባ ・ በምሳ ሰዓት (With taking lunch.)
・ ስራዎች ካጠናቀቅን በዋላ
・ የስብሰባ ሰዓቱ ከ5-10 ደቂቃ ሊሆን ይችላል
ቦታ ・ በስራ ቦታ፣ በስብሰባ አዳራሽ፣ በእንግዳ መቀበያ ክፍል፣ በምግብ
አዳራሽ፣ ከስራ ቦታ ውጪ፣ ከተቋሙ ውጪ
ዝግጅት ・ ሁሉም የቡድኑ አባላት በውይይቱ አጀንዳ ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ሊኖራቸው
ይገባል
・ ሁሉም አባላት የተሰጣቸውን የቤት ስራ ጨርሰው መምጣት
ይጠበቅባቸዋል
・ ሁሉም አባላት በቂ ዝግጅት አድርገው በውይይቱ ላይ መሳተፍ 51
አለባቸው
ሦስት ወርቃማ ደምቦች
ደምብ ቁጥር 1: ለሥራ በተነሳህ ጊዜ
"የመጀመሪያውን በትክክል ሥራ፤ ዘወትር ባሕልህም
ይሁን“፡፡
ደምብ ቁጥር 2: ሥራዎችን በተሻለ መልኩ
ማከናወኛ መንገድ ሁልጊዜም አለ፡፡

ደምብ ቁጥር 3 : ደምብ ቁጥር 1 እና


2 በፍጹም እንዳንዘነጋ!
አመሰግናለሁ!!!!

You might also like