You are on page 1of 131

የስልጠናው ዓላማ

 የዚህ ስልጠና ዓላማ ለሰልጣኙ በብክነት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ


ማስጨበጥ

 ከስልጠናው በኋላ ሰልጣኙ:


• ስለ ብክነት ትርጉምና ፅንሰ ሐሳብ በቂ ማብራሪያ ይሰጣል

• የብክነት ዓይነቶችን ይለያል

• ብክነቶችን እንዴት መለየት ፣ እንዴት ማስወገድ እና መከላከል


እንደሚቻል በቂ እውቀት ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

2
ይዘት

3
የትምህርት ተቋማት
ለምን ተቋቋሙ?
መማርማስተማር
/Teaching-Learning/

የተቋማቱ ዓላማ ችግር ፈቺ ምርምሮችን


ለማድረግ /Research/

ለማህበረሰቡ አገልግሎት
ለመስጠት
/Community Service/
እነዚህን አላማዎች በማስፈጸም ሂደት ውስጥ የተለያዩ
ብክቶች አሉ
4
.
የተማሪዎች የትምህርት ውጤትና ስነ-ምግባር ከፍተኛ ደረጃ ማድረስ

 መማር ማስተማር **የትምህርቱ ስርዓት **


 ም ቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ
 የትም/ቤት አመራርና አስተዳደር ግ ስትራቴጅ፤ መሳሪያናስታንዳርድ

 የህብረተሰብ ተሳትፎ

ቀጣይነት ያለው ለውጥ……….




ለ 5ቱ‹‹
ጥ ማ››ሙዳ፤የ ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር
ጥራት የአመለካከት ለውጥ ማምጣት
ቁጥጥር፤
 ፍልስፍና
 ስርዓት
 ማራጃ ዓላማ
አንደኛ ደረጃ ከይዘን
ክፍል አንድ
1. የብክነት ፅንሰ ሀሳብ
1.1 5ቱ የከይዘን የአስተሳሰብ መርሆዎች

1.2 በትምህርት ተቋማት ውስጥ ብክነትን


መቀነስ

1.3 የብክነት ትርጉም እና ፅንሰ ሀሳብ


5ቱ የከይዘን የአስተሳሰብ መርሆዎች

1. ዕሴት:-
 ከአገልግሎቱ ደንበኛው የሚያገኛው ጥቅም/ግልጋሎት፡

 አገልግሎቱን ለደንበኛው በጥራት፤ በሚፈልግበት ጊዜና


በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ መቻል ነው፡፡

 ይህም የሚወሰነው በደንበኛው (በተጠቃሚው) ሆኖ


በጥራት፣ ተመጣጣኝ ዋጋ እና በሚፈልገው ጊዜ ነው፡፡

7
2. የእሴት ሰንሰለት:- አገልግሎቱን ከመነሻ ጀምሮ
ለደንበኛው እስኪቀርብ ድረስ ያሉት የተግባራት
ቅደም ተከተል ነው፡፡

ሂደት 3
ሂደት 1 ሂደት
2

ውጤት
ግብዓት
3. ፍሰት (Flow) :-አንድን አገልግሎት ለመስጠት
የሚያስፈልጉ ተግባራትን እስከ ደንበኛው
ባልተቆራረጠ ሁኔታ ማከናወን/ መስጠት/

9
4. መሰብ(pull)፡-በደንበኛው ፍላጎት ላይ
የተመሰረተ አገልግሎት መስጠት

 በጥራት

 በመጠን

 በአይነት

 በሚፈልገው ጊዜ

5. ከብክነት የፀዳ :-ከላይ የተገለፁትን መርሆዎች


ቀጣይነት ባለው መንገድ በማሻሻል መተግበር
እንዴት???
የትም ፍጭው ጥራት ያለው
ዱቄቱን የበቃ የሰው
አምጭው
ሀይል
በሚፈለገው
ጊዜ

የተመጣጠነ
ዋጋ ቋማት


ጥራት ያለው ውጤታማ የሆነ ቀ
ደንበኛ፡ አገልግሎት መስጠት እና ነ
በቂ እውቀት የተመደበለትን በጀት በአግባቡ ስ
የጨበጠ ምሩቅ መጠቀም
ተማሪ/ ጥራት
ያለው
አገልግሎት
ብክነት
ብክነት
• ብክነት ለእኛ ምንድ ነው?

• መንስኤውስ ምንድነው?

• የት ነው የሚከሰተው?
ብክነት ማለት ምን ማለት ነው?
• ብዙ ሰዎች ለብክነት ትርጉም ስጡ ሲባሉ የተለያየ ዓይነት
ትርጉም ሲሰጡ በብዛት ይስተዋላል፡፡

• በተጨማሪም ነገሮች በተለዋወጡ ቁጥር ለብክነት


የሚሰጠው ትርጉም ሲለዋወጥ ይስተዋላል፡፡

• ብክነቶች የተለያዩና ዘርፈ ብዙ በመሆናቸው፣ እንዲሁም


ብክነት ካልሆኑ ነገሮች ጋር በሁሉም ቦታ ተደባለልቀው
የሚገኙ በመሆናቸው ለመለየት በጣም ሲያዳግቱ
ይስተዋላል፡፡
ስለዚህ በብክነት ትርጉም ዙሪያ የጋራ መግባባት ላይ
መድረስ እንዲቻል ሶስቱን የስራ ተግባራት
(ክንውኖች) መረዳት ያስፈልጋል፡፡
3ቱ የስራ ክንውን/ተግባር

1. የተጣራ ተግባር
2. ደጋፊ ተግባር

3. ብክነት “Muda”

15
3ቱ የስራ ተግባራት
1.የተጣራ ተግባር
 ይህ የስራ ክንውን በአገልግሎት አሰጣጡ ውስጥ ለሚሰጠው
አገልግሎት እሴት የሚጨምረው ተግባር ነው፡፡

ምሳሌ 1፡- ማስተማር፣ መማር፤ ማህተም ማድረግ፤ …..ወ.ዘ.ተ


:- ከቤተ- መፅሐፍ ት መፅሐፍ ለመዋስ
መፅሐፉን መቀበል /መስጠት -የተጣራ የስራ ሂደት
 ከሂሳብ ክፍል ገንዘብ መቀበል
 ከንብረት ክፍል ንብረት ማውጣት

16
2. ደጋፊ ተግባር
 እነዚህ ሂደቶች በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ እሴት
ለመጨምር ድጋፍ የሚሰጡ ናቸው፡፡ አስፈላጊ
የሆኑ ሂደቶች ስለሆኑ ፈፅሞ ማስወገድ
አይቻልም ነገር ግን መቀነስ ይቻላል፡፡
ለምሳሌ 1 ፡- ከቤተ- መፅሐፍት መፅሐፍ ለመዋስ
የመፅሐፉን መለያ ቁጥር መመዝገብ
2. ደብዳቤ ማርቀቅ
17
3. ብክነት
 ብክነት ማንኛውም አገልግሎት በመስጠት/ምርት በማምረት
ሂደት ውስጥ የማያስፈልጉ ወይንም ዕሴት የማይጨምሩ
አሠራሮች ናቸው፡፡ በሌላ መልኩ አላስፈላጊ የሆኑና ቶሎ
መወገድ ያለባቸው አሠራሮች ናቸው፡፡

 ማንኛውም ወጭን እና ድካምን የሚጨምር፣ጊዜን


የሚወስድ ነገርግን ምንም ጥቅም የማያስገኝ አሰራር ነው፡፡
ለምሳሌ 1 ፡-ከቤተ - መፅሐፍት መፅሐፍ ለመዋስ

መፅሐፉን ከመደርደሪያ ላይ መፈለግ

2.አንድን ፅሁፍ በተደጋጋሚ ኢዲት ማድረግ/መጽሃፍ፤ደብዳቤ/

18
ምሳሌ
ተግባር፡ ሁለት ወረቀቶችን ባልተደራጀ
የስራ ቦታ ላይ በስቴፕለር ማያያዝ

የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች


ሁለት ወረቀቶች
ስቴፕለር
የስቴፕለር ሽቦ
19
ባልተደራጀ የሥራ ቦታ የሚኖረው ውጤት
ተ.ቁ ተግባራት ጊዜ የተግባር አይነት እርምጃ እንዴት

1 ስቴፕለር መፈለግ 35 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )

2 የስቴፕለር ሽቦ 30 ሰከንድ ብክነት ማጥፋት 5ማ(ማስቀመጥ )


መፈለግ

3 ስቴፕለር ውስጥ ሽቦ 8 ሰከንድ በስራው ላይ መቀነስ ቀድሞ ሽቦውን


ማስገባት እሴት ማስገባት
የማይጨምሩ
ተግባራት
4 ሁለቱን ወረቀቶች 3 በስራው ላይ
አንድ ላይ ማስቀመጥ ሰከንድ እሴት መቀነስ -
የማይጨምሩ
ተግባራት
5 ወረቀቱን ማያያዝ 2 የተጣራ የሥራ
ሰከንድ ሂደት (ዕሴት - - 20
የሚጨምር)
ጠቅላላ የስራ ክንውኑ ጊዜ=78 ሰከንድ
የተጣራ የሥራ ሂደት= 2 ሰከንድ(2.6%)
በምርቱ ላይ ምንም እሴት የማይጨምሩ ኦፕሬሽን=
11 ሰከንድ (14.1%)
ብክነት(የማያስፈልግ የስራ ክንውን)= 65 ሰከንድ
(83.3%)

“ከዚህ ሂደት ደንበኛዬ ምን ይፈልጋል?”


21
(የቀጠለ…)

ብክነት /waste/“Muda”

• የአገልግሎት መስጫ ዋጋን ይጨምራል

• የአገልግሎቱን ጥራት ይቀንሳል

• አገልግሎቱ በተፈለገበት ጊዜ እንዳይደርስ


ያደርጋል

22
ውይይት

3ቱ የስራ ተግባራትን
ከስራ ክፍላቹህ ጋር
አያይዛችሁ ተወያዩ/2
ደቂቃ/
ክፍል 2
የብክነት መንስሔዎች
ሦስቱ ‘ሙ’ ዎች

Mura/ሙራ
Muri/ሙሪ
Muda/ሙዳ
ሦስቱ ‘ሙ’ዎች

muda
mura
ብክነት የሸከም
አለመመጣ
ጠን

muri
የስራ
ጫና
freeleansite.com
3ቱ ‘ሙ’ዎች
ወጥ አለመሆን /Mura
• ያልተመጣጠነ የስራ ፍፍል ፤ ያልተመጣጠነ
የማሽን አቅም ና የተለያየ የግብዓት አቅርቦት

27
ወጥ አለመሆን Mura (የቀጠለ…)
ወጥ ያልሆነ የሥራ መጠን ክፍፍል/ምድብ
ከአቅም በታች መስራት ከአቅም በላይ መስራት

IN OUT
ያልተመጣጠነ የስራ ክፍፍል /Mura/
ምሳሌ፡
 በስራ ክፍሎች ያሉ ሰራተኞች የስራ ክፍሉን የስራ
ድርሻ በእኩል እና አቅምን ባገናዘበ መልኩ
አለመከፋፈል
 መሰራት ያለባቸው ስራዎች በዓመት ውስጥ ባሉት
ወራት እና ቀናት ከፋፍሎ መስራት ያለመቻል
(ለምሳሌ፡ የወር፤ የሳምንት… አጠቃቀም ችግር)
29
የስራ ጫና / Muri/overburden/
• ከፍተኛ የሆነ የስራ ጫና በሰው ላይ እና በማሽን
ላይ ሲከሰት

አንተ ትሻላለህ ስራው


አንተ ትሻላለህ ስራው አንተ ትሻላለህ ስራው

አንተ ትሻላለህ ስራው


አንተ ትሻላለህ ስራው

30
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ወይም ምርታማነትን
ለመጨመር በሚል መላምት በሰው ላይ እና በማሽን
ላይ ጫና መፍጠር

31
የስራ ጫና Muri ( የቀጠለ… )
በማሽን ላይ የሚፈጠር ጫና

33
የስራ ጫና/
Muri
በሰው ላይ
3M’s Cntd…

 ትጉ በሆኑ የክፍሉ ሰራተኞች ላይ የስራ ጫና


ይፈጥራል

በመምህር ላይ የሚፈጠር ጫና

በአመራር ላይ የሚፈጠር የስራ ጫና

38
3ቱ
ብክነት Muda‘ሙ’ዎች(የቀጠለ)

 ብክነት ማለት ለምንሰራው ስራ ወይም ለምንሰጠው


አገልግሎት ምንም ዓይነት የጥራትም ሆነ የብዛት ለውጥ
የማያመጣ የስራ ሂደታችንን አንቆ የሚይዝ የአሠራር ሂደት
ነው፡፡

39
በ3ቱ ‘ሙ’ዎች መካከል ያለው ዝምድና
o ወጥ አለመሆን( Mura)- በሥራ ሂደት እና በግብዓት ወጥ
የስራ ጫና ( Muri) ያስከትላል ባለመሆን ችግሮች ይጀምራሉ…
-በመቀጠልም ብክነት(muda)
ይፈጠራል፡፡ ወጥ
o ብክነትና የስራ ጫና አለመሆን
ለማጥፋት ወጥ ያልሆነ /Mura/
አሰራርን ማስቀረት አለብን፡፡
ጫና
…ይህም ዕለት ከዕለት በሰዎች ላይ /Muri/
እና በማሽኖች ላይ ጫና ይፈጥራል…
ብክነት
/Muda/
…የስራ ጫናም ሰዎች/ ማሽኖች በቀላሉ ብክነት
እንዲ ሰሩ ያደርጋል

01-40
ክፍል 3
የብክነት ዓይነቶች
• በከይዘን መሠረታዊ አሰራር ዘዴ
ውስጥ ሰባት አይነት ብክነቶች አሉ፤

Taiichi Ohno

ከትዮታ ምርታማነት
ስርዓት
ሰባቱ የብክነት ዓይነቶች
1) ከሚፈለገው በላይ የማምረት
2) የንብረት ክምችት ብክነት
3) የመጠበቅ ብክነት
4) የማጓጓዝ ብክነት
5) ብልሽት/እንከን/ ያለው ምርት የማምረት/አገልግገሎት
የመስጠት ብክነት
6) የእንቅስቃሴ ብክነት
7) የአሠራር ብክነት
1) ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት/አገልግገሎት
የመስጠት ብክነት

አንድን አገልግሎት/ምርት በማይፈለግ ጥራት


አይነት ፣ መጠን ፣ እና ጊዜ ማቅረብ

44
ከስራ ክፍላችን
ከስራ ክፍላችን
ከስራ ክፍላችን
ምግብ ቤት ላይ
በስራ ክፍላችን
• ይህ የብክነት አይነት ብዙ ብክነቶችን ደብቆ
የሚይዝ እና ከብክነቶች ሁሉ የከፋ የብክነት
አይነት ነው፡፡

• በትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚታይ


ከሚፈለግ በላይ የማምረት ብክነት
አለ?
ምሳሌዎች

 ሬጅስትራር(ቅጾች)፣/-ዳሰሳ ማጥኛ ቅጽ፤የሪፖርት ፎርማት


• ጸኃፊዎች(ደብዳቤዎች፣ቅጾች፤የማይነበቡሪፖርቶች፣ቃለጉባኤ
ዎች)
• ህትመት (ማንዋሎች፣ፈተናዎች፣ወርክ ሽቶች፣ሃንድ አውቶች)፣
• ቤተ- መፅሐፍት (የማይነበቡ መጻህፍት)
• ከጊዜው ቀድመው ፕሪንት የሚደረጉ የወረቀት ስራዎች
• በጊዜው ያልቀረበ ፣ የማስተማር፣ የቲቶርያል አገልግሎት/
…ከሚያስፈልገው በላይ ማምረት

[መንስኤዎች] [የሚያስከትላቸው
ችግሮች]
ደንበኛ(ተጠቃሚ) ተኮር የእቃዎች ክምችት
ያለመሆን
የሃብት ብክነት እና ሀብት
በእቅድ አለመመራት ይዞ የመቀመጥ

ፍላጎት ያለማገናዘብ የአያያዝ ችግር /ስህተት


የበዛበት ምርት መከሰት

52
2) የንብረት ክምችት ብክነት

ይህ ብክነት ጥሬ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣


ዶክመንቶች፣ መጻህፍት፣ ወ.ዘ.ተ. ያለ አገልግሎት
ለረጅም ጊዜ ተከማችተው ሲገኙ ነው፡፡

በተቋማችን ውስጥ የንብረት ክምችት


ብክነት አለ? 53
ምሳሌዎች
• የ ጥሬ እቃዎች ክምችት

• ተገዝተው ግን ፈላጊ አጥተው የተቀመጡ እቃዎች

• ከሚፈለገው በላይ የሆነ የመለዋወጫ ክምችት

• ላይብረሪ የሚያጣብቡ ጊዜ ያለፈባቸው መጽሃፍት

• ከሚፈለገው በላይ የሆነ የላብራቶሪ ኬሚካሎች


ክምችት

• እቃዎች ሳይፈለጉ በፊት ገዝቶ ማከማቸት


…የንብረት ክምችት ብክነት

[መንስኤ ] [የሚያስከትለው ችግር ]


• ብዙ ክምችት በመያዝ ለሚመጡ ረጅም የማስረከቢያ ጊዜ
ችግሮች ያለን አነስተኛ ግንዛቤ
የንብረት ቁጥጥርን አስቸጋሪ
ጥሩ ያልሆነ አቀማመጥ (Lay out) ያደርጋል
 የቦታ ብክነት
ብዛት ያለው ጥቅል(lot) ትዕዛዝ 

 የካፒታል መባከን
የንብረት ብልሽት (ክስረት)
እንከን የበዛባት አገልግሎት መሰጠት

አስተማማኝ ያልሆነ ደንበኛ


58
3) የመጠበቅ ብክነት

ይህ የብክነት አይነት በስራ ሂደት ውስጥ ሰዎች ሰዎችን፣ሰዎች


መመሪያዎችን ፣ ሰዎች ማሽኖችን፣ ሰዎች ጥሬ እቃዎችን ወይም
ማሽኖች ሰዎችን ወ.ዘ.ተ. በመጠበቅ ምክንያት የሚባክን ጊዜን
ይመለከታል፡፡

59
 ግዥን መጠበቅ
 በኮምፒውተሮች /ማሽኖች ፍጥነት መቀነስ ወይም
መበላሸት የተነሳ የሚከሰት የጊዜ ብክነት
 መመሪያ መጠበቅ
 ህትመቶችን መጠበቅ
 ክፍያ መጠበቅ
 ፊርማ መጠበቅ
…የመጠበቅ ብክነት
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]

 የማነቆዎች መኖር /Bottle-neck/  የሰው ሃይል፣ የገንዘብ ፣ የጊዜ እና


የማሽኖች ብክነት
 ጥሩ ያልሆነ የማሽኖች(የቢሮዎች)
አቀማመጥ  የማቅረቢያ ጊዜን መጠበቅ
አለመቻል
 የስራ ክፍፍል አለመመጣጠን
 ፍሰቱን ያልጠበቀ ሂደት
እንዲፈጠር ያደርጋል
 የግብአት እጥረት

 ብዙ ስራዎች የመስራት እውቀትና


የክሕሎት መጉደል

61
4) የማጓጓዝ ብክነት
oይህ ብክነት አላስፈላጊ በሆነ ርቀት እቃዎችን
በማጓጓዝ፣ ጊዜያዊ ክምችት፣ መልሶ ማስቀመጥ ወዘተ
የሚመጣ ብክነት ነው፡፡

62
MUDA=Waste

63
ምሳሌ
• ኮፒ ለማድረግ እና ፋክስ ለመጠቀም ረጅም እርቀት መጓዝ

• የንብረት ማውጫ ለማስፈረም ረጅም ርቀት መጓዝ

• ሩቅ የሆኑ የማስተማሪያ ክፍሎች፣ ዶርሚተሪዎች፣

ላብራቶሪዎች፣ ላይብረሪዎች፣ ካፌዎች፣ ቢሮዎች፣ ማባዣ

ቤቶች፣ እስቶሮች…..
…የማጓጓዝ ብክነት
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው
ችግሮች ]
 ጥሩ ያልሆነ የህንጻዎች
አቀማመጥ (Layout)  ምርታማነት መቀነስ
 ቅደም ተከተልን ያልጠበቀ  በዕቃዎች ላይ ጉዳት መድረስ
አሰራር
 ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉን
 ዝቅተኛ ግንዛቤ (አላስፈላጊ ነገሮች (መገልገያዎች)
ማጓጓዝ ያስፈልገኛል ብሎ መጨመር
ማሰብ)
 አገልግሎት የመስጫ ጊዜን
 አንድ ዓይነት ሙያ ብቻ ማስረዘም
ያለው ሠራተኛ
 የጉልበት እና የጊዜ ብክነት

65
5) ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት/አገልግገሎት
የመስጠት ብክነት

o ይህ የብክነት አይነት በአገልግሎት አሰጣጥ /በምርት


ማምረት ሂደት ውስጥ/ እንከን ያለው አገልግሎት
ወይም ምርትን ያጠቃልላል፡፡
o እያንዳንዱ ሰራተኛ የተሰጠውን ስራ በሚፈለገው ጥራት
ባለመስራቱ ምክንያት የሚፈጠር ጥራቱን ያልጠበቀ
አገልግሎት/ምርት/

66
ምሳሌ
• በስህተት የተመዘገቡ ዳታዎች

• የተሳሳተ ደብዳቤ፣ሪፖርት መጻፍ/መበተን….

• የማያስፈልግ ግብዓት መግዛት/ከስፔስፊኬሽን ውጭ/

• የህትመት ጉድለት/ግድፈት ያለው ህትመት/

• ተገልጋዮችን/ደንበኞችን/ እንደሚገባ አለማስተናገድ


…ብልሽት/እንከን ያለው ምርት የማምረት/አገልግገሎት
የመስጠት
[መንስኤ ] ብክነት
[የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 ያልተሟላ የጥራት ፍተሻና ደረጃ
 ምርታማነት መቀነስ
 ደረጃውን ያልጠበቀ ተግባር
/Lack of standard operation/
 ግድፈቶችና ቅሬታዎች
 ምርቶችን ለረጅም ርቀትና መብዛት
በተደጋጋሚ ማጓጓዝ
 የጥሬ እቃዎች ጥራት ማነስ  እንደገና የመሥራት ወጪን
ማስከተል
 የሰራተኛ ቸልተኝነት
 የክህሎት  የደንበኛ እምነት ማጣት

68
6) የእንቅስቃሴ ብክነት
ይህ ማንኛውም በምርቱ/አገልግሎቱ ላይ እሴትን
የማይጨምሩ አላስፈላጊ የሆኑ የሰራተኛ
እንቅስቃሴዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ዕቃዎችን መፈለግ፣
ጎንበስ ቀና ማለት፣ ዕቃ ለማነሳት ወይም
ለማስቀመጥ መንጠራራት፣ ወዘተ ናቸው፡፡

69
ምሳሌ፡

70
ቀላልና የተሻለ ዘዴ
“Muda” in motion …
የእንቅስቃሴ ብክነት ምሳሌዎች
 ምቹ ባልሆነ ሁኔታ ቆሞ/ተቀምጦ መስራት

 ዕቃዎችን ረጅም መደርደሪያ ላይ ለማስቀመጥ/ለማንሳት


መንጠራራት፣ጎንበስ ቀና ማለት
…የእንቅስቃሴ ብክነት
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 የግንዛቤ ማነስ  የሰው
ሰአት ኃይል ብክነት እና የስራ
 ደረጃውን ያልጠበቀ መጨመር
የአሠራር ቅደም ተከተል  ያልተረጋጋ ክንውን
 የማስረከቢያ/የማቅረቢያ ጊዜን
 ጥሩ ያልሆነ የእቃዎች
አቀማመጥ ያስረዝማል

 ትክክለኛ ያልሆነ የባለሙያ  የአካል ጉዳት/የጤና ችግር


አቀማመጥ/አቋቋም በባለሙያ ላይ ያስከትላል

 የሠራተኛ የስራ ተነሳሽነት


ማነስ
73
7) የአሠራር ብክነት

አላስፈላጊ ክንውኖችን በማከናወን የሚከሰት የብክነት


አይነት ነው፡፡ ይህም ተጠቃሚው ከሚፈልገው ደረጃ
በላይ/የማይፈለጉ ተግባራትን መጨመርን
ያጠቃልላል፡፡ ለምሳሌ፡-ለችግሮች ጊዜያዊ መፍትሄ
መስጠት

74
የአሰራር ብክነት
•የአንድ ሂደት የስራ ሁኔታ በአዲስና ፈጣን አሰራር ተተክቶ እያለ፣
የድሮውን አሰራር መከተል (e.g: Fastening method)
ምሳሌዎች
• የተጓተቱ እና የተራዘሙ አሰራሮች፣

• አንድን ስራ በተቀመጠው ደረጃ መሰረት


አለመስራት

• በተለያየ መልክ የሚሰራጩ አንድ አይነት መረጃዎች

• ተመሳሳይ መረጀዎችን በተለያየ ፎርም ማዘጋጀት


ቀላል መሳሪያ/አሰራር መጠቀም
ስንችል ውድ/ውስብስብ የሆነ
አሰራር/ መሳሪያን መጠቀም

የማያስፈልጉ ስብሰባዎች
ማድረግ
ስብሰባዎች ላይ
የማይመለከታቸውን ሰዎች
ማሳተፍ
መካተት የሌለባቸውን የስብሰባ
አጀንዳዎች ማካተት
የአሠራር ብክነት (የቀጠለ…)
[መንስኤ ] [የሚያስከትላቸው ችግሮች ]
 የማያስፈልግ ሂደት ወይም
የስራ ሂደቶችን / ይዘቶችን ክንውን
በአግባቡ ተንትኖ
አለመረዳት  የሰው ኃይልን ማብዛትና
የሥራ ጊዜ ማራዘም
የአመለካከት ችግር - ‘ከዚህ
ሌላ አሰራር እንደሌለ  ስራዎችን ማወሳሰብ
ማሰብ’.
 የግድፈቶች መብዛት
 ውጤታማ አለመሆን

80
የቡድን ስራ
1. በስራ ክፍሎቻቹ የሚገኙ ብክነቶችን/muda ለዩ?

2. የእነዚህ ብክነት መነሻዎች ምን ምን ናቸው?

3. እንዲሁም የሚያሳድሩት ተጽእኖዎች ምን ምን


ናቸው?

4. ለማስወገድስ ምን ምን ስልቶች መጠቀም እንችላለን?


ለምሳሌ በብክነት መለያ ቅጽ ትም/ቤት ቢታይ…

ተ የብክነ መሰረታዊመንስኤ ክብ ያስከተለው ችግር ማስ/ የሚ ፈጻ


. ት ደት ስልት ስ/
ቁ አይነት ጊዜ
ገደብ

ክምች *ወቅቱን ያልጠበቀ  ለተፈለገው ስራ 3s


ት አቅርቦት፤አላስፈላጊ በወቅቱ አለመዋል
ማህደር

ክፍተትን መሰረት  በተፈለገው ቦታ 3s


ያላደረገ አቅርቦት ተገቢው …ያለመቀመጥ

እንከን  ክፍለ ጊዜ ማባከን  ኮንቴንት አይሸፈንም Qc


መስራ • መርጃ አለመጠቀም  በቲዎሪ ብቻ የተደገፈ
ት ትም…..
ክፍል 4
ብክነቶችን መለየት

83
ብክነትን መለየትና ማስወገድ ምን ጥቅም ያስገኛል?
 ለአገልግሎት ሰጭው
 ወጪን ይቀንሳል
 ደንበኞች በአገልግሎት ሰጭው ላይ ያላቸውን እምነት ይጨምራል

 ለሠራተኛው
 በሚሠሩት ሥራ የበለጠ እንዲረኩ ያደርጋል
 አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል
 የሰራተኛ ደህንነትን ይጨምራል

 ለደንበኛው
 የተሻለ ጥራት ያለው ምርት/አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ
ያስችለዋል
 በምርቱ/በአገልግሎቱ የሚያገኘው እርካታ ይጨምራል

 ለሀገር???
ብክነቶችን እንዴት መለየት እንችላለን?

ብክነትን ለመለየትና ለማስወገድ ከፍተኛ ግንዛቤን፣


ትኩረትን፣ ብልሃትን እንዲሁም ቁርጠኝነትን
ይጠይቃል፡፡
86
87
ትኩረት የሚሹ ብክነት
የሚፈጠርባቸው ቦታዎች
5M
ሀ. የሰዉ ሀይል (Man) ብክነት

 ከሰራተኛዉ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡-


የጊዜ ብክነት

አላስፈላጊ እንቅስቃሴ በማድረግ

እቃዎችን በመፈለግ

በእዉቀትና ክህሎት ማነስ ምክንያት የሚከሰቱ ግድፈቶች

የአመለከከትና የባለቤትነት ስሜት ባለመኖር የሚከሰቱ


የገንዘብና ንብረት ብክነት

ኢካኢ 89
ለ. የግብአት ብክነት (Materials)
 ከግብአት ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡-
 ከእቃዎች አቀማመጥ፣አያያዝ፣ አጠቃቀም እና አገዛዝ ጋር
በተገናኙ የሚከሰቱ ብክነቶች
ሐ. የአሰራር ዘዴ (Method) ብክነት
 ከአሰራር ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች፡
የምንከተለዉ አሰራር ኋላ ቀር
በመሆኑ/ኢንፎ.ቴክ.አለመጠቀም/
የተዝረከረከ/የተንዛዙ አሰራሮችን በመጠቀማችን የሚከሰት
ያለ ስታንዳርድ መስራት/እቅድ/
ዕሴት የማይጨምሩ ሂደቶች መብዛት
ኢካኢ 90
መ. የማሽን ብክነት (Machine)
ከማሽን ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ብክነቶች
 የማሽኞችን ሙሉ አቅም ባለመጠቀም

 ለማሽኖች ተገቢ የሆነ እንክብካቤ ባለማድረግና አስፈላጊዉን


መለዋወጫ ባለማቅረብ የሚከሰቱ የማሽኖች እድሜ ማጠርና
መቆም፡፡
 ጠቅላላ ምርታማ ክብካቤ ስራአት አለመኖር

ሠ. የአመራር ብክነት (Management)


 በውሳኔዎች መዘግየትና ትክክለኛ ያልሆነ ውሳኔ መስጠት
 አላስፈላጊ ስብሰባዎች
 የሰራተኛ አቅምና ሌሎች ሀብቶችን አለመጠቀም እና በመሳሰሉት

ኢካኢ 91
ብክነቶችን የመለየት ቅደምተከተል
1. ብክነት በግልፅ እንዲታይ ማድረግ

2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን

3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን

4. ብክነትን መለካት/መስፈር

5. ብክነትን መቀነስ ወይም ማስወገድ


1. ብክነት በግልፅ እንዲታይ ማድረግ

ነባር የአሰራር ፍሰት እና ሁኔታዎችን መሳልና


በትክክል ማጤን

የሰራተኛን ቁጥርና እንቅስቃሴ፣ የአሰራር


ቅደምተከተል፣ የአሰራር አይነትና የመሳሰሉትን
ለማየት የአሰራር ፍሰት ቻርት ማዘጋጀት

በተሙ ደረጃ የጸደቀ(standard) ክንውን ሰንጠረዥ


ማዘጋጀት.
ነባር የአሰራር ፍሰት እና ሁኔታዎችን መሳልና በትክክል
ማጤን

94
የሰራተኛ ቁጥርና እንቅስቃሴ

95
.
ብክነት በግልፅ እንዲታይ በማድረግ

በፎቶ ግራፍና በቪዲዮ በመጠቀም በስራ ቦታ


የሚገኙ ብክነቶች በግልጽ እንዲታዩ ማድረግ
ይቻላል፡፡
የብክነት መገለጫዎች በምስል
የቀጠለ…..
2. ምን ግዜም ለብክነት ንቁ መሆን

 ብክነት እንደ ብክነት መታየት ካልቻለ ማቆም


አይቻልም ፡፡
 ሁልጊዜም በአሰራር ሂደት ውስጥ ብክነቶችን እንደ
ብክነት ማየት እና የአሰራር ሂደትን በጥንቃቄ
መረዳት/ መፈተሽ፡፡
 ለዚህም ሁልጊዜ የስራ መመሪያን በትክክል መፈተሽ
እና በመመሪያው መሰረት መስራት ፡፡

104
የቀጠለ…..

3. ለሚፈጠር ብክነት ተጠያቂ መሆን

ሁሉም ሰራተኛ ለሚፈጣረው ብክነት


ሃላፊነትን መውሰድ/መቀበል ካልቻለ
ብክነትን ማስወገድ አይችልም፡፡

105
የቀጠለ…..
4. ብክነትን መለካት/መስፈር.

• የደንበኛን ቅሬታ መመዝገብ


• ከጥራት ጋር የተያያዙ ችግሮችን መለካት

• የምልልስ ርቀትን መለካት

• አጠቃላይ ቅደም ተከተልን መለካት

• በግምጃ ቤት ውስጥ ያሉትን እቃዎች ብዛት እና


አይነት በዝርዘር መያዝ….
106
የቀጠለ…..
5. ብክነትን መቀነስ ወይንም
ማስወገድ

 ከላይ ያየናቸውን ብክነቶች ከይዘናዊ ስልቶችን


በመጠቀም ማስወገድ፡፡

107
108

ክፍል 5
ብክነትን ማስወገድ
ያልተመጣጠነ የስራ ክፍፍል እና የስራ ጫናን
እንዴት ማስወገድ እንችላለን?

• ያልተመጣጠነ የስራ ክፍፍል እና የስራ ጫናን


ለማስወገድ የስራ ሁኔታውን በትኩረት በማጥናት
ማመጣጠን እና ሰዎች ወይም ማሽኖች ሊሰሩበት
በሚችል አቅም ስራን መከፋፈል እንችላለን፡፡

7ቱን የብክነት አይነቶች እንደሚከተለው ማስወገድ


እንችላለን፡፡
ብክነቶችን እንዴት እናስወግዳለን
1/ከመጠን በላይ የማምረት/አገልግገሎት የመስጠት
ብክነትን ለማስወገድ

 ደንበኛው በሚፈልገው መጠን ፤ አይነት እና

በጊዜው አገልግሎት መስጠት/ማምረት

ደንበኛው የሚፈልገውን እ
•ና የሚጠቅመውን በደንብ
መረዳት

በዕቅድ ና በፕሮግራም ስራዎችን ማስኬድ 110


Cont….
2/የንብረት ክምችት ብክነትን ለማስወገድ

የሰራተኛውን ግንዛቤ በክምችት ዙሪያ


ማሳደግ

በእቅድ መስራት

የሚፈለገውን ዕቃ በሚፈለገው ጊዜና መጠን


ማቅረብ
Cont……

3. የመጠበቅ ብክነትን ለማስወገድ


የስራ ክፍፍልን በደንብ ማስተካከል
የማሽን አካላትን ቅያሬ በአግባቡ/በተጠና ሁኔታ በቋሚነት
ማቅረብ
 የማሽኖች እና የመሳሪያዎችን ጥገና የተቀላጠፈ ማድረግ
ተፈላጊውን ግብዓት በበቂ ሁኔታ መያዝ
ባለብዙ ክህሎት ሰራተኛ መጠቀም
የቀጠለ…
4/ የማጓጓዝ ብክነትን ለማስወገድ

 በስራ ቦታዎችና በግምጃ ቤት መካከል ያለውን ርቀት መቀነስ

 የመገልገያ ቁሶች/ማሽኖች አቀማመጥ ማስተካከል

 የግንባታዎች አቀማመጥ” እና የስራ ቦታ ድልድልን የማጓጓዝ

ብክነትን ታሳቢ ያደረገ ማድረግ

 የመማሪያ ክፍሎችን፣ምግብ ቤቶችን፣ ዶርሚተሪዎችን

በምክንያት ማቀራረብ
የቢሮዎች አቀማመጥ (በፊት)

114
የቢሮዎች አቀማመጥ(በኃላ)

115
የቀጠለ…

5/ እንከን ያለው አገልግገሎት የመስጠት


/ምርት የማምረት ብክነትን ለማስወገድ
የአሠራር/የአመራረት/የአመራር/ ስርዓት መከተል

በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ጥራትን መሠረት ያደረገ


አሰራር መከተል

በስታንዳርድ መጠቀም
የቀጠለ…

6/የእንቅስቃሴ ብክነትን ለማስወገድ


 አላስፈላጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን መቀነስ

ስለ ስራ እንቅስቃሴ ለሠራተኛው ግንዛቤ ማስጨበጥ (ስልጠና


መስጠት)

 የአሠራር/የአመራረት ስርዓት መከተል


118
7/የአሰራር ብክነትን ለማስወገድ የቀጠለ…
የደንበኛው ፍላጎት መሠረት ያደረገ ወጥ የሆነ
የሂደት ቅደም ተከተሎችን ተንትኖ ማሳወቅ
 በቀላል ወጪ ስራን የሚያቃልሉ መሣሪያዎችን መጠቀም

የአሰራር ሂደቶችን አስመልክቶ ለሰራተኞች ስልጠና


መስጠት
ስራን በተበታተነ መልኩ መስራትን ማስወገድ
በየጊዜው ስራዎችን ማሻሻል /አዲስ የአሠራር ስልት
በየጊዜው መፈለግ/
 የአሠራር/የአመራረት ስርዓት መከተል
MUDA
7 wastes
ብክነትን
አንቀበል!!

ብክነትን
አንስራ!!

ብክነትን
አንለፍ!!
አስታውሱ

1.አይቻልም አንበል!!!!
2.ውድቀትን አንፍራ!!!!
3.የሌሎች ሐሳቦች አናጣጥል!!!!
4.ተስፋ አንቁረጥ!!!!
ቅምሻ ከይዘናዊ ወጎች

ETHIOPIAN KAIZEN INSTITUTE 123


ማንም ሰው የስኬቱ
ቀን መቼ እንደሆነ
ማወቅ አይችልም፤
ስለዚህ ሁል ጊዜ
ተስፋ ባለመቁረጥ
በርትቶ መስራት
ያስፈልጋል
የሁሉም ሰው መሻሻል
የሁሉም ቦታ መሻሻል
የሁልጊዜ መሻሻል
አንድም ቀን
ያለለውጥ ማለፍ
ከነገ
በስተያ
ነገ

ስኬት በምናመጣቸው
ዛሬ

ጥቃቅን መሻሻሎች
የሚገነባ የእያደር
ለውጦች ድምር ውጤት
ነው !!!
ፍጥነት ጥራት እና
እና ምርታማነ
ቅልጥፍና ት
የስራ
የስራ ደህንነት
ተነሳሽነት
ምቹ የስራ
አካባቢ
……..ነገ

ማዝለ
ማላመ ቅ
ማፅዳ ድ
ማስቀመት
…….ዛሬ ማጣራጥ

የስራ አካባቢያችን
ግዴታችንን የምንወጣበት
ብቻ ሳይሆን በደስታ
የምንውልበት ማራኪ
ደሴታችን እናደርገዋለን!!!
Thank You

131

You might also like