Professional Documents
Culture Documents
ጽዳትና ተላላኪ
ጽዳትና ተላላኪ
የሥራዝርዝርመግለጫቅጽ
I. አጠቃላይመግለጫ
የመሥሪያቤቱስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራዘርፍ/የሥራሂደት
ጽዳትና ተላላኪ
በፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር/ቢሮ ብቻ የሚሞላ
የቅርብኃላፊየሥራመደብ /ተጠሪነት የሥራውደረጃ የሥራውኮድ
III 22 02 01
መሥሪያቤቱየሚገኝበትቦታ
በጥንቃቄ ይይዛል፤
በየወቅቱ የስራ ክንውን ሪፖርት ለቅርብ ሃላፊው ያቀርባል፣
III. የሥራውባህሪመግለጫዎች
3.1. የሥራውስብስብነት
ስራው የምድረ-ግቢውንና የስራ ክፍሎችን ንጽህና መጠበቅ፤ቆሻሻዎችን ማስወገድ፤ መልዕክቶችን በፍጥንትና በጥራት ማስተላለፍ
ሲሆን፤በክንውን ውቅት ቢሮ የሚጸዳላቸው ሠራተኞች ባህሪ መለያየት፤ መልዕክቶችን አለመቀበል፣ሠራተኞች ለሥራው ያላቸው
አመለካከት ችግር የሚጋጥሙ ችግሮች ናቸው፡፡ እነዚህም ችግሮች በመነጋገርና በመግባባት ፣በማስረዳት ይፈታሉ፡፡
3.2. ራስንችሎመስራት
3.2.1. ሥራውየሚከናወንበትአግባብ
|‰W ytlmÇ tdUU¸ yçn# yx\‰R zÁãCN X ከቅርብ ሃላፊ የሚሰጥ ዝርዝር mm¶Ã m\rT b¥DrG y¸kÂwN nW””
3.2.2. ሥራውየሚጠይቀውየክትትልናድጋፍደረጃ
ሥራው ከአፈጻጸም አኳያ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ይደረግበታል፡፡
3.3.ተጠያቂነት
3.3.1. ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /
ሥራው ቢሮዎችንና የመጸዳጃ ክፍሎች ንጽህና ባይጠበቅ፤መልእክቶችን በፍጥነትና በጥራት ባያደርስ የሌሎች የሥራ ክፍሎችን አገልግሎቶችን
ሊያስተጓጉል ይችላል፡፡
3.3.2. ተጠያቂነት ለምስጢራዊ መረጃ
የለበትም
3.4. ፈጠራ
ሥራው በተደጋጋሚና በቀላል ሁኔታ ሊከናወን የሚችል አሠራሮችን በማሻሻል መተግበርን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /work communication/
3.5.1. የግንኙነቱ ዓይነትና ደረጃ
ሥራው ከውስጥ ከቅርብ ሃላፊው እና ከተለያዩ የስራ ክፍል ሠራተኞች ጋር ግንኙነት ያደርጋል፡፡
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር
3.5.2. የግንኙነቱዓላማ/አስፈላጊነት
የስራ መመሪያ ለመቀበል፣ መልክቶችን ለማድረስ ፣ ሪፖርትለማድረግ
3.5.3. የግንኙነቱድግግሞሽ
ይህም የግንኙነት የድግግሞሽ ከቀን የሥራ ሰዓቱመጠኑ 50 % ያህል ይሆናል፡፡
3.6. ኃላፊነት
3.6.1. ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
የለበትም
3.6.1.2. የኃላፊነት ዓይነትና ደረጃ ፣
የለበትም
ሥራው በሌሎች ሠራተኞች ዘንድ ዝቅ ተደርጎ መታየቱ የሚፈጠር ስሜት እንዲሁም በስራ አጋጣሚ መልዕክቶች በወቅቱ አለመድረስ፤ ቢሮዎችና
የመጸዳጃ ክፍሎች በሚፈለገው ንጽህና አለመጠበቅ ወይም መሰል ችግሮች መንስኤነት የሚነሱ ጭቅጭቆችን ተቋቁሞ በቁርጠንነት
መስራትን ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታጥረት
ሥራው ተደጋጋሚና በቀላል ሁኔታ የሚከናወን በመሆኑ የተለመደ የእይታ ጥረት የሚጠይቅና በአይን ላይ የሚያስከትለው ድካም
እምብዛም ሲሆን ይሁም ከሥራ ጊዜው ከ 15% ያህል ይሆናል፡፡
3.7.4. የአካልጥረት
ስራው 80 በመቶ በመቆም እና 10 በመቶ ጎንበስቀና በማለት የሚከናወን ነው ፡፡
3.8. የሥራ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ፣
ሥራው ከፍታ ቦታዎችን በመሰላል ወጥቶ በጽዳት ውቅት ወድቆ የመሰበር አደጋ ሊያጋጥም ይችላል፡፡
3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ፣
ስራው ለበሽታ አምጪ ባክቴሪያና ቫይረሶች መጥፎ ሽታ፤ የአቧራ ብናኝ ባለበት አካባቢ የሚከናወን ሲሆን ይህም በመተንፈሻ አካል ላይ
የጤና ችግር ይስከትላል፡፡
3.9.1. የትምህርት
የትምህርትደረጃ የትምህርትአይነት
8 ኛ ክፍልያጠናቀቀ
3.9.2 ሥራውንለመጀመርየሚያስፈልግየሥራልምድ
የሥራልምዱለማግኘትየሚጠይቀውጊዜ ልምዱየሚገኝበትየሥራዓይነት
0 ዓመት
የሥራዝርዝሩንያዘጋጀውባለሙያሥም ፊርማ ቀን
ቡድን 3
የሥራዝርዝሩንያጸደቀውየኃላፊውሥም የሥራመደቡመጠሪያ ፊርማ ቀን