Professional Documents
Culture Documents
ሀ. በዚህ ፎርም ውስጥ የተመለከቱትን ጥያቄዎች ሲመልስ ጥንቃቄ በማጉደል ወይም ሆነ ብሎ ትክክለኛ ያልሆነ መልስ ጽፎ የተገኘ ማናቸውም
የመንግስት ሠራተኛ ብርቱ የዲስኘሊን ቅጣት ይደርስበታል፡፡
ለ. ተጨማሪ አስተያየት ቢኖር በ 15 ኛው ተራ ቁጥር ሊገለጽ ይቻላል፡፡ አስተያየቱንም የጻፈው የመንግስት ሠራተኛ ሙሉ ስሙን ፈርሞ ማረጋገጥ
አለበት፡፡
7 የመደቡ የሥራ ዝርዝሮች እንደየክብደታቸው ቅደም ተከተል ይገለፁ እያንዳንዱ ተግባር የሚጠይቀው ጊዜ መቶኛ(%)
የአናሊስቱ አስተያየት
የፋሲሊቲ አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት የኢንስቲተዩቱ እቅድ ለማስፈጸም ስራን መምራትና ማስተባበር፣ የኢንስቲተዩቱ የዉሃ፣
መብራት፣ ስልክ አገልግሎት የተሟላ እንዲሆን ጽዳትና ውበት ስራዎች በአግባቡ መከናወናቸውን መከታተል፣ ጥገና አገልግሎትን
መምራት፣ የመሳሪያና እና የቢሮ፣ የአደራሽና የክፍሎች፤ሌሎች ሕንጻ አገልግሎት እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች አስተዳደርና አገልግሎት
አሰጣጥን በመደገፍና በመከታተል ቀልጣፋና ዉጤታማ ተግባራት መሆኑን ማረጋገጥ ነው፡፡
10
1. ሥራው ራሱ የሚጠይቀውን የቁጥጥርና የሥልጣን መጠን በትክክል ሊያመለክት የሚችለው ተመርጦ ባንዱ ሳጥን ውስጥ ብቻ የ X ምልክት
ይደረግ፡፡
ሀ. የመደቡ ዝርዝር ሥራ አንድ በአንድ በቅርብ አለቃው ይታያል፡፡ መጠነኛ ቁጥጥርም ይደረግበታል፡፡
ለ. የመደቡ ሥራ አልፎ አልፎ በቅርብ አለቃው ይታያል፡፡ መጠነኛ ቁጥጥርም ይደረግበታል፡፡
ሐ. ለመደቡ ወይም ለክፍሉ በተሰጠ የሥራ መመሪያ መሠረት ሠራተኛው አስተያየት የመስጠትና አንዳንድ ውሳኔዎች የማድረግ ሥልጣን
አለው፡፡ XXXX
መ. ለመደቡ ወይም ለዲሬክሲያኑ በተሰጠ ደንብ ጠቅላላ መመሪያ መሠረት ሠራተኛው አስተያየት የመስጠትና ውሳኔ የማድረግ ሥልጣን
አለው፡፡
11 2. ከዚህ በላይ የ X ምልክት የተደገበት ቁጥጥር ወይም ሥልጣን እንዴት በሥራ ላይ እንደሚያስረዱ ዓይነተኛ ምሳሌዎች
ባጭሩ ይግለጹ፡፡
ውስብስብ ጉዳዩችን ለውሳኔ ለሃላፊ ማቅረብ፤ የሰራተኞችን ቀላል የስራ ግድፈት በመነጋገር እርምጃ መውሰድ፤ ከባድ የስራ ግድፈት ሪፖርት ለቅርብ
ሃላፊ ፤ የስራ ጫናዎችን ሪፖርት ማድረግ፤ ለጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓት አይነትና መጠን ግዢ ፍላጎት መጠየቅና ማጸደቅ፤ የጽዳት እቃዎች
የደንብልብስ፣ የጽዳት እቃዎች ግብዓት በወቅቱ ተገዝተው እንዲቀርቡ ክትትል ማድረግ፤ ለሰራተኛ ተጨማሪ ክፍያዎችን መጠየቅ