You are on page 1of 1

በክልሎችና 2ቱ የከተማ አስተዳደሮች ሪፎርም ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶችና የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ

የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ አገልግሎቱን ለማግኘት


የሚጠየቅ ቅድመ
ተ የሚሰጡ አገልግሎቶች አገልግሎቱ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጥበት ወጪ ሁኔታ
ቁ የሚሰጥበት ቦታ ሁኔታ
1 በክልሎችና 2ቱ የከተማ አስተዳደሮች የአገልግሎት አሰጣጡ በክልሎች፣ በ2ቱ በየወሩ በሪፖርት፣በአካል
ፈጣን ፣ቀልጣፋና፣ ከአድልኦ የጸዳ መሆኑን እናረጋግጣለን፣ የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት፣በውይይትእና በጋራ
እና በሚ/ር መ/ቤቱ የexit conference

2 በሪፎርምና መልካም አስተዳደረ ዙሪያ ድጋፍና ከትትል በክልሎችና በ2ቱ በየወሩ በሪፖርት፣በአካል
እናደርጋለን ፣ የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት፣በውይይትእና በጋራ
የexit conference
3 በሪፎርምና መልካም አስተዳደረ ዙሪያ የተለዩ የአቅም በክልሎችና በ2ቱ እንደ አስፈላጊነቱ ሪፖርት፣የአቅም ክፍተት ዳሰሳ
ክፍተቶችን መሰረት በማድረግ ስልጠና እንሰጣለን፣ የከተማ አስተዳደሮች የሚወሰን ጥናት ፣ስልጠና በመስጠት

4 የጸረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ በክልችሎና 2ቱ ከተማ በክልሎችና በ2ቱ በየወሩ በሪፖርት ፣ሱፐርቪዢንና
አስተዳሮች የተጠናከረ እንዲሆን ድጋፍ እናደርጋለን፣ የከተማ አስተዳደሮች በድጋፍና ክትትል

5 በክልሎችና 2ቱ የከተማ አስተዳደሮች የሪፎርም ፕሮግራም በክልሎች፣ በ2ቱ በየሩብ ዓመቱ በዳሰሳ ጥናት፣በሪፖርት
አፈጻጸም ለበትን ሁኔታ በመዳሰስ የአፈጻጸም መነሻ/Baseline / የከተማ አስተዳደሮች
እናዘጋጃለን፣ እና በሚ/ር መ/ቤቱ

6 በክልሎች የሚገኙ የገጠር ወረዳዎችና ቀበሌዎች በመልካም በክልሎች በየወሩ በሪፖርት ፣ሱፐርቪዢንና
አስተዳር ፓኬጅ መሰረት ተደራጅተው አገልግሎት እየሰጡ በድጋፍና ክትትል
መሆናቸውን እናረጋግጣለን፣

You might also like