Professional Documents
Culture Documents
መግቢያ
በ 2 ዐዐ 3 ዓ.ም በተጠናው መሠረታዊ የሥራ ሂደት / BPR /ጥናት መሠረት ቢሮው በሁለት ዋና ዋና የስራ ሂደት
ማለትም፣ በመጠጥ ውሃ አቅርቦት ዋና የስራ ሂደት፣በውሃ ሃብት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደትና በሌሎች ደጋፊ የስራ
ሂደቶች በማደራጀት የተቋቋመበትን ዓላማ ሲያስፈጽም ቆይቷል፡፡ ይህም ሆኖ በአለፉት አምስት አመታት የታዩ
ተሞክሮዎች እንደሚያመለክቱት በመጠጥ ውሃ ዘርፍ የከተማና የገጠር መጠጥ ውሃ አቅርቦት በሁሉም የህብረተሰብ
ክፍል ተደራሽ ለማድረግ በርካታ የውሃ ተቋማትን በመገንባት የውሃ ተጠቃሚ ቁጥር በመጨመር በከተማ የውኃ ሽፋን
77% ሲደርስ፤ በገጠር የውሃ ሽፋን ደግሞ 87.5% እንዲደርስ የተደረገ ሲሆን፤ አጠቃላይ እንደ ክልል 85.7% ሊደርስ
ችሏዋል፡፡
እንዲሁም የከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤቶችን የኢንቨስትመንት ወጪን በማስመለስ መርህ በቦርድ ስርዓት
እንዲደራጁና ከቢሮው ጋራ የተጠናከረ የስራ ግንኙነት እንዲኖር የሚያደርጉ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ በዚሁ አግባብ ቢሮው
ስራዎችን ለመስራት ጥረት ቢያደርግም ከቢሮ እስከታችኛዉ መዋቅር በአደረጃጀቱ ላይ ክፍተት በመኖሩ ምክንያት
የመጀመሪያዉ የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የሚጠበቀውን ውጤት እንዳያመጣ የሚከተሉት ተግዳሮቶች
ገጥመውታል፡፡
1
6. በገጠር ቀበሌዎች በርካታ የውሃ ተቋማት ቢገነቡም ከግንባታ በኃላ የሚከታተላቸው ባለሙያ
ባለመኖሩ በቀላሉ ተጠግነው አገልግሎት የሚሰጡ በርካታ የውሃ ተቋማት በብልሽት ምክንያት
አገልግሎት ያቋረጡ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት በየቀበሌው ባለሙያዎችን ለመመደብ ፡፡
ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት ችግሮች ዋና ምክንያት የአላማ አስፈጻሚ የሆኑት የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት እና
የዉሃ ሀብት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደቶች የጥናት ችግር መሆኑ ስለታመነበት ከክልሎች በተወሰደ
ተሞክሮ የጥናት ማሻሻያ ተደርጓል፡፡
3. የመረጃ ማሰባሰቢያ
ጥናቱ ከአማራ እና ከደቡብ ክልሎች የዉሃ ማ/ኢ/ሀ/ል/ ቢሮዎች በቡድን ተኮርውይይትና በዶክሜንት ልምድ በመዉሰድ
፣በክልሉ ውስጥ በውሃና በመንገድ ኮንስትራክሽን ዘርፍ ከሚሰሩ ድርጅቶች አደረጃጀት፣ አሰራርና ተሞክሮ እንዲሁም
አሁን ካለው የቢሮአችን አደረጃጀትየተወሰዱ መረጃዎች የጥናቱየመረጃ ማሰባሰቢያ ስልት ሆኗል፡፡
2
4. የጥናቱ ስልት
4.1 ከክልል ውጭ
ሀ/ ከአማራ ክልል ውሃ ቢሮ አደረጃጀት የተገኙ ተሞክሮዎች
ለ/ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውሃና ኢነርጅ ቢሮ አደረጃጀት የተገኙ ተሞክሮዎች
በአራት ዋና ዋና የስራ ሂደቶች ማለትም፤- የመጠጥ ውሃ ጥናት እና ዲዛይን ዋና የስራ ሂደት ፣የዉሃ ሀብት ጥናት እና
አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት፣የመጠጥ ዉሃ ግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ዋና የስራ ሂደት እና የመጠጥ ዉሃ ተቋማት ፤
መሳሪያዎች ጥገና እና አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ናቸዉ፡፡
3
የመጠጥ ውኃ የግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ኬዝቲም
2. በውኃው ዘርፍ ከሚሰሩና ከሌሎች አቻ ድርጅቶች ጋር ለባለሙያዎች የሚከፈለው የደመወዝ ክፍያ እኩል
ወይም በተመሳሳይና በተቀራረበ ሁኔታ የባለሙያዎች ደመወዝና ጥቅማጥቅማቸው የሚከበርበት አግባብ
እንዲመቻች፣
በአደረጃጀቱ ያለውን ክፍተት ከዞን መምሪያ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በተደረገ ውይይት የሚከተሉት ሃሳቦች
ቀርበዋል፣
1. በሁሉም ቀበሌ ደረጃ የውሃ ባለሙያ የስራ መደብ ተፈቅዶ ባለሙያ እንዲመደብ፣
በተመሳሳይ መልኩ በተመረጡ ወረዳዎች የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በተደረገ ውይይት በዞኖች ከቀረበው
አስተያየት ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት ሴክተሮች፣ አጋር ድርጅቶች፣ ሂደቶችና
መምሪያዎች ጋር የተደረጉ ውይይቶችን፣ የማሻሻያ ሃሳቦችንና ሌሎች መረጃዎችን የጥናቱ የመነሻ ሃሳብ
ተደርገው ተወስዷል፡፡
4
5.2 የውሃ ሃብትና ተቋማት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት
ይህ ዋና የስራ ሂደት ቀደም ሲል በ BPR ጥናት በውሃ ሃብት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት በተወሰነ የሰው ሃይል
ተደራጅቶ የቆየ ቢሆንም ከውሃ ሃብት አስተዳደር ፖሊሲ አንፃር አጠቃላይ የተግባራት አፈጻጻም ደረጃ
ሲገመገም አጠናክሮ ማደራጀት እንዳለበት ይታመናል፡፡ በመሆኑም የኦፕሬሽንና ጥገና የሥራ ዘርፍ ከሥራው
ስፋት እና ተልዕኮው አንፃር የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል በማደራጀት በዚህ ዋና የሥራ ሂደት በንዑስ የሥራ
ሂደት እንዲደራጅ ታምኖበታል፡፡ ስለዚህ በዚህ ዋና የሥራ ሂደት የሚኖሩት ንዑሳን የሥራ ሂደቶች፡-
5
ተግባር እና ኃላፊነት
የስራ ሂደቱ ተግባር እና ሀላፊነት በነባሩ BPR ጥናት መሰረት ሆኖ አዲስ የተከፈቱ ኬዝቲሞችን በበላይነት
ይመራል፡፡
6
በመጠጥ ውኃ ግንባታዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ ከጨረታ ኮሚቴ ጋር በመሆን በጨረታ አከፋፈት እና ግምገማ ላይ
ይሳተፋል፣
በሥሩ የተመደቡ ባለሙያዎችን በዕለት፣ በሳምንት እና በወር የሚሰሩትን ስራ በማዘጋጀት የሥራ ስምሪት
ያደርጋል፡፡ አፈጻጸማቸውንም ይከታተላል ፡፡
የውኃ መገኛ ቦታዎች እንዲጠኑ እና ዲዛይን እንዲሰራላቸው ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች የሥራ ትዕዛዝ
ይሰጣል፡፡
በንዑስ የሥራ ሂደት የሚሰራውን አጠቃላይ ሥራ ይከታተላል ተገቢውንም የሥራ መመሪያ ይሰጣል፡፡
የባለሙያዎችን የሥራ አፈፃፀም በመከታተል ይገመግማል፡፡ ለዋና የሥራ ሂደት መሪውም ያሳውቃል፡፡
የኬዝቲሙን ዕቅድ ያዘጋጃል የሥራ አፈፃፀሙንም የእለት ፣የሳምንታዊ፣15 ቀን፣ወርሀዊ፣ የሩብ ፣ የመንፈቅ እና
የዓመት ሪፖርት በመገምገም ለዋናው የሥራ ሂደት ያቀርባል፡፡
7
ኤሌክትሮ ሜካኒካል መሀንዲስ
ተጠሪነቱ ለጥናትና ዲዛይን ኬዝ ቲም አስተባባሪ ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የሲቪልና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ዝርዝር ጥናትና ዲዛይን ስራ ለመስራት የካርታና የጥናት ስራዎችን ያዘጋጃል፤
የኤሌክትሮ ሜካኒካል ጥናት እና ድዛይን ስራ ያከናዉናል፣የጨረታ ዶክሜንት ያዘጋጃል ያስረክባል፤
በመስክ ተገኝቶ የፓምፕና ጀነሬተር ቤት የሚቀመጥበትንና ከውሃ ምንጭ እስከ ማጠራቀሚያ ገንዳ ድረሰ ውሃ የሚያልፍበትን
መስመር ይወስናል፤
የኤሌክትሮሜካኒካል የስራ መጠንና የዋጋ ግምት ይሰራል
የመጠጥ ውሃ ተቋማት አቅርቦት ጥናትና ዲዛይን ስታንዳርድ ማንዋል ያዘጋጃል፤በሚመለከተው አካል ያፀድቃል
፡፡
የዲዛይን ለውጥ ሲኖር የዲዛይን ክለሳ ስራ ይሰራል፤
የመጠጥ ውሃ ጥናትና ዲዛይን ስራ ላይ የሚታዩ ችግሮችን መለየት፣ማጥናት፣የአገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን
ይነድፋል
በመጠጥ ውኃ ግንባታ የቀረቡ የሥራ ዝርዝሮችን ከድሮዊንግ ጋር በማየት ማረጋገጥ፣
ለመጠጥ ውኃ ግንባታ የፓምፕ ኢንስታሌሽንና ጀኔሬተር የዲዛየንና የስራ ዝርዝር በማየት የምህንድስና ዋጋ በማውጣት
የሚሰሩበትን ደረጃ ያወጣል፡፡
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከኬዝ ቲሙ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
ፕሮጀክት ቀርፀው የውኃ ግንባታ ለመገንባት የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ ውኃ አገልግሎቶች የብድር
አገልግሎቱን እንዲያገኙ ፕሮፖዛል ቀርፆ ለሂደቱ ያቀርባል፡፡
8
በተቋራጮች እና በቢሮው መካከል የተወሰደውን ውል ያስተዳድራል፣ በውሉ መሰረትም አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል፣
እንዲወሰድ ያደርጋል፣
ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለተጠቃሚው ያስረክባል፣
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ያመነጫል፤ ያስፋፋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲያገኙ ይረዳል፣ ይቆጣጠራል፣
የግንባታ ስታንዳርዶችን ያዘጋጃል፣ ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል፣ Take off sheete በማዘጋጀት አማካሪዎችና
ተቋራጮች እንዲጠቀሙበት አቅጣጫ ያስቀምጣል፣
የመ.ጥ.ጉ እና ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣
የተቆፈሩ መ.ጥ.ጉ እና ጥ.ጉ ለተጠቃሚዎች ያስረክባል፣
የክፍያ ሰነዶችን ያዘጋጃል፣ ያረጋግጣል፣ ለዋና የስራ ሂደት መሪ አቅርቦ ያስፀድቃል፣
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲያገኙ ይረዳል፣ ይቆጣጠራል፣
ዕቅዶችን ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፣
በመጠጥ ውሃ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ወቅት የሚታዩ ችግሮችን መለየት፣ማጥናት፣የአገልግሎት
ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን መንደፍ፣መተግበር
በመያድ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሀ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ይደግፋል፣ ይከታተላል፣
ይገመግማል፤
የምክርና የቴክኒክ አገልግሎት ይሰጣል፤
የጨረታ ሰነዱ ከህግ አንፃር መካተት ያለባቸውን ጉዳዮች ሁሉ እንዲካተቱ ያደርጋል፡፡
የጨረታ መመሪያዎች ሲሻሻሉ የሂደቱ ሰነዶች በአዲሱ መመሪያ እንዲስተካከሉ ያደርጋል፡፡
የውል ሰነዶችን ከህግ አንፃር መመሪያውን ተከትለው መዘጋጀታቸውን ይከታተላል፡፡
ተጫራች የተጭበረበሩ ሰነዶች መቅረባቸው ከኮሚቴው ሲቀርብ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ያደርጋል፡፡ ህጋዊ ዕርምጃ
እንዲወሰድም ያደርጋል፡፡ ይከታተላልም፡፡
በመጠጥ ውኃ ግንባትዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ ከጨረታ ኮሚቴዎች ጋር በመሆን በጨረታ ግምገማ ላይ በኮሚቴነት
ይሳተፋል፤
የግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ኬዝቲም አስተባባሪ ተጠሪነቱ ለመጠጥ ውኃ አቅርቦት ዋና የሥራ ሂደት መሪ ሲሆን
የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
9
የባለሙያዎችን የሥራ አፈፃፀም በመከታተል ይገመግማል፡፡ ለዋና የሥራ ሂደት መሪውም ያሳውቃል፡፡
የኬዝቲሙን የሥራ አፈፃፀም የእለት ፣የሳምንታዊ፣15 ቀን፣ወርሀዊ፣ የሩብ ፣ የመንፈቅ እና የዓመት ሪፖርት
ለዋናው የሥራ ሂደት ያቀርባል፡፡
ሲኒየር የዉሃ መሀንዲስ
ተጠሪነቱ የግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ኬዝቲም አስተባባሪ ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የጨረታ ግምገማንና ውል ዝግጅት አፈፃፀም መሳተፍ፣መደገፍና መከታታል፤
የግንባታ ጨረታ ለሚያሸንፈው ተቋራጭ የግንባታ ቦታና ሰነድ ርክክብ ይፈፅማል፣
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ስራዎችን ለማካሄድ ተቋራጩ በውሉ መሰረት የሰው ሀይልና ማሽነሪዎችን
ማሟላቱን፣ ግንባታውም በተቀመጠው የግንባታ ስታንዳርድና ሰፔሲፊኬሽን መሰረት በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ
እንዲከናዎን ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣ ለተቋራጩ የግንባታ ክፍያ ሰነድ (payment certificate) በውል ስምምነቱ
መሰረት ያዘጋጃል፣
የግንባታ ክትትል የሚሰሩ አማካሪዎች በውሉ መሰረት አስፈላጊውን የሰው ሀይልና ሎጅስቲክ መድበው የክትትል ስራውን
እየሰሩ መሆናቸውን ይከታተላል፣
በአማካሪው የተሰሩ የክፍያ ሰነዶችን በመመርመርና በማረጋገጥ እንዲፀድቅ ለዋና የስራ ሂደት መሪ ያቀርባል፣
ለመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የሚቀርቡ ቧንቧና መገጣጠሚያዎች፤ ፓምፕና ጀነሬተሮች በሰታንዳርዱና ስፔሲፊኬሽኑ
መሰረት መቅረባቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፣
ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለተጠቃሚው ያስረክባል፣
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ያመነጫል፤ ያስፋፋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣
የግንባታ ስታንዳርዶችን ያዘጋጃል፣ ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል፣ Take off sheete በማዘጋት አማካሪዎችና
ተቋራጮች እንዲጠቀሙበት አቅጣጫ ያስቀምጣል፣
አስፈላጊ ሁኖ ሲገኝ የመ.ጥ.ጉ እና ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣
የክፍያ ሰነዶችን ያዘጋጃል፣ ያረጋግጣል፣ ለዋና የስራ ሂደት መሪ አቅርቦ ያስፀድቃል፣
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲያገኙ ይረዳል፣ ይቆጣጠራል፣
ዕቅዶችን ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፣
በመጠጥ ውሃ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ወቅት የሚታዩ ችግሮችን መለየት፣ማጥናት፣የአገልግሎት
ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን መንደፍ፣መተግበር
በመያድ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሀ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ይደግፋል፣ ይከታተላል፣
ይገመግማል፤
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከኬዝ ቲሙ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
10
የውል ሰነዶችን ከህግ አንፃር መመሪያውን ተከትለው መዘጋጀታቸውን ይከታተላል፡፡
ተጫራቾች የተጭበረበሩ ሰነዶችን ማቅረባቸው ከኮሚቴው ሲቀርብ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ያደርጋል፡፡ ህጋዊ
ዕርምጃ እንዲወሰድም ያደርጋል፡፡ ይከታተላልም፡፡
በመጠጥ ውኃ ግንባትዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ ከጨረታ ኮሚቴዎች ጋር በመሆን በጨረታ ግምገማ ላይ በኮሚቴነት
ይሳተፋል፤
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከንዑስ ስራ ሂደቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
ኳንቲቲ ሰርቬየር
ተጠሪነቱ የግንባታ ክትትል እና ቁጥጥር ኬዝቲም አስተ ባባሪ ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የቀረቡ የሥራ ዝርዝሮችን ከድሮዊንግ ጋር በማየት ያረጋግጣል፣
የፕሮጀክቶችን የዲዛይንና የስራ ዝርዝር በማየት የምህንድስና ዋጋ በማውጣት የሚሰሩበትን ደረጃ ያወጣል፣
የቢሮውን የሥራ ዝርዝሮች ብዛት /quantity/ በአጭር የሚሰሉበትን መንገድ በመፍጠር በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ
መከለስና ደረጃ /standard/ ያወጣል፡፡
ቢሮው ለሚያስገነባቸውና ለሚያስጠግናቸው የቢሮ አና አካባቢ ግንባታዎች የሥራ ድሮዊንግ በማዘጋጀት የሥራ
መጠን ያወጣል፣
በመጠጥ ውኃ ግንባታዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ ከሂደቱ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በጨረታ ግምገማ ላይ
በኮሚቴ አባልነት ይሳተፋል፣
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከኬዝቲሙ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
11
በማዕከልና በውሃ አገልግሎቶች በቂ የውሃ ጥራት መጠበቂያ ኬሚካልና ማቴሪያል እንዲኖር ይሰራል፣
ለደንበኞች የቤት ለቤትና የማደያ ላይ ስለውሃ ንጽህና አያያዝ በግንባርና በበራሪ ጽሁፍ ትምህርት መስጠት፣
የውሃ መገኛዎች፣ ምንጮችና የውኃ አካላትን ከበካይ ነገሮች ነጸ እንዲሆኑ ይሰራል፣ ምርምር ያደርጋል፣ የውሃ ንፅህናን
አሰተማማኝ ለማድረግ ከቅድመ ጥናት እሰከ መጠቀም ያለውን የውሃ ጥራት ደረጃ መስጠት ስራ ይሰራል፣
በክልሉ ውስጥ ለመጠጥ ውኃ አገልግሎት የተወሰነውን የጥራት ደረጃ እንዲሁም ለልዩ ልዩ ፍሳሾች የተወሰነውን
የጤናማነት ደረጃ መጠበቅንና በሥራ ላይ መዋሉን ይከታተላል፣ ይቆጣጣራል፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም በፊዚካል፣
ኬሚካል፣ በባክቴሪዩሎጂካልና በራዲዮሎጂካል የምርመራ ዘዴዎች ተጠቅሞ ፍተሻ በማካሄድ የውኃ ጥራት እንዲጠበቅ
ያደረጋል፣
የዉሃ ጥራት ህክምና ባለሙያ
ተጠሪነቱ የውሃ ጥራትና ቁጥጥር ኬዝቲም አስተባባሪ ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
በክልል ደረጃ አዲስ ለሚገነቡ የዉሃ ተቋማት ተገቢዉን የዉሃ ህክምና ማካሄድ
የገቢ አቅም ያላቸው የከተማ ውሃ አገልግሎቶች የውሃ ጥራት መቆጣጠሪያ መሳሪያ (Tool kits) እንዲያሟሉ ማድረግና
የውሃ ፍተሻ እና ህክምና በማድረግ ለቢሮው መደበኛ ወርሃዊና ወቅታዊ ሪፖርት እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣
የገቢ አቅማቸው አነስተኛ ለሆኑ የውሃ አገልግሎቶች በቅርብ ከሚገኙ አቅም ካላቸው የከተማ ውሃ አገልግሎቶች፣ከዞንና
ከቢሮ ድጋፍ በመስጠት ህክምና በማድረግ የመጠጥ ውሃ ንጹህ መሆኑን ማረጋገጥ
በማዕከልና በውሃ አገልግሎቶች በቂ የውሃ ጥራት መጠበቂያ ኬሚካልና ማቴሪያል እንዲኖር ይሰሰራል፣
ለደንበኞች የቤት ለቤትና የማደያ ላይ ስለውሃ ንጽህና አያያዝ በግንባርና በበራሪ ጽሁፍ ትምህርት መስጠት፣
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከኬዝ ቲሙ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
12
በክልሉ ውስጥ ያለውን የውሃ ሃብት በማጥናት አስተማማኝና ወቅቱን የጠበቀ መረጃ መያዝና ለተገልጋዩ ማቅረብ፤
የውሃ ሃብትን በአግባቡ በማስተዳዳር በዘርፉ ያለውን ውስብስብ ችግር መፍታት፤
የገፀ-ምድርና የከርሰ-ምድር ውሃ መረጃ መሰብሰብ ፤ማጠናቀርና መተንተን፤
የውሃ የሙያና የስራ ፈቃድ አሰጣጥን ቀልጣፋ ማድረግ፤
የውሃ ጉድጓዶችን፣ጥራትና ሰታንዳርድ መቆጣጠር፤
የውሃ ሃብት አጠቃቀምና አያያዝ ደንብና መመሪያ ማዘጋጀት፤
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን በውኃ ሀብት ላይ የሚደረጉ ጥናቶችና ምርምሮችን ያካሂዳል፣ ያስተባብራል፣
የምርምር ውጤቶችንና አዳዲስ ቴክኖሎጅዎችን በክልሉ ውስጥ ያስፋፋል፣
የውሃ አካላት ተፈጥሮአዊ ገፅታ ዘላቂነት ባለው መንገድ በማስከበርና እንክብካቤ በማድረግ ለአገልግሎት እንዲውሉ
ማስቻል፡፡
የውሃ ሀብት ስርጭት፤ክምችት፣ጥራት እና የአጠቃቀም ሽፋን መረጃዎችን ይሰበስባል ያደራጃል፡፡
የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃ ያደራጃል ለሚመለከተዉ አካል ያቀርባል፡፡
የውሃ ሀብት፤ፖሊሲና ስትራቴጂ ማስተዋወቅና ግንዛቤ ይፈጥራል፡፡
ተጠሪነቱ የውሃ ሃብት አስተዳደር ንዑስ የስራ ሂደት መሪ ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የከርሰ ምድር ዉሃ መረጃ የዉሃ ጉድጓዶችን ከፍታ፣የዉሃ መገኛ ጥልት፣ስርጭት እና የፍሰት አቅጣጫ ይለያል፣
የዉሃ አዘል አለቶች ቅንብር እና አወቃቀር፣ድስቻርጅ እና ሪቻርጅ አካባቢዎችን መለየት፣
የከርሰ ምድር ዉሃ ሀብት መጠን ማስላት እና የሀይድሮ ጆኦሎጂካል ካርታ ማዘጋጀት
የከርሰ ምድር መረጃዎችን በመጠቀም graound water table digital elivation map እና ሀይድሮጅኦሎጂካል
ካርታ ማዘጋጀት፤
የጅኦሎጂካል ድንበሮችን መለየት፤
በዉሃ የመጠቀምን ፕሮጀክት ዶክመንት መገምገም፤ሳይት ማረጋገጥ፤ግንባታ ሳይት ማስረከብ፤
በተመረጡ የምርምር ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ምርምር ከሚያካሂዱ ተቋማት ጋር በምርምር ስራዎች ላይ መሳተፍ፤
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከንዑስ ስራ ሂደቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
የኦፕሬሽን ጥገና እና የውሃ ተቋማት አስተዳደር ኬዝ ቲም አስተባባሪ ተጠሪነቱ ለውሃ ሀብት ተቋማትና አስተዳደር ዋና
የሥራ ሂደት ሲሆን በ BPR የተጠናው እንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ምንጮችና መስመሮች ከብክለት ነፃ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቁጥጥርና ክትትል ያደርጋል፡፡ አስጊ
የቆሻሻ ክምችት እንዳይፈፀምና የውኃ ብክለት እንዳይደርስ የፕሮጄክት ሃሳቦችን በመገምገም ተስማሚ የሆኑትን
ያፀድቃል፡፡
የውኃ አካላትን የብክለት መንስኤዎችን ያጠናል፣ ከብክለት ለመጠበቅም ትምህርት ሰጪ ጹሁፎችን ያዘጋጃል፣
የውሃ ተቋማትን ደህንነት ይጠብቃል፤ ያስጠብቃል፤ መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፤ አስፈላጊውን ቀላል እና ከባድ ጥገና
ያከናውናል፣ የጥገና ጥናት ያካሂዳል፣
በክልሉ ውስጥ ፍትሀዊና ወጥነት ያለው የውኃ ታሪፍ፣ የሮያሊቲና የወጭ አመላለስን በተመለከተ ወጥና ፍትሃዊነት ያለው ታሪፍ፣ ሮያሊቲና
የወጪ አመላለስ አወሳሰን ስርዓት ቀርፆ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፣ ይህንም አስመልክቶ
በየጊዜው ጥናቶችን ያካሂዳል፣ እንዲካሄዱም ያደርጋል፣
የውሃና ፍሳሽ አገልግሎቶችን፤የዉሃ ቦርዶችን እና የውሃ ኮሚቴዎችን በባላይነት
ይመራል፣ይቆጣጠራል፣ይደግፋል፡፡
ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የመጠጥ ውሃ ተቋማት ደረጃቸውን የጠበቁ ዘላቂና አስፈላጊውን
አገልግሎት እንዲሰጡ ለኦፕሬሽንና ጥገና ስራዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ድርጅታዊ አቅማቸው የሚጎለብትበትን ምቹ
ሁኔታ ያመቻቻል፣
በአዋጁና ደንቡ መሰረት ለውሀ አገ/ፅ/ቤት ደረጃ ይሰጣል ደረጃቸውን ያሳድጋል፣
ለተቋማት ደህንነት ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ እንዲደረግ ለሚቋቋሙ የውሃ ኮሚቴዎች የሙያ ድጋፍ ያደርጋል፣
የውሃ መገኛ ምንጮች፤ የማሰራጫ መስመሮች ከብክነት፤ ከብክለትና ንክኪ ነፃ እንዲሆኑ ያደርጋል፣ ቁጥጥር፣ ክትትልና
ድጋፍ ያደርጋል፣
በአዋጅና በደንቡ መሰረት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የብድር ስርዓት ይቀርፃል፣ ፎርማሊቲዎችን አሟልተው
ለሚመጡ ውሀ አገ/ጽ/ቤቶች የብድር አገልግሎት ያመቻቻል፣ ይፈቅዳል፣ ብድሩንም እንዲመልሱ ያደርጋል፣
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ያመነጫል፤ ያስፋፋል ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲያገኙ ይረዳል፣ ይቆጣጠራል፣ ዕቅዶችን
ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
ለገጠር የውኃ ተቋማት የመለዋወጫ እቃዎች ገበያ ላይ የሚገኙበትን ስርዓት ይዘረጋል፣ የጥገና ስራዎችን ያመቻቻል፣
14
ለከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ኤሌክትሮሜካኒካል እቃዎች እንዲገዙ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
የዉሃ መሀንዲስ
ተጠሪነቱ የኦፕሬሽን ጥገና እና የውሃ ተቋማት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት መሪ ሲሆን የሚከተሉት
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ምንጮችና መስመሮች ከብክለት ነፃ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቁጥጥርና
ክትትል ያደርጋል፡፡ አስጊ የቆሻሻ ክምችት እንዳይፈፀምና የውኃ ብክለት እንዳይደርስ የፕሮጄክት ሃሳቦችን
በመገምገም ተስማሚ የሆኑትን ያፀድቃል፡፡
የውኃ አካላትን የብክለት መንስኤዎችን ያጠናል፣ ከብክለት ለመጠበቅም ትምህርት ሰጪ ጹሁፎችን ያዘጋጃል፣
የውሃ ተቋማትን ደህንነት ይጠብቃል፤ ያስጠብቃል፤ መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፤ አስፈላጊውን ቀላል እና ከባድ
ጥገና እንድከናወኑ ያደረጋል፡፡
በአዋጁና በደንቡ መሰረት ለውሀ አገ/ፅ/ቤት ደረጃ ይሰጣል ደረጃቸወን ያሳድጋል፣
ለተቋማት ደህንነት ተገቢወን ጥበቃና እንክብካቤ እንዲደረግ ለሚቋቋሙ የውሃ ኮሚቴዎች የሙያ ድጋፍ ያደርጋል፣
የውሃ መገኛ ምንጮች፤ የማሰራጫ መስመሮች ከብክነት፤ ከብክለት ንክኪ ነፃ እንዲሆኑ ያደርጋል፣ ቁጥጥር፣ ክትትልና
ድጋፍ ያደርጋል፣
አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ያመነጫል፤ ያስፋፋል ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲያገኙ ይረዳል፣ ይቆጣጠራል፣ ዕቅዶችን
ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
ለገጠር የውኃ ተቋማት የመለዋወጫ እቃዎች ገበያ ላይ የሚገኙበትን ስርዓት ይዘረጋል፣ የጥገና ስራዎችን ያመቻቻል፣
ኤሌክትሮሜካኒካል መሀንዲስ
15
ለገጠር የውኃ ተቋማት የመለዋወጫ እቃዎች ገበያ ላይ የሚገኙበትን ስርዓት ይዘርጋል፣ የጥገና ስራዎችን ያመቻቻል፣
ለከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ኤሌክትሮሜካኒካል እቃዎች እንዲገዙ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
የውሃ ተቋማትን ደህንነት ይጠብቃል፤ ያስጠብቃል፤ መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፤ አስፈላጊውን ቀላል እና ከባድ
ጥገና እንድከናወኑ ያደርጋል፡፡
ዓመታዊ የዉሃ ተቋማት የጥገና ዕቅድ ያዘጋጃል ስራዉንም በበላይነት ይመራል
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱም ሆነ ከኬዝ ቲም አስተባባሪ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
16
በዞን ደረጃ ቀድሞ የነበረዉ አደረጃጀት ስራን በጥራትና በቅልጥፍና ለመስራት አመች ያልሆነ፤ ሁሉም ባለሙያዎች
ተጠሪነታቸዉ ለመምሪያ ሀላፊዉ በመሆኑ ለአሰራር ምቹ ባለመሆኑ በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አደረጃጀት በሁለት ዋና ስራ
ሂደቶች እንዲደራጅ ተደርጓል ማለትም፡-
1. የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ እና ክትትል የስራ ሂደት
2.የዉሀ ሀብት፣ጥገና እና ተቋማት አስተዳደር የስራ ሂደት
6.3.1. በመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ እና ክትትል የስራ ሂደት የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት
የግንባታ ጨረታ ለሚያሸንፈው ተቋራጭ የግንባታ ቦታና ሰነድ ርክክብ ሲፈጸም ይሳተፋል፣
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ስራዎችን በተቀመጠው የስራ ውል ስምምነት መሰረት መከናወናቸውን ይከታተላል
ይቆጣጠራል በግንባታ ስራው ላይ ይሳተፋል፡፡
የግንባታ ክትትል የሚሰሩ አማካሪዎች በውሉ መሰረት አስፈላጊውን የሰው ሀይልና ሎጅስቲክ መድበው የክትትል ስራውን
እየሰሩ መሆናቸውን ይከታተላል፣
ለመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የሚቀርቡ ቧንቧና መገጣጠሚያዎች፤ ፓምፕና ጀነሬተሮች በሰታንዳርዱና ስፔሲፊኬሽኑ
መሰረት መቅረባቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፣
በተቋራጮች እና በቢሮው መካከል የተወሰደውን ውል ስምምነት መነሻ በማድረግ ይከታተላል ክፍተት ሲኖር ለበላይ አካል
ሪፖርት ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል፡፡
ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለተጠቃሚው ርክክብ በሚፈጸምበት ሠአት ይሳተፋል፣
የመ.ጥ.ጉ እና ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣
የተቆፈሩ መ.ጥ.ጉ እና ጥ.ጉ ለተጠቃሚዎች ያስረክባል፣
በመያድ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሀ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ይደግፋል፣ ይከታተላል፣
ይገመግማል፡፡
የውኃ ተቋማት ግንባታዎች በተጠኑበት ጥናት እና ዲዛይን ተከትለው እንዲገነቡ የክትትል እና ድጋፍ ስራ
ይሰራል፡፡
የባለሙያዎችን የሥራ አፈፃፀም በመከታተል ይገመግማል፡፡ ለዋና የሥራ ሂደት መሪውም ያሳውቃል፡፡
የሥራ ሂደቱን የሥራ አፈፃፀም የእለት ፣የሳምንታዊ፣15 ቀን፣ወርሀዊ፣ የሩብ ፣ የመንፈቅ እና የዓመት ሪፖርት
ለመምሪያው ያቀርባል፡፡
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ከተለያዩ የውሃ መገኛ ምንጮችን መረጃ ያሰባስባል፤ለሚመለከተው የበላይ አካል
ያስተላልፋል፡፡
በአማካሪ ዲዛይኖች ሲሰሩ ውሉ ላይ በተቀመጠው TOR እና የባለሙያ ስብጥር መረጃ እየተሰበሰበ መሆኑን ሳይት ላይ
ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፣
እንደ አስፈላጊነቱ የተሰሩ ዲዛይኖች በዲዛይናቸው መሰረት ግንባታቸው መከናወኑን በመስክ በመገኘት ይከታተላል ክፍተት
ሲኖር ለበላይ አካል ሪፖርት ያደርጋል፣
17
የጥናትና ዲዛይን ሰነዶችንና ዶኩሜንቶችን መረጃ አደራጅቶ ይይዛል፤
የውሃ መገኛ ጥናት (መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ፤ ጥልቅ ጉድጓድ፤ ምንጭ፤ የገፀምድር ውኃ) ላይ ይሳተፋል፣ይመርጣል፤
መረጃ አደራጅቶ ይይዛል፡፡
በመጠጥ ውኃ ግንባታዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ የክልል ቢሮ ውክልና ሲሰጥ ከጨረታ ኮሚቴ ጋር በመሆን በጨረታ
አከፋፈት እና ግምገማ ላይ ይሳተፋል፣
ለሚገነቡ የዉሃ ተቋማት የዉሃ ጥራት ምርመራ እና ተገቢዉን የዉሃ ህክምና በማካሄድ ደረጃዉን የጠበቀ
እንዲሆን ማድረግ
በማዕከልና በውሃ አገልግሎቶች በቂ የውሃ ጥራት መጠበቂያ ኬሚካልና ማቴሪያል እንዲኖር ይሰራል፣
ዕቅዶችን ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
መረጃዎችን አደራጅቶ ይይዛል፣
ውኃ መሐንዲስ
ተጠሪነቱ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ እና ክትትል የስራ ሂደት ሲሆን የሚከተሉት
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የግንባታ ጨረታ ለሚያሸንፈው ተቋራጭ የግንባታ ቦታና ሰነድ ርክክብ ሲፈጸም ይሳተፋል፣
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ስራዎችን በተቀመጠው የስራ ውል ስምምነት መሰረት መከናወናቸውን ይከታተላል
ይቆጣጠራል በግንባታ ስራው ላይ ይሳተፋል፡፡
የግንባታ ክትትል የሚሰሩ አማካሪዎች በውሉ መሰረት አስፈላጊውን የሰው ሀይልና ሎጅስቲክ መድበው የክትትል ስራውን
እየሰሩ መሆናቸውን ይከታተላል፣
በተቋራጮች እና በቢሮው መካከል የተወሰደውን ውል ስምምነት መነሻ በማድረግ ይከታተላል ክፍተት ሲኖር ለበላይ አካል
ሪፖርት ያደርጋል አፈጻጸሙን ይከታተላል፡፡
ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለተጠቃሚው ርክክብ በሚፈጸምበት ሠአት ይሳተፋል፣
በመያድ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሀ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ይደግፋል፣ ይከታተላል፣
ይገመግማል፡፡
የውኃ ተቋማት ግንባታዎች በተጠኑበት ጥናት እና ዲዛይን ተከትለው እንዲገነቡ የክትትል እና ድጋፍ ስራ
ይሰራል፡፡
የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ከተለያዩ የውሃ መገኛ ምንጮችን መረጃ ያሰባስባል፤ለሚመለከተው የበላይ አካል
ያስተላልፋል፡፡
በአማካሪ ዲዛይኖች ሲሰሩ ውሉ ላይ በተቀመጠው TOR እና የባለሙያ ስብጥር መረጃ እየተሰበሰበ መሆኑን ሳይት ላይ
ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፣
እንደ አስፈላጊነቱ የተሰሩ ዲዛይኖች በዲዛይናቸው መሰረት ግንባታቸው መከናወኑን በመስክ በመገኘት ይከታተላል ክፍተት
ሲኖር ለበላይ አካል ሪፖርት ያደርጋል፣
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
ጅኦሎጂስት/ኃይድሮጅኦሎጅስት
18
ተጠሪነቱ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ እና ክትትል የስራ ሂደት ሲሆን የሚከተሉት
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለተጠቃሚው ርክክብ በሚፈጸምበት ሠአት ይሳተፋል፣
የግንባታ ጨረታ ለሚያሸንፈው ተቋራጭ የግንባታ ቦታና ሰነድ ርክክብ ሲፈጸም ይሳተፋል፣
የመ.ጥ.ጉ እና ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎችን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣
የተቆፈሩ መ.ጥ.ጉ እና ጥ.ጉ ለተጠቃሚዎች ያስረክባል፣
የጥናትና ዲዛይን ሰነዶችንና ዶኩሜንቶችን መረጃ አደራጅቶ ይይዛል፤
የውሃ መገኛ ጥናት (መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ፤ ጥልቅ ጉድጓድ፤ ምንጭ፤ የገፀምድር ውኃ) ላይ ይሳተፋል፣ይመርጣል፤
መረጃ አደራጅቶ ይይዛል፡፡
በመጠጥ ውኃ ግንባታዎችም ሆነ ዕቃ ግዥዎች ላይ የክልል ቢሮ ውክልና ሲሰጥ ከጨረታ ኮሚቴ ጋር በመሆን በጨረታ
አከፋፈት እና ግምገማ ላይ ይሳተፋል፣
በመያድ የሚከናወኑ የመጠጥ ውሀ ተቋማት ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ይደግፋል፣ ይከታተላል፣
ይገመግማል፡፡
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናዉናል፡፡
19
ሶሺዬ ኢኮኖሚስት
ተጠሪነቱ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ እና ክትትል የስራ ሂደት ሲሆን የሚከተሉት
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የውሃ መገኛ ቦታ ጥናት ሲካሄድ ይሳተፋል፤
የውሃ መገኛ ቦታ ጥናት ሲካሄድ የአካባቢና የህ/ሰብ ተጽዕኖ መረጃዎችን ይሰበስባል፤
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
20
ተጠሪነቱ የዉሀ ሀብት፣ጥገና እና ተቋማት አስተዳደር የስራ ሂደት ሲሆን የሚከተሉት ተግባራትን
ያከናውናል፡፡
ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የመጠጥ ውሃ ተቋማት ደረጃቸውን የጠበቁ ዘላቂና አስፈላጊውን
አገልግሎት እንዲሰጡ ለኦፕሬሽንና ጥገና ስራዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት ይሰራል፤
በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ተገቢውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል፤
ዕቅዶችን ያዘጋጃል፣ ሪፖርት ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣
ለገጠር የውኃ ተቋማት የመለዋወጫ እቃዎች ገበያ ላይ የሚገኙበትን ስርዓት ይዘረጋል፣ የጥገና ስራዎችን ያመቻቻል፣
ዓመታዊ የዉሃ ተቋማት የጥገና ዕቅድ ያዘጋጃል ስራዉንም በበላይነት ይመራል
ለመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የሚቀርቡ መገጣጠሚያዎች፤ ፓምፕና ጀነሬተሮች በሰታንዳርዱና ስፔሲፊኬሽኑ መሰረት
መቅረባቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፣
በተጨማሪም ከስራ ሂደቱ የሚሰጡ ተጨማሪ ስራዎችን ያከናዉናል፡
21
የውኃ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር የሥራ ሂደት ተጠሪነቱ ለጽ/ቤት ሀላፊው ሲሆን ቀደም ሲል
የነበረው የ BPR ጥናት እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪ የሚከተሉትን ተግባራት ያከናውናል፡-
የውሃ ሀብት አስተዳደር ፖሊሲ፤የውሃ አያያዝና አጠቃቀም መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ
ያደርጋል፤
የወረዳውን የውሃ ሀብት እና የውሃ ተቋማትን መረጃ ይሰበስባል፤ያጠናክራል ለሚመለከተው አካል
ሪፖርት ያደርጋል፡፡
ለተገነቡ የውሃ ተቋማት የውሃ ኮሚቴዎች ያቋቁማል፤ያጠናክራል ስልጠናዎችን ይሰጣል በሌሎች
ስልጠናዎች ይሳተፋል፡፡
ለቀበሌ ውሃ ዘርፍ ባለሙያዎች ድጋፍ ያደርጋል፡፡
የተገነቡ የውሃ ተቋማት የአፈር እና ውሃ ጥበቃ ስራ እንዲከናወን፤በአጥር እንዲከበሩ፤አካባቢያቸው
እንዲጸዳ እና የጥገና መዋጮ እንዲሰበሰብ ያስተባብራል፡፡
22
7.የሰዉ ይል ፍላጎት
2 የጽሕፈትና ቢሮ በሴክሬታሪያልሣይንስ ወይም በጽህፈት እና በሴክሬታሪያልሣይንስ ወይም በጽህፈት እና ቢሮ 1 1 መፕ-9 መፕ-9 2298 2298
አስ.ባለሙያ ቢሮ አስተዳደር፣ዲኘሎማ 6 ዓመት አግባብ አስተዳደር፣ዲኘሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ
ያለው የስራ ልምድ ልምድ
23
1. ሲኔር የዉሃ -- በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ሃይድሮሊክስ 3 XV ኬሬር
1. መሃንዲስ ምህንድስና፣ሳኒተሪውሃምህንድስና፤ጂኦሎጂስትምህ
1 ንድስና፤ውኃ ምህንድስና ሲቪል ምህንድስና
የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና
6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
1. ቀያሽ ሰርቬይንግ ዲኘሎማ 6 አመት አግባብ ያለው ሰርቬይንግ፤ድራፍቲንግ፤አድቫንስ ሰርቨይንግ 1 2 መፕ 10 ኬሬር ኬሬር ኬሬር
1.. የስራ ልምድ ቴክኒሺያን፤አድቫንስ ድራፍቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
5 2 ዓመት ወይም ከፍተኛ ዲኘሎማ 5 አመት XII
24
ዲፕሎማ 6 አመትአግባብ ያለው የስራ ልምድ X
ተ. የስራ መደቡ መጠያ አግባብ ያለው የት/ዝግጅት የሰው ኃይል የስራው መነሻ ደመወዝ
ቁ ብዛት ደረጃ
1.1 ጂኦሎጂስት/ሃይድሮ በጅኢሎጅስት ወይም በሀይድሮ ጅኦሎጅ በጂኦሎጂ፤በሃይድረሮ ጂኦሎጂ፤ጂኦሎጂ ኢንጂነሪንግ፤ኤርዝ ሳይንስ 2 2 XIV XV ኬሬር ኬሬር
.7. ጂኦሎጂስት የመጀመሪያ ድግሪ እና 6 ወይም የ 2 ኛ የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት
ድግሪ እና 4 አመት አግባብ ያለዉ የስራ
ልምድ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
1.1 ጂኦፊዚክስ በጅኢፊዚክስ የመጀመሪያ ድግሪ 5 በጅኢፊዚክስ የመጀመሪያ ድግሪ 7 ዓመት ወይም በ 2 ኛ ድግሪ 5 1 2 XIV XV ኬሬር ኬሬር
.8 ዓመት ወይም በ 2 ኛ ድግሪ 3 ዓመት ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
25
ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
1.2 የውኃ መሐንዲስ በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ሃይድሮሊክስ በውኃአቅርቦትምህንድስና፣ሃይድሮሊክስ 3 5 XIV XV ኬሬር ኬሬር
.2 ምህንድስና፣ሳኒተሪ ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ሳኒተሪውሃምህንድስና፤ጂኦሎጂስትምህንድስና፤ውኃ
ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ምህንድስና ሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት
ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ
ያለው የስራ ልምድ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
1.2 ኤሌክትሮመካኒካል በሜካኒካል ወይም ኤሌክትሮ ሜካሊክስ ኤለተክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፤ኤሌክትሮ መካኒካል 1 1 XIV XIV ኬሬር ኬሬር
.4. መሀንዲስ ኢንጂነሪንግ የመጀመርያ ዲግሪና 5 ኢንጂነሪንግ፤መካኒካል ኢንጂነሪንግ፤ኤሌክትሪካልቴክኖሎጂ
ዓመት ወይም የ 2 ኛ ዲግሪ 3 ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት
አግብብ ያለው የስራ ልምድ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
26
1.2 ጂኦሎጂስት/ሃይድሮ በጅኢሎጅስት ወይም በሀይድሮ በጂኦሎጂ፤በሃይድረሮ ጂኦሎጂ፤ጂኦሎጂ ኢንጂነሪንግ፤ኤርዝ ሳይንስ 4 7 XIV XV ኬሬር ኬሬር
.5 ጂኦሎጂስት ጅኦሎጅ የመጀመሪያ ድግሪ እና 6 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት
የ 2 ኛ ድግሪ እና 4 አመት አግባብ ያለዉ
የስራ ልምድ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
1.3. የውኃ ጥራት ምርመራ በኬሚስትሪ፣በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ ባይዎ ቢ.ኤስ.ሲ ኬሚስትሪ፣በኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣
1. ባለሙያ ኬሚስትሪ/የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት ወይም ኢንዳስትሪያል ኬሚስት፤ ባይዎ ኬሚስትሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት ወይም 2 2 ፕሣ- ፕሣ 3909 እ 4661
የሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ የሁለተኛ ዲግሪና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ ወይም በኬሚካል 6 እና -7 ና ኬሬር እና
ልምድ ኢንጅነሪንግ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት ኬሬር እና ኬሬር
አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ ኬሬር
27
7.2. በቢሮው የውሃ ሃብትና ተቋማት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት የሰው ኃይል ፍላጐት
የስራ መደቡ መጠያ አግባብ ያለው የት/ዝግጅት የሰው ኃይል ብዛት የስራው ደረጃ መነሻ ደመወዝ
ተ. በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ
ቁ
2.1 የሥራ ሂደት መሪ በውኃአቅርቦትምህንድስና፣ሃይድሮ በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ሃይድሮሊክስ 1 1 ፕሣ- 9 ፕሣ- 9 5781 5781
ሊክስ ምህንድስና፣ሳኒተሪ ምህንድስና፣ሳኒተሪውሃምህንድስና፣ጂኦሎጂስት፤ሃይድሮጂኦሎ ኬሬር
ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና ጂስት፤ጂኦሎጂስትምህንድስና፤በጂኦፊዚክስ፤ውኃ ምህንድስና ሹመት
የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት ወይም ሲቪል ምህንድስና የተገኘ የመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት ወይም XVI ሹመት
የሁለተኛ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ የሁለተኛ ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ያለው የስራ ልምድ
2.2 የጽሕፈትና ቢሮ በሴክሬታሪያልሣይንስ ወይም በሴክሬታሪያልሣይንስ ወይም በጽህፈት እና ቢሮ 1 1 መፕ-9 መፕ-9 2298 2298
አስ.ባለሙያ በጽህፈት እና ቢሮ አስተዳደር፣ዲኘሎማ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
አስተዳደር፣ዲኘሎማ 6 ዓመት
አግባብ ያለው የስራ ልምድ
2.3 የውሃ ሃብት በውኃአቅርቦትምህንድስና፣ሃይድሮሊክስምህንድስና፣ዉሃሳኒተሪ - 1 - Xv ኬሬር
አስተዳደር ኬዝቲም
አስተባባሪ ምህንድስና፤ ጂኦሎጂስት፤ ውኃምህንድስና ሲቪል ምህንድስና
የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 7 ዓመት
አግባብ ያለው የስራ ልምድ
28
2.3. የውሃ ሃብት መረጃ በሀይድሮሎጅ፣በሀይድሮጅኦሎጅ፣በዉሃ ሀብት በውሃ ሃብት አስተዳደር፤ በውሃ ሃብትና መስኖ አስተዳደር፤ አፈርናውሃ 2 2 ፕሣ-7 ፕሣ-7 4661 4661
1. አቅርቦት ባለሙያ አስተዳደር ፣በመስኖ ምህድስና፣በጂኦፊዚስት አስተዳደርና ምህንድስና፤ ሜትሮሎጂ ሳይንስ፤ ተፈጥሮ ሃብት አስተዳደር፤ ፕሣ-6 ፕሣ-6 3909 3909
እና በተመሳሳይ ት/ት ዝግጅት የመጀመሪያ ጂአይ ኤስና ሪሞትሴንሲንግ፤ የመጀመሪያ ዲግሪ 8/7 ዓመት ወይም 2 ኛ ዲግሪ XV ኬሬር
ድግሪ እና 6 አመት የሁለተኛ ድግሪ 4 6/5 ዓመት፣
አመትአግባብ ያለዉ የስራ ልምድ ወይም የመጀመሪያዲግሪ 7 ዓመትወይም 2 ኛዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው
የስራ ልምድ
2.3. የከርሰ ምድር የውሃ ጂኦሎጂስት፤ ሃይድሮ ጂኦሎጂስት፤ ጆኦፊዚስት፤ ኤርዝ ሳይንስ፤በዉሃ - 1 ኬሬር
2 ሃብት መረጃ መሀንድስ የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት፣
ትንተና ባለሙያ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ XIV
2.3. የውሃ ሃብት በዉሃምህንድስና፣በሀይድሮሎጅ፣በዉሃሀብት በኢንቫይሮሜንታል ኢንጅነሪንግ ፤ዉሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሪ ምህንድስና፣በውሃ 1 ፕሣ-7 ፕሣ-7 4661 4661
4 አጠቃቀምና አያያዝ አስተዳደር እና በመስኖ ምህድስና በተመሳሳይ ሃብት አስተዳደር፤በውሃ ሃብትና መስኖ አስተዳደር፤አፈርናውሃ አስተዳደርና ፕሣ-6 ፕሣ 6 3909 3909
ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ ድግሪ ምህንድስና፤እርሻ ምህንድስና፤ የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመትወይም 2 ኛዲግሪ XIV XV ኬሬር ኬሬር
6 አመት የ 2 ኛ ድግሪ 4 አመት አግባብ ያለዉ 6 ዓመትወይም
የስራ ልምድ የመጀመሪያዲግሪ 7 ዓመትወይም 2 ኛዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ 2 1
ልምድ
2.3.. የውሃ ሃብት ልማት በኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት፣በማርኬቲንግ ሶሺዮሎጂ፤ኢኮኖሚክስ፤ማኔጅመንት፤ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ተመሳሳይ 1 1 ፕሣ-6 ፕሣ-7 3909 4661
5 ፈቃድ አሰጣጥ ፣በቢዝነስ ኔጅመንት፣በሀይድሮሎጅ እና ት/ት ዝገጅት እና የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት ወይም 2 ኛ ዲግሪ 7 ዓመት
ባለሙያ ተመሳሳይ ት/ት ዝገጅትመጀመሪያ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ድግሪ 6 ዓመትለ 2 ኛ ድግሪ 4 አመት አግባብ
ያለዉ የስራ ልምድ
2.3. የውሃ ሃብት በሀይድሪሎጅ፣በዉሃሀብት አስተዳደር፣በመስኖ በኢንቫይሮሜንታል ኢንጅነሪንግ ፤ዉሃ አቅርቦት እና ሳኒቴሪ ምህንድስና፣በውሃ 1 ፕሣ-7 ፕሣ-7 4661
6 ምርምር ባለሙያ ምህንድስና፣በዉሃ ምህንድስናእና በሶሽዎሎጅ ሃብት አስተዳደር፤በውሃ ሃብትና መስኖ አስተዳደር፤አፈርናውሃ አስተዳደርና ፕሣ-6 4661
ሳኒቴሪ ምህንድስና፣በኢንቫይሮመንታል ምህንድስና፤እርሻ ምህንድስና፤ የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመትወይም 2 ኛዲግሪ XIV ፕሣ 6 3909 3909
ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ድግሪ 6 ዓመት 2 ኛ 6 ዓመት XV ኬሬር ኬሬር
ድግሪ 4 አመት አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ወይም 2 1
የመጀመሪያዲግሪ 7 ዓመትወይም 2 ኛዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ
ልምድ
2.3. ዉሃ ሀብት ጥራት ኬሚስትሪ፣በኬሚካል ኢንጅነሪግ ወይም ኬሚስትሪ፣በኬሚካል ኢንጅነሪግ ወይም በተመሳሳይ ት/ት መስክ የመጀመሪያ 1 1 ፕሣ-7 ፕሣ-7 4661 4661
7 እና ጥናት ቁጥጥር በተመሳሳይ ት/ት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ድግሪ 8 ዓመት 2 ኛድግሪ 4 አመት የስራ ልምድ
ባለሙያ 6 ዓመት 2 ኛድግሪ 4 አመት የስራ ልምድ
2.3. የተፋሰስ ባለሙያ ----- በተፋሰስ አስተዳደር ወይም አፈር እና ዉሃ ጥበቃ ምህንድስና ፣ተፈጥሮ ሀብት -- 1 - ፕሣ-7 - 4661
8. አስተዳደር ወይም ሀይድሮሎጂ ምህንድስና ወይም ዉሃ ሀብት የመጀመሪያ ፕሣ-7 ኬሬር
ድግሪ 8/7 ሁለተኛ ድግሪ 6/5 አግብብነት ያለዉ የስራ ልምድ
29
ተ. የስራ መደቡ መጠያ አግባብ ያለው የት/ዝግጅት የሰው ኃይል የስራው ደረጃ መነሻ ደመወዝ
ቁ
በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ
2.5 የኦኘሬሽንየጥገናናየውሃተቋ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፤ ውሃ ምህንድስና፤ - 1 - ፕሣ-8 5081
ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፤ ሲቪል ምህንድስና፣
ማትአስተዳደር ኬዝቲም
የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት፣ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 6 ዓመት አግባብ ያለው ኬሬር
አስተባባሪ የስራ ልምድ
Xv
ሶሺዮሎጂ፤ ኢኮኖሚክስ፤ ማኔጅመንት፤ ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት ወይም 2 ኛ ዲግሪ 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ
ልምድ
2.5 የውሃ መሃንዲስ በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሳኒተሪ ውሃ 1 Xv ኬሬር
.1. ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፤የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመትወይም የሁለተኛ
ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
30
አቅርቦት ጥናት ምህንድስና፣ ጂኦሎጂስት፤ ሃይድሮጂኦሎጂስት፤ ጂኦሎጂስት Xv
፣ግንባታ እና ክትትል ምህንድስና፤በጂኦፊዚክስ፤ ውኃ ምህንድስና፣መስኖ ምህንድስና፣ ሲቪል
የስራ ሂደት ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት፣ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 7
ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
2 ውኃ መሐንዲስ በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ 3 XIII ኬሬር
ሳኒተሪውሃምህንድስና፤ ጂኦሎጂስት ምህንድስና፤ ውኃ ምህንድስና፣
ሲቪል ምህንድስና 10 ተ 3፣9 ዓመት፣Level 4 8 ዓመት ፣የመጀመሪያ መፕ-11
ዲግሪ 4 ዓመት፣
ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
3 ጅኦሎጂስት/ኃይድሮጅ በጂኦሎጂ፤ በሃይድሮ ጂኦሎጂ፤ ጂኦፊዚክስ፤ ኤርዝ ሳይንስ፣ የመጀመሪያ 3 XIII ኬሬር
ኦሎጅስት ዲግሪ 5 ዓመት፣ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ
ልምድ፣
31
4 ኤሌክተሮ መካኒካል በጂኦሎጂ፤ በሃይድሮ ጂኦሎጂ፤ ጂኦፊዚክስ፤ ኤርዝ ሳይንስ፣ የመጀመሪያ 3 X Iv ኬሬር
መሃንዲስ ዲግሪ 5 ዓመት፣ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ
ልምድ፣
3 ውሃ መሃንዲስ በምህንድስና ት/ት መስክ 5፣4፣3 ዓመት በውኃ አቅርቦት ምህንድስና፣ ሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሳኒተሪ ውሃ 80 42 ፕሣ- XIII ኬሬር ኬሬር
አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ ምህንድስና፤ ጂኦሎጂስት ምህንድስና፤ ውኃ ምህንድስና፣መስኖ 3001
ምህንድስና፣ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት 4/5/6 3425
XII 3909
4 ኤሌክትሮ የኮሌጅ ድፕሎማ 8፣7፣6 ዓመትውይም በኤሌክትሮ መካኒካል፤ ዲፕሎማ 6 ዓመት እና በመጀመሪያ ዲግሪ 2 100 75 መፕ- XII 3100 ኬሬር
መካኒካል ባለሞያ የ3ኛ አመት የኮሌጅ ት/ት ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 11 2628
ያጠናቀቀ 6፣5፣4 ዓመት አግባብ ያለዉ መፕ- 2298
የስራ ልምድ 10
32
መፕ-9
5 የውኃ ጥራትና ቁጥጥር ቢ.ኤስ.ሲ ኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ቢ.ኤስ.ሲ ኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዳስትሪያል 3001 3425
ባለሙያ ኬሚስትሪ፣ ኢንዳስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ኬሚስትሪ፣ ባይዎ ኬሚስትሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ወይም 20 40 ፕሣ-4 ፕሣ -5
ባይዎ ኬሚስትሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪና የሁለተኛ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣
5 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና
3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣
6 ሶሺዎ ኢኮኖሞክስ በሶሽዬሎጂ፣ በሶሽዬሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት ፤ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ 40 20 ፕሣ-5 ፕሣ-5 3425 3425
ኢኮኖሚክስ፣በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት ወይም የሁለተኛ ዲግሪና ዓመት አግባብ ፕሣ-4 3001
፤ዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ያለው የስራ ልምድ
የመጀመሪያ ዲግሪና 6 እና 5 ዓመት
ወይም የሁለተኛ ዲግሪና 4 እና 3 ዓመት
አግባብ ያለው የስራ ልምድ
2 የውሃ ሃብት መረጃ ባችለር ድግሪ 5 እና 4 አመት አግባብ ያለዉ በውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽ፤ በኤሌክትሮ መካኒካል፤በውሃ ሃብት ፕሳ-6 XII 39093 ኬሬር
አቅርቦት ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት አስተዳደር፤አፈርናውሃ አስተዳደርና ምህንድስና በዲፕሎማ 6 እና ፕሳ-5 425
ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ 40 40
3 የውሃ ሃብት ባችለር ድግሪ 4 እና 3 አመት አግባብ ያለዉ በውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽ፤ በኤሌክትሮ መካኒካል፤ በኢንቫይሮሜንታል XII 34253 ኬሬር
አጠቃቀምናአያያዝ የትምህርት ዝግጅት ኢንጀነሪንግ፤በሀይድሮሊክስ ምህንድስና፤ በዲፕሎማ 6 እና ፕሳ-5 001
ባለሙያ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፤ 40 40 ፕሳ-4
8.2 ዞን መምሪያ
ተ. የሥራ ኃላፊ/ሥራ ተ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ጥናቱ የሚጠይቀው የሰው ኃይል ብዛት የሥራው ደረጃ በወር መነሻ ደመወዝ ምርመ
ቁ ሂደት ቁ ዝቅተኛ የትምህርት /በብር/ ራ
ደረጃና የሥራ ልምድ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ በነባሩ በአዲሱ
መጠጥ ውኃ 1 መጠጥ ውኃ አቅርቦት ጥናት፣ግንባታ መጀ/ዲግሪ 9 ዓመት 3 XV - ኬረር
አቅርቦት እና ክትትል የሥራ ሂደት
35
ጥናት፣ግንባታ እና 2 ውኃ መሀንዲስ መጀ/ዲግሪ 4/ድፕሎማ 8 - 6 መፕ-11 - ኬረር
ክትትል የሥራ ዓመት XIII
ሂደት 3 ጅኦሎጅስት/ሃይድሮጅኦሎጅስት መጀ/ዲግሪ 5 ዓመት 3 - XIII - ኬረር
4 የዉሃ ጥራት እና ቁጥጥር ባለሙያ መጀ/ዲግሪ 8 ዓመት 3 - ፕሣ-7 - 4661
5 ሶሺዬ ኢኮኖሚክስ መጀ/ዲግሪ 7 ዓመት 3 ፕሣ-6 3909
ድምር 8 12 24,626 54,910
2 የዉሃ ሀብት፣ጥገና 1 የዉሃ ሀብት፣ጥገና አና ተቋማት መጀ/ዲግሪ 9 ዓመት 3 XV ኬረር
አና ተቋማት አስተዳደር የሥራ ሂደትአስተባባሪ
አስተዳደር የሥራ 2 የዉሃ ሀብት መረጃ አቅርቦት ባለሙያ መጀ/ዲግሪ 4 ድፕሎማ 8 3 3 ፕሣ-6 መፕ-11 3090 ኬረር
ሂደት ዓመት XIII
3 የዉሃ ሀብት አጠቃቀም እና አያያዝ መጀ/ዲግሪ 4 ድፕሎማ 8 6 6 ፕሣ-5/4 መፕ-11 3425 ኬረር
ባለሙያ ዓመት XIII 3001
4 ኤሌክትሮ ሜካኒካል መሀንዲስ መጀ/ዲግሪ 5 ዓመት - 3 XIII ኬረር
5 የታሪፍ ጥናት፣ደረጃ ወሳኝ እና የዉሃ መጀ/ዲግሪ 7 ዓመት - 3 - ፕሳ-6 - 3909
ተቋማት ክትትል አሰተዳደር ባለሙያ
ድምር
36
XIII 3001/3425/
3909
4 ኤሌክትሮ ሜካኒካል መጀ/ዲግሪ 2 ድፕሎማ 6 100 75 መፕ XII 3001/2628/2 ኬረር
ዓመት 9/10/11 298
5 የዉሃ ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ መጀ/ዲግሪ 6 ዓመት 20 40 ፕሳ-4 ፕሳ-5 3001 3425
6 ሶሺዎ ኢኮኖሚክሰ መጀ/ዲግሪ 6 ዓመት 40 20 ፕሳ-4/5 ፕሳ-5 3001/3425/ 3425
ድምር - - 15,141 21,262
2 የውኃ ሀብትና 1 የውኃ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር መጀ/ዲግሪ 7 ዓመት 20 XV ኬረር
ተቋማት አስተዳደር የሥሪ ሂደት አስተባባሪ
የሥሪ ሂደት 2 የዉሃ ሀብት መረጃ አቅርቦት ባለሙያ መጀ/ድግሪ 2 ዲፕሎማ 40 40 ፕሣ-5/6 XII 3425/3909 ኬረር
6 ዓመት
3 የዉሃ ሀብት አጠቃቀም እና አያያዝ መጀ/ድግሪ 2 ዲፕሎማ 40 40 ፕሣ-4/5 XII 3001/3425 ኬረር
ባለሙያ 6 ዓመት
4 ኢንቫይሮመንታሊስት መጀ/ድግሪ 6/4 ዓመት 20 20 ፕሣ-4 XIII ፕሳ- 3001 ኬረር
5 3425
5 ሀድሮሎጂስት መጀ/ድግሪ 6 ዓመት 20 20 ፕሣ-5 XIII 3425 ኬረር ኬረር
ድምር - 1 - - - 1,968
የወረዳ አጠቃላይ ድምር 17 22 - - 28,216 59,324
37
38