Professional Documents
Culture Documents
Habtamu Bishaw
ማውጫ የሚችል መዋቅር እና ጥላ ለመስጠት ያላቸው
አቅም ነው፡፡ ነገር ግን ሰፊ እና በቂ የአፈር ያለው
ቦታ እና ከመሬት በላይ ካሉ መሰረተ ልማቶች
1. የተከላ አካባቢ ግምገማ ማለትም የመንገድ መብራቶች እና ሽቦዎች
2. የተከላ ቦታዎችን ለተከላ በሚሆን መልኩ
ያለው ርቀት/adequate open soil space and
የመለወጥ አቅም distance from aboveground structures, such as
3. የእንክብካቤ ሥራዎችን ገምግም
street lights and wires/ ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ
4. ተፈላጊ የዛፍ ባህሪያትን መምረጥ
ነው፡፡
5. የዛፍ ምርጫ
የአካባቢ ግምገማ ለመጀመር ቀላሉ መንገድ
መግቢያ በከተማው የተለያየ ቦታ በመዘዋወር የትኛው
ዝርያ ተመሳሳይ የአካባቢ ባህሪ ያላቸው የመሬት
ገጽታዎች ውስጥ በደንብ እንደሚያድግ ለማወቅ
እንድ ተከላ ለሚካሄድበት ቦታ ትክክለኛውን ዛፍ ጥረት ማድረግ ነው። ግምት ውስጥ መግባት
መምረጥ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ ኪሳራዎችና ያለበት ጉዳይ ከመሬት በላይና ከመሬት በታች ባሉ
ውድቀቶች ይታደጋል፡፡ ሁኔታዎች በአንድ አካባቢ ያለን የዛፍ ዝርያ
ስኬታማነት ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡
የተከላ ቦታውን መላመድ የቻሉ ዛፎች
ለሚያጋጥማቸው እንደ አውሎ ነፋሶች ያሉ የአካባቢውን የህዝብ የአትክልት ስፍራ ወይም
ችግሮች ተቋቁመው የማለፍ ዕድላቸው ከፍተኛ የችግኝ ጣቢያ መጎብኘት በአካባቢው የሚገኙትን
ነው፡፡ እና ሊበቅሉ የሚችሉትን የተለያዩ ዝርያዎች ምን
አይነት እንደሆኑ ለማወቅ/ለመረዳት/ ጥሩ መንገድ
የተሟላ የተከላ ቦታ ግምገማ ማካሄድ ነው፡፡
የተመረጠው ዛፍ አካባቢው ላይ የሚያጋጥሙ
ሁኔታዎችን ተቋቁሞ እንዲቀጥል የማድረግ
ዕድሉን ያሰፋለታል፡፡
ያሉ የተከላ ቦታው /አካባቢው/ ባህሪዎችን ግምት የሚሉ ጉዳዮችን ከትክክለኛ መረጃ በመነሳት መለየትና
ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ የተመረጠው ቦታ የሚገኝበትን አግሮ ኢኮሎጂ ዞን
አብዛሃኞቻችን ይሄንን የአካባቢ ግምገማ ሂደት መለየት በተለየው ዞኑ ውስጥ ሊበቅሉና ለተፈለገው
ትኩረት አንሰጠውም /እንዘለዋለን/፡፡ ይህ ግን ስህተት አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ የዛፍ ዝርያዎችን
ነው፡፡ ምክነያቱም በከተማ አካባቢ የሚተከሉ ዛፎች ለመምረጥ እንዲቻል እድል የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ለምን እንደማይፀድቁ ወይም ዕድሜያቸው አጭር
ከመሬት በላይ ያለው ትንታኔ/Above-Ground Site
እንደሚሆን መልስ የሚሰጠን ይህ ሂደት በመሆኑ ነው፡፡ Analysis
የተከላ ቦታው የሚገኝበት አግሮ ኢኮሎጂ ዞን ከመሬት በላይ ባለው የአካባቢ ግምገማ ውስጥ ብዙ
ጉዳዮች ግምት ውስጥ መግባት ይኖርባቸዋል፡፡
Length of Average
Zone
Altitude
(in meters
Rainfall
(in
growing annual ከባቢያዊ ጉዳዮች/Environmental factors/ ማለትም
period (in temperature
AMSL) mm/year)
days) (in C°) የብርሃን ተጋላጭነት፣ ተዳፋት፣ ጨዋማነት እንዲሁም
Wurch ነባር ዛፍ መኖር የሚሉ ትርጉም ያላቸው ጉዳዮች
900 – 211 –
(cold / ≥ 3,200 < 11.5°
2,200 365
moist)
ለተተከሉ ዛፎች የሙቀት ጫና ይፈጥራል፡፡ ስለሆነም ይጨምራል፡፡ ስለዚህ ለከፍተኛ ነፋስ ተጋላጭ በሆኑ
ብርሃን/full sun/ የሚፈልጉ ዛፎች ለእንደዚህ ዓይነቱ መምረጥ ተገቢ ይሆናል፡፡ አለበለዚያ ግን የተለየ የውሀ
የተከላ አካባቢ ተስማሚ ናቸው፡፡ በተጨማሪም ለዛፉ አማራጭ እንዲኖር ማሰብ ወይም አካባቢውን ከቀጥታ
ስር መስፋፋት ሰፋ ያለ የአፈር ክፍል እንዲያገኝ ነፋስ መከላከል አስፈላጊ ነው፡፡ ምናልባትም የተከላ
ቦታው በደንብ ውሃ የማያፋስስ/poorly drained soil/
ለከተሞች እና ለከተማ ዳርቻ አካባቢዎች ተስማሚ ዛፎችን መምረጥ፡ የአካባቢ ግምገማ እና 4
የዝርያዎች ምርጫ |
ከሆነ ዛፎቹ እርጥበትና ድርቅ መቋቋም የሚችሉ ምክነያት የፀሀይ ብርሃን ማግኘት አለመቻል
መሆን አለባቸው፡፡ ስለሚያጋጥም፡፡
እና ቅጠሎችን ያቃጥላል፡፡ ወይም ይህ ጨው መሬት Table 2. These are suggestions for planting trees
ላይ ከተከማቸ በኋላ ወደ አፈር ውስጥ ዘልቆ በመግባት within 40 feet of wires or street lights.
distance from tree size at maturity
በስሩ አማካይነት ወደ ዛፉ ይዘልቃል፡፡ ጨው መቋቋም wires or light
የሚችሉ ዛፎች ብዙውን ጊዜ ለጨዋማ አየር ቀጥተኛ 0–6 feet Planting is not recommended
unless trees remain under 25
ተጋላጭነት ሲሆኑ የተዛባ/deformed/ ገፅታ feet tall
ይኖራቸዋል፡፡ ነገር ግን እነሱ በሕይወት ይተርፋሉ እና 6–40 feet Height should be 10 feet or
shorter than wire/light or
በትክክልም ያድጋሉ፡፡ canopy diameter
should be less than twice the
ጨው መቋቋም የማይችሉ ዛፎች/salt-sensitive trees/ distance to wire/light
more than 40 feet Any tree can be planted
ለጨዋማ አየር ቀጥተኛ ተጋላጭነት ሲሆኑ ቅጠሎች
ይቃጠላሉ፣ ዛፎችም የተዛባ ቅርፅና ገፅታ ይኖራቸዋል ከመትከልዎ በፊት ቀና ብለው ይመልከቱ ፡፡ ዛፎች
እንዲሁም እድገታቸውም ይቀጭጫል፡፡ ብዙውን ጊዜ ለኤሌክትሪክ መስመሮች እና ለደህንነት
መብራቶች ቅርብ ሆነው ይተከላሉ። ቅርንጫፎች
ሌሎች ዛፎች/Other Trees
የሀይል መስመሮች/ሽቦዎች/ ላይ ሲደርሱ ያልተቋረጠ
ሰፋፊ ዝንጣፊ/broad canopies/ የመመስረት ዝንባሌ አገልግሎት ለመስጠት ያስችለው ዘንድ
ያላቸው ወጣት ዛፎች/ Young trees/ እና ሙሉ ወይም የሚመለከተው አካል/ኩባንያው እነሱን መግረዝ
ከፊል ፀሃይ የሚፈልጉ (oaks, mahoganies,etc) ዛፎች አለበት፡፡ እንደ አለመታደል ሆኖ ይህን ተከትሎ
በነባርና ሰፋፊ ዝንጣፊ/canopies/ ባላቸው ዛፎች ስር የሚደርስ ጉዳት አገልግሎት ፈላጊው ላይ
ሲተከሉ ብዙ ጊዜ የፀሀይ ብርሃን ወደሚገኝበት ከሚፈጥረው የአገልግሎት መቋረጥ በተጨማሪ
አቅጣጫ ያዘማሉ/ያጎነብሳሉ/ እንዲሁም በአንድ ተቋማቱን በየአመቱ ለከፍተኛ ወጭ ይዳርጋል፡፡
አቅጣጫ ብቻ ዝንፃፊ/canopies/ ይመሰርታሉ፡፡ ለአካባቢው ተገቢነት ያለውን መጠን ዛፍ በመትከል
በንፋስ ምክነያት በሽቦች ላይ የሚደርሰውን ጉዳትእና
በነባር ዛፎች መካከል የተተከሉ ችግኞች ዕድገታቸው በጉዳት የሚደርስን ወጭ መቀነስ ተገቢ ነው፡፡
ዘገምተኛ ይሆናል ወይንም ጭራሽ ላያድጉ ይችላሉ፡፡
ምክነያቱም የምግብ/ንጥረ-ነገር/ ሽሚያ ስለሚኖር፣
የውሃ ዕጥረት ስለሚያጋጥማቸው እንዲሁም በጥላ
ሕንፃዎች/Buildings
ምልክቶች/Signs stockpile
በዛፎች ምርጫ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ አስፈላጊ
ጥራት ባለው የአረንጓዴ መሰረተ-ልማት ዕቅድ
የአፈር ባህሪዎች የአፈር ፒኤች፣ የውሃ መፍሰሻ፣
ችግር ምክነያት ብዙ ጊዜ ምልክቶች እና ዛፎች
ጥልቀት፣ ጨዋማነት፣ የከርሸ-ምድር ውሃ
በተደጋጋሚ እርስ በርሳቸው ግጭት ሲፈጥሩ
ርቀት/distance to the water table/ እና ለስር
ይስተዋላል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት
እድገት እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮች ሊጠቀሱ
የሚቻለውም ትናንሽ ምልክቶች ባሉባቸው
ይችላሉ፡፡
አካባቢዎች ትልልቅ ዛፎችን በመትከል እንዲሁም
ትልልቅ ምልክቶች ባሉባቸው አካባቢዎች ደግሞ ብዙ ተከላዎች ያልተሰኩ የሚሆኑት እነዚህን
ትንንሽዛፎች በመትከል ሊሆን ይችላል፡፡ (ምስል 4) ጉዳዮች በተገቢው አለመገምገም ወይነም ጨርሶ
አለመገምገም/ትኩረት አለመስጠት/ በመኖሩ ነው፡፡
አፈር pH/Soil pH
በሌላ መንገድ ደግሞ percolation test ማካሄድ ከላይኛው የመሬት ክፍል በታች ያለ የተጠቀጠቀ
ይቻላል፡፡ በዚህ ሙከራ ተከላ ከመካሄዱ በፊት አፈር ንብርብሮች/Subsurface Compacted
በየተከላ አካባቢው ቢያንስ አንድ ሙከራ/test/ Layers
ማድረግ ይገባል፡፡ አሰራሩም 60 ሴ.ሜ ጥልቀት
በተጠቀጠቀ የከርሰ ምድር አፈር ላይ ያለ ልል
ያለው ጉድጓድ በመቆፈር እና ውሃ በመሙላት
አፈር ለዛፉ ዘላቂ ዕድገት የተለየችግር የሚፈጥር
በምን ያክል ፍጥነት ውሃው እንደሚሰርግ ማየት
ጉዳይ ነው፡፡ ሥሮች ብዙውን ጊዜ የሚበቅሉት ልል
ነው፡፡ በዚህም ውሃው ቢያንስ 5 ሴ.ሜ በሰዓት
አፈር ላይ ነው በተጠቀጠቀ የከርሰ ምድር አፈር
መስረግ ይኖርበታል፡፡
ስራቸው ዘልቆ አይገባም (ምስል 6) ፡፡
በቀላሉ ይፈነገላሉ /could topple over/፡፡ oolitic ልማቶች የት ላይ እንዳሉ ለይተን ከማወቃችን
በፊት ዛፍ መትከል የለብንም፡፡ ተከላ ለማድረግ
ልል አፈር ከሆነ አነስተኛና መካከለኛ መጠን በታሰበበት አካባቢ ቁፋሮ ከመካሄዱ በፊት ከመሬት
ያላቸውን ዛፎች መትከል ይመከራል፡፡ ምክነያቱም ውስጥ መገልገያ መሰረተ-ልማቶችን የሚዘረጉና
ትላልቅ ዛፎች ስራቸው ጠልቆ መግባት የሚያስተዳድሩ ተቋማትን /የውሃ /ፍሳሽ፣
የማይችልና ልል አፈሩን ተከትሎ ከላይ የሚበተን የኤሌክትሪክ እና የስልክ/ ማማከር ያስፈልጋል፡፡
በመሆኑ ፀንተው መቆየት የሚችሉ አይሆንም በመሬት ውስጥ የተዘረጉና በ 10 ጫማ ርቀት
ከዚያም በላይ ባልታሰበ ወቅት በሚፈነገሉበት ጊዜ ውስጥ የሚገኙ መገልገያ መሰረተ-ልማቶች ጥገና
አደጋ ያደርሳሉ በሚከናወንበት ወቅት የትላልቅ ዛፎች ሥሮቻቸው
ላይ ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ በዚህ ምክነያት
ብዙ ቀዳዳዎችን ከሁለት እስከ ሶስት ጫማ
መሰል አገልግሎት መስጫ መሰረተ-ልማቶች
ጥልቀት በመቆፈር ከሁለት ሰዓት ያላነሰ መጠበቅ
ባሉበት አካባቢ ተከላ ማድረግ አይመከርም (ምስል
ከዚያም ጉድጓዱ ውስጥ ውሃ/እርጥበት/ የማይታይ
8)፡፡
ከሆነ ማንኛውንም ዛፍ መትከል ይቻላል፡፡ ጉድጓዱ
ውስጥ ውሃ ከታየ ግን እርጥብ/ውሃማ/ ቦታዎችን
የሚቋቋሙ ዛፎችን መትከል ይጠይቃል፡፡
ላይኖረው ይችላል ምናልባትም ዛፉን ለመጠበቅ ወይም በሽታ ቢከሰት በሙሉ አካባቢው ላይ ያለ
ምስል 11፡