You are on page 1of 7

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ

የ 2015 ዓ.ም እራስን የማብቃት የግል እቅድ(SDP)

አዘጋጅ፡- ሚኪያስ ስዩም


(SELF DEVELOPMENT PLAN)

ሀምሌ 1/2015 ዓ.ም


አዲስ አበባ
I. መግቢያ

የአዲስ አበባ ከተማ /አስ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ ቢሮ የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የያዛቸውን ፈጣን የልማት፣
የመልካም አስተዳደር ስርዓትን የመገንባትና የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን የመዘርጋት ተግባራትን
ስኬታማና እውን ለማድረግ በአመለካከት፣ በእውቀትና በክህሎት የበቃአመራርናፈፃሚ መኖር አስፈላጊ
መሆኑ ይታወቃል

በመሆኑም እያንዳንዱ ተቋም የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ይቻል ዘንድ በውስጡ ያሉ
ሰራተኞች ሚናቸው የማይተካካ ነው፡፡ ሁሉም ሰራተኛ የየግሉን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ መንገድ
ማበርከት እንዳለበት በእምነት ይዞ መንቀሳቀስ ያሻል፡፡ እኔም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ፈፃሚ ባለሙያ እንደመሆኔ ለተቋሙ ብሎም ለከተማ አስተዳደሩ የበኩሌን ድርሻ
ላበረክት ይገባል፡፡

በዚህም መሰረት የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ብሎም ያሉብኝን ክፍተቶች በመለየት ለመፍታት
የሚያስችለኝን ራስን የማብቃት ዕቅድ እንደሚከተለው አዘጋጅቻለሁ፡፡

II. የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ

የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ዋናው ዓላማ ብቁ፤ተወዳዳሪና ስራ ፈጣሪ የሆነ የሰው ኃይል የመገንባት ሰራ መሆኑ
ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በከተማው ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ ስራ ፈጣሪ ዜጋ የማፍራቱ ሂደት ከጊዜ ወደ ጊዜ
እየተሻሻለ መጥቷል፡፡ ይሁንና የተፈለገውን ያህል ውጤት ያልመጣባቸው ስራዎችም መኖራቸው የሚካድ
አይደለም፡፡ ስለዚህ እኔም እንደ አንድ የአሰልጣኞች ልማት ባለሙያነቴ ያሉኝን ጥንካሬዎችና ክፍተቶች
በመለየት ጥንካሬዎቼን ማጎልበትና ማስቀጠል እንዲሁም ክፍተቶችን በመለየት የሚሞሉበትን ዕቅድ አቅዶ
ወደ ተግባር መግባት አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ጥንካሬዎቼንና ክፍተቶቼን እንደሚከተለው
ለማስቀመጥ ሞክሬያለሁ፡፡

2.1. ጥንካሬዎቼ
1. ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ስራን መስራት

1|Page
2. የተሰጠኝን ተልዕኮ ወድያውኑ ሰርቶ መስጠት
3. ኪራይ ሰብሳቢነት አምርሮ መታገል
4. ከስራ ባልደረባ ጋር ተባብሮ የመስራት ፍላጎት
5. ሀሳቤን በነጻነት መግለጽ
6. ሰልጣኞችን ትብብር ስልጠና ለማሰወጣት የተለያዩ ሰነዶችን ማስፈረም መቻሉ
7. የተለያዩ የማስተማሪያ ግብዐቶች (ቲቲሌም)ዝግጅት መጠናቀቁ

2.2. ክፍተቶቼ
1. ደካማ የጊዜ አጠቃቀም
2. ደካማ የሆነ የኢንተርፕራይዝ ድጋፍ
3. ሶፍትዌር መተግበሪያ አጠቃቀም ችግር
III. ዓላማ
1. የተስተካከለ የጊዜ አጠቃቀም ማኔጅመንት ስርዓት ማዘጋጀት/መዘርጋት
2. የተጠናከረ የካይዘን የኢንተርፕረነርሺፕ እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ድጋፍ ማድረግ፡፡
3. ሶፍትዌር መተግበሪያዎች ስልጠና መውሰድ፡፡
IV. ዋና ዋና እና ዝርዝር ተግባራት

4.1.1 ብቁ የሆነ አሰልጣኝ መሆን

ተግባር 1. ብቁ ለመሆን የሚያግዙ የተግባርና የንድፍ ሃሳብ ስልጠና መውሰድ

ተግባር 2. ብቁ ለመሆን የሚያግዙ የንድፍ ሃሳብ እውቀት ሊያዳብሩ የሚችሉ ጽሁፎችን ማነብብ

ተግባር 3. ብቁ ለመሆን የሚያግዙ የተግባር ልምምድ ማደረግ

ተግባር 4. የሶፍትዌር መተግበሪያ ስላጠናዎችን መውሰድ

4.1.2 ብቁ የሆኑ ኢንተርትራይዞችን ማፍራት

ተግባር 1.የተጠናከረ የካይዘን ድጋፍ ማድረግ

ተግባር 2.አራቱ የድጋፍ ማዕቀፍ ላይ ተመስርቶ፤መንቀሳቀስ

4.1.3 በእቅድ የመመራት ባህልን ማዳበር፤

ተግባር 1. ስራ ከመጀመር በፊት ከዋናው እቅድ በመነሳት ንዑስ እቅዶችን ማውጣት፡፡


V. የአፈፃፀም አቅጣጫና ስልት
2|Page
1. በቴ/ሙ/ት/ስ ቢሮ ደረጃ የወጡ ስትራቴጂ ፖሊሲ እና መመሪያዎችን መሰረት በማድረግ፡፡

2.ከአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የቡድን መሪዎች የዲፓርትመንት ተጠሪዎች ጋር በመሆን ስልቶችን


መንደፍ፡፡
1.

VI. የክትትልና ድጋፍ አግባብ

የተዘጋጀው ዕቅድ ከቡድን አስተባባሪ ጋር ውይይት እና ክትትል ማድረግ

5.1 ማጠቃለያ
ይህ ዕቅድ ሲታቀድ ጠንካራና ደካማ ጎኖች በተገቢው የተለዩ በመሆኑ ጠንካራውን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠልና
ድክመቶች ደግሞ ማሻሻል የሚያስችል ስልትንም ያጠቃልላል፡፡

5.2 የ 2015 በጀት ዓመት ራስን የማብቃት የግል ዕቅድ ድርጊት መርሃ ግብር

የዕቅዱ ባለቤት ስም፡- ሚኪያስ ስዩም ደመቀ

የሥራ መደብ (ኃላፊነት)፡- አሠልጣኝ (ኢንስትራክተር)

አሁን በያዝኩት መደብ የቆየበት ጊዜ፡- ስድስት ወር

ዕቅዱ የፀደቀበት ቀን ________________________________

3|Page
ራስን የማብቃት ዓላማዎች ዓላማዬን ለማሳካት ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን
አሁን ያለኝ የክህሎት የተቀመጡት ዒላማዎች ቅድሚያ አለብኝ? ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ለማሳካት
የብቃትና የአመለካከት ያስፈልገኛል? የተቀመጠ ቀነ-
ክፍተት ገደብ

የክህሎት ክፍተት
1.አርኪ ካድ የተለያዩ ዲዛይኖችን የተለያዩ
(ARCHI CAD) ለመስራትና በበጀት ዓመቱ ብቃት የብቁ አሰልጣኝ - የተለያዩ ስልጠናዎችን መውሰድ ስልጠናዎችና ከህዳር እስከ
ስልጠናዎችን ለመስጠት ያለው አሰልጣኝ ተግባርና ሀላፊነት ኮምፒተሮች እና መጋቢት 2015
መሆን መገንዘብ ሶፍትዎሮች

2.ሪቬት ሶፍትዌር የተለያዩ የክህሎት በበጀት ዓመቱ ብቃት - የተለያዩ ስልጠናዎችን መውሰድ ከመጋቢት እስከ
( RIVET) ክፍተትን ለመሙላትና ያለው አሰልጣኝ የብቁ አሰልጣኝ አውቀትን ግንቦት
መሆን ተግባርና ሀላፊነት የሚያዳብሩ 2015
የተሻለ ስራዎችን
መገንዘብ ስልጠናዎች
ለመስራት
ለመውሰድ
ማመቻቸት

4|Page
ራስን የማብቃት ዓላማዎች ዓላማዬን ለማሳካት ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን
አሁን ያለኝ የክህሎት የተቀመጡት ዒላማዎች ቅድሚያ አለብኝ? ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ለማሳካት
የብቃትና የአመለካከት ያስፈልገኛል? የተቀመጠ ቀነ-
ክፍተት ገደብ

አውቀትን
3.MS PROJECT የተለያዩ ዲዛይኖችን በበጀት ዓመቱ ብቃት የብቁ አሰልጣኝ ብቁ ለመሆን የሚያግዙ የንድፍ ሃሳብ ከመጋቢት እስከ
የሚያዳብሩ
ማይክሮ ሶፍትዌር ለመስራትና ያለው አሰልጣኝ ተግባርና ሀላፊነት እውቀት ሊያዳብሩ የሚችሉ ስልጠናዎችን ግንቦት
መውሰድ ስልጠናዎች 2015
(MS PROJECT) ስልጠናዎችን ለመስጠት መሆን መገንዘብ
ለመውሰድ
ማመቻቸት

ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ሚኪያስ ስዩም ፊርማ፡- ቀን፡ ----------------------- ዓ.ም

ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ---------------------------- ፊርማ፡- ቀን፡----------------------- ዓ.ም

5|Page
6|Page

You might also like