Professional Documents
Culture Documents
የልማት ዕቅድና የበጀት ዝግጅትወ
የልማት ዕቅድና የበጀት ዝግጅትወ
የበጀት ዕቅድ አፈጻጸም መረጃ ተደራሽ ለማድረግ ከታቀደዉ የበጀትና ዕቅድ አፈጻጸም 1 ዙር ክትትል ተደርጎ 1
ዙር ወቅታዊ ሪፖርት ተላለፏል፣ በጥቅል የተላከውን በጀት በመበማ/3፤ በካበማ/3 እና መበማ/7 ቅጾች በመሙላት
በማኔጅመንት አስተያየትና ማሻሻያ ተደርጎ ከአመታዊ የፊዚካል ሥራዎች እቅድ ጋር ለክልል ፋይናንስ ቢሮ ቀርቦ ጸድቆ
እንዲመጣ ተደርጓል፡፡የበጀት ድርጊት መርሃ ግብርና የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት በማዘጋጀት ለክልል ፋይናንስና ለጋሞ ዞን ፋይናንስ
መምሪያ ወቅቱ የማድረስ ሥራ ተሰርቷል፡፡ የሥራ ክፍሎችና ዳይሬክቶሬቶች የዕቅድ ዝግጅትና የዕቅድ ትግበራ አሠራር
ቅልጥፍና ፤ ብቃትና ጥራት ለማሳደግ ታቅዶ፡- ወቅታዊ ፤ሁሉ አቀፍ የሆነ የእቅድ ዝግጀትና የዕቅድ ትግበራ ክትትልና
ድጋፍ እንድሁም ተጨባጭ የሆነ ክትትል ተደርል፡፣ ግልጽ ፤አሳታፊ፤ወቅታዊና ሚዛናዊ የሆነ የዕቅድና የዕቅድ አፈጻጸም
ግምገማ (የዕቅድ ወቅት፤ትግበራ ሂደት፤ውጤት ማጠቃለያ) እንዲካሄድ ከኮሌጁ ሪፖርት ተደርጎ በተቀመጠዉ ጊዜ
ለቦርድ እንድቀርብ ተዘጋጅቷል
የባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ግንባታ አዲስ የማስፋፊያና የማሻሻያ ሥራዎችን ክትትልና ግምገማ በማድረግ
አፈጻጸማቸዉ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በክልሉ መንግስት ድጋፍ እየተሰራ ያለው ባለሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ህንፃ
ግንባታው ሥራ ከሚመለከታቸዉ አካላት በጋራ በመሆን በተደረገው ጥልቅ ክትትል እና ድጋፍ አብዘኛው
የማጠናቀቂያ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡ ለምቀጥለዉ የዲግሪ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ምቹ ለማድረግ
የቀለምና ለሎች ፍንሽንግ ሥራዎችን ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ የኮሌጅ ልማትና ማስፋፋትን
መሠረት ባደረገ በተቀናጀ አሠራር ምቹ የትምህርት አካባቢ ለመፍጠር ታቅዶ፡- በተቀመጥው መስፈርት መሠረት
የግንባታዎችን፤የዕድሳትና የጥገና ሥራዎችን መከታተልን በተመለከተ፡ የመማሪያ ክፍል ጥገና ፤የዉሃ መዉረጃ ዲች፤
የግብ ዙርያ አጥር፤ የግብ ማስዋብና የጉድጓድ ዉሃ እንድሁም ሳይንሽ ላቮራቶሪ እና ባለ ሁለት ፎቅ የመማሪያ ክፍል
ግንባታዎች በሥራ ሂደቱ በከፍተኛ ቁርጠኝነት የተከናወኑ ተግባራት ናቸዉ
የ G+2 ሳይንስ ላቦራቶሪ ህንጻ ግንባታ በተመለከተ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በድጋሚ በመወያዬትና አቅጣጫ
በማስቀመጥ ግንባታዉ የሚቀጥል ሁኔታ እንዲመቻች ሰፊ ጥረት ተደርጓል፡፡ በመነሆኑም ቀደም ሲል ከአሸናፊ አርሼ ጋር
የነበረዉ ዉል ተቋርጦ አዲስ የዉስኝ ጨረታ ወጥቶ በ 74,986,868.15 ብር አሸናፊ ተለይቶ ቅድሜ ክፊያ በመክፈል
ግንባታዉ እንዲጀመር ተደርጓል፡፡ ግንባታዉም ሁለተኛ ስብ ተሞልቶ ኮለን ወደ ማቀዎም ደረጃ ደርሷል፡፡
የ 2014 ዓ.ም ፊዚካል ሥራዎችና ካፒታልና የመደበኛ በጀት እቅድ ተዘጋጅቶ በኮሌጁ ማናጅመንት በዝርዝር ታይቶ
ማስተካኪያ ታክሎበት ለክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በማቅረብ እና ለቀረበው እቅድ ዝርዝር ሃሳቦችን በማስተካከል በጀት ተፈቅዶ
እንድፀድቅ ተደርጓል፡፡
1|Page
6400 ሌሎች ክፍያዎች 2,885,450.00
ጠ.ድምር 55,375,573.00 ድምር መደበኛ ከመንግስት ትሬዠሪ ብር 55,375,573
00 የተደረገ ስሆን አፈጻጸማቸዉ ክትትል ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡
በዋናነት የመሰረተ-ልማት ስራዎች የ G+2 ላቦራቶሪ ህንጻ ግንባታ ክትትልና ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የመማሪያ ክፍል
ጥገና ስራን የመከታተልና የመደገፍ ስራ ተሰርቷል፡፡ የኮሌጁ አረንጋዴ መናፈሻ ግንባታን የመከታተልና የመደገፍ
2|Page
የኮሌጁንተቋማዊ አቅም ከማሳደግ አንፃር ለ 2015 ዓ.ም የተጠየቀ የካፒታል ፕሮጀክት በተመለከተ፡-
ብር
bjT mlà qÜ_R yPéjKtÜ ZRZR
የመንግሥት ግምጃ ቤት ከውስጥ ገቢገበ DMR
የአርባምንጭ መም/ትም/ ኮሌጅነባር ካፒታል ፕሮጀክት ዋጋ፣እስከ አሁን የተፈፀመ ክፍያና ለ 2015 ዓ.ም የተፈቀደ በጀት ማሳያ
ተ. የ የ 2015 የፕሮጀክቱ በጀት ዓመት አፈጻጸም የፕሮ የፕሮጀክቱ ጠቅ/ዋጋ እስከ 2014 ዓ.ም ድረስ ለ 2015 በጀትዓመት የፋይናንሻል ፊዚካል ምር
ቁ ሥ ጀክቱ የተከፈለ የተፈቀደ በጀት አፈፃፀም አፈፃፀ መራ
3
ራ አይነ ብር ሣ % ም%
ት ብር ሣ ብር ሣ
ነባ
ር
2 መኪና ግዥ ነባር 770,440 45 2,821,707
ነባ
ር
3 የላብራቶሪ G+2 ህንፃ ግንባታ ክፍያ ነባር 74,986,868 15 14,997,373 63 59,989,494 52
79,609,488
ድምር
6100 ለሰብኣዊ ለሆኑ አገ/ቶች 38,544,898 00 ነባርመም/ ሰራተኞች ደመወዝ ፣የጡረታ፣አዲስ የተማሪዎች አገ/ት ሰራተኞች ቅጥር፣አዲስ
መም/ራን ቅጥር
4
ዲግሪያቸውን ለሚማሩ ተማሪዎች ክፍያ፣ የጥናትና የምርምር ሥራዎች፣የተለያዩ የአቅም
ግንባታ ስልጠናዎች ክፍያ፣ ክፊያ
6300 ለቋሚ ንብረቶች ግዥ 31,450,000 00 የማባዣ ማሽኖች፣ራይሶ ኮፒ መሣሪያዎችና ሌሎች ኤሌትሮኒክስ እቃዎችን
ግዥ፣በኮለጁ ለሚደራጀው ክሊኒክ የሕክምና አገልግሎት የሚውሉ ቁሳሰቁሶ ግዥ
፣ለተማሪዎች ምግብ ዝግጅት አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ ቁሳቁሶች ግዥ፣
6400 ሌሎች ክፍያዎች 21,568,000 00 1) የተማሪዎች ቀለብ በኮሌጁ ግቢ በመኖር 1200 ተማሪ X10 ወር የአንድ
ተማሪ በቀን 55 ብር X30 ቀን ድምር 19,800,000.00 በኪስ ክፍያ
2) 490 ተማሪ X800.00/ስምንት መቶ ብር ሂሳብ ብር X4 ወረወ ድምር
1,568,000.00 የሚከፈል የቀረበ የቀለብ ክፍያ በጀት ነው፡የሚከፈል
የቀረበ የቀለብ ክፍያ በጀት ነው፡
ጠ.ድምር 119,739,498 00
5
ከፍል አንድ
ጠ.ድምር 55,375,573 00
ድምር 34,646,625 00
የሚያስፈልገው 34,646,625 ብር ሲሆን በማነስ ያለው ልዩነት ከተፈቀደው በጀት ሲቀነስ 34,560,981. የሚመጣው
ብር 85,644.00 ነው፡፡
6
ቀድሞ የነበረ
7
8
- የዉሃ መዉረጃ ዲች 390,625.20
9
የግብ ማስዋብና ግንባታን በተመለከተ ቀድሞ የነበረ
10
አሁን ያለበት ደረጃ
የባለ ሁለት ፎቅ መማሪያ ክፍል ግንባታ አዲስ የማስፋፊያና የማሻሻያ ሥራዎችን ክትትልና ግምገማ
በማድረግ አፈጻጸማቸዉ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በክልሉ መንግስት ድጋፍ እየተሰራ ያለው ባለሁለት ፎቅ
መማሪያ ክፍል ህንፃ ግንባታው ሥራ ከሚመለከታቸዉ አካላት በጋራ በመሆን በተደረገው ጥልቅ
ክትትል እና ድጋፍ አብዘኛው የማጠናቀቂያ ሥራዎች ተሰርቷል፡፡ አሁን ለተጀመረዉ የዲግሪ መርሀ-
ግብር ፕሮግራም ምቹ ለማድረግ የርክብክብና ለሎች ፍንሽንግ ሥራዎችን እንድሁም የባለሙያ
አስተያዬት ታክሎ መማር ማስተማር ሥራዉን ለማስጀመር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡
11
ግንባታው ያለበት ፎቶ፡-
12
13
14