You are on page 1of 9

ግቦችን ለመፈፀም የሚያስፈልገው የፋይናንስ እቅድ

የሥራ ማስኬጃ በጀት ጥያቄ ማብራሪያ


6211---በኮሌጁ በመመሪያው መሰረት የደንብ ልብስ ለሚያስፈልጋቸው ለጥበቃ፤ለጽዳትና
ውበት፤ሾፌርና ረዳት፤የመላላክ ስራ ለሚሰሩ ሰራተኛች፤ለግቢ ውበትና አትክልት፤በልዩ ልዩ ሥራ ክፍል ለሚሠሩ
ባለሙያዎች ኦቮር ኮት(3/4 ካፖርት) የሚሠፋላቸው ባለሙያዎችና አዲስ ለመግዛት የቀረበ የበጀት ጥያቄ
ነው፡፡
በዚህ መሰረት፡-
በ 2016 ዓ.ም የበጀት ዘመን የኮሌጁ ሠራተኞች የሆኑ ደንብ ልብስና እና የሥራ ልብስ ፤ ለሚፈቀድላቸው
በደንቡ መሠረት የቀረበ ለማሰፋት የበጀት ጥያቄ ማብራሪያ
1) የጥበቃ ሠራተኞች፡-ብዛት በቁጥር ወንድ 25 ሴት 2 ድምር 27 ጠቅላላ ድምር 125,108.00 ተጨማሪ ብር
10,000=135,180.00
 የሚሰጠው የስራ ልብስና መሳሪያ ዓይነት፤ብዛትና የሚሰጥበት ጊዜ
 ኮትና ሱሪ በዓመት ሁለት
 ሸምዝ በዓመት ሁለት
 አጭር የቆዳ ጫማ ጥንድ በዓመት ሁለት
 ካፖርት በሶስት ዓመት አንድ ጊዜ
ሀ. ጨርቅ 49,840.00
 ፖሊስተር ጨርቅ ለአንድ ሰው የአንድ ዓመት በሜትር 7 ሆኖ አንድ ዙሪ ከነስፈቱ
890 ብር×2=1780×28=49,840
ለ. ሸሚዝ 24,080.00
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ሸሚዝ በቁጥር 2 የአንድ ሸሚዝ ዋጋ በብር
430.00×2=860×28=24,080.00 ብር

ሐ. ጫማ 37,688.00
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጫማ በጥንድ 2
 የአንድ ጫማ ዋጋ 673.00 ብር×2=1346.00 ብር×28=37,688

መ). ካፖርት 13,500.00


የአንድ ካፖርት በሶስት አመት አንድ ጊዜ የሚሰጥ ዋጋ
900.00 ብር×15=13,500.00 ብር
ድምር=125,108.00
2) የጽዳትና ውበት ሠራተኞች፡-ብዛት በቁጥር ሴት 26 ጠቅላላ በጀት 94,392.00 ተጨማሪ 10,000=104,392.00 ብር

 የሚሰጠው የስራ ልብስና መሳሪያ ዓይነት፤ብዛትና የሚሰጥበት ጊዜ


 ሙሉ ቀሚስ በዓመት ሁለት
 ሸምዝ በዓመት ሁለት
 አጭር የቆዳ ጫማ ጥንድ በዓመት ሁለት
 ሙሉ ሽርጥ በዓመት ሁለት
 የውስጥ ልብስ በዓመት ሁለት
 ዕጅ ጓንት በዓመት ሁለት
ሀ. ጨርቅ
 ለቀምስ ፖሊስተር ጨርቅ ለአንድ ሰው የአንድ ዓመት በሁለት ዙሪ 4 በሜትር ከነስፈቱ
ዋጋ ብር 380×2=760×27=20520

ጠቅላላ፤ 20,430 ብር
ለ. ጫማ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጫማ በጥንድ 2
 የአንድ ሰው የጫማ ዋጋ ብር 450 ×2=900

ጠቅላላ ጽዳት ሠራተኞች የሚያስፈልግ የጫማ በጀት 27×900 ብር=24300


ጠቅላላ ለጽዳት ሠራተኞች የሚያስፈልግ የሸምዝ በጀት 27×860=23,220.00 ብር
ሐ. ሸምዝ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ሸምዝ በጥንድ 2
 የአንድ ሰው የሸምዝ ዋጋ ብር 430 ×2=860×27=23220

ጠቅላላ ለጽዳት ሠራተኞች የሚያስፈልግ የጓንት በጀት 27×64=1728.00 ብር


መ. የጓንት
 የእጅ ጓንት ፕላስቲክ 250 ግራም ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ 2 ጊዜ
32×2=64×27=1728

ሠ/ ሙሉ ሽርጥ
 ለአንድ ሰው ሙሉ ሽርጥ በዓመት ሁለት
 የአንድ ሰው ሙሉ ሽርጥ የአንዱ ዋጋብ 280 ብር×2=560×27=ድምር 15120

ረ/ ቦብሊን ጨርቅ ውስጥ ልብስ


 ለአንድ ሰው ውስጠ ልብስ በዓመት ሁለት
 ቦብሊን ጨርቅ ውስጥ ልብስ 4 ሜትር በአንድ ዙሪ ከነስፈቱ 176.00 ብር×2=352×27=9504
3) ሾፌርና ረዳት ሠራተኞች፡-ብዛት በቁጥር 12 ጠቅላላ 54,312.00 a10,000.00=64,312.00 ብር
 የሚሰጠው የስራ ልብስና መሳሪያ ዓይነት፤ብዛትና የሚሰጥበት ጊዜ
 ኮትና ሱሪ በዓመት ሁለት
 ሸምዝ በዓመት ሁለት
 አጭር የቆዳ ጫማ ጥንድ በዓመት ሁለት
 ቱታ በዓመት ሁለት

ሀ. ጨርቅ ድምር 25,080.00 ብር


 ፖሊስተር ጨርቅ ለአንድ ሰው በዓመት ሁለት ዙሪ 7 በሜትር ከነስፈቱ ዋጋ ብር
690×2=1380×12=16,560
ለ. ሸሚዝ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ሸሚዝ በቁጥር 2
 የአንድ ሸሚዝ ዋጋ ብር 450.00×2=900×12=10,800.00

ሐ. ጫማ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጫማ በጥንድ 2
 የአንድ ጫማ ዋጋ 673.00 ብር×2=1346.00 ብር×12=16,152.00 ብር

መ/ ቱታ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ቱታ በቁጥር 2
 ቱታ ፖሊስተር 600 የአንዱ ዋጋ 450..00 ብር×2=900.00 ብር×12=10,800.00 ብር

4.መልዕክተኛ ብዛት በቁጥር 2 ጠቅላላ ድምር ብር 6684.00 የገበያ ሁኔታ 2,000.00=8,684.00


 የሚሰጠው የስራ ልብስና መሳሪያ ዓይነት፤ብዛትና የሚሰጥበት ጊዜ
 ጃከትና ጉርድ ቀሚስ በዓመት አንድ ጊዜ
 አንድ ወጥ ሸምዝና ሱሪ በአመት አንድ ጊዜ
 ሸምዝ በዓመት ሁለት ጊዜ
 አጭር የቆዳ ጫማ ጥንድ በዓመት ሁለት
ሀ. ጨርቅ ድምር 3084
 ጨርቅ ጃከትና ጉርድ ቀሚስ በዓመት አንድ ጊዜ ለአንድ ሰው አንድ ዙሪ 2 1/2
በሜትር ከነስፈቱ ዋጋ ብ 500×1=500×2=1,000
 አንድ ወጥ ሸምዝና ሱሪ ጨርቅ ለአንድ ሰው በዓመት አንድ ዙሪ 3 1/2 በሜትር
ከነስፈቱ ዋጋ 690.00 ብር×2=1380.00
 ቦብሊን ጨርቅ ውስጥ ልብስ 4 ሜትር በአንድ ዙሪ ከነስፈቱ 176.00
ብር×2=352×2=704.00

ለ. ሸሚዝ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ሸሚዝ በቁጥር 2
 የአንድ ሸሚዝ ዋጋ ብር 450.00×2=900×2=1800.00

ሐ. ጫማ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጫማ በጥንድ 2
 የአንድ ሰው የጫማ ዋጋ ብር 450 ×2=900×2=1800.00
4) የግቢ ውበት አትክለት ሠራተኛ ብዛት በቁጥር 5 ጠቅላላ ድምር 22,525.00 a ለገበያ ሁኔታ 5,000.00=27,525.00
 የሚሰጠው የስራ ልብስና መሳሪያ ዓይነት፤ብዛትና የሚሰጥበት ጊዜ
 ቱታ በዓመት አንድ ጊዜ
 ሸምዝ በዓመት ሁለትጊዜ
 ኮትና ሱሪ በዓመት ሁለት ጊዜ
 አጭር የቆዳ ጫማ ጥንድ በዓመት ሁለት
 ለስቲክ ቡት ጫማ በዓመት ሁለት ጊዜ
 ዕጅ ጓንት በዓመት ሁለት
 ቆብ አንድ ጊዜ
ሀ. ጨርቅ
 ፖሊስተር ጨርቅ ለአንድ ሰው በዓመት ሁለት ዙሪ 7 ሜትር ከነስፈቱ ዋጋ ብር
690×2=1380×=6900.00
 ቱታ ፖሊስተር 600 የአንዱ ዋጋ 450..00 ብር×5=2250.00 ብር
ለ. ሸሚዝ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ሸሚዝ በቁጥር 2
 የአንድ ሸሚዝ ዋጋ ብር 450.00×2=900×5=4500.00

ሐ. ጫማ
 ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጫማ በጥንድ 2
 የአንድ ጫማ ዋጋ 673.00 ብር×2=1346.00 ብር×5=6730.00 ብር

መ) ፕላስቲክ ቡት ጫማ
 ፕላስቲክ ቡት ጫማ በዓመት ሁለት ጥንድ ለአንድ ሰው ሂሳብ የአንዱ ዋጋ
160.00×2=320×5=1600.00

ሠ. የጓንት
 የእጅ ጓንት ፕላስቲክ 250 ግራም ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ 2 ጊዜ 32.00
ብር×2=64×5=320.00

ረ)ቆብ የላስቲክ
ለአንድ ሰው በዓመት የሚሠጥ ጊዜ የአንዱ ዋጋ 45.00 ብር×5=225.00
በልዩ ልዩ ሥራ ክፍል ለሚሠሩ በደንቡ የተፈቀደላቸው ባለሙያዎች ኦቨር ኮት(3/4 ካፖርት)
6.1. የቤተመጻህፍት ሠራተኞች ብዛት 24×400=9,600.00
6.2. ማባዣና ፎቶኮፒ ሠራተኖች ብዛት 3×400=1,200.00
6.3. ለሰ/ሀ/መ/ስ/አ ሠራተኞች ብዛት 4×400=1,600.00
6.4. ለንብረት ክፍል ሠራተኞች ብዛት 3×400=1,200.00
6.5. ለትምህርት ማዕከል ሠራተኞች ብዛት 2×400=800.00
6.6 ጥገና ሰራተኛ 2×400=800.00
6.7 የጋራ አገ/ት አስተባባሪ 1×400=400,00
6.8 ሰነድ ያዥ 1×400=400,00
6.9 ዕቃ ግዥ ሰራተኛ 3 3×400=1,200.00
6.10 ላቮራቶሪ ቴክ/ያን 6 6×400=2,400.00
ድምር የሰው ብዛት 48
 ጨርቅ ለአንድ ሰው 2 ሜትር የአንድ ሜትር ዋጋ 140.00 = 280.00 ብር
የስፈት 120.00 ድምር 400.00 ብር

ጠቅላላ የሚስፈልግ የ 3/4 ካፖርት ጨርቅ በጀት 48×400.00=19,200.00 20,000.00


ለገበያሁኔታ=39,200.00 ብር
የደንብ ልብስ በጀት ስሌት ማጠቃለያ
ተ.ቁ የደንብ ልብስ የሚፈቀድላቸው ሠራተኞች የሠራተኛ ብዛት ለበጀት ዓመትየሚያስፈልገወው ምርመራ
የገንዘብ መጠን

1 የጥበቃ 27 135,180 00 .
2 የጽዳት ውበት 26 104,392 00
3 ሾፌርና ረዳት 12 64,312 00
4 የመላላክ 2 8684 00
5 የግቢ ውበትና አትክልት 5 27,525 00
በልዩ ልዩ ሥራ ክፍል ለሚሠሩ ባለሙያዎች ኦቮር 48 39,200 00
ኮት(3/4 ካፖርት) የሚሠፋላቸው ባለሙያዎችና
መምህራን ጋዎን

ድምር 379,293 00
ከወቅቱ ገበያ አንፃር በደንብ ላይ ያለው ተመን 1,620,007 00
መሰረት መስተናገድ አስቸጋሪ በመሆኑ በነበረው ላይ
ተጨማሪ

6212- ለቢሮ አላቅ ዕቃዎች ለማቅረብ፤


 ለአስራ ሰባት ዳይሬክቶሬት ለአራት ጽ/ቤት፣ ለስድስት ሥራ ክፍሎች እና ለ 15 ዲፓርትመንቶች
ለተለያዩ.ለቢሮ መፃፍያ ወረቀት እስክብርቶ ሲዲዎች ሌሎች አግልግሎት የሚውሉ አላቅ እቃዎችን
ለመግዛት ከሀገሪቱ ተለዋዋጭ የዋጋ ንረት አንፃር የተያዘ በጀት ነው፤
6213-- ለፋይናንስ ለሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ የሚያስፈልጉ ቅፃቅፆችን ሠነዶችን ካርዶችን
የላይብራሪ አገልግሎትና አደረጃጀት ሥራ የሚውሉ ካርዶች የህትመት ውጤት የሆኑ
መጽሄቶችን የተለያዩ አገራዊ በአላትን ለማክበር ባነሮችንና የቢሮ የሥራ ኃላፊዎችን
የሚገልጽ፣ባጆች፣መታወቂያ፣ማህተምና ቲተሮችን ለማሳተም እና ለመግዛት የተያዘ በጀት
ነው፡፡
6214--በኮሌጁ ግቢ ውስጥ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጠው ክሊኒክን መኖር ግዴታ በመሆኑ ይህንን
በህክምና ቁሳቁሶች ለማደራጀት የሚውል በጀት ነው፣
6215 - ይህ የወጪ ርዕስ አላቂ የትምህረት መሣሪያዎች አቅርቦት የሚመለከት ሲሆን ኮሌጁ የትም/መሣሪያዎች ዋጋ
ንረት ከእጥፍ በላይ የጨመረ በመሆኑ የብሬል መግዣና በ 2016 መደበኛ ፕሮግራም በዲግሪ መርሃ ግብርና
በዲፕሎማ ቅድመ መደበኛ ለሚያሰለጥናቸው ነባር 462 እና አዲስ 600 በድምሩ 1062 ሰልጣኞችን
የሚያሰለጥንበት የትምህርት መሳሪያዎች ግዥ ለማከናወን የሠልጣኝ ነጠላ ወጪ በማስላት እና
የመምህራን ጋዋን ግዥ ጨምሮ ከወቅቱ ገበያ ታሳቢ በማድረግ የተያዘ የበጀት ጥያቄ ነው፡፡
6217- የኮሌጁ ተሽከርካሪዎች ረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠታቸው ከፍተኛ የነዳጅና የቅባት ፍጆታ ከመጠየቁም
በላይ እንደዓለምና እንደሀገር በየጊዜ የሚጨመረውን የነዳጅ ዋጋ ከአራት እጥፍ በላይ የጨመረ መሆኑን

ታሳቢ በማድረግና ሰርቭሰን ጨምሮ አዲስ ስራዎች በመጨመሩ በ 2016 ትም/ዘመን ተንቀሳቅሰው

በኮሌጁ ካችመንት ያለውን የትምህርት ሥራውን ለማከናወንና ለመምህራንና ለሰራተኞች ሰርቭስ

አገልግሎት ለመስጠት፣፣ለተማሪዎች ቀለብ ግዥ ለሚቀሳቀሱ ለአውቶቡሶች፣ ለሎች መኪናዎችና


ሞተሮች ነዳጅና ቅባት መግዣ የተያዘ በጀት ነው፡፡
6218--ለቢሮች ፣ ለመማሪያ ክፍሎች ፣ ለግቢ ውበትና ጽዳት የሚያገለግሉ አላቂ ዕቃዎች የወቅቱ የገበያ ዋጋ አቅርቦት
ታሳቢ ተደርጎ የተያዘ በጀት ነው፤
6219 - በእውቀት በክህሎት በአመለካከት ብቁ መምህር ለማፍራት ቤተመፃህፍት ቁልፍ ሚና ያለው በመሆኑ
የማጣቀሻ መፃሕፍት በማሰባሰብ ለሠልጣኝ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሥልጠናውን ጥራት ለማስጠበቅ
ቁልፍ ተግባር በመሆኑ በቤተመጻሕፍት ያለውን የማጣቀሻ መጻህፍት ዕጥረት እና ወቅታዊነት ታሳቢ ያደረገ
ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር የሚሄድ encyclopaedia መጽሐፍ ጨምሮ በግዥ ለማሟላት ታስቦ የተያዘ በጀት ነው፡፡
6223 -በኮሌጁ ለሚሠጡ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮርሶች በተግባር የተደገፈ ዕውቀት ሠልጣኞች እንዲያገኙ
እንዲሁም የፈጠራና የምርምር ሥራዎችን ለማከናወን የላቦራቶሪ የምርምር ቁሳቁሶች
/ዕቃዎች/ በተመለከተ በገበያ ላይ ዋጋቸው ውድ በመሆናቸው ባለፉት ዓመታት በጨረታ
ለመግዛት ማስታወቂያዎች ቢወጣም ተገቢ ተጫራች በበቂ ሁኔታ ማግኘት ባለመቻሉ የግዥ
መመሪያውን በመከተል በለቀማ በከፍተኛ ወጪ ግዥ እየተፈፀመ ቢቆይም የምርምር
ዕቃዎችን ዕጥረት መቅረፍ አልተቻለም ፡፡ ስለዚህ ያሉትን የግዥ አማረጮችን በመጠቀም
እንዲቻል ታሳቢ ተደርጎ የተያዘ በጀት ነው
6231- ይህ የውሎ አበል ወጪ መደብ ለኮሌጁ ትምህርት ሥራዎች እና ድጋፍ ሥራዎች ተንቀሳቅሰው
ለሚሠሩ አመራሮች፣ ባለሙያዎች ፣ ፈጻሚዎች፣ አሰልጠኞች፣ በጥናትና ምርምር ሥራ መስክ
ለሚወጡ ባለሙያዎች፣ ለኮሌጁ ስራ በተለያየ ወቅትና ሥራ ጉዳይ ለሚወጡ በሥራ አስገዳጅነት
የትርፍ ሰዓት ሥራ ለሚሰሩ እና በሌሎች አካባቢዎች በትምህርት የምክክር ዓመታዊ ጉባኤዎችና
በሥልጠናዎች ለሚሳተፉ የተያዘ በጀት ነው
6232- ይህ የወጪ መደብ ለመጓጓዣ ሚከፈል በጀት ሲሆን የሚያካትታቸው የወጪ ርዕሶች፡-ከኮሌጁ
ተሸከርካሪዎች በሌላ መጓጓዣ ለትምህርታዊ ስብሳባዎች ለሚሄዱ አመራሮችና ፈጻሚዎች ፤ ከኮሌጁ ውጪ
የኮሌጁ ባለሙያዎች ለሚሠጡ አጫጭር ሥልጠናዎች ተሳታፊዎች፣አስተዳደራዊ ሥራዎችን ለመፈፀምና
ለማስፈጸም ወደ የተያዩ አካባቢዎች ለሚሄዱ ኃላፊዎችና ፈጻሚዎች የትራንስፖርት የበጀት ነዉ፡፡
6233- ይህ የወጪ መደብ ለመስተንግዶ ሚከፈል በጀት ሲሆን የሚያካትታቸው የወጪ
ርዕሶች፡- ለኮሌጁ ዲን ጽ/ቤት አገልግሎት የውሃ፣ሻይና ቡና የተያዘ በጀት ነው
6241- የኮሌጁ -አብዘኛቹ መኪናዎችና ሞተር ብሲክሌቶች ከረጅም ጊዜ አገ/ት የተነሳ በየጊዜ በብልሽቱ ምክንያት ጥገናና
ሰርቪስ እየተደረጉ ከመቆየታቸው፣በተጨማሪ የጥና እቃዎች ዋጋ ከሚገመተው በላይ እየጨመረ ያለ መሆኑን ታሳቢ

በማድረግ በ 2016 ከኮሌጁ ካችመንት ስፋትና ርቀት አንጻር ተሸከርካሪዎች ረጅም ጉዞ


ስለሚያደርጉና ለዛም ለሌሎች ትምህርቱ ሥራዎች ዝግጁ ለማድረግ ጥገናና ሰርቭስ
ይፈልጋሉ የጥገናና የሰርቭስ የገበያ ሁኔታ በጣም የናረ በመሆኑ፣ለ ጎማና ለመሳሰሉት እቃዎች ግዥ
መነሻ በማድረግ የዘመኑ የገበያ ዋጋ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የተያዘ በጀት ነው፡፡
6243-ለኮሌጁ መማር ማስተማር ስኬት ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቀልጣፋ ፣ ጥራትና ብቃት ያለውን
አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል ግዙፍ ራይሶ ማባዣዎች ፣ትላልቅ ፎቶ ኮፒዎች ፣ በርካታ
ኮምፒዩተሮችና እና ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎች በሥራ ላይ እንዲገኙ ተደርገዋል፡፡
ይሁንና ማሽኖችና መሣሪያዎች ለረጅም ዓመታት ሰፊ አገልግሎት በመስጠታቸው
አብዘኞች በብልሽት ላይ ናቸው፡፡ለጨማሪ ተመሳሳይ ማሽኖችን ለመግዛት ከወቅቱ ገበያ
ሁኔታ አስቸጋሪ ሲሆን የትምህርቱን ሥራ ለማሳለጥ ተገቢውን ጥገናና ዕድሳት ለማድረግ
የኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎችና ለሶስት ጄነሬተሮችን ሠርቪስና ጥገና ለማድረግ የተያዘ በጀት
ነው
6244- ይህ የወጪ መደብ ፤-
 የመማሪያ ክፍሎች በር፣መስኮትና ኮርኒስ ጥገና፣የተማሪዎችና የቢሮ ወንበሮችጥገና፣ የተማሪዎች ማደሪያ
አገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎችን፣ከዚህ ቀደም መታጠቢያና ማጠቢያ ቦታዎችን፣የምግብ ዝግጅት
ቦታዎችን ፣መታጠቢያና መመገቢያ ቦታዎችን ጥገናና እድሳት ለማድረግ፣
 የቤቴ መጽሐፍት ህንፃ የተሠነጠቀውን ጥገና ለማድረግ ፣
 መማሪያ ክፍሎች መስኮት፣ በርና ሌሎች ተመሳሳይነት ያላቸውን ጥገናና ዕድሳት ሥራዎችን ለመስራት
የተያዘ በጀት ነው፡፡
6245- በዚህ የወጪ መደብ የመሠረተ ልማት ዕድሳትና ጥገና ከማድረግ አንጻር
 የመማሪያ ህንፃዎች ዙሪያ ተሸርሽሮ ለአደጋ እየተዳረጉ ስለሆነ ከፍተኛ ፍሳሾቹን በዲች በማሰባሰብ
ወደ አንድ አቅጣጫ ለመውሰድ ፤
 ለተማሪዎችንና ለመምህራንና ሰራተኞች የሚንቀሳቀሱበት ውስጥ ለውስጥ መንገድ በጊዜያዊነት
በመጠገን ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ፣
 በግቢውስጥ ያለውን የኤሌትርክ መስመር በመሬት ውስጥ ለውስጥ ለመዘርጋት አስፈላጊ ዕቃዎችና
መሳሪያዎች በማቅረብ ጥገናና ዕድሳት ለማድረግ፣የግቢ ዙሪያ አጥር የተጎዳበት አከባቢ ተለይቶ ጥገና
ለማድረግ የቀረበ የበጀት ፍላጎት ነው፡፡
6251--ከኮሌጁ ተቋማዊ አቅም ለማሳደግ የማስፋፊያ ሥራዎችን ለመስራት የግቢው አጠቃላጥ ጥናት
በባለሙያ ለማስጠናትና ለቢሮ ቁሳቁስ ግዥ የባለሙያ ምክርና ድጋፍ የሚያስፈልጉና ሌሎችን በውል
የሚገዙትን ለመግዛት የተያዘ በጀት ነው፡፡
6253-በዚህ የወጪ መደብ ለማስታወቂያ አገ/ትለመምህራን ቅጥር ጥሪ፣ለተማሪዎች ጥሪ እና ለጨረታ ማስታወቂያ
ማሳወጃ የሚከፈል የተያዘ በጀት ነው፡፡
6254-- ለሥልጠናው ሥራ ተማሪዎችንና መምህራንን ጭነው ለሚንቀሳቀሱ አውቶቡሶች እና ሌሎች
ተሸከርካሪዎች ኢንሹራንስ ለተመዘገቡ ተሸከርካሪዎቸ ለሦስተኛ ወገን የኢንሹራንስ ክፍያ ለመፈፀም የተያዘ
በጀት ነው፡፡
6255- ከኮሌጁ አካባቢ በተፈለገው መጠን ፣ጥራትና ተገቢነት አንጻር ሊገኙ የማይችሉ ዕቃዎች
ማለትም የተሸከርካሪ ጎማ የዓመታዊ የሠራተኞች ጫማ ፣ ሽሚዝ ፣ ጨርቅ ፣ በአካባቢ
ጨረታ ሊገዙ የማይችሉ የምርምር ቁስቁሶችና መፃሕፍት ከሌላ አካባቢ ግዥ ተፈፅሞ
የሚጓጓዝበት እና የተማሪዎች የተግባር ልምምድ ወቅት ተማሪዎችን የሚያመላልስ
አውቶቡሶችን ለመከራየት በመደበኛነት የማይሰሩ የጉልበት ሥራዎችን ለማሰራት የተያዘ በጀት
ነዉ
6256--ለመምህራንና ሠራተኞች ደመወዝ ክፍያ አገልግሎት እና ሌሎች ከባንክ ለሚሠጡ
አገልግሎቶች ለባንክ አገልግሎት የሚከፈል የተያዘ በጀት ነዉ
6257፡-ለመብራት አገልግሎት ወርሃዊ ወጪዎችና ተመሳሳይ ክፍያዎችን ለመፈፀም የተያዘ በጀት ነዉ
6258-- ለስልክ ፤ Broadband ኢንተርኔት;፣ ወርሃዊ ክፍያና በአዲሱ መማሪያ ህንጻ አዲስ Broadband እና
ኢንተርኔት ዝርጋታ ወጪዎችን ለመክፈል የተያዘ በጀት
6259--ለኮሌጁ ሠራተኞች መምህራንና ተማሪዎች፣የግቢ ውሰጥ አትክልቶችን ለማጠጣት የውሃ አገልግሎት
ወርሃዊ ወጪዎች ክፍያ ለመፈጸም የተያዘ በጀት
6271- ለሀገር ውስጥ ሥልጠና ፡-
 ኮሌጁ የትምህርት ዕድል ለሚሠጠቸውና ለተሰጣቸው መምህራንና ሠራተኞች የትምህርት
ክፍያ ለመፈፀም፣
 ኮሌጁ የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በሚገባው የግብ ስምምነት
መሰረት የበኩሉን ዕቅድ አዘጋጅቶ ከሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ በአምስት
ዞኖችና በ 3 ልዩ ልዩ ወረዳዎች ካችመንት በሚገኙ አጋር ት/ቤቶች ሙያዊ ድጋፍና አቅም
ማጎልበት በተመለከተ ሥልጠና ለመስጠት የሚያስፈልግ ወጪ ለመሸፈን የተያዘ በጀት ነዉ፡፡
 በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ትግበራው ጠንካራና ደካማ አፈፃፀም ዙሪያ ለሰልጣኙ፣ለመምህራንና
ለሰራተኞች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ለመስጠት እና የመፈፀም አቅም ለመጨመር በአጫጭር
የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች የኮሌጁን ፈጻሚዎችና ባለሙያዎች ስልጠና ለመስጠት፣
 በጥናትና ምርምር ሥራዎችን ለማሳለጥ ለኮሌጁ መምህራንና ባለሙያዎች አቅም ለማሳደግ ጥሩ
ልምድ ካላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጋበዝ ስልጠና እንዲሰጡና ኮሌጁም ከዚህ ልምድ
በመውሰድ የትም/ሥራው በጥናት በምርምር ተደግፎ እንዲከናወን ውጤታማ እንዲሆን ሰልጠና
ለመስጠት፣
 ነባር 34 በትም/ላይ ያሉና በ 2016 ለትምህርት ለሚገቡ የኮሌጁ መምህራን የትምህርት ቁሳቁስ
ድጋፍ አስፈላጊውን ክፍያ ለመፈጸም የተያዘ በጀት ነው፤
6313- -በዚህ የወጪ መደብ፤-
ኮሌጁ ከዚህ ቀደም ሲል ከመንግስት ከሚመደበው በተጨማሪ ከውስጥ ገቢ ጭምር በመጠቀም
ለትምህርቱ ሥራ ወሳኝ የሆኑ ግዙፍ ራይሶ ማባዣዎች ፣ ትላልቅ ፎቶ ኮፒዎች ፣ በርካታ
ኮምፒዩተሮችና እና ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎችን በመግዛት የኮሌጁ አቅም የማሳደግ
ሥራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፡፡ሆኖም እነዚህ ማሽኖች ከረጅም ጊዜ አገልግለት በመስጠታቸው ግማሹ
ከአገልግሎት ዉጪ ሲሆን ቀሪዎች በየጊዜ እየተጠገኑ አገልግሎት እየሰጡ ቢሆንም ኮሌጁ በችግር ላይ
ነው፡፡ስለሆነም፡-
 ኮሌጁ የማባዣ ማሽኖች፣ራይሶ ኮፒ መሣሪያዎችና ሌሎች ኤሌትሮኒክስ እቃዎችን በመግዛት
ተማሪዎችን የትምህርት ቁሳቁሶችን ለማዘጋጀትና ለማደራጀት ኮፒዎች በማስለጉ ግዥ
ለመፈፀም፣
 ለተማሪዎች IT ትምህርት ክፍል ኮምፒውተር እና ለዲፓርትመንቶን ፕርተሮችን በመግዛት፣
የቴክኖሎጂውን ተደራሽነት ለማሳደግና ለማሟላት፣
 በኮሌጁ ለሚደራጀው ክሊኒክ የሕክምና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የህክምና ቁሳሰቁሶ ግዥ
ለመፈፀም 600,000 ፣
 ለተማሪዎች ምግብ ዝግጅት አገ/ት የሚውሉ ቋሚ ቁሳቁሶች ግዥ 4.350.000 ድምር
4,950,00.00 የተያዘ በጀት ነው

6314- -በዚህ የወጪ መደብ፤-


 ለመምህራንና ሰራተኞች ያልተሟሉ የቢሮ ቁሳቁሶች ለማሟላት፣ አዲስ ተገንቢቶ የተጠናቀቀ
የመማሪያ ክፍልና አዲሱ የሳይንስ ላብራቶሪ ሲጠናቀቅ የተማሪዎች አርሚቸር ወንበሮች
ለ IT ትምህርት ክፍሎችን በቁሳቁሶች ለማደራጀት ብር 2,000,000.00
 ለተማሪዎች ለመኝታ አገልግሎት ፣ለክሊኒክና ለሞግዝቶች አገልልግሎት የሚያስፈልጉ 500 አልጋዎች
ግዥ ለመፈፀም 500 አልጋ ተገጣጣሚ ባለአንድ ሜትር X ብር 21,000 ሂሳብ =10,500,000.00

 1000 ፍራሽ ባለአንድ ሜትር X ብር 3,500=3,500,000.00፣
 1000 ትራስ X ብር 700=700,000.00፣ ድምር=14,700,000.00፣ የተያዘ በጀት ነው
6412- ለኮሌጁ ከተሰጠው ተልዕኮ አንዱ የሆነውን ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትና
አደረጃጀቶች ለክልል ብሎም ለአገር አቀፍ ካላቸው ልማትና ዕድገት አስተዋጽኦ እየታየ
መደገፍ ስለሆነ ይህንን ተግባር ለመፈፀም፣ እና ካችመንት ዞኖች ትምህርት ውስጥ ያሉ
ቤቶችን ለመደገፍ ከክልሉ መንግስት በተሰጠን ግብ አንፃር የትምህርት ሥራ ካላቸው አጋርነት
እንዲሁም ለኮሌጁ ተልዕኮ ስኬት ካላቸው አስተዋጽኦ አግባብ እየታዬ በማናጀመንት እየተወሰነ
ለሚስጥ ለድጋፍ የተያዘ በጀት ነው፡፡
6417- ይህ የወጪ መደብ በመንግሥት ለሚሠለጥኑ ተማሪዎች የሚከፈል የቀለብ ገንዘብ ሲሆን
የአንደኛ ደረጃ መምህራን ፍላጎት ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት ስልጠናው የሚሰጥ በመሆኑ
የስልጠና ጥራት ለመጠበቅ የሰልጣኞቹ ችግር በጥናትና በምርምር በማስደገፍ መፍታት የግድ ስለሆነ
ይህንን ታሳቢ ተደርጎ አዲስ ሠልጣኝ ለመቀበልና ነባር ሰልጣኞችን ትምህርት ለማስቀጠል በጀት
ስለሚያስፈልግ በ 2016 ዓ.ም አዲስ 600 ተማሪዎች በመቀበልና ነባር 462 ተማሪዎችን ትምህርት
ለማስቀጠል በአስራ አምስት ዲፓርትመንት በዲግሪ ፕሮግራምና አንድ ዲፓርትመንት ቅድመ መደበኛ
በዲፕሎማ ፕሮግራም በመደልደል የትምህርት ሥራውን ለማከናወን የተማሪዎች ቀለብ በማስፈለጉ
አንድ ተማሪ በቀን 55 ብር X 30 ቀን X10 ወር X 1062 ተማሪ ድምር 17,523,000.00 እና 23 ልዩ
ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎችን ለመደገፍ 23X ብር 500.00 X 10 ወር 115,000.00 ጠቅላላ ድምር

17,638,000.00 ተማሪዎች የሚከፈል የቀረበ የቀለብ ክፍያ በጀት ነው፡

You might also like