You are on page 1of 9

አርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ

የመም/ትም/ባለ/ል/አስ/ዋና/የሥራ ሂደት የ 2015 ዓ.ም የ 3 ወር ዕቅድ ክንዉን አፈጻጸም ሪፖርት

የመምህራንና የትምህርት አመራር ባለሙያዎች ልማትና አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት

1
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በግንቦት ወር የክረምት ሠልጣኞች በመግባታቸዉ ምክንያት መደበኛ 2 ኛና
3 ኛ ዓመት ሠልጣኞች ሰኔ 01/10/2013 ዓ.ም ሥልጠና ጀምረዉ ነሐሴ 7/2013 ዓ.ም እንዲያጠናቀቁ
ተደረጎ ሥልጠናቸዉን ያጠናቀቁ የ 3 ኛ ዓመት ሠልጣኞች በ 23 የትምህርት ዘርፍ ወንድ 769 ሴት 433
በድምሩ 1202 ዕጩ መምህራን ነሐሴ 15/2013 እንዲመረቁ ተደርጓል፡፡ በዚህ ሂደት የኮሌጁ መምህራን
ልማት ዋና የስራ ሂደት በስሩ ካሉ ስራ ክፍሎችና ከሌሎች የስራ ክፍሎች ጋር በመሆን ሥልጠናዉን
የማስተባበር እና የመምራት ኃላፍነቱን እየተወጣ ነዉ፡፡

የትምህርት ክፍሎችና የሰዉ ሃይል አደረጃጀት በተመለከተ


በየስትሪሙ የታቀፉ ትምህርት ክፍሎች የመምህራን መረጃ በሚከተለዉ ሠንጠረዥ ቀርቧል፡፡

2
አርባ ምንጭ መ/ራን ትምህርት ኮሌጅ በ 2014 ዓ.ም በሥራ ላይ ያሉ የመ/ራን ብዛት በየት/ት ክፍል
ተ.ቁ የትም/ት ክፍል ድግር 2 ኛ ድግር 3 ኛ ድግር አጠቃላይ ድምር ምርመራ
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 እንግልዝኛ 1 1 10 1 11 11 1 12
2 አማርኛ 2 1 3 1 1 2 2 4
3 ጎፍኛ 2 2 2 2
4 ወላይቲኛ 2 2 2 2
5 ዳዉሮኛ 3 1 4 3 1 4
6 ጋሞኛ 4 4 4 4
7 ስነ-ዜጋ 6 1 7 6 1 7
8 ታርክ 2 2 2 2
9 ጅኦግራፍ 4 4 1 1 5 5
10 ጤ.ሴ.ማ 3 2 5 1 1 4 2 6
11 መዝቃ 2 2 4 1 1 3 2 5
12 ሥነ-ጥበብ 1 1 4 4 5 5
13 የትወና ጥበብ 1 1 1 1
14 ኬርኩለም 1 1 7 1 8 8 1 9
15 የት/ት አመራር 3 3 3 3
16 ልዩ ፍላጎት 4 4 2 2 6 6
17 ቅድመ-መደበኛ 2 1 3 2 1 3
18 ኢኮቴ 4 4 4 4
19 ሳይኮሎጅ 7 1 8 7 1 8
20 ጎልማሳ 2 2 2 2
21 ስነ-ህይወት 2 2 9 2 11 1 1 12 2 14
22 ህሳብ 13 1 14 13 1 14
23 ኬምስትር 10 2 12 10 2 12
24 ፍዝክስ 1 1 8 8 9 9
ድምር 9 2 11 112 14 126 5 1 6 126 17 142

3
አርባ ምንጭ መ/ራን ትምህርት ኮሌጅ በ 2014 ዓ.ም በሥልጠና ላይ ያሉ የመ/ራን ብዛት በየት/ት ክፍል

ተ.ቁ የትም/ት ክፍል ወ ሴ ድምር 2 ኛ ድግር 3 ኛ ድግር ድምር ምርመራ

1 እንግልዝኛ 2 1 3 3 3
2 አማርኛ 1 1 1 1
3 ጎፍኛ 1 1 2 2 2
4 ወላይትኛ 1 1 2 2 2
5 ዳዉሮኛ
6 ጋሞኛ
7 ስነ-ዜጋ 1 1 1 1
8 ታርክ
9 ጅኦግራፍ 1 1 1 1
10 ስፖርት 1 1 1 1
11 መዝቃ
12 ሥነ-ጥበብ 1 1 1 1
13 ኬርኩለም 1 1 1 1
14 የት/ት አመራር
15 ልዩ ፍላጎት
16 ቅድመ-መደበኛ
17 ኢኮቴ 1 1 2 1 1 2
18 ሳይኮሎጅ 3 3 3 3
19 ጎልማሳ
20 ስነ-ህይወት 1 1 1 1
21 ህሳብ
22 ኬምስትር
23 ፍዝክስ 1 1 1 1
ድምር 17 4 21 8 13 20

አርባ ምንጭ መ/ራን ትምህርት ኮሌጅ በ 2014 ዓ.ም በሥራ ላይ ያሉ የተግባር ት/ት (ላቮራቶሪ) ረዳቶችና አመቻቾች

ተ.ቁ የትም/ት ክፍል ወ ሴ ድፕሎማ ድግር 2 ኛ ድግር 3 ኛ ድግር ድምር ምርመራ

4
1 ELIC - 1 - 1 1
2 ስፖርት 2 1 1 2
3 ሙዚቃ 1 1 - 2 2
4 ሥነ-ጥበብ 1 - 1 1
5 ቅድመ-መደበኛ - 1 1 1
6 ስነ-ህይወት 2 - 2 2
7 ኬምስትር 2 - 1 1 2
8 ፊዝክስ 1 1 2 2
ድምር 9 3 6 6 13

የአስተተዳደር ሠራተኞች መረጃ በተመለከተ

የኮሌጁን የማሰልጠን ተግባር በተሳካ መንገድ ከማከናወን አንፃር ድጋፍ የሚያደረጉ የአስተተዳደር ሠራተኞች መረጃ
በትም/ት ዝግጅት በሚከተለዉ ሠንጠረዥ ቀርቧል፡፡
ተ.ቁ የት/ት ዝግጅት ወንድ ሴት ድምር ምርመራ

1 ሁለተኛ ድግር 1 - 1
2 መጀመረያ ድግር 28 24 52
3 ዲፕሎማ 15 24 39
4 ከድፕሎማ በታች 29 15 44
ድምር 73 63 136

የ 2015 ዓ.ም 1 ኛ መንፈቀ ዓመት 1 ኛ ዓመት ተማሪዎች ትምህርት አጀማመር በተመለከተ

- የ 2015 ዓ.ም 1 ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ የተማሪዎች ስም ዝርዝር በምዝገባ እና መዘክር ፈጻሚዎች
ተጠናቅሮ በተዘጋጀዉ ዝርዝር የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች፣ የስትሪም ኃላፊዎች እና የምዝገባ እና

5
መዘክር ፈጻሚዎች ሙሉ ትብብር በተቀላጠፈ ሁኔታ በሁለት ቀናት ጥቅምት 1 እና 2/2014 ዓ.ም
እንድመዘገቡ ተደርገዋል፡፡
- የ 2015 ዓ.ም በትምህርት ዘመኑ በኮሌጁ ባሉ ትምህርት ዘርፎች የኮርስ ድልድል በማከናወን ሥልጠናው
በተቀመጠለት መርሃ ግብር መሠረት ተማሪዎች በየትም/ት ክፍሉ ተመዘግበዉ ጥቅምት 7/2015 ዓ.ም
"በመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍል" (‘’First Day First Class’’) መርህ መሠረት ክፍል የመደበኛ
ፕሮግራም የዘመኑ ትም/ት እንዲጀመር ተደርጓል፡፡
- 3 ሴት ተማሪዎች በእርግዝና ምክንያት ዳግም ቅበላ ፎርም ሞልቶ እንድሄዱ ተደርጓል፡፡
- በየስትሪሙ የሚያስፈልጉ የሰዉ ሃይል የመለየትና ክፍለ ጊዜ በመደልደል የሴሚስተሩ የኮርስ ክፍፍል
በአግባቡ ተደርጎ የመማር ማስተማር ሥራ እንዲካሄድ ተደርጓል፡፡

- ክፍለ ጊዜ ብክነትን ለማስቀረት የስትሪም ሃላፊዎች በየቀኑ በየክፍለ ጊዜ ክትትል እየተደረገ ነዉ፡፡

- ለ 1 ኛ ዓመት ተማሪዎች በምዝገባ እና መዘክር ፈጻሚዎች ጊዜያዊ መታወቂያ እንድሰጣቸዉ ተደርጓል፡፡

- በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በየስትሪሙ የምረቃ መስፈርቶችን ሳያሉ ቀርተዉ ላልተመረቁ ወንድ 13፤ ሴት
39 በድምር 52 ተማሪዎች በኮሌጁ ሌጅስሌሽን እና በአካዳሚክ ኮሚሽኑ ዉሳኔ መሠረት በልዩ የድጋፍ ሥርዓት
የማብቃት ሥራ ተሰርቶ የትምርት ማስረጃቸዉ ተሰጥተዉ እንዲሸኙ ተደርጓል፡፡

የ 2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ 1 ኛ ዓመት ሰልጣኞች መረጃ

No Department ወንድ ሴት ድምር


1 Gamotho Language 5 13 18

2 Gofatho Language 3 14 17

3 Wolaitatho Language 3 13 16

4 Amharic 9 11 20

5 English 21 16 37

6 Performing and Visual Art 10 16 26


6
7 Career and Technical Education 15 46 61
8 Environmental Science 12 22 34
9 Health and Physical Education 6 5 11
10 Mathematics 37 9 46
11 Pre-Primary Education 3 25 28
12 Social Science 9 10 19
13 Moral Education 11 37 48
14 Citizenship Education 8 12 20
15 ICT 27 32 59

16 General Science 29 21 50
ድምር 208 302 510
የትምህርት ማስረጃ በተመለከተ
 በ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ 3 ወር 887 ኦፍሻል ትራንስክርብት ወደ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና
ኮሌጆች ተልኳል፡፡
 ከ---ሴክተር መስሪያ ቤቶች ---- የትምህርት ማስረጃ እንዲጣራ የተጠየቀ ሲሆን ትክክለኛ የትምህርት
ማስረጃ የሆኑት -- እና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የሆኑት -- ነዉ፡፡
የተማሪዎች አገልግሎት በተመለከተ
 የ 2015 ትምህርት ዘመን በአድሱ ትምህርትና ስልጠና መሰረት ለመጡ 1 ኛ ዓመት ተማሪዎች በአድሱ
መርሃ-ግብር የትምህርት አጀማመር በተመለከተ አሬንቴሽን እንድሰጥ ተደርጓል፡፡

 የ 1 ኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል አለቆችን እንድመርጡ ተደርጓል፡፡


የአሠልጣኝ መምህራን ሙያ ብቃት ለማጎልበት እየተከናወነ ያሉ ተግባራት
 የትምህርት ደረጃን ከማሻሻል አንፃር 8 መምህራን በ 2 ኛ ዲግሪና 13 መምህራን በ 3 ኛ ዲግሪ በድምር 21
መምህራን በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች እየሰለጠኑ ይገኛሉ፡፡
ስልጠናን በተመለከተ

 ለኮሌጁ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ከደቡብ ኮርያ በመጡ ባለሙያዎች ስነ-አእምሮ ዉቅር (Mind-
set) የአንድ ቀን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

7
የሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር በተመለከተ
1. የእቅድ ዝግጅትና አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረብ በተመለከተ
 የ 2015 ዓ.ም የስራ ክፍሉ ዓመታዊ እቅድ ዕቅድ በወቅቱ ተዘጋጅቷል፡
 በሥራ ክፍሉ የሚገኙ 4 ሰራተኞችን የሚያከናዉኑት ተግባራት የ 6 ወር ውጤት ተኮር እቅድ በወቅቱ በመፈራረም
በእቅዱ መሠረት ስራዎች እየተከናወነ ይገኛል፡፡
 የ 2014 ዓ.ም የ 1 ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ክንዉን ሪፖርት ተዘጋጅቷል፡፡
 በኮሌጁ ሁለገብ ጥገና ስራ በኮሌጁ የስራ ክፍሎች እና ከመምህራን መኖሪያ ሰፈር በሚቀርቡ የእድሳትና የጥገና ስራ ጥያቄዎች
መሰረት የውሃና የኤሌክትሪክ መስመር እንዲሁም የቢሮ በር ቁልፍና እና ሰለዳዎችን በአዳድስ መመሪያ ክፍሎች የመግጠም
ስራ ተከናውኗል፡፡
 የተለያዩ የስራ ደብዳቤዎች ፤ የስራ ልምድ እና የድጋፍ ደብዳቤዎች ሊመለከታዉ ተሰጥቷል፡፡
2. የመምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች የመረጃ አያያዝና የደረጃ እድገት በተመለከተ
 በየወሩ በሥራ ላይ ያሉ 176 መምህራንና 136 አስተዳደር ሰራተኞች በድምር 312 ሰራተኞች በሥራ
ገበታቸዉ ላይ መሆናቸዉን ክትትል በማድረግና ከስራ ክፍሉ በማጣራት የወር ደመወዝ በየወሩ ክፍያ እንዲፈፀም

ተደርጓል፡፡
3. የመምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች ጡረታና ስንብት በተመለከተ

8
 የኮሌጁ 176 መምህራንና 136 አስተዳደር ሰራተኞች በድምር 312 ሰራተኞች የጡረታ መዉጫ ጊዜ
መረጃ ተዘጋጅቷዋል፡፡
 በዕድሜ ጣሪያ በጡረታ የምሰናበቱት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ተለይተዋል፤
4. የጡረታ መለያ ቁጥር ያልመጣለቸዉን መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ብዛት
 የጡረታ መለያ ቁጥር ያልመጣላቸውን ሰራተኞችን በመለየት ከሚመለከተዉ አካል በመጠየቅ የ 2 መምህራንና
4 አስተዳር ሰራተኞች በድምሩ 6 ሰራኞች የጡረታ መለያ ቁጥር በማምጣት ለሰራተኛዉ የማሳወቅ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የጡረታ መለያ ቁጥር ያልመጣላቸውን ሠራተኞች እንዲመጣላቸዉ ክትትል እየተደረገ ይገኛል፡፡
5. የሠራተኞች የአመት ዕረፍት ፈቃድ በተመለከተ
 የ 136 አስተዳደር ሰራተኞች ያላቸዉን የዓመት ዕረፍት ከግል ማህደራቸዉ በማጣራት ተደራጅቷል፡፡
ሰራተኞች ባመለከቱት መሰረት በየ 2014 ዓ/ም የዓመት እረፍታቸው ወደ 2015 ዓ/ም እንዲዛወርላቸው ተደርልጓል፡፡
 የ 136 አስተዳደር ሰራተኞች የዓመት ዕረፍታቸዉን የሚጠቀሙበት የጊዜ ሰሌዳ እንድያሳዉቁ በማድረግ

ከስራ ክፍሎች ፕሮግራም እንዲቀርብ ተጠይቋል፡፡

6. 45 ሰራተኞች የዓመት ዕረፍት ፈቃድ እና 3 የወሊድ ፈቃድ በድምሩ 48 ሰራተኞች የጠየቁ ሲሆን በስራ ሂደታቸዉ
በወጣዉ ፕሮግራም መሰረት እረፍታቸዉን እንዲጠቀሙ ተደርጓል፡፡ የአስተዳደር ሠራተኞች የሰዓት መፈረሚያ
በተመለከተ
 ለ 136 የአስተዳደር ሠራተኞች በየወሩ የሰዓት መፈረሚያ በወቅቱ በማዘጋጀት ለስራ ክፍሎች እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡
 በየወሩ በሥራ ላይ ያሉ 176 መምህራንና 136 አስተዳደር ሰራተኞች በድምር 312 ሰራተኞች በሥራ ገበታቸዉ ላይ
መሆናቸዉን ክትትል በማድረግና ከስራ ክፍሉ በማጣራት የወር ደመወዝ በየወሩ ክፍያ እንዲፈፀም ተደርጓል፡፡
7. በልዩ ልዩ ምክንያት የለቀቁ መምህራንና አስ/ር ሠራተኞች በተመለከተ
 9 አስተዳደር ሠራተኞች እና 2 መምህር በድምር 11 ሰራተኞች በራስ ፊቃድ ሥራ የለቀቁ ሲሆን 1
መምህርና እና 2 አስተዳደር ሰራተኛ በድምር 3 ሰራተኞች በሞት ተለይቷል፡፡ በአጠቃላይ 14 ሠራተኞች
በመንግስት መመሪያና ደንብ መሠረት እንዲሰናበቱ ተደርጓል፡፡
8. አዳድስ ደረጃና መደብ በማስፈቀድ የሰዉ ሀይል ማሟላት በተመለከተ
 ለኮሌጁ በተጠናዉ በአድሱ የነጥብ ሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ዘዴ ተጠንቶ እንዲፈቀድና እንዲላክልን
ለደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ እና ለደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ፐብ/ሰርቪስና የሰዉ ሀብት ልማት ቢሮ አዲሱን የስርዓተ ትምህርት
ለወጥ ተከትሎ ለሰልጣኞች የመኝታና ምግብ አገልግሎት ለመስጠት ተጨማሪ 34 የስራ መደቦች እንዲፈቀድ ተደርጓል፡፡
9. መንግስት ሠራተኞች የድሲፕሊን፤ የቅረታ አቀራረብና አፈፃፀም በተመለከተ
 4 የድስፒሊን ክስ ቀርበዉ በመመሪያና ደንብ መሠረት በድስፒሊን ኮሚቴዎች ሂደቱን በጠበቀ መንገድ በማጣራት ቃለ -ጉባኤ
በማዘጋጀት ሶስቱ ክስ የዉሳኔ ሀሳብ ለሚመለከተዉ አካል በማቅረብ ዉሳኔ ያገኘ ሲሆን አንዱ በሂደት ላይ ይገኛሉ፡፡

You might also like