You are on page 1of 6

ክፍል አንድ

1. አጠቃላይ መረጃ
1.1 የትምህርት ቤቱ ስም
1.2. የተጠየቀው የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ዓይነት
1.3. ፈቃድ የተጠየቀበት ዓመት
1.4. ትምህርት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ
 ዞን/ልዩ ወረዳ
 ወረዳ/ከተማ አስተዳደር
 ክፍለ ከተማ
 ቀበሌ

 ሥልክ ቁጥር ፖስታ ሳጥን ቁጥር ኢ.ሜይል


1.5. የትምህርት ቤቱ ባለቤትነት
ሀ/ የግል ለ/የመንግሥት ሐ/ የቤተክርስቲያን መ/የመስጊድ
ሠ/ የማህበረሰብ (community) ረ/ የሚሲዮን
1.6. የግቢው ስፋት በካሬ ሜትር
1.6.1 የግቢው አጥር ሁኔታ
ሀ/ ዙሪያው ታጥሯል ለ/ በከፊል ታጥሯልሐ/ አጥር የለውም

የታጠረ ከሆነ የአጥሩ ዓይነት


በእንጨት በሽቦ በቆርቆሮ በግንብበጸዳቂ ዕፅዋት

1.6.2. ትምህርት ቤቱ ካርታ/ኘላን/የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ያለው ስለመሆኑ


ሀ/አለው ለ/ የለውም
1.7. ትምህርት ቤቱ በኢንስፔክሽን ያለበት ደረጃ በግለግምገማያለበት ደረጃ
ወይም አዲስ ገና የተከፈተ ስለመሆኑ
1.8. የትምህርት ቤቱ ሕንፃ ሁኔታ
ሀ/ ለትምህርት ቤትነት የተገነባ
ለ/ ለትምህርት ቤትነት ያልተገነባ ቢሆንም በስታንዳርዱ መሰረት ትምህርት ቤት ሊሆን ይችላል
ሐ/ለትምህርት ቤት ያልተገነባና በስታንዳርዱ መሰረት ትምህርት ቤት ሊሆን የማይችል

 የትምህርት ቤቱ ሕንፃ በኪራይ ከሆነ በሕጋዊ አካል የፀደቀ የውል ቆይታ ጊዜ

ትምህርት ቤቱን በኃላፊነት ያስገመገመው ኃላፊ ስም ፊርማ

ማህተም
ክፍል ሁለት
ደጋፊ መረጃዎች /20%/

2.1 በትምህርት ቤቱ ራዕይ፣ ተልዕኮና ዓላማ ያለዉ ስለመሆኑ /1%/


 የትምህርት ቤቱ ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴቶች ገላጭ በሆነ ቦታ ስለመኖሩ /1%/
ከ 1 የተሰጠ ነጥብ
2.2 ትምርት ቤቱ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ምቹ፣ የማያሰጋ እና ደህንነታቸውን የሚያረጋጋጥ
የመማር ማስተማር አካባቢ ስለመሆኑ /5%/
 የመማር ማስተማሩን ሥራ ከሚያውኩ እንደ ገበያ፣ ሙዚቃ ቤት፣ ወፍጮ ቤት፣ … ወዘተ
ጉዳዮች 5 ዐ ሜትርና በላይ የራቀ ስለመሆኑ /3%/ ከ 3 የተሰጠ ነጥብ
 የትምህርት ቤቱ ግቢ ተማሪዎችን ለአደጋ የሚያጋልጥ ተዳፋት፣ ገደላ ገደል፣ ጉድጓድ፣ ….
ወዘተ የሌለው ስለመሆኑ /2%/ ከ 2 የተሰጠ ነጥብ
2.3.. የትምህርት ቤቱ የተለያዩ ክፍሎች ግንባታ ከስታንዳርድ አንጻር /4%/
ተ. ክፍሎች ብዛት የያንዳንዱ ክፍል ክብደት የተሰጠ ምርመራ
ቁ መጠን በካሬ/ሜ. ነጥብ
1. ጽ/ቤት /ቢሮ 1 4.2x5 = 21 0.5
2. ዕቃ ግ/ቤት 1 2.8x2.5= 7 0.5
3. የሕፃናት ማረፊያ ክፍል 1 4x5 = 20 0.5
4. መመገቢያ ክፍል 1 7x8= 56 0.5 ለአራት ተማሪ 1 ካ/ሜ ሆኖ
ቢያንስ በአንድ ጊዜ የጠቅላላ
ተማሪዎችን ½ ኛ ማስተናገድ
የሚችል
5. የጥበቃ ቤት 1 2.45x2.45 = 6 0.4
6. የገንዘብ ያዥ 1 3.5x 7 = 24.5 0.4
7. የመምህራን ማረፊያ 3.5x 7 = 24.5 0.6
8. የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ 1 3.5x5.7= 19.95 0.6
መስጫ

ማሳሰቢያ
 ቢሮዎቹና የአገልግሎት መስጫ ክፍሎች በአስፈላጊ ቁሳቁሶች መደራጀታቸው መረጋገጥ አለበት ፡፡ ከ 4 የተሰጠ
ነጥብ
2.3 . የውጪ መጫወቻ ቁሳቁሶች /5%/

 ኳሶች /በአየር የማይሞላና በጣም የማይነጥሩ/ መጠኑ ቀላልና አነስተኛ

ከ 1% የተሰጠ ነጥብ

 ጐማዎች ቀላልና የሕፃናቱን መጠን ግምት ውስጥ ያስገባ

 ዥዋዥዌ ብዛት 1

- የመትከያ ስፍራ መጠን 1 X3.5=3.5

- የመቀመጫ መጠን 35 ሳ.ሜ X25 ሳ.ሜ


- የአግዳሚው ከፍታ 250 ሳ.ሜ

- የሰንሰለቱ ርዝመት 1.5 ሳ.ሜ

- የወንበር ብዛት 4

ከ 1% የተሰጠ ነጥብ

 ሚዛን /Balance/ ብዛት 1 ከ 0.5% የተሰጠ ነጥብ

ሸርተቴ /Slide/j በሸርተቴው ማብቂያ ላይ ፍራሽ(Slide and mat) መኖር አለበት፡፡ ከ 0.5%

የተሰጠ ነጥብ

ሜሪ ጎ ራውንድ( Merry go round) የመትከያ ቦታ ከ 10-14 ካ/ሜ ብዛት 1 ከ 0.5% የተሰጠ

ነጥብ

 መሰላል ( Climbing Frame) ከ 0.5% የተሰጠ ነጥብ

 የመሸለኪያ ቱቦዎች (Crawling Tunnels) በኘላስቲክ የተሠራ ብዛት 1

ከ 0.5% የተሰጠ ነጥብ

የአሸዋ ሳጥን 2 ሜ በ 2 ሜ ከ 0.5% የተሰጠ ነጥብ

በአጠቃላይ ከ 5 የተሰጠ ነጥብ

2.4. የመዝናኛ ክበብ ስለመኖሩ /1%/

 የመምህራንና ሠራተኞች መዝናኛ ክበብ መምህራንን ሊያዝናኑ የሚያችሉ እንደ


ቴሌቭዥን/ሬዲዮ፣ የቤት ውስጥ መጫዎች፣ የምግብ ማዘጋጃና የሻይ ቡና ቁሳቁሶች እና ምቹ
የማረፊያ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች ስለመኖራቸው /1%/
ከ 1 የተሰጠ ነጥብ
2.5. የትምህርት አሠጣጥ ሥርዓት /4%/

ተ/ቁ የትምህርት ዓይነት የክ/ጊዜ ብዛት ምርመራ


4 አመት 5 አመት 6 አመት
1 ጨዋታ 12 10 8
2 ትምህርት
2.1. ቋንቋ 6 3 4
2.2. የአካባቢ ትምህርት - 2 2
2.3. ሒሳብ 3 2 2
2.4. ሙዚቃ 2 2 2
2.5. ሰውነት ማጐልመሻ - 2 2
2.6. ሥነ ሥዕልና ቅርጻ ቅርጽ - 2 3
3 ሥራ/ ግላዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያለው 2 2 2
ድምር 25 25 25

ከ 4 የተሰጠ ነጥብ
ክፍል ሶስት
መሠረታዊ መስፈርቶች /50%/
3.1 የትምህርትፋሲሊቲ/20%/
 የመማሪያ ክፍል 7x9 =63 ካ/ሜ ሆኖ ለየደረጃው ቢያንስ አንድ ክፍል እንዲዘጋጅና የተማሪ ቁጥር
ሲጨምር የመማሪያ ክፍሉ የሚጨምር ይሆናል፡፡

ከ 8 የተሰጠ ነጥብ
 የተፈጥሮ ብርሃንና ቬንትሌሽን ያለው ስለመሆኑ /4%/ከ 4 የተሰጠ ነጥብ
 በክፍል ውስጥ እስከ 40 ለሕፃናት ተስማሚ የሆኑ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች፣ ጥቁር ሠሌዳ 1፣
የመምህሩ ጠረጴዛ 1፣ የመምህሩ ወንበር 1፣ማስታወቂያ ሠሌዳ 1፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ
ቅርጫት 1፣ ስለመኖሩ /8%/ ከ 8 የተሰጠ ነጥብ
3.2 የመሠረታዊ አገልግሎቶች አደረጃጀት /12%/
 የወንድና የሴት ለሕፃናት መፀዳጃ ቤቶች ለየብቻቸው ንፅህናውን በጠበቀና የሕፃናቱን ሁኔታ
ግምት ባስገባ መልኩ የተዘጋጀ ስለመሆኑ 5%/
ከ 5 የተሰጠ ነጥብ
 ከመፀዳጃ ቤቱ ጉድጓዶች በተጨማሪ ሌላ ጀማሪ ተማሪዎችን በየክፍሉ ካሉት ተማሪዎች ቢያንስ 20%
ታሳቢ ያደረገ ፖፖ ስለመኖሩ /4%/
ከ 4 የተሰጠ ነጥብ
 መጸዳጃ ቤቶቹ የእጅ መታጠቢያ ውሃ የተዘጋጀላቸው ስለመሆኑ /3%/
ከ 3 የተሰጠ ነጥብ
3.3. ልዩ ልዩ ደንቦችና መመሪያዎች /18%/
ተ. ያሉ ማቴሪያሎች አይነት ክብደት የተሰጠ ነጥብ ምርመራ

1 የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ 2

2 የሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ 2

3 የቅድመ መደበኛ ትምህርት መመሪያ 2

4 ማየት የተሣናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ 2

5 መስማት የተሣናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ 2

6 የአእምሮ ዕድገት ዝግመት ያለባቸው ሕፃናት ትምህርት 2


መመሪያ
7 አለም አቀፍ የሕፃናት መብት ኮንቬንሽን 2

8 የትምህርት ሕግ 2

9 መንግሥታዊ ያልሆኑ የአጠ/ትም/ተቋማት የትምህርት 2


ተ. ያሉ ማቴሪያሎች አይነት ክብደት የተሰጠ ነጥብ ምርመራ

አገ/አሠጣጥ እና ክፍያ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 01/2009
ከ 18 የተሰጠ ነጥብ

ክፍል አራት

የትምህርት ቤቱ የሰው ኃይል አደረጃጀት /30%/


4.1. የትምህርት ቤቱ መምህራን አጠቃላይ ሁኔታ /16%/
የመምህራን የትምህርት ደረጃና የሙያ መስመር ተገቢነት ያለው /10%/
ከ 10 የተሰጠ ነጥብ
 በቂ ረዳት መምህራን የተመደቡ ከሆነ /6%/ ከ 6 የተሰጠ ነጥብ
4.2. ለደረጃው የሚመጥኑ መምህራን፣ የትምህርት ቤት አመራርና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች
አጠቃላይ ሁኔታ /14%/
ተ.ቁ የሥራ ድርሻ የሠራተኛው ስም የት/ደረጃ የሙያ መስመር ክብደ የተሰጠው ምርመራ
ት ጤት

1 ዋና ር/መምህር ዲኘሎማ ቅ/መ/ትህርት 4

2 ሞግዚት 1 ዐኛ ክፍል ቢቻል የምግብ 2


ዝግጅት ልምድ
ያላት
3 ጥበቃ ሠራተኛ 8 ኛ ክፍል ቀለም 2

4 መልዕክተኛ 8 ኛ ክፍል ቀለም 2

5 የጽዳት ሠራተኛ 8 ኛ ክፍል ቀለም 2

6 የጤና ባለሙያ 2

ከ 14 የተሰጠ ነጥብ
ማሳሰቢያ፡- የመምህራንና ሠራተኞች ምደባን በተመለከተ
 የመምህራን፣ ረዳት መምህራንና ሞግዚቶች ቁጥር የመማሪያ ክፍሎችን መሠረት በማድረግ
ለአንድ መማሪያ ክፍል አንድ አንድ ሆኖ ይመደባል፡፡
 የጽዳት ሠራተኞች ቁጥር 6 የመማሪያ ክፍል ባለበት 2 ሆኖ የመማሪያ ክፍሉ ሲጨምር
የሚጨምር ይሆናል፡፡
 የጥበቃ ሠራተኞች በየተቋሙ ቢያንስ ሁለት ይሆናል፡፡
 የመልዕክተኞች ቁጥር 6 የመማሪያ ክፍሎች ባሉበት አንድ አንድ ሆኖ የመማሪያ ክፍሎቹ
ሲጨምሩ የሚጨምር ይሆናል፡፡
 የጤና ባለሙያና ር/መምህር አንዳንድ ይኖራቸዋል፡፡
 የቅድመ መደበኛ መምህራንና ሞግዚቶች ቢቻል ሴቶች ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
 ከአንድ እስከ ሁለት የመማሪያ ክፍሎች ላላቸው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት በሥራ
ልምድና በአገልግሎት ዘዘመን ብልጫ ያላት/ያለው ከማስተማር ሥራ በተጨማሪ የቅድመ መደበኛ
ትምህርት ኃላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ ነገር ግን ከሁለት መማሪያ ክፍል በላይ ላላቸው ትምህርት
ተቋማት እራሱን የቻለ ኃላፊ ይመደባል፡፡

የትምህርት ቤቱ ውጤት ማጠቃለያ


 ለደጋፊ መረጃዎች ከ 20 ያገኘው ነጥብ
 ለመሠረታዊ መስፈርቶች ከ 50 ያገኘው ነጥብ
 ለሰው ኃይል አደጃጀት ከ 30 ያገኘው ነጥብ
 በአጠቃላይ ከ 1 ዐዐ ያገኘው ነጥብ
ትምህርት ቤቱ ሊያሟላቸው ወይም ሊያሻሽላቸው የሚገቡ ነጥቦች

ትምህርት ቤቱን የገመገሙ ባለሙያዎች ውሳኔና አስተያየት

የባለሙያዎች፡-
1. ስም 2. ስም

ፊርማ ፊርማ

ቀን ቀን

You might also like