Professional Documents
Culture Documents
አማርኛ
4ኛ ክፍል
አ ማር ኛ Page 1
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
እነ ዚህ የ ተከታታይ ምዘና ፓኬጆች በዩኒት መጨ ረሻ ወይም በጥምር አግባብ በሩብ ዓመት መጨ ረሻ የ ሚመዘኑና ሂደታዊ
የ ትምህርት ክንውን ለማሻሻል ታሳቢ የ ተደረጉ ናቸዉ፡ ፡ ይህም መማር ማስተማርን በማጠናከር የ ትምህርት ዉጤታማነ ት
ለማረጋገ ጥና የ ሚመለከታቸው አካላት በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ መረጃ በመስጠት ተጠቃሚ ነ ታቸው ለማሻሻል የ ሚረዳ
ነ ው፡ ፡ በዚህ ደረጃ ተከታታይ ምዘና ሂደቱ በዋነ ኛነ ት በክፍል ዉስጥ የ ሚከናወን እንዲሆን ታሳቢ የ ተደረገ ቢሆንም
ለሌሎች የ ሚ መለከታቸው አካላት የ ሚሰጠው መረጃ ከግምት ተወስድዋል፡ ፡
ሀ) በክፍል ደረጃ፡ በክፍል ደረጃ የ ሚከናወን የ ተከታታይ ሂደታዊ ምዘና ለተለያዩ አካላት ድጋፍ ይሰጣል፡ ፡
መምህራን መረጃውን በመጠቀም የ ማስተማር አቀራረባቸው እንዲያሻሽሉና አስፈላጊውን ማስተካከያ እንዲወስዱ
ይረዳል፡ ፡ ተማሪዎች በመማር ማስተማር የ ሚ ያጋጥምዋቸው ተግዳሮች ወይም የ ግንዛብ ክፍተት ላይ ወቅታዊና
ተገ ቢ የ ሆነ ማስተካከያ እንዲያገ ኙ ይረዳል፡ ፡ ከዚህም በተጨ ማሪ ስህተታቸው እንዲገ ነ ዘቡና
እንዲያስተካክሉ፣ ዉጤታማነ ታቸው እንዲሻሻል፣ እንዲሁም የ መማር ስልቶቻቸው ላይ ተገ ቢ ማስተካከያ
እንዲወስዱ ይረዳል፡ ፡ ቤተሰብም የ ልጆቻቸው የ መማር ደረጃ እንዲረዱና አስፈላጊውን እገ ዛና ማስተካከያ
እንዲወስዱ ያግዛል፡ ፡
ለ) የመማርና ማስተማር ግብኣትና ድጋፍ ለመስጠት፡ በዚህ የ ተከታታይ ምዘና መሰረት በሚገ ኝ መረጃ ርዕሳነ
መምህራን፣ የ ስርዓተ ትምህርት አመራር፣ እና የ መምህራን ቡድኖች በሂደት ላይ ያለውን የ መማር ማስተማር
ሂደት እንዲያሻሸሉ የ ሚረዳ ነ ው፡ ፡
ሐ) በፕሮግራም እና በፖሊሲ ደረጃ፡ የ ተለያዩ በከፍተኛ አመራር ደረጃ የ ሚ ገ ኙ አካላት እንደ ትምህርት
ሚ ኒስቴር፣ የ ክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች፣ ሕግ አውጪ ዎች እና የ ቢዝነ ስና ማህበረሰብ አካላትና
አመራር፣ እንዲሁም ሌሎች ከፖሊሲ ኣዉጪ ነ ትና ትግበራ ጋር የ ተያያዘ ሥራ የ ሚ ሰሩ አካላት የ ትምህርት
ሂደቱን ለማሻሻል እና በመረጃ ላይ የ ተመሰረተ ድጋፍ ማድረግ እንዲቻል የ ሚ ያግዝና በዚህ አግባብ
የ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የ ሚረዳ ይሆናል፡ ፡
ከላይ የ ተዘረዘሩትን የ ስኬት አውዶችና ዓላማዎች ለማሳካት በሙ ያው ከፍተኛ ደረጃ ካላቸው የ ተከታታይ ምዘና
ስታንዳርዶች (APA, AERA, NCME: Standards for Educational and Psychological Testing, 1999) ጋር የ ተሳሰረ
እና ከተቀረጸው የ ስርዓተ ትምህርት የ ብቃት ደረጃ ጋር የ ተቀናጀ የ ተከታታይ ምዘና ከትምህርት ሚ ኒስቴር እና
ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር ይኸው ይህ በጥንቃቄ የ ተዘጋጀው የ ተከታታይ ምዘና ቀርብዋል፡ ፡
አ ማር ኛ Page 2
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
የ ትምህርት ምዘና ከሚ ፈፀምባቸው ዋነ ኛ መርሆች ዉስጥ ዓላማ ያለው መሆኑ፣ ደረጃው የ ጠበቀ ምዘና አስፈላጊ መሆኑ፣
ፍትሃዊ መሆኑና በግልፅ የ ሚ ገ ለፅና የ ሚለካ መሆኑ ናቸው፡ ፡ እነ ዚህ መርሆች የ ተነ ጣጠሉ ሳይሆኑ በተወሰነ ደረጃ
ተመጋጋቢ ናቸው፡ ፡ ይሁንና እነ ዚህ ላይ ትኩረት በማድረግ መስራት የ ምዘናው ተአማኒነ ትና መለካት ያለበትን
በትክክል መለካት ስለማስቻሉ ወሳኝ ምዕራፍ ይኖረዋል፡ ፡ በዚህ ረገ ድ የ ሚ ሰራው የ ተግባር ሂደት የ ተማሪዎች
የ ግንዛቤ ደረጃና ብቃት የ መለካትና ተገ ቢ መረጃ በመስጠት ረገ ድ ስራን ለማሻሻል ከፍተኛ ሚ ና ይጫወታል፡ ፡ በዚህ
ዓላማና ትርጉም የ ተዘጋጀና ደረጃው የ ጠበቀ ፈተና ተገ ቢውን የ ብቃት ደረጃ እንዲኖረው በማድረግ በእኩል ሁኔታ
የ ተማሪዎች ዕውቀት፣ ክህሎትና የ ተግባር መርሃ ግብር ለመመዘን ያስችላል፡ ፡ በመሆኑም ተማሪዎች ለመመዘን ሲታሰብ
ደረጃው የ ጠበቀ እና ለሁሉም ተማሪዎች እኩል ዕድል በመስጠት ለመመዘን የ ሚ ከተሉትን የ ምዘና መርሆዎች ከግምት
መውሰድ ተገ ቢ ነ ው፡ ፡
የፈተና ቦታ
o በተቻለ መጠን የ ፈተና ቦታን ከረብሻ የ ተጠበቀና ለፈተና አመቺ መሆኑን ማረጋገ ጥ አስፈላጊ ነ ው፡
፡
o በቂ ብርሃን ያለው መሆኑን ማረጋገ ጥ ይገ ባል፡ ፡
o እያንዳንዱ ተማሪ በቂ ቦታ በመጠቀም አመቺ የ ፈተና ሂደት እንዲኖር ማስቻል፡ ፡ ይሁንና ብዙ
ተማሪ ባለበት ክፍል ላይ ይህን ለመተግበር አስቸጋሪ የ ሚ ሆንበት ሁኔታ ይኖራል፡ ፡ በዚህ ጊዜ
ፈታኝ መምህራን የ ተማሪን ቁጥር ከ30 እንዳይበልጥ በማድረግ ማከፋፈል ተገ ቢ ይሆናል፡ ፡
o በፈተና ወቅት የ ፈተናው ሂደት ላለማደናቀፍ ሲባል ከፈተናው ጋር ተያያዥነ ት የ ሌላቸው ማናቸውም
ማቴሪያሎች ማስወገ ድ ያስፈልጋል፡ ፡
o ቢቻል ፈተና እየተካሄደ ነ ው - ፀጥታ ይከበር የ ሚ ል ፅሑፍ በር ላይ እንዲለጠፍ ቢደረግ ከውጭ
ይህን የ ተመለከተ ማንኛውም አካል ተፈታኞቹን ከመረበሽ ሊታደግ ይረዳ ይሆናል፤ የ ፈተና ሂደቱም
ከረብሻ ነ ፃ ደርገ ዋል፡ ፡
የፈተና ማቴሪያሎች
o ሁሉም የ ፈተና ማቴሪያሎች (የ ተማሪ የ ፈተና ቡክሌት፣ የ ፈተና አፈፃ ፀም መመሪያ እና ሌሎች
በእያንዳንዱ የ ፈተና ቡክሌት ላይ የ ተገ ለፁ ግብኣቶች) አስቀድሞ ማዘጋጀት ይገ ባል፡ ፡
o ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን የ ሚ ሰሩበት እርሳስና ላጲስ መያዛቸው አስቀድሞ ማረጋገ ጥ አስፈላጊ
ነ ው፡ ፡ ይህም የ ሆነ በት ከእስክርቢቶ ይልቅ እርሳስ ለፈተና መጠቀም የ ተሸለ አማራጭ ስለሆነ
ነ ው፡ ፡
አ ማር ኛ Page 3
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ትምህርት ዓይነ ቱና ምዕራፉ ተጨማሪ መመሪያዎችና ማብራሪያዎች፣ እንዲሁም አተረጓጎ ም በተመለከተ ከዚህ ማንዋል ጋር
እንዲካተቱ ተደርገ ዋል፡ ፡
እንደ ክፍል ደረጃውና እንደ ፈተናው አዘገ ጃጀት የ ተወሰኑት በቡድን የ ሚ ፈፀሙ ሲሆን የ ተወሰኑት ደግሞ በተማሪ
ደረጃ በተናጠል የ ሚተገ በሩ ሊሆኑ ይችላሉ፡ ፡ በዝቅተኛው የ ክፍል እርከን (1ኛ እና 2ኛ) በኣብዛኛው
በተናጠል/በግል የ ሚከናወን የ ምዘና አቀራረብ ሲኖር ከፍ ወዳሉት የ ክፍል ደረጃዎች (3ኛ እና 4ኛ) በክፍል ደረጃ
በቡድን መፈተን የ ሚቻል ይሆናል፡ ፡ ይሁንና ተማሪዎች በቡድን ሲፈተኑ ቁጥራቸው ከ30 እንዳይበልጥ ማድረግ ተገ ቢ
ነ ው፡ ፡ ብዛት ያለው ክፍል ሲሆን (ከ35 ተማሪ በላይ) ተማሪዎቹን ወደ ሁለት ክፍል ኢንዲከፈሉ ማድረግ
ያስፈልጋል፡ ፡
ከዚህ በመቀጠል የ ቀረበው የ ፈተና አፈፃ ፀም መመሪያ በዋናነ ት ብዙ ተማሪ በአንድ ክፍል ሲፈተን መወሰድ ያለበት
የሚገ ልፅ ሲሆን ተማሪን በተናጠል/በግል በምንፈትንበት ጊዜም በተወሰነ መሻሻያ ሊተገ በር ይችላል፡ ፡
አሁን የ ፈተና ቡክሌቶቹን አከፋፍላችሁ አለሁ፡ ፡ ጀምሩ የ ሚል መመሪያ እስኪሰጣችሁ ድረስ ምንም ዓይነ ት ሥራ
እንዳትሰሩ ይሁን፡ ፡
የ ፈተና ቡክሌቶቹን አከፋፍሉ፡ ፡ የ ፈተና ቡክሌቶቹን አከፋፍላችሁ ከጨረሳችሁ በኃላ የ ሚከተለውን ተናገ ሩ፡
“በዚህ የፈተና ወቅት የተለያየ አቀራረብ ያላቸው የፈተና ዓይነ ቶች ልትጠየቁ ትችላላችሁ፡ ፡ አንዳንዱ
ምረጥ፣ ሌላኛው አዛምድ፣ ሌላኛው ደግሞ በፅሑፍ የሚመለሱ ወይም ደግሞ ሰርታችሁ እንድታሳዩ የሚ ጠይቁ
ሊሆኑ ይችላሉ፡ ፡ ብለው ይግለፁላቸው፡፡”
ማሳሰቢያ፡ - አስታውሱ ሁሉም ጥያቄዎች በፈተና ወረቀቱ ላይ መስራት ይኖርባችኀል በማለት ያሳስቡ፡ ፡ ከፈተና
ቡክሌቱ ዉጭ ሌላ ወረቀት መጠቀም እንደማይቻል ይግለፁ፡ ፡ ተጨማሪ ቦታ ካስፈለገ በግራና በቀኝ በኩል
ያለው ክፍት ቦታ ወይም ከጀርባ መጠቀም እንደሚችሉ ይግለፁላቸው፡ ፡
አ ማር ኛ Page 4
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ለምርጫ ጥያቄዎች ከተሰጡ ት አማራጭ መልሶች ሀ፣ ለ፣ ሐ፣ እና መ አንዱን በመምረጥ ትክክለኛዉን መልስ የ ያዘው
ፊደል ላይ አክብቡ፡ ፡ እርግጠኛ ባልሆኑበት መልስ ለትክክለኛው መልስ ተቀራራቢ ነ ው ብለው የ ሚ ያምኑበትን
እንዲያከብቡ ይንገ ርዋቸው፡ ፡
አዛምድ ለሚ ጠይቁ ጥያቄዎች በግራ በኩል የ ተሰጡ ትን ጥያቄዎች በመመልከት በቀኝ ከተሰጡት አማራጮች መካከል
የሚዛመደውን በመለየት መመለስ እንደሚገ ባ ያስረዱዋቸው፡ ፡
በፅሑፍ ለሚመለሱ ጥያቄዎች ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስ መስጫ ክፍት ቦታ መሰጠቱን እና ምላሻቸውን በክፍት ቦታው
እንዲፅፉ ይንገ ርዋቸው፡ ፡ በፅሑፍ ለሚመለሱ ጥያቄዎች ተገ ቢዉን መልስ በትክክልና በግልፅ አማርኛ መመለስ
እንዳለባቸው ያስረዱዋቸው፡ ፡
ሁሉም ጥያቄዎች በሚ ገ ባ ማንበብና ሁሉም መስራት እንደሚ ጠበቅባችሁ አስታውሱ፡ ፡ በፅሑፍ የ ሚመለስ ጥያቄ ከሁለት
በላይ መልስ የ ሚኖረው ከሆነ ሁሉም መልሶች መስጠት እንዳለባችሁ አትዘንጉ፡ ፡
“ሁሉም መልሶች በፈተና ቡክሌቱ ማስፈር ይኖርባችኀል፡ ፡ በሌላ ወረቀት መልስ መስጠት አይፈቀድም፡ ፡
መልሶቻችሁም በእርሳስ ብቻ መፃፍ አለባችሁ፡ ፡ ”
ፈተናውን ጀምሩ ሲባል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያሉትን ጥያቄዎች ሁሉም መልሱ፡ ፡
ፈተናውን ከተሰጠው ሰዓት በፊት ቀድማችሁ ከጨረሳችሁ ወደ ኋላ በመመለስ የ ሰራችሁትን በድጋሚ በማየ ት የ ሚስተካከል
ካለ አስተካክሉ፡ ፡
አሁን የ ተወሰኑ ጥያቄዎች በመውሰድ በፈተና ቡክሌቱ እንዴት እንደምትሰሩ ልምምድ እናደርጋለን፡ ፡ በሰሌዳው
የሚቀርቡትን ምሳሌዎች በጥሞና ተከታተሉ፡ ፡
ዋናው የ ፈተና ቡክሌት የ ልምምድ ጥያቄዎችን አያካትትም፡ ፡ ዋናው ፈተና የ ተማሪው ስም ከሚ ለው ርዕስ በኋላ
የ ቀረበው ነ ው፡ ፡ ተማሪዎቹ መልሶቻቸው በቡክሌቱ እንዴት መስጠት እንዳለባቸው በቂ ማብራሪያ ይሰጣቸው፡ ፡ ይህም
ሰሌዳ ላይ በተፃ ፉት የ ምሳሌ ጥያቄዎች ይግለፁላቸው፡ ፡ እነ ዚህን ከፈፀሙበኋላ ዋናው ፈተና ይጀምሩ፡ ፡
የልምምድ ጥያቄዎች
የ ምርጫ ጥያቄን ለመመለስ ተማሪዎቹ አራት አማራጭ መልሶች፤ ሀ፣ ለ፣ ሐ እና መ ተሰጥተዋል፡ ፡ ስለሆነ ም ትክክለኛ
መልስ ነ ው ብለው የ ሚ ያምኑት አማራጭ የ ያዘው ፊደል ላይ በማክበብ ይመልሳሉ፡ ፡ ፈታኝ መምህራን የ ልምምድ
ጥያቄዎችን በሰሌዳው ላይ ይፅፋሉ፡ ፡ የ ሚከተለው ምሳሌ መጠቀም ቢቻልም እንደየ ክፍል ደረጃው በሌሎች ተመሳሳይ
ምሳሌዎች መግለፅ ይቻላል፡ ፡
ምሳሌ 1
ሀ) 3 ለ) 5 ሐ) 6 መ) 7
የ ማዛመድ ጥያቄ ለመመለስ ተማሪዎቹ በግራ በኩል ላሉት ጥያቄዎች በቀኝ በኩል ካሉት አማራጮች ጋር ያዛምዳሉ፡ ፡
ምሳሌ 2
አ ማር ኛ Page 5
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
በግራ በኩል ላሉት ጥያቄዎች በቀኝ በኩል ካሉት አማራጮች ጋር አዛምዱ፡ ፡ (ትክክለኛው መልስ 2፣ 3፣ 1፣ 5)
ወቅት ወራት
“ሁሉም መልሶቻችሁ በፈተና ቡክሌቱ መፃ ፍ እንዳለባችሁ አስታውሱ፡ ፡ አሁን የ ፈተና ቡክሌቱን ግለጡት፡ ፡ ፈተናውን
ጀምሩ፡ ፡
የ ፈተናው ጊዜ ግማሽ ሲደርስ የ ፈተና ሰዓታችሁ ግማሹ ተጠናቅቋል፡ ፡ እስካሁን ድረስ የ ሰራችሁትን የ ፈተና ክፍል
ጥያቄ አለመዝለላችሁን አረጋግጡ፡ ፡ በማለት ለተማሪዎችዎ ይንገ ሩ፡ ፡
ፈተናው ሊጠናቀቅ መሆኑን በመግለፅ ተማሪዎች ሁሉም ጥያቄዎች መመለስ እንደሚ ጠበቅባቸውና የ ተዘለለ ጥያቄ
አለመኖሩን እንዲያረጋግጡ ያስታውሱ፡ ፡ ጥያቄዎቹን ሁሉም መሰራታቸው እንዲያረጋግጡ ጊዜ ይስጡ ዋቸው፡ ፡ ተጨማሪ ጊዜ
የሚፈልግ ካለ እጁን ያንሳ በማለት ዕድል ይስጡ ፡ ፡ በዚህ አኳኃን እጅ የ ሚያወጡት ተማሪዎች ከተፈታኙ ተማሪ ብዛት
አንፃ ር ከ10 በመቶ የ ሚበልጡ ከሆነ ሁሉም ተማሪ የ ተወሰነ ጊዜ ይሰጣቸው፡ ፡ በመከታተል ከ90 ከመቶ በላይ
ፈተናዉን ሰርተው ከጨረሱ ተማሪዎች የ ፈተና ቡክሌታችሁን አስቀምጡ ፡ ፡ ተጨማሪ ሰዓት የ ምትፈልጉ ተማሪዎች ተጨ ማሪ
ሰዓት ይሰጣችኋል በማለት ፈተናውን እንዲያቆሙያድርጉ፡ ፡
ከእያንዳንዱ ተማሪ ፈተና መረከብዎን ያረጋግጡ ፡ ፡ ተጨማሪ ሰዓት ለሚፈልጉት ጥቂት ተማሪዎች ተጨማሪ ሰዓት
በመስጠት ቀሪውን ጥያቄ በተናጠል እንዲሰሩ ያድርጉ፡ ፡
አ ማር ኛ Page 6
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ይህ የ ማንዋሉ ክፍል ተማሪዎች የ ሰሩዋቸውን የ ፈተና ጥያቄዎች እንዴት እንደሚ ታረም፣ ነ ጥብ እንዴት እንደሚ ሰጥ፣
ነ ጥቦቹን በጥቅልና በዘርፍ እንዴት እንደሚ ሰፍሩ እንዲሁም ግብረ መልስ እንዴት እንደሚ ሰጥ ያብራራል፡ ፡ እነ ዚህ
የ መመሪያ አካል የ ሆኑት መግለጫዎች የ ተከታታይ ምዘና መርሆች የ ሚከተሉና በሚቀጥሉት ነ ጥቦች ላይ ትኩረት የ ሚደርጉ
ናቸው፡ ፡ እነ ሱም፤
ሁሉም ተማሪ አንድ ዓይነ ት ግብረ መልስ እንደማያስፈልገ ው (ማለትም ተማሪዎችን በተናጠል የ ሚያስፈልጋቸው
ግብረ መልስ ማግኘት እንደሚገ ባቸው)
የሚሰጠው ግብረ መልስ የ ተማሪዎቹን ስሜ ትና ለመማር ያላቸው ተነ ሳሽነ ት ከግምት ውስጥ ያስገ ባ መሆን
እንዳለበት ናቸው፡ ፡
የሚከተለው ደግሞ የ ነ ጥብ አያያዝና ሪፖርት አዘገ ጃጀት ለተለያዩ አካላት በቂ መረጃ መስጠት የ ሚያስችል ሆኖ
መዘጋጀት ስላለበት የ ሚከተሉትን የ አፈፀፀም ደረጃዎች መከተል ተገ ቢ ነ ው፡ ፡
አ ማር ኛ Page 7
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ይህ ንኡስ ክፍል መምህሩ በእያንዳንዱ የ ትምህርት ዓይነ ት፣ ክፍል ደረጃና ምዕራፍ (ወይም ንኡስ ምዕራፍ) መሰረት
የ ተማሪዎች የ ተከታታይ ምዘና ውጤት አመዘጋገ ብና አተረጓጎ ም ዝርዝር መመሪያ ይተነ ትናል፡ ፡
ዋና መርሃ ፈተና
ፈተናና ተግባር ተኮር ክንውን
ትክክለኛ መልስና የ ነ ጥብ አሰጣጥ መመሪያ
የ ነ ጥብ ማጠቃለያ ሰንጠረዥ
የ ነ ጥብ መመዝገ ቢያ ሰንጠረዥ
የ ነ ጥብ አተረጓጎ ም መመሪያ
አ ማር ኛ Page 8
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ብቃቶች
የጥያቄ ዓይነ ት የዕውቀት ደረጃ
የጥያቄዎች የዕውቀት
የምዕራፉ ርዕስ
ብዛት ደረጃ ብዛት
MC CR PT K U A+
አ ራተኛ ክ ፍል Page 9
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ይህ መመሪያ መምህሩ በፈተና አዳራሽ ውስጥ የ ሚያከናውናቸውን ተግባራት ለመጠቆም የተዘጋጀ ነ ው፡ ፡ መመሪያው
በምሳሌነ ት የ ቀረበ እንጂ ብቸኛ የ አሰራር መንገ ድ ነ ው ተብሎ አይታመንም፡ ፡ ስለዚህ እንደሁኔታው የ ተሻለ መንገ ድን
መጠቀም፣ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲያስፈልግ መስጠት ይቻላል፡ ፡ የ ቀረቡት ጥያቄዎች በቃል ወይም በጽሁፍ የ ሚመለሱ
ስለሆኑ እንደጥያቄዎቹ ባህሪ ተማሪዎቹን መርዳት ይቻላል፡ ፡ በእያንዳንዱ ክፍልና ምዕራፍ ለቀረቡ ጥያቄዎችም አጋዥ
መመሪያዎች ቀርበዋል፡ ፡
በዚህ ምዕራፍ የ ቀረቡት ጥያቄዎች 7 ሲሆኑ በሁለት ክፍል የ ተከፈሉ ናቸው፡ ፡ በክፍል አንድ የ ቀረቡት አራት
ጥያቄዎች (1-4) ሲሆኑ ለተማሪዎች በክፍል ውስጥ የ ሚታደሉና የ ሚሰሯቸው ናቸው፡ ፡ በክፍል ሁለት ደግሞ ሶስት
ጥያቄዎች (5-7) የ ቀረቡ ሲሆን ለመምህሩ ብቻ የ ሚሰጡና መምህሩ በተራ የ ሚጠይቋቸው ናቸው፡ ፡
አ ራተኛ ክ ፍል Page 10
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ስም ------------------------------------------ ፆታ -------------
ት/ቤት------------ ክልል----------
ቧ፣ ድ፣ ኳ፣ ን፣ ስ
________________________________________________________
________________________________________________________
ሀ. አባቴ ለ. አባቱ
ሐ. አባቷ መ. አባታችን
ፈረስሽ ድመትዋ
ደብተርህ ጥርሱ
በጓ ህመሟ
ሰውዬው ሴቷ
አ ራተኛ ክ ፍል Page 11
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
መሯሯጥ መጓጓዣ
ማንኳኳት ፏፋቴ
ፀጉሯ ፣ ሰውነ ቷ
አ ራተኛ ክ ፍል Page 12
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
3 መጻፍ 1 መተግበር
አባቴ አባቴ ብሎ የ ፃ ፈ
1
4 ፈረስ-ሽ፣ ድመት-ዋ፣ አራቱንም ቃላት በትክክል መጻፍ 4 መተግበር
ደብተር-ህ፣ ጥርስ-ኡ የፃፈ 4
ሦስቱን ቃላት በትክክል
የፃፈ 3
ሁለቱን የ ፃ ፈ 2
አንዱን የፃፈ 1
5 በጓ ፣ ህመሟ፣ አራቱንም በትክክል ማንበብ 4 መተግበር
ሰውዬው፣ ሴቷ ብለው ያነ በበ 4
በትክክል ማንበብ ሦስቱን ያነ በበ
3
ሁለቱን ያነ በበ
2
አንዱን ያነ በበ
1
አ ራተኛ ክ ፍል Page 13
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
አጠቃላይ ነ ጥብ 19
ንግግር -
ንባብ 8
ጽህፈት 11
ጠቅላላ ውጤት 19
የውጤት ደረጃ መግለጫ
ዝቅተኛ መካከለኛ ከፍተኛ
1-6 7-15 16-19
አ ራተኛ ክ ፍል Page 14
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ብቃቶች
የጥያቄ ዓይነ ት የዕውቀት ደረጃ
የጥያቄዎች የዕውቀት
የምዕራፉ ርዕስ
ብዛት ደረጃ ብዛት
MC CR PT K U A+
1 1 1 1
ውስብስብ ምዕላድ ያላቸውን ቃላት ያነ ባሉ፡ ፡
ማንበብ
አ ራተኛ ክ ፍል Page 15
አራተኛ ክፍል ምዕራፍ ሁለት
በዚህ ምዕራፍ የ ቀረቡት ጥያቄዎች 6 ሲሆኑ ሁሉም ጥያቄዎች በተግባር የ ሚመለሱ ናቸው፡ ፡
ለጥያቄ 2 ምሳሌውንና የ ጥያቄውን ቃላት ሰሌዳ ላይ ፅፈው በምሳሌው መሰረት እዲፅፉ አድርጓቸው፡ ፡
ከጥያቄ 4-6 ያሉትን ጥያቄዎች ለመስራት ቃላቱንና አረፍተነ ገ ሮቹን ሰሌዳ ላይ ይፃ ፉና ተማሪዎች በእየ ተራ
እንዲያነ ቡ ያድርጉ፡ ፡
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ስም ------------------------------------------ ፆታ -------------
ት/ቤት------------ ክልል----------
ገ በሬ-ዎች _______________________
ወንበር-ኦች _______________________
ዶሮ-ኦች _______________________
ተማሪ-ዎች _______________________
ምሳሌ፤ በጎ ች በግ - ኦች
መፅሐፎች _______________________
ዘመዶችሽ _______________________
ደብተርህ _______________________
ልጅሽ _______________________
_______________________________________________________
_________________________________________________________
አ ማር ኛ 4ኛ ክ ፍል የ መስ ክ ምዘ ና -1 Page 1
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
ወፎች በሬዎች
ቤቶች መኪናዎች
ቤቶች ፀሐይዋ
ውሃማ ተራራማ
አ ማር ኛ 4ኛ ክ ፍል የ መስ ክ ምዘ ና -1 Page 1
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
አ ማር ኛ 4ኛ ክ ፍል የ መስ ክ ምዘ ና -1 Page 1
ለአማርኛ ተከታታይ ምዘና የ ሚያገ ለግሉ የ ቃል፤ የ ጽሁፍና የ ተግባር ጥያቄዎች
አጠቃላይ ነ ጥብ 22
ንግግር -
ንባብ 10
ጽህፈት 12
ጠቅላላ ውጤት 22
የውጤት ደረጃ መግለጫ
ዝቅተኛ መካከለኛ ከፍተኛ
1-6 7-16 17-22
አ ማር ኛ 4ኛ ክ ፍል የ መስ ክ ምዘ ና -1 Page 1