Professional Documents
Culture Documents
/
የመምህራንና የት ቤት አመራሮች ሙያ ፈቃድ
ንኡስ ብቃቶች /ተግባራት ዝቅተኛ (0.25) መካከለኛ (0.5) ከፍተኛ (0.75) በጣም ከፍተኛ (1.00)
የብቃት ደረጃዎች
1. ውጤታማ ማቀድ እቅዱ አካቶና አሳታፊ፤ ይዘቱን፣ አካቶና አሳታፊ፤ ይዘቱን፣
የመማር (2 ነጥቦ ከመማር ማስተማር ስነዘዴውና አካቶና አሳታፊ ይዘቱን፣ ከመማር ከመማር ማስተማር አካቶና አሳታፊ ፤ ይዘቱን፣ ከመማር አካቶ፣ አሳታፊ፣ ፤ ይዘቱ ከመማር
ማስተማር ች) ከምዘናው ጋር የተሳሰረ የማድረግ ማስተማር ስነዘዴውና ከምዘናው ጋር ስነዘዴውና ከምዘናው ጋር ማስተማር ስነዘዴውና ከምዘናው ማስተማርና ከምዘና ስነዘዴጋር የተሳስረ
ዕቅድ ብቃት(2) ያልተሳሰረ አመታዊና ሳምንታዊ የተሳሰረ አመታዊና ጋር የተሳሰረ አመታዊና ሳምንታዊ አመታዊ፤ ሳምንታዊና ሌሎች ችግር መፍቻ
ማዘጋጀትና እቅድማቀድ ሳምንታዊ እቅድ አልፎ እቅድ ሳይቆራረጥማቀድ እቅዶችማቀድ
ተግባራዊ አልፎ ማቀድ
ማድረግ
0.5 1 1.5 2
መማር አካቶና አሳታፊ፣ አዎንታዊ አካቶና አሳታፊ፣ አዎንታዊ
(7 ነጥቦች) አካቶና አሳታፊ፣ አዎንታዊ አካቶ፣ አሳታፊ፣ አዎንታዊ ግንኙነትና
ማስተ ግንኙነትና መስተጋብር ያለው አካቶና አሳታፊ፣ አዎንታዊ ግንኙነትና ግንኙነትና መስተጋብር
ግንኙነትና መስተጋብር የመማር መስተጋብር ያለው የመማር ማስተማር
ማር (5 የመማር ማስተማር ስትራቴጂ መስተጋብር የመማርማስተማር የመማርማስተማር
ማስተማር ስትራቴጂን ስትራቴጂ በመጠቀም የተማሪዎችን
ነጥቦች) የመጠቀም ብቃት(2) ስትራቴጂን አለመጠቀም ስትራቴጂንአልፎ
ሳይቆራረጥመጠቀም የትምህርት አቀባበል ማሳደግ
አልፎመጠቀም
0.5 1 1.5 2
የተለያዩ የመማር ማስተማር ስነ የችግር ፈቺነት ክህሎት ለማሳደግ የተለያዩ ተገቢ የመማር ማስተማር ስነ
የተለያዩ የመማር ማስተማር
ዘዴዎች በመጠቀም ዉስንየመማር ማስተማር ስነ ዘዴ የሚረዱየተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የተማሪዎችን ጥልቅ
ስነ ዘዴዎችን አልፎ
የተማሪዎቹን ጥልቅ አስተሳሰብና መጠቀም የመማርማስተማር ስነ ዘዴዎች አስተሳሰብና የችግር ፈቺነት ክህሎት
አልፎመጠቀም
ችግር ፈቺነት ክህሎት የማሳደግ ሳይቆራረጥ መጠቀም ማሳደግ
ብቃት(2) 0.5 1 1.5 2
የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት የመማሪያ ማስተማሪያ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት ወቅቱን የጠበቀ የመማሪያ ማስተማሪያ
የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሀፍት ግምገማ
ግምገማ የማድረግ ብቃት (1) መጽሀፍት ግምገማ አድረጎ ግምገማ አድርጎ ችግሮችን ለይቶ መጽሀፍት ግምገማ አድርጎየተገኙ ችግሮችን
ማድረግመጀመር
ችግሮችን መለየት መፍትሄ ማስቀመጥ ለይቶ መፍትሄ በማስቀጥ ፤ተቀባይነት ማግኘት
0.25 0.5 0.75 1
2. አጋዥና ምቹ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የመማሪያ ክፍል ውስጠ ደንብ
የትምህርት አካባቢ ምቹ የመማሪያ አካባቢ ምቹ የመማሪያ አካባቢ ለመፍጠር የመማሪያ ክፍል ውስጠ ደንብ በተዘጋጀው ውስጠ ደንብ መሰረት ከማዘጋጀትና ከመተግበር ባሻገር
በማዘጋጀትና የአተገባበር
መፍጠርና ማስጠበቅ የመፍጠር ብቃት (1) የመማሪያ ክፍልውስጠ ደንብ እንዲተገብሩ በማድረግ ምቹ
ስልት በመንደገፍ ተማሪዎች የመማሪያ አካባቢን መፍጠር
ተማሪዎች ተደራጅተው ሳቢና የተደራጀ
ማዘጋጀት ምቹ የመማሪያ አካባቢ እንዲፈጥሩ
ግንዛቤ እንዲኖራቸዉ ውይይት ማድረግ
(3 ነጥቦች) ማድረግ
0.5 1 1.5 2
የመማር ማስተማር ችግር መፍቻ የመማር ማስተማር ችግርለመፍታት ችግርለመፍታት በተለየዉ የጥናት ችግር ፈች የመማር ማስተማር ወቅታዊ የመማር ማስተማር ችግር ፈች
ጥናት የማድረግ ብቃት (1) የሚያስችል የጥናት ርዕስመለየት ርዕስ መሰረት የድርጊት መረሃ ጥናት ፕሮፖዛል ማዘጋጀት ጥናታዊ ጽሁፍ በመስራትተቀባይነት ማግኘት
ግብር መንደፍ
0.25 0.5 0.75 1
የጥናቱን ግኝት በተግባር ላይ የማዋል የጥናቱን ግኝት ለመተግበርስልት የጥናቱን ግኝት ተግባራዊ በማድረግ ችግሩ
የጥናቱን ግኝት ማስተዋወቅ የጥናቱን ግኝት ተግባራዊ ማድረግ
ብቃት(1) መቀየስ በመፈታቱ የመጣዉን ለዉጥ ሪፖርት ማድረግ
0.25 0.5 0.75 1
5. ከስራ ባልደረባዎች፣ በተማሪዎች ስነምግባር መሻሻል
ከወላጆች/ከአሳዳጊዎች ከወላጆች/ አሳዳጊዎች ጋር
በተለዩ የተማሪዎች የስነምግባር
ናከማህበረሰቡ ጋር ተገቢውን ውይይት የማድረግ በተለዩ የተማሪዎች የስነምግባር
ችግሮች ላይ ከት/ቤቱ ማህበረሰብና ከት/ቤቱ ማህበረሰብና ከወላጆች
ሙያዊ ተሳተፎ ብቃት (1) የተማሪዎችን የስነምግባርችግሮች ችግሮች ላይ ከት/ቤቱ
መለየት ከወላጆች /አሳዳጊዎች ጋር /አሳዳጊዎች ጋር በጋራ በመስራት
ማድረግ (2 ነጥቦች) ማህበረሰብ ጋር ውይይት
በመወያየት ችግሮችን ለመፍታት የተማሪዎችን ስነምግባር ማሻሻል
ማድረግ
ስልት ነድፎ መንቀሳቀስ