Professional Documents
Culture Documents
ይመኙ ገዝሙ
ይመኙ ገዝሙ
ስም ይመኙ ገዝሙ
ፊርማ .
ቀን .
ዯብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
‹‹ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዜያት የሚያነሷቸው ጥያቄዎች ትንተና (በ11ኛ
ክፍል ተተኳሪነት) ›› በሚል ርዕስ በተግባራዊ ስነልሳንና የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን ማስተማር
የሁሇተኛ ዲግሪ ማሟያ ይሆን ዘንድ በይመኙ ገዝሙ የቀረበ ይህ ጥናት የዩኒቨርሲቲውን
የጥራትና የወጥነት መስፈርት ስሇማሟላቱ በፈተኞች ተረጋግጦ ተፈርሟል፡፡
አማካሪ______________________ፊርማ ______________ቀን________________
የውስጥ ፈታኝ________________ፊርማ_________________ቀን_______________
የውጭ ፈታኝ________________ፊርማ__________________ቀን_______________
ምስጋና
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ከርዕስ መረጣ ጀምሮ እዙህ ዯረጃ ሊይ እንዱዯርስ ሳይሰሇቹ ስህተቴን
በማረም፣ ጠቃሚ አስተያየቶችን በመስጠት ጊዛያቸውንና ዕወቀታቸውን ሳይሰስቱ ጥናቱ
ትክክሇኛ አቅጣጫ እንዱይዜ ሙያዊ ዴጋፍ ሊዯረጉሌኝ ሇመምህሬና ሇአማካሪዬ ድ/ር ከበዯ
ይመር ሌባዊ ምስጋናዬን አቀርባሇሁ፡፡
ሇጥናቱ መረጃ ሇመስጠት ፇቃዯኛ ሆነው በቅንነት ሇተባበሩኝ የዯነባ ከፍተኛ መሰናድና
አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት 11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች፣ ሇቋንቋ
መምህራን፣ቀረጻውን በማገዜ ከፍተኛ ትብብር ሊዯረጉሌኝ ፣ በሃሳብ በሞራሌ ሇዯገፈኝ
የሥራ ባሌዯረቦቼ፣ሇጥናቱ መሳከት ጠቃሚ መረጃዎችን በመስጠት ሇተባበሩኝ ሇጓዯኞቼ
እና ሇት/ቤቱ አስተዲዯር ምስጋናዬ ይዴረስ እሊሇሁ፡፡
i
ማውጫ
ርዕስ ገጽ
ምስጋና………………………………………………………………………………………….i
ማውጫ………………………………………………………………………………………….ii
ምህጻረ ቃሊት…………………………………………………………………………………..iv
አህጽሮተ ጥናት………………………………………………………………………………..vi
ምዕራፍ አንዴ፣መግበያ…………………………………………………………………………1
ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?………………………..……………………………..…58
iii
4.4 የጥናት ውጤት ማብራሪያ…………………………………………..……………….66
5.1 ማጠቃሇያ…………………………………………..………………………………...69
ዋቢዎች……..…………………………………………………………………………………74
አባሪዎች …………………………………………..…………………………………………77
ቀረጻ ሁሇት………………………………………..…………………………………………90
ቀረጻ ሦስት………………………………………..…………………………………………97
ቀረጻ አራት………………………………………..………………………………………..108
ቀረጻ አምስት………………………………………..……………………………………...118
iv
ምህጻረ ቃሊት
መ/ርት መምህርት
ሴተ ሴት ተማሪ
ወተ ወንዴ ተማሪ
ተህ ተማሪዎች በኀብረት
ቀ1 ቀረጻ አንዴ
ቀ2 ቀረጻ ሁሇት
ቀ3 ቀረጻ ሦስት
ቀ4 ቀረጻ አራት
ቀ5 ቀረጻ አምስት
v
አህጽሮተ ጥናት
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸን
ጥያቄዎች መተንተን ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት አይነታዊ የምርምር ዳ ጥቅም ሊይ
ውሎሌ፡፡ መረጃ ሇመሰብሰብ ዯነባ ከፍተኛ መሰናድና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት
ቤት በአመቺ ናሙና ዳ ተመርጧሌ፡፡ ከመሰናድ ተማሪዎች በአመቺ ናሙና ዳ የ11ኛ
ክፍሌ ተማሪዎች ተመርጠዋሌ፡፡ በመማሪያ ክፍሌ ውስጥ በተፇጥሮአዊ አውዴ የተከሰተው
የመምህራን እና የተማሪዎች መስተጋብር በመረጃነት በመቅረጸ ምስሌ አማካኝነት
ተሰብስቧሌ፡፡ ቀጥልም ከተሰበሰበው መረጃ ውስጥ አምስቱ ወዯ ምዜግብ መረጃነት
ተቀይረዋሌ፡፡የጥናቱን ጥያቄዎች ሇመመሇስ በሚያስችሌ መሌኩ ከምዜግብ መረጃው
የተመረጡ አሀድች በንግግር ሌውውጥ ትንተና ስሌት መሠረት የብለም የግንዚቤ
ዯረጃዎችን በመጠቀም ተተንትኗሌ፡፡ በብለም የግንዚቤ ዯረጃዎች ሲተነተንም የማስታወስ
ዯረጃ በተዯጋጋሚ በጥቅም ሊይ መዋለም ተረጋግጧሌ፡፡ የመፍጠር ዯረጃ ጥቅም ሊይ
አሇመዋለም ታይቷሌ፡፡ ወንዴ ተማሪዎች ከሴት ተማሪዎች የበሇጠ ተሳታፉ እንዯነበሩ
የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ በጥያቄ ዓይነቶች ትንተና ተዯራሽና ማሣያ ጥያቄዎች
በተዯጋጋሚ መጠየቃቸውን የጥናቱ ውጤት አመሌክቷሌ፡፡ ነገር ግን ኢተዯራሽና ፍቺ
ተኮር ጥያቄዎች አነስተኛ መሆናቸውን ውጤቱ ጠቁሟሌ፡፡ የጥናቱን ውጤት መሠረት
በማዴረግም የቋንቋ መምህራን የራሳቸውን ክፍሇ ጊዛ በመተንተን የራሳቸውንና
የተማሪዎቻቸውን ክፍተት መሙሊት ቢችለ፣ተማሪዎችን እኩሌ ተሳታፉ ማዴረግ ቢችለ
እንዱሁም በትምህርት ዕቅዴ የግንዚቤ ዯረጃዎችን ከትምህርቱ ይት ጋር በማቀናጀት
ቢሰራ፣ የተማሪዎችን ግንዚቤ ሇማዲበር ትኩረት ቢዯረግ የሚለ ጥቆማዎች ተሰጥተዋሌ፡፡
vi
ምዕራፍ አንዴ፣መግቢያ
የዙህ ምዕራፍ ዋና ዓሊማ የጥናቱን ርዕስ ማስተዋወቅ ሲሆን፣ በቅዴሚያ ከርዕሰ ጉዲዩ
ጋር ተዚማጂነት ያሊቸውን ጽንሰ ሀሳቦች መነሻ በማዴረግ የጥናቱ ዲራ ቀርቧሌ፡፡
ከዙያም የጥናቱ አነሳሽ ምክንያቶች ተገሌጸው ፣የጥናቱ ትኩረትም በጥያቄዎች
አማካኝነት ተጠቁሟሌ፡፡ የጥናቱ ዜርዜር ዓሊማዎች ከተገሇጹ በኋሊ ጥናቱ ከይትና
ከቦታ አኳያም ተወስኖ ቀርቧሌ፡፡ በመጨረሻም ቁሌፍ ቃሊት ከአውዲዊ አጠቃቀም
አንጻር ተበይነዋሌ፡፡
1.1 የጥናቱ ዲራ
ተማሪዎችን በዏረፍተ ነገር ሊይ ወስኖ ከማስተማር ይሌቅ ቋንቋ ተፇጥሯዊ በሆነ መሌኩ
የሚከሰትበትን ዱስኩር በማቅረብ አጠቃቀሙን ከአውደ እንዱገነቡት የሚረዲ ፍንጭም
ሰጥቷሌ (McCarthy ፡1991)፡፡
‹‹
ዱስኩርን የተሇያዩ ምሁራን የተሇያየ ብያኔ ሰጥተውታሌ፡፡ Cook(1989) ዱስኩር
ሇተግባቦት ተግባር ተብል በአገሌግልት ሊይ ያሇ ቋንቋ ነው›› ሲለ Nunan (1993) ‹‹
1
ሇአንዴ ተግባቦታዊ ተግባር ሲባሌ አውዴን ተሊብሶ የተነገረ ወይም የተፃፇ የቋንቋ አሀዴ
ነው፡፡
ዱስኩር በአንዴ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ የተዯረገ (ንግግር በአንዴ ማኀበራዊ አውዴ የቋንቋ
አጠቃቀምን በሰዎች መካከሌ የሚዯረግ) የንግግር ሌውውጥ (Conversation) ሉሆን
ይችሊሌ፡፡ የዱስኩር ትንተና በቋንቋና በአውዴ መካከሌ ያሇውን ግንኙነት የሚያጠና
ነው (McCarthy፡1991):: የዱስኩር ትንተና በማኀበራዊ አውዴ ውስጥ አገሌግልት ሊይ
ያሇውን በተሇይም በተናጋሪዎችና በአዴማጮች መካከሌ የሚዯረገውን ተግባቦት ወይም
ምሌሌስ በማጥናት ሊይ ያተኩራሌ፡፡
2
ትሌቅ የመማር እና የማስተማር ሥሌጣን የመምህሩ ነው፡፡ ስሇሆነም የመምህሩ ጥያቄ
የትምህርቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ እንዯመሣሪያ በመሆን ያገሇግሊሌ፡፡
Bahnam & Pouriran (2009) የክፍሌ ውስጥ ዱስኩር በመማሪያ ክፍሌ ውስጥ
የሚከናወኑትን ተግባራት፣ ጥያቄዎች፣ አስተያየት፣ ምሊሽ፣ትዕዚዜ፣ማበረታቻ፣ስነ ምግባራዊ
ጉዲዮችን የሚመሇከት ክንውኖች ሊይ የሚመሠረት ነው፡፡ Cotton: (1988) እንዯገሇጹት
በአሁኑ ጊዛ የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች የጥናትና ምርምር ትኩረት ሆነዋሌ፡፡የጥናት
ውጤቶችም እንዯሚያሳዩት የቃሌ ጥያቄዎች ከጽሁፍ ጥያቄዎች ይሌቅ መማር
ማስተማሩን የተነቃቃ ሇማዴረግ ውጤታማ መሆኑን ገሌጸዋሌ፡፡
የክፍሌ ውስጥ ጥያቄ ተፅዕኖ ፇጣሪ የማስተማሪያ ስሌት ነው፡፡ ይህ ስሌት ከፍተኛ
ሇውጥ አምጭ የሆነ የረጅም ጊዛ የክፍሌ ውስጥ ተግባር ነው፡፡ መምህራን የተሻሇ
ትምህርት ሇመስጠት ጥሩ ጥያቄዎችን መጠየቅ አሇባቸው፡፡ ጥሩ ጥያቄዎችን መጠየቅ
በመምህሩና በተማሪዎች መካከሌ ያሇውን መስተጋብር መሌካም እንዯሚሆን Bahnam
& Pouriran (2009) ገሌጸዋሌ፡፡
3
ዜቅተኛ የግንዚቤ ዯረጃ ሊይ የሚያተኩር ከሆነ የተማሪዎችን የክህልት እዴገት ውስን
ያዯርጋሌ፡፡ ተማሪዎችም በትምህርቱ ሊይ ያሊቸው መረዲት ውስን ይሆናሌ፡፡
Bahnam & pouriran እንግሉዜኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ በሚማሩ የዯረጃ ተማሪዎች ሊይ
በመምህሩ የጥያቄዎች ባህሪ ሊይ ባዯረጉት ጥናት ፣ መምህራን በስፊት ኣጫጭር ምሊሽ
የሚሹ ጥያቄዎችን በተዯጋጋሚ እንዯሚጠይቁና ሰፊ ያሇ ማብራሪያ የሚሹ ጥያቄዎች
ግን ውስን መሆናቸውን አመሌክተዋሌ፡፡
4
የግንዚቤ ዯረጃዎች (Cognitive Level) ያለት ሞዳሌ ቀምሯሌ፡፡ እነርሱም፣የዕውቀት፣
የመረዲት፣ የመተግበር፣የመተንተን የማቀናጀት እና የመገምገም ዯረጃዎች ናቸው፡፡
5
የክፍሌ ውስጥ ጥያቄ በመማርና በማስተማሩ አዎንታዊ ተጽዕኖ ፇጣሪ የትምህርት
አቀራረብ ነው፡፡ የተማሪዎችንም የአስተሳሰብ እዴገት ሇመመርመር በአሁኑ ጊዛ
የጥናትና የምርምር ትኩረት እየሆነ መጥቷሌ፡፡ (Cengiz & Cakir ፡ 2016) በ6ኛ እና
በ7ኛ ክፍሌ ሊይ ባዯረጉት ሙከራዊ ጥናት ወዯፉት በከፍተኛ የክፍሌ ዯረጃዎችም ሰፉ
ጥናት መዯረግ እንዲሇበት አመሌክተዋሌ፡፡
የክፍሌ ውስጥ የጥያቄና መሌስ ትምህርታዊ ስሌት ረጅም ታሪክ አሇው፡፡ ይህ ስሌት
ዕውቀትን በመገንባት ረገዴ ትሌቅ አቅም ያሇው የአቀራረብ ብሌሃት ነው፡፡ የቅርብ ጊዛ
ጥናቶች ትኩረትም የመምህሩ የጥያቄ ባህሪያትና በተማሪዎች ውጤት ሊይ፣ከትምህርቱ
ግብ፣የተማሪዎች ተሳትፎ ጋር ያሇውን ግንኙነት በመመር ሊይ ያተኮረ ነው (Cotton፡
1988) ፡፡
6
የተጠቀሱት ምሁር የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች የበርካታ ጥናት ግኝቶች መሠረት
የትምህርቱን ግብ ውጤታማ እንዯሚያዯርግና የቃሌ ጥያቄ ከጽሁፍ ጥያቄ ይሌቅ
በክፍሌ ውስጥ ሊሇው የመማር ማስተማር ሂዯት ውጤታማ መሆኑን ጠቁመዋሌ፡፡
እንዱሁም የተማሪዎችን የመገንብ ችልታም እንዯሚያዯብር አመሌክተዋሌ፡፡ Cotton:
(1988) በአሁኑ ጊዛ የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች የጥናትና ምርምር ትኩረት እየሆኑ
መምጣታቸውን ጠቁመው፤ የጥናት ውጤቶችም እንዯሚያሳዩት የቃሌ ጥያቄዎች
ከጽሁፍ ጥያቄዎች ይሌቅ መማር ማስተማሩን የተነቃቃ ሇማዴረግ ውጤታማ
መሆናቸውን ገሌጸዋሌ፡፡
ከበዯ (2009) የመማሪያ ክፍሌ የዴርዴር ዱስኩር በ2ኛ ዯረጃ ት/ቤቶች ሊይ ባዯረጉት
ጥናት ፣ መስተጋብራዊ ጉዴሇቶችን ማስተካከሌ የመማር ማስተማር ሂዯቱን ስኬታማ
እንዯሚያዯርግ አመሌክተዋሌ፡፡ የመማሪያ ክፍሌ ዱስኩር በተናጥሌ ቢጠና ሇመማር
ማስተማሩ ያሇውን ጠቀሜታም ጠቁመዋሌ፡፡ ይህም የመማሪያ ክፍሌ ዱስኩርን
ሇማጥናት ከፍተኛ ተነሳሽነትን ይፇጥራሌ፡፡
7
ክፍተት መኖሩን ያሳያሌ፡፡ ስሇዙህ የተማሪዎች የግንዚቤ ዯረጃ ይዲብር ንዴ በአማርኛ
ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መመርመር አስፇሊጊ ሆኗሌ፡፡
8
3. ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸው ጥያቄ ዓይነቶች
9
4. ሇመምህራን ማሰሌጠኛ ተቋም፡- በመምህራን ሥሌጠና ወቅት የተሇያዩ የግንቤ
ዯረጃ የሚሇኩ የጥያቄ ስሌቶችን ተግባራዊ ሇማዴረግ ፍንጭ ይሰጣሌ፡፡
10
ማስታወስ:- ተማሪዎች ከዙህ በፉት የተማሩትን መሠረታዊ ነገር የማስታወስ ችልታ
ማሇት ነው፡፡
መተግበር:- ተማሪዎች ከዙህ በፉት በተማሩት ግንዚቤ መሠረት ችግር ፇቺና በተግባር
ሠርቶ ማሳየት መቻሊቸውን የሚያመሇክት፣የተማሩትን በተግባር ሊይ ማዋሊቸውን
የሚገሌጽነው፡፡
(McCarthy ፡ 1991)፡፡
11
ምዕራፍ ሁሇት፣ክሇሳ ዴርሳናት
የክፍሌ ውስጥ ዱስኩር ሇተግባቦት አሊማ አገሌግልት ሊይ የዋሇ ቋንቋ ነው፡፡ የቋንቋ
ትምህርት ገንቢ የሚሆነው ተማሪዎች በቀጥታ እየተሳተፈ እውቀታቸውንና እምቅ
ችልታቸውን መጠቀም ሲችለ ነው፡፡ የክፍሌ ውስጥ ጥያቄና መሌስ ሇተግባቦት አሊማና
የመረጃ ክፍተትን ሇመሙሊት ያገሇግሊሌ (Bahnam & Pouriran ፡ 2009). በመሆኑም
በዙህ ምዕራፍ የመማሪያ ክፍሌ መስተጋብር ፣የመማሪያ ክፍሌ ዱስኩር ፣በመማሪያ
ክፍሌ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄ አይነቶች፣ የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች ጠቀሜታ፣ የጥያቄና
የገሇጻ ስሌት ማሻሻሌ የትምህርት ምዴቦች እና የንግግር ሌውውጥን በሚመሇከት
እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡
Cengiz & Cakir (2016) Hicks ፡ (1995) ን ጠቅሰው እንዯገሇጹት የክፍሌ ውስጥ
ተግባራት ተማሪዎች በክፍሌ ውስጥ በተዯጋጋሚ በሚያከናውኑት ተሳትፎ የሚያዯብሩት
ቋንቋ ችልታ ነው፡፡ይህ ገሇጻ ተማሪዎች የሚያከናውኑት ተሳትፎ ምን መናገር፣መቼ
መናገር፣መቼ ዜም ማሇት እንዲሇባቸው የሚረደበት ትምህርታዊ መስተጋብር መሆኑን
ያስረዲሌ፡፡ እንዯ ምሁራኑ ገሇጻ ተማሪዎችና መምህራን ሇመማር ማስተማሩ ሂዯት
ሁሇቱም ተሳታፉዎች ሀሳባቸውን በመግሇጽ የተግባቦትን ማዕቀፍ መፍጠር አሇባቸው፡፡
የቋንቋ ትምህርት ገንቢ ሉሆን የሚችሇው ተማሪዎች በትምህርቱ ሂዯት ውስጥ በቀጥታ
እየተሳተፈ እውቀታቸውንና እምቅ ችልታቸውን ከነበራቸው ሌምዴ ጋር እያዋሀደ
በራሳቸው ጥረት ሲማሩ ነው፡፡ ከመምህራን ወዯ ተማሪዎች የሚተሊሇፍ የአንዴ አቅጣጫ
12
ብቻ የመረጃ ፍሰት ብቻውን ተማሪዎችን በቂ እውቀት ያስጨብጣሌ ተብል
አይታሰብም፡፡ የክፍሌ ውስጥ ጥያቄና መሌስ ስሌት ሇተግባቦት አሊማና የመረጃ
ክፍተትን ሇመሙሊት ያገሇግሊሌ (Bahnam & Pouriran ፡ 2009)፡፡
Rynmes (2016) የክፍሌ ውስጥ ዱስኩርን በሦስት መጠነ ርዕይ ከፍሇውታሌ፡፡ ከክፍሌ
ውጭ የሚገኘውን መስተጋብር / ማኀበራዊና ተቋማዊ ሌማዴ/ የሚገነባበት ፣በመማሪያ
ክፍሌ ውስጥ አንዴና ነጠሊ ጉዲይ ወይም የንግግር መስተጋብር ፣እያንዲንደ ማኀበራዊና
ተቋማዊ ሌማዴ ወክል የሚፇጠረውን መስተጋብራዊ አውዴ የማወቅና የመገንባት
ችልታ ናቸው፡፡
ጥያቄ ማሇት በትዕዚዜ ወይም በመጠይቅ ስሌት የሚቀርብ መረጃ ሇማግኘት ወይም
ዕወቀትን ሇመሇካት የሚጠቅም ነው፡፡ (Behnam & pouriran, 2009) ፡፡ ጥያቄያዊ
ስሌት ረጅም ጊዛ ሲያገሇግሌ የነበረና ራሱን የቻሇ ተጽኖ ፇጣሪ የማስተማሪያ ስሌት
ነው፡፡ የተጠቀሱት ምሁራን በመማሪያ ክፍሌ ውስጥ ጥያቄና መሌስ ስሌት ሇተግባቦት
አሊማና የመረጃ ክፍተትን ሇመሙሇት ያገሇግሊሌ በማሇት ያስረዲለ፡፡የጥያቄ
አይነቶችንም እንዯሚከተሇው ገሌጸዋሌ፡፡
14
ይህ ጥያቄ ተማሪዎች በትምህርቱ ዋና ሀሳብ ዘሪያ በመተኮር ትክክሇኛ ምሊሽ እንዱሰጡ
የሚያዯፊፍር የጥያቄ ዓይነት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ ተማሪዎች አጫጭር ሀሳቦች
እንዱያመነጩ እና ትክክሇኛ ምሊሽ እንዱሰጡ የሚያስገዯዴዴ ነው፡፡
15
2.5 የጥያቄዎች ጠቃሜታ
Cengz & Cakir (2016) መምህራን የገሇፃና የጥያቄ ስሌታቸውን በማሻሻሌ በራሳቸውና
በተማሪዎች መካከሌ ያሇውን የመረጃ ክፍተት ሇማሻሻሌ እንዯሚረዲቸው አስረዴተዋሌ፡
ተያያዥነት መፇተሽ
16
2.7 የንግግር ሌውውጥ ትንተና (conversation Analysis)
18
Response/ የተሻሇ የአካሌ ብቃት እንቅስቃሴ ሇመሥራት የሚያስችሌ በሌምምዴ
የዲበረ የክህልት ብቃት እና የዲበረ የክህልት ብቃት /Set /አዕምሮን ፣አካሌን፣ስሜትን
በማስተባበር የሚተገበር ወይም ምሊሽ የመስጠት ተግባር የመሳሰለት ናቸዉ ፡፡
1. የቀዯመው እትም
አዕምሯዊ ምዴብ የተሇያዩ ንዐሳን ክፍልች Bloom, (1956) አዕምሯዊ ምዴብን ከቀሊሌ
ወዯ ከበዴ በውስብስብነት ዯረጃቸው እንዯሚከተሇው መዴበዋቸዋሌ፡፡
1. ዕውቀት/knowledge/
2. መረዲት/መገንብ/ /comprehension/
ሇምሳላ፡- ጥያቄዎች
ዋናው ሃሳብ ምንዴን ነው…? (What is the main idea of…?)፣ የተሸሇው የትኛው
ነው…? (Which is the Best…?)
3. መተግበር /Application/፡-
በተማሩት መሠረተ በተግባር ሇማሳየት የሚመክሩበት ዯረጃ ነው፡፡የተማሩትን ስነ ዳ፣
ጽንሰ ሀሳብ ፣እንዱሁም የቀዯመ ዕውቀት በመጠቀም ችግር መፍታትን የሚሇማመደበት
ዯረጃ ነው፡፡
ምሳላ፡- ጥያቄዎች
4. ትንተና /Analysis/
21
የተማሩትን ዋና ሀሳብ መሠረት በማዴረግ ዜርዜር ሀሳቦችን ማቅረብ መቻሌ፣ ሚስጥራዊ
ፍቺዎችን መረዲት የሚሇማመደበት ዯረጃ ነው፡፡በተጨማሪም ዋናውን ሀሳብ በዜርዜር
ማስረዲትና ዜርዜር ሃሳቦችን በዓይነት በዓይነታቸው በመመዯብ በቅዯም ተከተሌ
ማስረዲት መቻሌን የሚሇማመደበት ነው፡፡
ምሳላ፡- ጥያቄዎች
5. ማዚመዴ/Synthesis/
ምሳላ፡- ጥያቄዎች
22
(What Ideas justfy?)፣ እንዳት መከፊፇሌ ትችሊሊችሁ? (How would you classify?)
የመሳሰለት ናቸው፡፡
6. ግምገማ / Evaluation/
2. አዱሱ እትም
23
የቀዴሞው እትም አዱሱ እትም
1. ማስታወስ/ Remembering /
ተማሪዎች አስቀዴመው የተማሩትን ይት የሚያስተውሱበት ዯረጃ ነው፡፡
ቁሌፍ ቃሊት የሚባለት መርር (List)፣ ማስታወስ (Recalls)፣ ስሞችን መጥቀስ
(Name) ናቸው፡፡
ምሳላ፡- ጥያቄዎች
24
ምን ያህሌ…? (How Many…?)፣ ያ ማን ነበር…? (Who was it that ?) መቼ ነው
ይህ የሆነው? (When did this happen…?)፣ በታሪኩ ውስጥ ምን ተከሰተ? (What
happened in the story?) ናቸው፡፡
2. መረዲት/Understanding/
ዋናው ሀሳብ ምንዴን ነው…? (What is the main Idea…?)፣ ሌትገሌጽ ትችሊሇህ… ?
(Can you clarify…?)
3. መተግበር/Applying/
25
4. መተንተን/ Analyzing/
5. መገምገም/Evaluating /
አንዴን ሃሳብ ወይም ቁሳቁስ ተመሌክቶ ትክክሇኛ ምና መስጠት መቻሌ ነው፡፡
ማሇትም በተሰጠው መስፇርት ወይም በተቀመጠው ዯረጃ መሠረት ውሳኔ መስጠት
መቻሌን ያመሇክታሌ፡፡
6. መፍጠር / creating /
26
መሠረታዊ ነገሮች ከጠቀሜታቸው ወይም ከማወቅራቸው አንጻር በአዱስ መሌክ
ማዯራጀት የሚሇማመዴበት ነው፡፡መሠረታዊ ነገሮች በአሰራራቸው ወይም
በአገሌግልታቸው አዯራጅቶ በአዱስ መሌክ መንዯፍን የሚሇማመደበትን
ነው፡፡ችግሮችን መሇየትና የመፍትሔ ሀሳብ ማቅረብንም ይመሇከታሌ፡፡
27
በዙህም መሠረት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸው
ጥያቄዎች በብለም የግንቤ ማሕቀፍ መሠረት በመተንተን የመማር ማስተማሩን
መስተጋብር ሇመመርመር ጠቃሚ ግብዓት በመሆን ያገሇግሊሌ፡፡
28
መምህራኖች ሊይ ነው፡፡ ጥናቱን ሇማካሄዴ ስዴስት የእንግሉኛ ክፍሇ ጊዛዎችን
በአመቺ ናሙና ዳ በመምራጥ አከናውነዋሌ፡፡የጥናታቸውን ዓሊማ ሇማሳካትም
በመቅረጸ ምስሌና በመቅረጸ ዴምጽ አማካኝነት አጥኝዎቹ በመማሪያ ክፍሌ በመገኘት
መረጃዎችን ሰብስበዋሌ፡፡በመቀጠሌም የተሰበሰበውን መረጃ በተዯጋጋሚ
በማዯመጥ/በመመሌከት/ ወዯ ጽሁፍ መረጃ ቀይረዋሌ፡፡
Cengiz & Calcir (2016) በቱረክኛ መማሪያ ክፍሌ ውስጥ የትምህርት አቀራረብ ስነ
ዳን ማሻሻሌ በሚሌ ርዕስ የተጠና ነው፡፡ የጥናቱም ዋና አሊማ መምህራን የትምህርት
አቀራረብ ስነ ዳ ሊይ ሇውጥ ሇማምጣት መሞከር በሚሌ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው
በቱርኮች 6ኛ እና 7ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ሊይ ነው፡፡ ተሳታፉዎች የተመረጡበት መንገዴ
29
በፇቃዯኝነት ሊይ የተመሠረት ነበር፡፡ ተጠኝ መምህራንም የተመረጡበት የማስተማር
ሌምዴ ባሊቸውና በፇቃኝነታቸው ሊይ መሠረት ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ በሁሇት ዓመት
ፕሮጄክት የተካሄዯ ሙከራዊ ጥናት ነው፡፡ መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያው ቅዴመና
ዴህረ ፇተና ነው፡፡ መቅረጸ ምስሌና መቅረጸ ዴምጽ መረጃ የተሰበሰበባቸዉ
መሳሪያዎች ናቸዉ ፡፡ የጥናቱ ግብ ሇማሳካት የተሰበሰቡ መረጃዎች የተተኑት የንግግር
ሌውውጡን በተሻሻሇው የBloom የግንዚቤ ዯረጃዎች መሠረት ያዯረገ ነው፡፡ የጥናቱ
ውጤትም ከቅዴመ ፇተናው በኋሊ ሇመምህራን በተሰጣቸው ስሌጠና መሠረት
የመምህራንም ሆነ የተማሪዎች የሃሳብ ሌውውጥ ወዯ ከፍተኛ የBloom የግንዚቤ
ዯረጃዎች ማዯግ እንዯቻሇ አረጋግጠዋሌ፡፡
30
ወንዴ ተማሪዎች የተነቃቃ ታሳትፎ እንዯነበራቸውና ከመምህራንም ግብረ መሌስ ያገኙ
እንዯነበር አረጋግጠዋሌ፡፡
31
ምዕራፍ ሦስት፣ የአጠናን ዳ
የዙህ ምዕራፍ ዓሊማ አጠቃሊይ የጥናቱ ዳ የሚቀርብበት ነው፡፡ስሇዙህ ጥናቱ እንዳት
እንዯተካሄዯና የተከናወኑ ዜርዜር ተግባራት ጥናቱን ሇማዴረግ አስፇሊጊ ነገሮች
የተገሇጸበት ነው፡፡ ስሇሆነም በዙህ ምዕራፍ የናሙና አመራረጥ፣የመረጃ መሰብስቢያ
መሣሪያ፣ የመረጃ አሰባሰብና አተናተን ዳ ቀርቧሌ፡፡
3.1 የጥናቱ ዳ
የ Rymes (2000) እና Ten Have (2007) አቀራረብ ሞዳሌን መሠረት በማዴረግ ከበዯ (2009፡62)
አሻሽሇው ከተጠቀሙበት ሊይ የተወሰዯ የአከዋወን ሞዳሌ ነው፡፡
32
3.2 የናሙና አመራረጥ
3.2.1 የትምህርት ቤት
የዯነባ ከፍተኛ መሰናድና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2011 ዓ.ም የ11ኛ
ክፍሌ ተማሪዎች አራት ሴክሽን ናቸው፡፡ ከጥናቱ ዓሇማና ከተሰበሰበው መረጃ አንጻር
ከወሳኝ ናሙና ውስጥ ጠቅሊይ ናሙና ዳ በመጠቀም ተመርጧሌ፡፡በዙህም መሠረት
የአሥራ አንዯኛ ክፍሌ አራቱም ሴክሽን ሇመረጃ ሰጭነት ተመርጠዋሌ፡፡ የአስራ አንዯኛ
ክፍሌ ሁለም ሴክሽን አማርኛ ቋንቋ የሚያስተምሩ ሁሇት መምህራን በጥናቱ ውስጥ
ተሳታፉ ሆነዋሌ፡፡
34
3.3.2 የመረጃ አሰባሰብ
35
3.1 የምዜግብ መረጃ አገጃጀት ዯንብና ምሌክቶች
ምሌክቶች መግሇጫ
02
03…
‹‹
መ/ርት እነዙህ አህጽሮተ ቃሊት ንግግሩ የመምህር ከሆነ ‹‹መ/ርት›› የተማሪ ሲሆን ተ››
‹‹
እየተባሇ የቀረበ መሆኑን ያመሇክታሌ፡፡ ተህ›› ዯግሞ ተማሪዎች በህብረት
ሴተ
እየተናገሩመሆናቸውን ይጠቁማሌ፡፡
ወተ
ተህ
( ) እነዙህ የአዜባር ምሌክቶች የንግገር ዴርርቦሽን ሊይተው የሚያሳዩ ሲሆን በግራ በኩሌ
ያሇው መነሸውንና በቀኝ በኩሌ ያሇው መጨረሻውን ያመሇክታሌ፡፡
‹‹
ኸኸኸ ኸ››ዎቹ ሳቅን ያመሇክታለ፡፡
( ? ) በቅንፍ ውስጥ ያሇው የጥያቄ ምሌክት ያሌተዯመጠ ወይም ሇማዲመጥ አዲጋች የሆነ
ዏረፍተ ንግግር መኖሩን ያመሇክታሌ፡፡
አዱሱ እትም
በመቅረጸ ምስሌ የተሰበሰበው መረጃ ወዯ ጽሐፍ ከቀየረ በኋሊ በንግግር የቀረበው መረጃ
በጽሐፍ ከሰፇረው መረጃ ጋር ተዚምድው በትኩረት ከተገናበ በኋሊ ምሁራን
ባስቀመጡት ሞዳልች መሠረት ተተንትኗሌ፡፡
37
ቀዯም ብል እንዯተገሇጸው ይህ ጥናት አይነታዊ የምርምር ዳን የሚከተሌ ነው፡፡ የዙህ
ዳ ስሌቶች መተንተኛ ከሆኑት መንገድች መካከሌ የንግግር ሌውውጥ ትንተና
ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ የንግግር ሌውውጥ ትንተናው ከመስተጋብሩ ውስጥ ተማሪዎች
የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች በመተንተን የሚከናወን ነው፡፡ ይህም ተማሪዎች
የሚያነሱዋቸው ጥያቄዎች ከንግግር ሌውውቱ መካከሌ በመሇየት ከሊይ በተገሇጹት
ሞዳልች መሠረት ተተንትኗሌ፡፡
የጥናቱ ጥያቄ ሁሇት፡- ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት በሴትና
በወንዴ ተማሪዎች ተሳትፎ ሌዩነት ይኖረው ይሆን? የሚሇውን ጥያቄ ሇመመሇስ በክፍሌ
ውስጥ ከነበሩት የንግግር ሌውውጦች ውስጥ ተማሪዎች ያነሷቸው ጥያቄዎች ሇይቶ
በማውጣት በሴትና በወንዴ ተማሪዎች መካከሌ ያሇውን ሌዩነት ሇማወቅ በጥያቄ አንዴ
በተተነተነው መሠረት በየዯረጃው ያለትን ጥያቄዎች በመሇየትና በመቁጠር ተሰሌተው
38
ተቀምጠዋሌ፡፡ ከዙያም የተነሱት ጥያቄዎች በየዯረጃው የሴትና የወንዴ ሌነትን ሇማወቅ
በሠንጠረዥ ቀርበዋሌ፡፡
39
ምዕራፍ አራት፣መረጃ ትንተና እና ውጤት ማብራሪያ
የዙህ ጥናት አቢይ ዓሊማ በዯነባ ከፍተኛ መስናድና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት
ቤት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ትናተና
በማዴረግ ነው፡፡ትንተናውም የሚከናወነው መሪ ጥያቄዎችን መሠረት በማዴረግ ነው፡፡
1. የማስታወስ ዯረጃ
ምሳላ 1(ቀ2)
60መ/ርትእሽ ማህላት
62 መ/ርት ላሊ ላሊ ጥያቄ
40
64 መ/ርት ጥያቄዎቹን ያዘ መጨረሻ ሊይ እናያቸዋሌ፤ ላሊ ጥያቄ ያሇው?
ምሳላ 2(ቀ3)
አይችሌም(?)
75 ሴተ አናባቢ ነዋ!
76 ተህ (ኸኸኸ) ሳቅ
ምሳላ 3 (ቀ3)
42
--->99 ሴተ አህጽሮተ ጽሁፍ ማሇት ምን ማሇት ነው?
2. የመረዲት ዯረጃ
ምሳላ 4 (ቀ3)
43
--->113 ወተ አንዴን ጽሁፍ አሳጥረን ሇመጻፍ ምን ማዴረግ ያስፇሌጋሌ ?
አሳጥሮመጻፍ
‹‹
በቀረበው ምሳላ መሠረት የመናገር ተራ 111ኛው ተማሪው የወግ ዴምጸት ሲባሌ
ምንዴን ነው? አሌገባኝም›› ሲሌ ጠይቋሌ፡፡ ይህ ጥያቄ በመጽሓፊቸው ምዕራፍ ሦስት
የቀረበውን ምንባብ ሃሳብ መረዲትን የሚጠይቅ ነው፡፡ ይህ ዯግሞ የምንባብ ሃሳብ
መገንብ መቻሌ የመረዲት ዯረጃን ያመሇክታሌ፡፡
ምሳላ 5 (ቀ3)
እናውቃሇን?
44
ከሊይ በቀረበው ምሳላ መሠርት የመናገር ተራ 131ኛው ተማሪዋ የባሇቤትነት ተግበር
ያሊቸው ከዏ.ነገር ውስጥ እንዳት ማወቅ እንዯሚቻሌ ጠይቃሇች፡፡ ይህን ጥያቄ
ሇመመሇስ የዏረፍተ ነገር አውዴን መረዲት ያስፇሌጋሌ፡፡ ስሇዙህ የዏረፍተ ነገር
አውዴን መሠረት ተዯርጎ ምሊሽ የሚፇሌግ ጥያቄ ዯግሞ የመረዲትን ዯረጃ
ያመሇክታሌ፡፡ በተጨማሪም የመናገር ተራ 135ኛው ተማሪዋ የአማርኛ መዯቦችን
እንዳት መሇየት እንችሊሇን በማሇት ጠይቃሇች ይህም ጥያቄ በአግባቡ ሇመመሇስ
አውዴ መረዲትን የሚፇሌግ ጥያቄ ነው፡፡ የአማርኛ መዯቦችን ሇመሇየት በዏረፍተ ነገር
አውዴ ውስጥ ከመሌዕክት አንጻር የበሇጠ መገንብ ስሇሚቻሌ የመረዲት ዯረጃን
ያመሇክታሌ፡፡
ምሳላ 6(ቀ4)
ካሊችሁ
45
3. መተግበር
በክፍሌ ውስጥ የተማሩት ክህልት በመጠቀም በገሀደ ዓሇም በተግባር ማሳየት መቻሌና
የተማሩትን መርህ በመጠቀም በተግባር ሰርቶ ማሳየት የሚቻሌበት ዯረጃ ነው፡፡
በመቅረጸ ምስሌ ተቀርጾ ወዯ ምዜግብ መረጃ ከተቀየሩት የጽሁፍ መረጃዎች ውስጥ
የመተግበር ዯረጃ የሚያመሇክቱ ምሳላዎች እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡
ምሳላ 7 (ቀ4)
ስሇማይሆን አናባቢያስፇሌገዋሌ፡፡
32 ተህ ግሌጽ ነው፡፡
46
ከሊይ በቀረበው ምሳላ የመናገር ተራ 30ኛው ተማሪው ቃሊትን በዴምጸሌሳን አጻጻፍ
በሚያሳይበት ወቅት የገጠመውን መሰናክሌ በመረዲት ሲጠይቅ ይታያሌ፡፡ ይህ ዯግሞ
በተሰጠው ትምህርት መሠረት በተግባር ሰርቶ ሇማሳየት ጥረት ሲያዯርግ ያሳያሌ፡፡
በተማሩት መሠረት በተግባር ሠርቶ ማሳየት የመተግበር ዯረጃ ያመሇክታሌ፡፡
በተጨማሪም የመናገር ተራ 33ኛ ተማሪዋ ዏረፍተ ነገር እንዳት በዴምጸ ሌሳን
መጽሏፍ እንዯሚቻሌ ሇማወቅ ጠይቃሇች፡፡ ይህ ጥያቄ ዯግሞ በተማሩት መሠረት
በተግባር ሠርቶ ማሳየት የመተግበር ዯረጃን ያመሇክታሌ፡፡
ምሳላ 8 (ቀ 4)
83 ወተ አሌጨረስኩም፡፡
84 ተህ (ኸኸኸ) ሳቅ
47
4. መተንተን
በተማሩት መሠረት አንዴን መረጃ በተሇያዩ ዜርዜር ሃሳቦች ከፊፍሇው ማቅረብ መቻሌን
የሚያመሇክት ነው፡፡ በተጨማሪም ዜርዜር ነገሮች ከማወቅራቸው ወይም ከጠቀሜታቸው
አንጻር የሚዚመደበት ሃሳብ ሇይቶ ማመሌከትን የሚያሳይ ዯረጃ ነው፡፡ (Anderson ፣
2001) ይህ ዯረጃ የነገሮችን ተመሳሳይነት እና ሌዩነት ሇይቶ ሇማመሌከት የሚረዲ ዯረጃ
ነው፡፡
ምሳላ 9 (ቀ1)
እንዳት ነው?
159 ተህ++
48
የመጋረጃመዜጋትና መክፇት ይሸጋገራሌ፡፡ በተጨማሪ ጎንታና መነባንብ ሌዩነት
ነው፡፡ጎንታ በመዴረክ ሊይ ሁሇትና በሊይ የሆኑ ተዋንያን ሉሆኑ ይችሊለ አንደ ተዋናይ
ወዯ ገን ሇራሱና ሇተመሌካች ላሇልችተዋነዮች እንዲይሰሙ በማንሸካሾክ የሚያቀርበው
ንግግር ነው፡፡ስሇዙህ ሌዩነት ይታይባቸዋሌ፡፡ ላሊ የሚታነሱት ነገር አሇ?
ምሳላ 9 (ቀ5)
ምክንያት አሌገባኝ?
124 ተህ ++
49
126 ተህ አዎ!
--->128 ወተ ተውኔት የስነ ጽሐፍ ርፍ ነው? ተውኔት ማሇት ምን ማሇት ነው?
ርፍ መሆናቸው ነው፡፡ ተውኔት ማሇት ዯግሞ ዴራማ ሲሰራ የምናየው ነው፡፡
ነው፡፡ጥያቄ ካሇ መጠየቅይቻሊሌ፡፡
50
ተማሪው ከጠየቃቸው ጥያቄዎች ውስጥ ተውኔትና ሌቦሇዴ አንዴነትና ሌዩነታቸው
ሇማወቅ ጠይቋሌ፡፡ ይህ የነገሮችን ተመሳሳይነት ወይም ሌዩነት የማሳየት ሂዯት
ሇመተንተን ዯረጃ በምሳላነት ሉቀርብ የሚችሌ ነው፡፡
ምሳላ 10 (ቀ5)
ባህሪያትምንዴነው?
ባህርያትምንዴነው?
ይጠቅማለ፡፡
142 ተህ+
51
የህይወት ታሪክ፣የአገር ታሪክም ሉሆን ይችሊሌ እና የመሳሳለት ናቸው፡፡ ግሌጽ ነው?
ምሳላ 11(ቀ3)
ምንዴነው ?
52
ከሊይ የቀረበው ምሳላ እንዯሚያሳየው በመናገር ተራ 86ኛው አናባቢ ዴምጸ ሌሳናት
ከተናባቢ ዴምጸ ሌሳናት የሚሇያቸውን ባህሪያት ሇማወቅ ጠይቋሌ፡፡ ይህ ጥያቄ
አናባብና ተናባቢ ዴምጸ ሌሳናት በየወገናቸው ሌዩነታቸውን በማሳየት መተንተን
የሚፇሌግ ጥያቄ ስሇሆነ የትንተና ዯረጃ ምሳላን ያሳያሌ፡፡ በተጨማሪም የመናገር ተራ
88ኛው ተማሪው ወግና ኢሌቦሇዴ የሚያመሳስሊቸውን ሇመረዲት ጠይቋሌ፡፡ ይህ በ88ኛ
ተራ ተማሪዋ የሰጠችው ምሊሽ የነገሮችን ተመሳሳይ ገጽታ የሚያሳይ ስሇሆነ የትንተና
ዯረጃ ምሳላ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
5. መገምገም
ምሳላ 12(ቀ4)
83 ወተ አሌጨረስኩም
84 ተህሳቅ
--->86 ወተ ቃሊትን በዴምጸ ሌሳናት ስንጽፍ ‹‹ወ›› ከፉሌ አናባቢ ነው፡፡ ሇምሳላ
53
87 መ/ርት ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎች የሚያወያዩን እየተጠየቁ ነው ላሊም ጥያቄ ካሇ
ይቻሊሌ፡፡
አሌቀረበም ይህ አሌገባኝም፡፡
በቀረበው ምሳላ መሠረት የመናገር ተራ 81ኛው ተማሪው በዴምጸ ሌሳን ጽንሰ ሀሳብ
‹‹
ውስጥ እንዯአናባቢ የተወሰዯችው አ›› እንዯተናባቢ የተወሰዯችው ‹‹ ››
ዕ የዴምጽ
ተመሳሳይነት ያሊቸው ሲሆን በተሇያየ የዴምጸ ሌሳን ዓይነት የጠመዯቡበት ምክንያት
የማሳመኛ ሃሳብ እንዱሰጠው ጠይቋሌ፡፡ የማሳመኛው ወይም የውሳኔ ሃሳብ
የሚያዯፊፍረው የግምገማ ዯረጃ መሆኑን ያሳያሌ፡፡ በተጨማሪም በመናገር ተራ 86ኛው
ተማሪው በዴምጸ ሌሳን አጻጻፍ ሂዯት ከፍሌ አናባቢዎች የአናባቢነት ሚና መወጣት
ያሌቻለበት ምክንያት አሳመኝ የሆነ መረጃ ሇማግኘት ጠይቋሌ፡፡ ይህም ተማሪው
የግምገማ ዯረጃ የሚሇኩ ጥያቄዎች ማንሳቱን ያስረዲሌ፡፡ እንዱሁም በመናገር ተራ
88ኛው ሊይ ተማሪው የአማርኛ ፉዯልች ወይም ተመሳሳይ ዴምጾች (ሀ፣ሏ፣ሰ፣ሠ ) ወተ
መዯጋገማቸው ጊዛና ቦታ ይፇጃሌና አሊስፇሊጊ ነው ፤አስፇሊጊም ከሆነ ምክንያቱ ምን
እንዯሆነ ማሳመኛ ሃሳብ ወይም መስፇሪቱ ዕንዱገሇጽሇት ጠይቋሌ፡፡የህ ዯግሞ ውሰኔ ሊይ
መዴረስ ማሳመኛ ሃሰቦችን ማቅረብ የግምገማ ዯረጃን ያመሇክታለ፡፡
ምሳላ 13(ቀ4)
54
እንማራሇን ክፍሌ ስንዯርስ ግን የእንትራንስ ፇተና ስሇማይሰጥ ትኩረታችን
103 ተህ ሳቅ (ኸኸኸ)
108 ተሀ++
ነው፡፡
110 ወተ ቲቸር ! ተጨማሪ አማርኛ 10ኛ ክፍሌ ማትሪክ ይሰጣሌ 12ኛ ክፍሌ
ከሊይ በቀረበው ምሳላ የመናገር ተራ 102ኛው ተማሪው አማርኛ ቋንቋ 9ኛና 10ኛ
ክፍሌ በትኩረት እንዯሚማሩና መስናድ 11ኛ ክፍሌ ሲዯርሱ ትኩረታቸው እንዯቀነሰ
በመግሇጽ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ዯረጃ የማይሰጥበት ምክንያት ወይም መስፇርቱን
ሇማወቅ ጠይቋሌ፡የውሰኔ ሃሳብ መግሇጽ የግምገማ ዯረጃ ያሳያሌ፡፡
ምሳላ 14(ቀ5)
55
የተጻፈ ብዘ ጽሐፎችም አለ፡፡ነገር ግን ዯራሲ ገጣሚ በብዚት የሇም፡፡ ይህ የሆነበት
ምክንያት ምንዴነው?
አይዯሌ?
150 ተህ አለ
6. መፍጠር
56
4.2 ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸው
ሠንጠረዥ 4.2 የጥያቄ ዯረጃዎች መጠናዊ ንጽጽር በሴትና በወንዴ ተማሪዎች መካከሌ
ተሳታፉዎች
ወተ ሴተ ዴምር
የጥያቄ
በቁጥር በፐርሰንት በቁጥር በፐርሰንት በቁጥር በፐርሰንት
ዯረጃዎች
መፍጠር 0 0 0 0 0 0
ዴምር 58 63 34 37 92 100
57
በሠንጠረዡ በቀረበው መረጃ መሠረት በመቅረጸ ምስሌ ተሰብስቦ ወዯ ጽሁፍ መረጃ
ከተቀየረ ውስጥ በተጠኚዎች የተጠየቁ ጥያቄዎች ጠና ሁሇት (92) ናቸው፡፡ ከእነዙህም
ውስጥ በሴትና በወንዴ ተማሪዎች ተሳትፎ መካከሌ የሚታየው ሌዩነት ሲተነተን
የሚከተሇውን ይመስሊሌ፡፡
ያሇው ሌዩነት የወንዴ ተማሪዎች ተሳትፎ 37.8% ሲሆን የሴት ተማሪዎች ተሳትፎ 25%
ያሳያሌ፡፡ ከዙህ ቀጥል የተሻሇ ቁጥር ይዝ የተገኘው የመተንተን ዯረጃ 22% ነው፡፡
ከዙህም የወንዴ ተማሪዎች ዴርሻ 16.5% ሲሆን የሴት ተማሪዎች ተሳትፎ 7.6% ነው፡፡
ከዙህም ላሊ የመገምገም ዯረጃ በክፍሌ ውስጥ ከተነሱ ጥያቄዎች ውስጥ 6.5 % ሲሆን
58
4.3.1 የጥያቄ ዓይነቶች
በመማሪያ ክፍሌ ውስጥ የሚጠየቁ የተሇያዩ የጥያቄ ዓይነቶች እንዲለ በምዕራፍ ሁሇት
ሥር በተራ ቁጥር 2.3 ሊይ ተገሌጿሌ፡፡እነርሱም ተዯራሽ፣ ኢተዯራሽ፣ ማሳያ /በአጭሩ
መግሇጽ/ እና ፍቺ ተኮር ወይም በራስ አባባሌ የማብራራት ጥያቄዎች ናቸው፡፡
እያንዲንዲቸውን ከጽሐፍ መረጃው ምሳላ በመውሰዴ ሇመግሇጽ ተሞክሯሌ፡፡
ምሳላ 15 (ቀ 3)
አይችሌም?
76 ተህ (ኸኸኸ) ሳቅ
59
በቀረበው ምሳላ መሰረት የመናገር ተራ 74ኛ ተማሪዋ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ
አይቀሬው
ምሳላ 16 (ቀ 2)
62 መ/ርት ላሊ ላሊ ጥያቄ
60
የቀረበው ምሳላ የመናገር ተራ 61ኛው ተማሪዋ የአንቀጽ ማስፊፉያ ዳዎች ስንት
መሆናቸውን ጠይቃሇች ፡፡ይህም ስሇአንቀጽማስፊፉያ ዳዎች በሚሰጠው ትምህርት
መሠረት ጥያቄው ዋናው ሃሳብ ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ በመናገር ተራ 71ኛው ሊይ የተሰጠው
ምሊሽ ትክክሇኛ መሆኑን ያሳሌ፡፡ ይህ የጥያቄ ስሌት ሇተዯራሽ ጥያቄ ስሌት በምሳላነት
የቀረበ መሆኑን ማሳያ ነው፡፡
ምሳላ 17(ቀ 3)
61
ሌዩነታቸው ምንዴን ነው?
ምሳላ 18(ቀ2)
72 መ/ርት ላሊ - ላሊ
73 ተህ ++
ናቸው፡፡
62
76 መ/ርት በጣም ጥሩ ነው፡፡ ንጉስ እንዲሇው የአንቀጽ ማስፊፉያ ስሌት አንቀጽ ስንጽፍ
የምናስፊፊበት መንገዴ ነው፡፡ የብያኔ ስሌትን በምሳላ ስሇገሇጸው ትክክሌ ነው፡፡ እስካሁኑ
ግሌጽ ነው፡፡
ከሊይ በቀረበው ምሳላ መሠረት የመናገር ተራ 67ኛው ተማሪው የብያኔን ስሌት ምንነት
ሇመረዲት ጠይቋሌ፡፡ በመናገር ተራ 75ኛው መሌስ የሰጠው ተማሪ የብያኔን ምንነት
በተማሩት መሠረት በማዴረግ የራሱን ምሳላ በመስጠት ሲያስረዲ ያሳያሌ፡፡ይህ ዯግሞ
ሇኢተዯራሽ ጥያቄ አይነት በምሳላነት የሚያገሇግሌ መሆኑን ያሳያሌ፡፡
ምሳላ19 (ቀ 2)
63
ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡፡ይህም የሚያስረዲው የጥያቄው ምሊሽ መምህርቷ የሚጠብቁት አጭርና
ትክክሇኛ ምሊሽ መምህርቷ እንዯገና ሲያስተጋቡት ያሳያሌ፡፡ይህ ዯግሞ ሇማሳያ ጥያቄ
ዓይነት በምሳላነት የሚያገሇግሌ መሆኑን ያስገነዜባሌ፡፡
ምሳላ20(ቀ5)
165 መ/ርት የዕውቀት ማነስ ሲባሌ አካባቢው ሊይ ያሇውን ባህሌ ጨዋታ አሇመረዲት
ማሇት ነው ወይስ እነዙህ ሇመጻፍ የጽህፇትን ህግጋትአሇማወቅ የትኛውን ነው
ሇመግሇጽ የፇሇግከው ብሩክ
166 ወተ አቤት
64
168 ወተ አንዴን ነገር ሇመጻፍ ማሇት ነው እንዳትእንዯሚጻፍ የአጻጻፍ ህጎችን ካሊወቀ
65
4.4 የጥናቱ ውጤት ማብራሪያ
ምን ናቸው?
66
በዙህ ጥናት የBloom የግንዚቤ ዯረጃዎች በአዱሱ እትም የማስታወስ ፣የመረዲት፣
የመተግበር ፣የመተንተን፣የመገምገምና የመፍጠር ናቸው፡፡ ምሌከታው በተዯረገባቸው
አምስት ክፍሇ ጊዛያት በመምህራንና በተማሪዎች መካከሌ በተዯረገው መስተጋብር
ተማሪዎች የሚያነሷቸው ጥያቄዎች የማስታወስ ፣የመረዲትና፣የመተንተን በተወሰነ
ይህም ከከፍተኛ የግንዚቤ ዯረጃዎች ውስጥ የመፍጠር ዯረጃ በመማር በማስተማሩ ሂዯት
ውስጥ ተግባራዊ አሇመሆኑን የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ ፡፡ ይህም እንዯሚያሳየው
የተሇያዩ የግንቤ ዯረጃዎችን በማካተት ሁለንም ተማሪዎች እኩሌ ተሳታፉ ማዴረግ
ባሇመቻለ ክፍተት ያሇው መሆኑን አመሌክቷሌ፡፡ Cengiz & Cakir (20160) የBloom
የግንዚቤ ዯረጃዎችን በመጠቀም ያዯረጉት ሙከራዊ ጥናት ከዙህ ጥናት ጋር ተዚማጅነት
የሇውም፡፡
በዙህ ጥናት በሴትና በወንዴ ተማሪዎችም መካከሌ በነበረው ተሳትፎ በኩሌ ሌዩነት
እንዯነበር ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ ተማሪዎች ካነሱዋቸው 92 (ጠና ሁሇት) ጥያቄዎች
ውሰጥ ሴቶች ተማሪዎች 34 (37%) እንዱሁም ወንድች ተማሪዎች 58 (63%) ያህለ
የተነሱ ጥያቄዎች መኖራቸውን በሠንጠረዡ የቀረበው መረጃ አመሌክቷሌ፡፡ ይህም
እንዯሚያሳየው ከፍተኛውን የጥያቄ ዴርሻ የጠየቁት ወንድች ተማሪዎች መሆናቸውን
ነው፡፡ ወንድች ተማሪዎች ከሴቶች ተማሪዎች የበሇጠ ከፍተኛ ቁጥር ያሊቸው ጥያቄዎች
መጠየቃቸው በመማር ማስተማር ሂዯት ወቅት ሁለም ተማሪዎች እኩሌ ተሳታፉ
እንዲሌነበሩ አመሊካች ነው፡፡
68
ምዕራፍ አምስት፣ማጠቃሇያና ጠቋሚ አስተያየት
የዙህ ጥናት አብይ ዓሊማ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት የሚያነሷቸውን
5.1 ማጠቃሇያ
69
መስተጋብሩ በዜቅተኛ የግንቤ ዯረጃ ሊይ መመሥረቱ የትምህርት ጥራት ክፍተት
እንዯሇ የትናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡
70
ኢተዯራሽና ፍቺ ተኮር /በራስ አባባሌ መግሇጽ/ የሚመሇሱ ጥያቄዎች በመረጃ
ትንተናው ውጤት መሠረት ውስን መሆናቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ስሇዙህ በመማር
ማስተማር መስተጋብር ወቅት ቋንቋን በስፊት ተገሌግል ተግባቦትን በመፍጠር ረገዴ
ክፍተት እንዯነበረ የጥናቱ ውጤት ጠቁሟሌ፡፡
71
ጥቅም ሊይ መዋሊቸው በጥናቱ ውጤት ተጠቁሟሌ፡፡ የጥየቄ ዓይነቶችም
ተተንትነው አጫጭር ምሊሽ የሚሹ ጥያቄዎች በተዯጋጋሚ በጥቅም ሊይ
መዋሊቸው በጥናቱ ታይቷሌ፡፡ ከዙህም በመነሳት የመማሪያ መጽሏፍት
አጋጆችም በዜግጅት ወቅት የተሇያዩ የግንዚቤ ዯረጃዎችንና የጥያቄ ዓይነቶችን
በማካተት ተማሪዎችን ሇማብቃት ሚና እንዯሚኖረው ተጠቁሟሌ፡፡ የመማሪያ
መጽሏፍት ሲጋጅ የሚካተቱ ተግባራትና መሌመጃዎችየተሇያዩ የግንዚቤ
ዯረጃዎችን መሠረት ያዯረገ ቢሆን የተማሪዎችን የመማሪ አቅም ሇመገንበትና
ተማሪዎች ራሳቸውን ችሇው የመሥራት ብቃት ሉፇጥርሊቸው ይችሊሌ፡፡
72
መስተጋብር ቀርጸው መተንተን የሚችለበት ግንቤ ቢፇጠርሊቸው የራሳቸውንና
የተማሪዎችን ክፍተት ሇመሙሊት ሉረዲቸው ይችሊሌ፡፡በመማር ማስተመሩም
የምና ሂዯት የተሇያዩ የግንዚቤ ዯረጃዎችን መሠረት ያዯረገ ቢሆን የተማሪዎች
ብቃት ሇማሳዯግ ሉረዲቸው ይችሊሌ፡፡
73
ዋቢዎች
‹‹
መዓ መዜጌ፡፡(2011)፡፡ የአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት የመናገር ተራ ሌውውጥ
መዋቅራዊ ገጽታ፣ ስነ ትምህርታዊና ተግባቦታዊ ፊይዲ ትንተና፡፡››ዯብረ ብርሃን፣
ዯብረ ብርሃን ዩኒቨርሲት፣ ሇሁሇተኛ ዱግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊ ጽሁፍ፡፡
‹‹
ከበዯ ይመር፡፡ (2009)፡፡ የመማሪያ ክፍሌ የዴርዴር ዱስኩር መንስኤ፣ብሌሃትና
››
መፍትሔ ትንተና፡፡ አዱስ አበባ፣ አዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሇድክትሬት ዱግሪ
ማሟያ የቀረበ ጥናት፡፡
ያሇው እንዲወቀ፡፡(2004)፡፡‹‹የምርምር መሠረታዊ መርሆዎች አተገባበር (3ኛ
››
እትም)፡፡ ባህር ዲር፣ንግዴ ማተሚያ ዴረጅት፡፡
Anderson, L.W. & Krahwthwohl, D.R.(2001), . Taxonomy for learning, teaching,
and assessing: a revision of Bloom’s taxonomy of educational
objectives. New York: Longman.
Behnam, B& pouriran, Y. (2009).Classroom discourse: Analyzing teacher/
Learner Interactions in Iranian EFL Task-Based Classrooms.
Bloom,B.(1956).Taxonomy of Educational objectives. Book I:cognativeDomain.
New York:David Mckay.
Bosanquet,P.(2009).The study of classroom interaction on argument for the
use of conversation analysis: (university of east London,
p.bosaquet@uel.ac.uk)
Cngiz & Cakir. (2016) Developing Pedagogical Practices in Turkish
Classrooms
http://www.scirp.org/journal/cehttp://dx.doi.org/10.4236/ce.2016.73052
Clark, D.(2015).Bloom’s Taxonomy The Affective Domain. donclark@nwlink.com
CooK, G. (1989) Discourse. London, oxford University press.
Cotton, K.(1988). Classroom questioning. North west regional educational
laboratory.
74
Gershom,M.(2013). How to use Bloom’s Taxonomy in the classroom.
TESconnect Digital publishing www.tesconnect.com./bloom
Harrow,A.J.(1972).A Taxonomy of the psychomotor domain.Newyork:david
Mckay Co.
Hymes,D.(1974). Foundations in sociolinguistics:AnEthnographic Approach.
Philadelphia: University of Pennsy.lvania press.
Kelly,A.(1988). Gender differences in teacher-pupil interactions: a meta-analytic
review. Research in education.
Koppa,Y.(2010).Conversation analysis in qualitative reasarch. https://koppa.
Jyu.fi> data- analysis conversation analysis
Krathwohl, D. R. (2002).A Revision of Bloom’s Taxonomy: An Overview.Theory
into Practice, 41, 212-218.http://dx.doi.org/10.1207/s15430421tip4104_2
Markee,N.(2008).Conversation analysis. Newyork:United states of America.
McCarty, M. (1991) Discourse analysis for language teachers. Cambridge:
Cambridge University Press.
McKeachie.W. (2005) McKeachie’s teaching tips: strategies, research, and
theory for college and university teachers. 12th ed. Boston: Houghton
Mifflin.
Mercer,N.(2002).Developing Dialogues. In G. Wells, & G. Claxton (Eds.)
Learning for Life in the C21st: SocioculturalPerspectives on the Future
ofEducation.Oxford:Blackwell.http://dx.doi.org/10.1002/9780470753545.ch11
Nunan, D.(1993) Introuducing discourse analysis. London:penguin English.
Phillips, B.(2002). Discourse Analysis.janet beavin bavelas Christine kenwood.
Rashidi,N. & Naderi,S.(2012). The Effect of Gender on The Patterns of
Classroom Interaction. nrashidi@rose.shirazu.ac.ir (Nasser Rashidi).
Rymes,B.(2016). Classroom discourse Analysis.Newyork&London, Routledge
Sadker,M & Sadker, D.(1992). Ensuring equitable participation in college
classes. In.border L.L.B & Chism N.V.N.
Simpson, E.(1972).The classification of Educational objectives in the
psychomotor domain: the psychomotor domain. vol.3. Washingiton, Dc:
Gryphon house.
75
Thorne,B.(1979). Claiming verbal space;Women speech and language college
classrooms. paper presented at wellesly college,wellesly,MA.
Vygotsky,L.S. (1978). Mind in society:The Development of Higher psychological
processes. Cambridge, Mass: Harvard university press.
76
አባሪዎች
77
ቀረጻ አንዴ
ክፍሌ 11ኛአርብ ዕሇት የመጀመሪያው ክፍሇ ጊዛ መ/ርቷ ወዯ ክፍሌ ገብተው
ሇተማሪዎች ሠሊምታ ሲያቀርቡ ተማሪዎች ከመቀመጫቸው በመነሳት አፀፊውን
ከመሇሱ በኋሊ እንዱቀመጡ ሲፇቀዴሊቸው አመስግነው ተቀመጡ፡፡ ጥቁር ሳላዲው
በተማሪው ከፀዲ በኋሊ የመማር ማስተማሩ ተግባር ተጀመረ፡፡
የተማሪዎች ብዚት 38
02 ተህ አዎ
አውቀናሌ…አሌተማርንም?
04 ተህ ተምረናሌ፡፡
06 ተህ++
(ከተማሪዎችምሊሽ እየተጠባበቁ)
08 መ/ርት እሺ
78
10 መ/ርት በጣም ጥሩ ነው ፡፡ በጽሐፍ ወይም በዴርሰት የነበረውን በተዋንያን
አማካኝነት በመዴረክ ሊይ የሚቀርብ ትዕይንት ነው ያሇችን የተሇየ መሌስ ያሇው አሇ?
11ተህ የሇም
17 ተህ(?)
19 ተህ ነው፡፡
21ሴተ ትሌም
23 ተህ++
79
26 መ/ርት ሌቦሇዴ ስንሌ የሌቦሇዴ ታሪክ ማሇታች ነው፡፡ ላሊ --- ላሊ
29 ወተታሪክ
ጥሊሁን
34 መ/ርት ጥሊሁን እንዲሇው ከሌቦሇደ ማጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያሇው --- ያሇው
35 ወተ ጭብጥ
39 ወተ መቼት
43 ወተአንፃር
80
ነው? በሌቦሇዴ ውስጥ ያሇው ሇምንዴን ነው? በተውኔት ውስጥ የማይገኘውስ?
ላልቻችሁ…
47ወተ ግጭት
51ተህ ነው
53ተህ++
81
55ተህ አራት
59ተህአዎ
እ-ህም
60 ተህ(?)
65 ተህየሀሳብ ሌውውጥ
69 ተህ +
70 ተህ እ?
82
ነው፡፡
73 ተህ አዎ
76 መ/ርትእሽ!
79 ተህ አይተናሌ
81 ተህ++
82 መ/ርት ምሌሌስ አንደ ገጸባህሪ ወይም ተዋናይ ረጅም እያወራአንደ ተዋናይ ወይም
ገጸባህሪ በአጭሩ ካወራ ምሌሌስ አይሆንም ፡፡ምክንያቱም ምሌሌስ አጭርና ግሌጽመሆን
አሇበት፡፡ ሁሇቱም የሚያወሩት ምሌሌስ ተመጣጣኝ መሆን አሇበት፡፡ምሌሌስበተውነት
ውስጥ ወይምበገጸባህሪ መካከሌ የሀሳብ ሌውውጥ ነው፡፡ግሌጽ ነው
86 ተህ(የጎንዮሽ ወሬ)
83
በተዋንያን መካከሌ የሚካሄዴ የሀሳብ ሌውውጥ ነው፡፡
89 ተህ አንዴ
91 ተህ ምሌሌስን
93 ተህ ምሌሰት
ነው፤ አይዯሌ?
97ተህ ነው
98 መ/ርት በገሀደ ዓሇም ሊይ የምንኖር ሰዎች ያሇፇ ታሪካችን መኣት ገጠመኝ ፣መኣት
ታሪክ ሉኖረን ይችሊሌ፡፡ ያሇፇውን ሁለንም ታሪክ በምናብ መሌሶማምጣት
ሳይሆንየምናስተውሰው ከአሁኑ ጋር ተያያዥነት ያሇውን ያሇፇ ገጠመኝ በምናባችን
አስታውሰን የምናምዴበት ሁኔታ ነው፡፡ የሌቦሇዴ ተዋንያን ወይም ገፀባህሪያትወይም
የተውኔት ተዋንያን ያሇፇ ታሪካቸውን በምናብ እያስታወሱ ከአሁኑ ሁኔታ ጋር
የሚዚመዴበት ሁኔታ አሇ፤ አይዯሌ? ግሌጽ ነው ?
99 ተህ(++)
100 መ/ርት ግሌጽ ከሆነ አዎ ግሌጽ ካሌሆነ ዯግሞ ሀሳብ ማንሳት ይቻሊሌ፡፡ ሇነገሩ
84
ነው?
101 ሴተ ገሇጻ
103ተህ(++)
105ተህ (?)
107 ተህ (?)
109 ተህ ንግር
113 ተህ ++
85
114 ሴተ (እጅ አወጣች የመናገር እዴሌ እንዱሰጣት)
117. መ/ርት ታሪኩን ሇማወቅ ይበሌጥ ጉጉት እንዱኖረን ቀጥል ሲፇጸም ስሇሚችሇው
ነገር ይበሌጥ እየጓጓን ምን ይፇጠር ይሆን በማሇት ታሪኩን ሇማወቅ ተነሳሽነትኖሮን
እንዴናነብ የሚረዲን ስሌት ነው፡፡የሌቦሇዴ ዯራሲም ሌቦሇደን እንዱያጓጓን እያዯረገ
እንዱቀጥሌ ካዯረገው ይነበባሌ፡፡ አሇበሇዙያ ትኩረት ሰጥተን አናነብም ሌቦሇዴ
ሌቦሇደን ማሇት ነው፡፡ታሪኩ ውስጥ ትንሽ ፍንጭ ወይም ጥቆማ ከተሰጠ የራሳቸውንን
ግምትእየሰጠን ከእነርሱ በሊይ ተሳታፉ ወይም ተዋናይ እንዴንሆን ያዯርገናሌ፡፡ ምን
ሉፇጠር ነው በማሇት ጉጉት እንዱፇጠር አስተዋጽኦ ያዯርጋሌ፡፡ ታሪኩተከታታይነት
ኖሮት ሌብ ሰቀሊ ከላሊው አጓጊ አይሆንም ፡፡ ከአራቱ ሦስቱንበሌቦሇዴና በተውኔት
ውስጥ እናገኛሇን፡፡መ/ርት እዙህ ሊይ የምታነሱት ካሇ ጥያቄ ጣይቁ ጥያቄ ያሇው አሇ?
120 ተህ ++
86
128 ሴተ በተውኔት ውስጥ ያሇው የሀሳብ ሌውውጥ
130 ተህ ++
133 መ/ርት እህ
ዯረጃዎችአንዯኛው ማን ነው?
139 መ/ርት የግጭት ዯረጃዎች የየራሳቸው ዯረጃ አሊቸው፡፡ አንደ አንደን ቀዴሞ
አይመጣም ፤ የየራሳቸው ውህዯት አሊቸው፡፡ ትውውቅ ይጀምራሌ ፡፡ከዙያ ግጭቱ
እየከረረ፣ እየናረ ይሄዲሌ፤ የፇራነው እንዯከረረ አይቀርም ወዯ ሌቀት ይመጣሌ፡፡ ሌብ
በለ! እዉቂያ በላሇበት ጡት አይመጣም፡፡ ከዙያ ይቀጥሊሌ የየራሳቸው ነገር
አሊቸው፡፡ ጡት ግጭቱ እየከረረ ሲመጣ ሌብ ሰቀሊ ይከሰታሌ፡፡በሂዯት ዯግሞ ወዯ
ሌቀት ዯረጃ ይሸጋገራሌ፡፡አንደ እያሸነፇ ላሊው እየተሸነፇ ይሄዲሌ ማሇት ነው፡፡
ተሇቀቀ ማሇት ነው፡፡ አዙህ ሊይ ጥያቄ አሊችሁ?
144 ተህ አዎ!
146 ወተ ገመና
148 ሴተአስናቀ
149 ተህ ሳቅ(ኸኸኸ)
150 መ/ርት አዎ አስናቀ በዴራማው ውስጥ ተዋናይ ነበር፡፡ ላሊው በተውኔት ውስጥ
ገቢር የተውኔቱ አብይ ክፍሌ ትዕይንት ዯግሞ ንዐስ ክፍሌ ነው፡፡ መነባንብ አንዴ
ተዋናይ በመዴረክ ሊይ ቆሞ ብቻው የሚያወራበት ነው፡፡ወይም የተዋናይ የብቻ ንግግር
ነው፡፡ጎንታ አንዴ ተዋናይ ከተዋንያን ገሇሌ ብል ሇብቻው የሚያዯርገውየሹክሹክታ
ንግግር ነው፡ወይም የጎንዮሽ ንግግር ነው፡፡ የዚሬው ትምህርታችን ወዯ መጠናቀቁ ነው፡፡
ጥያቄ ካሊችሁ እሽ ቤቲ
88
156 መ/ርት እሽ ጠይቅ ይቻሊሌ
እንዳት ነው?
159 ተህ++
161 ተህ የሇም
89
ቀረጻ ሁሇት
04 ተህ ግብረ መሌስ
ማስቻሌ ነው፡፡
11 መ/ርት ጥሩ ነው ፡፡ ላሊ ያሌተጠየቀ
90
13 ወተ ጸሏፉ አንባቢዎቹን ሉያውቃቸውም ሊያውቃቸውም ይችሊሌ ተናጋሪ ግን
አዴማጮቹን ያውቃቸዋሌ፡፡
17 ተህ አዎ
21 ተህ አዎ
91
27 ወተ (እጅ አወጣ የመናገር እዴሌ እንዱሰጠው)
28 መ/ርት እህ---
39 ሴተ ያው ተመሳሳይ ነው፡፡
42 መ/ርትእሽ! ሌዐሌ
45 ተህ ትክክሌ ነው፡፡
51 ተህ አራተኛው
53 ወተ ሌሞክር
54 መ/ርት እሽ ሞገስ
60 መ/ርት እሽ ማህላት
62 መ/ርት ላሊ ላሊ ጥያቄ
72 መ/ርት ላሊ - ላሊ
73 ተህ ++
77 ተህ ግሌጽ ነው
94
79 ወተ አንዴን ሃሳብ በጊዛ ቅዯም ተከተሌ የምንገሌጽበት የአንቀጽ ማስፊፉያ ስሌት
ከገሇጻ ስሌት ጋር ያሇው ሌዩነት ምንዴን ነው?
87 ተህ አዎ፡፡
ምንዴነው? እሽ ሄርሜሊ
91 ተህ ሳቅ (ኸኸኸ)
93 ተህ ግሌጽ ነው
95
94 መ/ርት መሌካም የአንቀጽ ማስፊፉያ ስሌቶችንና ላልች የጠየቀችኃቸው ሃሳቦች
አይተናሌ፡፡ ሇቀጣይ ክፍሇ ጊዛ ትምህርት ቤተ በሚሌ ርዕስ ሁሊችሁን ከአንቀጽ
ማስፊፉያ ዳዎችን በመጠቀም አንቀጽ ጽፊችሁ ትመጣሊችሁ በዙሁ ጨርሰናሌ፡፡
96
ቀረጻ ሦስት
ሏሙስ በስዴስተኛው ክፍሇ ጊዛ መ/ርቷ ወዯ ከፍሌ ሲገቡ ሇተማሪዎች ሠሊምታ
ካቀረቡ በኃሊ ተማሪዎች ከመቀመጫው ተነስተው አጸፊውን መሌሰው እንዱቀመጡ
ሲፇቀዴሊቸው አመስግነው ተቀመጡ ፡፡ጥቁር ሳላዲው በአንዴ ተማሪ እየጸዲ የተወሰኑ
ያረፇደ ተማሪዎች እየተጣዯፈ በሩን በመኳኳት ሲፇቀዴሊቸው ወዯ ክፍሌ ገቡ፡፡
ክፍለንይሇውጣሌ፡፡
ሲመሠረት ቅጽሌ ሆነ
06 ተህ++
12 ተህ ++
14 ተህ በየቡዴናችን ነው፡፡
18 ሴተ ጨርሰናሌ ቲቸር!
ምንዴነው?
22 ወተ ፍትህ በሚዚን ይወከሊሌ ሲባሌ ፍትህ ረቂቅ ነገር ስሇሆነ ሚዚን ቁስ በግራም
በሚመንበት ጊዛ ተመጠጣኝ መሆን አሇበት ፍትህም ማዲሊት አይገባም ሇማሇት
ይመስሇኛሌ፡፡
24 ተህ የሇም፡፡
98
25 መ/ርት ላሊ ቡዴን በአጭሩ አያዎ ይቤ የሚያስረዲ?
28 ወተ እዙህ ጋ!
ያሇው አሇ?
32 ተህ የሇም
36 ተህ አዎ
99
39 መ/ርት (በየቡዴኑ አየተዋወሩ መከታተሌ ጀመሩ) ቡዴን አንዴ ምን ሊይ ነው
እየተወያያችሁ ያሊችሁት ?
42 ሴተ እሽ !ቲቸር
46 ሴተ ስሇምዕሊድች እየተወያየን ነው ፡፡
48 ወተ ቲቸር! እዙህ ጋ
በጣቱእያመሇከተ)
52 ወተ ውይይቱን ጨርሰናሌ
53 መ/ርት እህ
54 ተህ ጨርሰናሌ
56 ተህ አዎ!
57 መ/ርት የውይይቱን ሃሳብ ሇማዲበር ከእናንተ ውስጥ አንዴ ፇቃዯኛ ተማሪ ጥያቄና
አስተያየት የሚቀበሌሌን ማን ይሁን? ወይም የሚያወያይ ተማሪ ፇቃዯኛ?
100
58 ተህ አሇቃዋ- ሔርሜሊ
አይችሌም(?)
101
74 ሴተ በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ አይቀሬው ዴምጸ-ሌሳን ማን ነው?
75 ሴተ አናባቢ ነዋ!
76 ተህ (ኸኸኸ) ሳቅ
78 ሴተ አጠቃሊይ ብዚታቸው ሰሊሳ አራት ሲሆኑ ተነባቢ ዴምጸ ሌሳን ሃያ ሰባት ሲሆኑ
አናባቢዎች ሰባት ናቸው ፡፡
91 ሴተ አይወስደም
92 ወተ ሇምን?
ሌዩነታቸውምንዴን ነው?
96 ሴተ አዎ
103
100 ሴተአህጽሮተ ጽሁፍ ማሇት ጽሁፍን በሚገባ ካነበብን በኋሊ በራሳችን አባባሌ
አሳጥረን የምንጽፍበት ማሇት ነው፡፡
106 ተህ እ ?
116 ወተ በሚገባ በማንበብና ዯጋግሞ በማንበብ ዋናውን ሃሳብ በራስ አባባሌ አሳጥሮ
መጻፍ
104
117 ወተ ከአንቀጽ ማስፊፉያ ስሌቶች ውስጥ ምስያና የማወዲዯር ስሌት ሌዩነታቸው
ምንዴን ነው?
የመሳሳለት ናቸው፡፡
123 መ/ርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ የገባ አጻጻፍ ቅርጾችን ገሌጿቸዋሌ ገባ ስንሌ
ባሇፇው ክፍሇ ጊዛ እንዲየነው መዯበኛና ኢመዯበኛ ተብል ይካፇሊሌ አይዯሌ
124 ተህ አዎ
125 መ/ርት ስሇዙህ አሁን የገባ ቅርጽ ያሌነው ኢመዯበኛ ገባ አጻጻፍን ነው፡፡
በተጨማሪም ገባው የተጻፇበት ቀንና የጋቢው ማንነት ፉርማ ያካትታሌ ማሇት ነው፡፡
መዯበኛው ገባ ሇማስታወስ ያህሌ ጥናትና ምርምር ሲጻፍ የሚቀርበው ገባ ነው፡፡
ግሌጽ ነው?
127 መ/ርት ይሇያሌ መዯበኛ ገባ የሚጻፇው ጥናትና ምርምር ከተካሄዯ በኋሊ
የሚገብነው፡፡ ይህ ገባ ዯግሞ ዋቢ መጽሏፍ መጥቀስ ፣መረጃ መሰብስብ፣መተንተ
ስፊትና ጥሌቀትም ይኖረዋሌ፡፡ከኢመዯበኛ ገባ አንጻር ማሇትነው ፡፡ ግሌጽ ነው?
128 ተህ አዎ
105
131 መ/ርት ላሊ ትዕግስት ተሳታፉ!
133 ወተ ባሇቤት በዏረፍተ ነገር ውስጥ ዴርጊት ፇጻሚ ስሇሆነ ዴርጊት ፇጻውን
137 ተህ ሦስት
144 መ/ርት በጣም ጥሩ ውይይት ነበር የነበረው ውይይት ወይም ስትጠያየቁ በግሌጽ
ያሌተመሇሰ ላሊም የተወሰነ ጥያቄ ማንሳት ይቻሊሌ፡፡
147 ሴተ ምዕሊዴ ማሇት ትርጉም አሌ የሆነ ወዯላሊ ክፍሌ የማይከፊፇሌ ነው፡፡
106
148 መ/ርት ላሊ ተጨማሪ…
150 መ/ርት ጥሩ ነው፡፡ የምዕሊዴ አይነቶች ነጻና ጥገኛ ምዕሊዴ ተብሇው ይከፍሊለ፡፡
ነጻ ምዕሊዴ ራሱን ችል የሚቆም ነው፡፡ ጥገኛ ምዕሊድች የርባታ፣ የምስረታ ተብሇው
ይከፊፇሊለ ስሇርባታና ምስረታ በውይይት ወቅት እንዲነሳችሁት ማሇት ነው፡፡ ግሌጽ
ነው?
152 መ/ርት እስካሁን የነበረው በጣም ጥሩ ውይይት ነበር፡፡ በነበረው ውይይት ግሌጽ
ያሌሆነ በጋራ ማየት ያሇብን ሃሳብ ወይም ጥያቄ ካሇ ?
157 ተህ ግሌጽ ነው
107
ቀረጻ አራት
ረቡዕ ዕሇት በሁሇተኛ ክፍሇ ጊዛ መ/ርቷ ወዯ ክፍሌ ገብተው ሇተማሪዎች ሠሊምታ
ሲያቀርቡ ተማሪዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው አጸፊውን ከመሇሱ በኋሊ እንዱቀመጡ
ሲፇቀዴሊቸው አመስግነው ተቀመጡ፡፡ ጥቁር ሳላዲው ጸዴቶ ስሇነበር የመማር
ማስተማሩ ተግባር ተጀመረ፡፡
የተማሪዎች ብዚት 42
02 ተህ አዎ
08 ተህ ጀምረናሌ
108
10 ተህ በአንዯበት አካሇት ንክኪ ነው፡፡
14 ተህ ማንቁርት
16 ተህ አናባቢ
18 ተህ ቀሇም
109
በአናባቢ ብዚት በመሆኑ አንዴ አናባቢ ብቻውን ቀሇምመሆን ይችሊሌ፡፡ተናባቢ ዴምጸ
ሌሳን ግን ብቻውን ቀሇም መሆን አይችሌም፡፡ ግሌጽ ነው ?
መሆን ይችሊሌ?
25 መ/ርት ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ አንዴ ቃሌ አንዴ ቀሇም ሉሆን ይችሊሌ እንዱሁም አንዴ
ቃሌ ከአንዴ በሊይ ቀሇምም ሉኖረው ይችሊሌ፡፡ ቃሊት ባሇአንዴ ባሇሁሇት ባሇሦስት
ቀሇም ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ሇምሳላ፡- ‹‹ሳሙና›› የሚሇው ቃሌ በዴምጸ ሌሳን ስንጽፇው
/ስኣምኡንኣ/ ይሆናሌ፡፡ይህ ዯግሞ ‹‹ስኣ - ምኡ - ንኣ›› ይሆናሌ ቀሇሙ ሲከፊፇሌ
ስሇዙህ ይህ ቃሌ በሦስት ቀሇማት አለት ማሇት ነው፡፡ የቀሇም ብዚት የሚወስነው ቃሊቱ
በሚኖራቸው የአናባቢ ብዚት ነው፡፡ ላሊ ግሌጽ ያሌሆነ ነገር አሇ ?
26 ተህ ግሌጽ ነው
28 ወተ ቲቸር እዙህ ጋ
29 መ/ርት እሽ!
110
32 ተህ ግሌጽ ነው፡፡
35 ተህ ግሌጽ ነው፡፡
37 ተህ ጨርሰናሌ፡፡
39 ተህ እ?
46 ተህ እ ?
48 ተህ ++
111
49 መ/ርት ሹሌክሌክ ማሇት ከሳንባ የሚወጣው አየር በቀጥታ ሳይሆን በምሊስ ጎንና ጎን
ሾሌኮ ሲወጣ የሚፇጠር ዴምጸሌሳን ማሇት ነው፡፡
51 ወተ አናባቢ ዴምጸሌሳን
58 ተህ ++
60 ተህ አዎ
61 መ/ርት ላሊ - ላሊ ጥያቄ
67 ተህ እ ?
112
69 ወተ ተናባቢዎች ብቻቸውን ቀሇም አይሆኑም፡፡
76 ተህ ግሌጽ ነው
83 ወተ አሌጨረስኩም
113
84 ተህ ሳቅ
86 ወተ ቃሊትን በዴምጸ ሌሳናት ስንጽፍ ‹‹ወ›› ከፉሌ አናባቢ ነው፡፡ ሇምሳላ ‹‹ሊሟ››
የሚሇውን ሇምንዴነው ‹‹ሌኣምዋ›› ብሇን ብሇን ያሌቻሌነው ወይስ ይቻሊሌ ወይ?
ይቻሊሌ፡፡
ምክንያት ምንዴነው?
94 ወተ ጥያቄ አሇኝ
114
98 ሴተ ዴምጸ ሌሳናት ስንት ናቸው ? ሌዩነታቸውስ ምንዴነው? ላሊው ጥያቄ ጎናዊ
ዴምጸ ሌሳናት ከላልች በምን ይሇያለ ? እና የተናባቢ ዴምጸሌሳናት የራሳቸው ባህሪ
የትኛው ነው?
ፍጠኑ!
103 ተህ ሳቅ (ኸኸኸ)
ሃሳብአትስረቁ!
108 ተሀ++
110 ወተ ቲቸር !ተጨማሪ አማርኛ 10ኛ ክፍሌ ማትሪክ ይሰጣሌ 12ኛ ክፍሌ ሊይ ግን
የማይሰጥበት ምክንያት ምንዴነው?
115
112 ወተ ግማሹን ይናሌ
በመስጠትም ተሳተፈ!
118 ተህ ++
119 መ/ርት አማርኛ ማሇት መዜገበ ቃሌ ፍቺው ያማረ የሚሌም አሇ፤ላሊው ዯግሞ
ህብር የሚሌ ፍቺ አሇው፤ ማሇትም የአማርኛ አጀማመር 12ናኛ ክፍሌ ስትዯርሱ
ትማሩታሊችሁ፤ ከተሇያዩ ቋንቋዎች በማውጣጣት የተጀመረ ነው፡፡ ላሊ ስሇቃሊት ውሰት
10ኛ ክፍሌ የተማራችሁትን የሚያስተውስ የሇም?
120 ወተ አማርኛ ከላሊ ቋንቋ የተዋሳቸው ዴምጾች ‹‹ ጸ፣ጰ›› ናቸው ፡፡ ቃሊት ከየትኛው
ቋንቋ ይዋሳሌ ሇሚሇው አማርኛ 10ኛ ክፍሌ በተማርነው መሠረት ከተሇያዩ ቋንቋዎች
ይዋሳሌ፡፡
116
122 ወተ አማርኛ ከግዕዜ የተዋሳቸው ቃሊት ሇምሳላ ሉቅ፣ዱያቆን፣ዯብር የመሳሳለት
ይመስሇኛሌ፡፡
123 መ/ርት ጥሩ ነው ዯሳሇኝ እንዲሇው እነዙህንና ላልችን ቃሊት አማርኛ ከግዕዜ
ተውሷሌ፤ ከግዕዜ ብቻም አይዯሇም ከተሇያዩ ቋንቋዎች በንግዴ፣ በኢኮኖሚ፣ በፖሇቲካና
በመሳሰለት በሚዯረግ መስተጋብር የቃሊት ውሰት ይከናወናሌ፡፡ ላልች ያሌተመሇሱ
ጥያቄዎች አለ? የሚሞክር የያዚችሁትን ጥያቄ ተሳተፈ
124 ተህ++
126 ተህ አሌተመሇሰም
127 መ/ርት አማርኛ ቋንቋ 10ኛ ክፍሌ ማትሪክ ይሰጣሌ 12ኛ ክፍሌ ዬንቨርሲቲ
የመግቢያ ፇተና ሇምን እንዯማይሰጥ በተዯጋጋሚ ጠይቃችኋሌ፤ ይህ ጥያቄ ጊዛ
እንዯመጣው ጊዛ ይመሌሰዋሌ፡፡አይመስሊችሁም?
128 ተህ ሳቅ(ኸኸኸ)
132 ተህ++
117
ቀረጻ አምስት
አርብ በስዴስተኛው ክፍሇ ጊዛ መ/ርቷ ወዯ ክፍሌ ሲገቡ ሇተማሪዎች ሰሊምታ ካቀረቡ
በኋሊ ተማሪዎች ከመቀመጫቸው ተነስተው ፤አጸፊውንም መሇሱ ፡፡ እንዱቀመጡ
ሲፇቀዴሊቸው አመስግነው ተቀመጡ ጥቁር ሳላዲው በአንዴ ተማሪ ከጸዲ በኋሊ የመማር
ማስተማሩ ተግባር ተጀመረ፡፡
የተማሪዎች ብዚት ፡- 43
02 ተህ አዎ
06 ወተ ገፅ ስንት ነው?
07 መ/ርት እህ ?
118
14 ወተ (ከመቀመጫው ተነስቶ ትዕዚዘንና ምሳላዎችን አነበበ)
18 ሴተ ቲቸር እዙህ ጋ !
19 መ/ርት እሽ ! ጨረሳችሁ?
26 ተህ ትክክሌ ነው፡፡
27 መ/ርት ላሊ ያሌተሠራ
29 ሴተ እኔ ቲቸር
30 መ/ርት ላሊ መሌስ ነው ?
119
31 ሴተ አዎ ስህተቱ የመስተዋዴዴ ነው፡፡ ሲስተካከሌ ከቤታችን አጠገብ የይት
መጭመቂያ ፊብርካ አሇ
33 ወተ እኔ ቲቸር አምስተኛውን
34 መ/ርት እሽ !
36 መ/ርት ጥሩ ነው ጨረስን፡፡
37 ወተ አንዯኛው አሌተሠራም
39 ተህ++
41 ሴተ የተሳቢ አሇመኖር
44 መ/ርት የቃሊት አቻ አሇመሆን ማሇት ሇምሳላ አሇሚቱ እንጀራ ጋግራ ፣ውሃ ቀዴታ፣
ሌብስ አጥባ ጨረሰች ብንሌ ጋግራ፣ ቀዴታ፣ አጥባ አቻ ቃሊት ናቸው ፡፡ አቻ
የማይሆነው ዯግሞጋግራ - ቀዲች እነዙህ ቃሊት በቅርጽ አቻ አሇመሆናቸውን ያሳያሌ
(በጥቁር ሰላዲ ሊይ እየጻፈ) ግሌጽ ነው አይዯሌ ?
45 ተህ ግሌጽ ነው ፡፡
47 ተህ የሇም፡፡
120
48 መ/ርት የዚሬው ትምህርታችን የሌቦሇዴ ዳዎች የሚመሇከት ነው፡፡ በትዕዚዘ
መሠረት በየቡዴናችሁ ሇአምስት ዯቂቃ ተወያይታችሁ የሌቦሇዴ ዳዎችንና የሌቦሇዴ
አሊባውያን ትስስር ታስረዲሊችሁ ግሌጽ ያሌሆነ ነገር ካሇ መጠየቅትችሊሊችሁ፡፡
51 ወተ ቲቸር እዙህ ጋ
52 መ/ርት እሽ ! ጨረሳችሁ?
57 ሴተ እህ በገጸባህሪያት መካከሌ
63 ተህ አዎ
121
65 ወተ ቲቸር እዙህ ጋ!
66 መ/ርት እሽ!
69 ተህ ግሌጽ ነው፡፡
71 ሴተ ምሌሰት
77 ወተ እዙህ ጋ
78 መ/ርት እሽ !
81 ተህ ++
122
82 መ/ርት እሽ! በመቀጠሌ በሚቀረን ዯቂቃ ምዕራፈንም ሌናጠናቀቅ ስሇሆነ በምዕራፈ
መጀመሪያ ስሇሌቦሇዴ አንብበናሌ፡፡ አሁን ዯግሞ ስሇሌቦሇዴ ዳዎች አይተናሌ፤ከዙህ
ጋር ተያያዥነት ያሊቸው ጥያቄዎች መጠየቅ መወያየት ይቻሊሌ፡፡ግሌጽ ያሌሆኑትን
እያነሳችሁ ጥያቄም ምሊሽም በመስጠት እንወያያሇን ጥያቄ ካሊችሁ ?
84 መ/ርት እሽ ንጉስ
88 ሴተ ቁጥብ መሆን
90 ወተ ቶል ቶል መጣዯፍ
92 ወተ ነጠሊ ውጤት
98 ሴተ ታሪክ
99 ወተ ትሌም
123
100 መ/ርት በጣም ጥሩ ነው! ታሪክ፣ትሌም ላሊ -ላሊ
101 ወተ ጭብጥ
103 ተህ ++
107 ወተ አብይ ገጸባህሪ በሌቦሇዴ ውስጥ በብዚት የሚሳተፍ ሲሆን ንዐስ የምንሇው
ትንሽ ተሳትፎ ያሇውን ነው፡፡
108 መ/ርት ጎበዜ ! አብይ ገጸባህሪ ከታሪኩ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ የሚሳተፍ ሲሆን
የሌቦሇደም ጭብጥ በዋናው ገጸባህሪ ህይወት ዘሪያ ያጠነጥናሌ፡፡ ንዐስ ገጸባህሪ ንዐስ
የተባሇውም በሌቦሇደ ውስጥ በሚኖረው ተሳትፎ ነው፡፡ ስሇዙህ ንዐስ ገጸባህሪ በሌቦሇዴ
ውስጥ የተወሰነ ተሳትፎ ያሊቸው ናቸው፡፡ከታሪኩ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ዴረስ
ተሳትፎ የሊቸውም፡፡ ላሊ - ላሊ ጥያቄ
112 ወተ ግሌጽ ሊርገው አንዯኛ ስነጽሐፍ ማሇት ምን ማሇት ነው? ሁሇተኛ ስነ ጽሐፍ
የሚባለት ምን ምን ናቸው ?
124
115 መ/ርት ጎበዜ! ላሊ ስነጽሐፍ የምንሊቸው ሌቦሇዴና ተውኔትን ብቻ ነው?
116 ሴተ ግጥም
118 ወተ ስነ ቃሌ
124 ተህ ++
126 ተህ አዎ
128 ወተ ተውኔት የስነ ጽሐፍ ርፍ ነው? ተውኔት ማሇት ምን ማሇትነው? ላሊው
ጥያቄ ተውኔትና ሌቦሇዴ አንዴነትና ሌዩነታቸው ምንዴነው?
142 ተህ+
126
ጽሐፍ ነው፡፡ የፇጠራ ሲባሌ ዯግሞ የገሀደ አሇምን የሚያንጸባርቅ ሆኖ ነው ማሇት ነው
የሚቀርበው ፤የሌቦሇዴ ጽሐፍ አውነተኛመረጃ መሠረት ተዯርጎ የሚጻፍ ነው፡፡ሇምሳላ
የህይወትታሪክ፣የአገር ታሪክም ሉሆን ይችሊሌ እና የመሳሳለት ናቸው፡፡ ግሌጽ ነው?
144 ተህ አዎ
149 መ/ርት እንዯተባሇው በሀገራችን በርካታ እምቅ ባህልችና ሌማድች አለን አይዯሌ?
150 ተህአለ
152 ሴተሆየ ዎዬ
157 ወተ አኩኩለ
158 ተህ ሳቅ (ኸኸኸ)
160 ሴተ አበባዮዎሽ
127
161 ወተ ሇምሇም (የመናገር እዴሌ ሳይሰጥ)
165 መ/ርት የዕውቀት ማነስ ሲባሌ አካባቢው ሊይ ያሇውን ባህሌ ጨዋታ አሇመረዲት
ማሇት ነው ወይስ እነዙህ ሇመጻፍ የጽህፇትን ህግጋት አሇማወቅ የትኛውን ነው
ሇመግሇጽ የፇሇግከው ብሩክ?
166 ወተ አቤት
173 መ/ርት በጣም ጥሩ ነው፡፡ ያቀረባችኋቸው ሃሳቦች በሙለ መሌስ የሚሆኑ ናቸው፡፡
በርግጥ ዯራሲነት ተሰጥኦንም ይጠይቃሌ፡፡ ምናሌባት ተሰጥኦ ባይኖርም እንኳ
በአከባቢያችን ያለትን ጠቃሚ ባህልች ጨዋታዎች ተነሳሽነት ፍሊጎት ያሇውና የተማረ
ሰው ሉጽፇው ይችሊሌ፡፡ ባህሩ ሇጠየቀው ጥያቄ ዯራሲዎችና ገጣሚዎች በብዚት
የላለበት ምክንያት ጥበቡ ያሇው ሰው በትንሽ ነገር በመሇማመዴ ክህልቱን ማሳዯግ
ይጠይቃሌ ፡፡ ሇምሳላ ከእናንተ ውስጥ ዯራሲም ገጣሚም ሉኖር ይችሊሌ፡፡ይህንን ነገር
ሇማሳዯግ ከትንሽ ነገር ብንነሳ የሚሰጠንን የቤት ሥራ በአግባቡ በመሥራት የጽህፇት
መሌመጃ ሲሰጥም ተከታትል በመሥራት ፍሊጎቱ ያሇው ሰው ጥበቡን ሉያሳዴግ
128
ይችሊሌ፡፡ላሊው ሇመጻፍ ያሰበ ሰው ሇሀገር ሇህዜብ የሚጠቅም ይሁን እንጂ አትጻፍ
የሚሌ ህግ ያሇ አይመስሇኝም፡፡ ክህልትም በመሇማመዴ ሉዲብር ይችሊሌ፡፡ እሽ የቀረን
አሇ?
174 ተህ የሇም
175 መ/ርት ሰዓታችንም እያሇቀ ነው፤ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ሇቀጣይ በገጽ 89
ሊይ ያለትን ጥያቄዎች ቤተ መጽሏፍት በመግባት አንብባችሁ የቤት ሥራ ሠርታችሁ
ኑ፡፡ እንግዱህ ክህልት የሚያዴግው የተጻፍትን ከማንበብና ከመሇማመዴ ነው፡፡ የቤት
ሥራውን ሁሊችሁም ሥሩ የዚሬው በዙሁ ተጠናቋሌ፡፡
129