You are on page 1of 23

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

አሃዱ አምላክ አሜን


በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአ/አ አጉረ ስብከት የሰንበት ትምህርት
ቤቶች አንድነት የስርዓተ ትምህርት የ የትግበራ የምክክር መርሃ
ግብር መነሻ ነጥቦች
2010 ዓ/ም
መግቢያ
 የስርዓተ ትምህርት ትግበራ የሚደረግበት የክፍል ደረጃ

ክፍል እርከን እድሜ የሚማሩት የአስኮላ


ትምህርት የትምህርት
ብዛት ደረጃ
1ኛ 1 7 (8) ዓመት 6 1 ወይም 2

4ኛ 2 10(11) ዓመት 7 4 ወይም 5

7ኛ 3 ከ 15ዓመት 7 7 ወይም 8
በላይ
አዲስ ተማሪዎች
መቀበያ
ከሰንበት ት/ም የትምህርት ፖሊሲ የተወሰደ
• ቅድመ መደበኛ ትምህርት እድሜያቸው ከ4እስከ ስድስት ለሆኑ ህጻናት አጠቃላይ የሆነ ትምህርት
የሚሰጣቸው ይሆናል፡፡
• እርከን አንድ፡ በእርከን አንድ የሚማሩት ዕድሜያቸው ከሰባት ዓመት እስከ ዐሥር ዓመት ድረስ
የሆኑ ሕፃናት ወይም በዘመናዊ ትምህርት ከአንደኛ ክፍል እስከ ዐራተኛ ክፍል ድረስ የሚማሩ
ሕፃናት ይሆናሉ፡፡
• እርከን ሁለት፡ እርከን ሁለት ላይ ዕድሜያቸው ከአስራ አንድ እስከ ዐሥራ ሁለት ዓመት
የሚደርሱ ወይም በዘመናዊ ትምህርት ከአምስተኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ የሚማሩ አዳጊ
ሕፃናት ይሆናሉ፡፡
• እርከን ሦስት፡ እርከን ሦስት ላይ ዕድሜያቸው ከዐሥራ ሶስት ዓመት እስከ ዐሥራ ስድስት ዓመት
የሆኑ ወይም በዘመናዊ ትምህርት ከዘጠነኛ እስከ ዐሥረኛ ክፍል ድረስ የሚማሩ ወጣቶች
በአንድነት ይሆናል
• እርከን ዐራት፡ እርከን ዐራት ዕድሜያቸው ዐሥራ ሰባት ዓመት እና አስራ ስምንት ወይም በአስኳላ
ትምህርት ዐሥራ አንደኛ ክፍል እና አስራ ሁለተኛ ክፍል የሚማሩ ወጣቶች የሚማሩበት እርከን
ይሆናል፡፡
የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች
እናየትምህርት ሥርዓታችን የደረጃ መለኪያ
(እስታንዳርድ)

• በየእርከኑ እና የትምህርት ደረጃው ከተማሪዎች የሚጠበቅ


ውጤቶች (ጠባይዓት)
አእምሮዊ
አመለካከታዊ
ክህሎታዊ
መንፈሳዊ
አንደኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደጨረሱ

• 1ኛ.ስለቤተክርስቲያናችን በዓላት መጠነኛ ግንዛቤ ኖሮዋቸው ስለበዓላቱ


ይገልጻሉ
• 2ኛ.ቤተክርስቲያን በመምጣት ያስቀድሳሉይቆርባሉ
• 3ኛ.የግእዝ ፊደላትን እና ቁጥሮችን በሚገባ በመጠናቸው በተማሩት
መሰረት ያውቃሉ ያነባሉ
• 4ኛ.የቤተክርስቲያንን መዝሙራት ወቅቱን ጠብቀው በኦርቶዶክሳዊ ወዝ
በአውደ ምሕረት እና በቤታቸው ይዘምራሉ፡፡
• በአጠቃላይ ህጻናቱ በሥዕላዊ መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስን እውቀት በመጠኑ
የተገነዘቡ የቤተክርስቲያንን ልሳን ግእዝን ንባብን እና የመጀመሪያውን የቃል
ትምህርት ይዘው የሚደግሙ በመልካም ሥነ ምግባር የታነጹ ይሆናሉ
አራተኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተምረው እንደጨረሱ

• 1.የዮሐንስን ወንጌል ሥርዓተ ንባቡን ተከትለው ያነባሉ


• 2.ውዳሴ ማርያምን አንቀጸብርሃንን በቃላቸው ይዘው ያደርሳሉ ይጸልያሉ
ይቀበላሉ ያድላሉ
• 3.አጫጭር የግእዝ መዝሙራትን አጥንተው ይዘምራሉ
• 4.ስለ ሃይማኖት ምንነት ፣ ስለ መሰረተ እምነት፣ቀኖና እና
ትውፊት፣የእግዚአብሔር ባህርያት ተምረው ሲጠየቁ ይናገራሉ
• 5.ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት የት መጣውን ጸሐፍቱን የመጽሐፍ ቅዱስ
አጠናን ዘዴን አውቀው ያጠናሉ መጽሐፍ ቅዱስን ያነባሉ
• 6.ስለመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ተምረው በህይወታቸው ያሳያሉ
• 7.ስለ ቤተክርስቲያን ምሳሌዎች ያብራራሉ
ሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተምረው እንደጨረሱ

• 1.የቤተክርስቲያንን መሰረተ እምነት አውቀው ለሚጠየቁት ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ


መልስ ይሰጣሉ ራሳቸውን ከምንፍቅና እና ከክህደት ትምህርት ይጠብቃሉ
• 2.የመጽሐፍ ቅዱስን ምንነት የት መጣውን መቼቱን ባህሉን እና አዋልድ
መጻሕፍትን 81ን መጻሕፍት አውቀው ከእነሱ በሚገኝ እውቀት እና ሕይወት
ራሳቸውን ያንጻሉ
• 3.የቤተክርስቲያንን ታሪክ ከዓለመ መላእክት ጀምሮ እኛ ዘንድ እንዴት ልትደርስ
እንደቻለች ያስረዳሉ
• 4፣የሥነ ምግባር ህግጋት እና መመሪያዎችን በመረዳት ራሳቸውን በበጎ ክርስቲያናዊ
ሥነ ምግባር ያንጻሉ ንስሐ በመግባት በምክረ ካህን በፈቃደ ካህን ይኖራሉ
• 5.ስለ ግእዝ ምንነት የትመጣውን ጥቅሙን በማወቅ የግእዝ መጻህፍትን ለማንበብ
ይሞክራሉ
ከሰንበት ት/ም የትምህርት ፖሊሲ የተወሰደ
• 2.1 አጠቃላይ የትምህርት ዓላማዎች
• ቃለ እግዚአብሔርን በተለያየ መንገድ በማስተማርና በመማር የቤተ ክርስቲያችንን
መሠረተ እምነት፣ሥርዓት፣ ቀኖናና ትውፊት የሚጠብቅ ትውልድ ማፍራት፣
• በተማሩት ትምህርት ራሳቸውን ቤተሰባቸውንና ሀገራቸውን በበጎ የሚለውጡ በጎ
ክርስቲያናዊ ሕይወትን የሚያሳዩ ምእመናንን ማብዛት፣
• የቤተ ክርስቲያናችንን ጥንታዊና ብሔራዊ ትምህርት የተማሩና በበጎ ፈቃድ
የሚያገለግሉ ዲያቆናትና ቀሳውስት መነኮሳት ጳጳሣት ማፍራት፣
• ለቤተ ክርስቲያን ልዕልና ጥብቅና የሚቆሙ፣ ገዳማትንና አድባራትን
የሚንከባከቡ፣ አባቶችን በጉልበታቸውና በሙያቸው የሚያግዙ ወጣቶችን
ማፍራት፣
• በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ንቁ ተሳታፊ የሰንበት ተማሪዎችንን ማፍራት
በሥርዓተ ትምህርት ማስተማር ያለው ፋይዳ
 ለምን እንደምናስተምር እናውቃለን- ዓላማ
 ምን እንደምናስተምር እናውቃለን - ይዘት
በመሰረቱ
እንዴት ማስተማር እንዳለብን ፍንጭ ይኖረናል- ዘዴ
ምን ለምን እንዴት ማስተማር እንዳለብን
የምናውቃበት ሰነድ ነው
 በተጨማሪ የይዘት መጠንን (በጥልቀት፣በስፋት፣በወሰን፣
በትኩረት አቅጣጫ ወዘተ…) ለመስን ይረዳል
ወዴት እንደምንሄድ ከየት እንደተነሳን የት እንዳለን እድንለካ
የውሃ ልካችን ይሆናል
የሙከራ ትግበራ
• ማን --የሙከራ ትግበራውን ተግባሪ ማነው
አድራጊ
• ለምን ---የትግበራው ምክንያት
• ምን -----የምንተገብረው ምንድነው-ተደራጊው
• እንዴት  የአተገባበሩ ሁኔታ
• የት  የምንተገብርበት ቦታ
• መቼ  የምንተገብርበት ጊዜ
• በምን  የመተግበሪያ ወይም የማስተግበሪያ መሳሪያ
• ስንት(ምን ይህል)  የትግበራው ብዛት (መጠን)
ማን --የሙከራ ትግበራውን ተግባሪ ማነው አድራጊ

 በዋናነት የአጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርት ክፍል


እና በየክፍል ደረጃው ያሉ መምህራን ሲሆኑ አንድነቱ
የመደገፍ የመቆጣተር ሚና ይኖረዋል
1 ኛ ስድስት ትምህርት  6  38  228
4 ኛ ሰባት ትምህርት  7  38  266
7ኛ ሰባት ትምህርት  7  38  266
38 ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለሙከራ ትግበራው የተመረጡ
በአማካኝ 5  38 190
በአጠቃላይ 950 የስራው ባለቤት ይኖራል
የትኩረት ነጥብ
 የባለቤቶች ተሳትፎን በሚጠበቀው ደረጃ ማምጣት
 የሰው ሓይል አጠቃቀምና የአደረጃጀት ጉዳይ
 የመምህራን አመለካከት እውቀትና ግናዛቤ እንዲሁም መልካም
ፍቃድ
 የትምህርት ክፍል አደረጃጀትእና አሰራር
 የአንድነቱና የስራ አፈጻጸም እና አመራር
ወዘተ… በተግበራ አፈጻጸም ላይ ባለቤቶችን የሚመለከቱ ይሆናሉ
ለምን ---የትግበራው ምክንያት
 የትግበራ ሙከራው ለምን አስፈለገ ለሚለው መሰረታዊ
ጥያቄ ምክንያታዊና ተጨባጭ የሆነ ወጥ አመለካከት
መፍጠር የስርዓተ ትምህርቱን የትግበራ ሙከራ
የሚያሰተባብረው የአገረስብከታችን አንድነት ይሆናል
 ለመነሻ - የትግበራ ሙከራው ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት
ሥዓ/ት ጸድቆ ወደሙሉትግበራ ከመሻገሩ በፊት በተገባር
ሲሞከር ያሉበትን ክፍተቶች ለይቶ ለማሰተካከል ጠጨባጭ
ግባት ለማግኘት ነው
የትኩረት አቅጣጫ
 በትግበራ ሙከራው ሊሞከሩ ታሳቢ በተለይ ሊታዩ
የሚፈለጉትን ጉዳዮች መለየት
 ለሙከራው ትግበራ ክትትል የሚረዱ መከታተያ ቅጾችና
ስልቶች ቢኖሩ
 በየትምህርት ዘርፎቹ ውስንና ተግባሪዊ (action resarch)
በመምህራን እና በትምህርት ክፍሎች የሚካሆድ ቢሆን
ምን -----የምንተገብረው ምንድነው-ተደራጊው
 የምንተገብረው አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ነው
 ይህ ስርዓተ ትምህርት እንዴት ተዘጋጀ በየአጥቢያው ካሉ
የትምህርት ዓይነቶች ጋር ምን ይነት ዝምድና አለው ወዘተ….
 መምህራን በተለይ በደነብ ሊረዱት በተግባረም ሊፈትሹት
ከተመኩራቸውም ሊያበለጽጉት ይገባል
 አንድነቱ በስርጫተ ትምህረረቱ ምንነት ዙሪያ የግንዛቤ
ማስጠበጥ ስራ ይጠበቃበታል
የትኩረት አቅጣጫ
 ሁሉም መምህራንና ትምህርት ክፍለች ሥርዓተ ትምህርቱ
ደረሶቸዋል በሚጠበቀው ደረጃ ስ እየተጠቀሙበት ነው ወይ
ሊረጋገጥ ይገባል
 የትምህርት ክፍላት አደረጃጀት በየአጥቢያው የሚኖርበት
ሁኔታ ቢኖር በቀላሉ የየትምህርት ዘርፎቹን ሥርዓተ
ትምህርት ማስረጽ ይቻላል
 በዓላማ በይዘት በማስተማር ዘዴ በተመደበለት ጊዜ ላይ የሉ
ተግባራዊ ተመክሮዎች የሚሰባሰቡበት በረጃዎች ሳይንሳዊ
በሆነ መንገድ የሚቀመሩበት ስልት መኖር አለበት
እንዴት  የአተገባበሩ ሁኔታ
ሀ/ የትግበራው አስፈጻሚ አንድነቱ እንዴት እንዲተገበር
ይፈልጋል
 ለ/ ተግባሪው የአጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርት
ክፍልና መምህራን እንዴት ነው የተረገዱት እየተገበሩት ያለው
 ሀ  ለ . ሀ ለ. ሀ  ለ. ሀ  ለ ማረጋገጫ መሳሪ
ሊኖረን ይገባል
 በአንድነቱ የዳሰሳ ምልከታ ጥናት ሊደረግ ይገባል
የት  የምንተገብርበት ቦታ
መቼ  የምንተገብርበት ጊዜ

 ጊዜ እና ቦታ በሁሉም ተግባራት ላይ ወሳኝ ሚና


ቢኖራቸውም አሁን ባለንበት የሰንበት ትምህርት ቤቶቻችን
ነባራዊ ሁኔታ የጊዜ እና ቦታ ጉዳይ ዋና የአፈጻጸም ጥያቄ ነው
 በአመራር በመምህራን ደረጃ የጊዜ እናየቦታ አጠቃላይ
የውጤታማ ስራ አመራር ክህሎታ አስፈላጊ ነው
ውጤት
የሁ

ኔታ
አቅ

ስራ
ጊዜ/ቦታ
በምን  የመተግበሪያ ወይም የማስተግበሪያ መሳሪያ

 ስልጠናዎች
 የመርጃ ቅጻ ች ቼክ ሊሰት አይነት
 እንዲ አይነት የመመካከሪ መድረኮች
 በየትምህርት መስኩ ልምዱና ዝግጅቱ ያላው መምህረን
የሚኖራቸው ሚና
 የአፈጻፀም እቅድና ክትትል በየደረጃው
ስንት(ምን ይህል)  የትግበራው ብዛት (መጠን)

 ከታሳቢ ከሆነው ከ 80 በመቶ በላይ ግብ አድረጎ መስራት


ይገባል
 በተረፈ በስርዓተ ትምህረቱ አፈጻጻም መመሪያ ላይ
የሚቀመጠው አቅጣጫና መለኪያ ስለሆነ የአጥቢያው ሰንበት
ትምህርት ቤት የትምህርት ክፍል የትግበራ ሁኔታውን
ከነባረዊ ሁኔታው ጋር የማጣታም ስራ ሊሰራ ይችላል
 የሚጠመቀው ውጤት በተማሪዎች ላይ ተመዝግባል ውይ
የሚለው ጥያቄ ወሳኝ ነው
በትግበራ ላይ የሚታዮ ስልታዊ የአካሄድ ምልከታዎች

 1. በመደበኛ ት/ም እና በኮርስ መካከል ይለው ብዣታ


 2. የአብነቱን ትምህርትና የዘመናዊውን ትምህርት የማጣሩ
የማዋሃዱ ጥያቄ
 3. የትምህርት ስራ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማዕከላዊ ሥራ
ያለመሆን ችግር
 4. የትምህርቱን ስራ የሚመራው የትምህርት ክፍል
አደረጃጀትና አሰራር
 የመምህራን ብቃት፣ ጥራት ፣ ትጋትና ፣ ሕይወት
የሚፈጥረው ክፍተት
ተግባራዊ የመፍትሔ አቅጣጫ
በሙከራ ትግበራችን ላይ ካለፊት 3 ወራት ምልከታ በመነሳት ያለንበት ሁኔታ እንዴት ነው

ጠንካራ ጎናችን ደካማ ጎናችን የለን በጎ አጋጣሚ ያሉ ስጋቶች


መጨረሻ

• ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ


ድንግል

You might also like