Professional Documents
Culture Documents
Active Learning
Active Learning
Active learning
What is active
learning?
Active learning cont’d
Active learning is
generally defined as any
instructional method
that engages students
in the learning process
Active learning cont’d
The core elements of active
learning are student activity and
engagement in the learning
process.
Active learning cont’d
“Tell me and I’ll forget; show me and I may remember;
involve me and I’ll understand” Chinese
Proverb
Methods of active learning
There are many active learning
methods.
Among those active learning we
will try to see some of the basic
and effective active learning
methods for the participatory
learning teaching process.
Methods of active learning con’d
1.Little pebbles( ትንንሽ ጠጠሮች)
እርስ በእርስ እንዲተዋወቁ ይረዳል፡፡
የሚያውቁትን ለመግለጽ ይረዳል፡፡
ለመምህሩ የተማሪዎቹን የቀደመ እውቀት
ለመገምገም ይረዳዋል፡፡
የቀደመ እውቀታቸውን እንዲያወጡ
ያደርጋቸዋል፡፡
ተማሪዎች የእለቱ ትምህርታቸውን
ለመከለስ ይረዳቸዋል፡፡
በማንኛውም ርዕስ ላይ መጠቀም ይቻላል፡፡
2. Venn diagram
በአንድ የትምህርት ርዕስ ስር ሁለት አንድነትና
ልዩነት ያላቸውን ሃሳቦች በትክክል ለይቶ ለማስቀመጥ ይረዳል፡፡
Venn diagram cont’d
3.Brain storming( ሃሳብ ፈለቃ )
አዲስ ርዕስ ላይ ይተገበራል፡፡
በርዕሱ መሰረት አጭርና ግልጽ ጥያቄዎችን ይመሰረታል፡፡
ጊዜ ይመደባል፡፡
ሃሳቦች ያለ ገደብ ይሰነዘራሉ( በቡድን ሊሆን ይችላል)፡፡
በመጨረሻም በመምህሩ አማካኝነት ገለጻ ይሰጣል
ተማሪዎቹም ያላቸውን ክፍተት የሚሞሉበት እንዲሁም የነበራቸውን
እውቀት የሚያጠብቁበት አጋጣሚ ይፈጠርላቸዋል፡፡
4.Trunks and roots( ግንዶችና ስሮች)
ከቡድን አባላቱ አንዱ የግንድን ስራ ይሰራል፡፡
ሌሎች የቡድን አባላት ደግሞ የስርን ስራ ይሰራሉ፡፡
የስርን ስራ የሚሰሩት አባላት በሙሉ በታዘዙት መሰረት ወደ ሌሎች
የቡድን አባላት በመሄድ አስፈላጊውን መረጃ በመያዝ ለቡድኑ
አባት(ለግንድ) ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
የቡድኑ አባት(ግንድ) ከእያንዳንዱ አባላት ሪፖርት የተደረገለትን ሃስብ
አንድ ላይ በመቀመር ለቡድኑ አባላት ያቀርባል፡፡
ሁሉም የቡድኑ አባላት በተቀመረው ሪፖርት ላይ ከተወያዩበት በኀላ ለክፍሉ
ሪፖርት ያደርጋል፡፡
የቡድን ስራን እጅግ በጣም ውጤታማ ያደርጋል፡፡
5.jig-saw puzzle(የቤተ-ሊቅ እንቆቅልሽ)
Home group(ቤተኛ ቡድን) እና Expert group (ሊቅ ቡድን)
ይኖረዋል፡፡
እያንዳንዱ ቤተኛ ቡድን እስከ 5 የሚደርሱ አባላት ይኖሩታል፡፡
ቤተኛን ቡድን መሰረት በማድረግ እስከ 5 የሚደርሱ የሊቅ ቡድኖች
ይኖሩታል፡፡
ተማሪን በንቃት ያሳትፋል፡፡
ሁሉም የቤተኛ ቡድን አባላት የራሳቸው የስራ ድርሻና ሀላፊነት
ይኖራቸዋል፡፡
Jig-saw puzzle cont’d
በእያንዳንዱ ቤተኛ ቡድን ውስጥ በአንድ ርዕስ ስር ነገር ግን የተለያየ ሃሳብ
ይዘው ወደ ሊቅ ቡድን እንዲሄዱ ይደረጋል፡፡
በእያንዳንዱ ሊቅ ቡድን ውስጥ መነሳት ያለበት ሃሳብ አንድ አይነት መሆን
ይኖርበታል፡፡
ውይይታቸውን በሊቅ ቡድን ውስጥ ከጨረሱ በኃላ የተስማሙበትን ሃሳብ
ወደ ቤተኛ ቡድናቸው ይዘው ሄደው ያቀርባሉ፡፡
መምህሩ ስለሚነጋገሩት (ስለሚወያዩት) ሃሳብ ትክክለኛነት እየተከታተለ
የእርምት አስተምሮት ይሰጣል፡፡
የሚሰራው ስራ በሙሉ በጊዜ የተገደበ ይሆናል፡፡
Jig-saw puzzle cont’d
2.Classroom management
Classroom management is a
term used by teachers to
describe the process of ensuring
that classroom lessons run
smoothly despite
disruptive behavior by students.
Fundamentals of effective classroom management