You are on page 1of 66

የትምህርት ጥራት ምንነት ?

የመወያያ ርዕስ አንድ

የትምህርት ጥራት ምን ማሇት ነው?

What does quality mean in the context of


education?
Teams associated with quality in
education
 Coverage
 Access
 Relevance
 Efficiency ( internal and external )
 Equity
 Efficient
 Fairness
 Inclusive system
Quality assurance strategies

1. ETP 1987
--ESDP 1 ( 1988-1992)
--ESDP 2 (1993-1997)
--ESDP 3 (1998-2002)
--ESDP 4 (2003-2007)
--ESDP 5 (2008-20012)
2.GEQIP 1999
The six GEQIP programs

(I) CURRICULUM DEVELOPMENT PROGRAM (CDP)

(II) TEACHER DEVELOPMENT PROGRAM (TDP),

(III) SCHOOL IMPROVEMENT PROGRAM (SIP),

(IV) MANAGEMENT AND ADMINISTRATION PROGRAM (MAP),

(V) CIVIC AND ETHICAL EDUCATION PROGRAM (CEEP)

(V1) ICTP
6ቱ የትም/ጥራት ማስጠበቂያ
መርሃ ግብር
 አንድ ፓኬጅ 6 መርሃ-ግብር
1. የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት
መርሃ-ግብር
2. የሥርዓተ ትምህርት መርሃ-ግብር
3. የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር መርሃ-ግብር
4. የት/ት አመራር አሰራርና አደረጃጀት መርሃ-
ግብር
5. የኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መርሃ-ግብር
6. የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር
የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-
ግብር
SIP SIP SIP SIP
1st 2nd 3rd 4th
strategic strategic strategic strategic
plan plan plan plan
2000-2002 2003-2005 2006-2008 2009-2011
GTP 1 st GTP 2 nd

2003-2007 2008-2012
BSC 1 st 2003-2007

BSC 2 nd 2008-2012
ROADMAP
2010-2022
OBJECTIVES
1. የትምህርት ቤት መሻሻሌ መርሃ-
ግብር ምንነት
የትምህርት ቤት መሻሻሌ (SCHOOL
IMPROVEMENT /PROGRAMME) ጠቅሇሌ ባሇ
መሌኩ ሲታይ ትምህርት ቤቶች ያለበትን ተጨባጭ
ሁኔታ በተሇያዩ የትምህርት ቤት ርዕሰ ጉዲዮች
(DOMAINS) አንፃር ግሇ ግምገማ (SELF-
EVALUATION) በማካሄዴ የትምህርት ግብዓቱንና
ሂዯቱን በማሻሻሌ ተማሪዎች የሊቀ የትምህርት ውጤት

እንዱያስመዘግቡ ማዴረግ ሊይ ያተኮረ ፅንሰ ሀሳብ ነው።


Key terms
1. የትምህርት ቤት
ርዕሰ ጉዳዮች
(Domains) አንፃር

5. የተማሪዎች 2. ግለ ግምገማ
(self-
የላቀ ትምህርት evaluation)
ውጤት በማካሄድ

4. የትምህርት 3. የትምህርት
ሂደት ግብዓት
የትምህርት ቤት መሻሻሌ መርሃ-ግብር
ዓሊማ

 የትምህርት ቤት መሻሻሌ ዋነኛ ዓሊማ


የተማሪዎችን ባህርይ እና የመማር
ሁኔታ በማሻሻሌ የመማር ውጤታቸውን
(Learning Outcome) በከፍተኛ ዯረጃ
ማሳዯግ ነው።
 ይህም ማሇት ተማሪዎችን በእውቀት፣
በክህልት፣ በአመሇካከት፣ ብቁ እንዱሆኑ
ማስቻሌ ማሇት ነው።
2. የት/ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር
የትኩረት አቅጣጫ፣
በት/ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማርና የመማር
ውጤቶች በጎ ተፅዕኖ የሚያሳዴሩት የት/ቤት አበይት
ርዕሰ ጉዲዮች (Domains) በጥናት ሊይ በመመርኮዝ
ተሇይተው የታወቁ ሲሆን፣ እነሱም በአራት ተከፍሇው
እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ።
1. መማርና ማስተማ
2. የትምህርት ቤት አመራር
3. ምቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ
መማርና
ማስተማ

4.
የህብረተሰብ 2. የትምህርት
ተሳትፎ ቤት አመራር
ናቸው

ምቹ
የትምህርት
ሁኔታና
አካባቢ
መማርና ማስተማር ምቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ

 የማስተማር ተግባር  የትምህርት ቤት ፋሲሉቲ


 መማርና ግምገማ  ተማሪን ማብቃት
 ሥርዓተ ትምህርት  ሇተማሪ የሚዯረግ ዴጋፍ

የተማሪዎች ውጤት

የትምህርት ቤት አመራር የህብረተሰብ ተሣትፎ


 ስትራተጂክ ራዕይ  ከወሊጆች ጋር አብሮ መሥራት
 የመሪነት ባህርይ(Leadership  ኅብረተሰቡን ማሣተፍ
behavior)  የትምህርትን ሥራ ማስተዋወቅ
 የትምህርት ቤት ማኔጅመንት
የበፊቱ ብዛት የተሻሻሇው ብዛት
1999 2004

አብይ ርዕስ 4 4
(domain)
ንዐስ ርዕስ 12 12
(element)
ስታንዲርዴ 29 24
(standard)
የትግበራ ጠቋሚ 150 88
(indicator)
አመሊካቾች 516 352
(descriptors)
አብይ ርዕስ ንዐስ ስታንዲር የትግበራ አመሊካቾ
ርዕስ ዴ ጠቋሚ ች

መማርና ማስተማር 3 7 29 116

ምቹ የት/ት ሁኔታና 3 4 22 88
አካባቢ
የትምህርት ቤት 3 9 25 100
አመራር
የህብረተሰብ 3 4 12 48
ተሣትፎ
total 12 24 88 352
ንዐስ ርዕስ ስታንዲርዴ የትግበራ አመሊካቾች
ጠቋሚ
የማስተማር ተግባር 3 16 64
መማርና ግምገማ 3 7 12 48
ሥርዓተ ትምህርት 1 1 4

የት/ቤት ፋሲሉቲ 1 5 20
ተማሪን ማብቃት 1 4 5 20
ሇተማሪ የሚዯረግ ዴጋፍ 2 12 48

ስትራተጂክ ራዕይ 1 6 24
የመሪነት ባህርይ 5 9 13 52
የት/ቤት ማኔጅመንት 3 6 24

ከወሊጆች ጋር አብሮ መሥራት 2 7 28


ኅብረተሰቡን ማሣተፍ 1 4 3 12
የትምህርትን ሥራ ማስተዋወቅ 1 2 8
12 24 88 352
የትምህርት ቤት መሻሻሌ
ስታንዳርድ

በአገራችን ያለ ትምህርት ቤቶች


ሉያሟሎቸው የሚገቡ ስታንዳርዶች
ከነትግበራ ጠቋሚዎቻቸው በአራት ዏቢይ
ርዕሰ ጉዳዮችና በአሥራ ሁሇት ንዐስ
ርዕሰ ጉዳዮች ተከፍሇው ከዚህ በታች
በዝርዝር ቀርበዋሌ።
ስታንዳርድ 1 ፦
የመምህራን እውቀት፣ ክህሎትና እሴቶች በተለያዩ ስልጠናዎች አድገው በማስተማር ተግባር ጥቅም
ላይ ውለዋል።

ስታንዳርድ 2
መምህራን ያላቸውን ሙያዊ ዕውቀት በሚገባ በመጠቀም፣ በሙሉ ፍላጐትና በቁርጠኝነት በመሥራት እንዲሁም ከተማሪዎቻቸው ብዙ በመጠበቅ
(High expectations) ለማስተማር ተግባሩ መሠረት በማድረግ ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት ተወጥተዋል፡፡
ስታንዳርድ 3
መምህራን ተማሪዎችን ከክፍል ውጭ ካለው አለም ጋር በማገናኘት እንዲመራመሩ በማድረጋቸው የመማር
ማስተማሩ ሥራ ተጨባጭ ሆኗል።

ስታንዳርድ 4
ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች የላቀ ውጤት መምጣት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠቱ ለውጤት መሻሻል መሠረት ሆኗል።

ስታንዳርድ 5
ተማሪዎች በተፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታ ለትምህርት ተነሳሽነት ያላቸውና በንቃት የሚሳተፉ ሆነዋል።

ስታንዳርድ 6
የግምገማ ተግባራትና ሪፖርቶች ለተሻለ የትምህርት አሰጣጥና የመማር ውጤት መምጣት ድጋፍ የሚሰጡ ናቸው

ስታንዳርድ 7
ሥርዓተ ትምህርቱ ትርጉም ያለው፣ አሳታፊ እና የተማሪዎቹን የእድገት ደረጃና ፍላጎቶች ያገናዘበ ለመሆኑ የመመርመርና የማሻሻል
ሂደቶች አሉ።
ስታንዳርድ 8
ት/ቤቱ ለደረጃው የተቀመጠውን ስታንዳርድ የጠበቁ ፋሲሊቲዎችን በማሟላቱ
የትምህርት ቤቱ መምህራንና ሠራተኞች ሥራቸውን በአግባቡ ለማከናወን፣
ተማሪዎችም ለመማር አስችሏቸዋል።

ስታንዳርድ 9
ት/ቤቱ የተለያዩ የአደረጃጀቶች የአሠራር ሥርዓት
በመዘርጋቱ በተማሪዎች ዘንድ ኃላፊነትን የመውሰድና ራስን
በዲሲፕሊን የመምራት ልምድ ዳብሯል።
ስታንዳርድ 10
የትምህርት አካባቢዎች ለሁሉም ተማሪዎች ምቹ፣ የማያሰጉ፣ ደጋፊ
እና የተማሪዎችን ፍላጐት የሚያሟሉ በመሆናቸው
ተማሪዎች በትምህርታቸው ስኬታማ ሆነዋል።
ስታንዳርድ 11
የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች ዕኩል የመማር ዕድል አላቸው፤
ለውጤት እንዲበቁም በየችሎታቸው መጠን በተደረገላቸው ዕገዛ
መሠረት ስኬታማ ሆነዋል።
ስታንዳርድ 12፦ ት/ቤቱ የጋራ የሆነ ራዕይ አሇው። የተነዯፉት ግቦች እና አሊማዎች
በት/ቤቱ የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮች ሊይ ተንፀባርቀው የሚጠበቀውን ውጤት
አስገኝተዋሌ።
ስታንዳርድ 13፦ ቀጣይነት ያሇውና በአስተማማኝ መረጃ ሊይ የተመሠረተ
የት/ቤት መሻሻሌ መኖሩ ተረጋግጧሌ።
ስታንዳርድ 14፦ ት/ቤቱ የእርስ በርስ ሙያዊ መማማሪያ የሚካሄድበት
ተቋም በመሆኑ የመምህራንና የአመራር ሙያዊ ብቃት ተሻሽሎሌ ።
ስታንዳርድ 15፦ የት/ቤቱ ማህበረሰብ የርስ በርስ ግንኙነቶች በመተማመንና
በሥራ ባሌዯረባነት (Collegiality) ሊይ የተመሠረተ መሆኑ ጤናማ የስራ
አካባቢ ፈጥሯሌ።
ስታንዳርድ 16፦ ሁለም ባሇድርሻዎች ሇተማሪዎች የትምህርት ውጤት ተጠያቂ
መሆናቸውን በመቀበሌ ኃሊፊነታቸውን ተወጥተዋሌ ።
ስታንዳርድ 17፦ የት/ቤቱ ውሳኔ አሰጣጥ ሂዯትና አስተዳዯራዊ ተግባራት የጋራ ክንውን
በመሆናቸው በትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መካከሌ የስራ አንድነት ሰፍኗሌ፡፡
ስታንዳርድ 18፦ የት/ቤቱ የሪሶርስ አመራር የትምህርት ፕሮግራሞችንና
የትምህርቱን እድገት የሚዯግፍ በመሆኑ የአሰራር ውጤታማነት ጐሌብቷሌ።
ስታንዳርድ 19፦ በት/ቤቱ ውጤታማ ውስጠ ዯንብ፣ መመሪያዎችና የአሰራር
ሥርዓቶች ተዯራጅተው ሥራ ሊይ በመዋሊቸው የተጠናከረ አሠራር
ሰፍኗሌ።
ስታንዳርድ 20፦ በት/ቤቱ ከሁለም ባሇድርሻዎች ጋር ውጤታማ የሆነ
ተግባቦት (communication) መኖሩ በትምህርቱ ሥራ ሊይ የባሇቤትነት
ስሜት አሳድጓሌ።
ስታንዳርድ 21

ወሊጆችና አሳዳጊዎች በሌጆቻቸው ትምህርት ጉዳዮች በንቃት


መሳተፋቸው የተማሪዎችን መማር አጐሌብቷሌ።
ስታንዳርድ 22

በት/ቤቱና በወሊጆች/አሳዳጊዎች መካከሌ የተፈጠረ ውጤታማ ግንኙነት


የተማሪዎች መማርን የሚያበረታታና የሚያግዝ ሆኗሌ።

ስታንዳርድ 23

ት/ቤቱ ከኅብረተሰቡ እና ከውጫዊ ድርጅቶች (external organizations)


ጋር ተባብሮ የመስራት ሌምድ በመጠናከሩ ውጤታማ አገርነት
ተፈጥሯሌ።

ስታንዳርድ 24
የት/ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴዎች በመሌካምነታቸውና በጠቃሚነታቸው
ሇውጭው ኅብረተሰብ የማስተዋወቅ ሥራ
በመሠራቱ በትምህርት ቤቱ ሥራ ሊይ የማህበረሰቡ ግንዛቤ
ዳብሯሌ፤ ድጋፍም ጨምሯሌ።
ሇሁለም አቢይ ርዕስ ጉዳዮች የሚያገሇግሌ የዯረጃ
መስፈርት (Rating Scale)
ደረጃ የደረጃ መግለጫ ወይም

4 የሚፈለገው ደረጃ ላይ የደረሰ በጣም ከፍተኛ

3 በመሥራት ላይ ያለ ከፍተኛ

2 በመጀመር ላይ ያለ መጠነኛ

1 በዝግጅት ላይ ያለ ዝቅተኛ

x ተጨባጭ ያልሆነ / የሚታይ ተግባር ገና ማሰብ አሌጀመረም።


የሌለው
ዋና ዋና ስሌቶች
1. የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብርን
የሚመራ ኮሚቴ ማቋቋም

• የሚቋቋመው የት/ቤቱ መሻሻል ኮሚቴ አባላት ከመምህራን፣


ከተማሪዎች፤ ከአስተዳደር ሠራተኞች፤ ከወላጆች እንዲሁም
ከህብረተሰቡ የተውጣጡ ሆነው የአባላቱ ቁጥር እንደ ት/ቤቱ
ትልቅነት /የተማሪዎች ብዛት / እየታየ ከአምስት እስከ አሥር
አባላት ያሉት ሆኖ ርዕስ መምህሩ የኮሚቴው ሊቀመንበር
ይሆናል። ኮሚቴው በሥሩ እንደ አስፈላጊነቱ ተጠሪነታቸው
ለዋናው ኮሚቴ የሆኑ ንዑሳን ኮሚቴዎች ሊያቋቋም ይችላል።
የትምህርት ቤት
የህብረተሰብ ተሳትፎ
አመራር ንዐስ
ንዑስ ኮሚቴ ኮሚቴ

ት/ቤ/መ/ኮሚ

መማርና ማስተማር የት/ቤት አመራር


ንዐስ ኮሚቴ ንዐስ ኮሚቴ
2. ሥሌጠና በመስጠት

 የትምህርት ቤት መሻሻሌ ኮሚቴ


በትምህርት ቤት ዯረጃ ሇመምህራን፣
ሇተማሪዎች፣ ሇወሊጆችና ሇህብረተሰቡ፣
እንዱሁም ሇአስተዲዯር ሠራተኞች
ስሇፕሮግራሙ ምንነት፣ ዓሊማና
ጠቀሜታ አስቀዴሞ ሥሌጠና
በመስጠት የሁለንም የጋራ ተሳትፎ
በማስተባበር በጋራ መንቀሳቀስ
3. የትምህርት ቤት ግሇ ግምገማ ማካሄዴ

በየዯረጃው ያለ የትምህርት ቤቱ ማኅበረሰብ አባሊት በግሇ


ግምገማው መሳተፍ ይጠበቅባቸዋሌ። የትምህርት ቤቶች ግሇ
ግምገማ ማተኮር ያሇባቸው ጉዲዮች እንዯሚከተሇው
ቀርበዋሌ።

• የትምህርት ቤቱን መምህራንና ሠራተኞች ያሳተፈ


ሥሌጠና እንዱሰጥና እንዱተገበር ማዴረግ፣

• የመማር ማሰተማሩን ሂዯት ሉያሻሽሌ እና የትኩረት


አቅጣጫና ቅዴሚያ ሉሰጣቸው የሚገቡ ጉዲዮችን ሉያሳይ
በሚችሌ የትምህርት ቤት ግሇ-ግምገማ ሊይ ትኩረት ሰጥቶ
መንቀሳቀስ፣
• ትምህርት ቤቶቹ በሚያዯርጓቸው ግሇ-ግምገማና
ክሇሳዎች ሁለ ትኩረት ሉሠጠው የሚገባው ጉዲይ
የመማር ማስተማሩ ጥራት እና የተማሪዎች ውጤት
መሻሻሌ ሊይ መሆኑን ማረጋገጥ፣

• ሁለም መምህራንና ሠራተኞች በግሇ ግምገማው


በመሳተፍ ከሚገኘው የሌምዴ፣ የጋራ ግንዛቤና
ሇቀጣይ ሥራ የመነሳሳት ጥቅም መጋራታቸውን
ማረጋገጥ፣

• ሇቀጣዩ እንቅስቃሴአቸው እንዱያመቻቸው ከግሇ-


ግምገማው የተገኘውን ውጤት በተዯራጀና ሁለም
ሉረዲው በሚችሌ መሌክ ሇትምህርት ቤቱ እና
ሇአካባቢው ህብረተሰብ ማሳወቅ፣
• በትምህርት ቤቶች ግሇ-ግምገማ በማዴረግ የነበሩ
ጥንካሬዎችና ዴክመቶችን ሇይቶ በማወቅ የጋራ ዕቅዴ
መንዯፍ፣
• ችግሮችን ሇይቶ በማውጣት ቅዯም ተከተሌ ማስያዝና
የዴርጊት መርሀ-ግብር አዘጋጅቶ መንቀሳቀስ፣
• በየዯረጃው የአተገባበር ኮሚቴ /ቡዴን/ በማቋቋም
የኃሊፊነትና የተጠያቂነት ዯረጃ በግሌጽ በማስቀመጥ
እንዱተገበር ማዴረግ፣
• ሇአተገባበሩ ተጨማሪ የበጀት ምንጭ በማፈሊሇግ ተግባራዊ
ማዴረግ፣
• ፕሮግራሙን እውን ሇማዴረግ የክትትሌና
የግምገማ የጊዜ ሠላዲ አዘጋጅቶ መንቀሳቀስ፣

• በወረዲው ትምህርት ቤት መሻሻሌ አስተባባሪ


ክፍሌ አማካኝነት በወረዲ ውስጥ በሚገኙ
ትምህርት ቤቶች መካከሌ የሌምዴ ሌውውጦችን
በማዴረግ የተሻሇ ውጤት እንዱመጣ መሥራት፣
4. ምዘና፣ የአፈጻጸም ትንተናና ግብ ማስቀመጥ
ትምህርት ቤቶች ምዘና፣ የአፈፃፀም ትንተናና ግብ
በሚያስቀምጡበት ወቅት የሚከተለትን ዋና ዋና ጉዲዮች ሊይ
ሌዩ ትኩረት በመስጠት መንቀሳቀስ ይጠበቅባቸዋሌ።

• ከአገር አቀፍ የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማና የትምህርት


ቅበሊ ጥናቶች ጋር የተያያዙ የምዘና፣ የምዝገባና የሪፖርት
ተግባራትን ማካሔዴ፣

• በአካባቢ (በወረዲ) ዯረጃ የትምህርት ቅበሊ ጥናቶችን


ማካሄዴ፣

• የትምህርት ቤቱ መምህራንና ሠራተኞች በምዘና፣ በመረጃ


ትንተና እና ማሕዯረ ተግባር (portfolio) በማዘጋጀትና ግብ
በማስቀመጥ ረገዴ በቂ ክህልት ማዲበራቸውን ማረጋገጥ፣
• የሚከናወኑ ምዘናዎችንና ግምገማዎችን ውጤት
በመተንተን ሇዕቅዴ ዝግጅት እንዯ ግብዓት መጠቀም፣

• በተማሪ፣ በሴክሽን፣ በክፍሌና በትምህርት ዓይነት ዯረጃ


የሚታይ ዝቅተኛ ውጤት ሇይቶ ማወቅ፣

• ተሇይተው በታወቁና ውጤትን ሇማሻሻሌ በተማሪ፣


በሴክሽን፣ በክፍሌና በትምህርት ዓይነቶች በታዩ ዝቅተኛ
ውጤቶች ሊይ የተመሠረቱ የማሻሻሌ ተግባራትን
በትምህርት ቤት መሻሻሌ ዕቅዴ ውስጥ ማካተት፣

• የተማሪዎችን በየዕሇቱና በሰዓቱ ክፍሌ መገኘት


መከታተያ ስሌት ቀይሶ በመተግበር የቀሪ ተማሪዎችን
መጠን በከፍተኛ ዯረጃ ሇመቀነስ አሌሞ መንቀሳቀስ፣
5.የትምህርት ቤት
መሻሻሌ ዕቅዴ
ማዘጋጀት
5. የትምህርት ቤት መሻሻሌ ዕቅዴ ማዘጋጀት
5.1. የዕቅዴ ዝግጅት ሂዯት
• ትምህርት ቤቶች ቅዴሚያ ሇሚሰጧቸው ጉዲዮች
ዓሊማዎችን፣ ስሌቶችን፣ ግብዓቶችን፣ የጊዜ ገዯብን፣
ፈፃሚዎችን እና የመገምገሚያ ስሌቶችን ያካተተ
የትምህርት ቤት መሻሻሌ መርሃ-ግብር ዕቅዴ መንዯፍ፣

• የትምህርት ቤት መሻሻሌ መርሃ-ግብር ዕቅዴ ቀጣይነት


ያሇውና የትምህርት ቤትን መሻሻሌ ሉያመጣ የሚችሌ
መሆኑን ማረጋገጥ፣
5.2. በዕቅደ ውስጥ ትኩረት ሉዯረግባቸው የሚገቡ ጉዲዮች

• ተማሪ-ተኮር የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት በሥራ ሊይ


መዋለን የሚያመሊክት ዕቅዴ መኖሩን ማረጋገጥ፣

• የተከታታይ ምዘናና የትምህርት አቀባበሌ ክትትሌ


ሥርዓት መዘርጋቱን የሚያመሊክት መሆኑን፣

• የትምህርት ቤት የውስጥ ሱፐርቪዥን (In-built


supervision) አተገባበር ማካተቱን፣

• የመምህራን ተግባራዊ ጥናትና ምርምር (Action Research) በሥራ


ላይ መዋሉን የሚያመላክት መሆኑን፣
• የሴት ተማሪዎችን ተሳትፎና ብቃት ሊያሳድግ የሚችል
ዕቅድ መነደፉን፣

• ልዩ የትምህርት ፍላጐት ያላቸውን ሕፃናት የመለየትና


ፍላጐታቸውን የማሟላት ተግባር ለማከናወን
የሚያስችል ዕቅድ መነደፉን፣

• ለትምህርት ቤት መሻሻል ተግባራዊነት እንዲረዳ


በመምህራንን እና በሥራ አመራር ላይ ያሉትን የሥልጠና
ፍላጐት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ ያካተተ መሆኑን፣

• ትምህርትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ICT እንዲሰጥ ትኩረት


ማድረግ፣
6.ውጤታማ የትምህርት ቤት አመራርና
አስተዳደር ማደራጀት
የትምህርት ቤት አመራርና አስተዳደር የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች
ልዩ ትኩረት በመስጠትና መተግበራቸውን በማረጋገጥ መንቀሳቀስ
ይገባዋል።

• ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተረጋግተው የሚማሩበትንና ከፍተኛ


ዕርካታ የሚያገኙበትን ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢ በመፍጠር
የመማር ማስተማር ተግባር ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ፣

• መምህራንና ሠራተኞችን ወደ ጥሩ የትምህርት ቤት ራዕይ


በመምራት ተማሪዎች የወደፊቱን ብሩህ ተስፋ ሠንቀው
በውስጣቸው ያለውን እምቅ ችሎታ እንዲያዳብሩ ማስቻል፣
8. ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር ማስፋፋት (scaling up)
• ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ማሇት በአንድ አካባቢ
ተሞክረው ስኬታማነታቸው የተረጋገጠ የመፍትሄ
እርምጃዎች /አሠራሮች/ የተሇየ ሁኔታ ባሊቸው ላልች
አካባቢዎች ከባሇድርሻ አካሊት ጋር አብሮ በመሥራት ዘሊቂነት
ያሇው ተመሳሳይ አዎንታዊ ሇውጥ ማምጣትና ተማሪዎች
ጥራት ያሇው ትምህርት በማግኘት ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ማድረግ ማሇት ነው።

• በትምህርት ሥራ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ሲባሌ


ከቁጥርና ከቦታ ስፋት ባሻገር በሇውጥ ሂዯት ውስጥ በአንድ
ትምህርት ቤት የታዩ ስኬታማና ሞዴሌ ተግባሮችን
በመቀመር በላልች ትምህርት ቤቶች ከነባራዊ ሁኔታቸው
ጋር በማጣጣም ውጤትን ሇማስፋት የበሇጠ መሥራትና
ተማሪዎች ይበሌጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ፤ፋይዳውም
እንዲስፋፋ ማድረግ ነው።
የመረጃ ትንተና አካሄድ
ያለትን የተግበራ ጠቋሚዎች
በመጠቀም ከባሇዴርሻዎች
መረጃዎች ከተሰበሰቡ በኃሊ በሚከተሇው
ሠንጠረዥ መሠረት
ይዯረጃለ፡፡ ማናበቢያ ማዘጋጀት /---
ለምሳሌ፡-
ዓቢይ ርዕሠ-ጉዳይ፡- መማርና ማስተማር
ንዑስ ርዕሠ-ጉዳይ፡- የማስተማር ተግባር

የተገኘ ውጤት
ስታንደር የትግበራ አማካኝ
ድ ጠቋሚ ከተማሪ ከመምህ ከወላጅ ከዶኩሜ ውጤት
ራን ንት
1.1.1
1.1.2
1 1.1.3
1.1.4
1.1.5
1.1.6
1.1.7
1.1.8
1.1.9
ሌሎች የትግበራ ጠቋሚዎች በተመሳሳይ መልክ
የሚከናወኑ ይሆናሉ፡፡
የትምህርት ቤቱን
ጠንካራና ደካማ ጎን
መለየት፤
የትምህርት ቤቱን ጠንካራና ደካማ ጎን መለየት፤

አቢይ ርዕሰ ጉዳይ ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ ስታንዳርድ ትግበራ ጠቋሚ ጠንካራ ጐን ደካማ ጐን
የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን ስለመለየት፤

• የቅዴሚያ ትኩረት ጉዲዮችን ሇይቶ በማስቀመጡ ሂዯት


ግምት ሉሰጣቸው የሚገቡ አበየት ጉዲዮች የመማር ምቹ
ሁኔታን ፈጥሮ የተማሪዎችን ውጤት በማሳዯግና
ስታንዲርዴ ከፍ በማዴረግ አኳያ ትምህርት ቤቱ ምን
ያህሌ በርትቶ መሥራቱን መሇየት ነው፡፡
• ትምህርት ቤቶች በመማር በማስተማር አቢይ ርዕሰ ጉዲይ
ሥር ሦስቱንም ጉዲዮች እንዯጠቋሚዎች በመውሰዴ
በአቢይ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ ትኩረት ማዴረግ ይኖርባዋቸሌ፡፡
• በላልች ሦስት አቢይ ርዕሰ ጉዲዮች ውስጥ የተካተቱ
ጠቋሚዎች በትምህርት ቤቱ ሇሚካሄዯው የመማር
ማስተማር ሥራ ስኬታማነትና ውጤታማነት መጋቢዎች
(ማጠናከሪያዎች) ይሆናለ፡፡
• የቅዴሚያ ትኩረት ጉዲዮች
ሲወሰን የሰው ሃይሌ፣ ማቴሪያሌ፣
በጀት፣ ጊዜ ወዘተ.. መታየት
አሇበት፡፡
• ቅዴሚያ ትኩረት ሇመሇየት
በሚዯረግ የዯረጃ ማውጫ ሂዯት
የሚከተለትን መጠቀም
ይቻሊሌ፤ ቁጥሮቹም 1፣ 3 እና
5 ሲሆኑ፡-
ሀ/ተግባሩ ከተከናወነ የሚሰጠው
ፋይዳ፣

– ከፍተኛ ከሆነ - 5

– መካከሇኛ ከሆነ - 3

– ዝቅትኛ ከሆነ - 1
ለ/ ተግባሩን ለማከናወን ያለው አመችነት፤

– ከፍተኛ ከሆነ - 5
– መካከሇኛ ከሆነ - 3
– ዝቅተኛ ከሆነ - 1
በመስጠት የተግባራቱን ቅዴሚያ ትኩረት ጉዲዮችን
የመሇየት ተግባር ማከናወን ይቻሊሌ፡፡
ከዚያም የቅዯም ተከተለን ዯረጃ በማውጣት በዕቅዴ
ውስጥ ወዯትግበራ መግባት ይቻሊሌ፡፡
• በቅዴሚያ ትኩረት ተግባራት ምርጫ ወቅት እኩሌ ነጥብ
የሚያመጡ ተግባራት ሲያጋጥም ሇተማሪው መማርና
ውጤት መሻሻሌ ይበሌጥ ቀረቤታ ያሇው ቅዴሚያ
ይሰጠዋሌ፡፡

ሇምሳላ የሚከተሇውን ሠንጠረዥ ማየት ይቻሊሌ


ዓቢይ ርዕሠ ጉዳይ 4፡ የህብረተሰብ ተሳትፎ
ንዑስ ርዕሠ ጉዳይ፡ ከወላጆችና አሳዳጊዎች አብሮ
መሥራት
ቅድሚያ ለማከናወን ያለው ቅድሚያ
ትኩረት አመችነት ያለው ፋይዳ ፍላጐት ደረጃ
ተግባራት
4.1.1 5 ከፍተኛ 5 (ከፍተኛ) 5 1

4.1.2 3 (መካከሇኛ) 5 (ከፍተኛ) 4 2

4.1.3 1 (ዝቅተኛ) 5 (ከፍተኛ) 3 3


ግብና ዓላማ ማስቀመጥ

• እያንዲንደ ትም/ቤት ከራሱ ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት


በሚወስነው የግዜ ገዯብ ውስጥ ሉዯረሰባቸው የሚችለ ነገር
ግን ፈታኝ የሆኑና (Challenging) የሁለንም ባሇዴርሻዎች
የጋራ ጥረት የሚጠይቁ ግቦችንና ዓሊማዎችን ማውጣት
ይኖርበታሌ፡፡
• የአሊማ ገሊጭ ዏረፍተ ነገሮች መሻሻሌ የሚገባውን ጉዲይ
ሉገሌፅ በሚችሌና አጠቃሊይ በሆነ መሌኩ እንዱሁም
ቀሊሌና ግሌፅ በሆነ ቋንቋ መቅረብ ይኖርባቸዋሌ፡፡
• ግቦች SMART መሆን ይኖርባቸዋሌ (ውሱን፣ የሚሇኩ፣
ትክክሇኛ፣ ተጨባጭነት ያሊቸው እና የግዜ ገዯብ ያሊቸው
ሆነው መነዯፍ ይኖርባቸዋሌ)
ሇምሳላ፡-
ዓሊማ፡-የተማሪዎችን አዎንታዊ ባህሪይ መሻሻሌ (ማሳዯግ)
ግብ፡-
1- የትም/ቤቱን የሥነ ሥርዓት ዯንብና መመሪያ የሚጥሱ
ተማሪዎችን ቁጥር በ2003 ዓ.ም መጨረሻ ከነበረው
በ2005ዓ.ም መጨረሻ በ85% መቀነስ፣
ግብ2፡-ቅሚያ፣ ማስፈራራት እና ላልች የኃይሌ እርምጃዎችን
የሚፈጽሙ ተማሪዎችን ቁጥር በ2003 ዓ.ም መጨረሻ
ከነበረው በ2005 ዓ.ም መጨረሻ በ95% መቀነስ፣

ዓሊማ፡-የተማሪዎችን አጠቃሊይ የእጅ ጽሑፍ ክህልት


ማሳዯግ፤
ግብ፡- በ2005ዓ.ም መጨረሻ 85 % የሚሆኑትን የ ክፍሌ
ዯረጃ ተማሪዎች የጽሑፍ ዯረጃ/ስታንዲርዴ በሆነ
መሇኪያ መሠረት/ከመካከሇኛ በታች የነበረውን ወዯ
መካከሇኛ ዯረጃ ከፍ ማዴረግ፡፡
የማሻሻያ እቅድ እንዴት ይዘጋጅ?

• ትምህርት ቤቶች የትኩረት ነጥቦቻቸውን አንዳ ካጠናቀሩ


በኃሊ የትም/ቤት መሻሻሌ ኮሚቴ የእቅዴ ዝግጅቱን
ማከናወን ይቻሊሌ፡፡
• ኮሚቴው የታሇማቸውን ግቦችን፣ የትግበራ ዓሊማዎች፣
የትኩረት ነጥቦችን፣ የግብ መምቻ ሥሌቶችን የሚጠበቅ
ውጤትና የጊዜ ገዯብ፣ በኃሊፊነት የሚያከናውነውን አካሌ
በእቅዴ አፈፃፀም የክትትሌ ሂዯትንና ከዚህ በሚገኘው
መረጃ መሰረት እቅዴና የመከሇስ አስፈሊጊነትን
የሚመሇከቱ መረጃዎች የሚያካትት ይሆናሌ፡፡
የሚከናወኑ

ግበቦች
ተግባራት

ዓሊማ፦
ስሌቶች

ግብዓት

የሚጠበቅ
ውጤት

1ኛ ዓመት

2ኛ ዓመት
የጊዜ ገዯብ

3ኛ ዓመት

በኃሊፊነት
ዓብይ ርዕሰ ጉዳይ------------
ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ-------------

የሚያከናውን
ነው አካሌ

የመከታተያና
የግምገማ
ስሌት

የሚከሇስበት
ወቅት
መግሇጫ

/ዝርዝር
ዓሊማ/ ስሇሚከናወነው ተግባር የሚጠበቅ ውጤት ግሌፅ የሆነ
የሚጠበቀው መግሇጫ (Statement)
ውጤት

ስሌት ዓሊማውን ሇማሳካት የሚወሰዴ ተግባራዊ ርምጃ

ግብዓት ተግባሩን ሇማከናወን የሚያስችሌ ግብዓት (የገንዘብና


የማቴሪያሌ)
የክንውን ተግባሩን ሇማከናወን የሚወስዯው ጊዜ
ጊዜ
ፈፃሚ ተግባሩን ሇማከናወን ኃሊፊነት የሚወስዯው ግሇሰብ /ክፍሌ/

መገምገሚ የሥራውን ስኬት ወይም መሻሻሌ ሇመሇካት ክትትሌና


ያ ሥሌት ግምገማ የሚዯረግበት ስሌት
የድርጊት መርሃ ግብር መንደፍ
የድርጊት መርሐ ግብር የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካትታል

• የትም/ቤቱን ግቦችና ዓሊማዎች፣


• ትም/ቤቱ ያስቀመጣቸውን ግቦችና ዓሊማዎች ሇማሳካት
የሚከናወኑ ተግባራትና የምንከተሊቸው ሥሌቶች፣
• አስፈፃሚ አካሊት (የመርሃ ግብሩ)
• ዴርጊቱ የሚከናወንበት የጊዜ ሰላዲ
• ሇዴርጊቱ ማከናወኛ የሚያስፈሌጉ ግብአቶች
• የበጀት ምንጭ የሚገኝበት ሁኔታ
• የሚጠበቀው ውጤት
• ስሇዕቅደ ተፈጻሚነት መገምገሚያ ስሌቶች
የድርጊት መርሃ ግብር የመንደፍ ሂደት

• የትምህርት ቤት መሻሻሌ ኮሚቴ ስብሰባ መጥራት፣


• እቅድችን ሇማስፈፀም የሚያስችለ በቂ ግብአቶች መኖር
አሇመኖራቸውን ማረጋገጥ፣
• የዴርጊት መርሃ-ግብሩን የሁለም ባሇዴርሻዎች
(stakeholders) የጋራ ጉዲይ ሇማዴረግ ማቀዴ፣
• የዴርጊት መርሃ-ግብሩ ሇሁለም ባሇዴርሻ አካሊት ይፋ
እንዯሆነና ህይወት እንዱኖሪው ማዴረግ፣
የትም/ቤት መሻሻል የድርጊት መርሃ-ግብር ቅጽ
ዓብይ ርዕሰ ጉዳይ፡
ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ፡
ዓሊማ፡-
የትግበራ ግብ ፡-
የትኩረ ስልቶች የሚያስፈ የበጀት የሚጠበቀ የጊዜ በኃላፊነ የመከታ የሚከለስ
ት ልገው ምንጭ ው ገደብ ት ተያ በት
ነጥብ በጀት ውጤት የሚያከና የግምገ ወቅት
መጠን ውነው ማ
አካል ሥልት
ለመርሃ-ግብሩ አፈፃፀም ክትትል የሚያስፈልገው
ጊዜ፤
• ክትትሌ የትም/ቤት መሻሻሌ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ዴረስ
መቀጠሌ አሇበት፡፡
የመርሃ ግብሩ አፈፃፀም ክትትል ሂደት፤

• እየተፈፀመ ስሊሇው ተግባር በየጊዜው ሂዯታዊ (Formative)


ግምገማ ማዴረግ፣
• አንዲንዴ የሂዯታዊ ግምገማ ስሌቶች፣
• የክፍሌ ምዘናዎች እና ከትግበራው አስቀዴሞና በኃሊ
የሚሰጡ ቴስቶች፣
• ሇመምህራንና ሠራተኞች የሚበተኑ መጠይቆች፣

You might also like