Professional Documents
Culture Documents
(Study Skills)
(Study Skills)
በአብክመ ትምህርት ቢሮ
አባተ
ህዲር/2015 ዓ.ም
ባህርዲር
0
ማዉጫ
ይዘት ገጽ
መግቢያ---------------------------------------------------------------------------------------------------2
ክፍሌ አንዴ
1
መግቢያ
በመሆኑም የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓሊማም የተማሪዎች አጠቃሊይ ዉጤት የሰመረና ያማረ እንዱሆን
በክፍሌ ዉስጥ ሇተወሰነ ጊዜ የሚከታተለት ብቻ በቂ አሇመሆኑንና የትኩረት እንቅስቃሴአቸዉ
ከትምህርት ሰዓት ዉጭም በማጥናት በሌዩሌዩ መንገድች ተጠናክሮ መቀጠሌ እንዲሇበት ሇማስገንዘብ ነዉ፡፡
ስሇሆነም ተማሪዎች በክፍሌ ዉሥጥ ከሚሰጠዉ ትምህርት በተጨማሪ ከክፍሌ ዉጭ የሚከናዎነዉ ጥናት
ትኩረት ኖሮት ጥናቱም ዉጤታማ ይሆን ዘንዴ የስነሌቡና ምሁራን ያስቀመጧቸዉ ምክረሀሳቦች
እንዯሚከተሇዉ ተቀነባብረዉ ስሇቀረቡ እንዯመነሻ አዴርጎ በመዉሰዴ በተግባር ሊይ ማዋሌ እገዛዉ
ከፍተኛ ይሆናሌ፡፡ የጽሁፉ ክፍሌ አንዴ ቅዴሚያ መከናዎን ያሇባቸዉ የትኩረት ነጥቦች የተመሊከተበት
ሲሆን በክፍሌ ሁት ሳይንሳዊ የአጠናን ዘዳዎች፣ የወሊጆች ወይም አሳዲጊዎች እና የመምህራን
የስራዴርሻ ምን መሆን እንዲሇበት ተመሊክቷሌ፡፡
2
ክፍሌ አንዴ
3
ጥናቱ ዉጤት እንዱኖረዉ ችክ ብል እራስን ከማዴከም መታቀብና በአንጻሩ በጥናቱ ጣሌቃ
ጣሌቃ አእምሮን ማዝናናት፣ ሇምሳላ፡- ሰዉነትን ማፍታታት፣ሙዚቃ ማዲመጥ፣ ሥራን
መሇዋወጥ(ከአእምሮ ስራ ወዯ ጉሌበት ስራ መቀየር)፣ ሻሂ ወይም ዲቦ ወይም ላሊ ነገር
ከተገኘ በጣሌቃ መቅመስ፣ በጥናቱ መካከሌ የሚዯረገዉ እረፍት ከ 5-10 ዯቂቃ ቢሆን መሌካም
መሆኑን ምሁራን ይመክራለ፡፡
4
ሊጥና?፣ ምን ሌስራ?፣ የት ሌሂዴ?" በማሇት ሉወሰደ የሚችለ ግብታዊ እርምጃዎችን
ይገታሌ፡፡ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ይገፋፋሌ፡፡
በእቅዴ መመራት ሀሳብ እንዲይበታተን የማመንታት ዝንባላ እንዲይኖር ከማዴረጉም ባሻገር በተገቢዉ
እንቅስቃሴ ሊይ አወንታዊ ተጽዕኖ ይኖረዋሌ፡፡ ያዝ ሇቀቅ ነገ ከነገ ወዱያ እየተባሇ በየቀኑ በቀጠሮ እየተሊሇፈ
የሚከመር/የሚተዉ ጥናት በተማሪዉ ሊይ ከፍተኛ ጫናና ስጋት ያስከትሊሌ፡፡ ፈተና በቀረበ ጊዜ
ብቻ ሇማጥናት መሞከር "ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ" የሚሇዉን አባባሌ ያስታዉሳሌ፡፡
ፈተናዉ ነገ ሆኖ ዛሬ የሚዯረገዉ የጥናት መሯሯጥ አንዴም ተማሪዉን/ ዋን ጭንቀትና ፍርሀት
ዉስጥ ሲጥሌ በላሊ መሌኩ ዯግሞ በዚህ መሌክ የሚካሄዯዉ ጥናት በተማሪዉ/ዋ አእምሮ ዉስጥ ሰርጾ
መግባቱ ያጠራጥረሌ፡፡ ምናሌባትም ሇዚህ ይሆናሌ ተማሪዎች በአንዯኛዉ ወሰነ-ትምህርት በጥሩ
ዉጤት ያሇፉትን ትምህርት በሁሇተኛዉ ወሰነ- ትምህርት ሲጠየቁ ማስታወስ የሚሳናቸዉ፡፡
የሚጠናዉን የተግባር እቅዴ አክብሮ ሇወሊጆችና ሇጓዯኞች ግሌጽ እንዱሆን ቢዯረግ መሌካም ነዉ፡፡
ይህም በወሊጆችና በጓዯኞች ሳቢያ ሉመጣ የሚችሇዉን ጣሌቃገብነት ብልም የፕሮግራም
መፋሇስ ሇመከሊከሌ ያስችሊሌ፡፡ ቢቻሌ ከመጀመሪያዉኑ ከወሊጆች ወይም ከጓዯኞች ጋር
የተግባር እቅደን አብሮ ማዉጣት ተመራጭነት አሇዉ፡፡ ወሊጆችም እቅደን በማክበር ግብታዊ
የሆኑ ትእዛዞችን ከማስወገዴ በሊይ ሁኔታዎችን የማመቻቸትና ክትትሌ የማዴረግ ሀሊፊነት
አሇባቸዉ፡፡
ማንኛዉም ተማሪ የተወሰነዉን ጠዋት ላሊዉን ከሰአት የቀረዉን ማታ ማጥናት ይኖርበታሌ፡፡ ሇምሳላ
አንዴ ተማሪ ጠዋት ሁሇት የጥናት ክፍሇ ጊዜና ከሰአት አንዴ ክፍሇ ጊዜ ቢኖረዉ/ራት ማታ ሇአንዴ
ወይም ሇሁሇት ሰዓታት ማጥናት ይቻሊሌ፡፡ ይህ አይነቱ አጠናን በቂ የሆነ የጊዜ አጠቃቀም ሉሆን
ይችሊሌ፡፡
ከረጅም ሰዓት ጥናት ይሌቅ የተሻሇ የሚሆነዉ ሁሇት ወይም ሶስት እኩሌ የሆኑ የጥናት ሰዓቶችን
ከፋፍል መጠቀም መሌካም ነዉ፡፡ ላሊዉን ሰዓት ያካተተ የማታ የጥናት
5
ፕሮግራም ብቻ ማዘጋጀት ጥሩ ፕሮግራም አይዯሇም፡፡ ፍሊጎት የሚጠፋዉና መሰሌቸት የሚመጣዉ
ሇረጂም ጊዜ ሇጥናት ሲቀመጡ ነዉ፡፡
በተሇያዩ አጋጣሚዎች ሇጥቂት ዯቂቃዎች የሚዯረጉ ንባቦች ከፍተኛ ጠቀሜታ አሊቸዉ፡፡ የክፍሌ
ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በሚኖሩ ዯቂቃዎች፣ ከምሳ በፊት በሚኖሩ ክፍተቶች ወይም ሰዉ
በምንጠብቅበት ወቅት ማንበብ በቀሊለ እዉቀታችንን ሇማዲበር ይረዲናሌ፡፡ ይህ ዓይነቱ የንባብ
ዘዳ ከዋናዉ የጥናት ፕሮግራም ጋር ተዲምሮ ዉጤታማ ያዯርጋሌ፡፡
በአጠቃሊይ ሇእያንዲንደ የትምህርት ዓይነት የሚሰጠዉ የጥናት ጊዜ እንዯተማሪዉ ችልታና
እንዯስራዉ ብዛት መወሰን ይኖርበታሌ፡፡ በሚጠናበት ጊዜ መሰሌቸት እንዲይመጣ የሚጠናዉን
የትምህርት ዓይነት መሇዋወጥ የስራዉን ዓይነት መሇዋወጥ ወይም መቀያየር ሇምሳላ ከንባብ ወዯ
ጽሁፍ፣ ከጽሁፍ ወዯ ማዲመጥ ወዘተ…፡፡ የአጠናኑን ቅዯም ተከተሌ በተመሇከተ ከበዴ ያለትን
ትምህርቶች አዕምሮ ንቁ በሆነበት ጊዜ ሇማጥናት እቅዴ ማዉጣት ይመረጣሌ፡፡ ሆኖም ግን
ምርጫዉን ሇግሇሰቡ/ቧ መተዉ መሌካም ነዉ፡፡
6
ያህሌ ጠንክረዉ ከሰሩ የዛሬ ተማሪዎች በዚህ ዓሇም መንዯር ሆና በፍጥነት እየገሰገሰች ባሇችበት ወቅት
ተወዲዲሪ ሇመሆን ከዚህ ያሊነሰ መሰራት ያሇበት መሆኑን ማጤን ይገባሌ፡፡
ሥሇዚህ እሊይ ሇመግሇጽ እነዯተሞከረዉ የጥናት ፕሮግራም ማዘጋጀት ሇመዝናኛ፣ ዘመዴም ሆነ ጓዯኛ
ሇመጠየቅ ነጻ ጊዜ የሚሰጥ ስሇሆነ የሚነበበዉ ትምህርት በዝቶ ከመጨናነቅ በፊት ሇመስራት ከማስቻለ
በተጨማሪ ብዙ አምሽቶ ከመስራትና ከስሜት መረበሽ ያዴናሌ፣ ቁምነገር ሳይሰራበት የሚዉሌ ጊዜ አይኖርም፣
ብዙ የሚሰራ ነገር ቢኖር እንኳ ጊዜ ስሇማያጥርና ሇዉጤት ስሇሚያበቃ በወጣዉ ፕሮግራም መሰረት
የጥናት ሌምዴን ማዲበር የህይዎት ወሳኝ ጉዲይ መሆኑን መገንዘብ ይገባሌ፡፡
7
ክፍሌ ሁሇት
በዚህ ክፍሌ የተማሪዎችን የአጠናን ስሌት ሇማሳዯግ የሚያስችለ ሳንሳዊ የአጠናን ዘዳዎች ወይም
የአነባበብ ስሌቶች እንዱሁም የተማሪዎችን የንባብ ፍሊጎት ሇማነሳሳት ከወሊጆች ወይም አሳዲጊዎች
እና መምህራን የሚጠበቁ ሀሊፊነትና የስራ ዴርሻዎች ተመሊክተዋሌ፡፡
አንዴ አንባቢ የንባብ ስሌትን ሳይረዲ የሚያነብ ከሆነ የሚያስበው ፍሬ ሃሳብ ወይም ዕውቀት አይኖረውም፡፡
ስሇዚህ እያንዲንደ ግሇሰብ የየራሱ ፍሊጎት ቢኖረውም ጥበብ የተሞሊበት የአጠናን/ የአነባበብ መንገዴ
መከተሌ ያስፈሌጋሌ፡፡ በስነሌቦና(Psychology) ዘርፍ ሇሰውሌጅ ዕውቀት እንዱሁም የረዥም ጊዜ ትውስታን
የሚያግዙ ያጠናን ወይም የንባብ ስሌቶችን አመሊክተዋሌ፡፡ ከነዚህ ስሌቶች መካከሌ SQ3R እና
SQ5R የተሰኙት የንባብ ዘዳዎች ይጠቀሳለ፡፡ SQ3R የጥናት ስሌት ተማሪዎች በፍጥነትና በጥራት
ማጥናት የሚያስችሌ ከ 2 ኛዉ የአሇም ጦርነት በኋሊ ጀምሮ አገሌግልት ሊይ የዋሇ ሲሆን አምስት
የሚዯርሱ ዯረጃዎች ማሇትም ቅኝት (Survey)፣ ጥያቄ (Question)፣ ንባብ (Reading)፣ ማረጋገጥ
(Recite) እና መከሇስ (Review) የሚለትን በቅዯም ተከተሌ የያዘ ነዉ፡፡
SQ5R ዯግሞ በቅርቡ ተነዴፎ ስራ ሊይ የዋሇ ዉጤታማነቱ የተረጋገጠሇት አዱስ የጥናት ስሌት ሲሆን
ይህም ሰባት የሚዯርሱ ቅዯም ተከተሊቸዉን የጠበቁ ጥበቦችን ያቀፈ ከ SQ3R የጥናት ዯረጃዎች
በተጨማሪ መመዝገብ/ማስታወሻ መያዝ (Recording) እና ማንጸባረቅ (Refelecting) የሚለትን
ያካተተ ነዉ፡፡ የ SQ5R የአጠናን ስሌት ቅዯም ተከተሌ ሲታይ ቅኝት (Survey)፣ ጥያቄ
(Question)፣ ንባብ (Reading)፣ ማረጋገጥ (Recite)፣ መመዝገብ (Record)፣ መከሇስ (Review)
እና ማንጸባረቅ (Refelect) ናቸዉ፡፡
ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ ተማሪዎች በሚያጠኑት ትምህርት ዉጤታማ ሇመሆን ከሊይ የተዘረዘሩትን የጥናት
ስሌቶች እንዯአስፈሊጊነቱ በመዉሠዴ ቅዯምተከተለን የጠበቀ የአነባበብ ስሌትን መጠቀም ተገቢና
ጠቀሜታዉም የጎሊ መሆኑን ምሁራን ይመክራለ፡፡ በመሆኑም እነኚህን
8
ሳይንሳዊ የአጠናን ሥሌቶች ጠቀሜታ በጥሌቀት ተገንዝቦ ወዯተግባር ሇመግባት ያስችሌ ዘንዴ
እንዯሚከተሇዉ በዝርዝር ተብራርቶ ቀርቧሌ፡፡ የትኩረት ነጥቦችም
ተማሪዎች ሁላም አዱስ ነገሮችን ሲማሩ ቀዯም ብል አነስተኛ ተዛማጅ እዉቀት ይኖራቸዋሌ ወይም
አሊችዉ፡፡ ይህም ትምህርቱን የበሇጠ ሇመረዯትና ሇረጅም ጊዜ ሇማስታወስ ያስችሊሌ ወይም ያግዛሌ፡፡
በተጨማሪም ስሇ አንዴ ነገር አጠቃሊይ ይዘት የተወሰነ ሀሳብ ካሇ እያንዲንደ ክፍሌ የበሇጠ ትርጉም
እንዯሚሰጥ ግሌጽ ነዉ፡፡ በእነኚህ ሁሇት ምክንያቶች ጥናት ሲጀመር መጀመረያ ስሇ አጠቃሊይ
ይዘቱ ሀሳብ ማዲበሩ ተመራጭ የሚሆነዉ፡፡ መጽሀፍት ስታነቡ ይህን ዘዳ በቀሊለ መጠቀም ይቻሊሌ፡፡
ሇምሳላ ያህሌ በወረቀት ሊይ ዋና ርእሶችንና ንዑሳን ርዕሶችን ቁጥር ሳይሰጣቸዉ ወዯታች በመዯዲ
መጻፍ፡፡ ነገር ግን ሲጻፉ ርእሶቹን ወይም ንዑሳን ርእሶቹን ከዋናዉ ምእራፍ ጋር ያሊቸዉን ግንኙነት
ሉያሳይ በሚችሌ መሌኩ መሆን ይኖርበታሌ፡፡
ምግብ እና ጤና
የምግብ አስፈሊጊነትና ዓይነቶች
በሽታ ተከሊካይ፣ ገንቢ፣ ሏይሌ ሰጭ፣ ሚኒራሌና ማዕዴን ሰጭ ምግቦች
የግሌ ንጽህና አጠባበቅ
የብርሃን አስፈሊጊነት---
9
እነዚህን በጥንቃቄ ስታነቧቸዉ በአእምሮ ዉስጥ ሥሇምዕራፉ አጠቃሊይ ይዘት ግንዛቤ ይኖራሌ፡፡
ዋና ዋና ርዕሶች ምንዴንናቸዉ ብል? ራስን ከጠየቁ በኋሊ የርእሶችን ቅዯም ተከተሌ መመሌከት፡፡
በመቀጠሌ በዉስጣቸዉ ያሇዉን ወይንም ሉኖር የሚችሇዉን ግንኙነት በማሰብ በየርዕሱ ስር ያለ
ንኡሳን ርዕሶችን መመሌከት ይገባሌ፡፡ ይህም ማሇት የምዕራፉን አጠቃሊይ ስእሌ መያዝ በአዕምሮ
ቅዯምተከተለንና የያዘዉን ሀሳብ መሰብሰብ ያስችሊሌ፡፡ እዚህ ሊይ መታወቅ ያሇበት ሁለንም በርዕሱ
ስር ያለ ይዘቶችን በቃሌ ማስታዎስ አሇብን ማሇት አሇመሆኑን ነዉ፡፡ ቅዯም ተከተለን ብቻ አገናዝቡ
ማሇት ነዉ፡፡ ይህም እሊይ ሇመጥቀስ እንዯተሞከረዉ ሁሇት ነገሮችን ያዯርጋሌ፡፡ አንዯኛ ሇቀጣዩ ንባብ
የሚሆን የተወሰነ ነገር የሚያስጨብጥ ሲሆን በሁሇተኛ ዯረጃ ምዕራፉ በሚነበብበት ጊዜ ከእያንዲንደ
ሀሳብ ጋር የሚጣጣም አጠቃሊይ ወይም የተያያዘ ግንዛቤን ይሰጣሌ፡፡
10
የአቀዲጂነት ሚና ይጫወታሌ፡ ማሇትም በቀጣይ የሚጠኑትን ጭብጥ መረጃዎች አንዴሊይ ሇመጠቅሇሌ
ያስችሊሌ፣
አእምሮን ወይም አንጎሌን ያሟሙቃሌ፣
ሇጥናት ሂዯቱ መነሻ ጉሌበት ይሰጣሌ፣
የአጥኝዎችን የማወቅ ፍሊጎት ያነሳሳሌ ተብል ይገመታሌ፡፡
በዚህ ወቅት እያንዲንደ ገጽ በጥሌቀት ስሇማይነበብ የሚኖረዉ እዉቀት ዉስን መሆኑን ግንዛቤ
መያዝ ይገባሌ፡፡
11
2.1.4. ገጾችን በጥንቃቄ በጥሌቀት ማንበብ (Reading)
በአጠቃሊይ ከሊይ ሇመግሇጽ እንዯተሞከረዉ አጥኝዉ/ዋ አንቀጹን በጥንቃቄ ማንበብ ብዙ አዲዱስ እዉቀቶችን
ሇማስገኘት ይረዲሌ፡፡ ላሊዉ ከዚህ ቀዯም በነበረዉ ንዑስ ርዕስ የቅኝት ንባብ ጊዜ የተዲሰሱ ግራፎችን፣
ቻርቶችን፣ ካርታዎችን በዚህ ጥናት በትኩረት በማየት ትርጉም ሰጥቶ እያዛመደ መሄዴ የተጠናዉን
ጥናት በቀሊለ በስእሊዊ መግሇጫ አገናዝቦ ሇመሄዴ ያስችሊሌ፡፡ በዚህ ወቅት በጣም ጠቃሚ የሆኑ
አመተምህረቶችን፣ ቦታዎችን፣ አሀዛዊ ቁጥሮችን፣ ቀመሮችን ወዘተ…መያዝ/ መሸምዯዴ ተገቢ
መሆኑ ሉዘነጋ አይገባም፡፡
2.1.5. የተጠናዉን ጥናት በራስ ቃሊት በአእምሮ ስሇመያዝ/ የተጠናዉን ጥናት ማስታወስ ወይም በራስ
ማረጋገጥ (Recite)
12
ያሇበት/ባት?" በሚሇዉ ጉዲይ ዙሪያ ብዙ ጥናቶች ተካሂዯዉ የጥናቶቹ ግኝት ያረጋገጠዉ ነገር ቢኖር
የተጠናዉን ጥናት ይበሌጥ ሇመያዝ የተነበበዉን ትምህርት ሇላሊ ሰዉ መግሇጽ ወይም በራስ ዴምጽን
ጎሊ አዴርጎ መናገር ወይም በጸጥታ ሇራስ መዴገም የተሻሇ ዘዳ መሆኑን ነዉ (ኑሪያ የሱፍና ተስፋየ
ተሰማ፡ 1993 ዓ.ም)፡፡ በአሁኑ ወቅት ጥናት የሚበዛባቸዉና በዉጤታቸዉም ቢሆን የተሻሇ ዉጤት
የሚያስመዘግቡ ብዙዎቹ የ 2 ኛ ዯረጃ እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ያጠኑትን ትምህርት መረዲታቸዉንና
መያዛቸዉን የሚያረጋግጡት ትምህርቱን ሇጓዯኞቻቸዉ ወይም ሇራሳቸዉ መዴገም ሲችለ ነዉ፡፡
ይህ የማስተወስ ተግባር ወይንም ክንዉን መዯረግ የሚኖርበት ጥናቱ ሊይ ያሇዉን ቃሌ በቃሌ መያዝ
ሳይሆን በራስ ቃሊት መሆን ይኖርበታሌ፡፡ ይህ በራስ ቃሊት የመጠቀም ጉዲይ ዋና ጠቀሜታዉ
ከትምህርቱ የተገኘዉን ዕዉቀት ከራስ ሌምዴ ጋር ሇማዛመዴ ይረዲሌ፡፡ ይህ ዉጤትም ትምህርቱን ይበሌጥ
ሇመረዲትና ሇረጅም ጊዜ ሇማስታወስ ያስችሊሌ፡፡ አንዲንዴ የትምህርት ዓይነቶች በዯንብ መያዝ
ስሊሇባቸዉ የግዴ በቃሌ ካሌተያዙ ማስታወስ ሉቸግር ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ ያክሌ የፊዚክስና የኬሚስትሪ
ቀመሮችን፣ ቀኖችን፣ የታሊሊቅ (ሰዎችን፣ ተራራዎችን፣ ወንዞችን፣ ብርቅየ እንሰሳትን…) ስም፣ ዓመተ
ምህረቶችን፣ ቃሊቶችን እና የነጠብጣብ ህጎችን ወዘተ… እንዯዚህ ዓይነት ነገሮችን በቃሌ መያዝ
ያስፈሌጋሌ፡፡ ሥሇዚህ በማስታወሻ በመያዝ ዯጋግሞ ማጥናት አጥኝዎች በትክክሌ መያዝ በራስ
በማስታወስ ማረጋገጥ በጣም ጠቃሚና ተገቢ መሆኑን መገንዘብ ይገባሌ፡፡
እዚህ ሊይ አንዴ መታወስ የሚገባዉ ነገር ቢኖር በአሁኑ ሰዓት አጠቃሊይ እዉቀት መያዝ እንጂ
መሸምዯዴ ወይም በአእምሮ መያዝ አስፈሊጊ አሇመሆኑን ብዙዎች ሲናገሩ ይስተዋሊሌ፡፡ ይህ አባባሌ
ተማሪዎች ሲያጠኑ አትኩሮት ሰጥተዉ መያዝ ሚገባቸዉን በአእምሮአቸዉ ቀርጸዉ እንዲይዙ
የሚያዯርግ፣ አገርበቀሌ የሆነዉን በአእምሮ የመሸምዴ(የመቅረጽ) ችልታ የሚያስጥሌ ነዉ፡፡ በእምነት
ተቋማት ያለ አባቶች በቤተመጽሃፍት የሚመሰለት በቃሌም ሆነ በጽሁፍ የተማሩትን በአእምሮአቸዉ
ቀርጸዉ አመስጥረዉና ከትበዉ ስሇያዙት ነዉ፡፡ ስሇዚህ ተማሪዎች በሚያጠኑበት ጊዜ አስፈሊጊ
በሆነበት ቦታ ሊይ በአእምሮ ቀርጾ/ሸምዴድ መያዝ ትምህርቱን በጥሌቀት በመመሌከት በራስ አባባሌ
አስፍቶ በማየት በአጠረ እይታ የማስታወስ ችልታን ሉያጎሇብት የሚችሌ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ
ይሆናሌ፡፡
13
2.1.6. መከሇስ (Reviewing)
የአርዕስቱን ዝርዝር አንቀጾች በሙለ በራስ አባባሌ /ቃሌ ወይም በ‘Reciting’ ሙለ በሙለ
ከተረጋገጠ እና ግንዛቤዎችን በህላና ዉስጥ ካስቀመጡ በኋሊ ቀጣዩ ስራ መከሇስ ነዉ፡፡ ጥናቱም ወዯ መገባዯደ
የሚሄዯዉ ወዯዚህ ዯረጃ ሲዯረስ ዘና ባሇ መንፈስ አንቀጾቹ አጠገብ የተቀረጹትን ጥያቄዎች
እንዯመጨረሻ በመጠቀም መሌስ በመስጠት አጣቃሊይ ጽሁፉን መቃኘት ነዉ፡፡ ይህ አጠቃሊይ
ቅኝት አጥኝዎች እስካሁን አንቀጾችን በተናጥሌ የተረደትን ያህሌ አሁን ዯግሞ ሁለም በጥቅሌ
የሚታሰርበት ዘዳ ነዉ፡፡
ይህ ያገኘሁት ዕዉቀት ወይም ጽንሰ ሀሳባዊ መረጃ ያሇዉ ገሀዲዊ ሚና ምንዴን ነዉ? በምን
በምን ጉዲዮች ሊይ ተግባራዊ ጠቀሜታና አፈጻጸም ይኖረዋሌ? ካሁን ቀዯም ከተገነዘብኩት እንዱሁም
ከአካባቢዉ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ያሇዉ መሰረታዊ ጭብጥ ጋር ያሇዉ ተዛምድ ምንዴን ነዉ? በማሇት
መጠየቅ ተገቢ ነዉ፡፡ ይህም ሇምርምርና ሇአዲዱስ የፈጠራ ስራ አእምሮን ያነሳሳሌ፡፡
14
2.1.8.በንባብ ወቅት ማስታወሻ ስሇመያዝ (Recording)
ከሊይ የተመሊከቱት ነጥቦች የግሌ ጥናትን በተመሇከተ ትኩረት የሚያዯርጉ ናቸዉ፡፡ ከግሌ ጥናት ባሻገር
የቡዴን ጥናት ማዘጋጀትና ሇዉይይት የሚያመች እቅዴ ማዉጣት ጠቀሜታዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ ይህ ዘዳ ጠንካራና
ዯካማ ጎንን ሇመገምገም ከመርዲቱም በሊይ የተማሪዎችን የመመርመርና የግንዛቤ አዴማሳቸዉን ያሰፋሌ፡፡
በተሇይ በክፍሌ ዉስጥ መምህሩ ሲያስረዲና በግሌ ጥናት ጊዜ ግሌጽ ያሌሆኑ ጉዲዮችን ሇመጠየቅ
በቀሊለ መረዲትና ጠሇቅ ያሇ እዉቀት ሇመጨበጥ ያስችሊሌ፡፡ የተሇያዩ ሀሳቦችን ሇማስታረቅና ጉዲዩን
ከተሇያየ አቅጣጫ ሇማየት እዴሌ ይሰጣሌ፡፡
15
በማህበራዊ ግንኙነት ዘርፍም የሚያስገኘዉ ጠቀሜታ በቀሊለ የሚገመት አይዯሇም፡፡ ሆኖም
ምንም አይነት የግሌ ጥረትና ዝግጅት ሳይካሄዴ ከቡዴን አባሊት ብቻ መጠበቅ ዉጤታማ ሇመሆን
ያስቸግራሌ፡፡ አብዛኛዉን ጊዜ በግሌ ጥረት ትምህርቱን ካጠኑ በኋሊ የቡዴን ዉይይት ማከናወን ሇሁለም
የቡዴን አባሊት ጠቀሜታዉ የጎሊ ነዉ፡፡
ተማሪዎች ትምህርት ቤት በመማር ሊይ የሚቆዩት በፈረቃ ወይም ግማሽ ሽፍት ከሆነ 4፡00 ሰዓት
ሲሆን ሙለቀን ትምህርት በሚሰጥባቸዉ ትምህርት ቤቶች ዯግሞ የምሳ ሰዓትንና የእረፍት ጊዜን ጨምሮ
ከ 7፡00 ሰዓታት አይበሌጥም፡፡ ከዚህ ዉጭ ያሇዉን ሰፊ ጊዜ የሚያሳሌፉት ከትምህርት ቤት ዉጭ
በመኖሪያ ቤት ከወሊጆቻቸዉ/ አሳዲጊወቻቸዉ ጋር ነዉ፡፡ ስሇዚህ ወሊጆች/አሳዲጊዎች ከሊይ የተዘረዘሩትን
ነጥቦች በመገንዘብ ሁኔታዎችን በማመቻቸትና ያሌተቆጠበ ክትትሌ በማዴረግ ሇሌጆቻቸዉ አስፈሊጊዉን ዴጋፍና
ማበረታቻ መስጠት ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ ቴላቪዥን፣ አሊስፈሊጊ ቪዱዮና ፊሌም በማየት ጊዜያቸዉን እንዲያባክኑ
ቁጥጥራቸዉን ማጠናከር ይገባሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ወሊጆች የሌጆቻቸዉን ጓዯኛ መሇየት፣ ትምህርት ቤት
በመሄዴ በሌጆቻቸዉ ዉጤት መሻሻሌና ስነምግባር ዙሪያ ከስም ጠሪ መምህራን እንዯሁም በእያንዲንደ ትምህርት
ዓይነት ከሚያስተምሩ መምህራን ጋር የቅርብ ግንኙነት በመፍጠር ሌጆቻቸዉን መከታተሌና ማወቅ
ይገባሌ፡፡ ምክንያቱም በቤት የሚታየዉ ባህሪ ትምህርት ቤት ላሊ ሉሆን ስሇሚችሌ፡፡
ቴክኖልጅ የሰው ሌጅ ፈጣሪ የሰጠውን አእምሮ ተጠቅሞ የራቀውን ማቅረብ እና የረቀቀውን ማጉሊት
የተቻሇበት የጥበብ ዘርፍ ነው፡፡ መረጃን በቀሊለ እና በፍጥነት ከቦታ ወዯ ቦታ ማንቀሳቀስና
ማስተሊሇፍ እንዱቻሌ ያዯረገ ሌዩ ጥበብ ነው፡፡ ቴክኖልጅ የሰው ሌጅ የነበረበትን ጫናና የዴካም ጊዜ
የቀነሰ፣ የሚፈሌጉትን መረጃ (የጥራትና የተአማኒነትን ጉዲይ በጥሌቀት መመርመሩ እንዯተጠበቀ ሆኖ)
በፍጥነት የሚያስገኝ እና የሚሰጥ ዓሇምን በአጭር ሰዓት ማስዲሰስ የሚያስችሌ ጥበብ ነው፡፡
በተሇይም ዯግሞ በትምህርት ስርዓቱ ውስጥ የሚገኙ የተሇያዩ ተዋንያን የመገናኛ ቴክኖልጂ
(አይሲቲን) በመጠቀም የትምህርት ስርዓቱን ከማዘመኑም በተጨማሪ የተሇያዩ የትምህርት
ይዘቶችን ሇተማሪዎች ግሌፅ እና በቀሊለ ሉገባ በሚችሌ መሌኩ ሇማቅረብ፣ የተማሪዎችን የምዘና
ስርዓት ሇማሻሻሌ እና የመረጃ ሌውውጡን
16
ሇማቀሊጠፍ እንዱሁም በት/ቤቶች የመረጃ አያያዝን ሇማሻሻሌ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያዯርጋሌ። ከዚህም
በተጨማሪ ስርአተ ትምህርቱ፣ የመማር ማስተማሪያ ማቴሪያልች፣ የማስተማር ስሌቶችና የምዘና
ስርአቶችን በማዘመንና በማሳዯግ ተማሪዎችን በቂ የሆነ እውቀት፣ ክህልትና ችልታ እንዱኖራቸው
በማዴረግ በማህበረሰቡ ውስጥ ሁሇንተናዊ ተሳትፎ እንዱኖራቸው ያስችሊሌ፡፡ የወሊጅ ት/ቤት
ግንኙነትን ሇማጠናከር ያሇዉ ጠቀሜታም የጎሊ ነዉ፡፡ ይሁን እና ይህን ቴክኖልጂ በጥበብ እና
በማስተዋሌ ካሌተጠቀሙበት ከጠቀሜታው በተጨማሪ ጉዲትም ሉያስከትሌ ይችሊሌ፡፡
17
በቴክኖልጅ ምክንያት ራሳችን መሆን ሳይሆን ላልችን ሇመምሰሌ እንዴንጥር ጫና ይፈጥራለ
(ምሳላ፦አባበሳችን፣ አነጋገራችን፣ አካሄዲችን፣ አመጋገባችን፣ ሰሊምታ አሰጣጣችን በአጠቃሊይ
ኢትዮጵያዊ ባህሊችንን ያሳጡናሌ)፣
በጥናት እንዯተረጋገጠዉና በሚዱያም በተዯጋጋሚ እንዯተገሇጸዉ ሇብቻቸዉ በቴክኖልጂ የሚማሩ
ወይም ሞባይሌ፣ ኮምፒተር እና ታብላት/ ኢንተርኔት ቴክኖልጂ ሌቅ በሆነ ሁኔታ በከፍተኛ
ዯረጃ የሚጠቀሙና በአግባቡ (በስርዓት በተመጠነ ጊዜ) በሚጠቀሙ ተማሪዎች ሊይ በተዯረገዉ
የዲሰሳ ጥናት ማረጋገጥ እንዯተቻሇዉ ሌቅ በሆነ ሁኔታ ያሇእረፍት በከፍተኛ ዯረጃ ቴክኖልጂ
የሚጠቀሙ ህጻናት የአእምሮ ጭንቀት፣ እራስ ወዲዴነት ወይም ሇማህበራዊ ጉዲይ ዳንታ ቢስ
የሆኑ፣ በባህሪያቸዉ ብስጩ፣ በማስታወስ ችልታቸዉም ዝቅ ብል ተስተዉሎሌ ወዘተ…
ይጠቀሳለ፡፡
ሇ) የመፍትሔ ሀሳቦች፡-
ችግሩን ሇማቃሇሌ ምን ይሁን ካሊችሁ?
ቴክኖልጅን አሇመጠቀም ሳይሆን ስሇቴክኖልጅ አጠቃቀም እውቀቱ ያሊቸውን አካሊት መጠየቅ
(ምሳላ፦ወሊጆች፣ መምህራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሥነ-ሌቡና ባሇሙያዎች ወዘተ---)፣
ከሊይ እንዯተጠቀሰዉ ጊዜን ከፋፍል በአግባቡ መጠቀም፣
የተመረጡ እና የምርምር ፍሊጎትን የሚያነቃቁ መርሏ ግብሮችን ሇአጭር ጊዜ መመሌከት
ወይም በጊዜ የተገዯበ የቴክኖልጅ አጠቃቀምን ማስቀመጥ፣
የተመረጡ እና የምርምር ፍሊጎትን የሚያነቃቁ፣ ከምትማሯቸዉ ትምህርቶች ጋር
ግንኙነት ያሊቸዉን በተመጠነ ጊዜ ተመሌክቶ ከኢንተርኔት መውጣት፣
ማየት የላሇብንን ትዕይንቶች አሇማየት፣ ሇአሇንበት የዕዴሜ ክሌሌ የሚመጥን
የምንማረዉን ትምህርት የሚያጎሇብት ወይም አጋዥ የሆነዉን መርጦ ማየት፣
መጠቀም ካብን ቁምነገር ውጭ አሇመጠቀም (ምስላ፦ቴላግራምን ከትምህርት ውጭ
ሊሌተፈሇገ መሌእክት መጻጻፊያ አሇማዋሌ)፣
በምግብ ሰዓት እና በጥናት ሰዓት ምንም ዓይነት ቴክኖልጅ አሇመጠቀም ቢቻሌ መራቅ፣
ስሌጣኔ የሚገነባው ቴክኖልጅን እንዯሱስ በመጠቀም ሳይሆን እውቀትን በአግባቡ መጠቀም
በመቻሌ መሆኑን መረዲት (ዕውቀት ማሇት ዯግሞ ሇጊዜው በማይጠቅም ነገር መወጠር ሳይሆን
በዓሊማ መመራት መቻሌ መሆኑን በዉሌ መገንዘብ)፣
18
ግብረ ገባዊነትን ማሳዯግ መቻሌ ማሇትም አባቶቻችን ቴክኖልጅ ሳይጠቀሙ (አሁን
ያሇውን) ትሌቅና መሌካም ነበሩ እንዯምንሇው ሇምን፣ እንዳት ብል መጠየቅን መሌመዴ፣
በቴክኖልጂ የታየው እና የተወራው ሁለ እውነት እንዲሌሆነ መረዲት መቻሌ ይሌቁንም
እንዯወንፊት ማጣራት መቻሌ፣
እምነትን፣ ባህሌን እና ማንነትን ጠንቅቆ ማወቅ መቻሌ፣ (በቴክኖልጅ ምክንያት ላልችን
ሇመምሰሌ አሇመጣር ራስን መሆን)፣
አዘውትሮ በስሌክ ጌም መጫወትን እና ፊሌም ማየትን በማስወገዴ ሇጠቃሚ ነገሮች ብቻ
መጠቀም መቻሌ ማዲበር ወዘተ… ይጠቀሳለ፡፡
19
3. የማጠቃሇያ ምክረሀሳብ
የአሜሪካ መሪ በነበረዉ አብርሀም ሉንከን እንዯተገሇጸዉ የሰዉ ሌጅ ሶስቱ መነሻ መሰረቶች ተፈጥሮ፣
አሰተዲዯግ እና ትምህርት ናቸዉ (አሰፋ ሽፈራዉ 1995 ዓ.ም)፡፡ እነዚህን መነሻ መሰረቶችን በማጎሌበት
ተማሪዎች ሇዉጤት እንዱበቁ ሁለም በየዯረጃዉ ሀሊፊነትና ዴርሻዉን ሉወጣ ይገባሌ፡፡
ላሊዉ ተማሪዎች! አንዴ የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪ በአማካይ በሳምንት ከአስራ ስምንት እስከ ሃያ ሰዓታት
እና በሊይ ሇሚሆን ጊዜ የግዴ ማጥናት እንዯሚገባ ምሁራን ምክረ ሃሳባቸዉን ስሇሚሇግሱ የጥናት
ሌምዴን በተረጋጋ መንፈስ በመስራት ማጎሌበትና ሇስኬት መብቃት ሇአፍታ እንኳ ጊዜ የማይሰጠዉ
ሉያመሌጠን የማይገባ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነዉ፡፡ የዛሬን በዛሬ መጠቀም አሇብን ነገ የራሱ ነዉና፡፡
ጊዜን በዋዛ በፈዛዛ ማሳሇፍ ዋጋ ያስከፍሊሌ ሇሥኬት አያበቃም፡፡ የሚከተለትን የምሁራን አባበልች
በጥሌቀት ተገንዝበን እንጠቀምባቸዉ፡፡
20
4. ዋቢ ጽሁፎች
21