You are on page 1of 29

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ሮግራም

የደረጃ መሇኪይ /ስታንዳርድ/

የመጀመሪያ ረቂቅ

ትምህርት ሚኒስቴር
ግንቦት 2001 ዓ/ም

1
ማ ው ጫ
ገጽ

መግቢያ ............................................................................................. 1
1 የቅድመ - መደበኛ ትም/ፕሮግራም የደረጃ መሇኪያ ........................... 4
1.1 የቅድመ-መደበኛ ትም/ተቋማት አስፈሊጊነት ................................. 4
1.2 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ........................................ 5
1.3 የፕሮግራሙ አወቃቀር ................................................................ 6
1.4 የፕርግራሙ አደረጃጀት ............................................................... 6
1.4.1 ጨዋታ .............................................................................. 6
1.4.2 በክፍሌና ከክፍሌ ውጭ ተቀናጅተው የሚሰጡ ፕሮግራሞች 6
1.4.3 ሥራ .................................................................................. 7
1.5 የፕሮግራሙ ወቅት /ካሊንደር/ ...................................................... 8
1.6 የክፍሇ - ጊዜያት ሥርጭት ......................................................... 9
1.6.1 ሳምንታዊ የክፍሇ - ጊዜያት ሥርጭት ............................... 9
1.6.2 ዕሇታዊ ፕሮግራም መርሀ-ግብር ......................................... 10
1.7 የመምህራን የሥራ ሰዓት መጠን .................................................. 11
1.8 የማስተማር ዘዴዎች .................................................................... 12
1.9 ከመምህራን የሚጠበቅ ባህርይ...................................................... 12
1.10 የቅድመ - መደበኛ መርሀ - ግብር ያጠናቀቁ ህፃናት ባህርይ ..... 13
1.11 የቅድመ - መደበኛ ትም/ ተቋማት የሚቋቋሙባቸው አካባቢዎች
የህንፃው ሁኔታ ................................................................... 13
1.11.1 የቦታ አመራረጥ .............................................................. 13
1.11.2 የምድረ-ግቢው ገጽታና አደረጃጀት .................................. 14
1.11.3 የቅድመ- መደበኛ ትም/ተቋማት መጠን .......................... 14
1.11.4 የምድረ -ግቢና የህንፃዎች አደረጃጀት.............................. 15
1.12 የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ተቋማት ሉኖሩት የሚገባ የአገሌግልት
መስጫ ክፍልች ................................................................... 16
1.13 ሇሌዩ ሌዩ ክፍልች አስፈሇጊ መሣሪያዎች.................................. 17
1.13.1 ሇአንድ መማሪያ ክፍሌ የሚያስፈሌጉ ቋሚ መሣሪያዎች .. 17

2
1.13.2 መስማት ሇተሳናቸው ህፃናት ........................................... 17
1.13.3 ማየት ሇተሳናቸው ህፃናት ................................................ 17
1.13.4 የአእምሮ ዕድገት ዝግመት ሊሇባቸው ሕፃናት ................... 18
1.13.5 ሇተግባራዊ ትምህርት የሚገሇግለ መሣሪያዎች ................ 18
1.13.6 የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫ ዕቃዎች ................. 18
1.13.7 ሇመጀመሪያ ህክምና ዕርዳታ መስጫ ክፍሌ የሚያስፈሌጉ
መድኃኒቶች ......................................................... 19
1.13.8 ሇማዕድ ቤት የሚያስፈሌጉ ዕቃዎች ................................. 19
1.13.9 አሊቂ የመጫወቻ ዕቃዎች ................................................ 20
1.13.10 ቋሚ የውጭ መጫወቻ መሣሪያዎች ....................... 21
1.13.11 ሇርዕሰ መምህር ቢሮ የሚያስፈሇጉ ዕቃዎች ............ 21
1.14 የሰው ሃይሌ ምደባ ................................................................. 22
1.14.1 የመምህራንና የሠራተኞች ምደባ ............................................ 22
1.14.2 የመምህራንና የሠራተኞች ብዛት ..................................... 22
1.14.3 የመምህራንና የሠራተኞች የትምህርት ደረጃ .................... 23
1.15 ሌዩ ሌዩ አስፈሊጊ የቅድመ-መደበኛ ትምህርት መመሪያዎች ..... 23
1.16 የቅድመ - መደበኛ ትም/ተቋም ከወሊጆች፣ከህብረተሰቡና ከአመራር
ጋር ሉኖረው የሚገባ ግንኙነት ............................................. 24
1.16.1 የወሊጆች ሚና .................................................................. 24
1.16.2 የአመራር ሚና ................................................................ 25
1.16.3 የህብረተሰብ ሚና............................................................. 25

3
መግቢያ

የአንድ አገር የትምህርት ሥርዓት አደረጃጀት፣ የትምህርቱ አሊማና ይ዗ት ህብረተሰቡ


የደረሰበትንና ወደፊት ሉደርስበት የሚፈሌገውን የኢኮኖሚ፣ የፖሇቲካና የማኅበራዊ ኑሮ
ዕድገት ደረጃ ያንፀባርቃሌ።

የትምህርት ዓሊማ ታዳጊው ትውሌድ ሕብረተሰቡ ዗ንድ ተፈሊጊነት ያሊቸውና በሥራ


ሉተረጏሙ የሚችለ ባህሪያትን/ዕውቀትን፣ ሌዩ ሌዩ ችልታዎችን፣ ክህልቶችን፣ ሌምዶችን
የተስተካከሇ አመሇካከትንና ወ዗ተ. እንዲጨብጥና በሕብረተሰቡ ሕይወት ንቁ ተሳታፊና
አምራች ዛጋ እንዲሆን ማድረግ ነው። እነዙህ የተነደፉት የትምህርት ዓሊማዎች በተግባር
ሉተረጏሙ የሚችለት ደግሞ አስፈሊጊው ግብዓቶች በጥራት ተሟሌተውና ተደራጅተው
ሥራ ሊይ ሲውለ ነው።

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚካሄዱ የትምህርት ፕሮግራሞች የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ


እንዲሆኑ ያስፈሌጋሌ። የአንድ አገር የትምህርት ጥራት ከሚገሇጥባቸው ባህርያት መካከሌ
ዋናዋናዎቹ፣

 የትምህርት ፖሉሲውና የትምህርት ዓሊማው ግሌጽነት፣

 በተማሪው ሊይ ሇማምጣት የተፈሇገው የባህርይ ሇውጥ በደረጃው ዓይነት፣ ግሌጽነትና


ስኬታማነት መሇየት፣

 የሚፈሇገውን ባህርይ ሇማስገኘት የሚያስችሌ የትምህርት ይ዗ት ጥራትና ዓይነት፣

 የትምህርቱ አደረጃጀትና አወቃቀር አመቺነት፣

 የትምህርት መተግበሪያ ዗ዴ፤ ስትራቴጂ በአጠቃሊይ ሥርዓተ ትምህርቱ ይገኙበታሌ።


ከሊይ የተጠቀሱት የባህርያት ጥራት፤ ብቃትና የምቹነት ደረጃዎች በአንፃራዊነት
የሚታዩ፣ ደረጃ በደረጃ እያደጉና እየተሇወጡ የሚሄዱ መሆናቸው ቢታወቅም፣ በአንድ
በተወሰነ ወቅት መነሻቸውና የጥራት ደረጃቸው ተጠብቆ ስሇመካሄዳቸው መመ዗ን መቻሌ
አሇባቸው።

አንድ የትምህርት ፕሮግራም ደረጃውን የጠበቀ ነው ሇማሇት የሚቻሇው ዜቅተኛው /አነስተኛ/


መነሻ መሇኪያ /እስታንዳርድ/ ተቀምጦሇት በዚው መሠረት እየተጓ዗ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው።

1
የአንድ አገር የትምህርት ጥራት ደረጃ ሉመ዗ን የሚችሇው በአገሪቱ ውስጥ በሚኖረው የደረጃ
መሇኪያ /ስታንዳርድ/ አኳያ ሲገመገም፣ ተመሳሳይ ስታንዳርድ ካሊቸው አገሮች አኳያ
ተነፃፅሮ ሲታይና የተሻሇ ስታንደርድ እየተጠቀሙ ነው ከሚባለት አገሮች ጋር ሲገና዗ብ
ነው።

በአገራችን የትምህርት የዕድገት ደረጃ ሲታይ የተ዗በራረቀ ከመሆኑም በሊይ ፍሊጏትንና


አቅምን አጣጥሞ የሚራመድ አይደሇም። ሇምሳላ ከአቅም በሊይ እስከ 10,000 ተማሪዎች
ይ዗ው የሚያስተናግዱ ትምህርት ቤቶች ሲኖሩ በአንፃሩ ደግሞ ከ400 እና ያነሰ ተማሪዎች
ይ዗ው የሚጓዘ ትምህርት ቤቶች አለ፤ በውስጥ ድርጅትና በበቂ የማስተማሪያ መሣሪያ
የተደራጁና ያሌተደራጁ አለ። እንደዙሁም የመምህራን ብዚትና ጥራት፤ የመማሪያ ክፍልች
መጠን በተሇያየ ደረጃ ሊይ ይገኛለ። በአንድ ክፍሌ ከ40-50 ተማሪዎች የሚማሩበትና
በአንፃሩ ደግማ እስከ 90 የሚማሩበትም አለ።

እነዙህና ላልች መሰሌ ችግሮች የትምህርቱ ዓሊማ ግብ እንዳይመታ እንቅፋት ስሇሚሆኑ


ትምህርት ቤቶች በሥርዓተ ትምህርት፤ በትምህርት መሣሪያዎች፤ በመምህራን ችልታና
ብቃት በሕንፃቸው አደረጃጀትና በትምህርት አመራርና አስተዳደር ወ዗ተ. አጠቃቀም
ተመጣጣኝና አስገዳጅነት ያሇው መነሻ/መሇኪያ/ስታንዳርድ/ እንዲኖራቸው ያስፈሌጋሌ።

ትምህርት ቤቶች በመንግሥትና በሕዜብ የጋራ ጥረት የሚመሩ፤ የሚተዳደሩና የትምህርቱ


ዓሊማ ግብ እንዲመታ የሚያበቁ ድርጅቶች ናቸው። በመሆኑም በትምህርት ዗ርፍ የተሰማሩ
ባሇሙያዎች፤ በትምህርት ቤቶች ኢንቬስት የሚያደርጉ የግሌ ባሇሀብቶች እንዲሁም
በአጠቃሊይ ህብረተሰቡ በየትምህርት እርከኑ ሉሟለ የሚገባቸውን ሁኔታዎች ማወቅ
ይኖርባቸዋሌ።

በአዲሱ የትምህርትና ሥሌጠና ፖሉሲ መሠረት አጠቃሊይ ትምህርት በሚከተለት እርከኖች


ተደራጅቷሌ።

1/ የቅድመ - መደበኛ ትምህርት /2 ዓመት/

2/ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት /1-8/

ሀ. የመጀመሪያ ሳይክሌ ከ1-4 መሠረታዊ ትምህርት

ሇ. ሁሇተኛ ሳይክሌ ከ5-8 አጠቃሊይ ትምህርት

2
3/ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት

ሀ. የመጀመሪያ ሳይክሌ /9-10ኛ/ የአጠቃሊይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃሇያ

ሇ. ሁሇተኛ ሳይክሌ (11 - 12) ተማሪዎች በሕብረተሰብና በሳይንስ የትምህርት


዗ርፎች ሇከፍተኛ ትምህርት የሚ዗ጋጁበት የትምህርት እርከን ነው።

በትምህርቱ ዓሊማ መሠረት በየእርከኑ የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅና ወይም ስታንዳርዱን


የተጠበቀ ሇማድረግ መታየት የሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዩች፡-

 የትምህርቱ መዋቅር፤ የትምህርት ወቅትና የትምህርት ፕሮግራሞች፣


 የትምህርቱ ሥራ መመሪያዎች፣
 የትም/ቤቱ አደረጃጀት
 የትምህርት ቤቱ ደረጃ
 የሕንፃው ሥራ
 የትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ
 የተማሪዎች ብዚት በትምህርት ደረጃና በእያንዳንዱ ክፍሌ
 ሌዩ ሌዩ አገሌግልት መስጫ ክፍልችና መሣሪያዎች
 የመምህራንና፣ የሠራተኞች ብዚት፤ ዓይነትና የት/ደረጃ
 መጻህፍት፤ የመምህሩ መምሪያና የተማሪዎች መማሪያ መጻህፍት
 ሇሌዩ ትምህርት የሚያስፈሌጉ መሣሪያዎች፤ መጻሕፍት ወ዗ተ.. ሲሆኑ፤

እነዙህን የያ዗ መነሻ የሚሆን የትምህርት ደረጃ መሇኪያ/ስታንዳርድ/ ተሻሽልና


ተ዗ጋጅቶ እንደሚከተሇው ቀርቧሌ።

ስታንደርዱ የተ዗ጋጀው የትምህርቱን ሥራ በትምህርትና ሥሌጠና ፖሉሲው መሠረት


ተግባራዊ ሇማድረግ ነው። ይሁን እንጂ የትምህርትና ሥሌጠና ፖሉሲውን በአንድ ጊዛ
ዕውን ሇማድረግ ጊዛን የሚጠይቅ ስሇሚሆን በተ዗ጋጀው ስትራቴጅና በወጣሇት ዕቅድ
መሠረት በአጭርና በረዥም ጊዛ ተግባራዊ ይሆናሌ። በዙህ መሠረት የአጭር ጊዛው ዕቅድ
ፖሉሲውን ተግባራዊ ሇማድረግ ሁኔታዎች ማመቻቸት ሲሆን የረዥም ጊዛዕቅድ ደግሞ
ስታንዳርዱን ሙለ በሙለ ተግባራዊ ማድረግ ይሆናሌ። ይሁን እንጂ ትምህርት ቤቶችን
በግሌ የሚከፍቱ ባሇሀብቶች ስታንዳርዱን ጠብቀው እንዲሰሩ ይጠበቃሌ።

3
1) የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም የደረጃ መሇኪያ
የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ተቋማት አስፈሊጊነት
ሕፃናቱ ከዕድሜያቸው ሇጋነት የተነሳ በማንኛውም ጊዛ ከየትኛውም የሕብረተሰብ
ክፍሌ የበሇጠ ሇአደጋና ሇጉዳት የተጋሇጡ በመሆናቸው ሌዩ ጥበቃ፣አያያዜና
እንክብካቤ እንደሚያስፈሌጋቸው እሙን ነው። በተሇይ በመጀመሪያዎቹ አምስት
አመታት የሚደረግ እንክብካቤ ሇህፃናት ህሌውና ማሇትም መኖር አሇመኖር
እንዲሁም ሇወደፊት ዕድገታቸው ወሳኝነት እንዳሇው ስሇሚታመንበት ሌዩ ትኩረት
የሚያስፈሇገው ጉዳይ ነው።

የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ተቋማት ሕፃናት የወደፊት ህይወታቸው መሠረት


የሚጥለበትና ሇመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ዜግጁ የሚደረጉበት ሥፍራዎች
ናቸው። እንደዙሁም ሕፃናት በጋራ ተሰባስበው አንድ ሊይ በሚውለበት ወቅት የጋራ
ስሜትን በማዳበር ማህበራዊ ጠቀሜታንም የሚያስገኝ ነው። በተጨማሪም እናቶች
በቂ ጊዛ እንዲኖራቸው በማድረግ በፖሇቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ኑሮ መስክ
በመሳተፍ የሚፈሇግባቸውን የአገር ግንባታ ተግባር የበኩሊቸውን እንዲወጡ ከፍተኛ
አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው። ከዙህ አኳያ ሇቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም
አስፈሊጊውን ግብአት መመደብ በወደፊቱ የአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ሊይ አስተዋጽኦ
ያሇው ከመሆኑም በሊይ ማህበራዊ እኩሌነትን የሚያጠናክር ነው።

የቅድመ - መደበኛ ትምህርት መርሏ ግብር ዕሇታዊ እንቅስቃሴ በ3 ዋና ዋና


አቅጣጫዎች ይመራሌ።

እነዙህም፣

1/ ነፃና የታቀደ ጨዋታ፣

2/ ትምህርት እና

3/ ግሊዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያሇው ሥራ ናቸው።

በቅድመ መደበኛ ትምህርት + የሚካሄደው ፕሮግራም ተግባራዊ የሚሆነው


/ማስተሊሇፊያ ዗ዴው/ (method) በጨዋታ ነው። ይህ የማስተማርያ ዗ዴ
የተመረጠበት ምክንያት በዙህ ዕድሜ ክሌሌ ያለ ህፃናት ጨዋታን እንደ ዋና
ተግባራቸው አርገው ስሇሚወስዱትና ሕፃናት በጨዋታ ሲሳተፉ አካሊቸው
ይዳብራሌ፤ አእምሮአቸው ይበሇጽጋሌ፣ ማህበራዊና ስሜታዊ እሴቶቻቸው

4
ይጎሇብታሌ። ስሇሆነም ሕፃናት የአካሌ፣ የመንፈስ፤ የስሜትና የማህበራዊ ኑሮ
አስተሳሰብ ብቃታቸው ዳብሮ ሇመደበኛው ትምህርት ዜግጁ የሚሆኑት በግሌና በጋራ
በሚካሄድ ጨዋታ በመሆኑ ሇጨዋታው የተሇየ ትኩረት ይሰጠዋሌ።

ሕፃናት ከሊይ የተጠቀሱትን ሰብዕናዎች ሉያዳብሩ የሚችለት በተበታታነ ሁኔታ


ሳይሆን በቅድመ - መደበኛ ትም/ተቋማት በመሰባሰብ ነው። በመሆኑ ሇዙህ ከፍተኛ
ጠቀሜታ ሊሇው የትምህርት ፕሮግራም በወሊጆችና በሕብረተሰቡ ዗ንድ ትኩረት
ሉሰጠው ይገባሌ።

የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም

ይህ ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ4-5 እና ከ5 – 6 ዓመት የሆናቸው ጤናማና ሌዩ


የመማር ፍሊጏት ያሊቸው ሕፃናት ሁሇገብ የሆነና ሇ዗ሊቂ ሕይወታቸው መሠረት
የሚጥሌ ዕውቀት፤ ክህልትና ባህርይ እንዲያገኙ ሇማድረግ ሥርዓት ባሇው መሌኩ
ይደራጃሌ። በዙህ ደረጃ ሕፃናት ከማንኛውም የትምህርት ደረጃ በበሇጠ ጥበቃና
እንክብካቤ ተደርጎሊቸው፤ በአካሌ፣ በአእምሮ፣ በስሜትና በማኅበራዊ ኑሮ ተገቢውን
የዕድገት መሠረት አግኝተው ማደግ እንዲችለ አስፈሊጊውን ሁለ ማድረግ የሚገባው
ነው፣ ይህም የወሊጆችንና የኅብረተሰቡን የቅርብ ክትትሌ፤ የመምህራንን ትጋትና
ከፍተኛ ጥረት እንዲሁም፤ የመንግሥትን ትኩረት የሚጠይቅ ነው። ሇዙህ ፕሮግራም
አደረጃጀት፤አመራርና አስተዳደር የሚረዱ ዜርዜር የሥራ መመሪያዎች አለ።
ስሇሆነም መመሪያዎቹ በየደረጃው ባለ ኃሊፊዎች፣ ተጠቃሚ ክፍልችና ላልች
ባሇድርሻዎችን ጨምሮ በሁለም ዗ንድ ታውቀውና እኩሌ ግንዚቤ አግኝተው
ስሇአፈጻጸማቸው ክትትሌና ቁጥጥር እየተደረገና አስፈሊጊው ሙያዊ ድጋፍ እየተሰጠ
ሥራ ሊይ እንዲውለ ማድረግ ያሰፈሌጋሌ።

ስሇዙህ ከተቋሙ አመሠራረት ጀምሮ ፕሮግራሙ በምን መሌክ መደራጀት


እንዳሇበት፣ የፕሮግራሙንም ሂደት በብቃት በመምራት የሚፈሇገው ውጤት እንዲገኝ
የሚያስችለ መሠረታዊ የመነሻ ዜግጅቶች እንዲኖሩ ማድረጉም አስፈሊጊነቱ የጎሊ
ነው።

5
የፕሮግራሙ አወቃቀር

የቅድመ - መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ከ4 – 6 ዓመት የዕድሜ ክሌሌ ውስጥ


ሇሚገኙ ሁለም ህፃናት ደረጃውን ጠብቆ ሇሁሇት ዓመት የሚካሄድ የቅድመ መደበኛ
ትምህርት

ፕሮግራም ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ከ4-5 እንዲሁም 2ኛው ደረጃ ከ5-6 ዕድሜ
ሊሊቸው ሕፃናት አንድ ዓመት የሚካሄድ ፕሮግራም ነው።

ይህ ፕሮግራም ሌዩ ፍሊጎት ያሊቸዉንም ህፃናት የሚያቅፍ ሲሆን፣

ሌዩ ፍሊጏት ያሊቸው ሕፃናት የተባለትም የሚከተለትን ያጠቃሌሊሌ።

ዕድሜ ሊሊቸው ሇአንድ ዓመት፣

 ማየት የተሳናቸው፣
 መስማት የተሳናቸው፣
 የአእምሮ ዕድገት ዜግመት ያሇባቸው፣
 የስሜት መረበሽ ያሇባቸው፣
 የመማር ችግር ያሇባቸው፣
 የመናገር ችግር ያሇባቸው፣
 የአካሌ ጉዳት ያሇባቸው፣
 ተደራራቢ ጉዳት ያሇባቸው፣
 ሌዩ ተሰጥኦ ያሊቸው .. ወ.዗.ተ ናቸው
የፕሮግራሙ አደረጃጀት

በቅድመ መደበኛ ትምህርት የሚካሄዱ የፕሮግራም ዓይነቶች የሚከተለት ናቸው።

ጨዋታ

 በሕፃናቱ ምርጫ የሚከናወኑ ጨዋታዎች፤

 በመምህራን መሪነት የሚከናወኑ ጨዋታዎች፤

በክፍሌና ከክፍሌ ውጭ ተቀናጅተው የሚሰጡ ፕሮግራሞች

 ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋ

 የአካባቢ ሣይንስ ትምህርት

 ሂሣብ

 ሥዕሌ፣ሙዙቃና የሰውነት ማጏሌመሻ

6
 እንግሉዜኛ

ሥራ

 ህፃናት የሚያከናውኑአቸው ሥራዎች በሁሇት ይከፈሊለ። እነዙህም፡-

 ግሊዊ ጠቀሜታ የሚሰጡ ሥራዎች

 ማኅበራዊ ጠቀሜታ የሚሰጡ ሥራዎች ሲሆኑ፣ ሌዩ ፍሊጎት ሊሊቸው ሕፃናት


በተጨማሪ የሚከተለት ሥራዎች ይሰጣለ።

ሀ. ማየት ሇተሳናቸው

 የስሜት ሕዋሳትን የማነቃቃትና የማዳበር

 የነፃ እንቅስቃሴ ትውውቅ/ሞብሉቲና ኦረንቴሽን

 የዕሇት ተዕሇት ክሂሌን የማዳበር

 ቅድመ-ብሬሌ

 ቅድመ-አባከስ

 የእይታ ስሜት ቀስቃሽ ክንውን /በመስማት እንዲያዳብሩ/

ሇ. መስማት ሇተሳናቸው

 ከናፍረ-ንባብ

 የማዳመጥ ሌምድ

 ንግግር

 ቋንቋ

 የምሌክት ቋንቋና የጣት ፊደሌ ቆጠራ

 ረዳትን የመስሚያ መሣሪያዎች የአጠቃቀም ሌምምድ

ሏ. የአእምሮ ዕድገት ዜግመት

 እንቅስቃሴ

 እጅን እንደተፈሇገ የመጠቀም ሌምምድ

 ጨዋታ
7
 ቋንቋ

 ማኅበራዊ ኑሮ ዕድገት

 ራስን የመርዳት ክሂልች

 ሥነጥበብና ሙዙቃ

የፕሮግራም፡ ወቅት/ካላንደር/

 የአንድ ዓመት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ከ203 – 206 ቀናት


ይኖሩታሌ።

 የአንድ ዓመት የቅድመ መደበኛ ፕሮግራም 30 ሳምንታት ሆኖ በሣምንት 5


ቀናት /ከሰኞ-ዓርብ/ ይካሄዳሌ። በሣምንት 25 ክፍሇ ጊዛያት ሲኖሩት፣ የአንድ
ክፍሇ ጊዛ ርዜማኔ 30 ደቂቃ ሆኖ በመካከሌ የ5 ደቂቃ የዜግጅት ጊዛ
ይኖረዋሌ፣

 የተቀመጠው የክፍሇ-ጊዛ ብዚት እንደ ሕፃናቱ ፍሊጎትና ከአካባቢውና ከትምህርቱ


ሁኔታ ጋር በማገና዗ብ ሉሻሻሌ ይችሊሌ።

ሀ. ሇደረጃ አንድ ከ/4-5 ዓመት ዕድሜ ሊሊቸው/ የአንድ ክፍሇ - ጊዛ ርዜመት 25


ደቂቃ ሆኖ በክፍሇ ጊዛያት መካከሌ የ5 ደቂቃ የዜግጅት ጊዛ ይኖረዋሌ።

ሇ. ሇደረጃ ሁሇት ከ/5-6 ዓመት ዕድሜ ሊሊቸው/ የአንድ ክፍሇ - ጊዛ ርዜመት 30


ደቂቃ ሆኖ በክፍሇ ጊዛያት መካከሌ የ5 ደቂቃ የዜግጅት ጊዛ ይኖረዋሌ።

 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም በሙለ ቀን ይካሄዳሌ።

 በመጀመሪያ ሴሚስተር መጨረሻ ሊይ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት ሇ15


ቀናት ዕረፍት ዜግ ይሆናለ።

8
የክፍሇ ጊዛያት ሥርጭት፤

ሣምንታዊ የክፍሇ ጊዛ ሥርጭት፤/ የክፍሇ- ጊዛ ስርጭት

ተ/ የፕሮግራም ዓይነት ሇደረጃ አንድ ሇደረጃ ሁሇት


ቁ ከ4-5 ዓመት* ከ5-6 ዓመት* ምርመራ
1 ጨዋታ 10 8
2 ትምህርት
 ቋንቋ 3 4
 የአካባቢ ትምህርት 2 2
 ሂሣብ 2 2
 ሙዙቃ 2 2
 የሰውነት ማጏሌመሻ 2 2
 የሥነ ሥዕሌና ቅርጻ 2 3
ቅርጽ
3  ሥራ / ግሊዊና
ማህበራዊ ጠቀሜታ 2 2
ያሇው/
ድ ም ር 25 25

*ከ4-5 ዓመት ማሇት ዕድሜያቸው 4 ዓመት ያሇፋቸውና እስከ 5 ዓመት የደረሰ


ማሇት ነው።

*ከ5-6 ዓመት ማሇት 5 ዓመት ያሇፋቸውና እስከ 6 ዓመት የደረሱ ሕፃናት ማሇት
ነው።

ማሳሰቢያ፣

1 መደበኛውን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም መከታተሌ የሚችለ ሌዩ ፍሊጏት


ያሊቸው ሕፃናት በተሇየ ክፍሌ ውስጥ ሆነው ሌዩ ክህልቶችን ከተከታተለ በኋሊ
ከላልች ጋር ተቀሊቅሇው በፕሮግራሙ ሊይ ንቁ ተሳታፊ ይሆናለ። ከላልች ጋር
ተቀሊቅሇው ፕሮግራሙን እኩሌ መከታተሌ የማይችለት ግን በተሇየ ክፍሌ ውስጥ

9
በመሆን አግባብ ያሇውን ፕሮግራም ይከታተሊለ። ሇዜርዜር ማብራሪያ የሌዩ
ትምህርት መመሪያ ይመሇከቷሌ።

2 ሇየቡድኑ የተሰጠው ክፍሇ ጊዛ በዕሇታዊ የፕሮግራም መርሃ ግብር ሊይ


እንደተመሇከተው የጨዋታ፣ የትምህርትና የሥራ ጊዛ ርዜመት እንደ አስፈሊጊነቱ
የተሇያየ መሆኑ ሉታወቅ ይገባሌ።

ዕሇታዊ ፕሮግራም መርሃ ግብር

ተ የፕሮግራሙ ዓይነት ደረጃ 1 ደረጃ 2

ቁ ከ4-5 ዓመት ከ5-6 ዓመት

1 የመቀበያ ሰዓት 2፡00 - 3፡00 ሰዓት 2፡00 - 3፡00 ሰዓት

2 ሇትምህርት ቅድመ ዜግጅት 3፡00 - 3፡05 “ 3፡00 - 3፡05 “

3 ትምህርት 3፡05 - 3፡30 “ 3፡05 - 3፡35 “

4 ሇትምህርት ቅድመ ዜግጅት 3፡30 - 3፡35 “ 3፡35 - 3፡40 “

5 ትምህርት 3፡35 - 4፡00 “ 3፡40 - 4፡10 “

6 ሇቁርስ ዜግጅትና ቁርስ 4፡00 - 4፡40 “ 4፡10 - 4፡50 “


መመገቢያ

7 ዕረፍት/ነፃ ጨዋታ/ 4፡40 - 5፡40 “ 4፡50 - 5፡50 “

8 የክፍሌ ውስጥ ጨዋታ 5፡40 - 6፡05 “ 5፡50 - 6፡20 “

9 የክፍሌ ዜግጅት 6፡05 - 6፡15 “ 6፡20 - 6፡30 “

10 የምሣ ዜግጅትና መመገቢያ 6፡15 - 7፡15 “ 7፡30 - 8፡30 “

11 ከመኝታ መነሳትና መፀዳዳት 8፡15 - 8፡30 “ 8፡30 - 8፡45 “

12 የትምህርት ቅድመ ዜግጅት 8፡30 - 8፡35 “ 8፡45 - 8፡50 “

13 ትምህርት 8፡35 - 9፡00 “ 8፡50 - 9፡20 “

14 የውጭ ጨዋታ 9፡00 - 9፡50 “ 9፡20 - 9፡50 “

15 ወደ ቤት ሽኝት 9.50 -10.25 “ 9፡50 -10፡25 “

10
16. ሥራ /ግሊዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያሇው ተግባር/ 2 ክ/ጊዛ ሆኖ በመምህራኑ
በሚ዗ጋጀው ፕሮግራም መሠረት 50 ደቂቃ የሚሸፈን ይሆናሌ፣

* ማሳሰቢያ 1 / በሣምንት ሁሇት ቀናት ሇትምህርት ከተያ዗ው ጊዛ ውስጥ


የቡድን ሥራ የሚሠሩበት ሰዓት ይሆናሌ።

2/ የመርሏ ግብሩ የመጀመሪያና የመጨረሻ ሰዓት እንደ

የአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ ሉሆን ይችሊሌ።

የመምህራን የሥራ ሰዓት መጠን

 ሕፃናትን በአግባቡ ሇማሳደግ፤ ሇመንከባከብና ሇመደበኛ ትምህርት በብቃት


ሇማ዗ጋጀት ሇአንድ መምህር/ት/ በሳምንት የሚኖሩት/ራት የሥራ ሰዓት መጠን
የሕፃናቱ ምሳና መኝታ በየቤታቸው ከሆነ በሳምንት 30 ሰዓት ይሆናሌ።

 ይህም

 5 ሰዓት ጠዋት ሕፃናትን ሇመቀበሌ፣

 13 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ሇጨዋታ፤ ሇትምህርትና ሥራ ነክ ሇሆኑ


ፕሮግራሞች፣

 11 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ሇቁርስ፤ሇእረፍት፤ ሇክፍሌ ዜግጅትና ሇመሸኛ


የሚውሇውን ጊዛ ያጠቃሌሊሌ።

 ሇሕፃናት ምግብና መኝታ በአፀደ ሕፃናቱ ውስጥ የሚሰጥ ከሆነ


በሳምንት 40 ሰዓት ይሆናሌ።

ይህም በዜርዜር ሲታይ፣

 5 ሰዓት ጠዋት ሕፃናትን ሇመቀበሌ፣

 13 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ሇጨዋታ፤ ሇትምህርትና ሥራ ነክ ሇሆኑ


ፕሮግራሞች፣

 21 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ሇቁርስ፣ሇምሳ፣ሇመፀዳዳት፣ ሇመኝታ፣


ሇእረፍት፣ ሇክፍሌ ዜግጅትና ሇመሸኛ የሚውሇውን ጊዛ ያጠቃሌሊሌ።

11
የማስተማር ዗ዴዎች

በቅድመ መደበኛ ፕሮግራም ሇሕፃናት በጨዋታ መሌክ የሚሰጡአቸው ተግባራት


ከሕፃናቱ የአእምሮና የአካሌ ብቃት ወ዗ተ ጋር የሚጣጣሙና ሇወደፊት ዕድገታቸው
የጏሊ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ መሆን አሇባቸው። ስሇሆነም በዙህ ደረጃ ሇሕፃናት
የሚሰጠው መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ሳይሆን ሇሕፃናቱ ዕድገት መሠረት የሚሆኑ
ክንውኖች (developmental activities) ስሇሆኑ የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎች በሙለ
የሕፃናትንና የመምህራን የጋራ ተሳትፎ የሚጠይቁ ናቸው። ስሇሆነም በግሌም ሆነ
በጋራ እንዲካሄዱ የሚ዗ጋጁ እንቅስቃሴዎች የሕፃናትን የአካሌ የአእምሮ የስሜትና
ማህበራዊ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ የሚያስገቡ መሆን አሇባቸው።

ጥናቶች እንደሚያመሇክቱት ህፃናት የበሇጠ ውጤታማ የሚሆኑት ሇእነርሱ የሚደረጉ


እንቅስቃሴዎች በተሇያዩ የማስተማር ዗ዴዎች ተደግፈው ሲቀርቡ ነው።

በዙህ ደረጃ መምህራን የሚከተለትን የማስተማር ዗ዴዎችን ሉጠቀሙ ይችሊለ።

 የቡድን ጫወታ
 የግሌ ጫወታ
 ሚና ጫወታ
 ሠርቶ ማሳየት
 የመስክ ጉብኝት /በመምህራን የቅርብ ክትትሌ/ ማወያየት፣
 የቃሌ ዗ገባ
 ገሇጻ /ሕፃናትን አሳታፊ የሆነ/ወ዗ተ ናቸው።
በቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም ሕፃናት የሚገመገሙት ፈተና በመስጠት
ሣይሆን በተከታታይ የም዗ና ዗ዴ ነው።

ከመምህራን የሚጠበቅ ባህሪ

 ርህራሄ
 ትዕግስት
 ሇህፃናት ሌዩ ፍቅር ያሊቸው
 ደባሌ ፀባይ የላሊቸው
 ጥሩ ስነምግባር
 ሇሙያው ያሇው ፍቅር

12
 የአካባቢውን ባህሌና ወግ የሚያውቅ

የቅድመ መደበኛ ትምህርት መምህራን የአፍ መፍቻና የእንግሉዜኛ ቋንቋዎችን


ጨምሮ ስሇሚያስተምሩት ትምህርት ይ዗ት፣ ስሇሚያስተምሩዋቸው ሕፃናትና
በመካከሊቸው ሉኖሩ ስሇሚችለ የችልታና የፍሊጏት ሌዩነቶች እና እንደዙሁም
ሇሌዩነቶቹ አያያ዗ አስፈሊጊ የሆኑ ሙያዊ እውቀትና ክህልት መጨበጥ
ይጠበቅባቸዋሌ። እንዲሁም በሙያዊ ተግባር ክንውን ሂደት ይህን እውቀታቸውንና
ክህልታቸውን ከተገቢው ሙያዊ ሥነ ምግባር ጋር በማቀናጀት በሕፃናት እንቅስቃሴ
ፕሮግራም ሊይ በተሟሊ መሌክ መሳተፍ ይገባቸዋሌ።

 ሇቅድመ መደበኛ ፕሮግራሙ የሚሆኑ ክንውኖችን ከሕፃናት የአካሌ የስሜትና


ማህበራዊ ወ዗ተ ዕድገት ጋር በማገና዗ብ ሥራ ሊይ ሉውለ የሚችለትን በማቀድ
ተግባራዊ ማድረግ አሇባቸው።

የቅድመ መደበኛ መርሏ-ግብርን ያጠናቀቁ ሕፃናት ባህርይ፣

 በአካሌና በአእምሮ የበሇፀጉ፣ ስሜትን መግሇጽና ውበት ማድነቅ የሚችለ፣

 ሇምርምር፣ሇፈጠራና ሇሥራ ፍቅር ያሊቸው፣ በራስ የሚተማመኑና በሥነ ሥርዓት


የታነፁ፣

 ሆሄያትንና አሃዝችን በሥርዓት መሇየትና መቅረጽ፣ ተራን ጠብቆ ሃሣብን መግሇጽና


ማዳመጥ የሚችለ፣

 በአካባቢያቸው ሇማህበራዊ ኑሮ የነቁና ሇመደበኛ ትምህርት የተ዗ጋጁ ናቸው።

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት የሚቋቋሙባቸው አካባቢዎችና የሕንፃው ሁኔታ

የቦታ አመራረጥ፤

 አካባቢው የፀዳና ሇሕፃናት ተስማሚ የሆነ ንጹህ አየር ያሇው፣ ከቆሻሻ መጣያ፣
ከፍሳሽ፣ ከወንዝች፣ ከኩሬዎች፣ ከረግረግና ከገደሌ የራቀና ሕፃናትን
የሚተናኮለ አውሬዎችና ነፍሳት የላለበት፤

 ሇትራፊክ አደጋ የማያጋሌጥ፤

 በቀሊለ ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚገኝበት፤

 ከመንገድ ዳር ገባ ያሇ፤

13
 ከመጠጥ ቤቶች የራቀ፤

 ቢቻሌ በአቅራቢያው ሆስፒታሌ፤ ጤና ጣቢያ ወይም ክሉኒክ ያሇው ሆኖ


ተሊሊፊ በሽታ ከሚከሊከለ እንደ ሳንባ ነቀርሳ መከሊኪያና ከመሳሰለት የጤና
ድርጅቶች አቅራቢያ ባይሆን የተሻሇ ነው።

 ፀጥታ የሰፈነበት አካባቢ፤ የእንጨት መሰንጠቂያ፤ ወፍጮ ቤት፣ ሙዙቃ ቤት


… ወ዗ተ ከመሳሰለት የራቀ፤

 ሰፊ ቦታና በቂ የመጫወቻ ሥፍራ ያሇው፤

 ሇሕፃናቱ እንዳይርቅ ከቤታቸው በአማካይ ከአንድ ኪል ሜትር ያሌራቀ ቦታ


ሉመረጥሇት ይገባሌ።

 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ሕንፃዎች እንደየአካባቢው ተጨባጭ


ሁኔታ፣ የአየር ንብረትና የማቴሪያሌ አቅርቦት ከስሚንቶ፣ ከአሸዋ፣
ከብልኬት፣ ከሸክሊና ወ዗ተ ማቴሪያልች ሉሠሩ ይችሊለ።

የምድረ ግቢ ገጽታና አደረጃጀት

 አጥሩ በአካባቢው ከሚገኙ ጥሬ ዕቃዎች የተሠራ ሆኖ ቁመቱ ከ1.5 ሜትር


ያሊነሰና በሕፃናት ሊይ አደጋን የማያስከትሌ መሆን አሇበት።

 አጥሩ አሾሃማ አጥር መሆን የሇበትም፤

 ሇጥሊና ሇመዜናኛ የሚያገሇግለ ዚፎች ሉኖሩት ይገባሌ፤

 ግቢው ሌዩ ሌዩ የመጫወቻና የአካሌ ማጏሌመሻ መሣሪያዎች ያለት ሆኖ


የመሬቱ ወሇሌ ሇሕፃናቱ ሌዩ ሌዩ የአካሌ እንቅስቃሴ የሚያመች የተስተካከሇ
መሆን አሇበት።

 ድብብቆሽ የሚጫወቱበት፣ የአሸዋ ሣጥን፣ የአበባና የአትክሌት ቦታዎች


ያለት፣ሆኖ ስሇዕፅዋት፣ ስሇ዗ር፣ ስሇተከሌ ወ዗ተ. ሉማሩበት የሚያስችሌ
መሆን አሇበት።

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት መጠን

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት በአንድ ክፍሌ ውስጥ ከ40 ሕፃናት በሊይ
ማስተናገድ የሇበትም። አንድ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም እያንዳንዳቸው

14
7x9=63 ካ.ሜ የሆኑ እስከ 6 ክፍልች ይችሊሌ። በእነዙህም ክፍልች ውስጥ 6 x
40=240 ሕፃናት ሉያስተናግድ ይችሊሌ። በአንድ ክፍሌ ውስጥ ሇሚገኙ ሕፃናት አንድ
መምህር /ት/እና አንድ ረዳት መምህር/ት/ ያስፈሌጋለ። ይህም ማሇት 6 ክፍልች
ሊለት አንድ ቅድመ መደበኛ ተቋም 6 መምህራንና 6 ረዳት መምህራን በድምሩ 12
ያስፈሌጋለ ማሇት ነው።

የምድረ ግቢና የሕንፃዎች አደረጃጀት

 የምድረ ግቢና የሕንፃ አደረጃጀት ሇሌዩ ፍሊጏት ተማሪዎች በሚመች መሌኩ


ይደራጃሌ ይህም።

 የምድረ ግቢው ስፋት እንደ መማሪያው ክፍለ ብዚት ከ500-3000 ሜትር ካሬ


ያሇው ይሆናሌ።

 በግቢው ውስጥ የሕንፃው ወይም የህንፃዎቹ አቀማመጥ ሇሕፃናቱ የውጭ


መጫወቻዎች ዜግጅት እንዳያውክ ሆኖ ይሠራሌ።

 የሕፃናት ክፍልች ሲሠሩ ሇያንዳንዱ ሕፃን ከ1.55 ሜትር ካሬ ያሊነሰ ቦታ


እንዲኖር ሆኖ ይሠራሌ።

 የቤቱ በርና መስኮቶች አቀማመጥ ሇከፍተኛ ቅዜቃዛ የማያጋሌጡ ይሆናለ።

 ደረጃዎች እንዳይኖሩት ወይም እንዳይበዘበት ተደርጏ ይሠራሌ፤

 ሇአካሌ ጉዳተኛ ህፃናት ታሳቢ ያደረገ ህንፃ መሆን አሇበት።

 መስኮቶቹ ሕፃናት ወደ ውጭ በሚገባ ማየት የሚያስችሎቸው በሩም ክብደት


የላሇውና ሳይፈሇግ እንዳይ዗ጋ ከግድግዳው ጋር የሚያያዜ ማጠበቂያ ሉኖረው
ይገባሌ።

 የቤቱ የውስጥም ሆነ የውጭ ግድግዳ ከወሇለ ቢያንስ፣ 1 ሜትር ከፍታ ድረስ


ሻካራ ያሌሆነና በሕፃናቱ /አካሊት ሊይ / እጅ ጉዳት የማያደርስ መሆን አሇበት።

 የመፀዳጃ ቤቱ ጣራና ግድግዳ ያሇው፤ በቂ አየርና ብርሃን የሚያስገባ፤ ወሇለ


በቀሊለ ሇማጽዳት የሚቻሌ፤ የጉድጓዱ ቀዳዳ በሕፃናቱ መጠን ግምት ውስጥ
አስገብቶ የተሠራና መግጠሚያ ያሇው፣ የእጅ መታጠቢያም አጠገቡ ያሇው መሆን
አሇበት።

15
 ክፍልቹ እንደ አካባቢው ሁኔታ ብርሃንን፤ ሙቀትን፤ ብርድን፤ ዜናብንና ትንኞችን
ሇመቆጣጠር በሚያስችለ እንደ መጋረጃ፣ መስተዋትና እንዲሁም በሽቦና
ከመሳሰለት የተሠራ የወንፊት መስኮት ሉኖራቸው ይገባሌ።

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ሉኖሩት የሚገባ የአገሌግልት መስጫ ክፍልች

ተ/ቁ የሕንፃው ክፍልች ባሇ ባሇ ባሇ ባሇ ባሇ ባሇ የአንድ የመማሪያ


1 2 3 4 5 6 ክፍሌ ቦታ
ክፍሌ ክፍሌ ክፍሌ ክፍሌ ክፍሌ ክፍሌ መጠን በህንፃ
በካሬ በካሬ
ሜትር ሜትር
1 የመማሪያ ክፍሌ 1 2 3 4 5 6 7X9 1.55 ሜካ
2 ጽ/ቤት ቢሮ 1 1 1 1 1 1 4.2 X5
3 ዕቃ ግ/ቤት 1 1 1 1 1 1 2.8X2.5
4 የምግብ ማብሰያ 1 1 1 1 1 1 5X5.6
5 ዕቃ ክፍሌ 1 1 1 1 1 1 2X2.6
6 የሕፃናት መፀዳጃና
መታጠቢያ 1 1 1 1 1 1 9X5
7 የመምህራን 1 1 1 1 1 1 2X2.4
መፀዳጃ
8 የሠራተኞች 1 1 1 1 1 1 2X4.2
መጸዳጃ
9 የሕፃናት ማረፊያ 1 1 1 1 1 1 4X5
ክፍሌ
10 ሁሇገብ አዳራሽ 1 1 1 1 1 1 8X14.10
11 የ዗በኛ ቤት 1 1 1 1 1 1 2.45X2.45

12 የገ/ያዥ ቢሮና 1 1 1 1 1 1 3.50 X 7


የትም/ዕቃ ግ/ቤት

13 የመምህራን 1 1 1 1 1 1 3.50X7
ማረፊያ
14 የመጀመሪያ 1 1 1 1 1 1 3.50X5.70
ሕክምና ዕርዳታ
መስጫና የጽዳት
ዕቃ ማስቀመጫ
15 የምግብ ዕቃ 1 1 1 1 1 1 3.40X3.70
ግ/ቤት
16 ሌዩ ሌዩ ኮርነሮች
/ማዕ዗ን/ ሌዩ
የመማር ፍሊጏት
ሊሊቸው ሕፃናት
የንግግር ወጌሻ 1 1 1 1 1 1 4X3.5
መስጫ ክፍሌ

16
ሇሌዩ ሌዩ ክፍልች አስፈሊጊ መሣሪያዎች
ሇአንድ መማሪያ ክፍሌ የሚያስፈሌጉ ቋሚ መሣሪያዎች፣
ተ የዕቃው ዓይነት ብዚት መጠን በሳ/ሜ ምርመራ

1 ጠመኔና ጥቁር ሠላዳ 1 50 X 100
2 የማስታወቂያ መሇጠፊያ ሰላዳ 1 50 X 100
3 የመምህሩ ወንበር 1 40 X 56 X 78
4 የመምህሩ ጠረጴዚ 1 80 X 100 X 74
5 የሕፃናት ወንበሮች 40 34 X 24 X 27
6 የሕፃናት ጠረጴዚዎች 10 68 X 98 X 75
7 ዕቃ መደርደሪያዎች 3 10 X 200 X 40
8 የቆሻሻ ማጠራቀሚያ 1 ከሳጠራ/ከፕሊስቲክ
የተሠራ

ከዙህ ላሊ ሌዩ የመማር ፍሊጏት ሊሊቸው ሕፃናት የሚከተለት መሣሪያዎች ያስፈሌጋለ።


በዙህም መሠረት፤-

መስማት ሇተሳናቸው ሕፃናት

 መሣሪያዎች መንቀሳቀሳቸውን የሚያመሇክት ብርሃን ማሳያት፤


 የማስጠንቀቂያ ደወሌ ሇመተካት እንደባትሪ ያለ ነገሮች እንዲታይ ማድረጊያ፤
 በከፊሌ ሇሚሰሙት ድምፅ አጉሉ መሣሪያ መጠቀም ሇምሳላ፡-ረዳት የመስሚያ
መሣሪያ
 ድምፅ - አሌባ የታይፕ መኪና መጠቀም
ላልች መሣሪያዎች
 የዕይታ መሣሪያዎች ብርሃን አስተሊሊፊ ወረቀት፤ ፊሌም፤ ካብሽን፤
ስሊይድ፤ፊሌም፣ ቻርት መሳሪያ

ማየት ሇተሳናቸው ህፃናት

 አባከሰ
 ብሬሌ
 ስላት
 ስታይሇስ
 ዗ንግ
 ቴፕሪከርደር

17
የአእምሮ ዕድገት ዜግመት ሊሇባቸው ህፃናት

 ቴላቪዥን
 DVD
 የፊዙዩቲራፕ ኳሶች
ሇተግባራዊ ትምህርት የሚያገሇግለ መሣሪያዎች

ሇቅድመ መደበኛ ትምህርት ፕሮግራም የተ዗ጋጁት መሣሪያዎች ሌዩ ፍሊጏት


ሊሊቸው ሕፃናትም ጭምር ያገሇግሊለ።

የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫ ዕቃዎች

ተራ የዕቃው ዓይነት
ቁጥር ብዚት
1 የጥጥ ዕቃ እንደተገኘ
2 ሶስት መዓ዗ን ፋሻዎች
3 ጥቅሌ ፋሻዎች
4 የተቀቀለ የጨርቅ ፖዶች
5 የተቆራረጡ በራዙዎች
6 ከፋሻ ጋር የተያያዘ ፓዶች
7 የሊስቲክ ፋሻ
8 የእጅ ፎጣ
9 መጠነኛ የእንጨት /ስፕሉንት/
10 የሕፃናት መመርመሪያ አሌጋ 1
11 ፍራሽ 1
12 ብርድ ሌብስ 2
13 አንሶሊ 4
14 የመድኃኒት ስኒ 2
15 መቀስ 2
16 ወረንጦ 2
17 መርፌ ቁሌፎች እንደተገኘ
18 የቁስሌ መሇጠፊያ ፕሊስተር “
19 የማስታወሻ ደብተር “
20 ሳሙና ከነመቀመጫው “
21 የመጠጫ ኩባያ 2
22 ሣህን ትንሽ /ኪድኒ ድሽ/ 2
23 ተርንኪ/ሇስቲክ/ 2
24 የሕክምና ኩራዜ 2

ማሳሰቢያ፣

ከሊይ ከተ዗ረ዗ሩት መካከሌ በቁጥር ሊሌተገሇጹ ህክምና ዕርዳታ መስጫ/ዕቃዎችን ብዚት እንደ ሕፃናቱ
ብዚት ግምት ውስጥ ያስገባ መጠን መሆን አሇበት።

18
ሇመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫ ክፍሌ የሚያሰፈሌጉ መድኃኒቶች

ተ.
ቁ የመድኃኒቱ ዓይነት ብዚት
1 የሕፃናት አስፒሪን እንደተገኘ
2 ቴምፕራ ሲረፕ/ፈሳሽ/ “
3 የሳሌ ማስወገጃ መድኃኒት “
4 የተቅማጥ መቆጣጠሪያ መድኃኒት “
5 ቴትራሳይክሉን የዓይን ቅባት “
6 ፕሊሲሌ ፈሳሽ “
7 አዩዲን “
8 ጃንቪያን ባዩዋላት “
9 አሌኮሌ “
10 ሳሌፋ ዱቄር ወይም ቅባት “
11 ቤንዙን ኮኒየም (የቁስሌ ማጠቢያ) “
12 ባሇመድኅኒት ፕሊስተር “
ማሳሰቢያ፣

ከሊይ የተ዗ረ዗ሩ ሇመጀመሪያ ሕክምና ዕርዳታ መስጫ የሚያስፈሌጉ መድኃኒቶች ብዚት


በተቋሙ በሚማሩ ሕፃናት ቁጥር ተመጣጣኝ መሆን አሇበት።

ሇማዕድ ቤት የሚያስፈሌጉ ዕቃዎች


ቁ የዕቃው ዓይነት ብዚት
1 ማንቆርቆሪያ 1
2 ብረት ድስት 1
3 የሽክሊ ድስት 2
4 ቡሃቃ ( ማቡኪያ ) 4
5 ባሌዲዎች 4
6 የዕቃ መደርደሪያ 1
7 ማብሰያ ምድጃ 1
8 ትናንሽ ማንኪያዎች 40
9 ትናንሽ ማብሰያ ሣህኖች 40
10 የሻይ፣የውሃና የወተት ኩባያ 40
11 የዳቦ ማቅረቢያ ትሪ 5
12 ጭሌፋዎች 3
13 ማቡኪያ ሣህን ወይም ገበቴ 1
14 ወንፊትና ሰፌድ 2
15 ቢሊዎች 5
16 መጥበሻዎች 2
17 የዕቃ መወሌወያ ንጹህ ጨርቆች ባሇ 1 ሜትር 5
19
አሊቂ የመጫወቻ ዕቃዎች


ቁ የዕቃው ዓይነት ብዚት የተሠራበት ማቴሪያሌ
1 የመገንቢያ ብልኮች 4 ሴት ከሸክሊ፣ፕሊስቲክ፣እንጨት
2 አሻንጉሉቶቸ እንደተገኘ ከጨርቅ፣ፕሊስቲክ
3 ሇቤተሰብ ኮርነር የሚያስፈሌጉ ሲኒዎች “ ከሸክሊ፣ከቆርቆሮ
ጀበናዎች “ ከሸክሊ፣ከቆርቆሮ
ማንኪያዎች “ ከሸክሊ፣ከቆርቆሮ
ሣህኖች “ ከሸክሊ፣ከፕሊስቲክ፣ከቆርቆሮ
ትናንሽ የአሻንጉሉት አሌጋዎች “ ከእንጨት፣ከፕሊስቲክ
4 ሇሕክምና ኮርነር የሚያስፈሇጉ
 ሽርጦች 4 ከጨርቅ
 ስሪንጆች እንደተገኘ ከጎማ፣ፕሊስቲክ
 ማዳመጫዎች “ ከዕንጨት
 ፋሻዎች 4 ከጨርቅ
 የመድኃኒት ብሌቃጦች እንደተገኘ ከፕሊስቲክ፣ከጠርሙስ
 እንደ ስትሬቸር የሚያገሇግለ አሌጋዎች “ ከሣጠራ፣ከእንጨት
5 ሇሱቅ ኮርነር የሚያስፈሌጉ ሚዚኖች “ ከፕሊስቲክና ከብረት
 ሚዚን “ ከፕሊስቱክ፣ከብረት
 ባዶ የእስክሪቢቶ ቀፎዎች እንደተገኘ ከፕሊስቲክ
 ባዶ የክብሪት ቤቶች “ ከእንጨት
 የተሇያዩ የሕፃናት ሌብሶች “ ከጨርቅ
 ቆርኪዎች “ ከቆርቆሮ
 ሌዩ ሌዩ የቤት ቁሳቁሶች “ ከአፈር፣ከሲሚንቶ
 የገን዗ብ ኖቶችና ሳንቲሞች “ ከወረቀት፣ከፕሊስቱክ
6 ሇሳይንስ ኮርነር “ ከወረቀት፣ ከፕሊስቱክ
 ሌዩ ሌዩ የሳይንስ ኪቶች ከወረቀት፣ከዕንጨት፣ከቆርቆሮ፣
ከጭቃ፣ወ዗ተ
7 ሇኀብረተሰብ ኮርነር ከጨርቅ፣ ወረቀት፣ጭቃ
 ሌዩ ሌዩ ሥዕልችና የአካባቢ አሌባሳት “
8 ሇቋንቋና የንባብ ኮርነር
 ሥዕልች፣ጋዛጦችና የሕፃናት እንደተገኘ
መፃሕፍት
9 ሇሂሣብ ኮርነር ከፕሊስቱክና
ከእንጨት፣ከወረቀት ከጭቃ
 ሌዩ ሌዩ ቁጥሮች መቁጠሪያ
መማሪያዎችና ምሌክቶች
10 ሇሙዙቃ ኮርነር ከዕንጨት፣ከቆዳ፣ከጅማት ክር
 ሌዩ ሌዩ የአካባቢና ባህሊዊ መሣሪያዎች “
11 ሇሥነ ሥዕሌ ኮርነር ከጨርቅ፣ከእንጨትና ከሸክሊ

20
ቋሚ የውጭ መጫወቻ መሣሪያዎች

ተ/ ብዚት መጠን ዓይነት ምርመራ


ቁ የዕቃው ዓይነት
1 ኳሶች 10 /ሇአርባ 1 ኳስ
ሕፃናት/ ሇአራት
ሕፃናት
2 ጏማዎች 10
3 ዥዋዥዌ 2
4 ሚዚን 2
5 ሸርተቴ 2
6 ሜራጎራውንድ 2
7 መሰሊሌ 2
8 የመሹሇኪያ ቱቦዎች 2
9 የአሸዋ ሣጥን 2
ማሳሰቢያ፣

ከሊይ የተገሇፀው እያንዳንዱ የዕቃ ዓይነት ብዚት ሇ40 ሕፃናት ሲሆን የሕፃናቱ ቁጥር
በጨመረ ቁጥር የዕቃዎቹም ብዚት እንደሚጨምር ይጠበቃሌ።

ሇርዕሰ መምህር ቢሮ የሚያስፈሌጉ ዕቃዎች


ቁ የዕቃው ዓይነት ብዚት መጠን ዓይነት
1 ወንበር 4 40x56x68
2 ባሇኪስ ጠረጴዚ 1 80x50x74
3 የመፀሏፍ መደርደሪያ 1 10x200x40
4 የማስታወቂያ መሇጠፊያ 1 ከሳጠራ/ከፕሊስቲክ
ሰላዳ የተሠራ
5 የቆሻሻ ማጠራቀሚያ 1
6 የእርሳስ መቅረጫ 1
7 ስቴፕሇር 1
8 ማስመሪያ 1
9 መዚግብት እንደአስፈሊጊነት
10 የፋይሌ አቃፊዎች “
11 ወረቀት “
12 ክሊስር “
13 የወረቀት መርፌ “
ካርቦን

21
የሰው ኃይሌ ምደባ

የመምህራንና ሠራተኞች ምደባ፤

 የቅድመ መደበኛ ተቋም ርዕሳነ መምህራን፤ መምህራንና ሞግዙቶች ሴቶች ቢሆኑ


ይመረጣሌ፣

 አንድ መምህር / ት 40 ሕፃናትን ያስተናግዳሌ/ታስተናግዳሇች፣

 40 ሕፃናት ሇምታስተምር መምህርት አንድ ረዳት መምህርት ትመደባሇች፣

አንድ ሞግዙት ሇ40 ሕፃናት ትመደባሇች፣

 ሇአንድ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም እንደ ክፍልችና ሕፃናቱ ብዚት የሰው
ኅይሌ ይመደባሌ።

የመምህራንና ሠራተኞች ብዚት፣


የቅድመ መደበኛ የሕፃናት የር/መምህር የመምህራን የረዳት የሞግዙት የጥበቃ ተሊሊኪ የጽዳት የጤና
ትምህርት ተቋም መምህራን ሠራተኞች ሠራተኞች ባሇሙያ
መጠን
የመማሪያ ክፍሌ ብዚት ብዚት ብዚት ብዚት ብዚት ብዚት ብዚት
ባሇ 1 መማሪያ ክፍሌ 40 1 1 1 1 2 1 1 1
ባሇ 2 መማሪያ ክፍሌ 80 1 2 2 2 2 1 1 1
ባሇ 3 መማሪያ ክፍሌ 120 1 3 3 3 2 1 2 1
ባሇ 4 መማሪያ ክፍሌ 160 1 4 4 4 2 1 2 1
ባሇ 5 መማሪያ ክፍሌ 200 1 5 5 5 2 1 2 1
ባሇ 6 መማሪያ ክፍሌ 240 1 6 6 6 2 1 2 1

ማሳሰቢያ፣

የህፃናቱ ቁጥር በጨመረ ቁጥር የሰው ኃይሌ ምደባው በተገሇጸው ሥላት መሠረት
የሚጨምር ይሆናሌ።

* ከአንድ እስከ ሁሇት መማሪያ ክፍልች ሊሊቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት
በሥራ ሌምድና በአገሌግልት ዗መን ብሌጫና በሥራ ትጋት የተሻሇ/ች አንድ/ዲት
መምህር/ት ከማስተማር ሥራው/ዋ በተጨማሪ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም
ኃሊፊ መምህር በመሆን ያገሇግሊሌ/ ታገሇግሊሇች። ነገር ግን ከሁሇት የመማሪያ ክፍሌ
በሊይ ሊሊቸው ትምህርት ተቋማት ራሱን የቻሇ ኃሊፊ ይመደብሇታሌ።

“ በአንድ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ከሚገኙት ሕፃናት ውስጥ ሌዩ ፍሊጏት


ያሊቸው ሕፃናት ብዚት ከ5%-10% ቢሆን ይመረጣሌ።

22
የመምህራንና የሠራተኞች የትምህርት ደረጃ፣

 የመምህራን የትምህርት ደረጃ በቅድመ መደበኛ ትምህርት ዗ርፍ በዲፕልማ


የተመረቀ/ች፣

 የረዳት መምህር/ት/የት/ደረጃ 10ኛ ክፍሌ አጠናቆ/ቃ በአፀደ ሕፃናት ትምህርት


በሰርተፊኬት የተመረቀ/ች፣

 ሌዩ የመማር ፍሊጏት ያሊቸውን ሕፃናት ሇማስተማር ከሊይ ከተገሇጸው መመ዗ኛ


በተጨማሪ በሌዩ ትምህርት አጫጭር ሥሌጠናዎች የወሰዱ መምህራን ሉሆኑ
ይገባሌ።

 የንግግር ወጌሻ የ10ኛ ክፍሌን አጠናቅቆ/ቃ/በአፀደ ሕፃናት መምህርነት የሰሇጠነ/ች/


የምሰክር ወረቀት ያሇው /ያሊት/እንዲሁም በሌዩ ትምህርት የሰሇጠነ/ች/፣

 የሞግዙት የት/ደረጃ 10ኛ ክፍሌን ያጠናቀቀች ሆኖ ቢቻሌ በሥርዓተ ምግብ


ሥሌጠናና በምግብ ዜግጅት ሌምድ ያሊት፣

 የጥበቃ ሠራተኞች የት/ደረጃ ቢያንስ 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቁ ይሆናለ፣

 ማሳሰቢያ፣ በሌዩ ትምህርት የሰሇጠኑ መምህራን የሚያስፈሌጉት ሌዩ የመማር


ፍሊጏት ያሊቸው ሕፃናት ባለበት የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ነው።

ሌዩ ሌዩ አስፈሊጊ የቅድመ መደበኛ የትምህርት መመሪያዎች

 የሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ፣


 መርሀ ትምህርት፣
 የመምህሩ መምሪያ፣
 የተማሪው የንባብ፤ የተረትና ሥዕሊዊ መጻሕፍት፣
 ሌዩ ሌዩ የት/መርጃ መሣሪያዎች፣
 የቅድመ መደበኛ ትምህርት መመሪያ፣
 ማየት የተሳናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ፣
 መስማት የተሳናቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ፣
 የአእምሮ ዕድገት ዜግመት ያሇባቸው ሕፃናት ትምህርት መመሪያ፣

23
ሕግ ነክ ሰነዶች

 ዓሇም አቀፍ የሕፃናት መብቶች ኮንቪንሽን፣


 የትምህርት ሕግ፣
 የትምህርትና ሥሌጠና ፖሉሲ፣
 ስሇግሌ የት/ተቋሞች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ፤
 የማዕከሌና/የክሌሌ አሰፈጻሚ አካሊትን ሥሌጠን ሇመወስን የወጣ አዋጅ 4/71/98
 የተሻሻሇው አዲሱ የሠራተኞች ህግ አዋጅ ቁጥር 377/1996
የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ከወሊጆች፣ ከህብረተሰቡና ከአመራር
ጋር ሉኖረው የሚገባ ግንኙነት

1.16.1 የወሊጆች ሚና

የወሊጆች ተሳትፎ በትምህርት ቤት ውስጥ ሇሌጆች ስኬታማነት አስተዋጽዖ ከሚያበረክቱት


በጣም ጉሌህ ነገሮች መካከሌ አንዱ እንደሆነ ጥናቶች ያመሇክታለ። ወሊጆች በሌጆቻቸው
ትምህርት ሊይ መለ ተሳትፎ በሚያደርጉበት ጊዛ የተማሪዎች የውጤት ደረጃ ያድጋሌ
የሌጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ሊይ የመቅረት ሁኔታ ይሻሻሊሌ። እንደዙሁም የቤት
ሥራዎቻቸውን በወቅቱ እንዲሠሩ ከመርዳቱ ላሊ ሇባህርያቸው መሻሻሌም ትርጉም ያሇው
አስተዋፃኦ ይኖረዋሌ።

ስሇትምህርት ያሊቸው ዜንባላም የበሇጠ አዎንታዊ ይሆናሌ። ይህም በበኩለ ተማሪዎች


ሳያቋርጡ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ሇከፍተኛ ውጤት እንዲበቁ ያስችሊሌ።

በቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ህፃናት በአካሌ፣ በአእምሮ፣በማኅበራዊና


በስሜት ገና ያሌዳበሩ በመሆናቸው ኃሊፊነቱን ሙለ ሇሙለ ሇተቋማቱ ከመተው ይሌቅ
ወሊጆች በተቋማቱ በመገኘት የቅርብ ክትትሌና ድጋፍ ሉያደርጉ ይገባሌ።

ሕፃናት በቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት መሳተፍ ሇወደፊት ሕይታቸው መሠረት


የሚጣሌበት ሲሆን፣ ፕሮግራሙን ሇማካሄድ የሚያስፈሌገውን ወጪ መንግሥት ብቻውን
ስሇማይችሌ ወሊጆች እነዙህን ተቋማት በገን዗ብና በማቴሪያሌ በመደገፍ የሕፃናቱ የተሟሊ
አገሌግልት እንዲያገኙ ወሊጆች የበኩሊቸውን ድርሻ መወጣት ይጠበቅባቸዋሌ።

24
1.16.2 የአመራር ሚና

የትምህርት አመራርና አስተዳደር ባሌተማከሇ መንገድ የሚካሄድና የአካባቢውን ማኅበረሰብ


ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቅ ነው።

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋማት አመራርና አስተዳደር የተቋማቱን፣ የወሊጆችንና


የአካባቢውን ማኅበረሰብ አባሊት እና ባሇድርሻዎች ያቀፈና ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎን ተግባራዊ
የሚያደርግ ሲሆን ተሳትፏቸውን በሚከተለት መድረኮች ሉገሌጹ ይችሊለ።

 በቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ኮሚቴ ወይም ቦርድ ውስጥ ኅብረተሰቡን


በመወከሌ

 በቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም የወሊጅ ኮሚቴ ውስጥ ወሊጆችን በመወከሌ

1.16.3 የኅብረተሰብ ሚና

የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋሙና የአካባቢው ማህበረሰብ ግንኙነት የተጠናከረ


መሆን ይገባዋሌ።

የዚህም ዋና ዋና ዓሊማዎች የሚከተለት ናቸው።

 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ምን እየሠራ እንዳሇና የፕሮግራሙን ዓሊማዎች


ተግባራዊ ሇማድረግ ሃሣብ ሇማካፈሌ፣ ሇምሳላ የቅድመ መደበኛ ትምህርት
ተቋሙ ኃሊፊነቱን በብቃት እየተወጣ መሆኑንና ስሇ ዓሊማውና የዓሊማውን
ተግባራዊነት ሇኅብረተሰቡ ማሳወቅ ከኅብረተሰቡ የሚሰጡ አስተያየቶችን መሠረት
በማድረግ የተቋሙን የሥራ አመራር ሥራውን እንዲያሻሽሌ ሇማድረግ፣

 ሕፃናቱ በፕሮግራሙ ስሊሊቸው ተሳትፎና ውጤት ወሊጆች አውቀው ተገቢውን


ክትትሌ ሇማድረግ፣

 የወሊጆችንና የመምህራንን ግንኙነት ሇማጠናከርና የፕሮግራሙ ውጤት ይበሌጥ


የተሻሇ እንዲሆን ሇማስቻሌ

 በቅድመ መደበኛ ትምህርት ተቋም ኮሚቴ ወይም ቦርድ ውስጥ በመሳተፍ፣

ተቋሙን ሇማጠናከር በሚቀርብ ዕቅድ ሊይ ውይይት በማካሄድ መርምሮና


አሻሽል ሇማጽደቅ እና አፈጻጸሙንም ሇመከታተሌና ሇመቆጣጠር፣

25
ሥርዓተ ትምህርቱ ከአካባቢው ሁኔታ ጋር ተጣጥሞና ተዘምዶ ሇሕፃናቱ
መቅረቡን ሇመከታተሌና ሃሣብ ሇመስጠት… ወዘተ ይሆናሌ።

26

You might also like