You are on page 1of 9

ማውጫ

1. የኘሮጀክቲ መነሻ

2. የኘሮጀክቱ ማረጋገጫ

3. የኘሮጀክቱ ራዕይ

4. የኘሮጀክቱ ዓላማዎች

5. የኘሮጀክቱ ተጠቃሚዎች

6. የኘሮጀክቱ አፈፃፀም ስልት

7. የኘሮጀክት በጀት

8. ጠቅላላ ድርጅቱ የሚያስገኘው ገቢ

9. ወጪ

10. የጥሬ እቃና ዩቲሊቲ ፍላጎት

11. አመታዊ ወጪ

12. ቁጥጥርና ግምገማ (Monitoring and Evaluation)

13. የኘሮጀክቱ አመራርና ቀጣይነት (Project Management and Sustainability)

1. መግቢያ፡ -

ትምህርት የልማትና የዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫ ቁልፍና

ፍትኃዊ፣ማህበራዊ፣ሥርዓት ለመገንባት ትልቁና አይነተኛ መሣሪያ ከመሆኑም ባሻገር

1
ጌጎች በአገራቸው ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና፣ ማህበራዊ ልማት በበለጠ ንቁ ተሳታፊ

የሚሆኑና ተገቢ ሚናቸውን ማወጣት የሚችሉት የተማሩ ሲሆኑ ነው፡፡

ት/ቤታችን ለ------------------- ዓ.ም የሥራ ዘመን የትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ፖኬጅ እና

BPR አቀናጅተን ስንተገብር መቆየታችን እና ለነበሩ ችግሮችም የመፍትሄ አቅጣጫ

በማስቀመጥ ከ 2002 ዓ.ም መነሻ በማድረግ በት/ተ ጥራት ፓኬጅ BPR እና BSC

አቀናጅተን አቅም ፈጥረን ሙሉ በሙሉ ለመንቀሳቀስይህ የስራ እቅድ አዘጋጅቷል፡፡

2. የኘሮጀክቱ መነሻ /Background/


በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለው የትምህርት እድል እጥራት እንዲሁም በከፍተኛ ደረጃ

ከመስፋፋት አንፃር የትምህርት አገልግሎት ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት በጣም ውስንነት አለው፡

በዚህም የተነሳ አንድ ሥራ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከአንድ እስከ ሁለት አመታት ይፈጃል፡፡

በተጨማሪም የሥራ አጥረት ችግር ነው በርካት ወጣቶችና ጐልማሶች ሥራ ላይ ሊያውለው የችሉትን

ጉልበትና የአእምሮ ፈጠራ ሳይጠቀሙበት የማያስፈልገው/የሚባክነው፣ ጊዜ፣ ይህን ያህል ነው ተብሎ

የሚገመት አይደለም፡፡ በዚህ ማህበራዊ ችግር ሳቢያ፣ከሚባክነው ሰብአዊ ሀብትና ጊዜ ሳሻገር ሥራ-አጥ

የሆነው የሕብረተሰብ ክፍል የሀለት ጉርሱን ለማግኘት እንደ አማራጭ የሚወስደው በቀጥት ወደ ሥራው

ጠንክሮ መግባት ነው ይህን ሁኔታ ደግሞ እንኳን ሥራ የሌለው የሕብረተሰብ ክፍል ቀርቶ የገቢ ምንጭ

ማፍራት የቻለው የሕብረተሰብ ክፍልም የሚፈልገው ተጨማሪ ሥራ ሰርቶ መቀየርን ነው፡፡ ስለዚህም ይህን

ለማጐልበት፣ የችግሩ ሰለባ የሆነው ክፍል በራሱ ተነሣሽነት በግልም ይሁን በቡድን በመደራጀት ሥራን

በመፍጠር ሰላማዊ በሆነ መንገድ ከኑሮ ጋር መታገል አማራጭ የሌለው አቅጣጫ ነው፡፡ በውጤቱም የሥራ

አጥነተን ችግር ከመፍታት አኪያ ተያያዥነት ያላቸውን ሌሎች ችግሮች ጭምር ማስወገድ ይቻላል፡፡

ስለሆነም --------------------- ኮንስትራክሽን ህብረት ሽርክና ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ

ወረዳ 9 የቤ/ቁ 378/ሀ ውስጥ በ 2007 ዓ.ም ለመመስረትና በራሱ ሥራን በመፍጠር የአገልግሎት አሰጣጥ

ችግር ላይ መሰረት አድርጐ ይህንን ኘሮጀክት ቀርጿል፡፡


2
በሀገሪቱ ውስጥ ከሚገኙት ዋነኛ ችግሮች ውስጥ አንዱ የመሰረተ ልማት መስፋፋት ችግር በመሆኑ

እየተስፋፋ ያለውን የግንባታ ስራ እጥረት ለመቅረፍ በኘሮግራሙ ውስጥ ከተቀመጡት ዓላማዎች ውስጥ

ዋነኛው ሲሆን ከዚዜ ወደ ጊዜ እያደገ የሄደው የቤት የመሰረተ ልማት መጨመር በመስኩ ለመሰማራት

የሚችሉ ባለሙያዎችን በተሻለ ዑኔታ አገልግሎት እንዲሰጥ ዝግጅተ ተጠናቋል፡፡

3. የት/ቤቱ ራዕይ፡-

ሁሉም ባለድርሻ አካላት በስፋት የሚሳተፉበትን ግልፅ አሰራሩን በመከተል አደረጃጀቱም


ለመማር ማስተማሩ ሂደት ፍፁም ምቹና ተማሪዎች ዘወትር ወደ ት/ቤታቸው በናፍቆ
የሚመጡበትነብ፤ማናቸውንም ግብዓት በአግባቡ የሚጠበቁበትና የሚንከባከቡት፤
በትምህርት ውጤታቸውም በአገር አቀፍ መለኪያዎች/Sandards/ መሰረት እጅግ የላቀና
በራሳቸው የሚተማመኑ ተማሪዎችን አፍርተን ማየት፤
◊ ተልዕኮ፡-

► የት/ቤትችን ተልዕኮ የሀገራችንን የትምህርት ፖሊሲ በትክክል ተገንዝቦ በቁርጠኝነት


ተግባር ላይ በማዋል ለነገው አገር ተረካቢ ትውልድ ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት
መስጠት ነው፡፡
► ለአካባቢ ልማትና ዕድገት አስተዋፅኦ የሚያበረክት ሁለንተናዊ ስብዕናው የተሟላ
ትውል ድ መፍጠር፡፡

4. ዓላማ፡-

► ጥራት ያው ትምህርት በመስጠት ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪን ማፍራት፣


► መልካምና ዲሞክራሲያዊ አስተዳደርን ማስፈን

► ወላጆች፣ ተማሪዎችና መምህራን የትምህርት ቤቱ ባለቤት መኖናቸውን ተረድተው

ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት ማሻሻል የድርሻቸውን እንዲወጡ ማብቃት፡፡


◊ ዝርዝር ዓላማዎች፡-

► ተማሪዎች ችሎታቸው እንደሚለያይ በመረዳት አቅዶ መንቀሳቀስ

3
► ተገቢ የስርዓተ ት/ት ዓላማዎችን በማስቀመጥ ለሂሳብና ለሳይንስ ትምህርቶች

ቅድሚያ መሰጠት፣
► ጊዜን በአግባቡ መጠቀም

► ውጤታ የማስተማር ስነ ዘዴን ሥራ ላይ ማዋል፣

► የመምህራንን ሙያዊ ብቅት ለመናሳደግ ልዩ ትኩረት በመስጠት የትምህርት ቤቱን

ተጨባጭ ሁኔታ ያገዘበ የኀብረተሰቡን ችግር መፍታት ዓላማ ያደረገ እንዲሆን


ማስቻል
► ት/ት ቤቱን ለትምህርት ስራ ምቹ ማረግና በ BPR መሰረት ስራዎችን መተግበር

►ት/ት ጥራትን ለማረጋገጥ የግልፅነትና የተጠያቂነት ስርዓትን መዘርጋት፣

የጋራ ዕሴቶቻችን፡-
♦ ሰዓት ማክበር
♦ ታማኝነት

♦ ግልኀኝነት

♦ መልካም አርአያነት

♦ በኃላፊነት ስሜት መሥራት

♦ ፈጣን ምላሽ መስጠት

♦ ንቁ ተሳትፎ

♦ አሳታፊነት

♦ መደጋገፍ

♦ መሪዳዳት

♦ መተማመን

♦ መቻቻል

♦ ምሥጢር መጠበቅ

የጋራ ዕሴቶቻችን፡-
4
♦ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድን መቅረፅ
♦ የደንበኞችን ክቡርነት/ንጉሥነት/ማመን

♦ የሥራ ክቡርነት ማመን

መማርና ማስተማር

አጠቃላይ ዓላማ

1. የመምህራንን ሙያዊ ብቀት ማሻሻል፣


2. መምህራን ለትምህርቱ ሥራ መሻሻል በየጊዜው ተግባራዊ ጥናትና
ምርምር/Action Research/ እንዲያካሂዱ ማበረታታት፣
3. የተማሪዎች የትምህርት ውጤት የላቀ እንዲሆን ማድረግ፣
4. ተማሪዎችን ከክፍል ውጪ ካለው ዓለም ጋር በማገናኘት እንዲመራመሩ ማድረግ፣
5. ተማሪዎች ኃላፊነትን የመውሰድና በራስ የመተማመን ስሜት እንዲያዳብሩ
ማገዝ፣

ግቦች፡-
1. መምህራን አዳዲስና ውጤታማ የማስተማር ዘዴዎችንና ስትራቴጂዎችን አውቀው
እንዲጠቀሙባቸው ለማረግ አጫጭር የሥራ ላይ ሥልጠናዎችና ወርክሾፖች በዓመት ቢያንስ
ለ 2 ጊዜ መስጠት፣
2. የት/ቤቱን የማስተማር መማር ችግሮች በጥናት ላይ ተመስርተው ለመፍታት ለሚጥሩ
መምህራን ከት/ቤቱ አስተዳደር ሙሉ ድገፍና ትብብር በመስጠት እስከ 2007 ዓ.ም መጨረሻ

ቁጥራቸውን ከ 50% በላይ ማድረስ፣

3. የተማሪዎች ውጤት 2002 መጨረሻ ከነበረው በ 2007 ዓ.ም በ 90% እንዲጨምር ማድረግ፣
4. ተማሪዎች በክፍል ውስጥ የቀሰሙትን እውቀት በተግባር ለይ እንዲያውሉ፣ ከአካባቢ
የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጋር እንዲተዋወቁ በማድረግ ተሳትፎአቸውን በ 2005 ዓ.ም መጨረሻ
5
90% ማድረስ፣ ከዚህም ውስጥ 50% ያህሉ የሴት ተማሪዎች ተሳትፎ መኖሩንም ማረጋገጥ
መቻል፣
5. የኘሬጀክቱ ተጠቃሚዎች

1. በ የ------------------ የመዋለ ሕፃናትና የ/መ/የሕ/ት/ቤት አክሲዬን ማህበር የትምህርት

አገልግሎት በቀጥታ ተጠቃሚዎች በመላ የአገሪቱ ህዝባችና አጐራባች አገሮች ናቸው፡፡

2. ኘሮጀክቱ ለማህበሩ ቀጣይ (Sustainable) የሥራ ዕድል ይፈጥራል፡፡

3. በኘሮጀክቱ አገልግሎት የሚያገኙ ደንበኞች ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡

6. የኘሮጀክት አፈፃፀም ስልት (Project Strategies)

" የ------------------ የመዋለ ሕፃናትና የ/መ/የሕ/ት/ቤት አክሲዬን ማህበር " ወደሚፈልገው ግብ

ለማድረስ የሚከተለው የራሱ የአፈፃፀም አግባብ ይኖረዋል፡፡

1. የተሰጠውን ሥራ በፍጥነትና በሚያረካ ሁኔታ ለመስጠት፣በዕቅድና በኘሮግራም

መንቀሳቀስ፣

2. ትምህርት ማመማር ለሚመጡ ተማሪዎችን በመልካም ሥነ-ምግባር ላይ ታንፀው

እንዲያድጉ አስተዋጽኦ ማድረግ፣

3. ልዩ ልዩ መንግስትዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የአሰራር ደንብና ሥርዓትን

ለኘሮጀክቱ ስኬት በሚገባ ማሳወቅ፣

4. " -------------- የመዋለ ሕፃናትና የ/መ/የሕ/ት/ቤት አክሲዬን ማህበር " የራሱ የሆነ

ቋሚ ጽ/ቤትና የተሟላ አደረጃጀት (Facility)አለው፡፡

7. የገበያ ሁኔታ

የመዋለ ሕፃናትና የ/መ/የሕ/ት/ቤት አክሲዬን ማህበር " በትምህርት ቤቱ የሚሰጠንን ትምህርት

በሚመጥን ሁኔታ እንደሚከተለው የዋጋ ዝርዝር አውጥቷል፡፡ ትምህርት ቤቱ የመዋለ ሕፃናት

ነው፡፡
6
ተ. የተማሪዎች ክፍል የመጀመሪያ የሁለተኛ የሶስተኛ
ቁ ሴሚስተር ክፍያ ሴሚስተር ክፍያ ሴሚስተር
ክፍያ
1
2
3
ድምር

ከተማሪዎች የሴሚስተር ክፍያ ----------- ብር በግምት ገቢያችን ይሆናል፡፡

በዚሁም መሰረት

በጠቃላይ በዓመት 12 = --------------------- ብር በዓመት ያስገኛል ተብሎ ታሳቢ ተደርጓል፡፡

8. ጠቅላላ ድርጅቱ የሚያስገኘው ገቢ

ተ.ቁ ከተማሪዎች ክፍያ የሚገኝ ገቢ የተማሪዎ ጠቅላላ


ች ብዛት ገቢ

1 ከተማሪዎች ክፍያ የሚገኝ ገቢ

ድምር

9. ወጪ
1. አጠቃላይ የእቃው ግዥ ------
2. ለግብአት እቃዎች -----
3. ለሠራተኞች በወር ክፍያ ደመወዝ ----
4. ለሌሎች ወጪዎች ----
አጠቃላይ ወጪ
ወጪ ከታክስ በፊት ------
10. የጥሬ እቃና ዩቲሊቲ ፍላጎት

ተ.ቁ የጥሬ እቃ አይነት ጠቅላላ ዋጋ


1 አጠቅላይ የእቅው ግዥ
2 ለግብአት እቃዎች

7
3 ጥገናና እድሳት የሚሆኑ ሌሎች እቃዎች
አጠቃላይ ወጪዎች

" -------------- የሕፃናት መዋያ ት/ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር" የትምህርት ስራ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ
በ 2007 ዓ.ም የተቋቋመ ድርጅት ነው ድርጅቱ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች እያከናወነ ይነኛል፡፡ ድርጅቱ
በ 6,000 /ስድስት ሺህ ብር/ የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ በሚከተለው መልኩ የተዋቀረ ነው፡፡

ጠቅላላ ጉባኤ

ኦዲተር
የስራ አስኪያጅ

የመምህራን ም/ሥራ አስኪያጅ


ኮሚቴ

የወላጆች ኮሚቴ
የተማሪዎች ቁጥጥር
ኮሚቴ

የመምህራን ተቆጣጣሪ ኮሚቴ


ጠቅላላ አመታዊ ገቢ

ተ.ቁ ከተማሪዎች የሚገኝ ክፍያ የሴሚስተር የአመት

1 ኘሪኘ

2 ኘሪኘ 1
3 ኬጂ
ድምር

11. አመታዊ ወጪ

8
ተ.ቁ የወጪ ዝርዝርሮች ብር

1 አጠቃላይ መሳሪያዎች ግዥ

2 ለመምህራን እና ለሞግዚቶች የወር ደሞወዝ ክፍያ

3 ለሌሎች ወጪዎች

4 ለግብአት አቃዎች

ድምር

ታሳቢዎች

እርጅና ቅናሽ --------------

12. ቁጥጥርና ግምገማ (Monitoring and Evaluation)

13.1 " -------------- የሕፃናት መዋያ ት/ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር" የትምህርቱ አሰጣጥ እና
የሕፃናቱ አጠባበቅ ስራ አገልግሎት ድርጅት የትምህርት አሰጣጥ ጥራት፣የሕፃናቱ ሞግዚቶች ሕፃናቱን እንዴት
እንደሚንከባከቧቸው ቁጥጥር የሚካሄደው በድርጅቱ ባለቤት ስራ አስኪያጅ እንዲሁም በድርጅቱ አማካሪ
ይሆናል፡፡
13.2 የኘሮጀክቱ የሥራ አንቅስቃሴና ውጤታማነት ወይም ድክመት በድርጅቱ ባለቤትና ስራ አስኪያጅ
እንዲሁም በባለሙያና አማካሪ ተከታታይና አጠቃላይ ግምገማ ይደረጋል፡፡

13. የኘሮጀክቱ አመራርና ቀጣይነት (Project Management and Sustainability)


የ " -------------- የሕፃናት መዋያ ት/ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር" ትምህርት አገልግሎት መስጠት ድርጅት
አመራር የሚካሄደው በድርጅቱ ባለቤቶች ይሆናል፡፡ ይህም የኘሮጀክቱን ሂደት በቅርብ ለመከታተልና የሚያጋጥሙ ችግሮችን
ለመፍታት አፋጣኝ ውሣኔ ለመስጠት ያስችላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ኘሮጀክቱ የሚያድግበትንና ቀጣይ ሆኖ ማህበሩ
ከአገልግሎት አሰጣጥ አመቻቺነት (Facilitator) የሥራ አጥነትን ችግር ከመቅረፍ አኳያ ወደ ልማታዊ ተቋምነት እንዲሸጋገር
ይደረጋል፡፡

You might also like