You are on page 1of 5

የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስ ጥ ገ ቢ

አስ ተዳደር መመሪያ ቁጥር 229/2013

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገ ቢ የ ማመን ጨት፤ የ መጠቀምና የ ማስተዳደር ሥርዓት ወጥ፣ ግሌጽና ተጠያ ቂነ ት
ያ ሇው እን ዲሆን ና ይህን ን ም የ ሚመራ የ ፋይና ን ስ ስርዓት መዘ ርጋት በማስፈሇጉ፣

ሀገ ራችን ያ ሊ ትን ውሱን የ ፋይና ን ስ ሀብት ውጤታማ እና ቀሌጣፋ በሆነ መሌኩ መጠቀምን አስፈሊ ጊነ ት
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተምሣላት ሆነ ው እን ዲወጡ የ ሚያ ደርግ አሰራር ስራ ሊ ይ ማዋሌ በማስፈሇጉ፣

ይህ የ መን ግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ገ ቢ አስተዳደር መመሪያ ወጥቷሌ፡ ፡

1. አውጪው ባ ሇስ ሌጣን

የ ገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒ ስቴር በፋይና ን ስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አን ቀጽ


75 በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን ን መመሪያ አውጥቷሌ፡ ፡

2. አጭር ርዕ ስ

ይህ መመሪያ "የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ገ ቢ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 229/2013"
ተብል ሉጠቀስ ይችሊ ሌ፡ ፡

3. ትርጓሜ

የ ቃለ አገ ባብ ላሊ ትርጉም የ ሚያ ሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ጥቅም ሊ ይ የ ዋለ


ቃሊ ትና ሐረጐች በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 650/2001 እና በፌደራሌ መን ግሥት
የ ፋይና ን ስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 የ ተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛ ለ፡ ፡ ከዚህ
በተጨማሪ በዚህ መመሪያ ውስጥ፡ -

1. "ከፍተኛ ትምህርት ተቋም" ማሇት የ መን ግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነ ው፡ ፡

2. "የ ውስጥ ገ ቢ" ማሇት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተሌእኮአቸውን በማሳ ካት ሂደት
ከሚያ ከና ውና ቸው ተጓ ዳኝ የ ሆኑ የ ሥራ እን ቅስቃሴዎች የ ሚሰበሰቡት የ ዕ ቃ ወይም
የ አገ ሌግልት ክፍያ ነ ው፡ ፡

3. “መደበኛ ያ ሌሆነ ተግባር” ማሇት በመደበኛ ሁኔ ታ ከሚከና ወን የ መማር ማስተማር ተግባር፣


የ ማኀበረሰብና የ ምክር አገ ሌግልት፣ የ ጥና ት እና ምርምር ሥራ ውጪ የ ሆነ በከፍተኛ
የ ትምህርት ተቋም የ ሚከና ወን ተጓ ዳኝ የ ሆነ የ ሥራ እን ቅስቃሴ ነ ው፡ ፡

4. የ ውስጥ ገ ቢ ምን ጮች

1
High.Edu.Inc.lin.Dir W/GT
የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ገ ቢ የ ሚከተለትን ይጨምራሌ፡ ፡

• ከማታ ትምህርት ፣ ርቀት ትምህርት፣ ክረምት ትምህርትና እና መደበኛ ያ ሌሆኑ ተማሪዎች


ከማስተማር የ ሚገ ኝ ክፍያ ፣

• አጫጭር ስሌጠና ዎች /የ ሙያ ና የ ክህልት ሰርተፊኬት የ ሚያ ሰጡ ሥሌጠና ዎች/ ከመስጠት


የ ሚሰበሰብ ክፍያ ፣

• መን ግሥታዊ ወይም መን ግሥታዊ ሊ ሌሆኑ ተቋማት በውሌ ከሚደረግ ጥና ት የ ሚገ ኝ የ አገ ሌግልት


ክፍያ ፣

• ሇአካባቢው ማህበረሰብ ከሚሰጥ የ ጤና አገ ሌግልት ክፍያ /ሕክምና ፣ መድኃኒ ት ሽያ ጭ፣


ሊ ቦራቶሪ ወዘ ተ…/

• መን ግሥት ወይም መን ግሥታዊ ሊ ሌሆኑ ተቋማት ከሚሰጥ የ ማማከር አገ ሌግልት ክፍያ ፣

• መን ግሥታዊ ወይም መን ግሥታዊ ያ ሌሆኑ ተቋማት ሠራተኞች ሇመሇየ ት በውክሌና ከሚሰጥ ፈተና ና
ተጓ ዳኝ አገ ሌግልቶች የ ሚገ ኝ ክፍያ ፣

• ሇኮን ትራክተሮችና ላልች ተቋማት ከሚሰጥ የ አፈር፣ ብረትና ላልች ግብዓቶችን ጥራት
ሇማረጋገ ጥ ከሚደረግ ና ሙና ምርመራ ክፍያ ፣

• ሇዩ ኒ ቨርሲቲ ማህበረሰብ /ሠራተኛ እና ተማሪ/ ግሌጋልት የ ተቋቋሙ መዝና ኛዎች /ካፊቴሪያ ፣


ስፖርት ማዘ ውተሪያ ዎች፣ ሬስቶራን ቶች፣ ወዘ ተ የ ሚገ ኝ ገ ቢ፣

• ሇዩ ኒ ቨርሲቲ ማህበረሰብ ከተቋቋሙ ትምህርት ቤቶች (ኮሚኒ ቲ ት/ቤት) የ ሚገ ኝ ገ ቢ፣

• ሇዩ ኒ ቨርሲቲ ማህበረሰብ ግሌጋልት ከተቋቋሙ መደብሮችና መጻ ህፍት መሸጫ ማዕ ከሊ ት የ ሚገ ኝ


ገ ቢ፣

• በዋና ነ ት የ ተቋማትን አካዳሚያ ዊ እና የ ምርምር ሥራዎችን ሇማተም የ ተቋቋመ ማተሚያ ቤት


ከውጭ ተጠቃሚዎች የ ሚገ ኝ የ አገ ሌግልት ክፍያ ፣

• ከመማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ማህበረሰብ አገ ሌግልት ወይም ተቋም አስተዳደር ጋር ተዛ ማጅ


ከሆኑ ሕጋዊ እን ቅስቃሴዎች የ ሚገ ኝን ገ ቢ ያ ጠቃሌሊ ሌ፡ ፡

5. የ ውስጥ ገ ቢ አስ ተዳደር

የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ገ ቢ በሚከተሇው አኳኋን ጥቅም ሊ ይ ይውሊ ሌ፡ ፡

1. በበጀት ዓመቱ ቀጣይነ ት ከላሊ ቸው እን ቅስቃሴዎች የ ተገ ኙ ገ ቢዎች

የ አን ድ ጊዜ ወይም ደራሽ ከሆኑና ሉታቀዱ ከማይችለ ሥራዎች ከሚገ ኝ የ ውስጥ ገ ቢ ውስጥ


የ እነ ዚህን ሥራዎች ሙለ ወጪ ሸፍኖ የ ሚገ ኝ ተራፊ ገ ን ዘ ብ በከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ
ፕሬዚዳን ት ሲፈቀድ መደበኛ ሊ ሌሆኑ ተግባራት ሉውሌ ይችሊ ሌ፡ ፡

2
High.Edu.Inc.lin.Dir W/GT
2. በበጀት ዓመቱ ቀጣይ ከሆኑ እን ቅስቃሴዎች የ ተገ ኙ ገ ቢዎች አጠቃቀም

ከዓመት ወደ ዓመት ቀጣይ ከሆኑና ሉታቀዱ ከሚችለ ሥራዎች የ ሚገ ኘው የ ውስጥ ገ ቢ፡ -

ሀ/ የ ውስጥ ገ ቢ መጠን እን ዲሁም ገ ቢውን ሇማመን ጨት የ ሚወጣው ወጪ በከፍተኛ ትምህርት


ተቋማቱ ቦርድ ይወሰና ሌ፡ ፡

ሇ/ በዚህ አን ቀጽ ተራ ፊደሌ “ሀ” ሊ ይ የ ተመሇከተው እን ደተጠበቀ ሆኖ የ ተገ ኘው የ ገ ቢ


መጠን የ ገ ቢ ማስገ ኛ ሥራዎቹን ሙለ ወጪ ሸፍኖ ተራፊው ገ ን ዘ ብ የ ከፍተኛ ትምህርት
ተቋማት ከአመታዊ የ በጀት ጥያ ቄ ጋር አቅርበው የ ውስ ጥ ገ ቢው በመን ግስት ሲታወጅ
ሇፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ ይውሊ ሌ፡ ፡

ሐ/ የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተስማሚ የ ስራ አካባቢን ሇመፍጠርና ተሌዕ ኮአቸውን


ሇማሳ ሇጥ ካቋቋሟቸው እን ደ መዝና ኛ ማዕ ከሊ ት፣ የ ተማሪዎችና ሠራተኞች መዝና ኛ
ክበባት፣ ጂም፣ ሪስቶራን ት፣ የ ኮሚዩ ኒ ቲ ት/ቤቶች ፣ የ መጻ ህፍት ማዕ ከሊ ት፣ የ ማተሚያ
ቤቶች፣ ሇከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ ብቻ አገ ሌግልት የ ሚሰጡ መደብሮች
እና ተመሳ ሳ ይ ተቋማት የ ሚገ ኘው ተራፊ ገ ን ዘ ብ የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ የ ሥራ
አመራር ቦርድ በሚያ ጸድቀው መሰረት ሇተቋማቱ አገ ሌግልት መስጫ ማስፋፊያ ና
ማጠና ከሪያ እን ዲሁም ሇላልች የ ሥራ አመራር ቦርዱ ሇሚወስና ቸው ተግባራት ማስፈጸሚያ
ይውሊ ሌ፡ ፡
3. የ ፋይና ን ስ አስተዳደር

የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ገ ቢን ጥቅም ሊ ይ ማዋሌ የ ሚችለት ፀ ን ተው


የ ሚሠራባቸውን ሕጐችና መመሪያ ዎች መሠረት በማድረግ ይሆና ሌ፡ ፡

4. የ ውስጥ ገ ቢን መጠቀም የ ማይቻሌባቸው ሁኔ ታዎች

ሀ/ በመን ግሰት ውሳ ኔ የ ተሰጠባቸው እን ደየ ተማሪዎችና የ ህሙማን የ ምግብ በጀት ተመን


ሇመሳ ሰለት ወጪዎች ከውስጥ ገ ቢ ከተመን በሊ ይ መጠቀም አይቻሌም፡ ፡

ሇ/ የ ውስጥ ገ ቢን በመጠቀም ከአገ ር ውስጥም ሆነ ከውጭ አገ ር ተሽከርካሪ መግዛ ት


አይቻሌም፡ ፡

6. የ ደረሰ ኝ አጠቃቀም

የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዚህ መመሪያ ተራ ቁጥር 5(1) እና (2) የ ተዘ ረዘ ሩ የ ውስጥ


ገ ቢዎችን መሰብሰብ የ ሚችለት የ ገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒ ስቴር በሚያ ሳ ትመው ወይም እን ዲያ ሳ ትሙ
በሚፈቀድሊ ቸው ገ ቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞች ብቻ ነ ው፡ ፡

7. የ ባ ን ክ ሂሳ ብ

3
High.Edu.Inc.lin.Dir W/GT
የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒ ስቴር ሇውስጥ ገ ቢ መሰበሰቢያ
በሚፈቅድሊ ቸው የ ባን ክ ሂሣብ ብቻ መጠቀም አሇባቸው፡ ፡

8. የ ሂሳ ብ አ ያ ያ ዝና ኦ ዲት

1. ሇውስጥ ገ ቢ ራሱን የ ቻሇ የ ሂሳ ብ መዝገ ብ መቋቋምና እያ ን ዳን ዱ የ ሂሳ ብ እን ቅስቃሴ


በመን ግስት ሂሳ ብ መደብ ተሇይቶ መመዝገ ብ ይኖርበታሌ፡ ፡

2. የ ውስጥ ገ ቢ ሂሳ ብ በአመቱ መጨረሻ ተዘ ግቶ በውጭ ኦ ዲተር መመርመር አሇበት፡ ፡

3. የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ተመረመረ የ ኦ ዲት ሪፖርት በደረሳ ቸው በአን ድ ወር ጊዜ ውስጥ


ሪፖርቱን ሇገ ን ዘ ብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒ ስቴር ማቅረብ አሇባቸው፡ ፡

4. የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ ውስጥ ኦ ዲት በፋይና ን ስ አስተዳደር አዋጅ አን ቀጽ 7 ን ዑስ


አን ቀጽ 1(ሐ) በተደነ ገ ገ ው መሰረት የ ውስጥ ገ ቢን አጠቃቀም በተመሇከተ እን ደ አን ድ
መደበኛ አሰራር በየ ጊዜው ኦ ዲት ማድረግና አፈጻ ጸሙን ሇተቋማቱ የ በሊ ይ ኃሊ ፊ በየ ሩብ ዓመቱ
ሪፖርት ማድረግ አሇበት፡ ፡

9. የ ውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት

የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ በሊ ይ ሀሊ ፊዎች የ ውስጥ ገ ቢ አስተደደርን በተመሇከተ ተገ ቢ የ ሆነ


የ ውስጥ ቁጥጥር ስርአት የ መዘ ርጋትና ተግባራዊነ ቱን የ መከታተሌ ኃሊ ፊነ ት አሇባቸው፡ ፡

10. ተፈፃ ሚ ያ ሇመሆን

የ ዚህ መመሪያ ድን ጋጌ ዎች በአዋጅ ቁጥር 650/2001 አን ቀጽ 66 እና 67 መሰረት ከፍተኛ


ትምህርት ተቋማት ከሚያ ቋቁሟቸው ኢን ተርፕራይዞ ች በ ሚገ ኘው ገ ቢ አጠቃቀም ሊ ይ ተፈፃ ሚነ ት
አይኖራቸውም፡ ፡

11. መመሪያ ው የ ሚጸና በት ጊዜ

ይህ መመሪያ ከሐምላ 01 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ የ ጸና ይሆና ሌ፡ ፡

አዲስ አበባ ሐምላ 01 ቀን 2006 ዓ .ም

ሱፍያ ን አህመድ

4
High.Edu.Inc.lin.Dir W/GT
የ ገ ን ዘ ብና የ ኢኮኖሚ ሌማት
ሚኒ ስትር

5
High.Edu.Inc.lin.Dir W/GT

You might also like