Professional Documents
Culture Documents
2. ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ.................................................................................................................................7
3. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ............................................................................................................................11
4. መቀሌ ዩኒቨርሲቲ................................................................................................................................15
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ..................................................................................................................................19
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ..................................................................................................................................24
7. አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ.........................................................................................................................28
8. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ................................................................................................................................32
9. የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ.............................................................................................................................36
12. ዲላ ዩኒቨርሲቲ...................................................................................................................................47
14. ወሎ ዩኒቨርሲቲ..................................................................................................................................55
1
23. የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ.............................................................................................................................89
2
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ብቁ ምሩቃንን በማፍራትና ችግር ፈቺ የምርምር ውጤቶችን በማቅረብ እንዲሁም ማህበረሰብ ተኮር አገልግሎቶችን
በመስጠት የሀገሪቱን የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ልማት ማፋጠን፡፡
1.2. ራዕይ
በ 10 ›mt$ m¶ yL¥T :QD የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን ማረጋገጥ የዘላቂ
የልማት ግቦች ማሳካት ነዉ፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ቁልፍ ዓላማ ደግሞ የትምህርትን ጥራትና ጠቀሜታ (relevance)
ማረጋገጥ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የቅበላ አቅም ማሳደግ ነዉ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በፕሮግራም በጀት የቀረጻቸው የመማር ማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እና የማማከርና የማህበረሰብ
አገልግሎት ፕሮግራሞች እና በሶስት ዓመት ሊደረስባቸው የሚችሉ ውጤቶችን /ዓላማዎች/ በማሳካት ለዕድገትና
ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዊነት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለ 2015 በጀት ዓመት የበጀት ጥያቄውን በአራት ፕሮግራሞች ከፋፍሎ ያቀረበ ሲሆን ለእነዚህ ፕሮግራሞች
ማስፈጸሚያ በመደበኛ ወጪ ብር 1,982.4 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 900.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
3
4. የዩኑቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 1. ፕሮግራም 1፡ ስራ አመራርና አስተዳደር
በዩኒቨርስቲው ውስጥ የተሻለ የሥራ አመራርና አስተዳደር ፕሮግራም በመማር የተሰጠ የድጋፍ
የመልካም አስተዳደርና አመራር ማስተማሩና በሌሎች ሁለት ፕሮግራሞች ቀጥታ አገልግሎት፣ %
በማረጋገጥ የደንበኞች/ ባለድርሻ ሊገለጽ የማይችሉ ውጤት፣ የድጋፍ ተግባራትንና 97
የዩኒቨርስቲውን የለወጥ እቅድና የፕሮግራሞች አቅፎ
አካላት እርካታ ማሳደግ፤
እንዲይዝ ተደርጓል፡፡
4
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
የህብረተሰቡን ችግር መፍታት አላማው ያደረግ
ፕሮግራም ነው፡፡ የተፈጠሩ የዩኒቨርስቲ-
ኢንዳስትሪ ትሰስሮች፣ በቁጥር፣ 2
5
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ስራ አመራርና 1,454,831.8
1 900,000.0 900,000.0 470,531.82 84,300.00 554,831.82
አስተዳደር 2
መማር 1,016,907.5
2 0.0 841,858.58 175,049 554,831.82
ማሰተማር 8
1,016,907.5
3 ጥናትና ምርምር 0.0 71,228.22 4,890.42 76,118.64
8
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 297,724.12 36,781.48 334,505.60 76,118.64
አገልግሎት
6
ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተወዳዳሪ የሆኑ ምሩቃንን ማፍራት ችግር ፈቺ ምርምሮችን ማካሄድ፣
ቴክኖሎጂዎችንና ዕውቀትን በማፍለቅና በማሠራጨት ፍላጎትን መሠረት ያደረገ የማህበረሰብ አገልግሎት
መስጠት ነው፡፡
1.2. ራዕይ
እ.ኤ.አ. በ 2025 በአለም የታወቀና በአፍሪካ ካሉ ግንባር ቀደም ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆን ፡፡
በ 10 ›mt$ m¶ yL¥T :QD የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ለዕቅዱ መሳካት የአገሪቱን የልማትና በተለይም የአምራች
ኢንዱስትሪዎችን ፍላጐት የሚያሟላ በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠነና ብቃት ያለዉ የሰው ሃይል በማፍራት፣ የከፍተኛ ትምህረት
ቅበላ ለሣይንስና ቴክኖሎጂ ትኩረት እንዲሰጥ በማድረግ፣ ጾታዊ እኩልነት ለማረጋገጥ የሴቶችን ተፎካካሪነት በማበረታት፣
በማጐልበትና ውጤታማ እንዲሆኑ መርዳት፣ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ፍላጐት በሚያሟላ መልኩ የትምህርት ጥራትና
ተፈላጊነት ደረጃዎችን ለሚያሟሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ በመሰጠት፣ ውጤት ተኮር የሆነ
የአመራር፣ አስተዳደርና አፈፃፀም ስልትን የተከተለና መልካም ተሞክሮዎችን የሚገነዘብና የሚያሰፋ የከፍተኛ ትምህርት
ስርአት በመገንባት የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
7
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
8
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ቴክኖሎጂዎችን፣ እውቀቶችንና መልካም ተመክሮዎችን ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች በማከናወን ለተጠቃሚዎች
በማፍለቅ፣ በመለየትና በማስረጽ የህብረተሰቡን ኑሮ እንዲሰራጩ ይደረጋል ፡፡
ማሻሻል፡፡
9
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ድምር
ድምር ከመ/ቤት ገቢ ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ስራ አመራርና
1 404,812.3 21,013.0 425,825.34 425,825.34
አስተዳደር
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 400,000.0 400,000.0 160,002.3 160,002.3 560,002.3
አገልግሎት
10
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
አገሪቱ የምትፈልገውን በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይል በብዛትና በጥራት በማፍራት፣ አገራዊ ጠቀሜታ
ያላቸው ጥናትና ምርምሮች በማድረግና የማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት ለአገራዊ ብሎም ዓለማቀፋዊ
ዕድገት ጉልህ አስተዋጾኦ ማድረግ የዩኒቨርሲቲው ተልዕኮ ነው፡፡
1.2 ራዕይ
እ.ኤ.አ በ 2030 ዓ.ም በአፍሪካ ከሚገኙ ግንባር ቀደም የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆን፡፡
በ 10 ›mt$ m¶ yL¥T :QD የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን ማረጋገጥ
የምዕ t ዓመቱን የልማት ግቦች ማሳካት ነዉ፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ቁልፍ ዓላማ ደግሞ የትምህር T ን ጥራትና
ጠቀሜታ (relevance) ማረጋገጥ XNÄ!h#M የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የቅበላ
አቅም በማሳደግ በቴክኖሎጂ ሽግግር የአኮኖሚ ልማቱን እንዲደግፋ ትኩረት በመስጠት የኢንዱስትሪ
ዩኒቨርሲቲ ትስስርን በማጠናከር ½ ለሁሉም ተማሪዎች በተለይ ደገሞ ለሴት ተማሪዎችና ልዩ ድጋፍና ትኩረት
ለሚሹ ተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል ነዉ ÝÝ ለዚህም ዩኒቨርሲቲው በፕሮግራም በጀት
የቀረጻቸው የመማር ማስተማር ½ ጥናትና ምርምር እና የማማከርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራሞችና
በሦስት ዓመት ሊደረስባቸው የሚችሉ ውጤቶችን (ዓላማዎች) በማሳካት ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ
ተግባራዊነት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል ÝÝ
†n!vRs!tEW l2015 bjT ›mT ybjT _Ãq&WN bx‰T PéG‰äC kÍFlÖ Ãqrb s!çN½ lXnz!H PéG‰äC
¥Sf[¸Ã lmdb¾ wÀ BR 1,679.1 ¸l!×N X lµpE¬L wÀ BR 450.0 ¸l!×N tdGÐL፡፡
11
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
የተሰጠ የድጋፍ
ፕሮግራም 1፡ ስራ አመራርና አስተዳደር አገልግሎት፣
ዓላማ 1.
ይህ ፕሮግራም የሰው ኃይል የማሟላትና የድጋፍ መቶኛ 100
ከ 2013 – 2015 ፈጣን፣ ወጭ አገልግሎት የመስጠት፣ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን የማከናወን
ቆጣቢና ጥራት ያለው የድጋፍ እና በዩኒቨርሲቲው መልካም አስተዳደር የማስፈን እና
አገልግሎት መስጠት የማስጠበቅ ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ በተጨማሪም ነባርና
አዳዲስ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች የማስፋፋትና
የዉጭ አገር መምህራን ቅጥር የማካሄድ ሥራዎች
ይከናወናሉ፡፡
ዓላማ 2
ከ 2013-2015 ጥራትና አግባብነት የተመረቁ ተማሪዎች ቁጥር 11,000
ፕሮግራም 1፡ መማር ማስተማር
ያለው መማር ማስተማር በሁሉም
የትምህርት መስኮችና ደረጃዎች ይህ ኘሮግራም በዩኒቨርሲቲው በሚገኙ የተለያዩ ኮሌጆችና
በመስጠት የምሩቃንን ብዛት በ 2012 ትምህርት ክፍሎች ዩኒቨርሲቲው ተቀብሎ
ከአለበት በየዓመቱ 10 000 ወደ 11 የሚያስተምራቸውን የመደበኛ፣ የክረምትና የማታ ተማሪዎች
000 ማድረስ፡፡
በጥራት እና በብቃት አሰልጥኖ ማስመረቅ ነዉ፡፡
12
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ ጥናትና ምርምር የማካሄድ እና የተካሄዱ የምርምር
ምርምሮችን ብዛት አሁን
ውጤቶችን ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የማሰራጨት
ከአለበት በዓመት ከ 1 300 ወደ 1
450 ከፍ ማድረግ፡፡ ተግባራት ለማከናወን የተቀረጸ ነው፡፡
ዓላማ 4: ከ 2 ዐ 13-2 ዐ 15 ድረስ ፕሮግራም 4፡ ማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት ወደ ማህበረሰቡ የሰረጹ ቁጥር 125
የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ ወደ ይህ ፕሮግራም በበጀት ዓመቱ በዩኒቨርሲቲዉ የጥናትና ምርምር
ማህበረሰቡ የሚሰርፁ የምርምር ውጤቶች እና
ማስተማሪያ ሆሰፒታል ተኝተዉ ለሚታከሙና
ውጤቶች ብዛት በየዓመቱ አሁን የተሰጡ የማማከር
ተመላላሽ ህሙማን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡ 30
ካለበት ከ 100 ወደ 125 ማድረስ፣ አገልግሎቶች ቁጥር
የቴክኖሎጂ ሽግግር ከ 20 ወደ 40 በተለያዩ ርዕሶች የህብረተሰቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ
ማድረስ እንዲሁም ለድርጅቶች የተሰጠ የህክምና 200,000
የአጫጭር ጊዜ ሥልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡ አገልግሎት ቁጥር
የማማክርና አገልግሎት ከ 20 ወደ
30 መሰጠት፡፡ለ 200,000
የማህበረሰቡ አባላት የህክምና
አገልግሎት መስጠት፡፡
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም የፕሮግራም
ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ስም ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
13
ባህርዳር 1,679,148.
314 450,000.0 0.0 0.0 0.0 450,000.0 1,622,979.9 56,169.0 2,129,148.9
ዩኒቨርሲቲ 9
ስራ አመራርና
1 0.0 471,300.9 6,169.0 477,469.9 477,469.9
አስተዳደር
መማር
2 450,000.0 450,000.0 871,679.0 20,000.0 891,679.0 1,341,679.00
ማሰተማር
ጥናትና
3 0.0 75,000.0 75,000.0 75,000.0
ምርምር
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 205,000.0 30,000.0 235,000.0 235,000.0
አገልግሎት
14
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
1.1 tL:÷
የትምህርት፣ የምርምርና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች በላቀ ደረጃ በማከናወን የአገር-አቀፍና አለም-
አቀፍ ማህበረሰብ እውቀት፣ የኢኮኖሚ ደረጃና ማህበራዊ ደህንነት በማሳደግ ረገድ አስተዋፅኦ ማድረግ፡፡
1.2 ‰ : Y
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ በ 2017 በአፍሪካ ካሉት 25 ቀደምት ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ኣንዱ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ መገኘት ÝÝ
bm¥R ¥St¥R½ b_ÂTÂ MRMR XÂ b¥¥kRÂ b¥HbrsB xgLGlÖT bîST ›mT l!drSÆcW y¸Cl# W-@èCN
¼ ዓ§¥ãC¼ b¥úµT l ሁለተኛው :DgT T‰NSæR»>N :QD tGƉêEnT g#LH xStê{å ÃbrK¬LÝÝ
በመሆኑም ½ ዩኒቨርሲቲው በ 2012 በጀት ዓመት ዕቅድ በሁለተኛው የፕሮግራም በጀት ዘመን የተጀመሩት ውጥኖችን
መሰረት በማድረግ ½ ሁለንተናዊ ልማትን ለማረጋገጥ በሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የተቀመጠውን
የከፍተኛ ትምህርት ሽፋን በዓይነትና በመጠን ከፍ የማድረግ ዓላማን ለማሣካት እና በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣው
የሀገራችን ኢኮኖሚ የሚፈልግው የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጐት ማሟላት በሚያስችሉ ዋና ዋና ልማታዊ በሆኑ ጉዳዮች
ላይ ትኩረት ማድረጉን አጠናክሮ መቀጠል ነው ÝÝ
†n!vRs!tEW l2015 bjT ›mT ybjT _Ãq&WN bx‰T PéG‰äC kÍFlÖ Ãqrb s!çN½ lXnz!H PéG‰äC
¥Sf[¸Ã lmdb¾ wÀ BR 871,947.2 ¸l!×N X lµpE¬L wÀ BR 400.0 ¸l!×N tdGÐL፡፡
15
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 1. ፕሮግራም 1፡ ስራ አመራርና አስተዳደር የተሰጡ የድጋፍ በመቶኛ 95
ይህ ፕሮግራም የሰው ኃይል የማሟላትና የድጋፍ አገልግሎት አገልግሎቶች
የመልካም አስተዳደር ችግሮች
የመስጠት፣ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን የማከናወን እና በዩኒቨርሲቲው
ለመቅረፍ ጥራት ያለውና ቀልጣፋ
መልካም አስተዳደር የማስፈን እና የማስጠበቅ ተግባራት ይከናወናሉ፡፡
አገልግሎት በመስጠት ከ 2012
በተጨማሪም ነባርና አዳዲስ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች
ከነበረበት የአመራር የማስፈፀም አቅም
የማስፋፋትና የዉጭ አገር መምህራን ቅጥር የማካሄድ ሥራዎች
ከ 85 ወደ 95 ማድረስ
ይከናወናሉ፡፡
ዓላማ 2. ፕሮግራም 1፡ መማር ማስተማር የተመረቁ በቁጥር 6,200
በዚህ ፕሮግሪም ሥር በዩኒቨርሲቲው በሚገኙ የተለያዩ የትምህርት ተማሪዎች
ጥራት ያለው ትምህርትና ሥልጠና
በመስጠትና አዳዲስ የትምህርት ክፍሎች የቀብሎ የሚያስተምራቸውን የመደበኛና የክረምት ትምህርት
ፕሮግራሞች በማስፋፋት የአዲስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ፣ በሁለተኛ እና በዶክትሬት ዲግሪ በሁሉም
ተማሪዎች ቅበላ ከ 6000 ወደ 6500 የትምህረት መስኮች አሰልጥኖ ያስመርቃል፡፡
ማሳደግ
ዓላማ 3 ችግር ፈቺ የሆኑና የህብረተሰቡን ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተከናወኑ በቁጥር፣ 189
ፍላጐት መሰረት ያደረጉ 189 አዳዲስ ይህ ፕሮግራም በዓላማ 3 ስር የተመለከተውን በተቋሙ ጥናትና
ችግር ፈቺ
የጥናትና ምርምር ሥራዎች በማጠናቀቅ
የእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግርን ማረጋገጥ ምርምሮች፣
ምርምር የማካሄድ እና የተካሄዱ የምርምር ውጤቶችን ለተገልጋዩ
16
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ የምክርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም 4፡ ማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት የተሰጠ በቁጥር፣ 70
በማስፋፋት የተጠቃሚዎች ቁጥር አሁን
ይህ ፕሮግራም በበጀት ዓመቱ በዩኒቨርሲቲዉ ማስተማሪያ ሆሰፒታል ስልጠናና
ካለበት 60 ወደ 70 ከፍ በማድረግ የምክርና
ድጋፍ አገልግሎት ማስፋፋት ተኝተዉ ለሚታከሙና ተመላላሽ ህሙማን የህክምና አገልግሎት የማማከር
ይሰጣል፡፡ በተለያዩ ርዕሶች የህብረተሰቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ አገልግሎት
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
315 መቀሌ ዩኒቨርሲቲ 1,100,000.0 0.0 0.0 0.0 400,000.0 796,740.2 75,207.0 871,947.2 1,271,947.2
17
ስራ አመራርና
1
አስተዳደር
1,100,000.0 400,000.0 217,231.1 8,000.0 255,231.1 655,231.1
ማማከርና ማህበረሰብ
4 0.0 116,876.3 21,935.0 138,811.3 138,811.3
አገልግሎት
18
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
19
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
20
የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች
መግለጫ ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
በ 2012 ከነበረበት 180 እና 25 ዩኒቨርሲቲዎች ተወዳዳሪ ሆኖ በመገኘት ዓለም
በቅደም ተከተል በየአመቱ 200 አቀፍ ደረጃውን የጠበቁ 250 የጥናትና ምርምር የተሰራጩ የምርምር በቁጥር 30
ምርምሮችን በማከናወን እና ውጤቶችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ዉጤቶች፣ጽሁፎችና
በ 2013 20 እንዲሁም በ 2014 እና
በማከናወን ለተጠቃሚዎች እንዲሰራጩ ቴክኖሎጂዎች፣
2015 30 የምርምር ውጤቶችን
ያደርጋል፡፡
በማሰራጨት በ 2015 የተከናወኑ
ችግር ፈቺ ምርምሮችን 600
እንዲሁም የተሰራጩ የምርምር
ውጤቶችን 80 ማድረስ
21
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም የፕሮግራም ጠቅላላ
መለያ ቁጥር ስም ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ሀዋሳ
316 1,500,000.0 0.0 0.0 0.0 1,500,000.0 1,314,869.5 41,001.0 1,355,869.5 2,855,869.5
ዩኒቨርሲቲ
ስራ አመራርና
1 1,500,000.0 1,500,000.0 408,998.9 41,001.0 450,000.00 1,950,000.0
አስተዳደር
መማር
2 0.0 686,543.9 686,543.9 686,543.9
ማሰተማር
ጥናትና
3 0.0 38,401.15 38,401.15 38,401.15
ምርምር
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 180,924.43 180,924.43 180,924.43
አገልግሎት
22
23
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
1. የዩኒቨርሲቲው tL:÷ ‰:Y
1.1 tL:÷
የዩኒቨርሲቲው ፍስልስፍና በሆነው በማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት፣ ስልጠናና የአካባቢውን፣ የአገሪቱንና ዓለማቀፉን
ማህበረሰብ በማሳተፍ ብሔራዊና ዓለማቀፋዊ ብቃት ያላቸውን ምሁራንን የማፍራትና ጥራት ያለውና ችግር ፈቺ ምርምር
ማከናወን፡፡
1.2 ‰ : Y
በመማር ማስተማር ፤ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት እ.ኤ.አ. በ 2025 ከአፍሪካ ቀዳሚና በዓለም ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ
ሆኖ ማየት፡፡
የዩኒቨርሲቲው የአሰራር አቅጣጫ በዋናነት መሰረት ያደረገው በቅድሚያ በሃገራዊ ራዕይ ላይ ሲሆን፣ በማስከተልም
ይህንኑ ራዕይ ለማስፈጸምና የዩኒቨርሲቲውን ተወዳዳሪነትና ተመረጭነት ዕውን ለማድረግ እንዲቻል የተነደፈውን
የዩኒቨርሲቲውን ስትራተጂክ ዕቅድ ጋር በማገናዘብና ወቅታዊ አካባቢያዊ ሃገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን እንዲሁም
የዩኒቨርሲቲውን ያለፉ ዓመታት አፈጻጸም ግምት ውስጥ በማስገባት ነው። በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን
ዕቅድ የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን በማረጋገጥ ለዕ.ት.ዕ መሳካት የበኩሉን አስተዋጽኦ
ያበረክታል።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ l2015 bjT ›mT ybjT _Ãq&WN bx‰T PéG‰äC kÍFlÖ Ãqrb s!çN½ lXnz!H PéG
‰äC ¥Sf[¸Ã bmdb¾ wÀ BR 1,453.6 ሚሊዮን X lµpE¬L wÀ BR 400.0 ¸l!×N tdGÐLÝÝ
24
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
25
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተከናወኑ ችግር ፈቺ በቁጥር፣ 518
ይህ ፕሮግራም ዩኒቨርስቲው ከተቋቋመበት ዓላማ ምርምሮች፣
የምርምር ተቋማትን በማደራጀት
የተሰባጠረ ሙያን ያካተተ ችግር ፈቺ በመነሳት ደረጃቸውን የጠበቁ የጥናትና ምርምር ዕውቅና አግኝተው
የሆነና ጥራቱን የጠበቀ ምርምር የታተሙ የምርምር በቁጥር፣ 476
በማካሄድ 90 ፐርሰንቱ የዩኒቨርሲቲው ውጤቶችን በተለያዩ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች
ውጤቶች
ምርምር ትኩረት አቅጣጫ ጋር
በማመጣጠን ማረጋገጥ። በማከናወን ለተጠቃሚዎች እንዲሰራጩ ይደረጋል ፡፡
26
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
1,453,652. 1,853,652.
317 ጅማ ዩኒቨርሲቲ 400,000.0 0.0 0.0 0.0 400,000.0 1,429,127.1 24,52530
1 1
ስራ አመራርና
1 400,000.0 400,000.0 334,292.9 3,731.7 338,024.7 738,024.7
አስተዳደር
መማር
2 0.0 795,654.0 4,987.2 800,641.2 800,641.2
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.0 64,290.0 64,290.0 64,290.0
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 234,890.1 15,806.0 250,696.2 250,696.2
አገልግሎት
27
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
1.2. ራዕይ
በ 2022 ዓ.ም በመማር ማስተማር ፣ በምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በመላቅ በአገር ደረጃ እስከ ሶስተኛ
በአፋሪካ ከሀምሳ ቀዳሚ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀዳሚ አንዱ እና በዓለም ታዋቂ መሆን፡፡
የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን ማረጋገጥ የምዕተ ዓመቱን የልማት ግቦች ማሳካት ነዉ፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ቁልፍ ዓላማ ደግሞ የትምህር T ን ጥራትና ጠቀሜታ (relevance) ማረጋገጥ እንዲሁም የከፍተኛ
ትምህርት ተቋማትን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የቅበላ አቅም ማሳደግ ነዉ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በፕሮግራም በጀት
የቀረጻቸው የመማር ማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እና የማማከርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራሞች እና በሶስ
ዓመት ሊደረስባቸው የሚችሉ ውጤቶችን /ዓላማዎች/ በማሳካት ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዊነት ጉልህ
አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
28
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
29
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተካሄዱ ችግር ፈቺ በቁጥር፣ 310
በዚህ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲው በርካታ የምርምር ስራዎች ምርምሮች፣
ዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ንድፈ ሀሳቦች ቁጥር
የሚከናወኑ ሲሆን የምርምሮቹን ውጤት በማሳተም
በመጨመር፣ የተመራማሪዎችን አቅም በማጎልበት፣ በቂ
ለአካባቢው ህብረተሰብ እና ለሌሎች ለተጠቃሚ
የምርምር ፈንድ በመመደብ እና በአግባቡ የመጠቀም ባህል
እንዲደርሱ ይደረጋል፡፡
በማዳበር ችግር ፈቺ፣ አሳታፊና በፍላጎት ላይ የተመሰረቱ
ጥናቶችና ምርምሮችን በ 2 ዐ 12 በጀት ዓመት ከነበረበት 210
እስከ 2015 ወደ 540 ማድረስ ነዉ፤
30
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
አርባ ምንጭ
371 500,000.0 0.0 0.0 0.0 500,000.0 1,112,332,4 59,950.2 1,172,282.6 1,672,282.6
ዩኒቨርሲቲ
ስራ አመራርና
1
አስተዳደር 500,000.0 500,000.0 316,957.8 200.0 316,957.8 816,957.8
መማር
2 0.0
ማሰተማር 693,177.3 45,405.3 738,582.61 738,582.61
31
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
ፈጣንና ዘላቂ ዕድገት ማምጣት የሚችል ዲሞክራሲያዊ ባህልን የተላበሰና ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ማፍራት
፣ችግር ፈቺ፣ ምርምር በማካሄድ በህብረሰተቡ ማስረጽ ፣እንዲሁም የህብረተሰቡን ማህበራዊ እና
ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ለማሻሻል የጤናና የምክር አገልግሎት መስጠት፣
1.2. ራዕይ
በሀገሪቱ ግንባር ቀደም የህብረተሰብ ችግር ፈቺ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ማየት
የኢኮኖሚክ እና ሶሻል ሴክተር ልማት ሥር በሠዉ ሃብት ልማት እና በቴክኖሊጂ አቅም ግንባታ በሁሉም
የትምህርት መስክ የትምህርት ተሳትፎ ጥራት እና አግባብነትን በማሻሻልና የትምህርት ልማት ሠራዊትን
በተቀናጀ እና በተደራጀ ሁኔታ ማፍራት በመሆኑ የጎንደር ዩኒቨርሲቲም በሚሰጣቸዉ የትምህርት፣ የምርምርና
የማህበረሰብ አገልግሎቶች ስትራቴጂክ ዕቅድ መሠረት የዕድገትና ትራንስፎረሜሽን ዓላማዎች ለማሳካት
ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
32
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
33
የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች
መግለጫ ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተጠናቀቁና 350
በዚህ ፕሮግራም ዉስጥ የምርምር ስራ ለማህበረሰቡ የተሰጡ ቁጥርና መቶኛ
በዩኒቨርሲቲዉ የሚሰሩ ችግር ፈች ምርምሮችን አሁን
ከሚገኙበት ከ 210 በ 2013 በጀት ዓመት ወደ 250፣ ማከናወን ፣ የምርምር ንድፈ ሃሳብ ማቅረብ፣ የጥናትና ምርምር
በ 2014 ወደ 300 በ 2015 ወደ 350 ማሳደግና የተሰሩ ማስገምገም፣ ተገምግመው የጸደቁ ውጤቶች፣
የምርምር ዉጤቶችን ወደ ተጠቃሚዉ የማድረስ ስራ አሁን ምርምሮችን ማካሄድ ወዘተ ዋና ዋና ተግባራት
ከሚገኝበት ከ 20 በመቶ በ 2013 ወደ 30 በ 2014 ወደ
ይከናወናሉ፡፡
40 እና በ 2015 ወደ 50 በመቶ ማሳደግ፡፡
ዓላማ 4. ፕሮግራም 4፡ ማማከርና ማህበረሰብ የተሰጠ የምክርና በቁጥር 85
ዓላማ 5፡- በዩኒቨርሲቲዉ የሚሰሩ የማህበረሰብ አገልግሎት አገልግሎት የድጋፍ አገልግሎት ፣
ፕሮጀክቶችን አሁን ከሚገኙበት ከ 35 በ 2015 ወደ 35 በዚህ ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲው ለአካባቢው
ማሳደግ እንዲሁም ተመላላሽ ህሙማን አሁን ካለበት ማህበረሰብ መጠነ ሰፊ የህክምና አገልግሎት የተሰጠ የህክምና፣
429,324 በ 2015 ወደ 571,429 ማሳደግ፣ ተኝተው የሚሰጥ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ የላብራቶሪ ምርመራ በቁጥር
ለሚታከሙ ህሙማን ደግሞ አሁን ካለበት 24,082 ወደ የማማከርና የማህበረሰብ አገልግሎቶች እና የፋርማሲ 571,429
ይከናወናሉ፡፡ አገልግሎት ፣
በ 2015 ወደ 32,052 ማሳደግ፣
34
በኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 3 4 5 6 7=3+4+5+6 9 10=8+9 11=7+10
372 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 450,000.00 0.00 0.00 0.00 450,000.00 1,318,627.8 100,714.0 1,419,341.8 1,879,341.8
ስራ አመራርና
1 450,000.00 450,000.00 307,106.82 307,106.82 757,106.82
አስተዳደር
መማር
2 0.00 719,284.21 8,990.0 728,274.21 728,274.21
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.00 42,500.7 42,500.7 42,500.7
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.00 249,736.1 91,724.0 341,460.06 341,460.06
አገልግሎት
35
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ጥራትና አግባብነት ያለውን ትምህርትና ስልጠና በመስጠት በዕውቀት፤
በክህሎትና በመልካም ስነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን በማፍራት፤ እንዲሁም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በማስተዋወቅና
በማስረጽ ለአካባቢውና ለሀገሪቱ ልማት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ማካሄድ
ነው፡፡
1.2. ራዕይ
ብቁ ባለሙያና ተመራማሪ ዜጎችን በማፍራት በ 2022 ዓ.ም በአፍሪካ ደረጃ ታዋቂ የጥናትና ምርምር ማዕከል
መሆን፡
36
3. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
በ 2012 ዓ.ም 6,028 የነበረውን የተማሪዎች ይህ ፕሮግራም አጠቃላይ የአካዳሚክ ዘርፍ ስራዎች የሚካሄዱበት ሲሆን የትምህርት የተመረቁ
የቅበላ አቅም በ 2014 ዓ.ም ወደ 7778 ጥራትን በማስጠበቅ የተማሪዎችን የቅበላ አቅም በማሳደግ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽ ተማሪዎች ቁጥር
3500
ማሳደግና የምሩቃንን ቁጥር አሁን ካለበት 2500 የሚሆንበት ነው፡፡
በ 2014 ዓ.ም ወደ 3500 ከፍ ማድረግ፡፡
ዓላማ 3፡ ፕሮግራም 3፡ የጥናትና ምርምር
የተጠናቀቁ
በ 2012 ዓ.ም 40 የነበረውን ችግር ፈቺ ጥናትና በዚህ ፕሮግራም በአካባቢው በክልሉም ሆነ በሃገሪቱ ያሉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥናትና
በቁጥር 50
ምርምር ከ 2013--ከ 2015 ዓ.ም ወደ 150 ከፍ ችግሮችን የሚፈቱ ጥናትና ምርምር ማዕከል ማደራጀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ምርምሮች
ማድረግ፡፡ ማስተባበር እንዲሁም የመምህራንን የምርምር ክህሎት የማሳደግ ተግባራት
ይከናወናሉ፡፡
ዓላማ፡- 4፡ 1. የተሰጡ
በ 2012 ዓ.ም የነበረ 4 ሥልጠናዎች ከ 2013 ፕሮግራም 4፡ የማህበረሰብ ምክር አገልግሎት ስልጠናዎችና
እስከ 2015 ዓ.ም 29 ስልጠናዎች እና 12 የማማከር ቁጥር 32
የምርምርና የተሸሻሉ ቴክኖሎዎችን ማድረስ በዚህ ፕሮግራም ምርምሮችን የማስረጽ ስራ እዲሁም በጤና፣ አካባቢጥበቃ፣ በግብርና፣ አገልግሎት
እንዲሁም 67 የማማከር አገልግሎት በትምህር ጥራት በኤች.ኤይቪ.ኤድስና በከተማ መሰረተ ልማት ግንባታ ጋር በተያያዙ 2.የተሰሩ
ቁጥር 3
ለማህበረሰቡ መስጠት ፡፡ ጉዳዮች ላይ የሚሰጠው የስልጠናና የምክር አገልግሎት ይካተታል፡፡ ምርምሮችና
የቴክኖሎጂ
ሽግግሮች
37
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ጋምቤላ 244,268.0
324 550,000.00 0.00 0.00 0.00 550,000.00 234,009.50 10,258.50 794,268.00
ዩኒቨርሲቲ 0
ስራ አመራርና
1 550,000.00 550,000.00 54,359.70 6,134.40 60,494.10 610,494.10
አስተዳደር
መማር 171,357.0
2 0.00 167,232.90 4,124.10 171,357.00
ማሰተማር 0
ማህበረሰብ
4 0.00 4,582.30 4,582.30 4,582.30
አገልግሎት
38
የአርሲ ዩኒቨርሲቲ
1.1 ተልዕኮ
ተግባር ተኮር የሆነ የማማር ማስተማር ዘዴን በመጠቀም ምርምሮችን የማህበረሰብ አገልግሎ ቶችን ለማህበረሰብ
በማዳረስ ብቃት ያላቸው በስነምግባር የታነጹ ምሩቃንን በማፍራት ቀጣይነት ላለው የሀገሪቱ ዕድገት አስተዋጽኦ ለማበርከት
ይተጋል፡፡
1.1. ራዕይ
በ 2025 በምስራቅ አፍሪካ ከቀዳሚዎቹና በአለማቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካላቸው ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኖ መገኘት
39
4. የዩኒቨርሲቲው አላማዎች ½ ፕሮግራሞች/ንኡስ ፕሮግራሞች ½ ውጤቶችና ግቦች
40
ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ማህበረሰብ
4 0.00 14,255.40 14,255.40 14,255.40
አገልግሎት
41
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
አ.ሳ.ቴ.ዩ. የሀገሪቱ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት ሊያግዙ የሚችሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እና ብቁ የሆኑ
ተመራቂዎችንና ተመራማሪዎችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ መስክ ማፍራት፤ ውጤት ተኮር ምርምር ማካሄድ የቴክኖሎጂ ሽግግርን
ማሳደግ እና ማህበረሰባዊ አገልግሎቶችን መስጠት ነው፡፡
1.2 ራዕይ
እስከ 2025 ድረስ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ተመራጭ እና በአፍሪካ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለ 2014 በጀት ዓመት በአራት ፕሮግራሞች የተዋቀረ ሲሆን በዕቅድ ለተያዙት
ፕሮግራሞች ለመደበኛ ተግባራት እና ለካፒታል ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ለመደበኛ በጀት ብር 702.8 ሚሊዮን
እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 575.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
42
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
ከ 2013 - 2015 በእውቀትና በሥነ በዚህ ፕሮግራም ሲር በሚገኙ የተለዩ በየትምህርት ክፍሉ የተመረቁ ተማሪና ተመራማሪዎች
ቁጥር 2300
ምግባር የታነፁ የሰው ኃይል ለማፍራት የሚያሰለጥናቸውን የመደበኛ ተማሪዎችን መመልመል በመጀመሪያ
ተመራቂ ተማሪዎችን አሁን ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ እና የዶክተሮት በሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት
ከሚገኝበት 4250 ወደ 8000 ማሳደግ፡፡ መስኮች ማሰልጠን፡፡
ዓላማ 3፡ ፕሮግራም 3፡ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር
ከ 2013 – 2015 የተለዩ ችግር ፈች የሆኑ ይህ ፕሮግራም ሚናው በኢትየጵያ ከሚገኘው ዩኒቨርሲቲዎች የላቀ
ምርምሮችና የምርምር ፈጠራ ሥራዎች አሁን ሆኖ በመገኘት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቁ ችግር ፈቺ ጥናትና
የተገኙ ችግር ፈቺ የምርምሮች በቁጥር
ከሚገኙበት ከ 40 ወደ 120 ማሳደግ፡፡ ምርምር ውጤቶችን በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በማከናወን 150
ለተጠቃሚዎች እንዲሰራጩ ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም በሪሰርች
ፓርክ ውስጥ የምርምር ማዕከላትን ያቋቁማል
43
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ስራ አመራርና 575,000.0
1 280,290.7 855,290.7
አስተዳደር 575,000.00 0 274,290.7 6,000.0
2 መማር ማሰተማር 0.00 367,247.2 17,000.0 384,247.2 384,247.2
3 ጥናትና ምርምር 0.00 20,910.5 20,910.5 20,910.5
ማማከርና ማህበረሰብ
4 0.00 17,335.0 17,335.0
አገልግሎት
17,335.0
44
ዲላ ዩኒቨርሲቲ
1. የመ/ቤቱ ተልዕኮና ራዕይ መግለጫ
1.1 ተልዕኮ
ለግብርና ፣ ለተፈጥሮ ሀብት ለመምህራን ትምህርትና ለጤና ልዩ ትኩረት በመስጠት በተግባር ተኮር ስልጠና
በገበያ ተወዳዳሪና ብቁ የሆኑ ምሩቃንን ማፍራት፣ ፈጠራዊ ምርምሮችን ማድረግ፣ ጠንካራ የኢንዱስትሪ ትስስርና
አጋርነት መፍጠር፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆነ የአመራር ስርዓት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን መስጠት፡፡
1.2 ራዕይ
በ 2030 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ተወዳዳሪ፣ በአለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ና ለህብረተሰብ ለውጥ
የሚተጋ የፈጠራና የግኝት ዩኒቨርሲቲ መሆን፡፡
የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን ማረጋገጥ የዘላቂ የልማት ግቦች ማሳካት ነዉ፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ቁልፍ ዓላማ ደግሞ የትምህርትን ጥራትና ጠቀሜታ (relevance) ማረጋገጥ እንዲሁም
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የቅበላ አቅም ማሳደግ ነዉ፡፡ ዩኒቨርሲቲው
በፕሮግራም በጀት የቀረጻቸው የመማር ማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እና የማማከርና የማህበረሰብ
አገልግሎት ፕሮግራሞች እና በሶስት ዓመት ሊደረስባቸው የሚችሉ ውጤቶችን /ዓላማዎች/ በማሳካት
ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዊነት ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለ 2015 በጀት ዓመት የበጀት ጥያቄውን በአራት ፕሮግራሞች ከፋፍሎ ያቀረበ ሲሆን ለእነዚህ
ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ በመደበኛ ወጪ ብር 909.5 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 550.0
ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
45
4. የመ/ቤቱ ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦት
ዓላማ 2. የትምህርት ጥራትና አግባብነት ፕሮግራም 1፡ መማር ማስተማር የተመረቁ በቁጥር 1‚500
በማረጋገጥ፣ በ 2012 ዓ.ም 5‚000 በመደበኛና ይህ ፕሮግራም በዓላማ 2 የተጠቀሰውን የመማር ተማሪዎች
በክረምት ፕሮግራም የነበረውን የተመራቂ ማስተማር ተልዕኮ ለማሳካት የተቀረፀ ነው፡፡ ፕሮግራሙ
በዩኒቨርሲቲያችን የሚገኙ 51 የመጀመሪያ ዲግሪና 17
ተማሪዎች ብዛት በ 2015 በጀት ዓመት ወደ
የ 2 ኛ ዲግሪ እና 1 የ 3 ኛ ድግሪ ትምህርት
7‚000 ማሳደግ፣
ፕሮግራሞችን የመማር ማስተማር እንዲሁም
የመምህራን ቅጥር እና ስልጠናዎችን እንዲሁም
የተማሪዎች አገልግሎት የያዘ ነዉ፡፡
47
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት
ድምር ከመ/ቤት ገቢ ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
374 የዲላ ዩኒቨርሲቲ 550,000.00 0.00 0.00 0.00 550,000.00 866,740.5 42,746.0 909,486.5 1,459,486.5
ስራ አመራርና
1 550,000.00 905,860.4
አስተዳደር 550,000.00 255,860.4 255,860.4
መማር
2 0.00 30,746.0 456,280.1 456,280.1
ማሰተማር 425,.534.1
48
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
የዲሞክራሲ እሴቶችን በተላበሰ አለም አቀፋዊ የትምህርት ከባቢ ቡቁ ምሩቃን ፣ ችግር ፈቺ የምርምርና
ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ማቅረብ እንዲሁም ፍላጐትን መሰረት የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በመስጠት
ለአገራዋ ራዕይ እውን መሆን አስተዋጽኦ ማድረግ፣፣
1.2. ራዕይ
በ 2030 እኤአ በኢትዮጵያ ቀዳማ ምርጫ እንዲሁም በአፍሪካ ምርጥ 10 የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ አንዱ
መሆን ነው፡፡
የከፍተኛ ትምህርት የትኩረት አቅጣጫዎችን መሠረት በማድረግ ለሳይንስና ቴክኖሎጅ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት፣
የተሻለ የመማር ማስተማር አካባቢ በመፍጠር የጥራት ደረጃውን የጠበቀና አግባብነት ያላቸውን የትምህርት ፕግራሞችና
ተገቢነቱን የጠበቀ የመማር ማስተማር አገልግሎት በመስጠት በየዘርፉ ብቁ ሙያተኞች በማፍራት፣ የዩኒቨርሲቲውን
የአካባቢ ህብረተሰብ በማማከር፣ ዕውቀትን በማመንጨት፣ በማስተላለፍና ክህሎትን በማሳደግ የአካባቢውን ማህበረሰብ
የልማት እና ኢኰኖሚ ፍላጎትና የፋይናንስ አቅም ማሳደግ በተጨማሪም ከዩኒቨርሲቲው ተልዕኮ አንዱ የሆነውን
የማህበረሰብ ተኮር አገልግሎት ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ለዕቅዱ መሳካት የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
49
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
ዓላማ 1. ተቋማዊ መልካም አስተዳደርን ፕሮግራም 1፡ ስራ አመራርና አስተዳደር የተሰጠ የድጋፍ በመቶኛ 100
ለማረጋገጥና አስተማማኝ ቀልጣፋና ለዓላማ አስፈጻሚ ፕሮግራሞች የተቀላጠፈ አገልግሎት፣
ፈጣን ስርዓተ ፆታን ከግምተ ያስገባ ድጋፍ መስጠት
አገልግሎት በመስጠት የተገልጋዩን
እርካታ ማሳደግ ÝÝ
50
የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች
መግለጫ ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
51
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
377 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 589,000.0 0.0 0.0 0.0 589,000.0 526,250.0 21,242.0 547,492.0 1,136,492
ስራ አመራርና
1 589,000.0 589,000.0 120,350.0 120,350.0 709,350.0
አስተዳደር
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 10,000.0 10,000.0 10,000.0
አገልግሎት
52
ወሎ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
የህብረተሰቡን ችግር ማስወገድ የሚችል ተግባር ተኮር ስርዓተ ትምህርት በማዘጋጀትና በመተግበር ፈጣንና
ዘላቂ ዕድገት ማምጣት የሚችል፣ ዲሞክራሲያዊ ባህልን የተላበሰ እና ኃላፊነት የሚሰማው ዜጋ ማፍራት፡
የፈጠራ ችሎታን ማዳበር የሚያስችል፣ በየጊዜው እየተሻሻለ የሚሄድና ተማሪን ማዕከል ያደረገ የመማር
ማስተማር ስልት በመከተል የተማሪዎችን ፍላጎት ማርካት ወዘተ፣
1.2. ራዕይ
በ 2030 ዓ.ም ብቁና ተወዳዳሪ ምሩቃንን በማፍራት ከሚታወቁ ምርጥ የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆን!!
ከሴክተሩ የልማት ዕቅድ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ዓላማዎችና ተደራሽ ግቦች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው
የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ የተለዩ ግቦችን በማካተት የትምህርት ጥራት እንዲጠበቅ፤ ምርምርን
በተገቢው ሁኔታ በመስራትና ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ በማስቀመጥ እና ማህበረሰቡን
ተጠቃሚ በማድረግ፤ እንዲሁም ከሌሎች ጋር ትብብር በመፍጠር በኢንደስትሪዎች ላይ የሚታዩ
ችግሮችን በመለየት እና የመፍትሄ አቅጣጫ በማስቀመጥ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
53
4. የዩኒቨርሲቲው ›§¥ãC½ PéG‰äC¼N;#S PéG‰äC½ W-@èC X GïC
54
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
የኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የጥናትና
ምርምር ሥራዎችን በ 2012 ዓ.ም የነበረውን 168
55
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
1,651,828.
379 ወሎ ዩኒቨርሲቲ 691,000.0 0.0 0.0 0.0 691,000.0 959,160.8 1,668.0 960,828.8
8
ስራ አመራርና
1 691,000.0 691,000.0 186,950.3 186,950.3 877,950.3
አስተዳደር
መማር
2 0.0 742,210.5 1,668.0 743,878.5 743,878.5
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.0 22,000.0 22,000.0 22,000.0
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 8,000.0 8,000.0 8,000.0
አገልግሎት
56
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለሃገራችን ዘላቂ እድገት መሳካት፤ በተለያዩ የትምህርትና ስልጠና መስኮች ጥራት ያለው
ትምህርት በመስጠት የሃገሪቱ ልማትና ዕድገት የሚፈልገውን ብቁና የተሟላ የሰው ሃብት በማፍራት ጥራቱና አግባብነቱ
የተጠበቀ የመማር ማስተማር ስራ በማከናወን፤ በአገር ደረጃ ትኩረት በተሰጣቸው የምርምር ዘርፎች ላይ በማተኮር
ቴክኖሎጅና እውቀት አመንጭና አስተላላፊ ጥናትና ምርምር ማከናወንና የማህበረሰቡን ችግር ያማከለ የማማከርና
ማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት፤ ተቋማዊ ቅልጥፍናንና ብቃትን በማረጋገጥ እንዲሁም ሃብት በማመንጨት በቁጠባና
በአግባቡ በመጠቀም ለሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሳካት የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
57
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
58
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተጠናቀቁና በቁጥር፣ 125
በሃገራዊ አቅጣጫና ፍላጎት ላይ ያነጣጠረ ችግር ፈቺ በዚህ ኘሮግራም ስር ዩኒቨርሲቲው ከተቋቋመበት ዓላማ የተሰራጩ ችግር
ጥናትና ምርምር በማካሄድ በ 2012 ከነበረበት 68 በመነሳት ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው የጥናትና ምርምር ውጤቶች ፈች የጥናትና
በተጨማሪነት 57 በመጨመር በቁጥር ወደ 125 ተሰርተው ለተጠቃሚዎች እንዲሰራጩ ይደረጋል፡፡ ምርምር
ማድረስ፡፡ በተጨማሪም የመማር ማስተማር ሂደቱን በቀጥታ ለማሻሻል ውጤቶች፣
በርካታ ተግባራዊ ጥናትና ምርምሮች እንዲከናወኑ ይደረጋል፡፡
5.
59
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ደብረማርቆስ 1,219,681.
381 550,000.0 0.0 0.0 0.0 550,000.0 656,672.4 13,009.0 669,681.4
ዩኒቨርሲቲ 4
ስራ አመራርና
1 550,000.0 550,000.0 149,313.3 149,313.3 699,313.3
አስተዳደር
መማር
2 0.0 462,122.1 13,009.0 475,131.1 475,131.1
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.0 44,250.0 44,250.0 44,250.0
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 987.0 987.0 987.0
አገልግሎት
60
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አግባብነትና ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት፤ ችግር ፈቺ ምርምርና
ማኅበረሰብ አሳታፊ የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ፤ ታታሪ፣ አገሩን የሚወድና ሀላፊነት የሚሰማው
ዜጋ በማፍራት የአገሪቱን ቀጣይነት ያለው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ለማረጋገጥ የበኩሉን ድርሻ
መወጣት፡፡
1.2. ራዕይ
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ 2022 ዓ.ም ቴክኖሎጂ መር የግብርና ልህቀት ማዕከል ሆኖ ማየት፤
61
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 1. ፕሮግራም 1፡ ስራ አመራርና አስተዳደር የተሰጡ የድጋፍ
አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነትን በማሳደግ ለዓላማ አስፈጻሚ ፕሮግራሞች የተቀላጠፈ ድጋፍ መስጠት አገልግሎቶች፣
ተገልጋይ እርካታን በ 2015 ዓ.ም ወደ 100%
ማድረስ
62
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ወላይታ ሶዶ 1,455,711.
382 530,000.0 0.0 0.0 0.0 530,000.0 854,553.0 71,158.0 925,711.0
ዩኒቨርሲቲ 0
ስራ አመራርና
1 530,000.0 530,000.0 148,917.4 148,917.4 678,917.4
አስተዳደር
መማር
2 0.0 431,194.5 37,137.2 468,331.7 442,552.2
ማሰተማር
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 242,441.1 34,020.8 276,461.9 276,461.9
አገልግሎት
63
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
በተለያዩ የአፕላይድ ሳይንስ ትምህርት ዘርፎች በተግባርና ተማሪ ተኮር የማስተማር ዘዴ ብቁ፣ ተወዳዳሪ
እና የፈጠራ ባለሙያዎችን ማፍራት፣ በምርምርና ህብረተሰብ አገልግሎት በማሳተፍ ለሀገሪቱ ልማት
ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት፣ የሳይንስ እና የዲሞክራሲ ባህል እንዲዳብር አስተዋጽዖ ማድረግ ነው፡፡
1.2. ራዕይ
64
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
65
የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች
መግለጫ ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተካሄደ ችግር ፈቺ በቁጥር፣ 135
በ 2010-2012 ዓ.ም የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ይህ ፕሮግራም ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸዉ፣ ምርምር፣
ችግሮች ማዕከል ያደረጉ ምርምሮችን ብዛት የማህበረሰቡን ችግሮች መሰረት ያደረጉ እና
በ 2009 ከነበረበት 120 ወደ 150 በማሳደግ
እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት የሚሰራጩ ለኢንዱስትሪ ሽግግር አስተዋጾ የሚያደርጉ ለማሕበረሰቡ የተሸጋገሩ
የቴክኖሎጂ ፓኬጆችን ፓኬጆችን 45 ወደ 50 የጥናትና ምርምር ሥራዎች ይካሄዳሉ፡፡ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ፣ በቁጥር፣ 60
ማድረስ፡፡
66
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
832,110. 1,352,110.
383 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ 520,000.0 0.0 0.0 0.0 520,000.0 740,299.6 91,811.0
6 6
ስራ አመራርና 146,504.
1 0.0 136,253.9 10,250.2 146,504.2
አስተዳደር 2
558,715. 1,078,715.
2 መማር ማሰተማር 520,000.0 520,000.0 493,256.4 65,459.2
6 6
67
አክሱም ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
ጥራት ያለው ትምህረት በማቅረብ ፍላጐትን መሰረት ያደረገ ምርምር በማካሄድ መልስ ጠጪ የማህበረሰብ
አገልግሎቶችና የቴክግሎጂ ሽግግር ሥራዎች በማከናወን አከባቢያዊ፣ ሃገራዊ ብሎም ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን
መፍታትና ዘላቂ ዕድገት ማስገኘት ነው።”
1.2. ራዕይ
“በ 2022 አ.ም ጥራት ያለው ትምህረት በመስጠት ፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት በማካሄድ አንደኛ
ተመራጭ የትምህርት ተቋማት አንዱ ሆኖ ማየት” ነው፡፡
የሰው ሀብት ልማት ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ፍጻሜ እንደ ቁልፍ እና ምሰሶ ስትራቴጂ የተቀመጠ ሲሆን ብቁና
የሰለጠነ የሰው ሃይል የሃገሪቱን ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና ፕሮግራሞች ማሳክያ በመሆኑ ይህንንም እውን ለማድረግ
የትምህርት ተደራሽነት፣ ጥራት ና አግባብነት በእነዚህ የእቅድ ዘመናት ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ጉዳይ ነው።የፖሊሲ
አቅጣጫውን እና የ 70: 30 ቀመርን በማገናዘብ ፣ዩኒቨርሲቲያችን ሀገሪቱ በምትፈልገው የሰው ሃይል አይነት፣ጥራት እና
ብዛት ለማሳካት በመስራት የሁለተኛውን ዕ.ት.ዕ ለማሳካት በሚደረገው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል፡፡
68
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
69
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ መማር ማስተማር የተከናወኑ ችግር ፈቺ በቁጥር፣ 90
የዚህ ስትራቴጂካዊ ማእቀፍ የሚያተኩረው የደንበኞችን ምርምሮች፣
በፕሮግራም በጀት ዘመን ዓመታዊ ችግር ፈቺ ፍላጎት መለየት /ማወቅ/ ፣ ማህበረሰባዊ አገልግሎቱ መሰጠት ፣
የተካሄዱ
ምርምሮችና የቴክኖሎጂ ሽግግር በ 2012 ከተካሄዱ 50 ለስታፍ የተሻለ የሪሰርች አቅም ማሳደግ ፣ የምርምርና ልማት የቴክኖሎጂ
ምርምሮችና 3 የቴክኖሎጂ ሽግግሮች በ 2015 በጀት ትኩረት መሳክያ መለየት የምርምር ውጤቶችንና ቴክኖሎጂ ሽግግሮች፣
በቁጥር፣ 7
ዓመት ወደ 110 እና 10 በቅደም ተከተል ማሳደግ
ለማህበረሰቡ ማድረስ ሲሆን በሆቴልና ቅርስ ልማት ትኩረት
ይደረጋል።
70
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
አክሱም
384
ዩኒቨርሲቲ
413,625.68 0.0 0.0 0.0 413,625.68 425,208.7 6,761.0 431,969.7 845,595.4
ስራ አመራርና
1 0.0 93,954.9 6,761.0 100,715.9 100,715.9
አስተዳደር
መማር
2 413,625.68 413,625.68 227,441.0 227,441.0 641,066.7
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.0 31,230.0 31,230.0 31,230.0
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 72,582.8 72,582.8 72,582.8
አገልግሎት
71
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
1.1. ተልዕኮ
ጥራትና አግባብነት ባለው መማር ማስተማር፣ ምርምር፣ ማህረሰብ ልማት ድጋፍና የቴክኖሎጅ ሽግግር
በመተባበር ሀገር ወዳድ፣ ኃላፊነትን የሚሸከም፣ ስራ ፈጣሪና በሁለንተናዊ ስብዕና የዳበረ ዜጋ ማፍራትና
ለሀገራችን ብልፅግና የበኩሉን አስተዋጾ ማድረግ፡፡
1.2. ራዕይ
በ 2030 በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ምርጥ 13 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኖ መገኘት
የትምህርት ዘርፍ ዋና ዓላማ ትምህርትን ማስፋፋትና ጥራቱን ማረጋገጥ የዘላቂ የልማት ግቦች ማሳካት ነዉ፡፡ በከፍተኛ
ትምህርት ቁልፍ ዓላማ ደግሞ የትምህርትን ጥራትና ጠቀሜታ (relevance) ማረጋገጥ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት
ተቋማትን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም የቅበላ አቅም ማሳደግ ነዉ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በፕሮግራም በጀት የቀረጻቸው የመማር
ማስተማር፣ ጥናትና ምርምር እና የማማከርና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራሞች እና በሶስት ዓመት ሊደረስባቸው
የሚችሉ ውጤቶችን /ዓላማዎች/ በማሳካት ለዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዊነት ጉልህ አስተዋጽኦ
ያበረክታል፡፡
72
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦች
73
የ 2015 በጀት ዓመት
ስትራቴጂክ ዓላማዎች የፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮገሪሞች ስያሜና መግለጫ
ውጤቶች አመልካቾች ግቦች
ዓላማ 3. ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተጠናቀቁ በቁጥር፣ 65
በዚህ ኘሮግራም ስር ዩኒቨርሲቲው ከተቋቋመበት ዓላማ ችግር ፈቺ
CGR fcE yçn# XÂ lt&KñlÖ©! በመነሳት ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው የጥናትና ምርምሮች ጥናትና
74
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
ሚዛን/ቴፒ
387 600,000.0 0.0 0.0 0.0 600,000.0 588,847.6 65,763.2 654,610.8 1,254,610.8
ዩኒቨርሲቲ
ስራ አመራርና
1 600,000.0 600,000.0 148,079.1 1,113.2 149,192.3 749,192.32
አስተዳደር
መማር
2 0.0 315,008.8 45,000.0 276,117.1 276,117.1
ማሰተማር
3 ጥናትና ምርምር 0.0 10,455.9 10,455.9 10,455.9
ማማከርና
4 ማህበረሰብ 0.0 115,303.7 19,650.0 134,953.7 134,953.7
አገልግሎት
75
አምቦ ዩኒቨርሲቲ
1.2. ራዕይ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጥራትና ፍትሐዊነትን ያረጋገጠ የትምህርትና ስልጠና ሥርዓት በመገንባት ብቁና ተወዳዳሪ
የሆኑ ዜጐችን የማፍራት ፣ ታዋቅና ተመራጭ ዩኒቨርሲ ሆኖ የመገኘት ራዕይ አለው፤
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ l2014 bjT ›mT ybjT _Ãq&WN b አራት PéG‰äC kÍFlÖ Ãqrb s!çN lXnz!H PéG
‰äC ¥Sf[¸Ã bmdb¾ wÀ BR 863.9 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 500.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
76
4. የመ/ቤቱ ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች ፣ ውጤቶችና ግቦት
ዓላማ 2 የመማር ማስተማሩን ሂደት ፕሮግራም 1፡ መማር ማስተማር የተመረቁ በቁጥር በመደበኛ ፕሮግራም
ጥራትና አግባብነት በማረጋገጥ እንዲሁም ይህ ኘሮግራም አጠቃላይ አካዳሚክ ዘርፍ የሚካሄድበት ሲሆን ተማሪዎች 6‚000 ተማሪዎችን
የሴቶችን ተሳትፎ በማሳደግ በ 2012 ዓ.ም ስርዓተ ጾታን ያማከለ የአጭርና የረጅም ጊዜ ስልጠናዎችን ማስማረቅ፣
19,948 እና 5500 የነበረውን የቅበላ እና ምረቃ በመስጠት የመምህራን ልማትን ማከናወንን፣ ትምህርት
አቅም በ 2015 ዓ.ም ወደ 26549 እና 7000 ኘሮግራሞችን ማስፋፋትን፣ ለአዲስ ኘሮግራሞች ስርዓተ
በተከታታይ ለማድረስ ፡፡
ትምህርት መቅረጽን፣ አገራዊ የተማሪዎችን የቅበላ አቅጣጫንና
መጠንን ማሳደግን ወዘተ የሚይዝ ነው ፡፡
77
ዓላማ 3 ለማህበረሰቡ ችግር ፕሮግራም 3፡ ጥናትና ምርምር የተከናወኑ ችግር ፈቺ በቁጥር፣ 50 ችግር ፈቺ
ፈቺ የሆኑ የምርምር ምርምሮች፣ ጥናትና
ፕሮጀክቶችን በማከናወን ይህ ፕሮግራም ዩኒቨርስቲው ከተቋቋመበት ዓላማ
በመነሳት ደረጃቸውን የጠበቁ የጥናትና ምርምር ምርምሮችን
በ 2012 በጀት ዓመት ከነበረበት
145 ፐርሰንት በ 2015 ወደ 250 ውጤቶችን በተለያዩ ኮሌጆችና የትምህርት ክፍሎች ማከናወን፣
ማሳደግ፣ በማከናወን ለተጠቃሚዎች እንዲሰራጩ ይደረጋል ፡፡
ዓላማ 4 ብቁና ቀልጣፋ ፕሮግራም 4፡ ማማከርና ማህበረሰብ አገልግሎት የተሰጠ ስልጠናና የማማከር በመቶኛ፣ 50 በመቶ
የምክርና የድጋፍ አገልግሎት አገልግሎት፣ ቀልጣፋ
ለማህበረሰቡ በመስጠት ይህ ፕሮግራም በበጀት ዓመቱ በዩኒቨርሲቲዉ
የማህበረሰቡን የእርካታ ደረጃ ማስተማሪያ ሆሰፒታል ተኝተዉ ለሚታከሙና ተመላላሽ የምክርና የድጋፍ
95 ፐርሰንት ማድረስ ½ ህሙማን የህክምና አገልግሎት ይሰጣል፡፡ በተለያዩ ርዕሶች አገልግሎት
የህብረተሰቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የአጫጭር ጊዜ መስጠት፣
ሥልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡
79
የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ጥራቱ እና ተገቢነቱ የጠበቀ የቅድመ ምረቃ ትምህርት መስጠት ሃገሪቱ የተያያዘችውን የአምስት ዓመቱ የዕድገትና
ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በዕውቀትና በፈጠራ አድማስ ዙሪያ የልማት ጥረቶችን በሚያግዙ
ምርምሮችና የማህበረሰብ አገልግሎቶች መሳተፍ ለአከባቢው ማህበረሰብና ህዝባዊ ተቋማት ሙያዊ አገልግሎት ሊሰጡ
የሚችሉ ምሁራን እና ባለሙያዎች ማፍራት
1.2. ራዕይ
በ 2017 ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተለይ በኢንጅነሪንግና ጤና ሳይንስ ከታወቁ የዓለማችን ዩኒቨርሲቲዎች ተርታ ማሰለፍ
80
4. የዩኒቨርሲቲው አላማዎች፣ፕሮግራሞች/ንኡስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶችና ግቦች
81
5. የ 2015 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
አዲግራት 300,000.0
392 300,000.00 0.00 0.00 0.00 377,888.6 13,395.00 391,283.6 691,283.6
ዩኒቨርሲቲ 0
ስራ አመራርና 300,000.0
1 6,820.00 99,345.5 399,345.5
አስተዳደር 300,000.00 0 92,525.5
መማር
2 0.00 6,575.00 268,214.5 268,214.5
ማሰተማር 261,639.5
82
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
1.2 ራዕይ
በ 2017 ዓ/ም ከኢትዮጵያ ምርጥ አሥር ዩኒቨርስቲዎች አንዱና የልሂቃን መፍለቂያ ሆኖ ማየት፡፡
83
3. የዩኒቨርሲቲው አላማዎች፣ፕሮግራሞች/ንኡስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶችና ግቦች
ዓላማ፡- 4፡
ፕሮግራም 4፡ ማህበረሰብ አገልግሎትና አጋርነት
ከ 2013-2015 በዩኒቨርሲቲው ተፋሰስ የተሰጠ የምክርና
በዚህ ፕሮግራም ስር የኢንዱስትሪ- ዩኒቨርሲቲ ትስስርን በማጠናከር፣ በቁጥር
የቴክኖሎጂ ሽግግርን አሁን ካለበት 10 ወደ የመምህራንና ተማሪዎችን የተግባር ስራ ክህሎትን ማዳበር፣ ችግር ፈቺ የሆኑ ማህበረሰብ አገልግሎት
52300
40፣ የአገልግሎት ተጠቃሚዎችን ብዛት የምርምር ውጤቶችንና የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችን ማሸጋገር ፣ አጫጭር የአቅም
ከ 10000 ወደ 15000 ማሳደግ፣ እንዲሁም ስልጠናዎችን ማዘጋጀት፣ እንዲሁም በአካባቢ ልማትና በማህበረሰብ አገልግሎቶች በመቶኛ 90
የህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ብዛት ውስጥ መሳተፍና ሙያዊ አገልግሎቶችን ማበርከት ይጠበቃል፡፡ ለማህበረሰቡ የተሰጠ
አሁን ካለበት 80 በመቶ ወደ 90 በመቶ የሕክምና አገልግሎት
ማሳደግ
84
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
85
የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ
1.1. t ልዕኮ
ለሀገሪቱ ህዝቦች ኑሮ መሻሻልና እድገት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ በእውቀት፣ በክሎትና በአመለካከት የታነጹ ባለሙያዎችን
ማፍራት፣ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምሮችን ማድረግና ማሰራጨት እንዲሁም ፋይዳ ያላቸው የማህበረሰብ አገልግሎቶችን
መስጠት ነው፡፡
1.2. ራዕይ
በ 2022 ዓ.ም በኢትዮጵያ ካሉ አምስት ተመራጭ የትምህርት እና የምርምር ተቋማት አንዱ ሆኖ ማየት፡፡
86
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
87
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
88
የደብረ-ታቦር ዩኒቨርሲቲ
1.1. t ልዕኮ
በሁሉም የትምህርት መስኮቻችን የበቁ ምሩቃንን በማፍራት የግብርናና አካባቢ ጥበቃ የጤና እና የቴክኖሎጂ ልዕቀቶቻችንን
በማጠናከር እንዲሁም ሳይንሳዊ ምርምርን ከአገር በቀል ዕውቀት በማጣመር የማህበረሰባችንን ችግሮች በመፍታት
የሃገራችነን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ የበኩሉን ድርሻ መወጣት ነው፡፡
1.2. ራዕይ
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ኮምፕሬሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ መሆን፡፡
ዩኒቨርሲቲ ለ 2014 በጀት ዓመት በአራት ፕሮግራሞች የተዋቀረ ሲሆን ለመደበኛ ተግባራት እና ለካፒታል ፕሮጀክቶች
ማስፈፀሚያ ለመደበኛ በጀት ብር 505.0 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 700.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
89
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
90
የፕሮግራሞች/ ንዑስ ፕሮግራሞች አመልካ የ 2014
ስትራቴጂክ አላማ ውጤቶች
ስያሜና መግለጫ ቾች ግቦች
ዓላማ፡- 4፡ ፕሮግራም 4፡ የማህበረሰብ አገልግሎት
በዚህ ኘሮግራም የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር መሰረት ያደረጉ የማማከር፣ የአጭርና የመካከለኛ
ለአካባቢው ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ እና
ጊዜ ሥልጠና፣ የዕውቀት ሽግግር፣ የጤና አጠባበቅና በፈጠራ በማሻሻልና በማላመድ የተገኙ
ማህበራዊ ዕድገት ማምጣት የሚችሉ
የምርምርና የቴክኖሎጅ ውጤቶችን ወደ ማህበረሰቡ ማሰራጨት በትኩረት የሚከናወኑናቸው፡፡ የተጠ
የማማከር፣ የስልጠና፣ የህክምና፣ የተሠጠ ቃሚዎ
የቴክኖሎጅ ሽግግና የማላመድ ስልጠናና ምክር
2000
ች
አገልግሎቶች በመስጠት የማህበረሠብ አገልግሎት ቁጥር
አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ቁጥር በ 2012
ከነበረበት 7500 በ 2015 ወደ 20000 ማሳደግ
በዚህም የሴቶችን ተሳትፎ 30 በመቶ
ማድረስ፡፡
91
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም
የፕሮግራም ስም ጠቅላላ ድምር
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
ስራ አመራርና 700,000.0
1 2,316.80 105,513.20 805,513.20
አስተዳደር 700,000.00 0 103,196.40
መማር
2 0.00 3,055.00 360,199.30 360,199.30
ማሰተማር 357,144.30
92
የመቱ ዩኒቨርሲቲ
1.1 t ልዕኮ
ብቁ ተወዳዳሪና ግብረ-ገብነት ያላቸው ባለሙያዎችን በበቂ ሁኔታ ማፍራት ፣ የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ በጥናትና ምርምር
ላይ ተመርኩዞ የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠትና በትምህርት፣ በጥናትና ምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት መስኮች በአለማቀፋዊና ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲወች
የጥናትና ምርምር ተቋምና ኢንዱስትሪዎች ጉዱኝችን ትስስር መፍጠርና ባለዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን መስጠት፡፡
1.2 ራዕይ
በ 2022/2030 በዘመናዊ ግብርናና በተፈጥሮ ሳይንስ መስኮች በትምህርት፣ ምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ስራው በምስራቅ አፍሪካ
የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መሆን፡፡
በትምህርት ሴክተር ልማት ፕሮግራም ለዩኒቨርሲቲዎች የተቀመጡ ስትራተጂያዊ ግቦች የቅበላ አቅም በማሳደግ የተማሪዎችን ተሳትፎ
ማሳደግ፣ የከፍተኛ ትምህርት ፍትሐዊነትን ማረጋገጥ፣ የትምህርት አግባቢነትና ጥራትን ማሳደግ፣ ምርምር የቴክኖሎጂ ሽግግርና
የማህበረሰብ አገልግሎትን ማጠናከር እንዲሁም ተቋማዊ ትብብር አመራርና አስተዳደርን ማሳደግ ሲሆን ዩኒቨርሲቲያችን ግቦቹን ለማሳካት
የአምስት ዓመት ስትራተጂያዊ ዕቅድ ለማዘጋጀትና ከሚዘጋጀው ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዓመታዊ የትግበራ ዕቅድ አዘጋጅቶ የራሱን ድርሻ
ለመወጣ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ለ 2014 በጀት ዓመት በአራት ፕሮግራሞች የተዋቀረ ሲሆን በዕቅድ ለተያዙት ፕሮግራሞች ለመደበኛ ተግባራት እና
ለካፒታል ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ለመደበኛ በጀት ብር 466.4 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል ወጪ ብር 650.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
93
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
94
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
95
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
1.2 ራዕይ
በ 2022 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ከሚገኙ ተግባራዊ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ሆኖ መገኘት፡፡
2. k10 ›mt$ m¶ yL¥T :QD UR ÃlW ትስስር
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ 2014 በጀት ዓመት በአራት ፕሮግራሞች የተዋቀረ ሲሆን በዕቅድ ለተያዙት ፕሮግራሞች
ለመደበኛ ተግባራት እና ለካፒታል ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ ለመደበኛ በጀት ብር 525.4 ሚሊዮን እንዲሁም በካፒታል
ወጪ ብር 600.0 ሚሊዮን ተደግፏል፡፡
96
4. የዩኒቨርሲቲው ዓላማዎች፣ ፕሮግራሞች/ንዑስ ፕሮግራሞች፣ ውጤቶች እና ግቦች
97
የፕሮግራሞች/ ንዑስ ፕሮግራሞች የ 2014
ስትራቴጂክ አላማ ውጤቶች አመልካቾች
ስያሜና መግለጫ ግቦች
ዓላማ፡- 4፡ ፕሮግራም 4፡ የማህበረሰብ ምክር አገልግሎት ለህብረተቡ የተሰጡ
የህክምና አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን የጤና ችግር ለመቅረፍ የህክምና ህሙማን
የድጋፍ፣ የምክርና የስልጠና አገልግሎት የሚያገኙ የማህበረሰብ 3000
አገልግሎት ለመስጠትና ዩኒቨርሲቲው በአካባቢው ለሚገኙ አገልግሎቶች፣ በቁጥር
ቁጥር በ 2012 ከነበረበት 5000 በ 2015 ወደ 25000 ማድረስ
ማህበረሰቦች ከኑሮአቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ችግሮች በመለየት
ለህብረተሰቡ ምክርና ሙያዊ ድጋፍ እንዲያገኙ ያግዛል፡፡
ለህብረተቡ የተሰጡ
የድጋፍ፣ የምክርና ቁጥር 3500
የስልጠና
አገልግሎቶች፣
98
5. የ 2014 ለዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች የተደገፈ የካፒታልና የመደበኛ ወጪ
ካፒታል መደበኛ
የፕሮግራም ጠቅላላ
የፕሮግራም ስም
መለያ ቁጥር ከመንግስት ከመ/ቤት ከውጭ ከውጭ ከመንግስት ከመ/ቤት ድምር
ድምር ድምር
ግ/ቤት ገቢ ዕርዳታ ብድር ግ/ቤት ገቢ
1 2 3 4 5 6 7=3+4+5+6 8 9 10=8+9 11=7+10
99