You are on page 1of 7

የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን የ 2014 በጀት ዓመት

የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ ዕቅድና የአፈፃፀም መርሀ-ግብር


1. መግቢያ
የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ በኮርፖሬሽኑ ሥር ከተዋቀሩ ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች ውስጥ አንዱ ሲሆንኮርፖሬሽኑ
ባስቀመጠው በ 2014 በጀት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሠረት የሚጠበቅበትን ተግባር ለማከናወን ባስቀመጣቸው
ዝርዝር ተግባራት እና መንግሥት ባወጣቸው አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች እንዲሁም ኮርፖሬሽኑባዘጋጃቸው
መመሪያዎችና ደንቦች መሠረት ሥራዎች ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ መከናወናቸውን በማረጋገጥ
በየደረጃው ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች የምክር አገልግሎት ለመስጠትና ኮርፖሬሽኑያስቀመጠውን ግብ እንዲመታ
የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ ነው፡፡

2. ራዕይ (Vision)
ኮርፖሬሽኑ ከግድፈት የጸዳ (Clean Opinion) ኦዲት ሪፖርት ደረጃ ደርሶ ማየት ነው፡፡
3. ተልዕኮ (Mission)
ኮርፖሬሽኑ ዓላማውንና ግቡን ለማሳካት እንዲችል የሥጋት አስተዳደሩን (Risk Management)፣ የቁጥጥር
ተግባሩን (Control) እና የኮርፖሬት አስተዳደሩን ሂደት (Corporate Governance Process) ውጤታማነት
ለመገምገምና ለማሻሻል የሚያግዝ ሙያዊ እገዛ መስጠት ነው፡፡

4. ዓላማ (Objective)
 በየሥራ ዘርፉ አስፈላጊው የውስጥ ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋቱን በማረጋገጥ የሥርዓቱን ብቃት፣ ተግባራዊነትና
ውጤታማነት እንዲቀጥል እገዛ ማድረግ፣

 በፋይናንሽያል (Financial)፣ በክዋኔ (Performance)፣ በኮምኘሊያንስ (Compliance) እና በልዩ


ኦዲትምርመራየታዩ ግኝቶችን እንዲታረሙና ተገቢ አሠራሮች እንዲዘረጉ ከማሻሻያ አስተያየቶች ጋር
ለሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት በማቅረብ ኮርፖሬሽኑ ዓላማውን ከግቡ እንዲያደርስ ማገዝ ነው፡፡

5. ከውስጥ ኦዲት የሚጠበቁ ውጤቶች


5.1. ለቁጥጥርና ለክትትል የተዘረጋውን የአሠራር ሥርዓትን ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ የተዘጋጀ ሪፖርት፣
5.2. የኮርፖሬሽኑ ንብረትና ሀብት በትክክል መመዝገቡንና ንብረቶቹ በአካል ስለመኖራቸው ያረጋገጠ የምርመራ
ግኝት ሪፖርት፣
5.3. በኦኘሬሽን የተያዙ ዕቅዶች አፈፃፀም ሪፖርት፣

5.4. የኮርፖሬሽኑ የፋይናንስና ሌሎች የሥራ ክፍሎች የሥራ እንቅስቃሴና በመንግሥት መመሪያና ደንብ መሠረት
መረጃዎች አስተማማኝ መሆናቸውን የምርመራ ሪፖርት፣

5.5. የኮርፖሬሽኑ የሥጋት አስተዳደር በትክክል ሥራ ላይ ስለመዋሉ የግምገማ አስተያየት፣


5.6. ከሠራተኞችም ሆነ ከሌሎች አካላት የሚቀርቡ የአሰራር ግድፈቶችን በማጣራት መልካም አስተዳደር መስፈኑን
የሚያረጋግጥ ሪፖርት፣
5.7. ከኮርፖሬሽኑ የዳይሬክተሮች ቦርድ የተሰጡ ውሳኔዎችንና መመሪያዎችን፣ ከመንግሥት የወጡ አዋጆችና
ደንቦችን በኮርፖሬሽኑ ውስጥ ተግባራዊነታቸውን መርምሮ ሪፖርት ማቅረብ፣
5.8. ከውጭ ኦዲተሮች አስተያየት ቀርቦባቸው እንዲታረሙ ወይም እንዲስተካከሉ የሚያስፈልጉ ቀጣይ ሥራዎች
መከታተልና ማኔጅመንቱ በወቅቱ እርምጃ ወይም ማስተካከያ መውሰዱን የሚያረጋግጥ ሪፖርት፣

5.9. ኮርፖሬሽኑ ያቀዳቸው ልዩ ልዩ የማሻሻያ ኘሮግራሞች ተግባራዊ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ሪፖርት፣


6. የኦዲት ሥራውን ለማከናወን የተቀመጡ ስልቶች (Methodologies)
በአገሪቱ ውስጥ በተዘረጋው የፋይናንስ ሕግና ደንብ እንዲሁም መንግሥት ባወጣቸው ደንቦችና መመሪያዎች
መሠረት የኦዲት ሥራውን ለማከናወን የተመረጡ ስልቶች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

 ሥራዎቹን በአካል መመልከት (Observation)


 ሠነዶችን በመመርመር (Documentary review)፣
 የሚፈለጉ ጉዳዮችን መጠይቆችን በማቅረብ (Questionnaire)፣
 የሚመለከታቸውን ክፍሎች ቃለ-መጠይቅ በማድረግ (Interview)፣
7. የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ የሰው ኃይል አጠቃቀም
በ 2014 በጀት ዓመት የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያውን የሥራ ዕቅድ ለማከናወን በተጠናው ድርጅታዊ መዋቅር
መሠረት የሰው ኃይል ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
በሥራ ላይ ያሉ ወደፊት በቅጥር የሚሞሉ
 የኮርፖሬት ኦዲት ሥራ አስፈፃሚ 1 --
 ከፍተኛ ኦዲተር 1 1
 መካከለኛ ኦዲተር 1 1
 ጀማሪ ኦዲተር 1
 ሴክሬታሪ 1
8. የድርጊት መርሃ ግብር
ለኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ የወረዱትን ስትራቴጂክ ዕቅዶች እና የተቋሙን ግብ መሠረት በማድረግ የድርጊት
መርሀ-ግብር በመቅረጽ በበጀት ዘመኑ ሊከናወኑ የታቀዱ ዝርዝር ተግባራት ከዚህ በታች ቀርበዋል፡፡

2
የኢትዮጵያ ማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን
የሥራ ክፍል የ BSC ዕቅድ

የሥራ ክፍል፣ የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ

ዕቅዱ ተፈፃሚ የሚሆንበት ጊዜ፣ ከሐምሌ 01/2013 ዓ.ም.እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም.


የየወሩ ዒላማ
የክብደ
የዓመቱዒ 1ኛ
ሩብ
ዕይታ የኮርፖሬሽኑ ስትራቴጂካዊ ግቦች የመምሪያው ግብ ት ግብ ተኮር ተግባራት የአፈፃፀም መለኪያ 2 ኛ ሩብ ዓመት 3 ኛ ሩብ ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመት
ላማ ዓመት
መጠን
ሐ ነ መ ጥ ሕ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ
ፋይናንስ  ሽያጭን ማሳደግ  ወጪን መቀነስ 05  የወረቀት ወጪን ለመቀነስ ጥቅም ላይ በዋለ ወረቀት ጀርባ መልሶ ከስቴሽነሪ ላይ የቀነሰ ወጪ 1.5 0.375 0.375 0.375 0.375
 ገቢን ማሳደግ መጠቀም እና የመረጃ ልውውጥን በሶፍት ኮፒ እና በኤሌክትሮኒክስ በሺህ በብር
 ወጪን መቀነስ መሣሪያዎች መጠቀም
 የካፒታል መጠንን ማሳደግ  የመስክ ሥራን በአጭር ቀናት በማከናወን የውሎ አበል ወጪን መቀነስ ከውሎ አበል ላይ የቀነሰ 1.23 0.3075 0.3075 0.3075 0.3075
 የትርፍ መጠንና ህዳግ ማሳደግ ወጪ በሺህ በብር
 መጠን
 ህዳግ
 ሌሎች ተግባራት
ደንበኛ/ተገልጋይ  የደንበኞች እርካታን ማሳደግ  የደንበኞች እርካታን 20  የኦዲት ተደራሽነትን ማሳደግ፣ የደንበኞች እርካታ በመቶኛ 95 95 95 95 95
 ነባር ደንበኛን ማዝለቅ
 የአዳዲስ ደንበኞች ቁጥር
ማሳደግ  እሴት የሚጨምር የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ፣
ማሳደግ  የኦዲት ዓይነቶችን ማብዛት
 ታዓማኒነትን ማሳደግ
 አካታችንተና ተሳትፏዊ
አሠራርን ማጎልበት
 የግልጽነትና ተጠያቂነት
አሠራርን ማጎልበት
 ሌሎች ተግባራት
የውስጥ አሰራር  የምርትና አገልግሎት  የስራቴጂያዊ 60 የጥሬ ገንዘብና የባንክ ሂሣብ ምርመራ  የፋይናንሻልና የኮምኘሊያንስ
አቅርቦት መጠን ጥራትና አጋሮችን ዓይነት፣ ኦዲት ምርመራ በቁጥር
ስብጥርን ማሳደግ ቁጥር፣ የአሠራር
ቅልጥፍና እና ጥራትን  በጥሬ ገንዘብ የተሰበሰበ ገንዘብ በወቅቱ ወደ ባንክ መግባቱን 2 1 1
 የተረፈ ምርት አቅርቦትና ማሳደግ ማረጋገጥ፤
አጠቃቀምን ማሳደግ  ድንገተኛ የጥሬ ገንዘብ ቆጠራና ምርመራ ማድረግ፤ 4 1 1 1 1
 የማምረቻ ኡደትን ማሳጠር  የባንክ ሂሣብ የማስታረቅ ሥራ በወቅቱ መከናወኑንና ትክክለኛ 4 1 1 1 1
መሆኑን መመርመር፤
 የኘሮጀክቶን አፈፃፀም የክፍያ ሠነዶች ምርመራ
ማሻሻል  የቼክና የፒቲ ካሽ ክፍያዎች ምርመራ፤ 4 1 1 1 1
 የምርመርና ፈጠራ  የደመወዝና የትርፍ ሰዓት ክፍያዎች ሂሣብ ምርመራ፤ 2 1 1
ውጤታማነትን ማሳደግ  የመንግሥት ግዴታዎች ማለትም Pension, Income tax, 2 1 1
VAT, Withholding እና ሌሎችም በአግባቡ ለሚመለከተው
 አዳዲስና ዘመናዊ አካል መከፈላቸውን መከታተልና መመርመር፤
ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋት የሽያጭ ሂደትና የገቢ አሰባሰብ ምርመራ
 የገበያ ጥናት ምርመራ 1 1
 የማምረቻ መማሪያዎች
አቅምን ማሳደግ  የሀገር ውስጥ ካኦሊን ምርት እና ወርቅ ሽያጭ ገቢ በወቅቱ 2 1 1
መሰብሰቡን መመርመር፤
 የምርትና የአገልግሎት  የአገልግሎት ሽያጭ (ድሪሊንግና ላብራቶሪ ወዘተ) በአግባቡ 2 1 1
ተደራሽነትን ማሳደግ ለተገልጋዮች መሰጠቱን ገቢውም በወቅቱ መሰብሰቡን
ማረጋገጥ፤
3
የየወሩ ዒላማ
የክብደ
የዓመቱዒ 1ኛ
ሩብ
ዕይታ የኮርፖሬሽኑ ስትራቴጂካዊ ግቦች የመምሪያው ግብ ት ግብ ተኮር ተግባራት የአፈፃፀም መለኪያ 2ኛ ሩብ ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት
ላማ ዓመት
መጠን
ሐ ነ መ ጥ ሕ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ
 የግብዓት አቅርቦትን  የሌሎች ገቢዎች ምርመራ፤ 2 1 1
ማሳደግ የግዥዎች ምርመራ
 የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ግዥዎች በፋይናንስ ደንብና በግዥ 4 1 1 1 1
 የሎጂስቲክ ቅልጥፍናን
መመሪያ መሠረት መፈጸሙን መመርመር፣
ማሳደግ
 ግዥዎች ለሥራ ክፍሎች በተፈለጉ ጊዜ ወቅታቸውን 4 1 1 1 1
 የገበያ ተደራሽነትን ማሳደግ ጠብቀው መገዛታቸውን እንዲሁም በዓይነት፣ በመጠን፣
በጥራት ከተጠየቀው ጋር እኩል መሆናቸውንና በሥራ ላይም
 የገበያ ጥናት ውጤትማነትን መዋላቸውን መመርመር፤
ማሳደግ የንብረት ክምችት አያያዝና ሥርጭት ምርመራ
 የገበያ ትስስርን ማሳደግ  የጥሬ ዕቃዎች፣ የአላቂ ዕቃዎችና የቋሚ ንብረቶች በአካል 1 1
መኖራቸውን የናሙና ቆጠራ በማድረግ ምርመራ አከናውኖ
 ብራንድና ሪፖርት ማቅረብ፤
ስታንዳርዳይዚሽንን  የ 2014 በጀት ዓመት የንብረት ቆጠራ ላይ ክትትል ማድረግና 1 1
ማስፋፋት ንብረቶች በአካል መኖራቸውን ምርመራ ማድረግ፤
የሚወገዱ ንብረቶች ምርመራ
 የቴክኖሎዲ አጠቃቀምን
 የንብረት አወጋገድን መመርመር 2 1 1
ማሳደግ
የፋይናንሽያል ሪፖርት ምርመራ
 የዕውቀትና የቴክኖሎጂ  የ 2019/20 በጀት ዓመት የኮርፖሬሽኑን የፋይናንስ 1 1
ሽግግርን ማሳደግ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር ምርመራ ተደርጎ በተሰጠው
አስተያየት መሠረት ማስተካከያ ሥራ መሰራቱን መከታተልና
 ስትራቴጂያዊ አጋርነትን ሪፖርት ማቅረብ፤
ማጠናከር
 የስራቴጂያዊ አጋሮችን የነዳጅ ማደያዎች አፈፃፀም ምርመራ የክዋኔ እና የኮምኘሊያንስ 1 1
ኦዲት ምርመራ በቁጥር
ዓይነት፣ ቁጥር፣ የአሠራር
የሠራተኛ አስተዳደር ጉዳዮችና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች
ቅልጥፍና እና ጥራትን
አፈጻጸም ምርመራ
ማሳደግ
 ለሠራተኞች የሚሰጡ የህክምና ኢንሺራንስ፣ የቋሚ ንብረት 2 1 1
የምርምር ሥርዓትን ኢንሹራንስ ምርመራ
ማጎልበት  የተሽከርካሪዎች ስምሪት እና የነዳጅ አጠቃቀም ምርመራ 2 1 1
 ቅጥር፣ ዕድገት፣ ሥልጠና፣ ዝውውርና ዲሲኘሊን ጉዳይ 1 1
ምርመራ
 የሠራተኞች የዓመት ዕረፍት፣ የሀዘን ፈቃድ፣ የሕመም ፈቃድና 1 1
የወሊድ ፈቃድ ምርመራ
የጥገናዎች ምርመራ
 የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጥገና አፈፃፀም ምርመራ 2 1 1
 የማሽነሪዎችና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች ጥገና አፈፃፀም ምርመራ 2 1 1
የማዕድናት እና የባዮፊዩል ማምረት ሥራዎች ምርመራ
 የባዮፊዩል ዕቅድ ምርመራ 1 1
 የኢንዱስትሪ ማዕድናት ምርት አመራረት ምርመራ 1 1
የማዕድናት ፍለጋ ሥራዎች ምርመራ
 የቁፋሮ ሥራዎች ኘሮጀክት አፈፃፀማቸውን መከታተል 1 1
የ Exploration ኘሮጀክት አፈፃፀማቸውን መከታተልና 1 1
መመርመር
የበጀት አጠቃቀም እና የዕቅድ ክንውን ምርመራ
 የመደበኛ በጀትና የካፒታል በጀት ለታለመላቸው ዓላማ 1 1
መዋላቸውን መመርመር

4
የየወሩ ዒላማ
የክብደ
የዓመቱዒ 1ኛ
ሩብ
ዕይታ የኮርፖሬሽኑ ስትራቴጂካዊ ግቦች የመምሪያው ግብ ት ግብ ተኮር ተግባራት የአፈፃፀም መለኪያ 2ኛ ሩብ ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ሩብ ዓመት
ላማ ዓመት
መጠን
ሐ ነ መ ጥ ሕ ታ ጥ የ መ ሚ ግ ሰ
 የማዕድን ዘርፍ ዕቅድ ክንውን ምርመራ 1 1
 የአፋር ጨው አክሲዮን ማህበርን የሥራ አፈፃፀም መከታተልና 1
መመርመር
 የወርቅ ግዥ አፈፃፀም ምርመራ ማድረግ 1
የ IFRS አተገባበር ግምገማ 4 1 1 1 1
የ IFRS አተገባበር ላይ ክትትል ማድረግ
ከሌሎች የሥራ ክፍሎች ጋር ተባብሮ መሥራት  ልዩ ምርመራበቁጥር
ከውጭ ኦዲተሮች፣ ከኮርፖሬሽኑ የሥነ ምግባር መኮንን  የምክር አገልግሎት እንደአስፈ
እንዲሁም ከሕግ አገልግሎት ጋር በቅርበት መሥራት (Advisory Audit) ላጊነቱ
በቁጥር
የክትትል ኦዲት
የኦዲት ሪፖርት የቀረበባቸውን ምርመራዎች አፈጻጸም 2 1 1
በገምገም የክትትል ሪፖርት ማቅረብ
አስቸኳይ ምርመራዎች
 በዳይሬክተሮች ቦርድና ኦዲት ኮሚቴ እንዲሁም በኮርፖሬሽኑ እንደአስፈ
ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሚሰጡ ከፍተኛ እንደምታ ያላቸው ላጊነቱ
ሥራዎች ወይም አስቸኳይ ምርመራዎች ማከናወን
የበጀትና ዕቅድ ዝግጅት
የ 2015 በኦዲት ክፍሉ ውስጥ የሚከናወኑ የምርመራ 1 1
ሥራዎችን፣ የሰው ኃይል አና የማቴሪያል ዕቅዶችን ማዘጋጀት፤

መማርና ዕድገት የሰው ኃይል ዕውቀትና የሰው ኃይል ዕውቀትና በኦዲት ዘርፍ ብቃት ያለው አመራርና ሠራተኛ እንዲኖር ማስቻል፣ የመማሪያና የውይይት መድረክ 100 100 100 100 100
(አቅም ግንባታ) ክህሎት ማሳደግ ክህሎት ማሳደግ በመቶኛ
 ሥልጠና
 ልምድ ልውውጥ
 ወቅታዊ ጥራት ያለው የሰው
ኃይል አቅርቦት
 የሰው ኃይል ተነሳሽነት
ማሳደግ 15
 የቡድን አሠራርና አፈፃፀምን
ማሳደግ
 ኢንፎርሜሽን፣ ኮሙኒኬሽን
ቴክኖሎጂ (ICT)
አጠቃቀምን ማሳደግ
 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም አቅም
ማሳደግ
 የሰው ኃይል ምርታማነት
ማሳደግ
አሰራርና አደረጃጀት - በሥራ ክፍሉ በሥራ ክፍሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየትና እንዲቀረፉ የተለዩ ችግሮች በመቶኛ 100 100 100 100 100
 ተቋማዊ መማማርን የመልካም ማስቻል የተፈቱ በመቶኛ 100 100 100 100 100
ማሳደግ አስተዳደርና
 ተቋማዊ አደረጃጀትና የሪፎርም ሥራዎችን የሥራ ክፍሉን ተግባራትና አሰራር በለውጥ መሣሪያዎች መፈጸም እስከ ፈፃሚ የወረደ የሥራ 1 1
አሠራርን ማሻሻል ተግባራዊ ማድረግ፤ ክፍሉ BSC ዕቅድ
 የመተካካት አሠራርን የቡድን አሰራር እና
ማሳደግ በሥራ ክፍሉ የተከናወነ 2 1 1
የውስጥ አቅም
 ቤንችማርኪንግ አሠራርን የአፈፃፀም ግምገማና ምዘና
ማሳደግ
ማጎልበት
 የመመሪያዎች ዝግጅት
የካይዘን ትግበራ በመቶኛ 100 100 100 100 100

5
የሥራ ክፍል ኃላፊ ስም ፊርማ ቀን

6
የ 2014 በጀት ዓመት የሥራ ማስኬጃ
No. Description Estimate amount (in birr) Justification
1 Traveling & Per diem 141,500.00 ለምርመራ ሥራ ወደ ሥራ ዘርፎች ለሚሄዱ የክፍሉ ሠራተኞች
የሚያስፈልግ የውሎ አበል ወጪ
2 Stationery 50,000.00 ለክፍሉ ሥራ የሚያገለግሉ ቶነር፣ ወረቀት እና ለተለያዩ የጽህፈት
መሣሪያዎች
Total 0

የውሎ አበል

የሰራተኛ የአበል
የሥራ መደብ የሥራ ቀናት ድግግሞሽ ጠቅላላ ድምር
ብዛት መጠን
የኮርፖሬት ኦዲት መምሪያ ሥራ አስፈፃሚ 1 675.00 20 4 54,000.00
ከፍተኛ ኦዲተር እና መካከለኛ ኦዲተር 2 350.00 25 5 87,500.00
ድምር 141,500.00

የ 2014 በጀት ዓመት የሠራተኞች ደመወዝ

Monthly Budget need for the year


No Allowance
Position
. Salary Salary Allowance Total
Fuel Responsibility Tel. Total
1 Demeke Wondimneh 17,310.00 2,740.50 2,075.00 300 5,115.50 207,720.00 70,224.00 277,944.00
2 Girma Andarge 10,015.00 120,180.00 120,180.00
3 Frehiwot Hassen 7,405.00 88,860.00 88,860.00
4 Vacant (Secretary) 4,350.00         52,200.00   52,200.00
Vacant (Senior
5 Auditor) 10,015.00         120,180.00   120,180.00
Vacant (Medium
6 Auditor) 7,405.00         88,860.00   88,860.00
7 Vacant (Auditor) 5,655.00         67,860.00   67,860.00
  Pension 11% 6,837.05         82,044.60   82,044.60
Total 0 2,740.50 2,075.00 300 5,115.50 0 70,224.00 0

You might also like