You are on page 1of 42

የፎገራ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ ቤት /

የ 2016 . ዓ ም መነሻ ዕቅድ

ሐምሌ/2015 ዓ.ም
ወረታ

Contents
መግቢያ........................................................................................................................................................................2

ክፍል አንድ፡-................................................................................................................................................................. 3

I. የቁልፍና የአበይት ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፡-...........................................................................................3-8

II. የአበይት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ፣....................................................................................................................8


በዘርፉ የተለዩ ስትራቴጅክ ጉዳዩች...............................................................................................................................8

0
 0584461489 e-mail: investfogera@gmail.comFB:fogeraworeda industry investment office

ኑ!ፎገራንእናልማ
የተለዩ ተግዳሮቶች/ችግሮች...................................................................................................................................8-10
ክፍል ሁለት፡............................................................................................................................................................... 10

I. ራዕይ፣ተልዕኮ፣ እሴቶች እና የአሰራር መርሆዎች፣ የእቅዱ መነሻ ሁኔታዎች፣ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ ዓላማዎች፣ ግቦች እና
ዋና ዋና ተግባራት........................................................................................................................................................10

II. ቁልፍ ተግባራት...................................................................................................................................................10

III. አበይት ተግባራት........................................................................................................................................13-18

ክፍል ሶስት፡-...............................................................................................................................................................18

የማስፈጸሚያ አቅጣጫዎች/ስልቶች/............................................................................................................................18

ክፍል.አራት.................................................................................................................................................................19

መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች....................................................................................................................................19

4.1. መልካም አጋጣሚዎች...........................................................................................................................................19

4.2. ስጋቶች...............................................................................................................................................................19

4.3. የስጋት ማስወገጃ ስልቶች......................................................................................................................................19

ክፍል.አምስት.............................................................................................................................................................19

የክትትልና የግምገማ ስርዓት.........................................................................................................................................19


5.2. የግምገማ ስርዓት.....................................................................................................................................................20
3.2. የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ...............................................................................................20

የድርጊት መርሃ ግብር..............................................................................................................................................21-40

1
መግቢያ
በወረዳችን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ዕድገት ተኮር የሆኑ የኢንቨስትመንት መስኮችን
በማስፋፋት ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና ለኢኮኖሚው ዕድገት ያላቸውን ድርሻ ከፍ ለማድረግ በሙሉ አቅማችንና
በተደራጀ አግባብ የባለሃብቱን አመለካከት በመለወጥና አቅማቸዉን በማጠናከር በስፋት በጋራ መረባረብ ይኖርብናል፡፡
እንዲሁም ውስብስብ የሆኑ ችግሮችን በመፍታት እና አቅም በመፍጠር በዘርፉ ተግባራት ላይ የክህሎትና የቴክኖሎጂ
አቅም ክፍተትን በመሙላት፣ የተሟላ የዕሴት ሰንሰለት ድጋፍ በማድረግ፣ በቂ የገበያ ትስስር በመፍጠር፣ የማምረቻ
መሳሪያዎችን አቅርቦት ችግር በማቃለል ምርቶችን ዘመናዊ በሆነ አግባብ በዓይነትም ሆነ በብዛት እንዲሁም በጥራት
የማምረት አቅም መፍጠር ትኩረት የሚያሻ ጉዳይ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሰለጠነ የሰው ኃይል፣ የተሟላ ግብዓት፣ ተገቢ
መዋቅራዊ አደረጃጀት እንዲኖር በማድረግ የስርቆትን አስተሳሰብና ተግባርን በፅናት በመታገል ተንሰራፍቶ የቆየውን ድህነት ስር ነቀል
በሆነ መልኩ መቀየር ያስፈልጋል፡፡

የግል ባለሃብቱ የኢንዱስትሪ ልማትን ከማፋጠን ባሻገር በሰላምና ዲሞክራሲ ግንባታ ትልቅ አስተዋጽኦ በማበርከት በኩል የራሱ ድርሻ
አለው፡፡ አመራሩና ባለሙያው የግል ባለሃብቱ የጠራ አስተሳሰብና ግንዛቤ ይዞ በዘርፉ እንዲሰማራ በማድረግ በኩል ሰፊ ክፍተት
ታይቷል፡፡

የግል ባለሃብቱም የልማት ሞተር መሆኑን ተገንዝቦ ያሉትን በርካታ ችግሮች በመፍታትና ዘርፉን ለማሳደግ የሚያደርገው እንቅስቃሴ
የራሱ ውስንነት ነበረበት፡፡ ስለሆነም ላጋጠሙ ችግሮችም ትክክለኛ መፍትሔ ሊሆን የሚችለው የኢንዱስትሪ ልማትን ማስፋፋት
ነው፡፡ ይህንም እዉን ለማድረግ በጽ/ቤት ደረጃ በ 2011 ዓ.ም ራሱን ችሎ በመደራጀት ወደ ስራ ገብቷል፡፡

ስለሆነም በወረዳችን ሁሉን አቀፍ የኢንዱስትሪ ልማት ለማምጣትና ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚያስችል ሰፊ ስራ መሰራት
እንዳለበት ያመለክታል፡፡

በዚህ በጀት ዓመት ሰራተኛው ቢሮ ተቀምጦ በመስራት በኩል ምንም ክፍተት ያልታየበትና በመስክ ድጋፍ በኩል የበጀት እጥረት
ቢኖርም ችግሩን ተቋቁሞ አቻችሎ በመምራት ጥሩ አፈፃፀም ተመዝግቧል፡፡ እንደሁም የተቋሙን ግቦች ለማሳካት ሰፊ ጥረት
ተደርጓል፡፡ የበጀት ዓመቱ አፈጻጸማችን ከታቀደው በላይ በተለይ ከኢንቨስትመንት ቡድን አኳያ መሻሻሎች ታይተዋል፡፡ ስለዚህ
አፈጻጸሞችን መነሻ በማድረግ የቀጣይ የ 2016 ዓመታዊ ዕቅድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

ክፍል አንድ፡-

I. የቁልፍና የአበይት ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፡-


ግብ.1. የተቋሙን የመፈፀም አቅም ማሳደግ፡፡

1. የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም

2
1.1. የተቋሙ መዋቅራዊ አደረጃጀት

ተቋሙ በስሩ በሁለት ቡድኖች በጽ/ቤት ደረጃ ተደራጅቷል፡፡

1.2 በሁሉም የተቋሙ መዋቅሮች አስፈላጊውን የሰው ኃይል ማሟላት፣

በመዋቅራችን የሰው ኃይሉን ለማሟላት ጥረት ተደርጓል፡፡ በዝርዝር ሲታይ፡-

 እንደ ጽ/ቤት ከተፈቀደው 15/12= 80% ተሟልቷል ፡፡

1.3 የዕቅድ ዝግጅትና ከአጋር አካለት ጋር የተደረገ ውይይት

 የዞኑን ዕቅድ መነሻ በማድረግና የ 2015 በጀት ዓመት አፈጻጸሞችን በመገምገም እንደወረዳ ታቅዶ በጠቅላላ
ሰራተኛው ወይይት ተደርጎበት ተገምግሟል፡፡

1.4 ለተቋሙ ባለሙያዎች የረጅም ጊዜ ስልጠና መስጠት፣

 የለም

1.5 የልምድ ልውውጥ ማድረግ፣

የተሻለ አፈጻጸም ባላቸው ከተሞች ልምድ በመውሰድ የመፈጸም አቅም ለማሳደግ ይቻል ዘንድ እቅድ የታቀደ ቢሆንም
በበጀት ዕጥረት ምክንያት ሊፈጸም አልቻለም

1.6 የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ በማድረግ የተገልጋዮችን እርካታ መጨመር፣

 35 ተገልጋዮች የሚከተሉትን አገልግሎት ማግኘት ችለዋል፡፡

 የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት

 የኢንቨ/ፈቃድ ዕድሳት

 የጉሙሩክ ቀረጥ ነጻ መብት አገልግሎት

 ለብድርና፣ ለመብራት ቆጣሪ የሚያገለግል የድጋፍ ደብዳቤ

 አስተዳደራዊ መፍትሄ ለሚሰጠቸው ጉዳዮች የድጋፍ ደብዳቤ አገልግሎቶች ተሰጥቷል፡፡ የበጀት


ዓመቱ የአገልግሎት አሰጣጥ በመምሪያም ደረጃ ተገምግሟል፡፡

3
 የደንበኞችን እርካታ ለመጨመር ሁሉም ባለሙያ የኔ ዘርፍ ነው ሳይል በቅንጅት በመስራት ደንበኞችን

በማስተናገድ ወረዳዉን ተጠቃሚ ማድረግ ፡፡

1.7 ለአዳዲስና ነባር ባለሃብቶች አገልግሎት የሚውሉ አስፈላጊና ወቅታዊ መረጃዎችን በአግባቡ በማደራጀት
ተደራሽ ማድረግ፣

 የኢንዱስትሪዎችን መረጃ በጥራት በማደራጀት ወደ መረጃ ቋት በየ 3 ወሩ ወቅታዊ በማድረግ

የማስገባትስራ 100% መስራት፣


 ስራ ያቆሙ ኢንዱስትሪዎች ስራ ያቆሙበትን ምክንያት በመሰነድ ክትትል በማድረግ ወደ
ምርት እዲመለሱ ትኩረት ሰጥቶ መስራት፣
 ወደ መረጃ ቋት የገቡ መረጃዎችን ተከታታይነት ባለው መልኩ 100% ወቅታዊ ማድረግ፣
 መረጃ ፈልገው ለሚመጡ ለሁሉም ባለጉዳዮች የሚፈልጉትን መረጃ 100% መስጠት፣

 በወረዳው አጠቃላይ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱ 38፣

 የተሰረዙ = 6፣

 ያላደሱ = 6፣

 በማምረት = 3፣

 ግዜው ያለፈበት = 8

 በግንባር ያሉ = 15

 ቅ/ግንባታ = 1

 ግንባታ = 14 ናቸው፡፡

ግብ.2. የሐብት አጠቃቀምንና ውጤታማነትን 100% ማድረስ፣

 ሰፖንሰር በማፈላለግ 15 ሺህ ብር አግኝተን የኢንቨስትመንት ፎረም ማስኬድ ችለናል

 በሚገኘው ገቢ እና በተመደበው የመንግስት በጀት ተቋሙን 100% በሎጅስቲክስ እንዲሟላ ማድረግ፣

4
 የተመደበውን የስራ ማስኬጃ በጀት ለታለመለት ዓላማ 100% መዋሉን መከታተል፣

II. የአበይት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ፣


ግብ.3. የኢንቨስትመንት ፀጋዎችን መለያ ጥናት ወረዳዊ ሽፋን ማሳደግ፣

2.1 የወረዳውን የኢንቨስትመንት እምቅ ሃብት በጥናት መለየት፣

 የወረዳውን የኢንቨስትመንት አቅም ሊያመላክት የሚችል የጥናት ሰነድ አዘጋጅተናል፡፡

 ማስታወሻ፡- (በዚህ ተግባር የወረዳው ፕላን ኮሚሽን በጥሩ ሁኔታ ደግፎናል)

ግብ.4. ውጤታማ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንን በመተግበር የኢኮኖሚ እድገት ሊያመጡ በሚችሉ ዘርፎች ላይ የኢንቨስትመንት
ፍሰቱን ማሳደግ፣

2.2 የኢንቨስትመንት ፎረም ዝግጅት

ኢንቨስትመንት ፎረም ዝግጅት ዕቅድ 1 ክንውን 1 አፈጻጸም 100% መሆን ችሏል፡፡

2.3 የተሻለ አቅም ያላቸውን ባለሀብቶች መለየት

በበጀት ዓመቱ አቅም ያላቸው ባለሀብቶች ለመለየት በዕቅድ 19 ተይዞ 40 ማከናወን በመቻሉ አፈጻጸም ከ 100% በላይ
ነው፡፡

2.5 የተሻለ ክህሎትና አቅም ያላቸዉን ባለሃብቶች የማሳመን ስራ በመስራት መመልመል፣

 የተሻለ አቅም ያላቸውን ባለሀብቶች መመልመል ዕቅድ 13 ክንውን 29 አፈጻጸም ከ 100% በላይ ነው፡፡

2.6 የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት

0.24413667 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡና በሙሉ አቅማቸው ወደ ተግባር ሲገቡ ለ 482 ወገኖች ቋሚና ጊዜያዊ
የስራ እድል ለሚፈጥሩ በሁሉም ዘርፎች ለ 8 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ ዕቅድ 5 ክውን 8
አፈጻጸም ከ 100% በላይ ነው፡፡

2.7 የኢንቨስትመንት ፈቃድ እድሳት፡-

 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ዕድሳት ዕቅድ 28 ክንውን 16 አፈጻጸም ከ 57% በላይ ነው፡፡

5
 አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ ተደርጎላቸው ወደ ተግባር መግባት ያልቻሉ የ 6 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰርዟል፡፡

2.8 ከኢንቨ/ፈቃድ መስጠትና ዕድሳት የተሰበሰበ ገቢ በብር

ከኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠትና ዕድሳት 8,400 ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ 8,000 ብር መሰብሰብ በመቻሉ
ከ 100% በላ መፈጸም ተችሏል፡፡

2.9 ከአምራች ኢንዱስትሪ ውጭ የሆኑ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የክትትልና ድጋፍ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፡-

ከአምራች ኢንዱስትሪ ውጭ ላሉት ፕሮጀክቶች ለክትትልና ድጋፍ ፕሮፋይል ለማዘጋጀት በዕቅድ 10 ተይዞ ክንውን 15

አፈጻጸም ከ 100% በላይ ነው፡፡

2.10 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ስረዛ

አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ ተደርጎላቸው ወደ ተግባር መግባት ያልቻሉትን የ 6 ፕሮጀክቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰዟርል፡፡

ግብ.5. ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውል 25 ሄ/ር መሬት በዞንና በሳይት ፕላን ለይቶ ማዘጋጀት፣

ለኢንዱስትሪ ማዕከል የሚውል በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ማዘጋጀት ዕቅድ 50 ክንውን 50 ሔክታር፡፡

2.12 ግንባታ የጀመሩ ፕሮጀክቶች ግንባታቸውን እንዲያጠናቅቁ ማድረግ

በዚህ በጀት ዓመት ግንባታቸውን እንዲያጠናቅቁ በእቅድ 3 ተይዞ ክንውን 0 አፈጻጸም 0% ነው፡፡

2.13 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ማስገባት

 በሁሉም ዘርፎች 1 ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ለማስገባት በዕቅድ ተይዞ 9 ፕሮጀክቶች ወደ አፈጻጸም


ገብተዋል፡፡ ዕቅድ 1 ክንውን 9 አፈጻጸም ከ 100% በለይ ሲሆን የተፈጠረ ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል 48 ነው፡፡፡፡

 ግንባታ የጀመሩ 9 ናቸው፡፡

2.14 የጉሙሩክ ቀረጥ ነጸ መብት ተጠቃሚ የሆኑ ፕሮጀክቶች

 1 ፕሮጀክት የጉሙሩክ ቀረጥ ነጻ መብት ተጠቃሚ ይሆናል ተብሎ በዕቅድ ተይዞ ተጠቃሚ የሆነ የለም፡፡

2.15 የዘርፍ ለውጥ የሚፈልጉ ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን መገምገም፣

6
የዘርፍ ለውጥ ጥያቄ አልቀረበም፡፡

2.16 ተገምግመው ላለፉት ፕሮጀክቶች መሬት መስጠት

 ተገምግመው ያለፉት 7

 ቦታ የተሰጣቸው 0

 ቦታ መስጠት ዕቅድ 3 ክንውን 6 አፈጻጸም ከ 100% በላይ ነው፡፡

2.17 ወደ ግንባታ/ማምረት በማይገቡት ላይ የተወሰደ እርምጃ

 የለም፡፡

በአጠቃላይ ባሳለፍነው ዓመት በአቅድ አፈጻጸም ጉዞአችን የተገኙ ውጤቶች

 በኢንዱስትሪና ከኢንዱስትሪ ውጭ ባሉት የስራ ዘርፎች የተሰማሩት 9 ፕሮጀክቶች ወደ አፈጻጸም በመግባታቸው


ለ 48 ወገኖች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፈጠሩ

 ብር 0.24413667 ቢሊዮን ካፒታል ያስመዘገቡና ወደ ተግባር ሲገቡ ለ 482 ወገኖች ቋሚና ጊዜ ያዊ የስራ ዕድል
ለሚፈጥሩ ለ 8 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት መቻሉ

 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ ያለባቸው 16 ባለሀብቶች ፈቃዳቸውን ማደስ መቻላቸው


 የአካባቢ ጸጋ ሰነድ ፍኖተ ካርታ ማጥናት መቻሉ

 በነባር ኢንዱስትሪና በአዲስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በተሰማሩት አምራች ኢንዱስትሪዎች ለ 38 ወገኖች ቋሚ የስራ ዕድል
መፈጠሩ

 በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ለ 3 ባለሀብቶች የስራ ማስኬጃና ለ 2 የማሽን ሊዝ ብድር ተጠቃሚ መሆን መቻላቸው

 ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት መስራት መቻሉ /ከዋሊያ የካፒታል ዕቃዎች ሊዝ ፋይናንስና ከስራ ማስኬጃ አበዳሪ ተቋማት/

 በወረዳዉ ወደማምረትየገቡከአነስተኛእስከከፍተኛአምራችኢንዱስትሪዎችቁጥርመጨመሩ፣

 ህብረተሰቡ በተወሰነደረጃምቢሆንከኢንዱስትሪምርቶችተጠቃሚመሆንመጀመሩ፣

7
 የአርሶ አደሩንምርቶችበግባትነትበመጠቀምእሴትበመጨመርወደውጭመላክጅማሮውመኖሩ፣

 የአገልግሎት ሰጭድርጅቶችወደአምራችኢንዱስትሪውለመምጣትያላቸውተሳትፎየሚበረታታመሆኑ፣

በዘርፉ የተለዩ ስትራቴጅክ ጉዳዩች

ከልማት ሰራዊት ግንባታ/ ከማስፈጸም አቅም ግንባታ

1. በተቋሙ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባሮችን ቀጣይነት ባለው ትግል መፍታት፤


2. ከተማን በዘመናዊ መንገድ መምራት የሚያስችል የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን የሚደግፍ የአመራርና
የባለሙያ ክህሎት መገንባት፤
3. ለማስፈጸም አቅም ማነቆ የሆኑ አደረጃጀትና አሰራሮችን ፈትሾ ማስተካከል እንዲሁም በተደራጀ የህዝብ
ተሳትፎ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት፤
4. የግብዓት አቅርቦት ችግሮችን በመንግስት አቅምና በህዝብ ተሳትፎ መፍታት እንዲሁም ወጭ ቆጣቢ የሆነ
የተግባር አፈጻጸም ስርዓት መከተል የሚሉት መሰረታዊ ናቸው፡፡

የዘርፍ ዋና ዋና ተግባራት
 ዘመናዊና ውጤታማ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ስራ
 ምቹና ቀልጣፋ የባለሃብት አገልግሎት አሰጣጥ
 ችግር ፈች የሆነ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክትትልና ድጋፍ
 ምቹና ቀልጣፋ የባለሃብት አገልግሎት አሰጣጥ
 የተፈጥሮ ሀብቶችን አጠቃቀምና አያያዝን ማሳደግ
 የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ቸግር መለየት
 የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር መፍታት
 የኢንዱስትሪ ሥራ አመራርና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ብቃትን ማሳደግ
 የግብዓትና የምርት ትስስር ማጠናከርና የገበያ እድልን ማስፋት
 የኢንዱስትሪ ሥራ አመራርና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ብቃትን ማሳደግ
 የግብዓትና የምርት ትስስር ማጠናከርና የገበያ እድልን ማስፋት
 የካይዘን አሰራር ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ
 የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም መለካትና መሳደግ

8
የተለዩ ተግዳሮቶች/ችግሮች

 የፕሮሞሽን ስራችን በተመረጡ ዘርፎችና ኢኮኖሚያዊ ሽግግር ሊያመጡ በሚችሉ ኢንቨስትመንት መስኮች መስራት የሚችሉ ባለሃብቶች
ላይ ያነጣጠረ አለመሆኑ፣
 ከአጋር አካላት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር የተናበበ አለመሆን
 ወደ አፈጻጸም በማይገቡት ባለሀብቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ወቅቱን የጠበቀ አለመሆን
 ከ 3 ኛ ወገን ነጻ ያልሆነ ቦታ ለባለሀብት መስጠት በፍርድቤት
 የግብርና ግብዓቶችን ማምረት የሚያስችሉ እምቅ ሀብት ያለ ቢሆንም እነዚህን ግብዓቶች በማምረት
በሚፈለገውጥራት፣ዋጋ፣መጠንና ጊዜ ለኢንዱስትሪው ማቅረብ አለመቻሉ፤
 በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ለአምራች ኢንዱስትሪው ግብዓት የሚሆን ምርት ማምረት
አለመቻለቻው፣
 በሃገር ደረጃ በተፈጠረው የውጭ ምንዛሬ እጥረትና ያለውንም የውጭ ምንዛሬ ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ትኩረት
ባለመሰጠቱ በግብዓት አቅርቦቱ ዙሪያ ከፍተኛ ችግር መፍጠሩ፤
 የግብዓት እጥረቱ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከአቅም በታች እንዲያመርቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉ
 ከአጋር አካላት ጋር ያለው ቅንጅታዊ የአሰራር ስርዓት የላላ መሆኑ፣
 በየደረጃው ያለው አመራርና ባለሙያ እውቀትን መሰረት ያደረገ ችግር ፈች ድጋፍ አለማድረግና አቀናጅቶ
አለመምራት እንዲሁም የሙስና አመለካከት እና ተግባር መኖር፣
 ለአምራች ኢንዱስትሪው የሚሆን ጥራት ያለው የሰለጠነ የሰው ሃይል አለመኖር፣
 የኢንዱስትሪ - ዩኒቨርስቲ፣ የምርምርና ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ትስስር አለመጠናከር፤
 ቴክኖሎጂን የማሸጋገር ሥራ በሚፈለገው ደረጃ አለመስራቱ፤
 የአገልግሎት አሰጣጥ፣ የድጋፍና ክትትል ስራችን ቀልጣፋና ውጤታማ አለመሆን

 የተቋሙን ተግባራትና የስራ አቅጣጫዎች አቀናጅቶ ለመፈፀም የሚያስችል የተናበበ አደረጃጀት አለመኖር፣
 የገበያ ትስስር ችግር መኖር፣

 ከሶስተኛ ወገን ነጻ የሆነ የመሬት አቅርቦትና ዝግጅት አለመኖር፣

 የባለሃብቱ የእውቀትና የክህሎትችግር እንዲሁም የሙስና አመለካከት እና ተግባር መኖር፣

 የመብራትና ውኃ አቅርቦት ችግር

9
ክፍል ሁለት፡

I. ራዕይ፣ተልዕኮ፣ እሴቶች እና የአሰራር መርሆዎች፣ የእቅዱ መነሻ ሁኔታዎች፣ የትኩረት


አቅጣጫዎች፣ ዓላማዎች፣ ግቦች እና ዋና ዋና ተግባራት
I.1. ራዕይ፡-
የኢኮኖሚ በኢንዱሰትሪ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ማየት፡፡
I.2. ተልዕኮ፡-
 የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማስፋትና የዘርፉን ማነቆዎች በመለየት ለመፍትሄ የሚረዱ ተሞክሮዎቸን
በመቀመር ምቹ የሆነ የኢንዱስትሪና የኢንቨስትመንት መሰረቱን በማስፋት የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ማሳደግ፣
 የወረዳውን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ልማት የሚደገፉ ተቋማትን አቅም በመገንባትና በቴክኖሎጂ
በመደገፍ የዘርፉን ፈጣን ልማትና ቀጣይነት ማረጋገጥና የወረዳውን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማፋጠን፣
 የአምራች ኢንዱስትሪዎች ውጤት የሆኑ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት መተካት፣
 አምራች ኢንዱስትሪዎችና የግብርና ኢንቨስትመንት የኤክስፖርት ምርትን በማምረት የገበያ ትውውቅ ሥራዎችን
በማመቻቸት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ፣
 በኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ዘመናዊና ተወዳዳሪ የሆነ የአሰራር ስርዓትን ተከትለው የዘርፉን ልማት
እንዲያስፋፉ በመደገፍ ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡

I.3. እሴቶችና የአሠራር መርሆዎች


 የላቀ አገልግሎት፣
 የደንበኛ እርካታ፣
 ጥራትና ቅልጥፍና፣
 የስራ ፍቅርና ከበሬታን፤
 አገልጋይነት፣
 ቅንጅታዊ አሰራር
 ዘመናዊነት
 ዝግጁነት
I.4. የእቅዱ መነሻ ሁኔታዎች

ሀ) የክልሉ አጠቃላይ የልማት ፖሊሲና ስትራቴጂዎች

 በትግበራ ላይ ያለው የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ፤


 ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ ዘርፉ የሚመራባቸው አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች፤

10
 ሌሎች ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች፤
ለ) የወረዳው ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ራዕይ እና ተልዕኮ እንደመነሻ

ሐ) የወረዳው የተፈጥሮ ሃብቶች ፣የቱሪዝም መስህቦች እና የግብርና ውጤቶች

መ) በትግበራ ሂደት የተገኙ የተሻሉ አፈጻጸሞች እና ያጋጠሙ ችግሮች እንደመነሻ ተውስደዋል፤

ሠ) የተቋሙ አደረጃጀት

1.5. የዕቅዱ የትኩረት አቅጣጫዎች


1. የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚው ቅድሚያ በመስጠት የመሪነቱን ሚና በማረጋገጥና ትስስር በመፍጠር መዋቅራዊ ለውጥ
እንዲመጣ ማድረግ፣
2. በየደረጃው የመፈጸም እና የማስፈጸም አቅምን በማሳደግ የኢንቨስትመንቱን እድገት ማሳለጥ የሚያስችሉ
ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር፤
3. የነባር ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም በማሳደግ ተወዳዳሪ የሚሆኑበትን ስራ አጠናክሮ ማስቀጠል፣
4. ቀጠናዊ የአምራች ኢንዱስትሪውን የእሴት ሰንሰለት፣ ትስስርና ተመጋጋቢነትን ማጠናከር፤
5. ዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ዘርፎችን
በብዛት በማስፋፋት ተወዳደሪነታቸውን ማሳደግ፤
6. ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና ደረጃቸውን በማሸጋገር የዘርፉን የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅም ማሳደግ፣
1.6. ዓላማ፡-
ኢንቨስትመንት ማስፋፊያና ኢንዱስትሪ ዞን ልማት ቡድን የተሰጠውን ተግባር ውጤታማ ለማድረግ የ 2015
በጀት አመት እቅዱን በ 3 ዓለማዎችና በ 6 ግቦች በማደራጀት ቀጥሎ በተቀመጠው አግባብ እቀዱን አዘጋጅቷል፡-

II. ቁልፍ ተግባራት


ዓላማ.1. በየደረጃው የመፈጸምና የማስፈጸም አቅምን በመገንባት የኢንቨስትመንቱን እድገት ማረጋገጥና ቅንጅታዊ
አሰራሮችን በማጠናከር የተቋሙን ተልዕኮ ማሳካት፣

ግብ.1. የተቋሙን የመፈፀም አቅም ማሳደግ፡፡


1.1 የተቋሙን የሰው ኃይል 100% ማሟላት
1.2 የተቋሙን የበጀት ዓመት 100% ዕቅድ ማቀድ
1.3 ለተቋሙ ሰራተኞች የ 6 ወር የውጤት ተኮር ዕቅድ 100% ውል መስጠት
1.4 ለተቋሙ ሰራተኞች 100% የ 6 ወር ውጤት መስጠት
1.5 የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ከጠቅላላ ሰራተኛውና ከአካር አካላት ጋር 1 ጊዜ መገምገም
1.6 የተግባሮችን አፈፃፀም በጋራ መገምገም

11
1.6.1 በልማት /በለውጥ/ ቡድን በየ 15 ቀኑ 24 ጊዜ መገምገም
1.6.2 በጠቅላላ ሰራተኛው በየወሩ 12 ጊዜ መገምገም
1.6.3 በማኔጅመንት በየወሩ 12 ጊዜ መገምገም
1.6.4 በዓመት 2 ጊዜ ከአጋር አካላት ጋር መገምገም
1.7 በየወሩ በጽ/ቤት ደረጃ የመማማርና ዕድገት ፕሮግራም 12 ጊዜ ማካሄድ
1.8 ለተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች የአገር ውስጥ የልምድ ልውውጥ 1 ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ፣
1.9 ለተቋሙ 1 ሰራተኞች የረጅም ጊዜ ስልጠና (የትምህርት ዕድል) መስጠት
1.10 የአመራሩና ባለሙያውን የቴክኖሎጅ አጠቃቀሙን ለማሻሻል አዲሱን የኦን ላየን አገልግሎት 100% ስልጠና መስጠት

III. አበይት ተግባራት


ግብ.2. የሃብት አጠቃቀምንና ውጤታማነትን 100% ማድረስ፣

II.1. ፕሮጀክት በመቅረጽ ተጨማሪ ሃብት በገንዘብም ሆነ በአይነት እንዲገኝ በማድረግ የተቋሙን ስራ ማሳለጥ
II.1.1. ለሐብት ማፈላለጊያ የሚሆን 1 ፕሮጀክቶችን መቅረጽ
II.1.2. በገንዘብም ሆነ በአይነት 0.015 ሚሊዮን የሚገመት ገቢ እንዲገኝ ማድረግ

ዓላማ.2. ዞኑን ተወዳዳሪ እና የተሻለ የኢንቨስትመንት መዳረሻ በማድረግ፣ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በማስፋፋትና
በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ/ አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ዘርፉ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚኖረውን ድርሻ
በማሳደግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ

ግብ.3. የኢንቨስትመንት ፀጋዎችን መለያ ጥናት ወረዳዊ ሽፋን ማሳደግ፣

III.1. የአካባቢ ሃብትን/ፀጋን/ የለየ ወቅታዊ 1 የጥናት ሰነድ (ፍኖተ ካርታ) ማዘጋጀት

ግብ.4. ውጤታማ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንን በመተግበር የኢኮኖሚ እድገት ሊያመጡ በሚችሉ ዘርፎች ላይ
የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ማሳደግ፣

4.1. በወረዳው ቀዳሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ አቅምና ክህሎት ያላቸዉን ባለሃብቶችን
መለየት፣
4.1.1. ነባር የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ መለየት 1
4.1.2. አዲስ የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮችን ኢንቨስት እንዲያደርጉ መለየት 18
4.2. የተካሄዱ ውይይቶችና የማስተዋወቂያ ዘዴዎች

12
4.2.1. የተዘጋጀ ፎረም 1
4.2.2. የተሳተፈ ባለሃብት ብዛት 43
4.3. በህትመት ውጤቶች ማስተዋወቅ
4.3.1. የተሰራጨ ብሮሸር ብዛት 20
4.3.2. የተሰራጨ በራሪ ወረቀት ብዛት 35
4.3.3. በማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ
4.3.3.1. የተለቀቀ መረጃ ብዛት 5
4.3.3.2. መረጃው የደረሳቸው የህብረተሰብ ብዛት ክፍል (like, share, Comments) 20
4.4 የተሻለ ክህሎትና አቅም ያላቸዉን ባለሃብቶች የማሳመን ስራ በመስራት መመልመል 13
4.4.1. በአግሮ/ፕሮ መመልመል 2
4.4.2. በእጨ/ብረታብረት መመልመል 1
4.4.3. በቱሪዝም መመልመል 1
4.4.4. በግብርና መመልመል 5
4.4.5. በሌሎች መመልመል 4
4.5. የተመለመሉ ባለሃብቶችን በማሳመን የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ 7
4.5.1. በአግሮ /ፕሮ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት 1
4.5.2. በእጨ/ብረት ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት 1
4.5.3. በቱሪዝም ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት 1
4.5.4. በግብርና ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት 2
4.5.5. በሌሎች ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት 2
4.5.6. ፈቃድ ባወጡ ባለሃብቶች የተመዘገበ ካፒታል በቢሊዮን ብር 0.525
4.5.7. ፈቃድ ባወጡት ባለሃብቶች ሊፈጠር የሚችል የስራ ዕድል 600
 ቋሚ 300
 ጊዜያዊ 300
4.6. የኢንቨስትመንት ፈቃድና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚመጡ ባለሀባቶችን 100% አገልግሎቶችን
መስጠት፣
4.6.1. ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች 100%

13
4.6.2. ፈቃድ ያደሱ ፕሮጀክቶች ብዛት 15
4.6.3. የለውጥ ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች 100%
4.6.4. የትክ ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች 100%

ዓላማ 3፡- ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል የመሬት እና ሌሎች መሰረተ-ልማት አቅርቦትን በማሟላትየተሻለ የእሴትጭማሪያላቸውን

የኢንዱስትሪ ምርቶች በብዛት፣በጥራትና በዓይነት በማሳደግ የውጭምንዛሪ ማስገኘት የሚችሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን

በማደራጀት እንዲስፋፉ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል፤

ግብ.5 ለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የሚውል መሬት ማዘጋጀት፣

5.1. ለክላስተር ኢንዱስትሪ መንደር የሚውል 50 ሄ/ር በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ማዘጋጀት
5.2. ለክላስተር ኢንዱስትሪ መንደር የሚውል 7 ሄ/ር በሳይት ፕላን የተመላከተ መሬት ማፅዳት

ግብ.6.የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በመገምገም፣ በመደገፍና በመከታተል በማምረት/አገልግሎት በመስጠት ውጤታማና ዘላቂ እንዲሆኑ
ማድረግ፣

6.1. ወደ ምርት/አገልግሎት የሚገቡትን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ዝርዝር መረጃ (ፕሮፋይል) ማዘጋጀት

6.1.1. መግብርና 7
6.1.2. አገልግሎት 3
6.2. የቀረቡ ፕሮጀክቶችን መገምገም
6.2.1. ለግምገማ የቀረቡ 2 የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን መቀበል
6.2.2. ለግምገማ ከቀረቡት ውስጥ 1 ኢንዱስትሪዎችን ተገምግመው እንዲያልፉ ማድረግ
6.2.3. ተገምግመው ካለፉት ውስጥ ለ 1 ኢንዱስትሪዎች መሬት መስጠት
6.2.4. ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ውጭ(ግብርና፣ ሆቴል፣ ነ/ማደያ፣ ነዳጅ ዲፖ ወዘተ…) ለ 2 ፕሮጀክቶች ቦታ መስጠት
6.3. ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ማስገባት (ኢንዱስትሪዎችና ከኢንዱትሪ ውጭ)
6.3.1. ወደ ግንባታ የገቡ ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) 1
6.3.2. አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) 3
6.3.3. ግንባታ በጀመሩትና ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት በጀመሩት ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) የተፈጠረ
የስራ እድል 48 (ቋሚ 24 ፣ ጊዜያዊ 24)
6.3.4. ወደ አፈፃፀም በገቡ ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) የተመዘገበ ካፒታል በሚሊዮን ብር 15.08
6.4. የዘርፍ ለውጥ የሚፈልጉ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን 100% መገምገምና መፍቀድ

14
6.5. ወደ ምርት/አገልግሎት የሚገቡትን ፕሮጀክቶች የብድር፣ የግንባታ ግብዓትና መሰረተ ልማት ችግሮችን መለየትና
መፍታት
6.5.1. የመብራት መስመር/ቆጣሪ ችግር የተፈታላቸው አገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት 3
6.5.2. የስራ ማሰኬጃ ብድር ያገኙ ፕሮጀክቶች ብዛት 2
6.5.3. የተሰጠ የብድር መጠን በሚሊዮን 16
6.5.4. የውኃ ችግር የተፈታላቸው ፕሮጀክቶች(ከኢንዱስት ውጭ) 3
6.6. የአገልግሎት ሰጭ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እና የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን የማበረታቻ አገልግሎት
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
6.7.1. የጉሙሩክ ቀረጽ ነጻ የማበረታቻ ተጠቃሚ የሆኑ የአገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት 1
6.7.2. ከባንክ ብደር የቴምብር ቀረጽ ነጻ መብት ያገኙ ፕሮጀክቶች ብዛት 2
6.8. ከጉምሩክ ቀረጽ ነጻ የተፈቀዱ ማበረታቻዎች ለታለመለት ዓላማ መዋላቸውን ማረጋገጥ 2
6.9. የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን ባለሀብቶች በመለየት ዕውቅና መስጠት 100%

3. የዓበይት ተግባራት እቅድ በተመለከተ


ዓላማ 2፡- ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል የመሬት እና ሌሎች መሰረተ-ልማት አቅርቦትን በማሟላት የተሻለ የእሴት ጭማሪ

ያላቸውን የኢንዱስትሪ ምርቶች በብዛት፣ በጥራትና በዓይነት በማሳደግ የውጭ ምንዛሬ ማስገኘት የሚችሉ

አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማደራጀት እንዲስፋፉ እና ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል፤

ግብ 3.የአምራች ኢንዱስትሪዎችን በመደገፍና በመከታተል ውጤታማና ዘላቂ እንዲሆኑ ማስቻል በተመለከተ


3.1 በአዳዲስ የሚቀርቡ ፕሮጀክቶች በተቀመጠው አሰራር መሰረት መገምገምና መደገፍ በተመለከተ
3.1.1 በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች የቀረቡትን ፕላንት ሌይ-አውት ገምግሞ 100% ማሳለፍ
3.1.2. የማሽነሪ ዝርዝር መግለጫ ለሚጠይቁ ባለሀብቶች 100% ድጋፍ መስጠት
3.2. የአምራችኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
3.2.1. የነባር ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
እቅድ አነስተኛ 23 መካከለኛ 3 ከፍተኛ---ድምር 26፣
3.2 .2 በአዲስ ወደ ማምረት የገቡ ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ማድረግ
እቅድ አነስተኛ 6 መካከለኛ --- ከፍተኛ ---ድምር 6 ፣

3.2. የኢንዱስትሪዎችንሁለንተናዊችግሮችበመለየትመፍታትበተመለከተ
3.2.1 - 3.2.4. የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ችግር ያለባቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች በመለየት መፍታት በተመለከተ
3.2.1. ኢንተርፕርነርሺፕ ክህሎት ችግር፣ እቅድ አነስተኛ 21 መካከለኛ 3 ከፍተኛ ---ድምር 24፣

15
3.2.2.. የቴክኒካል ክህሎት ችግር፣እቅድ አነስተኛ 20 መካከለኛ 3 ከፍተኛ ---ድምር 23

3.2.3. የጥራትና ምርታማነት ችግር ያለባቸው እቅድ አነስተኛ 21 መካከለኛ 2 ከፍተኛ --- ድምር 24፣
3.2.4. የቴክኖሎጅ ችግር ያለባቸውአምራች ኢንዱሰትሪዎችን ችግር መፍታት እቅድ አነስተኛ 7 መካከለኛ 2 ከፍተኛ ---
ድምር 9፣

3.3. የግብዓት ችግር ያለባቸውን አምራች ኢንዱሰትሪዎች ለይቶ መፍታት


እቅድአነስተኛ 9 መካከለኛ 2 ከፍተኛ--- ድምር 11
3.4. የመሰረተ ልማት ችግር ያለባቸውን አምራች ኢንዱሰትሪዎች ለይቶ መፍታት
እቅድ አነስተኛ 7 መካከለኛ 3 ከፍተኛ --- ድምር 10፣
3.5. የስራ መስኬጃ ችግር ያለባቸውን አምራች ኢንዱሰትሪዎች ለይቶ መፍታት
እቅድ አነስተኛ 4 መካከለኛ 3 ከፍተኛ---ድምር 7
3.6. የሊዝ ፋይናንስ ችግር ለይቶ መፍታት
እቅድ አነስተኛ 7 መካከለኛ 1 ድምር 8

3.7. አምራችኢንዱስትሪዎችአመታዊኦዲትእንዲያስደረጉ 100% መደገፍ፣

3.8. በተለያዩ ችግሮችምክንያትማምረትያቆሙኢንዱሰትሪችንበጥናትበመለየት 100% ምርትማስጀመር፣

3.10. ምርጥ ተሞክሮ መቀመርና ማስፋት በተመለከተ


3.10.1. ምርጥ ተሞክሮ መቀመር በተመለከተ እቅድ 2 ምርጥ ተሞክሮ መቀመር፣

3.10.2. የተቀመሩና ትምህርት ሊሰጡ የሚችሉ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ተሞክሮዎችንለሌሎች ማስፋት፣ እቅድ አነስተኛ
----- መካከለኛ 2 ከፍተኛ -- ድምር 2

3.11. የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ አሰራር በመለካት 71% እንዲደርስ ማድረግ
በተመለከተ

3.11.1. የማምረት አቅማቸው ያደጉ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ብዛትእቅድ አነስተኛ 19 መካከለኛ 3 ከፍተኛ -- ድምር 22

3.12. የደረጃ ሽግግር ያደረጉ ኢንዱስትሪዎች ብዛት እቅድ አነስተኛ ወደ መካከለኛ 4 መካከለኛ ወደ ከፍተኛ -- ድምር 4
3.13. በኢንዱስትሪ የተፈጠረ የስራ ዕድል
3.13.1. በነባር ኢንዱስትሪ የተፈጠረ የስራ እድል እቅድ በነባር ኢንዱስትሪ 49
3.13.2 በአዲስ ኢንዱስትሪ የተፈጠረ የስራ እድል
እቅድ በአዲስ ኢንዱስትሪ 6

ግብ.4.ሴክተር ተሻጋሪ ተግባራት በስትራቴጂዎች፣ በእቅዶች፣ በፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች መካተታቸውን እና ተግባራዊ

እየተደረጉ መሆኑን ከዕቅድ እስከ አፈፃፀም ክትትልና ግምገማ ማድረግ፣

16
4.1. ስርዓተ-ምግብ፣ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞችበእቅዶች፣ በፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች 100% ተካተው የልማቱ

ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣

4.1.1. በስርዓተ-ምግብ ለማሻሻል ተወካይ በመምረጥ ከሌሎች ሴክተሮች ጋር ተቀናጅቶ መስራት


4.1.1.1. ለተቋሙ ሰራተኛ ግንዛቤ ለመፍጠር ሰነድ አዘጋጅቶ መስጠት
4.1.1.2. ከሴክተሮች ጋር በመቀናጀት የመስክ ድጋፍ ማድረግ፡፡
4.1.2. ለሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች የስራ እድል መፍጠር

ክፍል ሶስት፡-

የማስፈጸሚያ አቅጣጫዎች/ስልቶች/
 ጠንካራ የክትትልና ድጋፍ ሥርዓትን መተግበር
 ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር
 አጋር አካላትን በላቀ ደረጃ ማሳተፍ
 ቀጣይነት ያለው የውድድርና የማበረታቻ ሥርዓትን ዘርግቶ ተግባራዊ ማድረግ
 ጠንካራ የመረጃ ልውውጥና የሪፖርት ግንኙነትን የማሳለጥ አቅጣጫን መከተል
 መልካም ተሞክሮዎችን መቀመርና ማስፋት
 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በትኩረት ለይቶ የመፍታት አቅጣጫን መከተል፣
 ውጤታማና ቀልጣፋ የሃብት አጠቃቀምን ማዳበር

ክፍል.አራት

መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች


4.1. መልካም አጋጣሚዎች
 የዘርፉን ልማት የሚያግዙ አመቺ ፖሊሲዎችና ስትራተጂዎች መኖር
 በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማቅረብ የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ መሆኑ፣
 የወረዳው አቀማመጥ፣ ትርፍ አምራች መሆኑ
 የወረዳው ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር እንደ ከፍተኛ የገበያ አቅም ስለሚወሰድ
4.2. ስጋቶች
 የፋይናንስና የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ውስንነት ሊፈጥር የሚችለው አሉታዊ ተጽዕኖ፣

17
 በሚፈለገው ፍጥነት የመሬትና የኃይል አቅርቦትን ማረጋገጥ ፈታኝ ሊሆን መቻሉ፣
 የአገር ውስጥ ባለሀብት በምርትና ምርታማነት እንዲሁም በምርት ጥራት በአለምአቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ያለው
ዝግጁነት ዝቅተኛ መሆን፣
4.3. የስጋት ማስወገጃ ስልቶች
መልካም አጋጣሚዎችን አሟጦ በመጠቀም ስጋቶች የሚፈጥሩት ተፅዕኖ ለመቀነሰ ቀጥሎው የተዘረዘሩት ስልቶች ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡

 የመፈፀምና የማስፈፀም ውስንነት ለመፍታት የድጋፍና ክትትል ፕሮግራምን አጠናክሮ መቀጠል፡


 የመሠረተ ልማት እና ተያያዥ አገልግሎች ላይ የሚታየውን ክፍተቶች ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር በቅንጅት
በመስራት ለመፍታት መሞከር፡፡

ክፍል.አምስት

የክትትልና የግምገማ ስርዓት


የተዘጋጀው የአስር ዓመት መሪ ዕቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በየበጀት ዓመቱ የተቀረጹ ግቦች ለማሳካት በሚቀመጡ
አመልካቾች መሰረት ክትትልና ግምገማ ይደረጋል፡፡

የ 5 ዓመቱ መሪ ዕቅድ መሰረት በማድረግ በሚፀደቀው ዓመታዊ ዕቅድ ተቋሙ ፣ ተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃፊላዎች
እና አጋር አካላት በየጊዜው የቅርብ ክትትል እየተደረገ፣ ወርሃዊ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እንዲዘጋጅ ተደርጎ
በየተቋማቱ የበላይ አመራር ሰብሳቢነት በሥራ አመራር ደረጃ ይገመገማል ፡ የዘርፉ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመት፣
የዘጠኝ ወራትና ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርቶችን በማዘጋጀት በዘርፉ የበላይ አመራር ሰብሳቢነት ሥራ
አመራር እና በጠቅላላ ሠራተኛ እንዲሁም ሌሎች በሚመለከታቸው አካላት ግምገማ የሚደረግ ሲሆን የሚሰጡ
ግብረ-መልሶች እና የሥራ አቅጣጫም ተግባራዊ እንዲሆን ይደረጋል፡፡

5.1. የሪፖርት አቀራረብ

ከበጀት ዓመቱ ዕቅድ አኳያ ከተቀመጡ ግቦች አንጻር የግምገማ ሪፖርት ሲዘጋጅ የዘርፍ ቁልፍ አፈፃፀም የውጤት
አመልካቾች (Output Indicators) እና የስኬት አመልካቾች (Outcome Indicators) ታሳቢ ባደረገ አግባብ የሚፈፀም
ሆኖ የሪፖርት አቀራረብ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

5.2. የግምገማ ስርዓት


በዘርፉ የሚዘጋጀው ሪፖርት ከላይ የተጠቀሱትን የአመልካች አይነቶችን ታሳቢ በማድረግ ግምገማው የሚያተኩርባቸው
ዋና ዋና ጉዳዮች፡-

18
 የዘርፉ የፊዚካል አፈፃፀም፣
 የተቋማዊ ለውጥ፣
 መልካም አስተዳደር እና
 የሰው ሀብት ስራ አመራር አፈፃፀም፣
ላይ በማተኮር የዘርፉ ቁልፍ የውጤት መስክ ለማሳካት የሚከናወኑ ቁልፍ ተግባራትን አፈጻጸም ለመከታተልና ለመገምገም በሚያስችል
አግባብ የዘርፉ የበላይ አካልም ሆነ በየደረጃው ያለ አመራር ይህንኑ ታሳቢ በማድረግ ተግባር ነክ አመልካቾች ላይ የቅርብ ክትትል
በማድረግና የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን በመፍታት ለቁልፍ የውጤት መስኮች ያላቸውን አስተዋፆ በማሳደግ ውጤታማና ተፈፃሚ
መሆናቸውን በማረጋገጥ ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡

19
የድርጊት መርሃ ግብር
በፎገራ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የኢንቨስትመንት ማስፋፊና ኢንዱስትሪ ዞን ልማት ቡድን የ 2016 በጀት ዓመት ዕቅድ
የድርጊት መርሃ ግብር

ግብ ዋና ዋና ተግባራት 1 ኛ ሩብ 2 ኛ ሩብ 3 ኛ ሩብ 4 ኛ ሩብ
መለኪ ሐም መስከ ጥቅም ታህሳ የካቲ መጋ ሚያ ግንቦ
ፎገራ ነሀሴ ህዳር ጥር ሰኔ
ያ ሌ ረም ት ስ ት ቢት ዝያ ት
1.ቁልፍ ተግባራት
1.1 የተቋሙን የሰው ኃይል ማሟላት በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
1.2 የተቋሙን የበጀት ዓመት ዕቅድ ማቀድ በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
1.3 ለተቋሙ ሰራተኞች የ 6 ወር የውጤት ተኮር ዕቅድ ውል
በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
መስጠት
1.4 ለተቋሙ ሰራተኞች የ 6 ወር ውጤት መስጠት በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
1.5 የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ከጠቅላላ ሰራተኛውና ከአካር አካላት
ቁጥር 1 1
ጋር መገምገም
ግብ 1፡-የተቋሙን 1.6 የተግባሮችን አፈፃፀም በጋራ መገምገም
የመፈፀም አቅም 1.6.1 በስራ ቡድን በየ 15 ቀኑ መገምገም ቁጥር 24 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2
ማሳደግ፤ 1.6.2 በጠቅላላ ሰራተኛው በየወሩ መገምገም ቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
1.6.3 በማኔጅመንት በየወሩ መገምገም ቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
1.6.4 በዓመት ሁለት ጊዜ ከአጋር አካላት ጋር መገምገም ቁጥር 2 1 1
1.7 በየወሩ በስራ ቡድን የመማማርና ዕድገት ፕሮግራም ማካሄድ ቁጥር 12 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
1.8 ለተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች የአገር ውስጥ የልምድ
ቁጥር 1 1
ልውውጥ 1 ጊዜ እንዲገኙ ማድረግ
1.9 ለተቋሙ ሰራተኞች የረጅም ጊዜ ስልጠና (የትምህርት ዕድል)
ቁጥር 1 1
መስጠት
1.10 የአመራሩና ባለሙያውን የቴክኖሎጅ አጠቃቀሙን ለማሻሻል
በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
አዲሱን የኦን ላየን አገልግሎት ስልጠና መስጠት
2. አበይት ተግባራት ቁጥር
2.1.ፕሮጀክት በመቅረጽ ተጨማሪ ሃብት በገንዘብም ሆነ በአይነት
ግብ.2. የሃብት
እንዲገኝ በማድረግ የተቋሙን ስራ ማሳለጥ
አጠቃቀምንና
ውጤታማነትን 2.1.1 ለሐብት ማፈላለጊያ የተቀረጸ ፕሮጀክት ብዛት ቁጥር 1 1
100% ማድረስ፣ በሚ
2.1.2. በብርና በዓይነት የተገኘ የገቢ መጠን ድምር ሊዮን 0.015 0.015
ብር

21
ግብ.3.
የኢንቨስትመንት
3.1. የአካባቢ ሃብትን/ፀጋን/ የለየ ወቅታዊ የጥናት
ፀጋዎችን መለያ ቁጥር 1 1
ጥናት ዞናዊ ሽፋን ሰነድ (ፍኖተ ካርታ) ማዘጋጀት
ማሳደግ፣
4.1 በወረዳው ቀዳሚ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ
ቁጥር 19 1 1 0 2 3 3 2 2 1 2 2 0
አቅምና ክህሎት ያላቸዉን ባለሃብቶችን መለየት፣
4.1.1 ነባር የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ
ቁጥር 1 1
መለየት፣
4.1.2 አዲስ የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮችን ኢንቨስት እንዲያደርጉ
ቁጥር 18 1 1 2 2 3 2 2 1 2 2
መለየት፣
4.1.3 ዲያስፖራዎች ቁጥር
4.2. የተካሄዱ ውይይቶችና የማስተዋወቂያ ዘዴዎች
4.2.1 የተዘጋጀ ፎረም ቁጥር 1 1
4.2.2 የተሳተፈ ባለሃብት ብዛት ቁጥር 40 40
4.2.3 የተዘጋጀ የፓናል ውይይት ቁጥር
4.2.4 የተሳተፈ ባለሃብት ብዛት ቁጥር
4.3. በህትመት ውጤቶች ማስተዋወቅ
ግብ.4. ውጤታማ
4.3.1 የተሰራጨ ብሮሸር ብዛት ቁጥር 20 5 5 5 5
የኢንቨስትመንት
ፕሮሞሽንን 4.3.2 የተሰራጨ በራሪ ወረቀት ብዛት ቁጥር 35 5 5 5 5 5 5 5
በመተግበር 4.3.3 በማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ
የኢኮኖሚ እድገት
ሊያመጡ በሚችሉ 4.3.3.1 የተለቀቀ መረጃ ብዛት ቁጥር 5 1 1 1 1 1
ዘርፎች ላይ 4.3.3.2 መረጃው የደረሳቸው የህብረተሰብ ክፍል ብዛት(like,
የኢንቨስትመንት ቁጥር 20 4 4 4 4 4
share, Comments) ድምር
ፍሰቱን ማሳደግ
4.4 የተሻለ ክህሎትና አቅም ያላቸዉን ባለሃብቶች የማሳመን ስራ
13 1 0 1 2 2 1 2 1 1 1 1 0
በመስራት መመልመል፣
4.4.1 በአግሮ/ፕሮ መመልመል ቁጥር 2 1 1

4.4.2 በጨ/ጨርቅ መመልመል ቁጥር 0

4.4.3 በኬሚካል/ኮ መመልመል ቁጥር 0

4.4.4 በእጨ/ብረታብረት መመልመል ቁጥር 1 1

4.4.5 በቱሪዝም መመልመል ቁጥር 1 1

4.4.6 በግብርና መመልመል ቁጥር 5 1 1 1 1 1

4.4.7 በሌሎች መመልመል ቁጥር 4 1 1 1 1


4.5 የተመለመሉ ባለሃብቶችን በማሳመን የኢንቨስትመንት ፈቃድ
7 1 0 0 1 1 1 0 1 1 1 0 0
እንዲያወጡ ማድረግ

22
4.5.1 በአግሮ /ፕሮ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት ቁጥር 1 1

4.5.2 በጨ/ጨርቅ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት ቁጥር 0

4.5.3 በኬሚካል/ኮ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት ቁጥር 0


4.5.4 በእጨ/ብረት ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት ቁጥር 1 1

4.5.5 በቱሪዝም ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶችብዛት ቁጥር 1 1

4.5.6 በግብርና ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት ቁጥር 2 1 1

4.5.7 በሌሎች ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ብዛት ቁጥር 2 1 1


በቢሊ
0.07
4.5.8 ፈቃድ ባወጡ ባለሃብቶች የተመዘገበ ካፒታል ዮን 0.53 0.075 0.075 0.08 0.1 0.08 0.08
5
ብር
4.5.9 ፈቃድ ባወጡት ባለሃብቶች ሊፈጠር የሚችል የስራ ዕድል ቁጥር 600 86 0 0 86 86 86 0 86 86 84 0 0
ወንድ ቁጥር 300 43 43 43 43 43 43 42
ሴት ቁጥር 300 43 43 43 43 43 43 42

4.6 የኢንቨስትመንት ፈቃድና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ለማግኘት


የሚመጡ ባለሀባቶችን 100% አገልግሎቶችን መስጠት፣

4.6.1 ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች % 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
4.6.2 ፈቃድ ያደሱ ፕሮጀክቶች ብዛት ቁጥር 15 1 2 3 3 2 3 1
4.6.3 የለውጥ ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች % 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
4.6.4 የትክ ፈቃድ ለሚያወጡ ባለሃብቶች % 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
5.1. ለክላስተር ኢንዱስትሪ መንደር የሚውል በሳይት ፕላን
በሄ/ር 20 15 10
ግብ.5 የተመላከተ መሬት ማዘጋጀት 50 5
ለኢንቨስትመንት 5.2 ለክላስተር ኢንዱስትሪ መንደር የሚውል በሳይት ፕላን
ፕሮጀክቶች በሄ/ር 7
የተመላከተ መሬት ማፅዳት
የሚውል መሬት 7
ማዘጋጀት፣ 5.3 ባልተያዙ ክላስተር ሸዶች ባሉ ወለሎች ኢንተርፕራይዞችን
ቁጥር
ማስገባት
ግብ.6. 6.1. ወደ ምርት/አገልግሎት የሚገቡትን የኢንቨስትመንት
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ዝርዝር መረጃ (ፕሮፋይል) ማዘጋጀት
ፕሮጀክቶችን
በመገምገም፣በመደገ 6.1.1 ግብርና ቁጥር 7 1 1 1 1 1 1 1
ፍና በመከታተል 6.1.2 አገልግሎት ቁጥር 3 1 1 1
በማምረት/አገልግሎ
ት በመስጠት 6.1.3 ኢንዱስትሪ ቁጥር 0
ውጤታማና ዘላቂ 6.2 የቀረቡ ፕሮጀክቶችን መገምገም
እንዲሆኑ ማድረግ፣ 6.2.1 ለግምገማ የቀረቡ ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ብዛት ቁጥር 2 1 1

23
6.2.2 ተገምግመው ያለፉ ኢንዱስትሪዎች ብዛት ቁጥር 1 1
6..2.3 መሬት የተሰጣቸው ኢንዱስትሪዎች ብዛት ቁጥር 1 1
6.2.4 ከኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ውጭ ቦታ የተሰጣቸው ብዛት ቁጥር 2 1 1
6.3 ፕሮጀክቶችን ወደ አፈጻጸም ማስገባት(ኢንዱስትሪዎች)
6.3.1 ግንባታ ላይ ያሉ ኢንዱስትሪዎች ግንባታቸዉን
ቁጥር
እንዲያጠናቅቁ ማድረግ 0
6.3.2 በበጀት ዓመቱና በፊት መሬት ተሰጥቷቸው በዚህ ዓመት
ቁጥር
ግንባታ የጀመሩ ኢንዱስትሪዎች ብዛት
6.3.3 በዚህ ዓመት ከግንባታ ወደ ማምረት የተሸጋገሩ
ቁጥር
ኢንዱስትሪዎች ብዛት
6.3.4 ግንባታ በጀመሩትና ወደ ማምረት በተሸጋገሩት
ቁጥር
ኢንዱስትሪዎች የተፈጠረ የስራ እድል
ቋሚ ቁጥር
ጊዜያዊ ቁጥር
በሚ
6.3.5 ወደ አፈፃፀም በገቡ ኢንዱስትሪዎች የተመዘገበ
ሊዮን
ካፒታል ብር

6.3.6 ወደ ግንባታ የገቡ ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) ቁጥር 1 1

6.3.7 አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ፕሮጀክቶች


ቁጥር 3 1 1 1
(ከኢንዱስትሪ ውጭ)

6.3.8 ግንባታ በጀመሩትና ወደ ማምረት /አገልግሎት መስጠት


በጀመሩት ፕሮጀክቶች (ከኢንዱስትሪ ውጭ) የተፈጠረ የስራ ቁጥር 48 0 0 0 12 12 12 0 0 0 12 0 0
እድል

ቋሚ ቁጥር 24 6 6 6 6

ጊዜያዊ ቁጥር 24 6 6 6 6
በሚ
6.3.9 ወደ አፈፃፀም በገቡ ፕሮጀክቶች(ከኢንዱስትሪ
ሊዮን 15.1 3.77 3.77 3.77 3.77
ውጭ) የተመዘገበ ካፒታል ብር
6.4 የዘርፍ ለውጥ የሚፈልጉ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን
በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
መገምገምና መፍቀድ

6.5 ወደ ምርት/አገልግሎት የሚገቡትን ፕሮጀክቶች የብድር፣


የግንባታ ግብዓትና መሰረተ ልማት ችግሮችን መለየትና መፍታት

24
6.5.1 የመብራት መስመር/ቆጣሪ ችግር የተፈታላቸው የግብርና
ቁጥር
ፕሮጀክቶች ብዛት
6.5.2 የመብራት መስመር/ቆጣሪ ችግር የተፈታላቸው አገልግሎት
ቁጥር 3 1 1 1
ፕሮጀክቶች ብዛት
6.5.3 የመብራት መስመር/ቆጣሪ ችግር የተፈታላቸው
ቁጥር
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ብዛት

6.5.4 የሊዝ ፋይናንስ ችግር የተፈታላቸው ኢንዱስትሪዎች ብዛት ቁጥር


0
በሚ
6.5.5 የተሰጠ የብድር መጠን ሊዮን
ብር 0
6.5.6 የፕሮጀክት ፋይናንስ ችግር የተፈታላቸው ብዛት ቁጥር
በሚ
6.5.7 የተሰጠ የብድር መጠን ሊዮን
ብር
6.5.8 የስራ ማሰኬጃ ብድር ያገኙ ፕሮጀክቶች ብዛት ቁጥር 1
2 1
በሚ 16 8
6.5.9 የተሰጠ የብድር መጠን ሊዮን 8
ብር
6.5.10 የመንገድ ችግር የተፈታላቸው ኢንዱስትሪዎች ብዛት ቁጥር

6.5.11 የውኃ ችግር የተፈታላቸው ኢንዱስትሪዎች ብዛት ቁጥር

6.5.12 የውኃ ችግር የተፈታላቸው ፕሮጀክቶች(ከኢንዱስት


ቁጥር 3 1 1 1
ውጭ)
6.7 የአገልግሎት ሰጭ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እና
የአምራች ኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶችን የማበረታቻ አገልግሎት
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
6.7.1 የጉሙሩክ ቀረጽ ነጻ የማበረታቻ ተጠቃሚ የሆኑ የግብርና
ቁጥር
ፕሮጀክቶች ብዛት
6.7.2 የጉሙሩክ ቀረጽ ነጻ የማበረታቻ ተጠቃሚ የሆኑ
ቁጥር 1 1
የአገልግሎት ፕሮጀክቶች ብዛት
6.7.3 የጉሙሩክ ቀረጽ ነጻ የማበረታቻ ተጠቃሚ የሆኑ
ቁጥር
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች ብዛት 0
6.7.4 የገቢ ግብር ነጻ መብት ተጠቃሚ የሆኑ የኢንዱስትሪ
ቁጥር
ፕሮጀክቶች ብዛት 0
6.7.5 ከባንክ ብደር የቴምብር ቀረጽ ነጻ መብት ያገኙ ፕሮጀክቶች ቁጥር 2
ብዛት

25
6.8 ከጉምሩክ ቀረጽ ነጻ የተፈቀዱ ማበረታቻዎች ለታለመለት
ቁጥር 2
ዓላማ መዋላቸውን ማረጋገጥ

6.9 የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን ባለሀብቶች በመለየት ዕውቅና


% 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100 100
መስጠት

የኢንዱስትሪ ዞን ልማት ቡድን

የ 2016
1ኛ 2ኛ 3ኛ
የ 2015 በጀት 4 ኛ ሩብ
ግብ ዋና ተግባራት ዝርዝር ተግባራት አመላካች መለኪያ ሩብ ሩብ ሩብ
መነሻ ዓመት ዓመት
ዓመት ዓመት ዓመት
ዒላማ
6.1. ወደ ምርት የሚገቡትን 6.1.3 የአምራች
ግብ.6. የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በመገምገም፣በመደገፍና
በመከታተል በማምረት ውጤታማና ዘላቂ እንዲሆኑ ማድረግ፣

ኢንዱስትሪዎች ዝርዝር ኢንዱስትሪዎችን መረጃ አነስተኛና መካከለኛ በቁጥር 26 29 3 12 8 6


መረጃ (ፕሮፋይል) ማዘጋጀት 100% ወቅታዊ ማድረግ፣
6.1.3.1 መረጃቸው አነስተኛ በቁጥር 23 26 6 8 10 2
ወቅታዊ የተደረገ ነባር መካከለኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
አምራች ኢንዱስትሪዎች
ከፍተኛ በቁጥር 1
አነስተኛ በቁጥር 18 21 4 8 4 5
መካከለኛ ቀጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲንግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 20 23 4 8 5 6
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር 1
ድምር በቁጥር 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
መካከለኛ ቀጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 4 4 1 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1

26
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
6.1.3.2. መረጃቸው አነስተኛ በቁጥር 2 6 1 3 2
ወቅታዊ የተደረገ በአዲስ መካከለኛ በቁጥር
ወደ ማምረት የገቡ
ከፍተኛ በቁጥር
አምራች ኢንዱስትሪዎች
ድምር በቁጥር 2 6 1 3 2
አነስተኛ በቁጥር 2 4 1 1 1 1
መካከለኛ ቀጥር
አግሮፕሮሰሲንግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 2 4 1 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ ቀጥር
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
ብረታ-ብረትና እንጨት አነስተኛ በቁጥር 2 1 1 1

27
መካከለኛ በቁጥር
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 2 1 1 1
6.2.በአዲስ የሚቀርቡ 6.2.1.1 በአምራች አነስተኛ በ% 100 100 100 100 100 100
የአምራች ኢንደስትሪ ኢንዱስትሪ ዘርፎች መካከለኛ በ% 100 100 100 100 100 100
ፕሮጀክቶችን በመገምገም ወደ የቀረቡትን ፕላንት ሌይ-
ስራ ማስገባት አውት ገምግሞ ከፍተኛ በ% 100 100 100 100 100 100
6.2.1.2 የማሽነሪ ዝርዝር አነስተኛ በ% 100 100 100 100 100 100
መግለጫ ለሚጠይቁ መካከለኛ በ% 100 100 100 100 100 100
ባለሀብቶች ድጋፍ መስጠት
ከፍተኛ በ% 100 100 100 100 100 100
6.6. በምርት ላይ ያሉ 6.6.1 የቴክኒካል ክህሎት አነስተኛ በቁጥር 20 24 3 8 10 3
የሁሉንም አምራች ችግር ያለባቸውን መካከለኛ በቁጥር 3 3 2 1
ኢንዱስትሪዎች ሁለተናዊ ኢንዱስትሪዎች በመለየት
ከፍተኛ በቁጥር
ችግር በጥናት ለይቶ 100% መፍታት
መፍታት ድምር በቁጥር 23 27 3 8 12 4
አነስተኛ በቁጥር 18 19 3 6 5 5
መካከለኛ በቁጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 20 21 3 7 6 5
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር 1
ድምር በቁጥር 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 4 4 1 2 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር

28
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
6.6.2 የኢንተርፕርነርሽ አነስተኛ በቁጥር 22 26 3 10 8 5
ችግር ያለባቸው መካከለኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
ኢንዱስትሪዎችን
ከፍተኛ በቁጥር 1
በመለየት መፍታት
ድምር በቁጥር 26 29 3 11 9 6
አነስተኛ በቁጥር 17 21 2 8 6 5
መካከለኛ በቁጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 19 23 2 9 7 5
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር 1
ድምር በቁጥር 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 4 4 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
6.6.3 የጥራትና አነስተኛ በቁጥር 22 26 3 10 8 5

29
ምርታማነነት ችግር መካከለኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
ያለባቸው ኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ በቁጥር 1
በመየት መፍታት
ድምር በቁጥር 26 29 3 11 9 6
አነስተኛ በቁጥር 17 21 2 8 6 5
መካከለኛ በቁጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 19 23 2 9 7 5
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር 1
ድምር በቁጥር 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 4 4 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
6.6.4 የቴክኖሎጅ አነስተኛ በቁጥር 5 10 3 4 3
አጠቃቀም ችግር መካከለኛ በቁጥር 2 3 1 1 1
ያለባቸውን
ከፍተኛ በቁጥር
ኢንዱስትሪዎች በመለየት
መፍታት ድምር በቁጥር 7 13 1 3 5 4
አነስተኛ በቁጥር 5 9 4 2 3
አግሮፕሮሰሲንግ
መካከለኛ በቁጥር 1 2 1 1

30
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 6 11 4 3 4
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር 2 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 3 2 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
6.6.5 የጥሬ ዕቃ ግብዓት አነስተኛ በቁጥር 11 20 2 8 6 4
ችግር ያለባቸው መካከለኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
ኢንዱስትሪዎች በመየት
ከፍተኛ በቁጥር
መፍታት
ድምር በቁጥር 14 20 2 6 7 5
አነስተኛ በቁጥር 11 15 1 5 5 4
መካከለኛ በቁጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 13 17 1 5 6 5
አነስተኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን መካከለኛ በቁጥር
ከፍተኛ በቁጥር

31
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 11 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
6.6.6. የመሰረተ ልማት አነስተኛ በቁጥር 9 11 1 2 2 1
ችግር ያለባቸው መካከለኛ በቁጥር 3 1 1 1
ኢንዱስትሪዎች በመየት
ከፍተኛ በቁጥር
መፍታት
ድምር በቁጥር 9 14 2 3 4 5
አነስተኛ በቁጥር 9 8 2 3 3
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 9 9 1 3 4 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር 2 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 3 1 2

32
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
6.8. ፣ የአምራች ኢንዱስትሪ 6.8.3. የሊዝ ፋይናንስ አነስተኛ በቁጥር 4 1 2 1
ፕሮጀክቶችና በምርት ላያ ያሉ ችግር ያለባቸውን መካከለኛ በቁጥር 1 1
አምራች ኢንዱስትሪዎችን ኢንዱስትሪዎች በመለየት
100% የፋይናንስ አገልግሎት 100% መፍታት ድምር በቁጥር 5 1 1 2 1
ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፤ አነስተኛ በቁጥር 2 1 1 1
አግሮፕሮሰሲግ መካከለኛ በቁጥር 1 1
ድምር በቁጥር 3 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን መካከለኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ መካከለኛ በቁጥር 1 1
ድምር በቁጥር 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር
እንጨት መካከለኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር
ብረታበረት መካከለኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር
ብረታበረትና እንጨት መካከለኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር

33
6.8.4 የስራ ማስኬጃ ብድር አነስተኛ በቁጥር 2 4 1 1 1 1
ችግር ያለባቸውን መካከለኛ በቁጥር 2 3 1 1 1
ኢንዱስትሪዎች በመለየት
ከፍተኛ በቁጥር
መፍታት
ድምር በቁጥር 4 7 1 2 2 2
አነስተኛ ቀጥር 1 2 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 2 4 2 2
አነስተኛ ቀጥር
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ ቀጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 2 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ ቀጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረትና እንጨት
ከፍተኛ ቀጥር
ድምር ቀጥር 1 1 1
አምራች ኢንዱስትሪዎች አነስተኛ በ% 45% 81% 25% 56% 81%
አመታዊ ኦዲት መካከለኛ በ% 45% 100% 33% 100%
እንዲያስደረጉ መደገፍ፣
ከፍተኛ በ%
ድምር በ% 80% 91% 29% 78% 81%
በተለያዩ ችግሮች አነስተኛ በ% 100% 100% 100% 100% 100% 100%

34
ምክንያት ማምረት ያቆሙ መካከለኛ በ% 100% 100% 100% 100% 100% 100%
ኢንዱሰትሪችን በጥናት ከፍተኛ በ%
በመለየት ምርት
ማስጀመር ድምር በ% 100% 100% 100% 100% 100% 100%
6.14. ምርጥ ተሞክሮ 6.14.1. ለሌሎች አምራች አግሮ ፕሮሰሲግ በቁጥር 1 1
ያላቸውን ኢንዱስትሪዎች እንዱስትሪዎች ትምህርት ኬሚካልና ኮንስትራክሽን በቁጥር
ተሞክሯቸውን ለይቶ ሊሰጡ የሚችሉ ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ በቁጥር 1 1 1
መቀመርና ለሌሎች ማስፋት፣ የአምራች
ኢንዱስትሪዎችን ምርጥ ብረታ-ብረትና እንጨት በቁጥር
ተሞክሮ መቀመር፣ ድምር ቀጥር 1 2 1 1
6.14.2. የተቀመሩና አግሮ ፕሮሰሲግ በቁጥር 1 1
ትምህርት ሊሰጡ የሚችሉ ኬሚካልና ኮንስትራክሽን በቁጥር
የአምራች
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ በቁጥር 1 1
ኢንዱስትሪዎችን ተሞክሮ
ለሌሎች ማስፋት፣ ብረታብረትና እንጨት በቁጥር
ድምር ቀጥር 2 1 1
6.14.3 በሰፋው ተሞክሮ አነስተኛ በቁጥር 10 3 4 3
ተጠቃሚ የሆኑ መካከለኛ በቁጥር 1 2 1 1
ኢንዱስትሪዎች ብዛት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 12 4 5 3
አነስተኛ በቁጥር 8 2 4 2
መካከለኛ በቁጥር 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 9 3 4 2
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካል ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር 2 2
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 3 2 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር

35
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
6.15. የሁሉንም አምራች 6.15.1 የማምረት አነስተኛ በቁጥር 14 26 3 10 8 5
ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅማቸው ያደገ
አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ የአምራች ኢንዱስትሪዎች መካከለኛ በቁጥር 3 3 1 1 1
አሰራር በመለካት 66.33% ብዛት ከፍተኛ በቁጥር
እንዲደርስ ማድረግ፣ ድምር በቁጥር 17 29 3 11 9 6
አነስተኛ በቁጥር 12 17 2 4 5 6
መካከለኛ በቁጥር 2 2 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 14 19 2 5 6 6
አነስተኛ በቁጥር 1 1
መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1
አነስተኛ በቁጥር 1 3 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር 1 1 1
ጨርቃጨርቅና ቆዳ
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 2 4 1 2 1
አነስተኛ በቁጥር 1 1 1
መካከለኛ በቁጥር
እንጨት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
አነስተኛ በቁጥር
መካከለኛ በቁጥር
ብረታበረት
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት አነስተኛ በቁጥር 1 1 1

36
መካከለኛ በቁጥር
ከፍተኛ በቁጥር
ድምር በቁጥር 1 1 1
6.15.2. የደረሱበት አግሮ ፕሮሰሲግ በ% 57 60 64 68 72
የማምረት አቅም ኬሚካልና ኮንስትራክሽ በ% 45 50 55 65 75
በአማካይ
ጨርቃጨርቅና ቆዳ በ% 60 62 64 66 68
ብረታበረትና እንጨት በ% 51 56 60 64 68
ድምር በ% 71 53 57 61 66 71
6.16. አምራች 6.16.1 የደረጃ ሽግግር ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ በቁጥር 2 1 1
ኢንዱስትሪዎች የደረጃ ሽግግር ያደረጉ ኢንዱስትሪዎች
ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ በቁጥር
እንዲያደርጉ መደገፍ ብዛት
ድምር ቀጥር 2 1 1
ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ በቁጥር 1 1
አግሮፕሮሰሲግ
ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ በቁጥር
ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ በቁጥር
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ በቁጥር
ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ በቁጥር 1 1
ጨርቃ-ጨርቅና ቆዳ
ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ በቁጥር
ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ በቁጥር
ብረታ-ብረትና እንጨት
ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ በቁጥር
6.17.የግብርና፣የአገልግሎት 6.17.2.በምርት ላይ ባሉ 6.17.2.1. በአዲስ ወደ ወንድ 14 20 3 5 7 5
ሰጭ የኢንቨስትመንት እና በአዲስ ወደ ምርት ማምረት በገቡ ሴት 3 4 1 2 1
ፕሮጀክቶችና አምራች በሚገቡ አምራች ኢንዱስትሪዎች የተፈጠረ
ኢንዱስትሪዎች ለዜጎች የስራ ኢንዱስትሪዎች ለዜጎች የስራ ዕድል ድምር 17 24 7 9 8
ዕድል እንዲፈጥሩ መደገፍ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ወንድ 14 16 5 4 7
መደገፍ፣ ሴት 3 7 2 3 2
ድምር 17 23 8 7 8
አግሮ ፕሮሰሲግ
አነስተኛ 17 12 4 5 3
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ
ሴት
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን ድምር
አነስተኛ
መካከለኛ

37
ከፍተኛ
ወንድ 4 1 2 1
ሴት 1 1
ድምር 5 1 3 1
ጨርቃ-ጨርቅና አልባሳት
አነስተኛ 2 2
መካከለኛ 3 1 2
ከፍተኛ
ወንድ 3 2 1
ሴት 1 1
ድምር 4 3 1
እንጨት
አነስተኛ 4 3 1
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ 3 2 1
ሴት 1 1
ድምር 4 3 1
ብረታ-ብረት
አነስተኛ 4 3 1
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ 6 2 3 1
ሴት 2 1 1
ድምር 8 3 4 1
ብረታ-ብረትና እንጨት
አነስተኛ 8 3 4 1
መካከለኛ
ከፍተኛ
6.17.2.2. በነባር ወንድ 17 35 4 12 12 7
ኢንዱስትሪዎች የተፈጠረ ሴት 4 24 3 12 4 5
የስራ ዕድል
ድምር 21 59 6 25 20 8
ወንድ 15 21 4 6 5 6
ሴት 4 15 1 4 6 4
አግሮፕሮሰሲግ ድምር 17 36 5 10 15 6
አነስተኛ 15 29 4 15 5 5
መካከለኛ 7 3 2 2

38
ከፍተኛ
ወንድ 3 2 1
ሴት 1 1
ድምር 4 3 1
ኬሚካልና ኮንስትራክሽን
አነስተኛ 4 3 1
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ 6 1 2 2 1
ሴት 4 1 1 1 1
ድምር 10 2 3 3 2
ጨርቃ-ጨርቅና አልባሳት
አነስተኛ 7 1 3 2 1
መካከለኛ 3 1 1 1
ከፍተኛ
ወንድ 2 2 1 1
ሴት 2 1 1
ድምር 2 4 2 2
እንጨት
አነስተኛ 2 4 2 2
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ
ሴት
ድምር
ብረታ-ብረት
አነስተኛ
መካከለኛ
ከፍተኛ
ወንድ 3 3 1 1 1
ሴት 1 2 1 1
ድምር 4 5 2 2 1
ብረታ-ብረትና እንጨት
አነስተኛ 4 5 2 2 1
መካከለኛ
ከፍተኛ

39
40
የፎገራ ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት

ስርዐተ - ፆታ ዕቅድ

 በጽ/ቤቱ 1 ሴት የጽ/ቤታችን ሰራተኛ ከሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመነጋገር ስልጠና እንዲወስዱ በማድረግ

እውቀታቸውን ማሣደግ /ማብቃት/

 ለ 5 ሴት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርኘራይዞች ድጋፍና ክትትል ማድረግ

 ለ 150 ሴቶች አምራች ኢንዱስትሪዎች ወይም ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል

እንዲፈጥሩ ማድረግ

 የሴቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጽ/ቤታችን ላሉ ሴቶች ከወረዳ ወረዳ የልምድ ልውውጥ

እንደያደርጉ ማድረግ

 ወረዳችን ላይ የሚመጡ ሴት ባለሃብቶችን /ኢንቨስተሮችን/ ወደ ኢንዱስትሪ ማዕከሉ እንዲገቡ /ኢንቨስት/

እንዲያደርጉ እገዛ ማድረግ

 አነስተኛና መካከለኛ ሴት ኢንተርኘራይዞችን የኢንተርኘሪነርሸኘና የቴክኒካል ክህሎት ችግር መለየትና መፍታት

 1 ሴት ተማሪ ከሴ/ህ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት በመቀበል እየረዳን ያለ ቢሆንም ቀጣይ የበለጠ ማጠናከር መቻል

ችግሮች

 የበጀት እጥረት በመኖሩ ክትትልና ድጋፍ ለማድረግ መቸገር

መፍትሄ

 የተሻለ በጀት ባይኖርም ባለው በጀት ቀበሌ ድረስ ወርዶ ድጋፍ ማድረግ

41
21

You might also like