Professional Documents
Culture Documents
· 2K views · 47 pages
84% (19)
Full description
Save 84% 16% Embed Share Print
i
i
መግቢያ.......................................................................................................................................................
ክፍልአንድ..................................................................................................................................................3
What is Scribd? ii
1
Search Read
በመሆኑም የአሠልጣኞችና ኢንስትራክተሮች እንዲሁም አመራሮች ብቁ የሰው ሀይል free for 30 days
ማቅረብና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ተወዳዳሪነት በማረጋገጥ ያስመዘገቡት
ተጨባጭ ውጤት በየጊዜው እየተገመገመ በጀማሪ አሠልጣኝነት፤ በረዳት አሠልጣኝነት፤
በአሠልጣኝነት፤ በከፍተኛ አሠልጣኝነት፤ በጀማሪ ኢንስትራክተርነት፤ በረዳት
ኢንስትራክተርነት፤ በኢንስትራክተርነት፤ በከፍተኛ ኢንስትራክተርነት፤ በመሪ
ኢንስትራክተርነት እና ዋና ኢንስትራክተርነት በተቀመጠው ደረጃ ለመመደብ እንዲቻል
የዕድገት መሰላሉ ተቀምጧል፡፡ ይህ የዕድገት መሰላል ዘርፉ የተጣለበትን ተልዕኮ በብቃት
ለመወጣት እንዲያስችል አሠልጣኞች፣ ኢንስትራክተሮችና አመራሮች የሥራ አፈጻጸማቸው
እየተገመገመ የደረጃ ዕድገት መሰላሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና የተጣለባቸውን ሃገራዊ
ኃላፊነት በተገቢው መንገድ እንዲወጡ ለማድረግ በአዋጅ ቁጥር 954/2008 ዓ.ም አንቀፅ 43
ንዑስ አንቀፅ 3 መሰረት የቴ / ሙ / ት / ስ / ኤጄንሲ ደንቦችን እና የማስፈፀሚያ መመሪያዎችን
የማውጣትና ማሻሻል ሃላፊነት ስለተሰጠው ይህን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ ተሻሽሎ
እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡
What is Scribd? 2
Learnየውጤት
more
ተኮር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሥርዓቱን ተግባራዊ በማድረግ
የስትራቴጂውን ቁልፍ ግቦች በማሳካት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከአመራሮች፣
ኢንስትራክተሮችና አሰልጣኞች የሚጠበቀው ሚና ወሳኝ በመሆኑ እና ከዚህ በፊት በቁጥር
ሲሰሚያ /0115/4/88 ታህሳስ 05 ቀን 2005 ዓ.ም ፀድቆ ሲተገበር የቆየው መመሪያ፡- የተቋም
አመራሮች ፣ አሰልጣኞችና ኢንስትራክተሮች የደረጃ ዕድገት ውድድር ተግባር ለተቋሙ ብቻ
መሰጠቱ ፣ የተቋም አመራሮችን የደረጃ ዕድገት መወዳደሪያ መስፈርትን ያላካተተ በመሆኑ ፣
በአሰልጣኞችና ኢንስትራክተሮች የተቀዱ / የተሻሻሉ / አዲስ የተፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች
በሚወዳደሩበት ወቅት የቴክኖሎጂ ሽሽግግር ስታንዳርዱን መሰረት ያላደረገ በመሆኑ ፣ የ ሲ
ደረጃ አሰልጣኞችን እና የ ቢ ደረጃ ኢንስትራክተሮችን የቴክኖሎጂ መቅዳትና ማሻሻል
ተግባር በክልል / ከተማ / አስ
/ ቴ / ሙ / ት
/ ስ
/ ቢሮ
/ ኤጅንሲ በተዋቀረ ኮሚቴ ለመገምገም፣ የ ቢ ደረጃ
ከፍተኛና መሪ ኢንስትራክተር እና የ ኤ ደረጃ ኢንስትራክተሮችን የቴክኖሎጂ ዲይዛይን
ማሻሻልና ማዘጋጀት ተግባር በፌደራል ደረጃ በተቋቋመው ኮሚቴ በመገምገም ዘርፉ
የተጣለበትን ትልቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር አላማ ለማሳካት እንዲሁም ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው
ሃብት ልማት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በቁጥር ፐ / ስ / ማ 8.51/ ጠ48/1119 እና ሐምሌ 12 ቀን
2008 ዓ.ም በተዘጋጀው አዲሱ የቴ / ሙ / ት / ስልጠና አሰልጣኞች እና ኢንስትራክተሮች
የተፈላጊ ችሎታ መመሪያ ማሻሻያን መሰረት ያላደረገ በመሆኑ ይህ የተቋማት አመራሮችና
አሠልጣኞች የደረጃ እድገት መመሪያ በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥ በሆነ መልኩ ተግባራዊ
እንዲሆን ተሻሽሎ ተዘጋጅቷል፡፡
3
What is Scribd? 4
Read freeየተረጋገጠ
for 30 days
ያጠናቀቀና ባጠናቀቀበት ሙያ ከደረጃ I እስከ ደረጃ IV/V በየደረጃው በምዘና የሙያ ብቃቱ
እና የማሰልጠንና የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ባለሙያ ነው፡፡
Download now የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በሚሰጥባቸው
ሙያዎች ከታወቀ ዩኒቨርስቲ / ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ ዲግሪ
/ በሁለተኛ ዲግሪ ስልጠናውን
Learn more
ያጠናቀቀ፤ ስልጠናውን ባጠናቀቀበት ሙያና በሚያሰለጥኑበት ደረጃ ከደረጃ I እስከ ደረጃ IV/V
በየደረጃው በምዝና ብቃቱ የተረጋገጠ እና የማሰልጠንና የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ባለሙያ
ሲሆን የተቋማት ሃላፊዎችንም ይጨምራል፡፡
በቴ / ሙ / ት / ሥ ስርአት ውስጥ ጉልህ ሚና ያላቸው እንደ
መንግስታዊ አካላት፤ የልማት ድርጅቶች፤ ማሰልጠኛ ተቋሞች እንዲሁም የአሰሪና የሰራተኛ
ማህበራት ተወካዮችና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡
ተቋሙን በበላይነት የሚመሩ የተቋሙ ዲን፣ ም / ዲኖች
(የቴ / ሽ / ኢ
/ ኤ
/ ዋና የስራ ሂደት ባለቤት እና የትምህርትና ስልጠና ዋና የስራ ሂደት ባለቤት )፣
ዳይሬክተር፣ ም / ዳይሬክተሮች፣ የተቋም መሪ፣ ም / የተቋም መሪዎች፣ ያካትታል፡፡
ከፌ / ቴ / ሙ / ት / ሥ / ኤጀንሲ፣ ከክልል / ከተማ አስተዳደር
ቴ / ሙ / ት / ሥ / ቢሮ / ኤጀንሲ እውቅና አግኝቶ የቴ / ሙ / ት / ሥልጠና የሚሰጥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣
ኮሌጅ እና ተቋም ናቸው፡፡
አንድን ግብዓት በቀላሉ ገበያ ላይ ሊውል ወደሚችል ምርት እና
አገልግሎት የመለወጥ ሂደት ሲሆን ይህም፡- ቁሳዊ ቴክኖሎጂ (Technoware)፣ ዕውቀታዊ
ቴክኖሎጂ (Humanware)፣ ሰነዳዊ ቴክኖሎጂ (Inforware) ፣ ድርጊታዊ ቴክኖሎጂ (Orgawere)
ያካተተ ነው::
በቴ / ሙ / ት / ስ / ተቋማት እና ኢንዱስትሪ በጋ ራ በኢንዱስትሪ
ውስጥ የሚሰጥ ስልጠና ማለት ነው::
አሰልጣኙ / ኢንስትራክተሩ በደረጃው የሚቆየበት ጊዜ ሲሆን እንደየደረጃው
በተለየው መሰረት የሚታይ ነው፡፡
5
What is Scribd? 6
ደረጃ IV/V በየደረጃው ተመዝኖ የሙያ ብቃቱ የተረጋገጠ እና የሙያ ምዘና ብቃት
Learn more
ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በየደረጃው ያለው፤
የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ አግባብነት ካለው የቴ / ሙ / ት / ስ / መዋቅር የምስክር
ወረቀት የተሰጠው፤
ለሲ ደረጃ አሰልጣኞች የሚሰጠውን የቅድመ ስራ ስልጠና ወስዶ ያጠናቀቀ እና የስልጠና
የምስክር ወረቀት ያቀረበ
7
1.6.1.1በቴ
/ ሙ / ት
/ ሥ / ተቋም ከሚሰጡ የትኩረት ዘርፎች በአንዱ ሙያ በቢ-ደረጃ
ኢንስትራክተር ወይም በኤ-ደረጃ በኢንስትራክተርነት ያለውን የአሰልጣኝነት ፕሮፋይል
የሚያሟሉ፤
1.6.1.2 በአሰልጣኝነት ቆይታ ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ያላቸው፤
1.6.1.3 የውጤት ተኮር ስልጠና ስርዓትን ለመተግበር የሚያስችል በፌደራል ወይም በክልል
ደረጃ የተዘጋጀውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና የአመራርነት ስልጠና የወሰዱና አግባብነት
ካለው የቴ / ሙ / ት / ስ / መዋቅር የምስክር ወረቀት የተሰጠው ወይም ስልጠናውን ለመውሰድ
ፈቃደኛ የሆነ፤
1.6.1.4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ በየደረጃው የወሰዱና የብቃት ምዘና ማረጋገጫ
የምስክር ወረቀት ያለው
What is Scribd? 8
1.7.2.1 የመንግስትን ፖሊሲና ስትራቴጅ ለመተግበር ቁርጠኛ የሆኑ እና ራሳቸውን ከኪራይ
ሰብሳቢነት አመለካከት ያጸዱና ኪራይሰብሳቢዎችን በጽናት የሚታገሉ፤
1.7.2.2 በስራው ከሌሎች የተሻለ ምርጥ ፈጻሚ በመሆን አርአያ ሆኖ ሌሎችን በተከታታይ
በማብቃት የተሻለ ፈጻሚ እንዲሆኑ ያደረገ፤
1.7.2.3 በሚያሰለጥኑበት ሙያ ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አሰልጣኞች ድጋፍ በማድረግ የጎላ
አስተዋጽኦ ያደረጉ፤
1.7.2.4 የቴ / ሙ / ት
/ ሥልጠና ተቋሙ ያለበትን ክልል / የአካባቢውን የስራ ቋንቋ የሚችሉ መሆን
አለባቸው፡፡
What is Scribd? 9
10
ተቁ
በጀማሪ አሰልጣኝነት ቢያንስ ሁለት(2) አመት ያገለገለ፤
የሁለት ዓመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም አማካይ ውጤት 75% እና በላይ የሆነ፤
በቆይታው ካሰለጠናቸው ሠልጣኞች መካከል ቢያንስ እንደ ሃገር ለአመቱ የተቀመጠውን በምዘና የማብቃት
ግብ በአማካኝ ያሟላና ስልጠና አጠናቃቂዎች ተፈላጊውን ፕሮጀክት፣ቁጠባ እና አደረጃጀት / ኢ ንተርፕራይዝ
ፈጥረው እንዲወጡ ያደረገ
በኮሌጁ በተሰጠው እቅድ መሰረት በገበያ-ተኮር አጫጭር ስልጠና ለስራ ፈላጊ ዜጎች ከሙያ ደረጃ
ከጀማሪ አሰልጣኝነት ወደ በተመረጡ የብቃት አህዶች (በደረጃ 1 እና በደረጃ 2) ላይ በማሰልጠን ያበቃ
1
ረዳት አሰልጣኝነት በቆይታው በአራቱ የድጋፍ ማዕቀፎች ለጥ.አ.ኢ በደረጃ 1 እና 2 የተሟላ ድጋፍ በመስጠትና በምዘና
ብቃታቸውን እንዲያረጋግጡ በማድረግ ሀብት እንዲያፈሩ ያደረገ፣
በቆይታው በተዘጋጀ ዲዛይን መሰረት አንድ ምርጥ ቴክኖሎጅ 100 % በመቅዳት የጥ አ / ኢ ንተርፕራይዞችን
/
ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልል ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ቴክኖሎጂ ሽግግር የስራ ሂደት በቴክኖሎጂ
ልማት ቡድን መሪነት ለተመረጠው ቴክኖሎጂ አግባብነት ካለው ኢንደስትሪ በመጡ ባለሙያዎች
ተገምግሞ ተቀባይነት ሲያገኝ እውቅና የሚሰጠው ይሆናል፡፡
የትብብር ስልጠናን በስታንዳርዱ መሰረት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ያደረገ፤
በረዳት አሰልጣኝነት ሁለት(2) አመት ያገለገለ፤
የሁለት አመት አጠቃላይ የስራ አፈጻጸም ግምገማ አማካይ ውጤት 80% እና በላይ የሆነ፤
በቆይታው ካሰለጠናቸው ሠልጣኞች መካከል ቢያንስ እንደ ሃገር ለአመቱ የተቀመጠውን በምዘና የማብቃት
ከረዳት አሰልጣኝነት ወደ ግብ በአማካኝ ያሟላና ስልጠና አጠናቃቂዎች ተፈላጊውን ፕሮጀክት፣ቁጠባ እና አደረጃጀት / ኢ ንተርፕራይዝ
2 ፈጥረው እንዲወጡ ያደረገ
አሰልጣኝነት በኮሌጁ በተሰጠው እቅድ መሰረት በገበያ-ተኮር አጫጭር ስልጠና ለስራ ፈላጊ ዜጎች ከሙያ ደረጃ
በተመረጡ የብቃት አህዶች (በደረጃ 1 እና በደረጃ 2) ላይ በማሰልጠን ያበቃ
በቆይታው በአራቱ የድጋፍ ማዕቀፎች ለጥ.አ.ኢ በደረጃ 1 እና 2 የተሟላ ድጋፍ በመስጠትና በምዘና
ብቃታቸውን እንዲያረጋግጡ በማድረግ ሀብት እንዲያፈሩ ያደረገ፣
11
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
Try Scribd FREE for 30 days to access over 125 million titles without ads or interruptions!
Search
Start Free Trial Read free for 30 days
Cancel Anytime.
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
What is Scribd?
Learn more
የስራ ዝርዝር
Anonymous 7ZYHilD
የመንግስት ሰራተኞች
የዲሲፕሊንና የቅሬታ
አቀራረብና አፈፃፀም…
abey134175
Magazines Podcasts
Sheet music
ስንቅነሽ አጣለ
Abraham Lebeza
ለቅድመ ስራ ስልጠና
ሰልጣኞች የተዘጋጀ
የስልጠና ሞጁል.pdf
Tesfa
Grace City
4- Poultry Learning
Module
Abel Zegeye
Show more
Gifts
Language: English