You are on page 1of 55

ግዥ መፈፀም በቅድመ ተከተል መቀመጥ ያለበት ተራ ቁጥር፡ -

01. የእቃ ግዥ ፍላጎት


02. የግዥ ዘዴ ጥያቄ

03. የግዥ ዘዴ ዉሳኔ

04. ጋዜጣ

05. የጨረታ ሰነድ

06. ፖስታ /ፕሮፎርማ/ የንግድ ፍቃድ

07. ኢቫሎዬሽን 08.


የቫርቹኣል ቲም ቃለ ጉባኤ

09. የግዥ ዉሳኔ ጥያቄ

10. የግዥ ዉሳኔ ቃለ ጉባኤ ደብዳቤ

11. አዋርድ

12. ዉል ወይም ኦርደር

13. ክሬዲት ቮይስ

14. ሞደል /19

15. የነጋዴ ይከፈለኝ ጥያቄ

16. የክፍያ ትዕዛዝ ደብዳቤ

17. ደረሠኝ
የ 2015 ዓ/ም ባጀት ገቢ እና ወጪ

ተ/ቁ የገንዘብ ሣ ወጪ ቀሪ ወጪ ቀሪ ወጪ ቀሪ
መጠን
6211 946169 60 488172 70 457996 90 9534 27 448462 63
6212 31327 50 813 63 30513 87 30360 153 87
6213 248404 40 176939 26 71465 14 55187 81 16277 81
6218 81019 82 51750 29269 82 28980 289 82
6219 2751 04 2751 04 2751 04
6243 8,000.000 00 7998192 31 1807 69 1807 69
6244 1.000.000 00
6253 6449 02 5170 36 1278 66
6258 19.800.000 00
6271 3.000.000 00
6313 2.000.000 00
6417 9800 00 9800

ቁጥር --------------------------

ቀን-----------------------------
በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ
ለፋይናንስ ስራ አመራር ቡድን

አድስ አበባ

ጉዳዩ ፡- የፕሪፎርማ ግዥ ፊቃድ መጠየቅንይመለከታል

በመገናኛንና ኢንፎርሜሽን መምሪያ ፅህፈት ቤት በኩል የልብስ ስፌት በሂሳብ መደብ 6211 እንድሰፋላቸዉ
መጠየቃቸዉ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም የስፌት ልብስ በግል ጫረታ አዉጥተን መግዛት ስለማንችል

የፕሪፎርማ ግዥ ፊቃድ እንዲሰጠን እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ቡሩክ ተክሉ

ሌ/ኮ

የኮሙ/ኤሌ/ሳይበር ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን ኃላፊ ተወካይ

ቁጥር ---------------------------

ቀን--------------------------
ለ---------------------

አድስ አበባ

ጉዳዩ፡- ዋጋ ማቅረቢያ ፕፎርማ መጠየቅን ይመለከታል

ለመስሪያ ቤታችን ለሲቪል ሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል አልባሳት በድርጅታቹ ማሳፋት ስለምንፈልግ
በቅድሚያ ዋጋ ታሳዉቁን ዘንድ በማክብር እንጠይቃለን፡፡

ተ/ቁ የሚያገኙ የንብረት አይነት መለኪያ የሰራተኛ ብዛት

1 ቀሚስ በቁጥር 6
2 የዉስጥ ልብስ “ 16
3 ጃከት እና ጉርድ ቀሚስ “ 4
4 አንድ ወጥ ሸሚስ እና ሱሪ “ 4
5 ሸሚሽ በሜትር 5
6 ሰድሪያ እና ጉርድ ቀሚስ በቁጥር 1
7 ቀሚስ እና ዉስጥ ልብስ 1

በሥራ መስኩ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፊቃድ ፎቶ ኮፒ


የገንዘብ ሚ/ር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተመዘገበ አካዉንት ቁጥር ያለዉ
የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
የድርጅቱ ሙሉ ስም እና አድራሻ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ ያለበት

ማሳሰቢያ ፡- የዋጋማቅረቢያ ፕሮፎርማዉን ሲሞሉ መሟላት የሚገባቹ መመሪያ እና ግዴታዎች፡-

ከሠላምታ ጋር

ቡሩክ ተክሉ

ሌ /ኮ

የኮሙ/ኤሌ/ሳይበር ዋና መምሪያ ግዥ ቡድን ኃላፊ ተወካይ

 ለግዥ ዴስክ
 ለፋይናንስ ዴስክ

አድስ አበባ

ቀን፡- 10/04/2015 ዓ.ም


ሎት አንድ (1)

የተለያዩ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች እና የአልባሳት ማቴሪያሎች የጨረታ ሰነድ

በመገናኛና ኢንፎርሜሽን/ዋ/መም/ግዥ ክፍል ግ/ጨ 003/2015 ዓ.ም


የተጫራቾች መመሪያ እና ግዴታ
በሀገር መከ/ሚ/ር የመገናኛና ኢንፎርሜሽን/ዋ/መም/ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 0113172021 ከዚህ በታች

የተጠቀሱት የተለያዩ ሲቪል አልባሳት ማቴሪያሎች እና የኤሌክሮኒስ ዕቃዎች በሂሳብ መደብ 6211 እና

6313 በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በግልፅ ጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች ድርጅቶች በቅድሚያ፡-

1. ተጫራች ድርጅቶች በጨረታው ለመሳተፍ በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ እና የዘመኑ


የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ተመዝጋቢና ከፋይ መሆኑን የሚያረጋግጥ
ሰርተፍኬት፣በኤጀንሲው ድህረ-ገፅ የተመዘገቡበት እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው
ከገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃዎች ቅጂ
(Copy) ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም አጠቃላይ አስፈላጊ የሚባሉ ማስረጃዎች ሁሉ ዋናው
(Original) በተጠየቁ ጊዜ በማቅረብ የማሳየት ግዴታ አለባቸው፡፡
2. ማንኛውም ተጫራች ድርጅት ላለማጭበርበር እና ያለማታለል በኢትዮጵያ የተደነገጉትን የፀረ ሙስና
ህጎች የሚያከብርና የሚያስከብር መሆን ይኖርበታል፡፡
3. ተጫራች ድርጅቶች ላሸነፉት ዕቃዎች ጥራት ያለው ዕቃ የማቅረብ ግዴታ ያለባቸዉ ሲሆን አሸናፊ
ሆነዉ ዉል በገቡበት የግዜ ገደብ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡

4. መ/ቤቱ አሽናፊውን ድርጅት ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ የተሻለ ናሙና/Sample የተሻለ


ጥራት በአጭር ጊዜ ማቅረብ የሚችል እና ዝቅተኛ ዋጋ ወዘተ ዋና ዋና መገምገሚያ ነጥቦች ናቸው፡፡
5. ተጫራች ድርጅቶች መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው በተጠየቁ ዕቃዎች ናሙና

የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡


6. መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው በተጠየቁ ዕቃዎች በቀረበው ናሙና/Sample የጥራት

ደረጃ የሚገመገሙ ይሆናሉ፡፡

7. መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው ባልጠየቀባቸው ዕቃዎች በዝቅተኛ ዋጋ


የሚገመገሙ/የሚመረጡ ይሆናሉ፡፡
8. ተጫራች ድርጅቶች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሂሳብዎን (Financial
Document) ሲያቀርቡ፡-
1. መስራቤቱ ባስቀመጠው በየሎቱ ለየብቻው በመግለፅ በያንዳንዱ ራሱን የቻለ በሰም በታሸገ
ኢንፎሎፕ ዋናው (Original) እና ቅጂው (Copy) ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ በየሎቱ
በመግለፅ ራሱን በቻለ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለብዎት፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች የእያንዳንዱን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ኘሮፎርማው ላይ ሲያስቀምጥ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) በፊት መሆን አለበት፡፡
10. ማንኛውም ተጫራች ላሸነፋቸው ዕቃዎች/አገልግሎቶች ውል ከተዋዋለበትና ከተፈራረመበት ቀን
ጀምሮ በገባው ውል መሰረት የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
11. ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ (Validity Date) ለ 80 (ሰማንያ) ቀናት ተብሎ በግልፅ መቀመጥ
አለበት፡፡
12. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት
ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO):-ወይም ባንክ ጋራንቲ፡-
1. የተለያዩ ሲቪል አልባሳትና ጫማዎች ከሂሳብ መደብ 6211 ሎት 01 ለጨረታው ከሚያቀርቡት
ጠቅላላ የመጫረቻ ዋጋ 2% ማስያዝ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ዋስትናውን (CPO)

ወይም ባንክ ጋራንቲ ሲያሰሩ “በመከ/ሚ/ር የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ” ብለው


ያሠሩ፡፡
13 .የጨረታ ማስከበሪያው በጨረታው ለተሸነፉ ድርጅቶች የወደቁበት ምክንያት በፅሁፍ ተገልፆ
የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ደግሞ አሸናፊነታቸው በፅሁፍ ከተገለፀላቸው ቀን

ጀምሮ ባሉት (ሰባት) የስራ ቀናት ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ከጠቅላላ ያሸነፉበት ዋጋ 10%
በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ባንክ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ብቻ የምንቀበል ሲሆን ውል
ሲፈርሙ ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት ይመለስላቸዋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት በፅሁፍ በተገለፁት ቀናት ውስጥ
ውል መግባት ካልቻለ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኤ (C.P.O) ወይም ባንክ ጋራንቲ ለመንግስት
ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና በመስሪያ ቤቱ ላይ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ
ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ የሚቀጣ ይሆናል፡፡
14.ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (የውል ማስከበሪያ) ያስያዙትን ገንዘብ ንብረቱን /አገልግሎቱን
በተቀመጠው የውል ጊዜ ገደብና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ ገቢ መሆኑ ሲረጋገጥ የሚመለስ ሲሆን
በውሉ መሠረት ካልተፈፀመ ግን ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና
በመስራቤቱ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ
በግዥ አፈፀፀም መመሪያ መሰረት የሚቀጣ ይሆናል፡፡
15.ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያውን ሲሞላ በጨረታ ሠነዱ ላይ ባለው ቅደም ተከተሉን የጠበቀ
ሆኖ የዕቃው ዓይነት (Description) የዕቃው ሙሉ መግለጫ (Specification) መለኪያ (U/M) ብዛት
(QTY) የአንድ ዋጋ ከቫት በፊት (U/Price Before Vat) ፣ ጠቅላላ ዋጋ (T/Price Before Vat)
እንዲሁም ከስርዝ ድልዝ የፀዳ እና ግልፅ የሆነ የድርጅቱ ሙሉ ስም ማህተምና ፊርማ በግልፅ ማስቀመጥ
አለበት፡፡
16.ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሂደት ለማዛባት ቢሞክር ከጨረታው ውጭ ከመሆኑም በላይ
ለወደፊቱም በሚንስቴር መ/ቤቱ ግዥ መሳተፍ እንደማይችልና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዘውን
CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ተቀጥቶ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
17.ማንኛውም ተጫራች ናሙና/Sample ባቀረበባቸው ዕቃዎች ዋጋ መስጠት ይኖርበታል እንዲሁም
ናሙና/Sample ላልተጠየቀባቸው ዕቃዎች በተቀመጠው ስፐስፊኬሽን መሰረት ዋጋ መስጠት
ይኖርበታል፡፡

18.ማንኛውም ተጫራች መስራቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብለት በጠየቃቸው ዕቃዎች ተጫራች


ድርጅቶች አማራጭ/Option ናሙና/Sample ማቅረብ የሚችሉ ሲሆኑ ነገር ግን አማራጭ
ላቀረቡበት ናሙና/Sample የግድ አመላካች በሆነ መልኩ በግልፅ ዋጋ መስጠት አለባቸው፡፡

19.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ ከጨረታው ራሳቸውን


ማግለል እና ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት በፍፁም የተከለከለ ነው፡፡
20.በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተገኘ ድርጅት በውል አፈፃፀም ወቅት በምንም ዓይነት መልኩ የዋጋ እና
ስፔስፊኬሽን ማስተካከያ (ለውጥ) ማድረግ የለበትም፡፡
21.ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ናሙና/Sample በጨረታው አሽናፊ ከሆነ የታዘዘውን ንብረት
ሙሉ በሙሉ ርክክብ አድርጎ ሲጨረስ የሚመለስ ሲሆን በጨረታው የተሸነፉት ተጫራቾች
ሳምፕሎቻቸው ወዲያው የሚመለስ ይሆናል፡፡
22.ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ
ወደሚያስረክብበት ቦታ ላይ ያሉትን ማንኛውም የመጓጓዣ ፣ የሙያተኛ ድጋፍ እና ሌሎች ተያያዥ
ወጪዎች ርክክቡ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያለውን ወጪ በራሱ ይሸፍናል፡፡
23.ተጨራች ድርጅቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ የማብራሪያ (ማሻሽያ) ጥያቄ ካላቸው የጨረታ ሰነድ
ማብቃያ ጊዜ ከመድረሱ ከአምስት (05) ቀናት በፊት ጨረታ ላወጣው መስሪያ ቤት በፅሁፍ ጥያቄያቸውን
ማቅረብ ይችላሉ::
24.ማንኛውም ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ የተመለከቱትን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ማሟላት
ካልተቻለው ለሚፈጠረው ማንኛውም ሁኔታ ኃላፊነቱን ተጫራቹ የሚወስድ ይሆናል፡፡
25.መሥሪያ ቤቱ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት በጨረታ ሠነዱ ከተገለፀው የአቅርቦት
መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበው
የመወዳደሪያ ዋጋ እና ስፔስፊኬሽን ሳይቀየር እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ
ነው፡፡
26.መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡
27.አሸናፊ ድርጅቶች በግዥ ማዘዣው ወይም በውሉ ላይ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ዕቃውን/አገልግሎቱ
በማስፈተሽ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም የውል ጊዜ አሳልፎ ገቢ የሚያደርግ በየቀኑ 0.1%
እየተሰላ ላሳለፉት ቀናት የሚቀጡ ሲሆን ጉዳቱ ካስያዙት የውል ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ በላይ ከሆነ

በግዥ መመሪያው መሰረት ተከሰው ኪሳራውን ይሸፍናሉ፡፡ ማንኛውም ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ
የተመለከቱትን “ በሀገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ የሚውል
መንግስት ግዥ ኤጀንሲ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ” መመሪያ እና ግዴታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 5
ብቁ የሆኑ ሀገሮች ፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 7 አጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 8 ልዩ የውል
ሁኔታዎች ፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 9 የውል ቅፆች ሶፍት ኮፒው (Soft Copy) ከግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት
በመውሰድ መመሪያውን ሙሉ በሙሉ አንብቦና ተረድቶ አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት መጫረት
ይኖርበታል፡፡
28.ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጦ ውል ከተፈረበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች
በውል ቀኑ ሙሉ በሙሉ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
29 ተጫራች ድርጅቶች ዋጋ ሲሞሉ በድርጅታቸው ዋጋ መስጫ ፕሮፎርማ ብቻ ሆኖ የድርጅታቸው ሙሉ
ስም ፊርማ ማህተም ቀን እና ሌሎች አስፈላጊ ተዛማጅ ህጋዊ ጉዳዮች ያሟላ መሆን አለበት፡፡
30.ጨረታው ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጦርሃይሎች ፊት ለፊት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ
መከ/ሚ/ር ዋና መስሪያ ቤት ምድር ሃይል ግቢ ውስጥ ሆኖ የመከ/ህብ/የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ
ወይም መከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ፊት ለፊት መገናኛ መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልክ
0113172021/0908213854 ሲሆን የሰነድ ማስገቢያ ጊዜም በጨረታው መክፈቻ ቀን ከ 2፡30 -8፡
00 ሰዓት ድረስ ሲሆን የመክፈቻ ቀንና ሰዓት፡-
 ጨረታው (ሎት 1) የሚከፈትበት ቀን ታህሳስ 25/2015--ዓ.ም በ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30
ይከፈታል፡፡
31.መስሪያ ቤቱ ናሙና (Sample) በጠየቀባቸው ዕቃዎች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ማስገባት
የሚችሉ ሲሆኑ የመጫረቻ ሰነዳቸው ከላይ በተገለፀው የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ይሆናል፡፡
32.መስሪያ ቤቱ በቴክኒካል ግምገማ ተመሳሳይ/እኩል ውጤት ያገኙ እና ተመሳሳይ/እኩል ዝቅተኛ ዋጋ
ያቀረቡ ድርጅቶች ለመለየት እና ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ በዕጣ ይሆናል፡፡
 አጠቃላይ የጨረታ ሰነዱ ማለትም የተጫራቾች መመሪያ እና ግዴታ የዕቃውን ዝርዝር ስፐስፊኬሽን
እና የጨረታ ሰነድ የያዘ ብዛት 10 ገፅ መሆኑን አረጋግጠው ይቀበሉ!
ክፍል 8- ልዩ ልዩ ሁኔታዎች

የሚከተሉት የውል ሁኔታዎች ( ል.ው.ሁ) ለአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ተጨማሪ ናቸው፡፡ በማንኛውም ጊዜ
አለመግባባት በሚኖርበት ጊዜ በዚህ ውስጥ የተጠቀሱት ድንጋጌዎች በ(አ.ው.ሁ) ከተጠቀሱት የበላይነት ይኖረዋል፡፡

አ.ው.ሁ አንቀጽ ልዩ ሁኔታዎች


መለያ
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/001/2015 ሎት 1 ነው፡፡

አ.ው.ሁ 1.1/በ/ የግዥ ፈጻሚ አካል መገናኛና ኢንፎርሜሽን/ዋ/መም/ግዥ ክፍል ነው፡፡

አ.ው.ሁ 1.1/ኀ/ ቦታው ጦር ሃይሎች ፊት ለፊት መከ/ሚ/ር ዋና መ/ቤት ብሎክ C በሮ ቁጥር 216

አ.ው.ሁ 4.2/ሀ/ የንግድ ቃሎቹ ትርጉም የሚገለጹት በፌድራል ግዥ አዋጅ ይሆናል፡፡

አ.ው.ሁ 4.2/ለ/ የአለም አቀፍ የንግድ ቃሎች ትርጉም የኢንተርኮም 2000 ይሆናል፡፡

አ.ው.ሁ 8.1 ለማስታወሻ የፈፃሚ አካል አደራሻ የሚሆነው


ተፈላጊ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን/ዋ/መም/ግዥ ክፍል ሻ/ል ብሩክ ግዛው እና መ/አ ኢታና ለሜሳ
ቢሮ ቁጥር - ብሎክ C-216/210
ክልል 14
ወረዳ ልደታ ክ/ከ/ተማ
ቀበሌ
የቤት ቁጥር ካምፕ
የስልክ ቁጥር 0113172021 የውስጥ ስልክ 10174/10058
የፋክስ ቁጥር
ኢሜይል------------------
ፖስታ ሣጥን ቁጥር------------

አ.ው.ሁ አንቀጽ መለያ ልዩ ሁኔታዎች


አ.ው.ሁ 10.2 አለመግባባትን ለማስወገድ የምንጠቀምበት መንገድ በውል ስምምነት /በህግ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 11.1 የአቅርቦቱ ወሰን የሚተረጐምበት በአዲስ አበባ ለሚገለገሉ ተጠቃሚ ክፍሎች የሚገኙበት ቦታ ሆኖ በሀገር
መከ/ሚ/ር መገናኛና ኢንፎርሜሽን/ዋ/መም/ግዥ ክፍል ጎፋ ካምፕ ግ/ቤት ይሆናል፡፡ ስልክ
0114160020/0114168548/0910394131
አ.ው.ሁ 12.1 አቅራቢው ማቅረብ የሚገባው የጭነትና ሌሎች ሰነዶች ገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ኦርጅናል እና ፎቶ
ኮፒ ለግዥ ያቀረቡት ዕቃዎች /አግልግሎቶች ክፍያ መጠየቂያ ደብዳቤና የባንክ አካውንት በማያያዝ
የክፍያ ጥያቄ ሲያቀርቡ የግዥ ክፍያው የፈፀማል፡፡
አ.ው.ሁ 16.1 የአከፋፈል ሁኔታው የገንዘብ መጠየቂያ ደረሰኝና ሞ/19 ተያይዞ ሲቀርብ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 17.1 አቅራቢው ከሚከተሉት በስተቀር ለሁሉም የገቢ ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሃላፊ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 17.2 ግዥ ፈጻሚ አካል ከሚከተሉት በስተቀር በኢትዮጵያ ሕግ በተጣሉ በሁሉም የገቢ ቀረጥና ታክስ ሃላፊ
አይሆንም፡፡
አ.ው.ሁ 17.4 በታክስ ላይ የተፈጠረውን ለውጥ ከግምት በማስገባት በውሉ ዋጋ ላይ ምንም መስተካከል አይደረግም፡፡

አ.ው.ሁ 18.1 የውል ዋስትና የሚሆነው የገንዘብ መጠን ብር (ከጠቅላላ የብር መጠን 10%) ሲሆን ለጥቃቅንና አነስተኛ
ህጉ በሚፈቅደው ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 18.3 ተቀባይነት ያላቸው የአፈጻጸም ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ ነው፡፡
አ.ው.ሁ 18.4 ከአፈጻጸም ዋስትናው ነጻ የሚሆነው ተጫራቹ ግዴታውን ሲወጣ ነው፡፡
አ.ው.ሁ 25.1 ዕቃዎቹን የማጓጓዝ ኃላፊነት እና ሌሎች ተዛማች ድጋፎች የሻጭ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 26.2 ምርመራና ሙከራ የሚከናወንበት ቦታ ዕቃዎቹ በተረከቡበት ቦታ ሲሆን የሳምፕል መረጣ
የሚደረገው በርክክብ ወቅት ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 27.1 የዲሞሬጅ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ሻጭ የውል ቀን ላሳለፈበት ለመስሪያ ቤቱ የሚከፍል ሲሆን
ያስከተለው ኪሳራ መስሪያ ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲገኝ አግባብ ላለው የህግ አካል በማቅረብ ካሳ ይጠይቃል፡፡
አ.ው.ሁ 27.1 የታወቁ ጉዳቶች ከፍተኛው የገንዘብ መጠን የውሉን ጠቅላለ ድምር 10% ይሆናል
አ.ው.ሁ 28.3 ዋስትናው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 28.5 የመጠገኛና የመተኪያ ጊዜ --------------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 30.1 አጠቃላይ የኃላፊነት መጠን ብር -------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 31.1 በሕግና በደንቦች ላይ ለውጥ የሚያስከትሉ ማናቸውም ሁኔታዎች በውሉ ዋጋ እና በማስረከቢያው ጊዜ
ላይ ለውጥ አያስከትሉም፡፡
ክፍል 9- የውል ቅጾች

የቅጾች ሰሌዳ

ስምምነት……………………………………………………………………………………2

የውል ማስረከቢያ ……………………………………………………………………………3

የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና…………………………………………………………………… 4

ስምምነት

ይህ ውል ዛሬ ---------------(ወር) ---------- (ቀን) ---------------ዓ.ም በ ------------ (ካሁን በኃላ “ግዥፈፃሚ


አካል“ የሚባለው) በአንድ በኩልና (ካሁን በኃላ “አቅራቢ“ የሚባለው)በሌላ በኩል በመሆን ግዥ
ፈጻሚው አካል ለተወሰኑ ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ለመጫረት ስለጋበዘና አቅራቢው ለተጠቀሱት
ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ ብር---(ካሁን በኃላ የውሉ “ዋጋ“ የተባለ
የሚጠራውን) ገዥው ስለተቀበለ ይህን ውል ከዚህ እንደሚከተለው ያረጋግጣል፡፡

1. በዚህ ስምምነት ውስጥ ቃላትና አገላለጾች በተጠቀሰው ውል ውስጥ በቅደም ተከተላቸው


የተመደቡላቸው ትረጉሞች ይኖራቸዋል፡፡
2. የሚከተሉት ሰነዶች የዚህ ውል አካል ተደርገው ይቆጠራሉ፤
ሀ. አጠቃለይ የውል ሁኔታዎች
ለ. ልዩ የውል ሁኔታዎች
ሐ. የፍላጎቶች መግለጫ
መ. የጨረታ ማስረከቢያ ወረቀትና አቅራቢው ያቀረባቸው የዋጋ ዝርዝሮች

ሠ.ግ ዥ ፈጻሚ አካል ለአቅራቢው ጨረታ ማሸነፉን ያስታወቀበት


3. ግዥ ፈጻሚው አካል ለአቅራቢው የሚፈጽመውን ክፍያ ግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ ውል
ውስጥ እንደተመለከተው አቅራቢው ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶቹን ለማቅረብና በውሉ
ድንጋጌዎች መሰረት ግድፈቶችን ለማረም ከገዥው ጋር ሆኖ ግዴታ ይገባል፡፡
4. ግዥ ፈጻሚው አካል አቅራቢው ላቀረባቸው ዕቃዎችና ተያያዥ አግልግሎቶች ግድፈቶችን ለማረም
ለገባው ግዴታ የውሉን ዋጋ ወይም በውሉ ድንጋጌዎች መሰረት ተከፋይ የሚሆነውን መጠን በተባለው
ጊዜና ሁኔታ ለመክፈል ግዴታ ይገባል፡፡
ለማስረጃነት ይሆን ዘንድ ተዋዋዮች በ-------------------------ሕጐች መሰረት የሚፈጸመው በተጠቀሰው
ቀን ወርና ዓ.ም ይህንን ውል መስርተዋል፡፡

ስለግዥ ፈጻሚው አካል ስለ አቅራቢው

ስም…………………………….. ስም ……………………………….

ስልጣን ……………………………. ስልጣን ……………………………

ፊርማ …………………………… ፊርማ ……………………………

ምስክሮች

1. ስም………………………… 2. ስም………………………………
ፊርማ……………………… ፊርማ ……………………………..
ቀን ………………………… ቀን ………………………………
በሂሳብ መደብ 6313 የተለያዩ የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ

No Type of Item U/M QTY


1 KX-TS 500 panasonic phone each 130
2 Generator With 50 m. cable each 10
3 Laptop computer each 8
4 desktop computer each 5
5 All-in-One Computer each 3
6 External hard disck 2TB each 8
7 External hard disck 1TB each 6
8 Flash disck 64GB each 20
9 ድቫይደር ባለ 6 ቀዳዳ 1 ኛ ደረጃ each 60
ክፍል 2 የፍላጎት መግለጫ

የሂሳብ መደብ 6211

የዕቃዉ ዓይነት መግለጫ መለኪያ ብዛት ማብራሪያ


ተ/ቁ
ሌዘር ሁኖ በዉስጡ ስፖንጅ ለሞተረኛ
ሳምፕል
12 መሪ ለመያዝና ለማሽከርከር የሚመች በጥንድ 2
የእጅ ጓንት ሌዘር ለሞተረኛ ደረጃው የጠበቀ ይቀርባል
1 ኛ ደረጃ ሳምፕል ማየት ሳምፕል
11 በቁጥር 2
የሞተረኛ ዝናብ ልብስ ኮትና ሱሪ የተሰፋ አለብን ይቀርባል
1 ኛ ደረጃ ሳምፕል ማየት ሳምፕል
የስፓርት ሲኒከር ጫማ በቁጥር 22
3 አለብን ይቀርባል
ዚፕ ያለው በካቦ ተስቦ
የሚቆለፍ 1 ኛ ደረጃ ሳምፕል ሳምፕል
10 የፖስታ ኮሮጆ  በቁጥር 24
መታየት አለበት ቁልፍ አብሮት ይቀርባል
ያለ
1 ኛ ደረጃ ሳምፕል ማየት ሳምፕል
13 በጥንድ 150
የእጅ ጓንት ሌዘር ለጥገና ሰራተኛ አለብን ይቀርባል
ለሲቪል ለተላላኪ ሰራተኞች፡፡ ሳምፕል ሳምፕል
16 ጃኪትና ጉርድ ቀሚስ ፖሊስተር ካኪ አርበ ሰፊ 29
መታየት አለበት ሜትር ይቀርባል
ለሲቪል ለተላላኪ ሰራተኞች፡፡ ሳምፕል ሳምፕል
17 ፓሊስታር ካኪ ጨርቅ አንድ ወጥ ሸሚዝና ሱሪ አርበ ሰፊ >> 29
መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል ለተላላኪ ሰራተኞች፡፡ ሳምፕል ሳምፕል
18 የሸሚዝ ጨርቅ ብትን አረበ ሰፊ >> 21
መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል አስተናጋጅ ሰራተኞች፡፡ ሳምፕል
19 ሰድርያና ጉርድ ቀሚስ >> 4
ሳምፕል መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል አትክልተኛ ሰራተኞች ፡፡ ሳምፕል
20 3/4 ኛ ጋዋን ሰማያዊ ፓሊስታር አርበ ሰፊ የተሰፋ በቁጥር 16
ሳምፕል መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል ሰራተኞች አተኪልተኛ፡፡ ሳምፕል
22 አጭር ቆዳ ጫማ /የወንዶች/ >> 2
ሳምፕል መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል ሰራተኞች አትክልተኛ ፡፡ ሳምፕል
23 የፕላስቲክ ቦት ጫማ /የሴቶች/ >> 2
ሳምፕል መታየት አለበት ይቀርባል
ለሲቪል ሰራተኞች ፅዳት ፡፡ ሳምፕል ሳምፕል
24 የመስክ ቆብ ከጨርቅ የተሰራ /የተስፋ) በቁጥር 12
መታየት አለበት ይቀርባል
ሳምፕል
25 የብየዳ መነፀር ጎግል >> 20
ይቀርባል

ቀን፡- 10/04/2015 ዓ.ም

ሎት ሁለት (2)

የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ እና የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች መደበኛ የጨረታ ሰነድ


የጨረታ ቁጥር ኮሙ/ኤሌ/ሳይ/ዋ/መም/አስ/ፋይ/መም/ ግዥ ቡድን ግ/ጨ 003/2015 ዓ.ም
የተጫራቾች መመሪያ እና ግዴታ
በሀገር መከ/ሚ/ር ኮሙ/ኤሌ/ሳይ/ ዋ/መም/ግዥ ቡድን ስልክ ቁጥር 0113172021 ከዚህ በታች

የተጠቀሱት የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ እና የኤሌክሮኒክስ እቃዎች በሂሳብ መደብ 6243 በሀገር

ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በግልፅ ጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች ድርጅቶች በቅድሚያ፡-

01.ተጫራች ድርጅቶች በጨረታው ለመሳተፍ በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ እና የዘመኑ


የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) ተመዝጋቢና ከፋይ መሆኑን የሚያረጋግጥ
ሰርተፍኬት፣በኤጀንሲው ድህረ-ገፅ የተመዘገቡበት እና በአቅራቢዎችየተመዘገቡ ለመሆናቸው ከገንዘብ
ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃዎች ቅጂ (Copy)
ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም አጠቃላይ አስፈላጊ የሚባሉ ማስረጃዎች ሁሉ ዋናው (Original)
በተጠየቁ ጊዜ በማቅረብ የማሳየት ግዴታ አለባቸው፡፡
02.ማንኛውም ተጫራች ድርጅት ላለማጭበርበር እና ያለማታለል በኢትዮጵያ የተደነገጉትን የፀረ
ሙስና ህጎች የሚያከብርና የሚያስከብር መሆን ይኖርበታል፡፡
03.ተጫራች ድርጅቶች ላሸነፉት ዕቃዎች ጥራት ያለው ዕቃ የማቅረብ ግዴታ ያለባቸዉ ሲሆን
አሸናፊ ሆነዉ ዉል በገቡበት የግዜ ገደብ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡
04.መ/ቤቱ አሽናፊውን ድርጅት ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ የተሻለ ናሙና/Sample የተሻለ
ጥራት በአጭር ጊዜ ማቅረብ የሚችል እና ዝቅተኛ ዋጋ ወዘተ ዋና ዋና መገምገሚያ ነጥቦች ናቸው፡፡
05.ተጫራች ድርጅቶች መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው በተጠየቁ ዕቃዎች ናሙና

የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

06.መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው በተጠየቁ ዕቃዎች በቀረበው ናሙና/Sample

የጥራት ደረጃ የሚገመገሙ ይሆናሉ፡፡

07.መስሪያቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብላቸው ባልጠየቀባቸው ዕቃዎች በዝቅተኛ ዋጋ


የሚገመገሙ/የሚመረጡ ይሆናሉ፡፡
08.ተጫራች ድርጅቶች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሂሳብዎን (Financial
Document) ሲያቀርቡ፡-
1. መስራቤቱ ባስቀመጠው በየሎቱ ለየብቻው በመግለፅ በያንዳንዱ ራሱን የቻለ በሰም በታሸገ
ኢንቨሎፕ ዋናው (Original) እና ቅጂው (Copy) ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ በየሎቱ
በመግለፅ ራሱን በቻለ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለብዎት፡፡
09.ማንኛውም ተጫራች የእያንዳንዱን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ኘሮፎርማው ላይ ሲያስቀምጥ
ከተጨማሪ እሴት ታክስ (Vat) በፊት መሆን አለበት፡፡
10.ማንኛውም ተጫራች ላሸነፋቸው ዕቃዎች/አገልግሎቶች ውል ከተዋዋለበትና ከተፈራረመበት ቀን
ጀምሮ በገባው ውል መሰረት የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
11.ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ (Validity Date) ለ 80 (ሰማንያ) ቀናት ተብሎ በግልፅ መቀመጥ
አለበት፡፡
12.ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት

ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO):-ወይም ባንክ ጋራንቲ የተለያዩ የጀነሬተር መለዋወጫ እና
የኤሌክሮኒክስ ዕቃዎች ከሂሳብ መደብ 6243 ሎት 02 ለጨረታው ከሚያቀርቡት ጠቅላላ የመጫረቻ
ዋጋ 2% ማስያዝ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም የጨረታ ዋስትናውን (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ ሲያሰሩ

“በመከ/ሚ/ር የኮሙ/ኤሌ/ሳይበር ዋና መምሪያ” ብለው ያሠሩ፡፡


13.የጨረታ ማስከበሪያው በጨረታው ለተሸነፉ ድርጅቶች የወደቁበት ምክንያት በፅሁፍ ተገልፆ
የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ደግሞ አሸናፊነታቸው በፅሁፍ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 7
(ሰባት) የስራ ቀናት ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ከጠቅላላ ያሸነፉበት ዋጋ 10% በብሔራዊ ባንክ
ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ባንክ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ብቻ የምንቀበል ሲሆን ውል ሲፈርሙ
ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት ይመለስላቸዋል፡፡ አሸናፊው ድርጅት በፅሁፍ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ውል
መግባት ካልቻለ ለጨረታ ማስከበሪያ

ያስያዙት ሲ.ፒ.ኤ (C.P.O) ወይም ባንክ ጋራንቲ ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን
በማጓተት እና በመስሪያ ቤቱ ላይ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ
ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ የሚቀጣ ይሆናል፡፡
14.ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (የውል ማስከበሪያ) ያስያዙትን ገንዘብ ንብረቱን /አገልግሎቱን
በተቀመጠው የውል ጊዜ ገደብና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ ገቢ መሆኑ ሲረጋገጥ የሚመለስ ሲሆን
በውሉ መሠረት ካልተፈፀመ ግን ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና
በመስራቤቱ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት
ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ መሰረት የሚቀጣ ይሆናል፡፡
15.ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያውን ሲሞላ በጨረታ ሠነዱ ላይ ባለው ቅደም ተከተሉን
የጠበቀ ሆኖ የዕቃው ዓይነት (Description) የዕቃው ሙሉ መግለጫ (Specification) መለኪያ (U/M)
ብዛት (QTY) የአንድ ዋጋ ከቫት በፊት (U/Price Before Vat) ፣ ጠቅላላ ዋጋ (T/Price Before Vat)
እንዲሁም ከስርዝ ድልዝ የፀዳ እና ግልፅ የሆነ የድርጅቱ ሙሉ ስም ማህተምና ፊርማ በግልፅ
ማስቀመጥ አለበት፡፡
16.ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሂደት ለማዛባት ቢሞክር ከጨረታው ውጭ ከመሆኑም በላይ
ለወደፊቱም በሚንስቴር መ/ቤቱ ግዥ መሳተፍ እንደማይችልና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
ያስያዘውን CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ተቀጥቶ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
17.ማንኛውም ተጫራች ናሙና/Sample ባቀረበባቸው ዕቃዎች ዋጋ መስጠት ይኖርበታል
እንዲሁም ናሙና/Sample ላልተጠየቀባቸው ዕቃዎች በተቀመጠው ስፐስፊኬሽን መሰረት ዋጋ
መስጠት ይኖርበታል፡፡
18.ማንኛውም ተጫራች መስራቤቱ ናሙና/Sample እንዲቀርብለት በጠየቃቸው ዕቃዎች ተጫራች
ድርጅቶች አማራጭ/Option ናሙና/Sample ማቅረብ የሚችሉ ሲሆኑ ነገር ግን አማራጭ
ላቀረቡበት ናሙና/Sample የግድ አመላካች በሆነ መልኩ በግልፅ ዋጋ መስጠት አለባቸው፡፡
19.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ ከጨረታው
ራሳቸውን ማግለል እና ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት በፍፁም
የተከለከለ ነው፡፡

20.በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተገኘ ድርጅት በውል አፈፃፀም ወቅት በምንም ዓይነት መልኩ የዋጋ እና
ስፔስፊኬሽን ማስተካከያ (ለውጥ) ማድረግ የለበትም፡፡
21.ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ናሙና/Sample በጨረታው አሽናፊ ከሆነ የታዘዘውን ንብረት
ሙሉ በሙሉ ርክክብ አድርጎ ሲጨረስ የሚመለስ ሲሆን በጨረታው የተሸነፉት ተጫራቾች
ሳምፕሎቻቸው ወዲያው የሚመለስ ይሆናል፡፡
22.ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ
ወደሚያስረክብበት ቦታ ላይ ያሉትን ማንኛውም የመጓጓዣ ፣ የሙያተኛ ድጋፍ እና ሌሎች ተያያዥ
ወጪዎች ርክክቡ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያለውን ወጪ በራሱ ይሸፍናል፡፡
23.ተጨራች ድርጅቶች በጨረታ ሰነዱ ላይ የማብራሪያ (ማሻሽያ) ጥያቄ ካላቸው የጨረታ ሰነድ
ማብቃያ ጊዜ ከመድረሱ ከአምስት (05) ቀናት በፊት ጨረታ ላወጣው መስሪያ ቤት በፅሁፍ ጥያቄያቸውን
ማቅረብ ይችላሉ::
24.ማንኛውም ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ የተመለከቱትን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ ማሟላት
ካልተቻለው ለሚፈጠረው ማንኛውም ሁኔታ ኃላፊነቱን ተጫራቹ የሚወስድ ይሆናል፡፡
25.መሥሪያ ቤቱ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት በጨረታ ሠነዱ ከተገለፀው የአቅርቦት
መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበው
የመወዳደሪያ ዋጋ እና ስፔስፊኬሽን ሳይቀየር እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ
ነው፡፡
26.መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ
የተጠበቀ ነው፡፡
27.አሸናፊ ድርጅቶች በግዥ ማዘዣው ወይም በውሉ ላይ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ
ዕቃውን/አገልግሎቱ በማስፈተሽ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም የውል ጊዜ አሳልፎ ገቢ
የሚያደርግ በየቀኑ 0.1% እየተሰላ ላሳለፉት ቀናት የሚቀጡ ሲሆን ጉዳቱ ካስያዙት የውል ማስከበሪያ

ዋስትና ገንዘብ በላይ ከሆነ በግዥ መመሪያው መሰረት ተከሰው ኪሳራውን ይሸፍናሉ፡፡ ማንኛውም
ተጫራች በዚህ የጨረታ ሰነድ ላይ የተመለከቱትን “ በሀገር ውስጥ ለሚፈፀሙ እና ተዛማጅ

አገልግሎት ግዥ የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ” መመሪያ

እና ግዴታ ሰነድ ምዕራፍ 1 ክፍል 5 ብቁ የሆኑ ሀገሮች ፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 7 አጠቃላይ የውል ሁኔታዎች
፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 8 ልዩ የውል ሁኔታዎች ፣ ምዕራፍ 3 ክፍል 9 የውል

ቅፆች ሶፍት ኮፒው (Soft Copy) ከግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በመውሰድ መመሪያውን ሙሉ
በሙሉ አንብቦና ተረድቶ አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት መጫረት ይኖርበታል፡፡
28.ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጦ ውል ከተፈረበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈባቸውን
ዕቃዎች በውል ቀኑ ሙሉ በሙሉ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
29.ተጫራች ድርጅቶች ዋጋ ሲሞሉ በድርጅታቸው ዋጋ መስጫ ፕሮፎርማ ብቻ ሆኖ የድርጅታቸው
ሙሉ ስም ፊርማ ማህተም ቀን እና ሌሎች አስፈላጊ ተዛማጅ ህጋዊ ጉዳዮች ያሟላ መሆን አለበት፡፡
30.ጨረታው ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጦርሃይሎች ፊት ለፊት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ
መከ/ሚ/ር ዋና መስሪያ ቤት ምድር ሃይል ግቢ ውስጥ ሆኖ የመከ/ህብ/የሰው ሃብት አመራር ዋና
መምሪያ ፊት ለፊት መገናኛ መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልክ 0113172021 /0911886997/
ሲሆን የሰነድ ማስገቢያ ጊዜም በጨረታው መክፈቻ ቀን ከ 2፡30 -8፡00 ሰዓት ነው ፡፡
 ጨረታው (ሎት 2)የመክፈቻ ቀንና ሰዓት፡- ታህሳስ 25/2015--ዓ.ም በ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 8፡
30 ይከፈታል፡፡
31.መስሪያ ቤቱ ናሙና (Sample) በጠየቀባቸው ዕቃዎች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ማስገባት
የሚችሉ ሲሆኑ የመጫረቻ ሰነዳቸው ከላይ በተገለፀው የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ይሆናል፡፡
32.መስሪያ ቤቱ በቴክኒካል ግምገማ ተመሳሳይ/እኩል ውጤት ያገኙ እና ተመሳሳይ/እኩል ዝቅተኛ
ዋጋ ያቀረቡ ድርጅቶች ለመለየት እና ለመምረጥ የሚጠቀምበት መንገድ በዕጣ ይሆናል፡፡
አጠቃላይ የጨረታ ሰነዱ ማለትም የተጫራቾች መመሪያ እና ግዴታ የዕቃውን ዝርዝር ስፐስፊኬሽን
እና የጨረታ ሰነድ የያዘ ብዛት 14 ገፅ መሆኑን አረጋግጠው ይቀበሉ!
ክፍል 8- ልዩ ልዩ ሁኔታዎች

የሚከተሉት የውል ሁኔታዎች ( ል.ው.ሁ) ለአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ተጨማሪ ናቸው፡፡ በማንኛውም ጊዜ
አለመግባባት በሚኖርበት ጊዜ በዚህ ውስጥ የተጠቀሱት ድንጋጌዎች በ(አ.ው.ሁ) ከተጠቀሱት የበላይነት ይኖረዋል፡፡

አ.ው.ሁ አንቀጽ መለያ ልዩ ሁኔታዎች


የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/002/2014 ሎት 2 ነው፡፡
አ.ው.ሁ 1.1/በ/ የግዥ ፈጻሚ አካል ኮሙ/ኤሌ/ሳይ/ ዋ/መም/ግዥ ቡድን ነው፡፡
አ.ው.ሁ 1.1/ኀ/ ቦታው ጦር ሃይሎች ፊት ለፊት መከ/ሚ/ር ዋና መ/ቤት ብሎክ C በሮ ቁጥር 216
አ.ው.ሁ 4.2/ሀ/ የንግድ ቃሎቹ ትርጉም የሚገለጹት በፌድራል ግዥ አዋጅ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 4.2/ለ/ የአለም አቀፍ የንግድ ቃሎች ትርጉም የኢንተርኮም 2000 ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 8.1 ለማስታወሻ የፈፃሚ አካል አደራሻ የሚሆነው
ተፈላጊ ኮሙ/ኤሌ/ሳይ/ ዋ/መም/ግዥ ቡድን ሻ/ቃ ሸመልስ ፈጠነ
ቢሮ ቁጥር - ብሎክ C-216/210
ክልል 14
ወረዳ ልደታ ክ/ከ/ተማ
ቀበሌ
የቤት ቁጥር ካምፕ
የስልክ ቁጥር 0113172021 የውስጥ ስልክ 10174/10058
የፋክስ ቁጥር
ኢሜይል------------------
ፖስታ ሣጥን ቁጥር------------
ለማስታወሻ የአቅራቢ አድራሻ የሚሆነው
ተፈላጊ ----------------------
የቢሮ ቁጥር ---------------
ክልል ---------------------
ወረዳ ----------------------
ቀበሌ ---------------------
የቤት ቁጥር -------------------
የስልክ ቁጥር ------------------
የፋክስ ቁጥር ----------------
ኢሜይል ------------------------
ፖስታ ሣጥን ቁጥር------------
አ.ው.ሁ አንቀጽ መለያ ልዩ ሁኔታዎች
አ.ው.ሁ 10.2 አለመግባባትን ለማስወገድ የምንጠቀምበት መንገድ በውል ስምምነት /በህግ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 11.1 የአቅርቦቱ ወሰን የሚተረጐምበት በአዲስ አበባ ለሚገለገሉ ተጠቃሚ ክፍሎች የሚገኙበት ቦታ ሆኖ በሀገር
መከ/ሚ/ር ኮሙ/ኤሌ/ሳይ/ ዋ/መም/ግዥ ጎፋ ካምፕ ግ/ቤት ይሆናል፡፡ ስልክ
0114160020/0114168548/0912118572
አ.ው.ሁ 12.1 አቅራቢው ማቅረብ የሚገባው የጭነትና ሌሎች ሰነዶች ገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ ኦርጅናል እና ፎቶ
ኮፒ ለግዥ ያቀረቡት ዕቃዎች /አግልግሎቶች ክፍያ መጠየቂያ ደብዳቤና የባንክ አካውንት በማያያዝ
የክፍያ ጥያቄ ሲያቀርቡ የግዥ ክፍያው የፈፀማል፡፡
አ.ው.ሁ 16.1 የአከፋፈል ሁኔታው የገንዘብ መጠየቂያ ደረሰኝና ሞ/19 ተያይዞ ሲቀርብ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 17.1 አቅራቢው ከሚከተሉት በስተቀር ለሁሉም የገቢ ዕቃዎች ቀረጥና ታክስ ሃላፊ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 17.2 ግዥ ፈጻሚ አካል ከሚከተሉት በስተቀር በኢትዮጵያ ሕግ በተጣሉ በሁሉም የገቢ ቀረጥና ታክስ ሃላፊ
አይሆንም፡፡
አ.ው.ሁ 17.4 በታክስ ላይ የተፈጠረውን ለውጥ ከግምት በማስገባት በውሉ ዋጋ ላይ ምንም መስተካከል አይደረግም፡፡
አ.ው.ሁ 18.1 የውል ዋስትና የሚሆነው የገንዘብ መጠን ብር (ከጠቅላላ የብር መጠን 10%) ሲሆን ለጥቃቅንና አነስተኛ
ህጉ በሚፈቅደው ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 18.3 ተቀባይነት ያላቸው የአፈጻጸም ዋስትና ሲ.ፒ.ኦ ነው፡፡
አ.ው.ሁ 18.4 ከአፈጻጸም ዋስትናው ነጻ የሚሆነው ተጫራቹ ግዴታውን ሲወጣ ነው፡፡
አ.ው.ሁ 25.1 ዕቃዎቹን የማጓጓዝ ኃላፊነት እና ሌሎች ተዛማች ድጋፎች የሻጭ ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 26.2 ምርመራና ሙከራ የሚከናወንበት ቦታ ዕቃዎቹ በተረከቡበት ቦታ ሲሆን የሳምፕል መረጣ
የሚደረገው በርክክብ ወቅት ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 27.1 የዲሞሬጅ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ሻጭ የውል ቀን ላሳለፈበት ለመስሪያ ቤቱ የሚከፍል ሲሆን
ያስከተለው ኪሳራ መስሪያ ቤቱን የሚጎዳ ሆኖ ሲገኝ አግባብ ላለው የህግ አካል በማቅረብ ካሳ ይጠይቃል፡፡
አ.ው.ሁ 27.1 የታወቁ ጉዳቶች ከፍተኛው የገንዘብ መጠን የውሉን ጠቅላለ ድምር 10% ይሆናል
አ.ው.ሁ 28.3 ዋስትናው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 28.5 የመጠገኛና የመተኪያ ጊዜ --------------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 30.1 አጠቃላይ የኃላፊነት መጠን ብር -------------------ይሆናል፡፡
አ.ው.ሁ 31.1 በሕግና በደንቦች ላይ ለውጥ የሚያስከትሉ ማናቸውም ሁኔታዎች በውሉ ዋጋ እና በማስረከቢያው ጊዜ
ላይ ለውጥ አያስከትሉም፡፡

ክፍል 9- የውል ቅጾች

2. የቅጾች ሰሌዳ

ስምምነት……………………………………………………………………………………2

የውል ማስረከቢያ ……………………………………………………………………………3

የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና…………………………………………………………………… 4


ስምምነት

ይህ ውል ዛሬ ---------------(ወር) ---------- (ቀን) ---------------ዓ.ም በ ------------ (ካሁን በኃላ “ግዥፈፃሚ


አካል“ የሚባለው) በአንድ በኩልና (ካሁን በኃላ “አቅራቢ“ የሚባለው)በሌላ በኩል በመሆን ግዥ
ፈጻሚው አካል ለተወሰኑ ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ለመጫረት ስለጋበዘና አቅራቢው ለተጠቀሱት
ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ ብር---(ካሁን በኃላ የውሉ “ዋጋ“ የተባለ
የሚጠራውን) ገዥው ስለተቀበለ ይህን ውል ከዚህ እንደሚከተለው ያረጋግጣል፡፡

1. በዚህ ስምምነት ውስጥ ቃላትና አገላለጾች በተጠቀሰው ውል ውስጥ በቅደም ተከተላቸው


የተመደቡላቸው ትረጉሞች ይኖራቸዋል፡፡
2. የሚከተሉት ሰነዶች የዚህ ውል አካል ተደርገው ይቆጠራሉ፤
ሀ. አጠቃለይ የውል ሁኔታዎች
ለ. ልዩ የውል ሁኔታዎች
ሐ. የፍላጎቶች መግለጫ
መ. የጨረታ ማስረከቢያ ወረቀትና አቅራቢው ያቀረባቸው የዋጋ ዝርዝሮች
ሠ. ግዥ ፈጻሚ አካል ለአቅራቢው ጨረታ ማሸነፉን ያስታወቀበት
3. ግዥ ፈጻሚው አካል ለአቅራቢው የሚፈጽመውን ክፍያ ግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ ውል
ውስጥ እንደተመለከተው አቅራቢው ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶቹን ለማቅረብና በውሉ
ድንጋጌዎች መሰረት ግድፈቶችን ለማረም ከገዥው ጋር ሆኖ ግዴታ ይገባል፡፡
4. ግዥ ፈጻሚው አካል አቅራቢው ላቀረባቸው ዕቃዎችና ተያያዥ አግልግሎቶች ግድፈቶችን ለማረም
ለገባው ግዴታ የውሉን ዋጋ ወይም በውሉ ድንጋጌዎች መሰረት ተከፋይ የሚሆነውን መጠን
በተባለው ጊዜና ሁኔታ ለመክፈል ግዴታ ይገባል፡፡
ለማስረጃነት ይሆን ዘንድ ተዋዋዮች በ---------------------------ሕጐች መሰረት የሚፈጸመው በተጠቀሰው
ቀን ወርና ዓ.ም ይህንን ውል መስርተዋል፡፡

ስለግዥ ፈጻሚው አካል ስለ አቅራቢው

ስም……………………………….. ስም ……………………………….

ስልጣን ……………………………. ስልጣን ……………………………

ፊርማ …………………………… ፊርማ ……………………………


ምስክሮች

1. ስም………………………… 2. ስም………………………………
ፊርማ……………………… ፊርማ ……………………………..
ቀን ………………………… ቀን ………………………………

የሂሳብ መደብ 6243 Printers and Faxs Spare parts

Remark
No Type of Item U/M QTY
New, brand & sample
1 kyocera p3045dn drum each 3
New, brand & sample
2 kyocera p3045dn packup roller each 4
New, brand & sample
3 kyocera fs-1370dn opc-drum each 3
4 New, brand & sample
4 hp laser jet M 127nf printer power supplay each
4 New, brand & sample
5 hp laser jet M 127nf printer formatter board each
3 New, brand & sample
6 hp laser jet M 127nf printer termster each
3 New, brand & sample
7 hp laser jet M 127nf printer durm each
3 New, brand & sample
8 hp officejet 4610 printer formatter board each
New, brand & sample
9 fax-1190l pikup roller each 3
New, brand & sample
10 hplaserjer pro 402d formatter board each 3
New, brand & sample
11 phot copy taskalfa 221 opc drum each 3
New, brand & sample
12 hp laser jet pro 400printer power supplay each 2
New, brand & sample
13 hp laser jet pro 400 printer formatter board each 2
New, brand & sample
14 hp laser jet pro 400 printer fuser film each 2
New, brand & sample
15 hp laser jet pro 400 printer termster each 2
New, brand & sample
16 phot copy taskalfa 221 waste toner bottle box container each 2
New, brand & sample
17 phot copy taskalfa 5002i waste toner container each 2
New, brand & sample
18 FAX canon L-150 fuser film each 3
New, brand & sample
19 FAX canon L-150 power supply each 2
New, brand & sample
20 FAX canon L-150 Scan Lamp each 3
New, brand & sample
21 FAX canon L-150 Termister each 3

የሂሳብ መደብ 6243 Electronics Desk Top Computers Spare parts

Remark
No Type of Item Description U/M QTY
New, brand & sample
EA
Internal Hard disk 500 GB 3
New, brand & sample
Desk top computer Dell 3040 Power supply multi switch EA
3
New, brand & sample
Mother board ATX EA
1 4
New, brand & sample
Power supply multi switch ATX 24 pin EA
4
New, brand & sample
Desk top computer Dell 7010 Mother board atx EA
3
New, brand & sample
CD drive EA
2 3
New, brand & sample
Power supply multi switch ATX 8 pin EA
3
New, brand & sample
Desk top computer Dell 7020 Mother board atx EA
3
New, brand & sample
CD drive EA
3 3
New, brand & sample
4 External CD Drive EA
2
New, brand & sample
5 Hp -laptop 250 screen15.6 EA
2
New, brand & sample
6 Toshiba Laptop c55-c5380 screen15.6 (30pin) EA
2
New, brand & sample
7 Toshiba Laptop c55-c5380 mather board EA
2
Office 2016 Office 2016 32 & 64 Bit Supporter EA original with CD keys
8 2
Office 2010 Office 2010 32 & 64 Bit Supporter EA original with CD keys
9 2
Windows Recovery Software for all EA original with CD keys
10 windos 2

የሂሳብ መደብ 6243 የጀነሬተር መለዋወጫ /YAN MAR YDG/ 3700

Remark
No Type of Item Description U/M QTY
New & sample
114870-01340 GASKET CYL HEAD 20
1 EA
New & sample
160110-02220 SEAL OIL 20
2 EA
New & sample
26366-060002 NUT M6 15
3 EA
New & sample
114350-01412 GASKET CRANK CASE 20
4 EA
5 114870-11021 HEAD ASSY CILYNDER EA 20 New & sample
New & sample
114350-11101 VALVE SUCTION 20
6 EA
New & sample
X3A08407K02 VOLT METER (220V) 20
7 EA
New & sample
114650-12540 ELEMENET WET AIR 20
8 EA
New & sample
26216-080182 STUDM8X18 PIATED 30
9 EA
New & sample
114250-13201 GASKET (NON ASB) 30
10 EA
New & sample
26366-080002 NUT M8 20
11 EA
New & sample
114350-14450 ROD PUSH 20
12 EA
New & sample
114250-35070 STRAINER LUB OIL
EA
10
13
New & sample
114870-66010 SPRING REGULATOR
EA
10
14
New & sample
183250-66511 BRACKET REGULATOR
EA
10
15
New & sample
26106-060202 BOLT M6X20 PLATED
EA
20
16
New & sample
26476-060142 BOLT M6X14 PAPPING
EA
20
17
New & sample
114250-53300 HOLDER ASSY NOZZEL
EA
20
18
New & sample
114370-45350 BOLT FAN CASE
EA
20
19
New & sample
114350-76590 PULLEY STARTER
EA
20
20
New & sample
183382-76250 RECOIL ASSY
EA
20
21

የሂሳብ መደብ 6243 የጀነሬተር መለዋወጫ /Generetor Spare parts YAN MAR YDG YDG
3700

No Type of Item Description U/M QTY Remark

22 26106-060082 BOLT M6X8 PLATED EA 20 New & sample

23 183350-59800 PIPE FUEL INJECTION EA 20 New & sample


24 X2A05277KD0 TANK ASSY EA 20 New & sample

25 X3A06123K03 VOLT EA 20 New & sample

26 183254-55120 STRAINER ASSY FUEL EA 10 New & sample

27 X3A06873KB0 PIPE FUEL OIL EA 10 New & sample

28 X3A06356K02 PIPE FUEL RETURN EA 10 New & sample

29 183384-08250 DAMPER EA 30 New & sample

30 X3A06403K03 VOLT EA 20 New & sample

31 X4A05719K02 NUT EA 10 New & sample

32 X2A05280KA0 ROTOR ASSY EA 30 New & sample

33 26106-060552 BOLT M6 X55 PLATED EA 10 New & sample

34 114250-12580 ELEMENT WET AIR EA 30 New & sample

35 16011-022204 SEAL OIL EA 30 New & sample

36 X4A01031K01 SCREEW EA 20 New & sample

የሂሳብ መደብ 6243 የጀነሬተር መለዋወጫ MODEL:- YDG


Generator 5.5 KW

No Part Number DESCRIPTION U/M QTY Remark

1 183054-74210 BRUSH ASSY EA 20 New & sample


2 26106-060652 BOLT M6X65 PLATED EA 20 New & sample
3 114320-66030 SPRING REGULATOR EA 20 New & sample
4 114339-53050 VALVE ASSY INJECTION EA 20 New & sample
5 183056-08460 DAMPER EA 20 New & sample
6 183054-55170 STRAINER ASSY FUEL EA 20 New & sample
7 114650-11341 SEAL VALVE STEAM EA 20 New & sample
8 114310-21720 CRANKSHAFT ASSY EA 50 New & sample
9 114699-01410 GASKET CRANK CASE EA 10 New & sample
10 114870-53000 NOZEL ASSY FUEL INJECTION EA 10 New & sample
11 6204Z ARMATURE BEARING EA 20 New & sample
12 183054-55120 BOLT EA 20 New & sample
13 114699-01380 O-RING EA 10 New & sample
14 114695-01341 GASKET HEAD 0.5 EA 30 New & sample
15 24423-355008 SEAL OIL TC355008 EA 30 New & sample
16 114310-11310 GASKET BONET EA 20 New & sample
17 114310-12010 BODY ASSY AIR CLEANER EA 20 New & sample
18 114210-12590 ELEMENT ASSY EA 20 New & sample
19 114310-13200 GASKET MUFFLER EA 15 New & sample
20 114339-13500 MUFFLER ASSY EA 10 New & sample
21 114310-14400 ROD ASSY PUSH EA 20 New & sample
22 114310-21720 CRANK SHAFT ASSY DG EA 15 New & sample
23 714650-23610 BEARING ASSY 0.25 Set 20 New & sample
24 114299-35110 FILTER ASSY OIL EA 10 New & sample

ሎት አንድ(1)

ግልጽ ጫረታ በ 2015 ዓ/ም የተለያዩ ሲቭል አልባሳት፤ጫማዎች፤የአይሲቲ ዕቃዎች፤የህንፃ ማቴሪያል

ጫረታ ሰነድ የገዙ ድርጅቶች


ተ/ቁ የድርጅቱ ስም ደረሰኝ ቁጥር ስልክ ቁጥር ፊርማ

1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
ሎት ሶስት (2)

በግልጽ ጫረታ በ 2015 ዓ/ም የተለያዩ የጄኔሬተር ስፔር


ፓርት እና የኮምፒዉተር ስፔር ፓርት ማቴሪያል ጫረታ

ሰነድ የገዙ ድርጅቶች

ተ/ቁ የድርጅቱ ስም ደረሰኝ ቁጥር ስልክ ቁጥር ፊርማ

1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ የግዥዴስክ ለአንድ ወር ዕቅድ

የ 2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ማስፈፀሚያ


ታህሳስ 2015 ዓ/ም

አድስ አበባ

መግቢያ

የፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መምሪያ መሰረት የ 2015 ዓ/ም በጀት ዓመት

ለመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ የአንድ ወር ግዥን በማከናወን የመንግሰት

ገንዘብ ሊያስገኛ የሚችለዉን ጥቅም በማስገኘት የህዝብን ሀብት በአግባቡ ጥቅም

ላይ እንዲዉል የዋና መምሪያዉ ዕቃ ግዥ የአፈፃፀም ብቃትና ዉጤታማነትን

በማረጋገጥ ግዥዉን በአግባቡ እንዲከናወን ማድረግ ነዉ፡፡

በተጨማሪም የባጀት ዓመቱን በግዥ ኤጄነሲ የግዥ መምሪያና ደንድ በሚፈቅደዉ መሰረት

ማንኛዉንም የግዢ አፈፃፀም ስርዓት በታማኝነት ፈጣን ጥራቱን የጠበቀና ወጪ ቆጣቢ በሆነ
መንገድ ግዢን በመፈፀም ለተጠቃሚ ክፍሉ በማስረከብ ክፍሉ ግዳጁን በብቃት እንዲወጣ ማድረግ
ነዉ፡፡

ስለሆነም በመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ የግዢ ስርዓት ወጪ ቆጣቢ ያልሆነና

የሚገዘዉ ዕቃ ጥራት ያልጠበቀ እንዳይ ሆን ባለ ድርሻ አካላትን በማሳትፍ ተጠቃሚ

ክፍሎችን የሚያረካ በማድረግ የግዢ ስርዓቱ ድንቦች እና መምሪያዎችን መሰረት

በማድርግ የሚመለከተዉ አመራር እና አባላት በሀላፊነት መንፈስ በመስራት የተበጀተዉን

በጀት በዕቅድ ለያዛቸዉ ስራዎች እንዲዉል ማድረግ፡፡


የግዥ ዕቅድ ዓለማ

በዋና መምሪያዉ የተፈቀደዉን በጀት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልገዉን ግዥ በወክቱ


ለመፈፀም በሚያስችል መረሃ ግብር የተደገፈ የግዥ ዕቅድ ማዘጋጀት ነዉ፡፡

የፈደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መምሪያ በሚፈቅደዉ መሰረት በበጀት ዓመቱ

ቀልጣፋ የግዥ አገልግሎት በመስጠት የህዝብና የመንግስትን ሀብትለተመደበለት ዓላማ

እንዲዉል በማድረግ የመገናኛና ኢንፎርሜሽንኗና መምሪያ ግዳጁን በብቃት እንዲወጣ

ማድረግ ነዉ፡፡

ከዓላማዉ በመነሳት ልንከተላቸዉ የሚገቡ ግቦች

በአዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀፅ 5 ላይ የተመለከቱትን የመንግስት ግዢ መርሆችን

ተግባራዊ በማድርግ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ የታቀዱ የስራ ፕሮግራሞችን

ማሳካት፡፡

ተገቢዉየቁጥ ቁጥ ግዢን በመከላከል የክፍሉን የግዳጅ አፈፃፀም ግዜ እና ወጪ ቆጣቢ ማድረግ፡፡

በግዥ አፈፃፀም ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋቶችን በቅድሚያ በመገንዘብ ተገቢዉን

ቅድመ ዝግጅት ማድረግ፡፡

ግቦችን ለማሳካት የምንከተላቸዉ አሰራሮች

በግዥ አፈፃፀም ረገድ ገነዘብ ሊያስገኝ የሚችለዉን ጥቅም ማስገኘት በጥራት በተመጣጣኝ

ዋጋ በህጋዊ አሰራር ዉድድር በማድርግ የአፈፃፀም ብቃትን እና ዉጤታማነትን ማረጋገጥ፡፡

በዋና መምሪያዉ ለሚከናወኑ ከፍተኛ ግዥዎችን መርምሮ በአፅዳቂ ኮሚቴዎችን ማፅደቅ፡፡

በአዋጅ እና መምሪያዉ በተፈቀደዉ መሰረት በግዥ ዴስክ ዉስጥ በተቋቋመዉ ቨርቹዋል ቲም


ስራዉን በሃላፊነት እንዲወጡ ማድረግ፡፡

ለግዥ ሥራ ተገቢዉን ትኩረት በመስጠት በስራ ክፍሉም ሆነ በአፅዳቂ ኮሚቴዉ ሥራቸዉን

በተገቢዉ ለመወጣታቸዉ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ እነደ አስፈላጊነቱ የማስተካከያ


እርምጃዎችን መዉሰድ፡፡

ዉስብስብ ለሆኑ እና ዝርዠር የቴክንክ ግምገማ ለሚፈልጉ ግዥዎች ጊዜያዊ የቴክኒካል

ገምጋሚ ኮሚቴ ማድረግ እና ማስወሰን በሃላፊነት እንዲሰሩ ማድረግ፡፡

ዝርዝር ተግባራት
የግዥ ፍላጎት ከፍላጎት እና ዝግጅት ክፍል የቀረበዉ የተሟላ መሆኑን በማረጋገጥ በቀረዉ

ፍላጎት መሰረት በየ ሂሳብ መደቡ መለየት የጫረታ ሰነድ ማዘጋጀት ለግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ

ማቅረብ አስታያየት እና ማስተካከያ በማድረግ በግልፅ ጫረታ ተወዳዳሪዎች (አቅራቢዎችን)

በማሳተፍ ግልፀኝነትን መፍጠር፡፡

በፍላጎት መሠረት በሎት በመለየት ለግልፅ ጫረታ ሰነድ ማዘጋጀት፡፡

የጫረታ ሰነድ በፕሬስ ጋዜጣ እንዲወጣ ማድረግ የጫረታ ሰነዱን የግዥ ጠያቂዉ ክፍል

የአፅዳቂ ኮሚቴ አባላት በአከፋፈት ሥረዓቱ ላይ እንዲገኙ ማድረግ እንዲዉም ለማንኛዉም

ለክፍሉ አባላትም ክፍት ማድረግ፡፡

የግልፅ ጫረታ ሰነድ አጣርተዉ የግዥ ትዕዛዝ ማዘጋጀት እና ለአሸናፊም ሆነ ለተሸናፊ ድርጅቶች
ደብዳቤ መበተን እና ወል ማሰር፡፡

ዉል ታስሮ እየታሰሩ የሚገኙትን የተለያዩ አገልግሎቶች ክንዉናቸዉን መከታተል፡፡

ማንኛዉም ግዥ በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ከተመዘገቡ እና የባንክ ሂሳብ ካላቸዉ ህጋዊ

አቅራቢዎች እንዲሆን ማድረግ እና መከታተል፡፡

በተለያዩ የግዥ ዘዴዎች የሚገዙ ንብረቶችን በተቀመጠበት ስፔስፍኬሽን እና የጥራት

ደረጃዉን በጠበቀ መልኩ በወክቱ አስፈላጊዉን ርክክብ መፈፀም፤ አስፈላጊ ሲሆን

ሙያተኞችን ማማከር ማሳየት፡፡

ተገዝተዉ የሚቀርቡትን ማቴሪያሎች አስፈላጊዉን ክትትል በማድረግ መረከብ እና

ሞ/19 ማስቆረጥ፡፡

ግዥ የተፈፀመባቸዉን ሂሳቦችን በ 10 ቀናት ዉስጥ ማወራረድ እና ሰነዶችን መሰነድ፡፡

በኳርተሩ መጨረሻ የስራ ግምገማ ማድረግ፡፡


የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ ግዥ ዴስክ ዓመታዊ የግዥ ዕቅድ

ማቅረቢያ ሠንጠረዥ

ተ /ቁ የሚገዛዉ የገንዘብ ምንጭ ለግዥዉ የተያዘዉ የተመረጠዉ የግ


ዕቃ/አገልግሎት/የአልባሳ ከመንግ ከዉስ ከብድር ከዕርዳ በጀት ግምት በብር የግዥዉ ዘዴ ዥዉ
ት፤የፅዳት እና የግንባታ ስት ጥ ገቢ ታ የግዥ መደበኛ በጀት ካፒ ዓይነ
አገልግሎት ግ/ቤት ሂሳብ ታል ት
መደብ በጀት

1 አገልግሎት 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
2 አገልግሎት 6211 450.000 ግልፅ ጨረታ
3 አገልግሎት 6218 83.800 ግልፅ ጨረታ
4 አገልግሎት 4243 2.580.000 ግልፅ ጨረታ
5 6313 1.575.000 ግልፅ ጨረታ
ጠ/ድምር 4.688.800
NB በግልፅ ጨረታ ወተዉ ያልተገኙትን የግዥ መመሪያዉ በሚፈቅደዉ መሰረት አማራጮችን
የሚወሰዱ ይሆናል፡፡

የግዥ ዘዴዎች እና አፈፃፀማቸዉ

በአዋጅ ቁጥር 649 አንቀፅ 53 መሰረት የሚከተሉት የግዥ ዘዴዎች ተፈቅዷል፤

ሀ. ግልፅ ጨረታ
ለ. ዉስን ጨረታ

ሐ. በዋጋ አቅራቢያ የሚፈፀም ግዥ

መ. አንድ አቅራቢ የሚፈፀም ግዥ

ሠ. በመወዳደሪያ ሀሳብ የሚፈፀም

ረ. በሁለት ደረጃ ጨረታ የሚፈፀም ግዥ ናቸዉ

አፈፃፀም፡-

በአዋጅ እና በመመሪያዉ በተፈቀደዉ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር የሚደረግ ግዥ በግልፅ

ጨረታ ዘዴ ግዥ መፈፀም እንዲችሉ ማድረጉን መከታተል፡፡

በሌሎች የግዥ ዘዴዎች የሚፈፀሙ ግዥዎች በአዋጅእና በመመሪያዉ መሰረት እንዲሆን

ማድረግ፡፡

አፅዳቂ ኮሚቴዎች በተቋማችን የግዥ አፈፃፀም በፀደቀዉ የግዥ ዕቅድ መሰረት መመራቱን

ማረጋገጥ፤ አሰራሪን መዘርጋት አፈፃፀሙን መከታተል፡፡

እቅዱ (የመገናኛእና ኢንፎሜሽን ዋና መመሪያ ሃላፊ እንዲያድቀዉ እና አፈፃፀሙን ከአፅዳቂ

ኮሚቴ ከቴክኒክ ገምጋሚ ኮሚቴ ከፋይናንስ ሃላፊ በየግዜዉ እንዲከታተሉ የሚያስችል አሰራሪን

ተግባራዊ ማድረግ፡፡

1. በገልፅ ጨረታ የሚካተቱሂሳብ መደቦች

1.1 6211 የአልባሳት

1.2 6218 የፅዳት ማቴሪያሎች

1.3 6243 ለፕላንት ማሽነሪ መሳራዎች ዕድሳት እና ጥገና

1.4 6313 ለፕላንት ማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ

2. የግልፅ ጨረታዉ ከተከናወነ በኋላ በግልፅ ጨረታ ያልተገኙ ዕቃዎች እንደ አስፈላጊነቱ
እና እንደ ብር መጠናቸዉ የግዥ ስርዓቱ በሚፈቅደዉ መሰረት በግብዣ ወይም በኮቴሽን

ግዥዎች ሊከናወን ይችላል፡፡

በዕቅዱ መሰረት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች

ተወዳዳሪዎች በተሰጣቸዉ የግዜ ገደብ ወይም በዉሉ መሰረት ዕቃ ያለማስገባት፤

በመመሪያዉ መሰረት የተሟለ ሰነድ ያለማቅረብ፤


የሚፈለገዉ ዕቃ በሚፈለገዉ ስፔስፈኬሽን መሰረት ያለማቅረብ፤

ጠያቂ ክፍሎች በያዙት ዋጋ በወክቱ ገበያ ዋጋ ጋር ያለመመጣጣን እና የሚያስከትለዉ

ግዜ ብክነት፤

ዕቃዎች ከገቡ በኋላ የዕቃ መረከቢያሰነድ በወክቱ አለመቁረጥ፤

ተወዳዳሪዎች በአነስተኛ ዋጋ በማቅረብ ምክንያት በመመረጣቸዉ የሚያቀርቡት የዕቃ

ጥራት አለመኖር ናቸዉ፡፡

የመፍተሄ ሃሳቦች

ተወዳዳሪዎች በተሰጣቸዉ የገዜ ገደብ ዕቃ ካላቀረቡ በዉሉ መሰረት በግዥ ላይ የተጠቀሰዉ


ህጎችን በመከተል መቅጣት እና ባልገባዉ ዕቃ በወክቱ እንደገና ወደ ገበያ ማዉጣት፡፡

በመመሪያዉ መሰረት የተሟላ ሰነድ ያለቀረቡ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከዉድድሩ መሰረዝ፡፡

በስፔስፍኬሽኑ መሰረት ያለቀረቡ ተወዳዳሪ በዉሉ መሰረት እርምጃ በመዉሰድ በወክቱ ሌሎች
ተወዳደሪዎችን በመምረጥ ዕቃ እንዲያስገቡ ማድረግ፡፡

ጠያቂ ክፍሎች በዋጋ ማስተካካል ሂደት ያለዉን የግዜ መጓተት እንዳይር እስቀድሞ መወያየት፡፡

የዕቃ መረከቢያ ሰነድ አስቀድሞ ትክረት በመስጠት በመወያየት መፍታት፡፡

እነስተኛ ዋጋ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች ዋጋዉ በጣም የሚያጠራጥር ከሆነ በቅድሚያ

ሳምፕል እንዲያቀርቡ ማድረግ፡፡

ተወዳዳሪ ያመጣዉ ሳምፕል የሚመለከተዉ አካል ጥራቱን አይተዉ እንዲመርጡ ማድረግ

ሎት አንድ(1)

በግልጽ ጫረታ የ 2015 ዓ/ም የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የአይሲቲ ዕቃዎች ሠነድ ያስገቡ
ድርጅቶች

ተ/ቁ የድርጅቱ ሙሉ ስም ደረሰኝ ስልክ ቁጥር ፊርማ


ቁጥር
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22

ሎት ሶስት (2)

በግልጽ ጫረታ በ 2015 ዓ/ም የተለያዩ የጄኔሬተር ስፔር


ፓርት እና የኮምፒዉተር ስፔር ፓርት ማቴሪያል ጫረታ

ሰነድ የተሳተፉ ድርጅቶች

ተ/ቁ የድርጅቱ ሙሉ ስም ደረሰኝ ስልክ ቁጥር ፊርማ


ቁጥር
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22

ግልጽ ጫረታ በ 2015 ዓ/ም A/B003 የተለያዩ ሲቭል አልባሳት፤ጫማዎች፤የአይሲቲ


ዕቃዎች፤የህንፃ ማቴሪያል

የጫረታ ሰነድ ሳምፕል መቀበያ ፎርም

ተ/ቁ የድርጅቱ እና የአባላቱ ስም መለያ ኮድ


KOD 01 KOD 02
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18

በግልጽ ጫረታ በ 2015 ዓ/ም B003 የተለያዩ የጄኔሬተር ስፔር


ፓርት እና የኮምፒዉተር ስፔር ፓርት ማቴሪያል ጫረታ

ሰነድ ሳምፕል መቀበያ ፎርም

ተ/ቁ የድርጅቱ እና የአባላቱ ስም መለያ ኮድ


KOD 01 KOD 02
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18

ቁጥር……………………

ቀን……………………….

በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ

 ለዋና መምሪያ ፅ/ቤት


አድስ አበባ

ጉዳዩ፡- በገበያ ላይ የተገኘ ዋጋ ማሳወቅን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ ስር ለሚገኙ


መምሪያዎች እና ለሰላም ማስከበር ግዳጅ ማስፈፀሚያ በ 2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ የሀገር
ዉስጥ ግዥ እንዲፈፀም መቅረቡ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም የግዥ ዴስክም በቀረበዉ ፍላጎት መሰረት ጥር 03/05/2015 ዓ/ም የተለያዩ


ግዥዎችን ለመፈፀም በሂሳብ መደብ 6211 በሂሳብ መደብ 6243 በሂሳብ መደብ 6244 በሂሳብ
መደብ 6313 ግልፅ ጨረታ ማዉጣታችን ይታወቃል፡፡ በወጣዉ ጨረታ መሰረት በሂሳብ መደብ
6211 ተወዳዳሪ ድርጅት ያልተገኘ ሲሆን በሌሎች የሂሳብ መደቦች ተወዳዳሪ ድርጅቶች ያቀረቡትን
ዋጋ እና በፍላጎት የተያዘውን ግምታዊ ዋጋ በ… አባሪ ገፅ በማድረግ የልክን ስለሆነ የዋጋ
ማስተካከያ አድርጋቹ በአስቸካይ እንድትልኩልን ስንል እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር
ብሩክ ተክሉ

ሌ/ኮ

በመገ/ኢንፎ/ዋ/መም/የፋይ/ስራ/አመ/ቡድንኃላፊ ተወካይ

ግልባጭ

ለፋይል

አድስ አበባ

ቀን------------------------

የሀገር ባህል ጋብቻ ዉል ስምምነት

ተጋቢዎች፡-1. አቶ ---------------------------------

2. ወ/ት---------------------------------

የባል ስም እና ፊርማ አቶ ----------------------------- ፊርማ ------------ከላይ ስማችን በተራ ቁጥር


አንድ እና ሁለት የተጠቀሰዉ የጋብቻ ዉል ፈፃሚዎች ከዛሬ ቀን ----------------ዓ/ም ጀምሮ በሀገር
በህል መሠረት ጋብቻችንን ፈጽሜናል፡፡

እኔ አቶ ----------------------------የተባልኩ ከዛሬ ጀምሮ ሚስት አድርጌ ለማግባት ለወ/ት


------------------------ በሰማንያ ሳገባ መተዳደሪያችን በወር የማገኘዉ ብር----------- በማድረግ ነዉ፡፡
ከተጋባን ቧላም የምናፈራዉ የጋራ ንብረት እንዲሆን ተሰማምቼ በሀገር በህል መሰረት ለማግባት
ለዚህም የዉል አባት እንዲሆኑኝ አቶ----------------------------አድርጌ ነዉ፡፡ እኔ አቶ
------------------------------- ለአቶ---------------------የጋብቻ አፈጻጸም ላይ ተግኝቼ በሁሉም ተጋቢዎች
ላይ ምንም ዓይነት እንከን አለመኖሩን በማየት በትክክለኛዉ ጋብቻ ዉል መግባቴን በተለመደዉ
ፊርማዬ አረጋግጣለዉ፡፡ እኔም ወ/ት ----------------------- ለአቶ ------------------------------ጋር የባህል
ጋብቻ በሰማንያ ለማግባት ጋብቻችንን በዛሬዉ እለት ስንፈጽም ያለኝን ሃብት አብሬ አንድ ላይ
ለመኖር እና ሀብቴን ከሀብቱ ጋር በማድረግ ሲሆን እንድዉም ከጋብቻዬ ቧላ የማፈራዉ ሀብት
የጋራ እንዲሆን ስስማማ ይህንን ጋብቻ በፍቃድኝነት በዛሬዉ እለት ስንፈጽም ለዚህም የዉል አባት
እንዲሆኑኝ አቶ-------------------------------አድርጌ ነዉ፡፡ እኔም አቶ-----------------------------
የወ/ት------------------------ከአቶ----------------------------- ጋር ያላትን ጋብቻ በባህላዊ ስርዓት
አፈጻጸም በሰማንያ ላይ ተግኝቼ ያዋዋልኩ መሆኔን በተለመደዉ ፊርማዬ አረጋግጣለዉ፡፡

እኛም ስማችን ከላይ የተገለፀዉ ተጋቢዎች ሀብትሽ ሀብቴ ተባብለን በድካም እና በጉልበት
ያፈራነዉን ንብረት አብረን ለመኖር ተስማምተን በተሻሻለዉ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁጥር 213/92
አንቀፅ 28 መሰረት ተሰመምተን የጋብቻ ስርዓቱን በባህላዊ መንገድ ስንፈፅም ለዚሁም ይህ ዉል
በ 3 ኮፒ ተጽፎ እያንዳንዱ ለዉል አባቶቻችን ስሰጥ አንደኛዉ ደግሞ በኛ በተጋቢዎች እጅ
እንዲቀመጥ በማለትጋብቻችንን ፈጽሜናል፡፡

የባል ስምና ፊርማ አቶ-----------------------------ፊርማ

የሚስት ስምና ፊርማ ወ/ት--------------------------ፊርማ የባል ዉል አባት


ስማና ፊርማ የሚስት ዉል አባት ስምና ፊርማ
1. አቶ----------------------------- ፊርማ 1. አቶ----------------------------- ፊርማ
በወክቱ በባህላዊ ስጋቡ የነበርነዉ ምስክሮች
2. አቶ---------------------------- ፊርማ 2. አቶ----------------------------- ፊርማ
3. አቶ------------------------------ፊርማ 3. አቶ----------------------------ፊርማ

ቁጥር-------------------------------------

ቀን---------------------------------------
ለ-------------ክፍለ ጦር ለ------------ሬጅመንት
አድስ አበባ

ጉዳዩ፡- ስለ ሞባይል ፍቃድ ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እንደተገለፀዉ በመከላከያ ከሙ/ኢንፎ/ዋና መምሪያ አባል የሆነዉ ካለዉ

የስራ ባህሪ ጋር ተያይዞ ሞባይል ለስራ አስፈላጊ ስለሆነ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ከታች በሠንጠረዥ
የተገለፀዉ የተፈቀደለት መሆኑን እንገልፃለን

ተ/ቁ መ /ቁ ማዕረግ ሙሉ ስም የንብረት አይነት

01 00698397 ሻምበል ኢታና ለሜሳ ቀንቡ ሞባይል

ከሠላምታ ጋ

ግልባጭ፡-

ለመከ/መ/ዋ/መምሪያ

ለ VIP ጥበቃ ቡድን


የኮምፒዉተር አተቃቀም ሺፍት እና ካፕስሎክ በዚህ መሠረት መጠቀም ይቻላል፡፡

ሀ H ሁ hu ሂ hi ሃ ha ሄ hy ህ he ሆ ho
ለ L ሉ lu ሊ li ላ la ሌ ly ል le ሎ lo
ሐ Shift H ሑ hu ሒ hi ሓ ha ሔ hy ሕ he ሖ ho
መ M ሙ mu ሚ mi ማ ma ሜ my ም me ሞ mo
ሠ Shift s ሡ su ሢ si ሣ sa ሤ sy ሥ se ሦ so
ረ R ሩ ru ሪ ri ራ ra ሬ ry ር re ሮ ro
ሰ S ሱ su ሲ si ሳ sa ሴ sy ስ se ሶ so
ሸ Capslock s ሹ su ሺ si ሻ sa ሼ sy ሽ se ሾ so
ቀ Q ቁ qu ቂ qi ቃ qa ቄ qy ቅ qe ቆ qo
በ B ቡ bu ቢ bi ባ ba ቤ by ብ be ቦ bo
ተ T ቱ tu ቲ ti ታ ta ቴ ty ት te ቶ to
ቸ C ቹ cu ቺ ci ቻ ca ቼ cy ች ce ቾ co
ኀ Capslock H ኁ hu ኂ hi ኃ ha ኄ hy ኅ he ኆ h
ነ N ኑ nu ኒ ni ና na ኔ ny ን ne ኖ no
ኘ Shift N ኙ nu ኚ ni ኛ na ኜ ny ኝ ne ኞ no
አ X ኡ xu ኢ xi ኣ xa ኤ xy እ xe ኦ xo
ኸ Shiftcaps H push ኹ hu ኺ hi ኻ ha ኼ hy ኽ he ኾ ho
ወ W ዉ wu ዊ wi ዋ wa ዌ wy ው we ዎ wo
ዐ Shift X ዑ xu ዒ xi ዓ xa ዔ xy ዕ xe ዖ xo
ዘ Z ዙ zu ዚ zi ዛ za ዜ zy ዝ ze ዞ zo
ዠ Shift Z ዡ zu ዢ zi ዣ za ዤ zy ዥ ze ዦ zo
የ Shift Y ዩ yu ዪ yi ያ ya ዬ yy ይ ye ዮ yo
ደ D ዱ du ዲ di ዳ da ዴ dy ድ de ዶ do
ጀ J ጁ ju ጂ ji ጃ ja ጄ jy ጅ je ጆ jo
ገ G ጉ gu ጊ gi ጋ ga ጌ gy ግ ge ጎ go
ጠ Shift T ቱ tu ቲ ti ታ ta ቴ ty ት te ቶ to
ጨ Shift C ጩ cu ጪ ci ጫ ca ጬ cy ጭ ce ጮ co
ጰ Shift P ጱ pu ጲ pi ጳ pa ጴ py ጵ pe ጶ po
ጸ Shiftcaps T ጹ tu ጺ ti ጻ ta ጼ ty ጽ te ጾ to
ፀ ShiftcapsTPush ፁ tu ፂ ti ፃ ta ፄ ty ፅ te ፆ to
ፈ F ፉ fu ፊ fi ፋ fa ፌ fy ፍ fe ፎ fo
ቨ V ቩ vu ቪ vi ቫ va ቬ vy ቭ ve ቮ vo
ፐ P ፑ pu ፒ pi ፓ pa ፔ py ፕ pe ፖ po
ከ K ኩ ku ኪ ki ካ ka ኬ ky ክ ke ኮ ko
በካፕስሎክስ የምንጠቀማቸዉ ፊደላት

Caps Lok and shift QWA ቋ


Caps Lok and shift RWA ሯ
Caps Lock and shift TWA ቷ
Caps Lock and shift LWA ሏ
Caps Lock and shift SWA ሷ
Caps Lok and shift SHW ሿ
Caps Lock and shift HWA ኋ
Caps Lock and shift MWA ሟ
Caps Lock and shift JWA ጇ
Caps Lock and shift KWA ኳ
Caps Lock and shift bush CWA ጯ
Caps Lock and shift DWA ዷ
Caps Lock and shift FWA ፏ
Caps Lock and shift ZWA ዟ
Caps Lock and shift bush TWA ጧ
Caps Lock and shift bush ZWA ዧ
Caps Lock and shift GWA ጓ
Caps Lock and shift VWA ቯ
Caps Lock and shift BWA ቧ
Caps Lock and shift NWA ኗ
Caps Lock and shift CWA ቿ
1 ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

2 ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

ቁጥር---------------------------------------------

ቀን-----------------------------------------------

በመገናኛ ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ

ለፋይናንስ ዴስክ
አድስ አበባ
ጉዳዩ፡- ክፍያን ይመለከታል፤

የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ ለሰላም ማስከበር ግዳጅ ማስፈፀሚያ

የሚዉል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና ጄኔሬተር፤የኮምፒዉተር እስፔር ፓርት እንድገዛላቸዉ በዓመታዊ


ፍላጎታቸዉ በደ/ቁ መ/15/ሐ 28/ተ/1108/15 በቀን 26/03/15 ዓ/ም ግዥ እንዲፈፀምላቸዉ ጠይቆዋል፡፡

ስለሆነም ግዥዉ በግልፀ ጨረታ ቁጥር 004/2015 ዓ/ም በአድስ ዘመን ጋዜጣ ቁጥር 183 እሁድ መጋቢት
03/2015 ዕትም አየር ላይ በማዋል

በዝቅተኛ ዋጋ እና በጥራት አሸናፊ ከሆኑዉ ድርጅት እንድገዛበተፈቀደዉ መሰረት የተለያዩ የኤሌክሮኒክስ


ዕቃዎች ገቢ ስለሆነ ከ 5054 ከ 2015 በጀት ዓመት ከወጪ ሂሳብ መደብ 6313 ከመገናኛ ኢንፎርሜሽን ዋና
መምሪያ በጀት ታሳቢ የሚሆን ብር 612308.71 (ስድስት መቶ አስራ ሁለት ሽህ ሶስት መቶ ስምንት ብር
ከ 71/100 ብቻ ወቺ ሆኖ ለዲሊጀንሲስ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000450204149
መክፈል እንዲቻል FSNO፤00000005 ሞ/19-093076

የአፅዳቂ ኮሚቴ የዉሳኔ ሃሳብ፤ቃለ ጉባኤ፤የግልፅ ጨረታዉ የወጣበት ጋዜጣ፤የቫርችዋል ኮሚቴ ቃለ


ጉባኤ፤የድርጅቱ ፕሪፎርማ፤ ዉልና ሌሎች ዶክመንቶች ተያይዘዉ የተላኩ ስለ ሆነ ክፍያዉ እንዲፈፀም
አሳዉቃለዉ፡፡

ከሠላምታ ጋር

እንዲያቁት

ለመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ

ግልባጭ፡-

ለንብረት ዴስክ

ለግዥ ዴስክ

ለበጀትና ፕሮግራም ዴስክ

ለፍላጎትና ዝግጅት ዴስክ

አድስ አበባ
Date 17/10/2015

Name of Students
01. Samson Wondwesn

02. Etana Lemesa


03. Shimalis Mengesha
04. Wondmhun Desalegn
05. Simenesh Tesfaye
Chart of Account Account Number

Assets-----------------------------------------------------------1

Cash------------------------------------------------------------11

Equipment----------------------------------------------------12

Supplies--------------------------------------------------------13

A/Receivable--------------------------------------------------14

LEIBLITY----------------------------------------------------------2

Account Payable ----------------------------------------------21

CAPITAL-----------------------------------------------------------3

Z Capital--------------------------------------------------------31

Z Drawing------------------------------------------------------32

REVENUE----------------------------------------------------------4

Service Income(Revenue)-----------------------------------41

EXPENSE-----------------------------------------------------------5

Rent Expense----------------------------------------------------51

TRaNSACTION PREPARED

a, June1 Asset (Cash)-----------------------------------$72000

Z Capital---------------------------------------------------$72000

b, June3 Equipment ---------------------------$32000


Cash-------------------------------------------------------$32000

c, June4 Equipment---------------------------$12000

A/Payable------------------------------------------------$12000

d, June5 A/Payable---------------------------$6000

Cash-------------------------------------------------------$6000

e, June7 Asset( Cash)-----------------------------------$12000

Z Capital----------------------------------------------------$12000

f, June10 Cash------------------------------------$ 8400

Servise Revenue-----------------------------------------$8400

g, June15 A/Receivable------------------------$7300
service in come ---------------------------------------$7300

h, June 20 Rent Expense-----------------------$5200


Asset &capital(Cash)-----------------------------------------------------$5200

I, June28 Asset (Cash)-----------------------------------$5000

A/Receivable-------------------------------------------$5000

J, June30 Asset ( Office Supplies)---------------------$6300

Asset (Cash)------------------------------------------------------$6300

K, June31 Z Drawing----------------------------$10000

Cash------------------------------------------------------$10000

GENERAL JOURNAL

Date Description P/r Debit Credit


June 2020 1 Cash 11 $72,000
“ Capital 31 $72,000
“ 3 Equipment 12 $32,000
“ Cash 11 $32,000
“ 5 A/Payable 21 $6,000
“ Cash 11 $6,000
“ 7 Cash 11 $12,000
“ Capital 31 $12,000
“ 10 Cash 11 $8400
“ Service Revenue 41 $8,400
“ 15 A/ Receivable 14 $7,300
“ Service Revenue 41 $7,300
“ 20 Rent Expense 51 $5,200
“ Cash 11 $5,200
“ 28 Cash 11 $5,000
“ A/ Receivable 14 $5,000
“ 30 Supplies 13 $6,300
“ Cash 11 $6,300
“ 31 Drawing 32 $10,000
“ Cash 11 $10,000

LEDGER ACFCOUNT

Account Cash Account number 11

Date Item PR Debit Credit Balance


Debit Credit
June 2020 1 Balance J1 $72,000 $72,000
3 Balance $32,000 $40,000
5 Balance $6,000 $34,000
7 Balance $12,000 $46,000
10 Balance $8,400 $54,400
20 Balance $5,200 $49,200
28 Balance $5,000 $54,200
30 Balance $6,300 $47,900
31 Balance $10,000 $37,900

Account Service Income Account Number 41

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit Credit
June2020 1 Balance $8,400 $8,400
0
June2020 1 Balance $7,300
5
Tatal $15,700

Account Payable Acount number 21

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit Credit
June202 4 Balance $12,000 $12,000
0
June202 5 Balance $6,000
0
Total $6,000
Account firm-Z Capital Account number 31

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit Credit
June2020 1 Balance $ 72,000 $72,000
June2020 7 Balance $12,000
Total $84,000

Account supplies Account Number13

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit Credit
June2020 30 Balance 6,300 6,300

Account firm –Z Drawing Account Number32

Date Item P/R Dabit Credit Balance


Debit
June2020 31 Balance $10,000 $10,000

Account Equipment Account Number 12

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit credit
June2020 3 Balance $32,000 $32,000
June2020 4 Balance $12,000
Total $44,000
Account Receivable Acccount Number14

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit credit
June2020 15 Balance $7,300 $7,300
June2020 28 Balance $5,000
Total $2,300

Account Rent Expense Account Number 51

Date Item P/R Debit Credit Balance


Debit Credit
June2020 20 Balance $5,200 $5,200

Cach
June1 $72,000
June7 $12,000 June3 $32,000
June10 $8,400 June5 $6,000
June28 $5,000 June20 $5,200
June30 $6,300
June 31 $10,000
$97,400
$59,500
Balance $37,900
A/Receivable

June15 $7,200
June28 $5,000
Balance $2,300

Office Supplies

June30 $6,300

Balance $6,300

Equipment

June3 $32,000
June4 $12,000

Balance $44,000

A/Payable

June5 $6,000
June4 $12,000
Balance $6,000 Balance= $600

Capital
June1 $72,000
June7 $12,000

Balance $84,000

Service revenue

June10 $8,400
June15 $73,00
Balance $15,700

Drawing

June31 $10,000

Balance $10,000

Rent Expence

June20 $5,200

Balance $5,200
TRIAL BALANCE JUNE2020
Account Name Debit Credit
Cash $37,900
A/Receivable $2,300
Office Supplies $6,300
Equipment $44,000
A/Payable $6,000
Capital $84,000
Service revenue $15,700
Drawing $10,000
Rent Expense $5,200
Total $105700 $105700

You might also like